ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሌን subscribe ማድረግ አትርሱ ❤
❤❤❤❤
የእኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ማነው እንደ እኔ የሚወዳት የእኔ ልበ መልካም እናቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁሉን ነገር ታቅልልሽ ውዴላይክ ሼር❤❤❤
አስዬ አሜን አሜን የኔ አሳቢ ክፉ አይንካሽ❤❤❤
@@NetsaMereja ስልክሽ አስቀምጭልኝ እማ በውስ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ
አላህ በሰላም ይገላግልሺ ማማዬ ❤❤❤❤
የኔ የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር ዛሬ ተመልሶልኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤ፈጣሪ በሰላም ያሳቅፍሽ ❤
አሜን እናቴ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@@NetsaMerejaነፂ በማርያም ንገሪኝ ተልባ በጣም እየያመረኝ እየበላሁ ነው ችግር አለው ? 6 ወር ውስጥ ገብቻለሁኝ ቆልቼ በእንጀራ ፈትፍቼ ነው እምበላው እና ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን እባክሽ ንገሪኝ??
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረአልጁ አራስ ለየ የለጣፋል አታብዪ
ነፃዬ በጣም ቆንጆ ገለፃ ነዉ ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን ባሎችም ቢረዱን በዚህ ወቅት መልካም ነዉ❤❤
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አንረዳም እህቴ
አላህበስላምይገላግልሽ❤❤
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤
አሜን አሜን🙏🙏🙏
ቆንጆ ትምህርት ነው። ❤❤
Thank you for infromation
ጎበዝ ነፂ❤❤
በጣምእናመሱግናለን ፍጣሪይጠብቅሺውድ❤❤❤❤❤
Amen🥰🥰🙏🙏
ባልሽ ካንች የሆነነገር ፈልጎ ከከለከልሽው ካንች ጋ መላኢኮች ይርቃሉ አላህ ይጠብቅሻል ብቻ እሱን አስደስችው ሳይንስ እኮ ከቁርአን ኮርጆ በእጀ ፅሁፍ አሳምሮት ኘው ኡክቲ
የእናንተ እምነት ተረት ተረት ነው። አሁን በግብረሰጋ ግንኙነት ጊዜ መላእክት ሊቅርቡን ስንከለክል የሚሸሹ ስራ ያጡ መላእክቶች የሉም። ግንኙነትን ጌታ ነው የፈቀደው ማድረግ አለብን ባሎቻችንን መንከባከብ አለብን አለቀ ሌላው ተረት ነው።
Ere sak fers ayyy muslim wuyyy ke gebre sega gengunet gar yalachehu negr
እኳን የኛ እምነት ተረተረት ሊሆን ያችም እምነት ተረተረት አልሆነም ገባሺ 🥺🥺🥺🥺🤫🤫🤫@@mesnoyeshimelis9302
ምንሀይማኖት አሳደበሺ ተረትላልሺዉ የናተ አይብስም ሁሉም ተረትነዉ ቤተክርስቲያን የሚወረዉ ቄሶቹ ለራሱ ሰካራምናቸዉ@@mesnoyeshimelis9302
ልክ ነህ ብራዘር ግን ይከብዳል
በጣምእናመሰግናለንጥሩመረጃነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ሰው ነፂ ሰላም ላንቺ ይሁን
እድሜ ይስጥሽ እህቴ
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፤ ለተጨማሪ መረጃ ይሆን ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን ላይ እንዳለ ይፋ ይሁን።
ትክክክክክክል ዋናው ፍላጎቱ ነው አመሰግናለሁ አሪፍ ትምህርት
🥰🥰🥰🙏🙏
አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤
የኔ ዉድ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን. አላህ በሰላም ይገልግልሽ. እህት ❤❤❤❤❤
አሜን ወልጃለሁ ወር አልፎኛል አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
ekane dase alashe yana konjo ❤
አላህ በሰላም ይገልግልሽ
የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔ አምስት ወሬ ነው ግን ግንኙነት ማድረግ ካረገዝኩ ጀምሮ በጣም ነው ያስጠላኝ
የሆርሞን ለዉጥ ሰዉነታችን ስለሚኖረዉ ፍላጎት ማጣት ይኖራል ነገር ግን የትዳር አጋርሽን እንዳትጎጂ በግልፅ ተነጋገሩ እናቴ እንዲረዳሽ ማድረግ መቻል አለብሽ አንዳንዴ በኛ ኃይለኝነት እነሱን ለሌላ ሃሳብ እንዳዳርጋቸዉ መመካከሩ ይጠቅማል ❤❤❤❤
@@NetsaMereja❤❤❤
ነፂዬ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
ፉጣር ይጠብቅሽ ማማየ❤🙏
❤❤
አላህ በሠላም ይገላግልሸ የኔቆጆ አመሰግናለሁ ለቤትሸ አድሠነኝ❤❤❤
አሜን እናቴ በሰላም ወልጃለሁ🥰🥰🥰
ማሻላ አላህ ያሳዲግልሺ
ቆጆ ደሥ ይላል አገላለፅሽ
እናመሰግናለን በጣም ተባረኪ
ከወለዱ ቦኋላ ለምንድነው ግንኑነት የማይፌልጉት ቆይ ምንስ ነው ችግሩ
ውዷ እኔም እንደ አንች የጤና ባለሙያ አይደለሁም፣ ነገር ግን ይህን መነሻ ሃሳብ ለመረዳት የእንስሳትን ተፈጥሯዊ ባህሪ እንኳን ብንመረምር፣ እንስሳት ዘርን ለመተካት ሰውነታቸው ፍሬ ለማፍራት የመድራት ምልክቶችን ካሳዩ እና ግንኙነት ፈጽመው እርግዝና ላይ ከሆኑ በኋላ ሁለም የእንስሳት አይነቶች በሚባል ደረጃ ፆታዊ ተራክቦ ሲፈጽሙ አናያቸውም። ከዚህ አንጻር ክቡሩ የሰው ልጅ፣ ረቂቁ የእግዚአብሔር ፍጥረት በህቡዕ ህሊና እንኳን ለመረዳት እንዴት ከእንስሳት በታች ወርዶ በእርግዝና ላይ የግብረስጋ ግንኙነት ለመፈጸም ተመኘ ስል ራሴን ጠየኩ።
😅😅😅😅😅 ጎበዝ ብትትን አርገሽ የገለጠሽው አላህ ለሁላችንም ልጂ ይወፍቀን
😢 በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አይፈቀድም አንዲት ሴት እርግዝናዋን ካወቀች ጀምሮ አብራ መተኛት አትችልም
@@marifazw7969በእስልምና ማፊ ሙሽክላ
ወንድ እስሳቶች አሽተው እንዳረገዘች ያውቃሉ ይተዋሉ ሰው መች ያቃል አሽቶ ይሄም ብቻ ሳይሆን ከብቶች የከብት ደም ወይም ፈርስ የተደፉበት ሳር አሽተው ለይተው ይጓጉራሉ አይግጡም እኛየሰው ስጋ ቢያበሉን አናውቅም ካላየን በቀር እና ሰው በጥንቃቄ ሳይጫን ማድረግ ይችላል እንስሳት ካልወጣ ካልተጫነ አይሆንም 😂😂
ነፂዬ እንወድሻለን እመቤቴ ትጠብቅሽ ማሬ
Amen bettye wude nurilign enatem ❤❤❤
Emebrhan Tekrebesh Ehete Betam Enamesegnalen 🙏🙏🙏🙏
ይማችሺ ዬኔ ቆንጆ እነት ❤❤🤭🤭♥️♥️💋😅
የኔ ውድ በናትሽ ለጥያቄየ መልስ እኔ ሶስት ወር ሊሞላኝ አንድ ሳምንት ይቀረኛል እና ሆዴን በጣም ያመኛል ብዙ እንቅስቃሴ ማድረግ አልችልም ማህፀኔን በጣም ያመኛል መዳኒት ምንም አይነት አልጠቀምም
በጣም ጎበዝ በርቼ 👍👍👍
🥰🥰🥰🥰
As long as you want it as you find it pleasing and comfortable.
ጎበዝ
መልካም ሰዉ
እናመሠግናለን
Miste ke weledech bewala le wesib filagot yelatim lemindinew?
Bezi zuriya yeserahut video ale eyew abate 🙏
ሳረግዝ ለኔም ለባሌም ብሶብናል እንድያውም አሁን ግን ለመውለድ 10 ቀን ስቀረኝ ይቅር ይቅር ተባብለን አቆምነው❤😊😊😊
ዶ/ር"እስከ ስንተኛ ወሯ ነው ግንኙነት ማድረግ የምትችለው 2ኛ ከጸነሰች ከስንተኛ ሳምንት ቦሗላነው ግንኙነት ማድረግ ምትችለው?
የ3ወሩን ፈርፌ ወስጄ የወር አበባዬ 1 አመት ከሆነ መጣ በድጋሚ አያቁምም ብኝም ምን ልውሰድ
ሰተት አለው እኛ ኦርቶዶክሶች አንዴት እናት እርግዛናውን ካውቀች በኋላ የገብርሰጋ ገንኙነት ማድርግ ሰትት ነው ምክንያቱም በመጸሐፍ ቅዱሰ አንዴት እናት እግዘናውን ከወቀቸ ገንኙነት ማድርግ ሰተት አለው ምክንያቱም ልጆን እንደሜገናኛ ይነገራናል።
❤❤❤እውነት ነው
😂😂😂😂😂 aer bakshYatyhiw wad new 8 war matbksh ways washim alw yamybil tawrlchiu
@@alfyia9642 ያ ሁሉም ቤቱን ያውቃል ያስተሳስብ ጉዳይ ነው ሁሉም ወንድ ያው ነው ብሎ ለሚያስብ በስጋ በደሙ ስትወስን ሁሉም በጊዜው ይሆናል እባካችሁ በማናውቀው ነገር አንግባ
አዉነትነው አይፈቀድም❤❤❤
ከስንተኛው ወር ጀምሮ ነው ማይፈቀደው ነው ወይስ ገና እንደተፈጠረ ካወቅነ ጀምሮ ነው እህቴ??
ውይ ባሎች ግን ምናል ብትታገሱ ቢቀርባችሁስ? ጭራሽ ወንዶቹ ሚብስባቸው ወቅት እርግዝናችን ላይ ነው። እስኪ ቀዝቀዝ በሉልን😊
አንቀዘቀዝም
😂😂
@@MesfinBekele-mq5ulአሁን አንተ ምን ትሰራለህ እዚህ ቤት
እደዉ ወልጀ አይቸዉ ከስደት መልስ አግብቸ
No lmn happy nw eko
Yene karegezhu eske 8 wer argenal meet
Wonidoch semet layi sihonu mitigoda ayimesilachewm betelay lenesu bimeker tiru new
Welcome my sis
እባክሺን መልሺልኝ ጥያቄየን እዳየሺኝእምኖረዉአረብአገርነዉ እና በዉር አዲቀን 2ቀን የምንገናኜዉ እናማርገዝ ፈልጌ 3ውር ሞከርኩ አልተፈጠረም ፔሬዲየማየዉ 21 /27 ነዉ እና እደትናመቸ አመች እደሚሆንልኝ ታሥረጂኝ ??? ቀኑ የምቆጥርልሺ ባረቦችነዉ 😊 በተረፈእናመሠግናለን
የወረ አበባሽን ከጨረስሽ ከ7ቀን ጀምሮ እስከሚመጣበት ቀንድረስ ግንኙነት ተጠቀሚ እነደገናም ደሞ የፅንስ መቀበያሽ ቦታው እሩቅ ሊሆን ስለሚችል ግንኙነት በምታረጊሰአት ከወገብሽ ትንሽ ዝቅብለሽ ትራስአድረገሽ ተጠቀሚ ስትጨረሽ ለ30(ለ50)ደቂቃ እግረሽን ግርግዳላይ ሰቅለሽ አቆይ እኔ አመትከ አምስትወር ዝምብየነበር ኢጃዛ የምመላለሰውአሁን ግን ያልኩሽን ስለተጠቀምኩበትና ስለተሳካልኝነው አሑን የ6ወር ነፈሰጡርነኝ እህቴ
ፔሬድ ከመጣ ከመጀመሪያዉ ቀን አንስተሽ ቆጥረሽ ከ11ኛዉ ቀን በኃላ እርግዝና በትክክል የሚፈጠርባቸዉ ቀናት ናቸዉ ስዚህ በዚህ ጊዜ ግንኙነት ቢኖራችሁ ሊፈጠር ይችላል🥰🥰ሲመጣ ወዳንቺ ፔሬድሽን በጨረሽ ከ11 ቀን በኃላ ቢሆን መልካም ነዉ🥰
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ ገና አዲስ ነኝ 3ወር 13ቀን ላይ ነኝ folic Acid200mg 0.4 ይህንን 60ፍሬ ውሰጂ ተብያለሁ ችግር የለውም እንዴ???
አደኛ❤❤❤❤❤
🥰🥰🙏🙏
Selam ye 3 wer merfe tewghe nber betwgaw 7 kenu gnegunet aderkueg ergzna yfetrale benateh ngreg henkuegale😢😢
Ayfeterim wude samint slekoyesh 🥰
ያፋፋዋል ለህጻኑ ጠቃሚ ነው ግበስጋ ግንኙነት
ኧረ በኦርቶዶክስ ማርገዝሽን ካወቅሽ ጀምሮ ምንም አይነት ግንኙነት ማድረግ አይቻልም
@@ethiopiaagere5699እንደዛ ሳይሆን ፆታው ከታወቀ ቡሃላ ነው የኔ ውድ
ኧረ ወይኔ የትኛዉ መፅሀፍነዉ ኦርቶደክስ ሀይማኖት የሚከለክለዉ ፃፊልኝ 6ትወር ብሀላጂ ሌላ አልሠማሁም😮😊🙈@@ethiopiaagere5699
ጥዋት ልወለጂ ማታ መፈጸም ትቺያለሺ ጠባቂው አላህ ነው እዴወም አይኑ ይጠራለ ይባላል_😂
እዉነት ነዉ😁😁😁
ሳህ😅😅
ክክክክክ
ክክክክክክ ጉድ አታምጡ kkk
😅😅
ጥያቄ አለኝ ለርግዝና አዲስ ነኝ በጣም ዉሀ ይጠማኛል ሙቅ ዉሀ አይቀግረኝም ቀዝቃዛ ዉሀ በጣም እጠጣለሁ ችግር ያመጣብኛል በርግዝናየ ላይ
ዉሃማ በጣም አሪፍ ነዉ ጠጪ 🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ በጣም አመሠግናለሁ
በጣም ቀዝቃዛ አይሁን እንጂ ጠጪ ዉዷ
@@HibaHiba-f7n እኔ በረዶ ነው የምጠጣው ችግር አለው😢
@@ZahraAbdu-cp5kuጥጪ ወዴ የኔአሰሪዬ በሮድ ከፍርጅ ትባላላየ ለመደናዉ ሰላት ልጄ ናፅህ ሆኖ የወላዳል ታላላየ አስነበሰ ጡርናት ቻግርየለዉም ተጥቀሚ ጥርስሸን ከላመመሸልጃሸቆጆ ሆኖየወላዳል
ነፂየ ፈጣሪ በስላም ሁለት ያድርግሺ እኔ ስዲስት ወሬን ልጨርስ አራት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩኝ ነገር ግን ከአምስተኛው ወሬ ጀምሮ ታፍየን የመኛል ከምን የመጣነው
አሜን አሜን 🙏የፅንሱ ክብደት እየጨመረ ሲመጣ ይህ ስሜት ሊኖረንእንደሚችል የጤና ባለሞያዎች ያስቀምጣሉ ነገር ግን በጣም ከባድ ህመም ካለዉ ህክምነ አሂጂ እናቴ በተረፈ ብዙ ሰዓት አትቀመጭ እንቅስቃሴ አድርጊ ወክም አሪፍ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
Wow abo Allah yitebikish
እኔ እስክወልድ ድረስ እንዲያውም ምንም አያግድ ጥሩ ነው አርጉ አይናቸው ትልልቅ ይሆናል ህፃኑ እና ጥሩ ነው አርጉ
Werija yadijegoregnal min lateg
Hakim amakri wude🥰
እኔግን እስተምወልድድረስ አረጋለሁ ግንየፍድድነውየሚያረገኘ እስተምወልድ
ነፂዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
ነፅ ቆንጆ ትምህር ነው በርች ነገር ግን 4ኛ ወር ይዠያ ነገር ግን ምራቅ እና ትውከት በጣም ያስቸግረኛል ምግብ መብላት ያቅተኛል ይሸተኛ ማብሰልም አልችልም ምን ላድርግ ተቸግራለው መልስ እጠብቃለሁ
አንዳድ እናቶች ይሄ ስሜት ሊቆይባቸዉ ይችላል አሁንም ድረስ ካለ ለምራቁ አፍሽን ቶሎ ቶሎ ታጠቢ ስኳር የሌላቸዉ ማስቲካዎች አኝኪ ከአምስተኛዉ ወር በኋላ ሰላም ትሆኛለሽ
እናመሠግናለን ሲስቱ❤❤❤❤
ለፅንፁ እድገት ጠቃሚ ነው
😂😂😂😂😂😂
5ውሬነውአላርክሆነኝምንይሻለኛል❤
ነፃዪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከወሊድ በኋላ ፀጉር በጣም ይነቃቀላል ምድን ነው ችግሩ ስለሜጠቡን ነው ባናጠባስ ይህ ነገር ይከሰታል በርግጥ የማይነቃቀልበት ይኖራል የኔ ግን በጣም ይወድቃል??
እኔ አላጠባሁም ግን ምልጥ ነው ያለው አጠባሽም አላጠባሽም አንድ ነው ይወልቃል
ባናጠባም ብናጠባም ይረግፋል የሰዉነታችን ሆርሞን እስኪስተካከል በተረፈ አትጨነቂ የተመጣጠኑ ምግቦችን ተመገቢ ዉሃ በደንብ ጠጪ ፀጉርሽን የሚያግዙ ተፈጥሮአዊ ትሪትመንቶችን ተጠቀሚ 🥰🥰🥰
የኔምጥያቄነው
ዶክተር እባክሽ ካየሽ መልሽልኝ ፔሬድ እየታየ ይረገዛል ወይ?
ዶክተር አይደለሁም እናቴ የወር አበባ ላይ ሆነሽ ግንኙነት ብታረጊ አይረገዝም ነገር ግን በዛ ጊዜ ማድረግ የሚያደርሰዉ የጤና ጉዳት ከፍ ያለ ስለሆነ ማርገዝን ብቻ ማሰብ ሳይሆን ጉዳትም ስላለዉ የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም🥰
እሽ እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ማርገዝ እፈልጋለሁ እና ቤረዴን በጨረስኩ በስንት ቀኜ ነው ባሌን ማግኘት ያለብኝ 😢@@NetsaMereja
እረኔ እስቶልዲ ቤሬዲ እምታይ አቃለሁ ልጁም ጤነኛ እሷም ጤነኛ አታስቢ
እኔን ያልገባኝ እንዴት አረጋቹህ ነዉ የምተገናኙት
ኧረ እህት የኔም ጥያቄ ነው. እኔ ገና አላገባሁም ግን ለወደፊት ማወቅ እፈልጋለሁ
Kkkkkk
እዉነት ነዉ ማወቅ መልካምነዉ
Eko
ምስቴ እርጉዝና ወፍራም ከሆነች እንዴት ባሌ ዜዴ ሴክስ አደርጋታለሁ? በእርግዝናዋ ግዜ ትረካለች እንዴ????
በግልፅ እንዴት እንደሚመቻት ከባለቤትህ ጋር ተነጋገር🙏
Yene melakm emebirhan tikerbiah♥️🥰🙏
አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Yene wd anem be shnt memermeryawn temermre arguz andehonkugn eawkyalew gn hakim bet yasfelgegnal mare melshlgn ayetebekush new
Hikimna hedesh check madreg alebish kititil bezaw endjemri🥰🥰
betam harif new nets,ena wand negn gn temachetognal.ahunis maregaz ameragn
Amesegnalew agibana asregz wendme endi yelij filagot kaleh 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
BIQRESE BZIHE SEATE
እውነት ዶክተር ምን ያደርጋል አንች ከእነሱ በጣም ትበልጫለሽ ማሪያም ትገላግልሽ
ባሞያ ካልሆንሽ ምን አስጨነቀሽ። ካላጣሸው ትምህርት ወሲብን ለይተሽ ያተኮርሸው በጤናሽ ነው?
😳😳😳
እፌልጋለን እማናቀዉ ቅናታም ግደታ ዶክተር አያስፌልግም ማወቅ ብቻጂ
Betami tiru mikir new.gin ergizina wokit layi be hayil madireg yimekeral woy kesi tebilo new
Kesintegna wer jemiro new yemechalew
Esktwelji yichallai yeteleye yetena chigir eskelelebish
አደኛ ነኝ ውድየ
ሚስቴን ቀጣችኝ 8ወር ሙሉ ልጅህ ግብረ ሶዶም እንዳረከው ይቆጣራል ሴት ከሆነችም ልጅህን እንዳረክ ይቆጠራል እየተባልኩ ይሀው የአክሱም ሀውልት መስሎ ጨረሰው እላቸዋለው ብልቴን አሳዘነኝ ቀደም ብየ ባነበው ጥሩ ነበረ ❤❤❤❤
አህለን ነፃዪ
👍👍👍
የአባላዘር በሽታ አላቹ ተብሎዉ ሁለቱም ታክመው ትድናላቹ በርግጠኝነት ተብሎው ነገር ግን ሊድኑ አልቻሉም ስለዚ እባክሽ ይህን መልስ ስጥኝ።
እኔ እርጉዝ ስሆን ፍላጎቴ በጣም ይጨምራል
Ehte telegramshi yet lagignew
Tiktok lay bey netsa Mereja bilesh
በእሥልምና ሀይማኖትይ አይከለክልም ግንኙነት
ማን አለሽ
እሮጣችሁ ከሀይማኖት ጋር ታያይዙታላችሁ ይልቁንስ ዝም ብለሽ ስሚ ጠቃሚ ምክር ነው ?
ሳህ❤
@@ማር-ዐ5ሰምን አለች እሶ ይፈቀዳል ነዉ ያለችዉ እኛ ደግሞ ከግለሠብ ወሬ ሀይማኖታችን ያዘዘዉን ነዉ እምንተገብረዉ
አሁን ስለ እምነት ማን አወራ ስለሚያደርሰው ጉዳት እና ጥንቃቄ መሰለኝ የተወራው
Gobez nashBarchi
🥰🥰🙏🙏🙏
telegram leya lewerashe nabere legalewe alecalekume benateshe edate legenegeshe
እስከምትወልድበት ስዓት መብዳት ይቻላል
በስላሴ ስም ምን አይነት ጥያቄ ነው
ሞክረዉ😊
እርጉዝነኝ አምስት ወሬ ማህፀኔን ያሳክከኛል
ህክምና ቼክ አድርጊ እናቴ🥰🥰
ለብ ባለ ውሀ ትንሽ ጨው አርገሽ ለ 10 ደቂቃ ተዘፍዘፊበት ,በጣም ጥብቅ ያለ ፓንትም ሆነ ሱሪ አታዘውትሪ ንፋስ እንድታገኚ በጣም ሀሪፍ ነው ምክሪው ሲስ።
Betnshu dem mefsese liyagatm ychlal
🎉አ5ወርነኝአላረጅክሆነኝምንይሻለኛል
መልሱንንገሬኝ
😘🥰🥰🥰
በቤተ ክርስቲያን ስርአት ከተፀነሰ በሆላ ፈፅሞ ግንኑነት የለም አንብቡ ተማሩ
እንዴት😂😂😂😂
የቱጋ ነው በእርግዝና በኋላ ግንኙነት አታድርጉ የሚለው? በመጽሐፍ
እስከምትወልድበትማታከተመቻትማንከለከለ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😢
Selam ehite Enamsgnalen lemsechign mels ene Awen 37 sament negn gen embrte koslbegn katroye demo gena sanyo new men yeshalgnal
Keterosh gena bihonim kedmesh hedesh tayiw enate 🥰🥰
ማሻአላህእህቴእኔገናአድስነኝገና3ወሬምግብአሥጠላኝንገሪኝ
አይዞሽ ከ4 ወር በኋላ ይስተካከላል አሁን የሚያሰኝሽን ነገር በትንሹም ቢሆን ብይ እንዳትጎጂ ፈሳሽ ዉሰጂ
እቤት ኮመቶች ምን እሮጣቹ ለማዳመጥ 😂😂😂
ምን ባልሽን ጠይቂው ከፈለገ ይበዳሻል ለምን የምትወልጂው ነገ አይሆንም ካልፈለገ ደሞ አይበዳሽም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
40 ቀን ከሞላወ*ተዋህዶ እዚህ ትምህርት ኣይመለከተም
ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሌን subscribe ማድረግ አትርሱ
❤
❤❤❤❤
የእኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ማነው እንደ እኔ የሚወዳት የእኔ ልበ መልካም እናቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁሉን ነገር ታቅልልሽ ውዴላይክ ሼር❤❤❤
አስዬ አሜን አሜን የኔ አሳቢ ክፉ አይንካሽ❤❤❤
@@NetsaMereja ስልክሽ አስቀምጭልኝ እማ በውስ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ
አላህ በሰላም ይገላግልሺ ማማዬ ❤❤❤❤
የኔ የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበር ዛሬ ተመልሶልኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
ፈጣሪ በሰላም ያሳቅፍሽ ❤
አሜን እናቴ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@@NetsaMerejaነፂ በማርያም ንገሪኝ ተልባ በጣም እየያመረኝ እየበላሁ ነው ችግር አለው ? 6 ወር ውስጥ ገብቻለሁኝ ቆልቼ በእንጀራ ፈትፍቼ ነው እምበላው እና ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን እባክሽ ንገሪኝ??
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረአልጁ አራስ ለየ የለጣፋል አታብዪ
ነፃዬ በጣም ቆንጆ ገለፃ ነዉ ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን ባሎችም ቢረዱን በዚህ ወቅት መልካም ነዉ❤❤
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አንረዳም እህቴ
አላህበስላምይገላግልሽ❤❤
አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤
አሜን አሜን🙏🙏🙏
ቆንጆ ትምህርት ነው። ❤❤
Thank you for infromation
ጎበዝ ነፂ❤❤
በጣምእናመሱግናለን ፍጣሪይጠብቅሺውድ❤❤❤❤❤
Amen🥰🥰🙏🙏
ባልሽ ካንች የሆነነገር ፈልጎ ከከለከልሽው ካንች ጋ መላኢኮች ይርቃሉ አላህ ይጠብቅሻል ብቻ እሱን አስደስችው ሳይንስ እኮ ከቁርአን ኮርጆ በእጀ ፅሁፍ አሳምሮት ኘው ኡክቲ
የእናንተ እምነት ተረት ተረት ነው። አሁን በግብረሰጋ ግንኙነት ጊዜ መላእክት ሊቅርቡን ስንከለክል የሚሸሹ ስራ ያጡ መላእክቶች የሉም። ግንኙነትን ጌታ ነው የፈቀደው ማድረግ አለብን ባሎቻችንን መንከባከብ አለብን አለቀ ሌላው ተረት ነው።
Ere sak fers ayyy muslim wuyyy ke gebre sega gengunet gar yalachehu negr
እኳን የኛ እምነት ተረተረት ሊሆን ያችም እምነት ተረተረት አልሆነም ገባሺ 🥺🥺🥺🥺🤫🤫🤫@@mesnoyeshimelis9302
ምንሀይማኖት አሳደበሺ ተረትላልሺዉ የናተ አይብስም ሁሉም ተረትነዉ ቤተክርስቲያን የሚወረዉ ቄሶቹ ለራሱ ሰካራምናቸዉ@@mesnoyeshimelis9302
ልክ ነህ ብራዘር ግን ይከብዳል
በጣምእናመሰግናለንጥሩመረጃነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ሰው ነፂ ሰላም ላንቺ ይሁን
እድሜ ይስጥሽ እህቴ
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፤ ለተጨማሪ መረጃ ይሆን ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን ላይ እንዳለ ይፋ ይሁን።
ትክክክክክክል ዋናው ፍላጎቱ ነው አመሰግናለሁ አሪፍ ትምህርት
🥰🥰🥰🙏🙏
አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤
የኔ ዉድ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን. አላህ በሰላም ይገልግልሽ. እህት ❤❤❤❤❤
አሜን ወልጃለሁ ወር አልፎኛል አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
ekane dase alashe yana konjo ❤
አላህ በሰላም ይገልግልሽ
የኔ ውድ እናመሰግናለን እኔ አምስት ወሬ ነው ግን ግንኙነት ማድረግ ካረገዝኩ ጀምሮ በጣም ነው ያስጠላኝ
የሆርሞን ለዉጥ ሰዉነታችን ስለሚኖረዉ ፍላጎት ማጣት ይኖራል ነገር ግን የትዳር አጋርሽን እንዳትጎጂ በግልፅ ተነጋገሩ እናቴ እንዲረዳሽ ማድረግ መቻል አለብሽ አንዳንዴ በኛ ኃይለኝነት እነሱን ለሌላ ሃሳብ እንዳዳርጋቸዉ መመካከሩ ይጠቅማል ❤❤❤❤
@@NetsaMereja❤❤❤
ነፂዬ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ፉጣር ይጠብቅሽ ማማየ❤🙏
❤❤
አላህ በሠላም ይገላግልሸ የኔቆጆ አመሰግናለሁ ለቤትሸ አድሠነኝ❤❤❤
አሜን እናቴ በሰላም ወልጃለሁ🥰🥰🥰
ማሻላ አላህ ያሳዲግልሺ
ቆጆ ደሥ ይላል አገላለፅሽ
እናመሰግናለን በጣም ተባረኪ
ከወለዱ ቦኋላ ለምንድነው ግንኑነት የማይፌልጉት ቆይ ምንስ ነው ችግሩ
ውዷ እኔም እንደ አንች የጤና ባለሙያ አይደለሁም፣ ነገር ግን ይህን መነሻ ሃሳብ ለመረዳት የእንስሳትን ተፈጥሯዊ ባህሪ እንኳን ብንመረምር፣ እንስሳት ዘርን ለመተካት ሰውነታቸው ፍሬ ለማፍራት የመድራት ምልክቶችን ካሳዩ እና ግንኙነት ፈጽመው እርግዝና ላይ ከሆኑ በኋላ ሁለም የእንስሳት አይነቶች በሚባል ደረጃ ፆታዊ ተራክቦ ሲፈጽሙ አናያቸውም።
ከዚህ አንጻር ክቡሩ የሰው ልጅ፣ ረቂቁ የእግዚአብሔር ፍጥረት በህቡዕ ህሊና እንኳን ለመረዳት እንዴት ከእንስሳት በታች ወርዶ በእርግዝና ላይ የግብረስጋ ግንኙነት ለመፈጸም ተመኘ ስል ራሴን ጠየኩ።
😅😅😅😅😅 ጎበዝ ብትትን አርገሽ የገለጠሽው አላህ ለሁላችንም ልጂ ይወፍቀን
😢 በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አይፈቀድም አንዲት ሴት እርግዝናዋን ካወቀች ጀምሮ አብራ መተኛት አትችልም
@@marifazw7969በእስልምና ማፊ ሙሽክላ
ወንድ እስሳቶች አሽተው እንዳረገዘች ያውቃሉ ይተዋሉ ሰው መች ያቃል አሽቶ ይሄም ብቻ ሳይሆን ከብቶች የከብት ደም ወይም ፈርስ የተደፉበት ሳር አሽተው ለይተው ይጓጉራሉ አይግጡም እኛየሰው ስጋ ቢያበሉን አናውቅም ካላየን በቀር እና ሰው በጥንቃቄ ሳይጫን ማድረግ ይችላል እንስሳት ካልወጣ ካልተጫነ አይሆንም 😂😂
ነፂዬ እንወድሻለን እመቤቴ ትጠብቅሽ ማሬ
Amen bettye wude nurilign enatem ❤❤❤
Emebrhan Tekrebesh Ehete Betam Enamesegnalen 🙏🙏🙏🙏
ይማችሺ ዬኔ ቆንጆ እነት ❤❤🤭🤭♥️♥️💋😅
የኔ ውድ በናትሽ ለጥያቄየ መልስ እኔ ሶስት ወር ሊሞላኝ አንድ ሳምንት ይቀረኛል እና ሆዴን በጣም ያመኛል ብዙ እንቅስቃሴ ማድረግ አልችልም ማህፀኔን በጣም ያመኛል መዳኒት ምንም አይነት አልጠቀምም
በጣም ጎበዝ በርቼ 👍👍👍
🥰🥰🥰🥰
As long as you want it as you find it pleasing and comfortable.
ጎበዝ
መልካም ሰዉ
እናመሠግናለን
Miste ke weledech bewala le wesib filagot yelatim lemindinew?
Bezi zuriya yeserahut video ale eyew abate 🙏
ሳረግዝ ለኔም ለባሌም ብሶብናል እንድያውም አሁን ግን ለመውለድ 10 ቀን ስቀረኝ ይቅር ይቅር ተባብለን አቆምነው❤😊😊😊
ዶ/ር"እስከ ስንተኛ ወሯ ነው ግንኙነት ማድረግ የምትችለው 2ኛ ከጸነሰች ከስንተኛ ሳምንት ቦሗላነው ግንኙነት ማድረግ ምትችለው?
የ3ወሩን ፈርፌ ወስጄ የወር አበባዬ
1 አመት ከሆነ መጣ በድጋሚ አያቁምም ብኝም ምን ልውሰድ
ሰተት አለው እኛ ኦርቶዶክሶች አንዴት እናት እርግዛናውን ካውቀች በኋላ የገብርሰጋ ገንኙነት ማድርግ ሰትት ነው ምክንያቱም በመጸሐፍ ቅዱሰ አንዴት እናት እግዘናውን ከወቀቸ ገንኙነት ማድርግ ሰተት አለው ምክንያቱም ልጆን እንደሜገናኛ ይነገራናል።
❤❤❤
እውነት ነው
😂😂😂😂😂 aer baksh
Yatyhiw wad new 8 war matbksh ways washim alw yamybil tawrlchiu
@@alfyia9642
ያ ሁሉም ቤቱን ያውቃል ያስተሳስብ ጉዳይ ነው ሁሉም ወንድ ያው ነው ብሎ ለሚያስብ በስጋ በደሙ ስትወስን ሁሉም በጊዜው ይሆናል እባካችሁ በማናውቀው ነገር አንግባ
አዉነትነው አይፈቀድም❤❤❤
ከስንተኛው ወር ጀምሮ ነው ማይፈቀደው ነው ወይስ ገና እንደተፈጠረ ካወቅነ ጀምሮ ነው እህቴ??
ውይ ባሎች ግን ምናል ብትታገሱ ቢቀርባችሁስ? ጭራሽ ወንዶቹ ሚብስባቸው ወቅት እርግዝናችን ላይ ነው። እስኪ ቀዝቀዝ በሉልን😊
አንቀዘቀዝም
😂😂
@@MesfinBekele-mq5ulአሁን አንተ ምን ትሰራለህ እዚህ ቤት
እደዉ ወልጀ አይቸዉ ከስደት መልስ አግብቸ
No lmn happy nw eko
Yene karegezhu eske 8 wer argenal meet
Wonidoch semet layi sihonu mitigoda ayimesilachewm betelay lenesu bimeker tiru new
Welcome my sis
እባክሺን መልሺልኝ ጥያቄየን እዳየሺኝ
እምኖረዉአረብአገርነዉ እና በዉር አዲቀን 2ቀን የምንገናኜዉ እናማርገዝ ፈልጌ 3ውር ሞከርኩ አልተፈጠረም ፔሬዲየማየዉ 21 /27 ነዉ እና እደትናመቸ አመች እደሚሆንልኝ ታሥረጂኝ ??? ቀኑ የምቆጥርልሺ ባረቦችነዉ 😊 በተረፈእናመሠግናለን
የወረ አበባሽን ከጨረስሽ ከ7ቀን ጀምሮ እስከሚመጣበት ቀንድረስ ግንኙነት ተጠቀሚ እነደገናም ደሞ የፅንስ መቀበያሽ ቦታው እሩቅ ሊሆን ስለሚችል ግንኙነት በምታረጊሰአት ከወገብሽ ትንሽ ዝቅብለሽ ትራስአድረገሽ ተጠቀሚ ስትጨረሽ ለ30(ለ50)ደቂቃ እግረሽን ግርግዳላይ ሰቅለሽ አቆይ እኔ አመትከ አምስትወር ዝምብየነበር ኢጃዛ የምመላለሰውአሁን ግን ያልኩሽን ስለተጠቀምኩበትና ስለተሳካልኝነው አሑን የ6ወር ነፈሰጡርነኝ እህቴ
ፔሬድ ከመጣ ከመጀመሪያዉ ቀን አንስተሽ ቆጥረሽ ከ11ኛዉ ቀን በኃላ እርግዝና በትክክል የሚፈጠርባቸዉ ቀናት ናቸዉ ስዚህ በዚህ ጊዜ ግንኙነት ቢኖራችሁ ሊፈጠር ይችላል🥰🥰ሲመጣ ወዳንቺ ፔሬድሽን በጨረሽ ከ11 ቀን በኃላ ቢሆን መልካም ነዉ🥰
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ ገና አዲስ ነኝ 3ወር 13ቀን ላይ ነኝ folic Acid200mg 0.4 ይህንን 60ፍሬ ውሰጂ ተብያለሁ ችግር የለውም እንዴ???
አደኛ❤❤❤❤❤
🥰🥰🙏🙏
Selam ye 3 wer merfe tewghe nber betwgaw 7 kenu gnegunet aderkueg ergzna yfetrale benateh ngreg henkuegale😢😢
Ayfeterim wude samint slekoyesh 🥰
ያፋፋዋል ለህጻኑ ጠቃሚ ነው ግበስጋ ግንኙነት
ኧረ በኦርቶዶክስ ማርገዝሽን ካወቅሽ ጀምሮ ምንም አይነት ግንኙነት ማድረግ አይቻልም
@@ethiopiaagere5699እንደዛ ሳይሆን ፆታው ከታወቀ ቡሃላ ነው የኔ ውድ
ኧረ ወይኔ የትኛዉ መፅሀፍነዉ ኦርቶደክስ ሀይማኖት የሚከለክለዉ ፃፊልኝ 6ትወር ብሀላጂ ሌላ አልሠማሁም😮😊🙈@@ethiopiaagere5699
ጥዋት ልወለጂ ማታ መፈጸም ትቺያለሺ ጠባቂው አላህ ነው እዴወም አይኑ ይጠራለ ይባላል_😂
እዉነት ነዉ😁😁😁
ሳህ😅😅
ክክክክክ
ክክክክክክ ጉድ አታምጡ kkk
😅😅
ጥያቄ አለኝ ለርግዝና አዲስ ነኝ በጣም ዉሀ ይጠማኛል ሙቅ ዉሀ አይቀግረኝም ቀዝቃዛ ዉሀ በጣም እጠጣለሁ ችግር ያመጣብኛል በርግዝናየ ላይ
ዉሃማ በጣም አሪፍ ነዉ ጠጪ 🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ በጣም አመሠግናለሁ
በጣም ቀዝቃዛ አይሁን እንጂ ጠጪ ዉዷ
@@HibaHiba-f7n እኔ በረዶ ነው የምጠጣው ችግር አለው😢
@@ZahraAbdu-cp5kuጥጪ ወዴ የኔአሰሪዬ በሮድ ከፍርጅ ትባላላየ ለመደናዉ ሰላት ልጄ ናፅህ ሆኖ የወላዳል ታላላየ አስነበሰ ጡርናት ቻግርየለዉም ተጥቀሚ ጥርስሸን ከላመመሸልጃሸቆጆ ሆኖየወላዳል
ነፂየ ፈጣሪ በስላም ሁለት ያድርግሺ እኔ ስዲስት ወሬን ልጨርስ አራት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩኝ ነገር ግን ከአምስተኛው ወሬ ጀምሮ ታፍየን የመኛል ከምን የመጣነው
አሜን አሜን 🙏የፅንሱ ክብደት እየጨመረ ሲመጣ ይህ ስሜት ሊኖረንእንደሚችል የጤና ባለሞያዎች ያስቀምጣሉ ነገር ግን በጣም ከባድ ህመም ካለዉ ህክምነ አሂጂ እናቴ በተረፈ ብዙ ሰዓት አትቀመጭ እንቅስቃሴ አድርጊ ወክም አሪፍ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
Wow abo Allah yitebikish
እኔ እስክወልድ ድረስ እንዲያውም ምንም አያግድ ጥሩ ነው አርጉ አይናቸው ትልልቅ ይሆናል ህፃኑ እና ጥሩ ነው አርጉ
Werija yadijegoregnal min lateg
Hakim amakri wude🥰
እኔግን እስተምወልድድረስ አረጋለሁ ግንየፍድድነውየሚያረገኘ እስተምወልድ
ነፂዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
ነፅ ቆንጆ ትምህር ነው በርች ነገር ግን 4ኛ ወር ይዠያ ነገር ግን ምራቅ እና ትውከት በጣም ያስቸግረኛል ምግብ መብላት ያቅተኛል ይሸተኛ ማብሰልም አልችልም ምን ላድርግ ተቸግራለው መልስ እጠብቃለሁ
አንዳድ እናቶች ይሄ ስሜት ሊቆይባቸዉ ይችላል አሁንም ድረስ ካለ ለምራቁ አፍሽን ቶሎ ቶሎ ታጠቢ ስኳር የሌላቸዉ ማስቲካዎች አኝኪ ከአምስተኛዉ ወር በኋላ ሰላም ትሆኛለሽ
እናመሠግናለን ሲስቱ❤❤❤❤
ለፅንፁ እድገት ጠቃሚ ነው
😂😂😂😂😂😂
5ውሬነውአላርክሆነኝምንይሻለኛል❤
ነፃዪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከወሊድ በኋላ ፀጉር በጣም ይነቃቀላል ምድን ነው ችግሩ ስለሜጠቡን ነው ባናጠባስ ይህ ነገር ይከሰታል በርግጥ የማይነቃቀልበት ይኖራል የኔ ግን በጣም ይወድቃል??
እኔ አላጠባሁም ግን ምልጥ ነው ያለው አጠባሽም አላጠባሽም አንድ ነው ይወልቃል
ባናጠባም ብናጠባም ይረግፋል የሰዉነታችን ሆርሞን እስኪስተካከል በተረፈ አትጨነቂ የተመጣጠኑ ምግቦችን ተመገቢ ዉሃ በደንብ ጠጪ ፀጉርሽን የሚያግዙ ተፈጥሮአዊ ትሪትመንቶችን ተጠቀሚ 🥰🥰🥰
የኔምጥያቄነው
ዶክተር እባክሽ ካየሽ መልሽልኝ ፔሬድ እየታየ ይረገዛል ወይ?
ዶክተር አይደለሁም እናቴ የወር አበባ ላይ ሆነሽ ግንኙነት ብታረጊ አይረገዝም ነገር ግን በዛ ጊዜ ማድረግ የሚያደርሰዉ የጤና ጉዳት ከፍ ያለ ስለሆነ ማርገዝን ብቻ ማሰብ ሳይሆን ጉዳትም ስላለዉ የጤና ባለሞያዎች አይመክሩም🥰
እሽ እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ማርገዝ እፈልጋለሁ እና ቤረዴን በጨረስኩ በስንት ቀኜ ነው ባሌን ማግኘት ያለብኝ 😢@@NetsaMereja
እረኔ እስቶልዲ ቤሬዲ እምታይ አቃለሁ ልጁም ጤነኛ እሷም ጤነኛ አታስቢ
እኔን ያልገባኝ እንዴት አረጋቹህ ነዉ የምተገናኙት
ኧረ እህት የኔም ጥያቄ ነው. እኔ ገና አላገባሁም ግን ለወደፊት ማወቅ እፈልጋለሁ
Kkkkkk
እዉነት ነዉ ማወቅ መልካምነዉ
Eko
ምስቴ እርጉዝና ወፍራም ከሆነች እንዴት ባሌ ዜዴ ሴክስ አደርጋታለሁ? በእርግዝናዋ ግዜ ትረካለች እንዴ????
በግልፅ እንዴት እንደሚመቻት ከባለቤትህ ጋር ተነጋገር🙏
Yene melakm emebirhan tikerbiah♥️🥰🙏
አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Yene wd anem be shnt memermeryawn temermre arguz andehonkugn eawkyalew gn hakim bet yasfelgegnal mare melshlgn ayetebekush new
Hikimna hedesh check madreg alebish kititil bezaw endjemri🥰🥰
betam harif new nets,ena wand negn gn temachetognal.ahunis maregaz ameragn
Amesegnalew agibana asregz wendme endi yelij filagot kaleh 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
BIQRESE BZIHE SEATE
እውነት ዶክተር ምን ያደርጋል አንች ከእነሱ በጣም ትበልጫለሽ ማሪያም ትገላግልሽ
ባሞያ ካልሆንሽ ምን አስጨነቀሽ። ካላጣሸው ትምህርት ወሲብን ለይተሽ ያተኮርሸው በጤናሽ ነው?
😳😳😳
እፌልጋለን እማናቀዉ ቅናታም ግደታ ዶክተር አያስፌልግም ማወቅ ብቻጂ
Betami tiru mikir new.gin ergizina wokit layi be hayil madireg yimekeral woy kesi tebilo new
Kesintegna wer jemiro new yemechalew
Esktwelji yichallai yeteleye yetena chigir eskelelebish
አደኛ ነኝ ውድየ
ሚስቴን ቀጣችኝ 8ወር ሙሉ ልጅህ ግብረ ሶዶም እንዳረከው ይቆጣራል ሴት ከሆነችም ልጅህን እንዳረክ ይቆጠራል እየተባልኩ ይሀው የአክሱም ሀውልት መስሎ ጨረሰው እላቸዋለው ብልቴን አሳዘነኝ ቀደም ብየ ባነበው ጥሩ ነበረ ❤❤❤❤
አህለን ነፃዪ
👍👍👍
የአባላዘር በሽታ አላቹ ተብሎዉ ሁለቱም ታክመው ትድናላቹ በርግጠኝነት ተብሎው ነገር ግን ሊድኑ አልቻሉም ስለዚ እባክሽ ይህን መልስ ስጥኝ።
እኔ እርጉዝ ስሆን ፍላጎቴ በጣም ይጨምራል
Ehte telegramshi yet lagignew
Tiktok lay bey netsa Mereja bilesh
በእሥልምና ሀይማኖትይ አይከለክልም ግንኙነት
ማን አለሽ
እሮጣችሁ ከሀይማኖት ጋር ታያይዙታላችሁ ይልቁንስ ዝም ብለሽ ስሚ ጠቃሚ ምክር ነው ?
ሳህ❤
@@ማር-ዐ5ሰምን አለች እሶ ይፈቀዳል ነዉ ያለችዉ እኛ ደግሞ ከግለሠብ ወሬ ሀይማኖታችን ያዘዘዉን ነዉ እምንተገብረዉ
አሁን ስለ እምነት ማን አወራ ስለሚያደርሰው ጉዳት እና ጥንቃቄ መሰለኝ የተወራው
Gobez nash
Barchi
🥰🥰🙏🙏🙏
telegram leya lewerashe nabere legalewe alecalekume benateshe edate legenegeshe
እስከምትወልድበት ስዓት መብዳት ይቻላል
በስላሴ ስም ምን አይነት ጥያቄ ነው
ሞክረዉ😊
እርጉዝነኝ አምስት ወሬ ማህፀኔን ያሳክከኛል
ህክምና ቼክ አድርጊ እናቴ🥰🥰
ለብ ባለ ውሀ ትንሽ ጨው አርገሽ ለ 10 ደቂቃ ተዘፍዘፊበት ,በጣም ጥብቅ ያለ ፓንትም ሆነ ሱሪ አታዘውትሪ ንፋስ እንድታገኚ በጣም ሀሪፍ ነው ምክሪው ሲስ።
Betnshu dem mefsese liyagatm ychlal
🎉አ5ወርነኝአላረጅክሆነኝምንይሻለኛል
መልሱንንገሬኝ
❤❤
😘🥰🥰🥰
በቤተ ክርስቲያን ስርአት ከተፀነሰ በሆላ ፈፅሞ ግንኑነት የለም አንብቡ ተማሩ
እንዴት😂😂😂😂
የቱጋ ነው በእርግዝና በኋላ ግንኙነት አታድርጉ የሚለው? በመጽሐፍ
እስከምትወልድበትማታከተመቻትማንከለከለ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😢
Selam ehite Enamsgnalen lemsechign mels ene Awen 37 sament negn gen embrte koslbegn katroye demo gena sanyo new men yeshalgnal
Keterosh gena bihonim kedmesh hedesh tayiw enate 🥰🥰
ማሻአላህ
እህቴእኔገና
አድስነኝ
ገና3ወሬምግብአሥጠላኝ
ንገሪኝ