የእርግዝና ሰላሳአምስተኛ ሳምንት (የስምንት ወር እርግዝና) // 35 weeks of pregnancy ;What to Expect

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 182

  • @selamsidamo1737
    @selamsidamo1737 ปีที่แล้ว +33

    ከመጀመሪያው ጀምሮ የአንችን እያየሁ ዛሬ 8 ወር ሞላኝ ክብር ምስጋና የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እመቤታችን ሚጤን ታቅልልኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እሷ ትቅረብሽ እኔም ስለምትከታተይኝ በጣም አመሰግናለሁ ስትወልጂ ገንፎ አደራሽን😍

    • @maranatamoges810
      @maranatamoges810 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ሆሆሆሆ

    • @aasddfghko91
      @aasddfghko91 6 หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ትቅረብሽ ❤

  • @mulatueyobi7999
    @mulatueyobi7999 9 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን ጌታ ይበሪክሽ እዉኑተኛ አንፎርሜሽን ነው ❤

  • @የማርያም-ቨ9ኸ
    @የማርያም-ቨ9ኸ ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ነፂዬ እንዴት ነሽ እኔ 35ሳምንት ነኝ እመብርሀን ትቅረበኝ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ምጤን ያቅልልኝ መቼ ነው ልብስ ማዘጋጀት ያለብኝ??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      አሜን እናቴ ከአሁን ጀምረሽ ተዘጋጂ እኔ እንኳ ሰንፌ 38ተኛ ሳምንት አከባቢ ነዉ የተዘጋጀዉት🥰🥰

  • @SerkeMekonen
    @SerkeMekonen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂዬ ይሄው 8 ወር ሞልቶኛል ግን ፅንሱ አልዞረም እና ምን ትመክሪኛለሽ

  • @heluyebirhanu7490
    @heluyebirhanu7490 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ነፅዬ እኔ 35ተኛ ሳምንት እርግማን ላይ ነኝ ግን ጥያቄ የሆነብኝ ፔሬድ ሊመጣ ሲል የሚፈስ ፈሳሽ ይፈሰኛል ከለሩም ጠረኑም ልክ ፔሬድ ሊመጣ ሳምንት ሲቀር ሚታየኝ የነበረ አይነት ነው ኖርማል ነው ወይስ ህክምና መሄድ ይጠበቅብኛል ስለምትሰጪን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  7 หลายเดือนก่อน

      ብዛት ካለዉ ጠረኑ የተለየ ከሆነብሽ ህክምና ሂጂ ዉዴ🥰🥰🥰

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምናነሰግነዉ ነፂዬ ❤

  • @metimeti3676
    @metimeti3676 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አህቴ ትምህርቱን በጣም ወድጅዋልሁ

  • @adomyonatan
    @adomyonatan 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም አህቴ አስቲ እባክሽን ይሄን ጥያቄ መልሽልኝ 8 ወሬ ነው ሽርትውሀ በጣም በጣም አነስተኛ ነው አሉኝ ከመጀመርያም ጀምሮ አነስተኛ ነበር እና የሚወለደው ልጅ ጤነኛ ይሆናል ወይ አሁን ፅንሡን ማቋረጥ ይቻላል ወይ?

  • @AbigaelGirma
    @AbigaelGirma ปีที่แล้ว +2

    Betam enamesegnal ene hidar 16yemecheresha period yayewt ahun sint samnte nw

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      35 samint ke 6 ken weyim 8 wer ke 1 samint yihonshal 9 wer gebteshal 🥰🥰🥰

  • @bisre-mh9ml
    @bisre-mh9ml ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ የኔ መልካም ሴት

  • @WeyneshetWeyn-ww3fh
    @WeyneshetWeyn-ww3fh 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አሁን 30ኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ❤

  • @abelatinsae7706
    @abelatinsae7706 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማመሰግንሽ ብዙ እንዳውቅ አድርገሽኛል እህቴ

  • @Fitsum_generator_Maintenance
    @Fitsum_generator_Maintenance ปีที่แล้ว +2

    ይሀው እግዛብሄር ይመስገን ስምንት ወር ሆነኝ በሰላም እመቤቴ ትገላግለኝ እግዛብሄር ይስጥልን ምክርሽ ጠቅሞኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰላም ተገላገይ እናቴ🥰

  • @samerha4891
    @samerha4891 ปีที่แล้ว

    Yene meret tebaraklgne betame ewadeshalwe ❤️❤️❤️❤️👍

  • @suzanatekle1394
    @suzanatekle1394 2 ปีที่แล้ว

    Tanks yena konjo

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 9 หลายเดือนก่อน

    Ere tersen eysmemegne new ena nebsetor hono metakm yechlale ende? Medhanet aywesed endt new margew? Tersen weget ngr yargegnal

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 หลายเดือนก่อน

      Tayiw enate enam hakimoch milushin smi🥰

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 ปีที่แล้ว

    Thanks dear

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      የንዬ እየደረሽ ነዉ🥰

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እየደረስኩ ነው ክብሩ ይስፋ

  • @MikuKuku-e9s
    @MikuKuku-e9s หลายเดือนก่อน

    Yekegn gonene betammm yamgnal beza bekul metegnt alchalkum yitezetzegnal betam...Dr pls help

  • @דגסטליה
    @דגסטליה 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፈ ነው እናመሰገናለን የኔ ውድ

  • @lemarsolomon7523
    @lemarsolomon7523 ปีที่แล้ว

    ሰላም አህቴ ትምህርቱን በጣም ወድጅዋልሁ በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @trngonegash4657
    @trngonegash4657 ปีที่แล้ว

    amesegnalehu Netsi betam tekami mereja new

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 2 หลายเดือนก่อน

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የምሰማው

  • @mekdiassefa6486
    @mekdiassefa6486 ปีที่แล้ว

    bexam amesegnalew xeru mereja nw mesechin ana yemejemerya leja nw ahun 35 samnta....yanchi temeret bexam xeqmognal tebareki

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ እየደረሽ ነዉ ገንፎ ጥሪኝ ደግሞ😍😍😍

  • @dalulmedia-5506
    @dalulmedia-5506 ปีที่แล้ว

    Brava Netsi👌👏👏

  • @AsefaKasa
    @AsefaKasa 29 วันที่ผ่านมา

    35ሳምንት ከ 3ቀን ስንት ወርነዉ ለመዉለድ ስንት ቀን ቀረኝ

  • @selulove3164
    @selulove3164 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ እናት እኔ 8ወር ከ3 ቀን ሆኖኛ ዛሬ ደኩተርጋ ሂጄ ነበረ ልጁ በጣም ጤነኛ ነው ቦታዉም ትክክል ላይ ነው ያለው ግን እኔ ደም የለኝም 8 ብቻ ነው ግደታ መግዛት ኣለበሽ ኣለችን 1ወሰድኩት ድጋሜ ቅዳሜ ነይ ብላኝ ኣለች ደሞ መዉለድስ ቤት ወይስ ህክምና ይሻልሻል ኣለችኝ ምን ይሻለኛል ንገሪኝ የኔ እናት

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      የደሙን መዉረድ ተጨማሪ በአመጋገብ እስክትወልጂ ለማስተካከል ሞክሪ መዉለድ ግን ህክምና ተቋም ነዉ የሚሻለዉ ቤት ዉስጥ ብዙ አደጋ ስላለዉ በተለይ ኢትዮዽያ ከሆንሽ ዉጪ ሆነሽ ግን በህክምና ባለሞያ በቤት ዉስጥ እየተረዳሽ ዉለጂ ካሉሽ ምርጫዉ ያንቺ ነዉ🥰🥰🥰

    • @Emwoemraneእሙኢምራን
      @Emwoemraneእሙኢምራን ปีที่แล้ว

      ቀይስር እያስፈጨሽ ጠጪእህት

  • @eskedartemesgen6073
    @eskedartemesgen6073 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekiln netsiye

  • @helenman5276
    @helenman5276 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ 36 ሳምንቴ ነው ስንት ሳምንት ላይ ነው የምወልደው?

  • @MekbebeEndle
    @MekbebeEndle 4 หลายเดือนก่อน

    አንዴት ነሽ 35ኛ ሳምንቴ ነው በግራ ጎኔ ስተኛ ይወጋኛል ምንድ ነው

  • @rahilhabtehadesh8236
    @rahilhabtehadesh8236 2 ปีที่แล้ว

    ❤tebareki

  • @JemilaAhmed-w2z
    @JemilaAhmed-w2z 2 หลายเดือนก่อน

    Ine 35 saminte new sint yikerengal.

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የሽንት ኢንፎክሽን የለኝም ግን ባክተሪያ ያልሽው ምርመራው ሽንትሰጥተህ ነው ወይስ ማህፀንህን አይተው ነው?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      በሽንት ነዉ የሚታወቀዉ

    • @belayneshamare4137
      @belayneshamare4137 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አክባሪ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ❤

  • @kalkidangrmay5530
    @kalkidangrmay5530 ปีที่แล้ว

    ሰለ ምትሰሀጭን ትምርት በጣም እናመሰግናለን እኔ 35 ሳምንት ነኝ እና ቀንም ለሊት ቁጭ ብየ ነዉ ማድረዉ ጨጎራያ መግብ ስብላ ይብስብኝል አይፈጭም ምግብም ዘግቶኛል እረ መላ በይኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      እናቴ አሁን ላይ ይህን ይገጥምሻል ልጁ ሆድቃችንን ስለሚጫነዉ ነዉ እድገት ስላለዉ ስለዚህ በአንዴ ብዙ ከመመገብ ትንሽ ትንሽ መመገብ ቀለል ያሉ ምግቦችን መዉሰድ ፈሳሽ በብዛት መጠቀም ቆንጆ ነዉ እንደኔ ተሞክሮ 🥰🥰🥰

  • @Eldazis15
    @Eldazis15 2 ปีที่แล้ว

    konjo mereja new enamesgnalen

  • @SureyaHassen-o2l
    @SureyaHassen-o2l 9 หลายเดือนก่อน

    35 ሳምንት ስምንት ወር መጨረሻ ነው ወይስ መጀመሪያ ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻ🥰🥰🥰

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የወር አበባየ የቀርበት ቀን ተሳስ 9 ነዉ መቸነዉ እምወልደዉ እስካሁን ስራነኝ

    • @XbUj
      @XbUj 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @akberetteklay579
      @akberetteklay579 2 หลายเดือนก่อน

      ሴብቴበር 22

    • @بنلبننفنبنزوي
      @بنلبننفنبنزوي 2 หลายเดือนก่อน

      @@akberetteklay579 እሽ እህቴ በጣምነዉ እማመሰግነዉ

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እውነት

  • @HgfHhh-v4r
    @HgfHhh-v4r 4 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ እስቲ አዲጥያቄ ልጠይቅሽ አቺንበመከታተል8ጀመርኩኝ ምክርሽ ሁላ ይመቸኛል እና እኔያለሁት በስደትነዉ እስታሁን ዲረስ ምንም ክትትልአላረኩም ምንም አያመኝም ሀኪም ባለመሄደ ምችግርያመጣብኝ ይሆን እልጀላይ መልሽልኝ በፈጣሪ

  • @LEYLASABIR-nh6dc
    @LEYLASABIR-nh6dc 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiyaenatenat9808
    @lidiyaenatenat9808 ปีที่แล้ว

    Selam ehte ene 31 samnt endehonegn neber mawkew enam be mengist nw miketatelew tilant private clinic heje 35 samnt nw alugn lik lihon yichlal???

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Yemecheresha period yayeshibetin ken tsafilign wude

    • @lidiyaenatenat9808
      @lidiyaenatenat9808 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja022November 6 akebabi nw gin period ley eyalew yemakleshlesh simet neberew enam yihen samnt migb aysmamagnm vomit ende adis jemrognal

    • @lidiyaenatenat9808
      @lidiyaenatenat9808 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja 🥹

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ አልገባኝያለው የሳምት አቆጣጠር ደጋግሜ ቆጠርኩት 28 ሳምት ሲሆን ሰባትወር የጨረሳል 32 ሳምትሲሆን 8 የጨርሳል እምታውቁአስረዱኝእስኪ 8ተኛውር ሲገባ ስተኛሰሳምትነው እምለው እህቴ አችምካየሽውመልሽልኝል ግንይቅርታ ደጋግሜ አስቸገርኩሽ

    • @meritagifts
      @meritagifts 11 วันที่ผ่านมา

      1week=7days
      7*4
      1month=28days+2day
      7month means =7month*4=28weeks+(2days*7days)
      Total ~30weeks
      So 7month means 30weeks

  • @selamdere7629
    @selamdere7629 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ 1ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ፔሬድ የመጣው ሀምሌ 5 ነው ከዛ አልመጣም መቼ ነው ምወልደው

  • @Bent_adaamaa
    @Bent_adaamaa ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ለትምርትሽ እና መሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ 8 ወር ልጨርስ 2 ቀን ቀረሽ አለኝ ዶክተሩ ግን ጭንቅላቱ ወደታች አልተገለበጠም ችግር ይፈጥር ይሁን ??😢 please Mels

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +3

      የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ የጠ
      ፅንሱ አለመገልበት በምጥ የመዉለድ እድሉን ይቀንሰዋል ለዚህም ሲባለ እሰከ ምጥ ሰዓት ካልተገለበጠ በሰርጀሪ የመዉለድ ሁኔታ ይፈጠራል በተረፈ ገና 8 ወር ዉስጥ ስለሆንሽ በቅርብ ጊዜ ተገልብጦ የመቀመጡ እድል ሰፊ ነዉ ስለዚህ ምንም አታስቢ ካልሆነ ዶክተርሽ በራሱ የማስተካከል ህክምና ይሰጥሻል ክትትልሽ ብቻ ቀጠረይ እናቴ🥰🥰🥰

    • @Bent_adaamaa
      @Bent_adaamaa ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja eshi ehete kaleb amesegenalew

    • @Menar4573
      @Menar4573 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Bent_adaamaaendet honsh yene konjo ???

  • @betyteferi9924
    @betyteferi9924 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ ውድ እኔ 34 week 4 ቀኔ ነው ነገር ግን ወገቤን እያመመኝ ነው ችግር አለው እንዴ እናም 2.7 kg ናት አለኝ ጥሩ ነወይ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      የወገብ ህመም በዚህ ወቅት ከሚያጋጥሙ ምልክቶች አንዱ ነዉ የልጁ ክብደት መጨመር ሰለሚኖር ይፈጠራል ኖርማል ነዉ በከፍተኛ ደረጃ የሚያሰቃይሽ ከሆነ ግን ሃኪምሽን አማክሪ ክብደቱ በተመለከተ በጣም ቆንጆ ነዉ ያለዉ ከ2.4kg በላይ ከሆነ ጥሩ ነዉ።

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h ปีที่แล้ว

    እኔ 35 ሳምንቴ ነው ከሳምት በፊት ስራላይ ነበርኩ ስራው ትንሽ ከባድ ነበር እና አሁንበጣም ይደክመኛል ራሴን ያዞረኛል ልብ ድካምም አለው ስራ እያለሁ ጤነኛ ነበርኩ እና ምን ሆኜ ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እረፍት አድርጊ ዉዴ የስረ ጫናዉ እራሱ ከእርግዝናዉ ጋር ሲደመር ከባድ ነዉ ደግሞ እየደረሽ ስለሆነ እየደከመሽ ይመጣል በተረፈ ሀኪምሽን ደግሞ አማክሪ🥰🥰

  • @alemayehusileshi7658
    @alemayehusileshi7658 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍thank you Netsi

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 4 หลายเดือนก่อน

    8 ወር ከ1 ሳምንት ስንት ነው

  • @judibarch6659
    @judibarch6659 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye buna atela betam etetalew cheger yenorew yehon

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว +1

      Bebzat caffe metetat gudat linorew ychilali slezi beken 200mg weym 1 sini bicha btitechi ymekeral

  • @afrahnesru485
    @afrahnesru485 ปีที่แล้ว

    እኔ ግራ የገባኝ ዶክተሯ 28ሳምንትሽ ነው ብላኝ ስምንት ወር ገብተሻል ብላኝ ነበር ከዛ ቡሀላ አሁን ሶስት ሳምንት ሆነኝ አሁን ስንት ግዜ ቀረኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      31 ሳምንት ይሆንሻል እንደሷ አቆጣጠር🥰🥰

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 5 หลายเดือนก่อน

    ሳውዲ ውስጥ የምትኖሩ ያልተፈለገ ፅንስ ያገጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ እኛጋ አናግሩን

  • @semusee3897
    @semusee3897 11 หลายเดือนก่อน

    Miyaziya 08 neber yemecheresha period yayehut ahun sint samnt honegn please

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 หลายเดือนก่อน +1

      32 samint nesh wude🥰🥰🥰

  • @SsSs-sh7cc
    @SsSs-sh7cc ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል እህታችን እኔ 8 ገባሁ ግን አድ አድ ግዜ እቅስቃሴው ይቀንስብኛል ስቀመጥና ስበላ በደብ ይቀሳቀሳል አልፎ አልፎ ግን ለግማሽ ቀን ዘም ይላል ችግር አለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      በዚህ ጊዜ እንቅስቃሴዉ ሊቀንስ ይችላል እንደ ህክምና ባሞያዎች ገለፃ ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ ዝም ብሎ የሚቆይብሽ ከሆነ ሃኪምሽን በቶሎ አማክሪ🥰

  • @YohannesYohannes-v5w
    @YohannesYohannes-v5w 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ሰለም ለአንች ይሁን ይቅርታ ጥየቄየን መልሽልኝ ሚያዝያ 10 34 ሰምንቴ ነው ማቼ ይሁን ምወልደዉ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  5 หลายเดือนก่อน

      በ40 ሳምንት መዉለጃሽ ነዉ ዉዴ

  • @rediettefera2624
    @rediettefera2624 ปีที่แล้ว +1

    ስላም እህቴ 35ተኛ ሳምንት የምንለው 8 ወር ስንጀምር ነዉ ስንጨርስ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +3

      ስንጨርስ ነዉ 35 ሳምንት ላይ 8 ወር ያልቃል🥰

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 4 หลายเดือนก่อน

      9 የሚጀምረዎስ

  • @metasebiyanegussie8180
    @metasebiyanegussie8180 ปีที่แล้ว +1

    Ahun 8 wer ke 2 samenet ke 6 ken malet senete wer malet nw?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      38 samint new weyim 9 wer liliyalik new

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

    35 tegna samineten ehud echerisina segno 36 yihonegnal gin yemiwelidew October 12 new bilewal gin arezemem besinit wer new miweledew nesiye ❤ ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      40 samint lay tweljalesh kegefa eske 41 samint likoy yichilali 🥰🥰

  • @metasebiyanegussie8180
    @metasebiyanegussie8180 ปีที่แล้ว

    Genebot 9 tewelejalesh yetebalech enat ahun senete were yehonatale malet nw hulem akotateru gera selemigebagn nw plc meleshilegn

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      9 wer litchers new ahun 🥰

  • @tihutshawel7724
    @tihutshawel7724 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalen yen ehet ene 8 were chrsalew neg gen zare hoden wegeben yamegnal mete endzi new enda ahulay limeta yechelal enda ebaksh negrign

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      Enate himemu keberetabsh hikimna betolo hiji mit lihonim layhonim ychilali ergitegna lemehon gin hiji dingetegna mit demo bezi seat limeta endemichil yetena balemoyawoch yitekumalu 🥰

    • @tihutshawel7724
      @tihutshawel7724 ปีที่แล้ว

      Eshi betam amsegnalew

  • @tsedybirhan2499
    @tsedybirhan2499 ปีที่แล้ว

    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አጋጥሞኛል,የፅንሱ አቀማመጥ ደግሞ በቂጡ ነዉ የመጣዉ ብለዉኛል,እናም አሞክሲሊን ታዞልኛል ነገር ግን መዉሰዱን ፈራሁ,እስቲ ምክርሽን ለግሺኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      በእርግዝና ወቅት የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ከገጠመ አሞክሳሲሊን ከሚሰጡ መድሃኒቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ። ስለዚህ ብተወስጂ ይመረጣል ቶሎ እንዲሻልሽ ስትወሰ‍ጂ ሰዓትሽን አታዛቢ አቀማመጡን በተመለከተ ያለሽበት ሳምንት ይወስነዋል ለመገልበጥ ከ32 ሳምንት በላይ ከሆንሽ አብዘ‍ኣኛዉ ፅንስ በጭንቅላቱ ይገለበጣል ስለዚህ ከሃኪምሽ ጋር ተማከሪ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

    ,ግሩፕ B የሚባለዉን ምርመራ የምንወስደዉ በሽንት ነዉ ???? ,እኔ ሁሌም ስሔድ የሽንት ምርመራ እሰጣለሁ ተመስገን ሰላም ነኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ቢኖር ይነጉርሽ ነበር ስለሌለዉ ነዉ በሽንት ምርመራ ነዉ የሚታወቀዉ🥰🥰🥰

  • @jemilaseya5998
    @jemilaseya5998 ปีที่แล้ว

    Selam wda mnm memegebe alechalekum cheguaraya eyakatelegn vomit silegn nw selam magegnew mn larege dmo kalebelahu yerbegnale

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      Be ergzna wekt fetagn kehonu miliktoch andu kar new esu new endi endifeter miknyat mihonew silezi karun lemekelakel beande bizu alememegeb whua bedenb meteta kemegnita askedmo memegeb weym tolo belito alemetegnat yemiyakatilu kibat yebezabachewn ena asidamanet yalachewn migboch alemetekem kelel yalu ende selata yalu ena frafrewoch gebeta lay akato memegeb mefthe liset ychilali neger gin eskewelid yemechereshaw gize liketil yemichlibet agatami sefi new ke basebsh demo hakimsh amakresh be ergzna wekt litazezu yemichilu yecheguara shiropoch liyazlish ychilali 🥰🥰

    • @jemilaseya5998
      @jemilaseya5998 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja tnxs wda

    • @bezawitaregay2583
      @bezawitaregay2583 ปีที่แล้ว

      @@jemilaseya5998 የሱፍ ፍትፍት ብይ ለቃር ጥሩ ነው።

  • @Muhammed-mp7dk
    @Muhammed-mp7dk ปีที่แล้ว

    ሠላም እህቴ እኔ ሠምተኛወሬ ገና እየገባነው ሠውነቴን በጣም ያሣክከኛል በተለይ እንቅልፍ ሥተኛ ይቀሠቅሠኛል መተኛት አልችልም ፈሣሽ ደግሞ ይፈሠኛል ቢጫ ከለር ሢፈሠኝ ደግሞ ያሣክከኛል ምን ማድረግ አለብኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ህክምና በቶሎ ሂጂ እና ታይዉ እናቴ እኔ የጤና ባለሞያ ስላልሆንኩ እንዲ ነዉ ማለት አልችልም ነገር ግን ከራሴ ልምድ አንፃር አሁን ስድስት ወሬ ነዉ ተመሳሳይ ችግር ገጥሞኝ በማህፀን የሚገባ መድሃኒት እና መታጠቢያ ሳሙና ታዞልኝ ደህና ነኝ ባክቴሪያ ነዉ ብለዉኝ🥰🥰🥰

    • @Muhammed-mp7dk
      @Muhammed-mp7dk ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja እሽ አመሠግናለው

  • @hanatadesehanatadese9630
    @hanatadesehanatadese9630 ปีที่แล้ว

    Selam endat nesh h7wer ke2samet sent samet nee

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      32 samint new enate

    • @hanatadesehanatadese9630
      @hanatadesehanatadese9630 ปีที่แล้ว +1

      @@NetsaMereja thank you , 💞

    • @waskan7329
      @waskan7329 ปีที่แล้ว +1

      8 ስምንት ወር ከሳምንት ስንት ስንት ሳምንት ወይም ለምውውለድ ስንት ይቀራል ነፂ

  • @Merhawitbaeraki
    @Merhawitbaeraki ปีที่แล้ว

    hi ehet selam lanchi yehuni ene ye group b strep aleshi alechign ena betam techenkalew ahun ye 40 week negn ena injection salewst befet ye enshert weha bemtagni bacteria wede lije letlalef yechlale please meleslegni amsegnalew

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +2

      Minim yemifeter neger aynorim liju kemeweledu befit bicha medanitun yistush wanaw esu new tolo wede hospital hiji shirt wuhaw endefesesesh

    • @Merhawitbaeraki
      @Merhawitbaeraki ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja amsegnalw yen ehet . bezam laschegrshi ande teyake nebrgni hode betam yechohale lemendenw ?

  • @selamdere7629
    @selamdere7629 ปีที่แล้ว

    benatesh teyaki teyikesh zim alishgn melishlign ahun be ሔካቲት 12 eud malt nw 8 wer yizalehu ሀኪም nw yalew gin pirid yemetaw lemechrsha gizi ሀምሌ 5nw mech nw meweldew negerign kotersh benatesh

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      31 samint ke 1 ken honoshal weym 8 wer ke samint enate🥰🥰🥰 mewlejash demo miyaziya 10 yihonal keza kechemere esk 1 samint lichemir ychilali 😍

    • @selamdere7629
      @selamdere7629 ปีที่แล้ว

      eshi betam.nw mamesegenw yene fkr❤️❤️❤️❤️

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ ምጥን እሚፈራ አለ

  • @selamgudeta7360
    @selamgudeta7360 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቢያቸው ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው። በርቺ እህቴ።
    እኔ ዛሬ 8 ወር ከ13 ቀኔ ነው ስንት ሳምንት ላይ ነኝ ማለት ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      37 ሳምንት ላይ ነሽ እናቴ 🥰

    • @honeyduzzz4253
      @honeyduzzz4253 ปีที่แล้ว

      37

    • @RahelGidey-uc5yl
      @RahelGidey-uc5yl หลายเดือนก่อน

      yeni konjo 35 samint negn ena sint wer negn malet now 🙏🙏

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaiNab-wr2us
    @ZaiNab-wr2us ปีที่แล้ว

    የኔእህት እኔ ስደት ነው የምኖረወሰ እና የ6ወር ነብሰጡር ነኝ ውሀ ካርቶን አስገባለሁ ችግር አለው በጣም ከባድ አደለም ግን አስገባለሁ ወደኩሽና

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ጥንቃቄ አድርጊ የሚከብድሽ ከሆነ በተረፈ በትንሹ ከሆነ ምንም አትሆኚም እራስሽ ጠብቂ ግን ከሁሉም ነገር🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZaiNab-wr2us
      @ZaiNab-wr2us ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja እሺ የኔእህት ብዙም አይካብድም ውዴ ከሳላ ኩሽና ድረስነው የማመጣው

  • @abebebethelehem2731
    @abebebethelehem2731 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ 8 ወሬ ነው ነገር ግን ጡቴን አልፎ አልፎ ህመም አለኝ ማህፀን አካባቢም እንደ ውጋት ስሜት ይሰማኛል ፔሬድ የመጣው ጥቅምት 2 ነው መቼ ነው የመውለጃዬ ጊዜ አመሰግናለሁ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      በዚህ ወቅት እነዚህ ምልክቶች የተለመዱ ናቸዉ አዲስ የሰራሁትን የስምንተኛ ወር ቪዲዬ እይዉ አሁን ደግሞ አብቺ 34 ሳምንት ከ3 ቀን ነሽ ወይም ስምንት ወር ልትጨርሺ ነዉ🥰🥰🥰🥰

  • @NATIMANF
    @NATIMANF ปีที่แล้ว

    30 sament sent wer nw

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      7 ወር ይጠናቀቃል

  • @tinatina1471
    @tinatina1471 ปีที่แล้ว

    Ehte 35samnta waldache bantshe ngargne

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Minim chigir yelewm yemiyasfeligina hikimna bota madreg yemigebat kititil ale ketebalech esun tiketatel beterefe beselam ketegelagelech yihe samint minim chigir yelewm 🥰

  • @ashaasultan7695
    @ashaasultan7695 ปีที่แล้ว

    Salme etii enamasgenalne enah 7 ware kah hulate samete nagne hode buzume edagate yelume Dr menemi cheger yelume belagnalche 😢 gen farawe damo becah fasashe batame shetah yalowe kah bate agagnalowe tolo tolo nowe metatabowe gen yawe nowe men laderge

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Atcheneki wanaw doctorsh edgetu konjo mehonun masawekua new kelay kembayew yehod edget belay yewst edgetachew wesagnu enate 🥰 anchi bicha erasishin tenkebakebi yetemetatenu migbochin temegebi fesash wseji 🥰🥰🥰

    • @ashaasultan7695
      @ashaasultan7695 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja Eshii Amsgenalowe ♥🥰

  • @natotasew1938
    @natotasew1938 ปีที่แล้ว +1

    ሲንቀሳቀስ ሽንቴ የመጣ ይመስለኛል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      ወደታች ማህፀንሽን ስለሚጫነዉ ይህ ስሜት ይኖራል ኖርማል ነዉ😍😍😍

  • @ueuuryr6268
    @ueuuryr6268 ปีที่แล้ว

    እረ ጨነቀኝ ማሕፀኔ መለያያ አካባቢ መጣም ይሠማኛለ አስነከሠኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      እየገፋ ሲመጣ ይህ ስሜት የተለመደ ነዉ እናቴ ወደ ማህፀናችን ስለሚወርዱ ከበድ ያለ ህመም ሊሰማን ይችላል ስንራመድ በተለይ በጣም ማህፀን አከባቢ ወደታች በመግፋት ምቾት የማጣት ስሜት ይኖራል ስለዚህ ኖርማል ነዉ አትጨነቂ ብሶብኛል ብለሽ ካሰብሽ ግን ህክምና ታይ😍😍😍

    • @almilove7710
      @almilove7710 ปีที่แล้ว

      እኔም 8 ገባው ገና ግን ማህፀኔ አከባቢ ይወጋኛል

  • @selamteferi5427
    @selamteferi5427 ปีที่แล้ว

    Ene 35 samnt rgzna yewedku kilo yelije demo 2.4 kilo gram no shgr ale esti ngerni

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Bezi samint mehon yalebet meten new konjo new🥰🥰🥰

  • @selamdere7629
    @selamdere7629 ปีที่แล้ว

    B Group malt ፈገስ ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      group b streptococcus የሚባለዉ ባክቴሪያ ነዉ እናት🥰

    • @selamdere7629
      @selamdere7629 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja eshi yene fkr

  • @FatiyaMusema-dd4ln
    @FatiyaMusema-dd4ln ปีที่แล้ว

    አእንቅልፍ ችግር አለ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      በዚህ ጊዜ አዎ የኔም ችግር ነበር የስምንት ወር ቪዲዮ የኔን እይዉ🥰🥰

  • @rahelnegate9227
    @rahelnegate9227 ปีที่แล้ว

    Yemsecwe temerte betme asetmariye nwe berciye enamsegnalne

  • @denaysimon9483
    @denaysimon9483 ปีที่แล้ว

    ስላም እህቴ ኣሁን 35 ዊክ ነኝ ግን ልጄ ኣከማመቱ ትክክል ኣደለም ቂጡ ወደ ታች ሁናል እና ምን ትመክርኛለሽ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      ክትትልሽን አድርጊ ዉዴ እኔ የጤና ባለሞያ ስላልሆንኩ ይሄን አድርጊ ማለት አልችልም ነገር የጤና ባለሞያዎች እንደሚያስቀምጡት መረጃ ከሆነ እስከ መጨረሻ የእርግዝና ጊዜሽ የመገልበጥ እድል አለዉ ምጥ ሲመጣም አብዛኞቹ ልጆች ተገልብጠዉ ይመጣሉ በተረፈ አሁን ስላልተገለበጠ ተጨማሪ ክትትል ይኖርሻል ብዬ ስለማምን ስትሄጂ ሃኪሞቹ በራሳቸዉ ሊያስተካክሉት ይችላሉ ከሀኪምሽ ጋር ተነጋገሪ🥰🥰🥰🥰

    • @denaysimon9483
      @denaysimon9483 ปีที่แล้ว

      amesegnalew ehte❤❤

  • @rahelesayas8917
    @rahelesayas8917 ปีที่แล้ว

    የእንሽርት ወሀ ሲበዛ ጉዳቱ ምንድነዉ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉት እታች ያሉ ወራት ላይ ከሆነ በህክምና ትሪት ይደረጋል መጠኑ እንዲቀንስ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ለመዉለድ ስለሚቀረዉ ፅንሱ ላይ ጉዳት እንዳያመጣ ከደረሰሽ ደግሞ ከ36 ሳምንት በኃላ ባለዉ ጊዜ ወይ በሰርጀሪ አልያም በምጥ መርፌ በቶሎ እንድትወልጂ ሊደረግ ይችላል ፅንሱ እንዳይጎዳ🥰🥰🥰

  • @AmnaHasan-yr6rk
    @AmnaHasan-yr6rk 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዴ እኔ ስምት ወር ጬርሼ 9ገባሁ 2 ቀኔ ግን ሀኪም ቤት ህጄ ልጁ 2 ኬሎ ተኩል ነው አለቺኝ እና ፈራሁ አነሰ እና ባይታሚን ሰጠቺኝ አሁን ይጬምር ይሆን በ አንድ ወር ውስጥ ለምን አነሰ 😢ስታይው መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ እኮ ነዉ መጠኑ ምክንያቱም ከዚህ ወር በኋላ ነዉ በፍጥነት ኪሎ የሚጨምረዉ አትጨነቂ የኔም እንዳንቺ ነበር ስወልድ ግን 3.9kg ሆነ🥰🥰

    • @AmnaHasan-yr6rk
      @AmnaHasan-yr6rk 11 หลายเดือนก่อน

      @@NetsaMereja የኔውድ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክርሽ የኔ ንግስት🌹🌹🌹

    • @zuzu2641
      @zuzu2641 9 หลายเดือนก่อน

      ወለድሽ ወይ ማማ

  • @betibetisha6291
    @betibetisha6291 ปีที่แล้ว

    ፈሳሽ ሚባል ነገር ሁሉ ያሥመልሠኛል ምን ማረግ እንዳለብኝ አላቅም? በዛ ላይ እርጉዝ በሆንኩ በ3 ወሬ ነበር ሣይነሥ የጀመረኝ በጣም ያሠቃየኛል ስወልድ ይተወኝ ይሆን? ሌላው በግራ ጎኔ መተኛት በፍጹም አልችልም ያመኛል ችግር ይኖረዋል በቀኜ ብቻ እባክሽ መልሽልኝ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      ፈሳሽ የግድ መዉሰድ ስላለብሽ ዉሃ በትንሽ ሎሚ አድርገሽ ጠጪ የዝንጅብል የካሞሜላ ሻይ ጠጪ የብርቱካን ጭማቂም ጠጪ ሳይነሱ ደግሞ እንዲቀንስ ህመሙን ለማስታገስም ፦
      በቂ እረፍት ማድረግ፦ እረፍት መውሰድ የሰውነትን በሺታ እና ህመም የመከላከል አቅም እንዲጨምርና በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳል።
      ፈሳሽ በብዛት መውሰ፦ እንደ ህክምነናባለሙያዎች ገለጻ ፈሳሽ በብዛት መውሰድ በሰውነት ውስጥ የሚመነጩ እና ሳይነሶችን የሚደፍኑ ወፍራም ፈሳሾች እንዲቀጥኑ በመድረግ ህመሙን መከላከል ያስችላል።
      አልኮል መጠጣት በሳይነሶቻችን አካባቢ እብጠት እንዲኖር በማድረግ ህመሙን የሚያባብስ ሲሆን አልኮልና አነቃቂ (ካፌን) የበዛባቸውን መጠጦች አለመጠቀምም ይመከራል።
      የሞቀ ውሃ አፍንጫ ላይ መያዝ፦ የሞቀ ውሀ ውስጥ የተነከረ ፎጣ በአፍንጫ አካባቢ እና በላይኛው ጉንጭ ላይ በማድረግ ፊት አካባቢ የሚሰማን ህመም ማስታገስ ይቻላል።
      ከዚህ ባለፈም አፍንጫን በሚገባ ማፅዳት፣ በሞቀ ውሃ መታጠን፣ ከጭንቅላት ቀና ብሎ መተኛት ሳይነስን ለመከላከል ይረዳል። በቀኝሽ ብቻ አትተኚ ለልጅሽም ላንቺም አይመከረም በግራሽ ስትተኚ በቂ የደም ዝዉዉር ባንቺና በፅንሱ ማህል ይካሄዳል የልጁ እድገት ጤናማ ሚሆነዉ ደግሞ የደም ዝዉዉሩ ሲስተካከል ነዉ ስለዚህ በሁለቱ ጎኖችሽ እያፈራረቅሽ ተኚ እናቴ🥰🥰🥰

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እኔ 24ተኛ ሣምንት ላይ ነኝ ወዴ 7ተኛ ወር ልገባ ነው እናም ክብዴት 725 ግራም ነው አለችኝ ጥሩ ነው ወይሥ ከዚህ በላይ መሆን ነበረበት

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      ከ1kg በላይ መሆን ነበረበት በዚህ ሰዓት ሲወለድ ደግሞ ከ2.5 እስከ 4kg ከሆነ ኖርማል ስለዚህ ጊዜ አለሽ እራስሽን ተንከባከቢ ክብደቱ ይጨምራል🥰

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja እሺ ሢሥ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተሯ ግን 725 ጥሩ ነው ብየ ሥጠይቃት አወ አለችኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  2 ปีที่แล้ว

      7 ወር ስላልሽኝ እኮ ነዉ 24 ሳምንት ላይ ካለሽ እናቴ ከ650 ግራም እሰከ 750 ከሆነ ኖርማል ነዉ ይቅርታ በ7 ወር ወስጄ ነዉ። 7 ወር ላይ ግን እንዳልኩሽ 1kg መሆን አለበት🥰

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 2 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja ችግር የለውም ይቅርታ አያሥፈልገውም በድጋሜ አመሠግንሻለሁ 🥰🥰 ለ ሠባት ወር ሣምንት ይቀርሻል አለችኝ በኔ አቆጣጠር 7 ወር ጀምሬለሁ ብየ ነበር

  • @hapismart-rc7do
    @hapismart-rc7do ปีที่แล้ว

    35 ሳምት ከ 5ቀኔ ነዉ ስንት ወሬ ነዉ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      8 ወር ጨርሰሽ ዘጠኝ ወር ዉስጥ ዉስጥ ነሽ እናት🥰

  • @rediettefera2624
    @rediettefera2624 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እኔ አሁን 8 ወር ከ22 ቀን ሆኖኛል ስንት ሳምንት ማለት ነዉ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ሰኔ 30 ፔሬድ መጨረሻ አሁን ላይ 35 ሳምንት ከ2 ቀን ይሆንሻል 8 ወር ከ22 ቀን ከሆነ ግን 38 ሳምንት ነዉ ምትሆኚዉ ዘጠኝቨ ወርሽ ልትጨርሺ አንድ ሳምንት ብቻ ይቀረዋል እናቴ😍😍

    • @selamgudeta7360
      @selamgudeta7360 ปีที่แล้ว +1

      የምታቀርቢያቸው ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው። በርቺ እህቴ።
      እኔ ዛሬ 8 ወር ከ13 ቀኔ ነው ስንት ሳምንት ላይ ነኝ ማለት ነው