berhanu mola ;Aman Adere woy_ብርሃኑ ሞላ :አማን አደረ ወይ ethiopian music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 6 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ የአዲስአበባ ልጅ ነኝ እናቴ የደሴ ዙርያ ጉጉፍቱ የሚባል ተወላጅ ናት በእናቴ ወሎዬ ነኝ በአባቴ የይፋት መኮይ ወይም ከኬሚሴ ወጣ ብላ ሚላሚሌ ሲደርሱ ገንጠል ብለው የምትገኝ የሸዋ ከተማ ናት የወሎም የሸዋም ባህል ያለበት አካባቢ ነው ስለዚህ በእናቴም በአባቴም የጠራሁ አማራ ነኝ🤗🦅

  • @awol9172
    @awol9172 10 หลายเดือนก่อน +4

    2008 አይይይ ከወረባቦ ሀይቅ አስታውስበታለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @mengistuakkema1168
    @mengistuakkema1168 9 หลายเดือนก่อน +3

    Weyne Ye Abate amlak Ye Brihan Molan dimtsi besemahu kutir fikiru ayilobign embayen afesalehu tedemto yemayetegeb Ye shebela Brihan mola degime degagime badamite Fikiru alweta alegn Ye esu muzika dimtsi uffff uffff ufff anjet bedesta siyaris kekifle hager wede kifle hager Autubus Lay eyesemahu hagerin yemiyakuwarit new yemeselegn sile Ewunet

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 4 หลายเดือนก่อน +2

    መገን የኔዋ ዴሴ ናፍቆቴ ሰላምሽ ይመለስ🥺❤️❤️❤️❤️

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ ቤተ አማራ❤❤ጃማ ደጎሎ❤❤❤ቤተ አማራ ወሎ❤❤ ጎጃም❤❤ጎንደር❤❤ሸዋ❤❤አንድ አማራ❤❤ድል ለህዝባች ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @YosefYilma-u8g
    @YosefYilma-u8g หลายเดือนก่อน

    😢የምር መቸም ቢሆን የማይረሳ ትዝታ በልቤ አሳደረብኝ

  • @danieljemere5880
    @danieljemere5880 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም እጅግ ምርጥ ድምጻዊ !!!!

  • @AbebeAbuhayAbechu
    @AbebeAbuhayAbechu ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ምርጥ እጅግ ምርጥ ዘፈን በርታልን !!

  • @kidist5033
    @kidist5033 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኩልመስክዬ ❤️❤️❤️ቢሎት ❤️❤️❤️ሙጃ ❤️አገውዬ ❤️❤️ወይንየ ❤️ጠፍላማይ ❤️❤️❤️ብሬ እንወድሃለን ❤️❤️

  • @aregaamede2997
    @aregaamede2997 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሀገሬ መዚቃ አመሰግናለሁ

  • @seyumekalgebrie626
    @seyumekalgebrie626 2 ปีที่แล้ว +3

    ብሬ ወንድሜ እጅግ የማከብርህ ባለሙያ ነህ ውብ ስራ ነው❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼

  • @awelmehamed4090
    @awelmehamed4090 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ውብ ሰራ ነው በጣም ደስ የሚል ሀገሬን በውብ ደምፅህ በቲቶክ ሰመቸው ሙሉው ለማገኝት አለፈለኩበት በታየለም እድት እደተመቸኝ

  • @الببخنال
    @الببخنال ปีที่แล้ว +7

    የገረመኝ የጁን ከእግር እስከራሳ አነሳት ገጠሩ ሳይቀር የታገር እደተወለደ ንገሩኝ ገርምኝ ነው ዲምፁ ዋው ነው

    • @amareeyasie7458
      @amareeyasie7458 ปีที่แล้ว +1

      Muja Gidan wereda

    • @SisayYeshewawork
      @SisayYeshewawork 7 หลายเดือนก่อน

      Lasta

    • @Emperors_12
      @Emperors_12 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰቆጣ

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Emperors_12ሰቆጣ አይደለም ግዳን ወረዳ ነዉ ከተማችን ሙጃ ማርያም እና ኩልመስክ ነዉ የሱ ሰፈር ጉሊሆ ነዉ

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 2 หลายเดือนก่อน

      Lasta Gidan wereda

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አድስአበባ ሆኘ ወሎ ይናፍቀኝ፡፡ያው ተማሪ ስለሆንኩ ነው የማልሔደው እንዳትፈርዱ😢😢😢😢😢

  • @mengistuakkema1168
    @mengistuakkema1168 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ye Ene mirtu zinegna Brihan mola tileyaleh sibeza wendime

  • @undertakenow336
    @undertakenow336 7 หลายเดือนก่อน +1

    Top music,berhan molla

  • @wereiluzeleke4176
    @wereiluzeleke4176 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አርቲስት ጉሮሮና ድምፅ ተሰጥቶታል::colorful colorful.ይገርማል

  • @muluset9006
    @muluset9006 ปีที่แล้ว +2

    ብሆሮ❤❤❤😘😘😘

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    ኩልመስክ የትውልድ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rweftt1940
    @rweftt1940 ปีที่แล้ว +1

    የምወዴው ሙዚቃ❤❤❤❤

  • @טקהאברהם
    @טקהאברהם หลายเดือนก่อน

    አይወሎ❤

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    ኩልመስኩችፀሀይ በሎኝ😊❤❤

    • @BuzayhuAlemu
      @BuzayhuAlemu 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ በሉኝ❤❤❤

  • @AndiMan-w9c
    @AndiMan-w9c หลายเดือนก่อน

    ካሳሁን ታየ ነበር የሚመስለኝ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 หลายเดือนก่อน

    ስዎድህ ❤❤❤

  • @danigetahun4400
    @danigetahun4400 11 หลายเดือนก่อน

    ናፍቆኛል ወሎ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 11 หลายเดือนก่อน

    I love it !

  • @mitikululseged6049
    @mitikululseged6049 ปีที่แล้ว +1

    ወሎ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተ አማህራራራ ለኢትዮጲያ ውበት እንጂ መከራ አይደለም አፈ ሙዝህን አንሳ ከአማራ ላይ

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg ปีที่แล้ว

    ውሎፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amareeyasie7458
    @amareeyasie7458 ปีที่แล้ว

    birhanu mola gidan muja minale bitmeta yadekibet sefer alnafekehim wey

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይ❤❤❤❤

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    አባቱ የታወቀ ዘፋኝ ነው

  • @YosefYilma-u8g
    @YosefYilma-u8g หลายเดือนก่อน

    😢

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 ปีที่แล้ว +3

    መርሳ ዙሪያ ገባዉ አላችሁ

    • @samsontegegn6134
      @samsontegegn6134 ปีที่แล้ว

      ብሆሮ

    • @zzx4738
      @zzx4738 ปีที่แล้ว

      አለን ማሬ❤️❤️

    • @zzx4738
      @zzx4738 ปีที่แล้ว +1

      @@samsontegegn6134 እደነዉ ቡሀሮ የነሸግየ ሀገር ዉድድድድድድድ 💝💝😍😍😍😍

  • @Hነኝያአላህባሪአልሀምዱሊ
    @Hነኝያአላህባሪአልሀምዱሊ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 ปีที่แล้ว

    ብችል እንዳተ እንደ አወደስካት ለወልዲያየ ፍቅሪን ብገልፅላት በደብ ገልፀሀታን ብሎም ወሎን

  • @danieljemere5880
    @danieljemere5880 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም እጅግ ምርጥ ድምጻዊ !!!!

  • @seyumekalgebrie626
    @seyumekalgebrie626 2 ปีที่แล้ว +5

    ብሬ ወንድሜ እጅግ የማከብርህ ባለሙያ ነህ ውብ ስራ ነው❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼

    • @الببخنال
      @الببخنال ปีที่แล้ว

      አገሩ የት ነው ካወቃችሁ ንገሩኝ አገሩን

    • @Fatumafatuma-mohammed
      @Fatumafatuma-mohammed 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@الببخنال...❤🎉 1:51 🐻🐁🐓😂🐼🐓🐐🐛🐓
      ፐፐሀቀሀ 😅

    • @Fatumafatuma-mohammed
      @Fatumafatuma-mohammed 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@الببخنال...❤🎉 1:51 🐻🐁🐓😂🐼🐓🐐🐛🐓
      ፐፐሀቀሀ 😅

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 หลายเดือนก่อน

      ወረዳችን ሙጃ ማርያም ትባላለች ዞናችን ወልደያ ነዉ ከኔጋ አንድ ሰፈር ነን ጉሊሆ ይባላል ሰፈራችን በልጅነቱ ፍየል ሲጠብቅ ፍየሏን ገሎ ይቆጡኛል ብሎ ጠፋ በዛዉ ዘፈን አወጣ አባቱም አዝማሪ ነዉ​@@الببخنال

  • @danieljemere5880
    @danieljemere5880 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም እጅግ ምርጥ ድምጻዊ !!!!

  • @danieljemere5880
    @danieljemere5880 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እጅግ ምርጥ ድምጻዊ !!!!

  • @danieljemere5880
    @danieljemere5880 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም እጅግ ምርጥ ድምጻዊ !!!!