ቶፊቅን ተበቀልኩት . ማሪናን መንካት ትርፉ ይህ ነው 😂😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 232

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    ቶፊቅ እና ማሪና ሀይማኖታቸው ነው እንጂ አንድላይ ቢሆኑ ሲያምርባቸው እኮ❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ቶፍቅ ከመሪና ጋ ስሆን የፍቱ ደስታ ራሱ ያንፀባርቃልኮ ጭራሽ ደሞ ከቡናዉ አጠገብ ህዶ ተቀመጠኮ አቦ ይመቻቹሁ ስታሙሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏🙏🙏

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በለዉ እደዉ ጉድ 🤔

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እሡም እኮ ብሏል ማሪና የሳቄ ምንጭ ናት ብሏል

    • @SenoSusu
      @SenoSusu ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂አላላችም

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ቶፊቅ ግን ማርያምን ክአንቺ ጋር ሲሆን በቃ ፀሐይ ይመስላል ያምርበታል ፈገግታው ሁሉ😊😅❤

    • @Richo3250
      @Richo3250 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@salwasalwa1870 አወን ደስታው ይለያል ከፊቱ ፍክት እኮነው ሚለው የኔ ውዶች❤❤🥺

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በጣም❤

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሷ መልክ ነው የሚያበራበት😂

    • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
      @የማሜእህት-ሸ3ቀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅር ስላለውና እሶ መብራት ስለሆነች😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ​@@የማሜእህት-ሸ3ቀ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +96

    ቶፊቂ ከማሪና ጋር ነው የሚያምረው

    • @SihumSeid-i2p
      @SihumSeid-i2p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ❤❤❤❤

    • @Madina-hr5xy
      @Madina-hr5xy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂በቃ አጋቡ አቸው

    • @MartagetachewMekasha
      @MartagetachewMekasha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አቤት እናተ አንዴ መሪና አንዴ ሶፊ ታምርብሀለች ትላላችሁ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝም በያቸዉ አሸቃባጮች​@@MartagetachewMekasha

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ❤

  • @FoziAhmed-m7c
    @FoziAhmed-m7c 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    የምር ማሪ አችና ተውፋ ማች ታደርጋላቹህ ሥታምሩ❤

  • @MekidesGirma-m1n
    @MekidesGirma-m1n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    የኔ ቆጆ አደኛ ነሽ ቁጅና ብትይ ሙያ ብትይ አማሪኛ ብትይ ቅልጥፍና ብትይ አረ ስቱን ልገረሽ 💓💓👑

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

    • @نتاتاام
      @نتاتاام 10 นาทีที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጌታን ቶፊቅ የሳቁ ምንጭ ማሪና ናት ሁለት ቆንጆ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkramAkram-iz2ft
    @AkramAkram-iz2ft 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የቶፊቅ ጥርስ የሚታየው ማሪና ጋር ነው😂😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሁለታችሁም ጨረቃ ነው የምትመስሉት አንድ ላይ ስትሰሩ የውስጣችሁ ፈገግታ ያስታውቃል

  • @RahimaDcb
    @RahimaDcb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በተለይ የቡና ቀሚስ ለብሰሽ ቢሆን የበለጥ ወበቱን ይዴፋብሽ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ማነው ማሪናና ቶፍኬ አንድላይ ቢሆኑ ያምርባቸዋል የሚል በጣም ነው የምውዳቸውውው❤❤❤❤

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሪናን ማነው እደኔ እሚወዳት❤❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ማሪና ቆንጆ የቨራክ ሱሰኛ ሆንሽ ማለት ለው🎉🎉🎉🎉ይመችሺ

  • @አስቲቱይብ
    @አስቲቱይብ 13 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማሪና ትመችኛለሽ ቶፊቅደሞ ካንችጋርሲሆን ወላሂ የለለፈገግታው ይጨምራል ደስትሉኛላችሁ❤❤❤

  • @hadyatadese
    @hadyatadese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኧረ ኮሜታተሮች አላህን ፍሩ ሡብሀን አላህ እዳለ ከሷጋ ነዉ የሚያምርብህትላላችሁ 😢😢😢ሶፊስ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለራሳቸዉ እማያቁ እደዉሀ ናቸዉእኮ ኮመቶች ተኔጀምሮ ማሠብ ያቃተን ኮመቱእዳለ አድአይነትነዉ

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተመቻችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧህ እና ያምራሉማ

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ወላሂ ሀይማኖታችው ነውየ ትክክልኛ ባልናሚስት እሚሆኑ ልጆች ነበረ ታዳምን ይደረጋል አታሰው አያሳት የኔውዳይ

    • @asri6330
      @asri6330 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቢሆን በጥሩ ነበር አንድ ቀንይሆናል😊

  • @NiumaAwir
    @NiumaAwir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኦ😮😮 ኮሜተሮች በሙሉ ከማሪናነው ሚያምረው😮😮😮

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂ይመሥለኛል አድኮመት ታዩ ያችን ተከትለዉ ነዉእሚኮምትቱ ጉድነዉ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ተገኘህ ቶፊቅ ብድር በብድር ትላላችሁ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @KalKal-i2j
    @KalKal-i2j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቶፉቅ ከማሪና ጋር ሲሆን እንዴት ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @Eamiwase
    @Eamiwase 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሁለት ኮኮብ አንድላይ ሲሆን ምን ይፍጥራሉ መስላቹሁ ጭርቃ እናትም እንደዛ ናቸው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ❤😢

    • @መፃጉyoutub
      @መፃጉyoutub 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 39 นาทีที่ผ่านมา

    መሪና የአረብ ልጂነው ምትመሥለኝ ደስትላላችሁ❤❤

  • @FatmaFatima-c4s
    @FatmaFatima-c4s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ግንወላሂበጣምነወየምዋደዱት😢ሁለታቸወምላይፈቅርአለ❤😂

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቶፍቅ አምሮብሀል 😊❤❤❤❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ቶፊቅ ግን ከማሪና ጋ ሲሆን ፀድት የሚለው ነገርስ

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg 29 นาทีที่ผ่านมา +1

    Omg እደት እደምታምሩ አብራችሁ ስትሆኑ ❤❤❤❤

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሪና የኔ ጣፋጭ ሥወድሽ ማሬ ቶፊክ የዋህ ልበ ቀና ❤❤❤❤❤🎉

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሪናስታምሪ😂😂😂ደሞአፍሽሲጣፍጥ😂😂😂😂🎉

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቶፊቅእናማሪና ምርጥ ጥንድይወጣችሆል❤❤❤

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አየማሪናቆንጆ ሰራሸለት😂😂😂😂

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንደ ትናን ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ጉድ እኳ ናዉ እኝ መጥፏ ነገረ እያዉረን እነሱ ዉዴ የት ልበል በሉ😂

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዎዮ ግን እኮ ቡነሁ አቆሉ አልተመቸኝም ሁልት አይነት ሆኖነዉ የተቆለ

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙኔራየ ደምሪኝ ውዴ❤

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለታቹ እኮ ስታምሩ❤

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ ቶፊቅ ከሲኒና ጀነና ስር እራቅ በል ...

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእውነቱ ሁለታችሁ ላይ ፍቅር ይታያል!! የትናንትናው ትወና በሳ ነበር የጨረሰኝ!!

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእውነት ማሪና ናቶፊቅ ባድላይ ቢሆኑ ያምርባቸዋል ደሞቶፊቅ ከሷጋስቶንያምርብሀል

  • @SayedAhmada-h8g
    @SayedAhmada-h8g 31 นาทีที่ผ่านมา

    ስታምሩማሽአላ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    በሉ የማሪና ወዳጆች እኔንም አበረታቱኝ አምስት ሺ አስገቡኝ አይከፈልበትም በቅንነት😊😊😊

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደስ ስትሉ ጓደኛሞቹ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጠንክሩ

  • @حياهحياه-ش6ج
    @حياهحياه-ش6ج 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ኮሜቶቺ እጭ እዛም ትክክክል እዛም ትክክል

  • @Mita-queen
    @Mita-queen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ኑ🎉❤😂

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ሚጣየ❤

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂ደገ አደረገሸ ማሪ ቆጅ

  • @Tybatube
    @Tybatube 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ ማሬ መልሽ ደመርኩሽ❤

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብድር በምድር የኔ ቆንጆወች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሜሪናየ ቆንጆ😊😊😊😊

  • @الوالو-غ1ذ
    @الوالو-غ1ذ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰራሺለት😂😂😂😂

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅራችሁ ደስሲል😂

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሪናዬን በጣም ነው የምወዳት ቶፊቅንም

  • @ሹምዬTube
    @ሹምዬTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ምርጦች ማሪኮ&ቶፋ 🎉🎉🎉

  • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
    @የማሜእህት-ሸ3ቀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳው ከሶፊጋ አንድ ቀን ፈታ ሳይሉ ተለያየን አሉን

  • @Hawamohammed-b8u
    @Hawamohammed-b8u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጅት ማሪናዬ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ግፍሽ😂😂😂😂😂😂

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሪናየ የኔውብ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አለሞቸ ሁለታችሁ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን አትጋቡም😢😢😢😢😢

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀይማኖታቸውስ ደምሪኝ

  • @HhJj-z6g
    @HhJj-z6g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለሙያሴት እደዚህ ከሆነች ባለ ሞያወንድ መእዴትነው ግክ እዳተ😂😂😂😂

  • @AbrehetAlem-s4s
    @AbrehetAlem-s4s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ውደችየ ሙስሊም በአላህ ❤❤ ክርስቲያኖች በማርያም ❤❤❤ ስብስክራይብ አሩጉኝ❤ ሀገሬ ገብቼ ልሰራ❤❤❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነይ እንደማመር 🎉

    • @AbrehetAlem-s4s
      @AbrehetAlem-s4s ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @yeshyemarr8303 እሺ ውዴ

  • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
    @የማሜእህት-ሸ3ቀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተገዛው ባልሺን አቅርቢው እንይልሽ😂

  • @wudenagnbichagneyasegidattegay
    @wudenagnbichagneyasegidattegay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Marina Mert Liji Nat Sewodat❤❤❤❤

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማነው እደኔ የከሰል ቡናየሚጥመው

  • @እሩቅያእንድሪስሙሀመድ
    @እሩቅያእንድሪስሙሀመድ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰዉ የለም ስጀመረ ሆሆሆሆሆሇ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Motesh Alneber Tenesash Ende Deramachehu Ayalkem

  • @HayatHayouta-ri9qw
    @HayatHayouta-ri9qw 39 นาทีที่ผ่านมา

    መሪነ ቆንጆ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይቺ ልጅ ❤❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ አበባወች ስስቶቼ ስኸዳችሁኮ ቶፊቄ ተገተሀል ማሪናዬ የኔ ሴት ምንም ማይወጣልሽ ልቅም ያልሽ ቆንጆ ነሽ ዱቄትዐአያቅሽም❤❤❤💙💙❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ ❤❤

  • @RahmaJabaly
    @RahmaJabaly 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😄😄😄😄ወይኔ 😊

  • @meharathmahra3500
    @meharathmahra3500 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለ ካሜራ ማኑ ፋንደሻ sechew

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሱ ሙስሊም እሷ ክርስቲያን እደት ይሆናል ግን 😢😢

    • @MadinaShahamda
      @MadinaShahamda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱ አይደል ምገርመው

  • @selamawitfiker914
    @selamawitfiker914 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene konjo marinaye yetofik dimeqat M❤❤❤T

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቶፊቅ ተው ግን ከሶፊ ጋር ታረቅ ማሪና እህትክ ከሆነች በናት

  • @حواءحواء-خ9ي
    @حواءحواء-خ9ي 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡናሳይ ደሜነዉ የሜፈለዉ በተለይ ወጣቶች ቲጠጡበጣምነዉየምናደደዉ እናቴ አረፈች ቤተሰብ ጀበናባየሁቁጥር ፀብ አሁንስዴት ገላገላት ለማንኝዉም መሪና ባለሞይነሽ አደቅሻለሁ 🎉🎉❤❤❤❤ቶፊክ ጨዉ ይጠነክራል ለጨጓራህ አስባል አስባልህነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረጥሩነዉቡና

  • @Sara.abamacaa
    @Sara.abamacaa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂.jagannaa❤❤❤.yenee.wud

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለታቹ ስትሆኑ ታምራላቹ😢❤

  • @Alexguadie-f1p
    @Alexguadie-f1p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሰትዮቱን ባል በጨዉ ጨጓራዉን እዳትልጭባት

    • @MadinaShahamda
      @MadinaShahamda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እነትም

  • @DemoAlshaykh
    @DemoAlshaykh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow wow jaginaa marina 😂😂😂 ❤❤❤❤ M ida T🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @FAEZAMUZYNS
    @FAEZAMUZYNS 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብረቹኖ እንዴ የትኖሩ😂😂

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀለታችሁ ማች ታደርጋላችሁ

  • @هديهسعيد-ن3ع
    @هديهسعيد-ن3ع 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡና ይገላል አላለም😂

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 44 นาทีที่ผ่านมา

    ወይኔ ጀበናይቱክክክክክክ

  • @SihumSeid-i2p
    @SihumSeid-i2p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙያሽ ይሄ ነው አላለም😂😂😂😂😂

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አብራችሁ ሁኑ ብዬ ነው የማበረታታታው

  • @zikrabedru-q9r
    @zikrabedru-q9r ชั่วโมงที่ผ่านมา

    kemisth tarek esuwa betam nw yemitiwedih

  • @DemoAlshaykh
    @DemoAlshaykh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bala moyanesi jagina 🥰❤❤💪💪👍👍👍👍

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እር ቡና ስጭው ሌላ ቀድተሽ ማሪና

  • @Clkk-bx9sr
    @Clkk-bx9sr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፎበሉ ልእልቶች❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @YamenMaza
    @YamenMaza 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምር ግን ቶፍቅ አለወቃም እንጅ ደስታው የለው ማርነ ገር ነዉ ከሱወ ገር ስሆን ነው ፈገግ ምለው ምጨወታው

  • @ሀኒናየኘቅምለ
    @ሀኒናየኘቅምለ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂በሳቅ🤣🤣🤣😂😂

  • @SameeraBee-q7q
    @SameeraBee-q7q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሎሚ እራሱ ብትጨምሪለት ይገባዋል

  • @SadaeMan-i6g
    @SadaeMan-i6g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aydeleshim 😊

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከብዙ አመት በሃላ ወደ ሀገር ልገባ ነው የሀገር ልጆች እስከ subscriber አርጉን

  • @PromMobile-p4k
    @PromMobile-p4k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነው ነገሩ 🥺🥺🥺

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮመቶች 🤔

  • @AsdAsd-q3e
    @AsdAsd-q3e 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቶፍቅ ግን አመርብህ ምዲነዉነገሩ

  • @ChaltuWorku-b2p
    @ChaltuWorku-b2p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደአቤ😮😮

  • @HhdJjd-fy6sq
    @HhdJjd-fy6sq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tofiqi is beautiful with marina T❤ M ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ላይ ስትሆኑ ፍክት የምትሉት ነገርሥ❤❤ ይሄ የፕራንክ ስይጣን አችንም ጀመረሺ

  • @BortoudalAthybi
    @BortoudalAthybi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    beritu marnaye yene marr sita miru Topiqi beritu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-u3m
    @Alem-u3m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    lemin tenekesshi

  • @مريم-ص4س8خ
    @مريم-ص4س8خ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተተደሮበህነዉእደያለህዉባሎየትሂዶነዉ