እውነቱን ነገርናት😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 13 วันที่ผ่านมา +192

    ማርያም ጥሩ ትምህርት ነው
    ሂሉ እንደ እኔ ናት እፍፍፍፍፍ😢❤
    እናመሰግናለን ዉዶች❤

  • @MesiTUbe-p2m
    @MesiTUbe-p2m 13 วันที่ผ่านมา +272

    ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ ቶሉ እሚናደደዉ ሄሉዬ የኔ የዋህ❤❤❤

    • @seble4004
      @seble4004 13 วันที่ผ่านมา +4

      መሲ እውነት ነው ሰው ግን አልተረዳትም እሷ ንፁሕ አፍቃሪ ቅን ልብ ያላት ልጅ ናት በጣም አስተውለሻል አመሰግናለሀ

    • @MesiTUbe-p2m
      @MesiTUbe-p2m 13 วันที่ผ่านมา +2

      @seble4004 አወ ዉዴ በጣም ነዉ እምታሳዝነኝ ❤❤

    • @wubalem-p5c
      @wubalem-p5c 13 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል እኔም ተቸግሬለሁ

    • @Meri-k8y
      @Meri-k8y 13 วันที่ผ่านมา +1

      Batekakel

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 12 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን የሚረዳ ግን የለም

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา +90

    የኔ ቀበጥ እንዳልክ እና ሂሉ ሲተቃቀፍ ደስ ያለው ማነው

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 13 วันที่ผ่านมา +61

    በናትክ በቃ በእናትክ !! እራቃት እሷ ታፈቅርሃለች አተ ጋር ምንም ስሜት የለም ሴት እና ወንድ መቼም መቼም ጓደኛ ሆኖ አያውቅም ወደፊትም አይኖርም። ስለዚህ እራቃት በቃ እራቃት እሷ ሚስኪን ናት በቃ ፍቅር ከባድ ነው ።

    • @dubaidxb3955
      @dubaidxb3955 12 วันที่ผ่านมา

      ወላሂትክክልነሽእህቴ

  • @TembitTembit
    @TembitTembit 13 วันที่ผ่านมา +127

    ሄሉዬ ተረጋጊ ሁሉም በትእግት ነው❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 13 วันที่ผ่านมา +9

    ሔሉ ንፁ ልብ አላት ምስኪናት አንተ ትጎዳታለህ😢

  • @HiyabMulugetaHyu
    @HiyabMulugetaHyu 13 วันที่ผ่านมา +120

    በንደዚህ መቀጠል አትችሉም ኦእሷ ታፈቅርካለች አንተ ጋር ያ ስሜት የለም ስለዚህ ያለዉ አማራጭ ወይ ተነጋግሮ መወሰን ወይም መለያየት ይሻሻል😢😢 አንተም ጥፋት አለብክ ያለ ልክ ቀረብካት አይፈረድባትም😢😢😢😮😮

    • @heywet
      @heywet 13 วันที่ผ่านมา

      ✅✅

    • @seble4004
      @seble4004 13 วันที่ผ่านมา +8

      ሐያብ ልንገርሽ አጉል ኩራት ይዞት ነውእንጅ በጣም ይወዳታል ባይወዳት የራሽ ጉዳይ ብሎ መተው ይችል ነበር እኮ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 13 วันที่ผ่านมา +4

      እናተ አትዘባርቂ ከሷ ይልቅ እሱ ያፈቅራታል ወድ ልጅ እንደ ሴት ልጅ ፍቅሩ በሚዳ ላይ አይለፈልፍም ሲቀጥል በብዙ ነገር ፈትኖዋታል የማያፈቅራት ቢሆን ፈተና ውስጥ አይከታትም ስለዚህ የግድ ለህዝብ ማውራት አይጠበቅበት እደምታፈቅሩው ጠንቅቆዎ ያውቃል

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา +2

      አረ እባክሽ ባያፈቅራት በጎደኛው አያስለምናትም ነበር ዝብለሽ አታውሪ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 13 วันที่ผ่านมา

      @@YutYutt-x8f በትክክል

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 13 วันที่ผ่านมา +8

    ሄሉ ትግስት የሚባል ነገር አለፈጠረብሽም 😢😢😢 ለሁሉም ነገር ተረጋጊ ❤❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 13 วันที่ผ่านมา +180

    እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሂሉየ አስተውይ ትግስት ይኖርሽ የእኔ ቆንጅ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 13 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሩኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 13 วันที่ผ่านมา +15

    😢😢😢ሔሉግን ታሳዝነኛለች እውነት ፍፃሜሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምታሳዝኚኝ እውነት ተረጋጊ ፀሎት አድርጊ❤❤❤❤❤❤

  • @amulove5866
    @amulove5866 13 วันที่ผ่านมา +83

    በጣም ደስላል ግን ሄሉ ፍቅሪ ይዟታል መናገሪ ከብዳት ሆኖነዉ

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 13 วันที่ผ่านมา +14

    ወላሂ እውነት ባለመሆኑ ደስ ብሎኛል እዳልክ ሄሉን አትጉዳት እባክህ

  • @KidistHailu-x8k
    @KidistHailu-x8k 13 วันที่ผ่านมา +67

    ሄሉዬ ሄወት ትምህት ቤት ናት ከዚ ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ ❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 13 วันที่ผ่านมา +23

    እደተለያያችሁ ብቀሩ ጥሩ ነበረ😢የምር አሁንም እሷ የበለጥ እያፈቀረችህ ነው እምትሔረደው

  • @kiya1514
    @kiya1514 13 วันที่ผ่านมา +72

    ለዚህ ነው ውስጤ የቆስለው 😢ሄሉ በጣም ነው የምውድሽ❤

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 13 วันที่ผ่านมา +13

    አቦ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች ማለት እናተ ናችሁ ማስተማር ማለት ይህ ነዉ እስተጥግ የምር እዳልኪ ሂሉዬ ዉድድድ ነዉ የምናደርጋችሁ❤❤❤❤❤ኑሩልን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 13 วันที่ผ่านมา +535

    ሄሉዬን ያሚዋድ ብቻ ለይክ 😢😢😂🎉🎉❤❤😂😂😂😂

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 13 วันที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 13 วันที่ผ่านมา +2

      🎉🎉🎉🎉

    • @Meri-k8y
      @Meri-k8y 13 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @mlatataklti4343
      @mlatataklti4343 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሄሉያ የኔ ፍቅር😍

    • @dinikolove4185
      @dinikolove4185 13 วันที่ผ่านมา

      🤮

  • @rahelafework2525
    @rahelafework2525 13 วันที่ผ่านมา +4

    ጓደኛበ በጣም መልካም ሰዉ ናት እናንተን ለማስማማት ያላት ጥረት የሚየሰመሰግን ነዉ በዚሁ ቀጥይ

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 13 วันที่ผ่านมา +82

    😂😂😂😂😂😂እብደትሽ ደስ ይላል ሄሉ ግን ተረጋጊ❤❤❤❤

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 12 วันที่ผ่านมา +1

      ባጣም እብድናት

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 13 วันที่ผ่านมา +6

    እዚህ ላይ የተረዳሁት ሄሉ ፊልም ብሰራ ታለቱ እንዳላት ትረድቻለሁ ጎበዝ ናት👏👏👏👏

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 13 วันที่ผ่านมา +93

    የኔ ማሬ ሂሉዬ ፍቅር😢❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉ የኔ ቆንጆጆጄ ጀግና እኮ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 13 วันที่ผ่านมา +39

    እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም እኔ እንጃ በቃል ለመግለጽ ከምችለው በላይ አንድ ላይ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እንዳትለያዩ❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 13 วันที่ผ่านมา +67

    ምርጥ እና አስተማሪ ነው እንዳልክም ትክክል ነው ሄሉ ትዕግስት ሊኖርሽ ይገባል ❤❤❤

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 13 วันที่ผ่านมา +57

    የሚገርም ነው! ሔሉ ያለ እንዳልክ እንዳልክም ያለ ሔሉ አያምሩም!
    ዛሬ እስኪ እዩት ድምቀታቸውን?
    እንደ እኔ ደስስ ያለው ሰው አለ?

    • @tiguadedmitiku2856
      @tiguadedmitiku2856 13 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ በጣም ነው ደስ የሚሉት

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 13 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም በእውነት ❤❤❤❤❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ነው ድምቅ የሚሉት

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา +5

    ሂሉሻ እኮ ምንም የሚጎድላት የለም ያውም እስማርት በሁኑ ጌዜ ዋናው የልብ ኑፅነት ነው እሷ ደግሞ አስመሣይነት የለለባት ጀግና ነች እያፈቀረችህ እያወክ አትሆን እንዳልኬ ለማንኛውም እንወዳቸጏለን❤❤❤❤❤❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 13 วันที่ผ่านมา +34

    ሄሉ ይህን ድርቅናሽን አስተካክሊ የውነት ይጎዳሻል ከመወሰንሽን በፊት አስበሽ ወስኒ በክፋት አትይቢይኒ እሺ ሄሉየ ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 13 วันที่ผ่านมา +30

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @FhfhJdjd-w1p
      @FhfhJdjd-w1p 13 วันที่ผ่านมา +2

      ሱለላህ አለይ ወ ሰለም

    • @IslamIslam-b4p
      @IslamIslam-b4p 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሰለላው አሌ ወሰለም

    • @IslamIslam-b4p
      @IslamIslam-b4p 13 วันที่ผ่านมา +1

      እሳ በፍቅር እብድ ብላልች ወይ ተረዳት ወይ አላቅም

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 12 วันที่ผ่านมา +1

      s.a.w

  • @NeimaNaserHabibi
    @NeimaNaserHabibi 13 วันที่ผ่านมา +40

    አቤት ሰታምሩ ከዛውሉ ጭንቀት ደሰታ ሁለተኛ እንዳይለመዳቹሁ ፍቅር ይሻላል

  • @Mayadesalegn-k5n
    @Mayadesalegn-k5n 13 วันที่ผ่านมา +7

    ውይ እመብርሃንን እንዴት ደስ እንዳለኝ ደስ ይላል ሄሉዬ ትዕግስተኛ ሁኙ ነገሮችን አስተውይ ማነው እንደኔ ደስ ያለው😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 13 วันที่ผ่านมา +42

    እንዳልክ ግን በጣም ነው የምታዛዝነው በዚህ መልኩ ከአንተ አይጠበቅም ነበር ትንሽ ለስሜቷ ተጠቅቀህ ማስረዳት ትችል ነበር በጓደኝነትም አብራችሁ መስራት የለባችሁም ሄሉየ ሄሉሻ ትለያለች አታስከፋትበቃ😢😢😢

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 13 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው !

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 13 วันที่ผ่านมา +1

      ስጀምር እንዲልክ ፉቅርኛ አይደለችም እጭ ሂሌን ማለት አሳዳጊ የበደላት ልጅ ናት

    • @Ihvhihg
      @Ihvhihg 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም​@@muluayel-8387

    • @Menelik27
      @Menelik27 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@muluayel-8387እንደዚህ እይተሻሹ አስር ግዜ ፍቅር ባይነት ነው ዩሚገርመኝ። እሱ የሚናገረውና የሚያረገው በጣም ይለያያል ለዛ ነው ፍቅር የያዛት።

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 13 วันที่ผ่านมา +12

    ሄሉዬ የኔ ጨረቃ ሄሉየየ ንፁህ ልቦናኮ ነው ያለሽ❤❤❤❤❤

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 13 วันที่ผ่านมา +38

    ውሽት ስለ ሆነ ደስ ብሎኛል ግን እባክህ እንዳልክ በልክ አድርገው በቃ እሷ ታፈቅርሀለች እሱን ታውቃለህ አንተጋ ጋ ያለው ስሜት የጓደኝነት ብቻ ነው ስለዚህ ቢያንስ በቃ እራቃት አዛነቸኝ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሂሉሻ በጣምነዉ የምታሳስነኘ❤❤❤ እሷ ግን እንእኳ በጣምነዉ የምታፈቅረዉ እሱ ደሞአለሰተረዳትም🎉🎉🎉 ለማንኘዉም ደሰ ብለቀኛል❤❤❤🎉🎉

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา +17

    ተረጋጊ ተረጋጊ የምትሉ ሰወች ምን ታድርግ ሂሉሻ ታፈቅረዋለች እኮ በኔ ላይ ብላችሁ እሰቡ በተለይ ከጓደኛዋ ጋር አትፈረዱባት እንዳልኬ መጨረሻውን ያሳምረው በፍቅር ኑልን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 13 วันที่ผ่านมา

      እና ብታፈቅረዉ እንደዚህ መሆን ተገቢ አደለም እኔ ትቸእሄዳለሁ እንጀ ኡኡኡኡአልልም

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 13 วันที่ผ่านมา +8

    እግዛብሄር ፡ ይባርክህ ፡ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 13 วันที่ผ่านมา +191

    እስኪ ሄሉዬን የምትወዱ የት ናችሁ በላይክ አሣዩኝ ❤ደምሩኝ ደግሞ ምርጦችዬ ❤❤❤❤

    • @astuastu9903
      @astuastu9903 13 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ ናት እኳ በአባት ሄሉ እንተዋወቅ

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 13 วันที่ผ่านมา +2

      እንየ ግን እንካን ከዩትብ የንሰሩ ከአለም ሶው የምባል ፊጡረ የምታሲጠላኝ እሲዋ ናት ኣታፊረ ወይ አታምረ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 13 วันที่ผ่านมา +5

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ በጣም መልካም ልጅ ነች እኮ

  • @Menbulala
    @Menbulala 13 วันที่ผ่านมา +17

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሄሉዬ እንዳልክዬ እንዴት እንዳምታምሩ እኳ ውድድ አይለያችሁ❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁ የኔ ድምቀቶች❤❤❤

  • @akirasamara844
    @akirasamara844 13 วันที่ผ่านมา +6

    ከማያፈቅረን ሰው ጋር መሆን ከባድ ነው ሄሉየብርታቱን ይስጥሽ😢

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 13 วันที่ผ่านมา +126

    እዳልክ ሄሉ ታፈቅርሀለች አይገባህም እዴ😢 በቃ ሄሉ ተዳልክ እራቂ ትጎጃለሺ እሱ እየቀለደብሺ ነው

    • @Bettu361
      @Bettu361 13 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @Mirati.dabalo
      @Mirati.dabalo 13 วันที่ผ่านมา +1

      ካምር ምናለባት ብትዋት ሂሉ እሱን እዳፋቃረቺ ላሱ ይቂርና ላኛም ታውቅሃል ዎይ አይራዳ ውይ አይታዋት ልጁታን ካካመራ ጃራባ ታስፋ ይሳታል ምዳላይ ዳሞ ፍቂራኛዬ አይደላሺም ይላል

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 13 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Mirati.dabaloእርገጠኛ ሆነሽ የተናገርሽው አብረሽ ነበርሽ???

    • @seyatube5967
      @seyatube5967 13 วันที่ผ่านมา

      Ewnet new😢 Eraki

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 13 วันที่ผ่านมา +4

      ፍቅር ቀስ በቀስ ይቀየራል ዛሬ የግድ መናገር አይገባውም እደምታፈቅሩው ያውቃል ስለዚህ የግድ ለህዝብ መናገር አይገባውም እነሱ ይፈቱታል እናት ስለደስታዋ ብቻ አስተያየት ስጡ. ይሄ የሁለቱ ህይወት ነው

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 13 วันที่ผ่านมา +5

    ጥሌ ከልብ ስው ነህ ፕራንክ ብቻ አይደለም ቁምነገርም አለህ እግዛብሄር ያክብርህ ❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 13 วันที่ผ่านมา +85

    እረ ተዋት ሄሉ ማርያምን በቃ ከራስዋ ጋር ትሁን አሁን እኮ ለፍቅር ቦታ የለህም እሧ ደግሞ ፍቅር አለባት😢

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 13 วันที่ผ่านมา +3

      ልቡ ስለማታቂ በድፍን አትፍረጂ. ከሷ ይይልቅ እሱ ፍቅር አለበት የግድ ህዝብ ማውቅ የለበትም ይሄ የሁለቱ ህይወት ነው ወድ ልጅ እንደ ሴት ልጅ ፍቅሩ መለፍለፍ አይወድም

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 13 วันที่ผ่านมา +1

      Esu mine yadregat . Lmine afekerkuh atelwem face to face. . She is not his girlfriend . She is just a friend.

  • @bekita_beka
    @bekita_beka 13 วันที่ผ่านมา +3

    ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ጊዜ ይመቻችሁ።❤

  • @lubabalubba2480
    @lubabalubba2480 13 วันที่ผ่านมา +21

    ማሻ አላህ እንድህ በመሆናችሁ ደስ ብሎኘል

  • @emusedera
    @emusedera 13 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት እዳልክ ምርጥ ሰውነህ ምክርህ ጠብ አይልም ሂሎግን ደበር አትለፍ ጉአደኛሽ ከሆን እደዚህ እራስወዳድ አኩኝ አፍቃሬብቻ ሳይሆን ተፈቃሬም ሁኝ ወንድልጅ እደዚህ አይነት ፀባይ አይወድም ለሁላአችነም እሚሆን ምክር ነው የመከርን እውነት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 13 วันที่ผ่านมา +7

    የፈለገ ለትምህርት ቢሆንም እሷን እንደዚህ ማድረግ የለባቸውም ልጅቷ ብዙ የተጎዳች ልጅ ናት በሰአቱ መጥፎ ነገር ብታደርግስ

    • @genatalefow3705
      @genatalefow3705 13 วันที่ผ่านมา +2

      በዛ ሰአአት ራሶላይ እርምጃ ብትወስድሰ ኖሮ አሁንም የተመልካች ቀልብ ለመቀየር ነው እጅ ለሶአሰቦ አይደለም

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 13 วันที่ผ่านมา

      @@genatalefow3705 አዎ ተመልካች ሲሰድበው ግዜ ነገሮችን ቀየረው እንግዲህ እራሳቸው ያቃሉ እሷም አታርፍም እንደው

  • @HaWa-u8d
    @HaWa-u8d 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሊ እንኳን ደስ አለሽ ደስታቹ ይብዛ❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 13 วันที่ผ่านมา +11

    ሙሉ ደስታ ያርግላችሁ ሄልየ ቋንጆ ተመስገን

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሄሉየ አይዞሽ እውነተኛ ልብ ነው ያለሽ

  • @khaleifahalsuwaidi9445
    @khaleifahalsuwaidi9445 13 วันที่ผ่านมา +18

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ሄሉየ አይዞሽ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ የወንድሞቸዋ እብድ ቅብጠት ሲያምርብሽ እኬ ❤❤❤❤❤

  • @አመትች
    @አመትች 13 วันที่ผ่านมา +11

    እሱኮ አሁንም ፍቅረኛሞች አይደለም 😡 ያለ ኮ ነው 🫢🧐🙄 ሄሊ ደግሞ ፍቅረኛ ለማድረግ ትሞክራለች😢😢 ታይ ለፍቅርም ለትዳርም አይሆንልሽ😢😢😢 የዚህ ልጅ መጫወቻ አትሁኚ😢😢😢

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 13 วันที่ผ่านมา +5

    ደስብሎኛል ሄሉ ትግስተኛ ሁኚ ፍቅራቹ እዳዲስ ያብብላቹ አይለያቹ

  • @Memar1997
    @Memar1997 13 วันที่ผ่านมา +12

    ደስ ብሎኛል ሄሉዬ የኔ ማር

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉየ የኔ የዋህ ልቦ ንጡህነው የምር እዳጎዶት❤❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 13 วันที่ผ่านมา +46

    እንዳልክ በፍቅር አብራችሑ መኖር ካልቻላችሑ ካሑኑ ራቃት
    እሶ ጋ ያለው ስሜት ሌላ አንተ ጋር ያለው ሌላ በዚ አይነት ተግባብታችሑ መኖር አትችሉም ሔለን ምስኪን ናት እድለኛም ናት የሰው ፍቅር ሰቶታል❤❤❤

  • @wynitoub193
    @wynitoub193 13 วันที่ผ่านมา +9

    የሄሉ ወዳጆች ቅመማሞቼ አሳድጉኝ ስወዳቺሁ❤❤

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 13 วันที่ผ่านมา +26

    ሲጀመር ሶሲ የሄሉ ጓደኛ ናት ሀዋሳ ድረስ ምን ወሰዳት ምንመ ጥሩ አልሰራችሁም እዳልክም ሶሲም የሴት ጓደኛ ስለለለኝ አልሀምዱሊላህ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 13 วันที่ผ่านมา

      ሌባ እናት ልጇን አታምንም ይባላል

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 13 วันที่ผ่านมา

      እህ እህቱዋ ጋር መጣች አሉ እኮ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 13 วันที่ผ่านมา

      እህቷ ጋ መጥታ ነው አሉ ማንሰማው የለ

    • @KedijaAli-lt9kf
      @KedijaAli-lt9kf 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@ZabibaA-w4c ሰማን ግን ቢሆንስ ምን አገናኛት እሱጋ በተይ ሄሉ ላግኝህ ስትለው አብረው መሄዱ ምን አመጣው👊

    • @KedijaAli-lt9kf
      @KedijaAli-lt9kf 13 วันที่ผ่านมา

      @@Dega-sh5vi ውሸታቸው አያልቅም

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 13 วันที่ผ่านมา +15

    ወላሂ በጣም ነው ደስ የለኝ ሄሉየ ለሌላ ግዜ ተረጋጊ❤❤❤❤

  • @rahelafework2525
    @rahelafework2525 13 วันที่ผ่านมา +15

    Endalk በጣም አክባሪ ህ በጣም የተረጋጋ ሰዉ ሄሉ በጣም ተረራጊ ሰሜታዊ አትሁኝ

  • @asterAdamu
    @asterAdamu 13 วันที่ผ่านมา +46

    ማርያምን ዛሬ የሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ ገርሞኝ ነበር

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ❤❤❤❤❤

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 13 วันที่ผ่านมา +9

    ስለታረቃቹ ደስ ብሎኛል ሄልዬ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 13 วันที่ผ่านมา +3

    እዳልክዬ ጌታ ይባርክህ አከበርኩህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አትለያዩም ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ሰላሜን አገኜሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 13 วันที่ผ่านมา +142

    ብዙ አታዉራ ሲጀመር ሶሲ ከአረባምንጭ ምን ልትሰራ መጣች አንተጋ ሲቀጥል የሄሉ ጎደኛ ናት አንተ ጋ ምን ትሰራለች እምታወራዉ ሌላ ተግባርህ ሌላ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እኔ ከአንተ እዮን አልጠብቅም እዉነት ለተመልካች ክብር ይኖራችሁ እዉነት በጣም ይደብራል

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 13 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ነውእምደብርው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 13 วันที่ผ่านมา +2

      የሄሉ ጓደኛ ናት እኮ ዘጋኝ ስስ ስታስጠላኝ

    • @መድናእድረሥ
      @መድናእድረሥ 13 วันที่ผ่านมา +1

      ኮኮቤሁኖብኝ ሦሢየምትባለዉን አልወዳትም እኔብቻነኝ ኪኪኪኪ

    • @efratatube286
      @efratatube286 13 วันที่ผ่านมา +5

      ኧረ ሲጀመር ከመጀመሪያው የሄሉ አቀራረብም አላስደሰተኝም። ምክንያቱም በፍቅር ተጎድታም ቢሆን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እንጂ ከወንድ ጋ በዚህ ልክ አይደረግም

    • @Sarasunrise-dq9nv
      @Sarasunrise-dq9nv 13 วันที่ผ่านมา +5

      እኔ እኮ የምለው ለምንድን ነው ረጋ ባለ በቅን አስተሳሰብ ማየት ያቃተን ። ሶሲ ለሁለቱም መቀራረብ ከመጣር ውጪ ምን አደረገች ሲጀመር እንዳልክ እና ሄሉ የፍቅር ነው ወይስ በንፁህ ጓደኝነት ነው ይሄንን ሄሉ የለየችው አልመሰለኝም

  • @GeteTigistu
    @GeteTigistu 13 วันที่ผ่านมา +5

    እንዳልክ በእናትክ ሄሎ አባት ወንድም እህት ባል ፍቅረኛ ሁንላት የኔ ባህሪ ነዉ ያላት😭😭😭😭😭

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 13 วันที่ผ่านมา +7

    ግን ሰዉየ እንደምታፈቅርክ እያወክ ለምን ወይ አትረዳትም ወይንም አትርቃትም ሒወቷን እያመሰቃቀልክ ነዉኮ ወንድ ማለት ምኑም ተባዝቶ ተደምሮ ተካፍተሎ ተቀንሶ መልስ ማይገኝበት የእስታንስ ቀመር ነዉ

  • @Aresema1010
    @Aresema1010 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሄለን በጣም ነገረኛ ነሽ
    ባህርአሽ መቀየር አለቡሽ

  • @HabtamTibebu
    @HabtamTibebu 13 วันที่ผ่านมา +39

    ሄልሻ እንደትጎጂ በናትሽ ተጠንቀቂ

  • @mihiretChernet-r5u
    @mihiretChernet-r5u 13 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳልክ ትልቅ ሰው ሶሲ ምርጥ ጓደኛ ይህን መልካምነትሽን አይወሰድብሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እና በጣም ደግሞ ታምራላችው

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 13 วันที่ผ่านมา +53

    ሄሉዬ አትሞኚ ከዚህ ልጅ ራቂ የምር፡፡ በቃ እንደዚህ ዓይነት ወንድ አይሆንሽም አሁንም ቢሆን ብዙ ተስፋ አታድርጊ ምክሬ ነው፡፡

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 13 วันที่ผ่านมา +1

      yemer mert miker new❤❤❤❤

    • @MeseretYitayih
      @MeseretYitayih 13 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነት

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 13 วันที่ผ่านมา +1

      Awo sis tkekel

    • @BeltechBogale
      @BeltechBogale 13 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 13 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም አሰማምእኮ

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc 13 วันที่ผ่านมา +3

    Mashaalaa bagaa raabii siin ararsee 😢❤

  • @sinkeseseba6563
    @sinkeseseba6563 13 วันที่ผ่านมา +39

    Barumsaa gaarii keennef warrii jetta garaa fulduraa irraa baaratti warrii jettan like taasisa

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @heywet
      @heywet 13 วันที่ผ่านมา

      ✅✅✅

    • @nasir-mc7bk
      @nasir-mc7bk 13 วันที่ผ่านมา +2

      Helen nm waa baratu miti danazidha kibirii ofirra fixee duras qalabati dhiraf godhuf jilbifatee😂😂😂😂😂😂

    • @MaasiiBaayechaa
      @MaasiiBaayechaa 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@nasir-mc7bkWayinee ani sitti kolfee 😂😂😂😂😂😂
      Kolfaa qofaa ta'e jaalalii bara kan 😂😂😂😂😂

    • @namakulaqurusum9881
      @namakulaqurusum9881 13 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@nasir-mc7bkyaa gara koo dhuga keetii😢😂😂😂

  • @meronhile7925
    @meronhile7925 13 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በታም ደስ ይላል እኔ ድሮም እንዳልክ እንግዲህ እያደርግም ብየነበር ኤሉየ አይዞሽ መልካም ልብ ስላለሽ ነዉ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา +9

    ሂሉሻ ስትላት አቤት ደስ ይል ነበር እንዳልኬ እኛ ብዙዎችን ያነጋገራችሁ በጣም ተቀይመን ነበር እንቅልፍ ማጣት ሁሉ በሰወ አገር ሁነን እና ሂሉ ፀድት ያለች የዋህ ነች አንተም እንዴዛው ግን በመካከላችሁ ሰው አታስገቡ ምክንያቱም ብዙ የሚቀናባችሁ አላ ወዳጂ መሥሎ ጥላት አላ አንተ እሷ ጋር በመሆንህ ደስተኛ የማይሆኑ አሉ ከሂሉሻም እንዴዛው በአንድ ብሰሩ አረጂም ጉዞ ለሠው አሥደማሚ እንደምትሆኑ አቃለሁ ካጠፍሁ ይቅርታ

    • @seble4004
      @seble4004 13 วันที่ผ่านมา +1

      መምንም አላጠፋሽም እውነት ነው የተናገርሽው

    • @JdDn-t1m
      @JdDn-t1m 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔሥየገረመኝየናተእቅልፍማጣት.ጉድነው

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 13 วันที่ผ่านมา +7

    ሄሉ በፍት እኛ ቤት እንዳንች ኃይለኛ ላም ነበርች ለማንም እሺ ማት ግትር 🤣የእጁዋን አገኘች እንጅ 🙈 አንችም ተረጋግይ
    እንዳልክ 100%👌💪 እኔም ተምረበታለው
    ሄሉ ርቀትሽን ጠብቅይ ደሞ በፍቅር እኝኝ እንዳትይ ከራሱ ይምጣ ቆፍጠን በይ

  • @GenetKebede-f9n
    @GenetKebede-f9n 13 วันที่ผ่านมา +27

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እዳልክ መጀመሪያም አንተ ጥሩ አስተሳሰብ እዳለ አውቃለው

  • @berhmeth
    @berhmeth 13 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂ በጣምነው እሚያስተምረው እዳልኬ ግን በትላንቱ እኛም ስላላወቅን እኔ በጣምነበር የከፋኝ አሪፍነው❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 13 วันที่ผ่านมา +50

    ሄለን ስርዓት ይኑርሽ ወይ ጓደኝነትሽን በልክ አድርጊ ወይ ከተለያዩ ጾታ ጋ ጎደኛ መሆን ካልቻልሽ ራቂ እኅቴ ለጤናሽም ከባድ ነው።

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 13 วันที่ผ่านมา +1

      መቼ ነው ግን በሰው ህይወት መግባት የምታቆሙት መብቷ ነው በሷ ህይወት ምን አገባቹው ሲጣሉ መከራ ሲታረቁ መከራ አቤት ሰው የሰው ደስታ አያስደስታቹሁም እሱ በህይወቱ ብዙ ትምህርት ወስዳለች አትጨቅጭቋት

    • @نجوىنجوى-ع9ظ
      @نجوىنجوى-ع9ظ 13 วันที่ผ่านมา +1

      Leke neshe ye ena wedddd ​@@ገብሬሏyoutube

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 13 วันที่ผ่านมา +8

    አስተዋይ ነህ ሄሉ ግን ተረጋጊ

  • @iahhhbjbzuhytf
    @iahhhbjbzuhytf 13 วันที่ผ่านมา +7

    የሰውን ስሜት እየጎዳክ አስተማሪ አትበል አንፈልግም የማተፈቅራት ከሆነ ከሂወቷ ውጣ

  • @seble4004
    @seble4004 13 วันที่ผ่านมา +3

    እንንዳልክ ልንገርህ አይደል እንደ ሕፃን ልጅ እጉያሕ እየሸጎጥክ እያዘልክ አሷ አፍቅራሐለች ስለዚህ በሚያናድድ ቃላት አትጉዳት ደግሞም ሔሉ ፍቅረኛሕ ብትሆን ምን ይጎላታል እኔ ያለፍላጎትሕ አፍቅራት አንልም ነገርግን ሔሉ ስላፈቀረችህ አሁንም ተረዳት እና በግልጽ ተነጋገሩና በሚያስማማችሁ ነገር ተስማሙ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 13 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ሀሳባችን አንድ ነው ተባረኪልኝ የሂሉ ጠበቃ❤❤❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 13 วันที่ผ่านมา +43

    ድራማው ስላለቀ ቶሎ ድስ ብሎኛል🎉🎉🎉

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @msarthatewu3844
      @msarthatewu3844 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Selam-b5y
      @Selam-b5y 12 วันที่ผ่านมา

      ሳህ😂😂😂

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 13 วันที่ผ่านมา +4

    ዋውውውው ትክክክል ነው ትግስት ያስፈልገናል የምር ምርጥ ስራ ነውው👍👍👍👍👍👍

  • @lomiasmare5438
    @lomiasmare5438 13 วันที่ผ่านมา +9

    እንዳልከ እያለቀሰኩ ነው ያየሁት ድሮም እንኩራብህ አለን ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብረሀን ትጠብቅህ

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 13 วันที่ผ่านมา +6

    ጥሌ ምርጥ ሰው ነህ

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 13 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ሄሎዬ የኔ ጀግናዬ ሰውን አታምኝ ፈጣሪን ብቻ ኢሜኝ❤❤❤ በይወትሽ❤❤❤

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 13 วันที่ผ่านมา +5

    Heluye yene miskin ayzosh mama😢😢😢❤❤❤ taragage😢 yene liyu😢😢

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 13 วันที่ผ่านมา +33

    ሴት ጓደኛ ማመን ቀብሮ ነዉ ሄሉ ተማሪበት ነገሮች እንደሚቀየሩ ማወቅ አለብሸ አይንሸ እያየ ነዉ ሚያገባት ሰለዚህ ለእያንዳንዶችሸ እንቅሰቃሴ ጥንቃቄ እያረግሸ ኑሪ እንዳትጎጂ ማለት በሀሳቤ ሚሰማማ እሰቲ በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 13 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ አንድ የሴት ጓድኛ የለኝም

  • @libneshtitina4704
    @libneshtitina4704 13 วันที่ผ่านมา +6

    Wawww bexam desi bilonali heluye ewunetun awoqesh yen wude💋💋💋💋

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 13 วันที่ผ่านมา +12

    ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @hareguatadesse
    @hareguatadesse 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሉዬ ንፁህ ሰዉ እኳን ደስ አለሽ

  • @aammm5161
    @aammm5161 13 วันที่ผ่านมา +8

    እዳልክ ወድሜ ተዉ ሄለን በጣም ታፈቅርሀለች አተ ደሞ አታፈቅራትም እና ወድሜ እባክህ አትጉዳት ተዉ በጣም ዌጋ ከፍለህላታል ያንን የከፈልክላትን ዋጋ አታበላሸዉ

  • @AbebaEshetu-x6t
    @AbebaEshetu-x6t 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉ ንፁህ ልብ አለሽ እውነተኛ ነሽ ለዚህ ነው ስሜትሽ ቶሎ የሚጎዳው፡ሌላው ጥሩ አፍቃሪ ነሽ መልካም እና አስተዋይ ሰው ነህ ሁለት መልካሞች ስታምሩ እኮ

  • @NorehaAli
    @NorehaAli 13 วันที่ผ่านมา +27

    ሄሉየ የኔ ውድድድድድ ማነው እንደኔ ሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም በጣም የምወዳት ❤❤❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 13 วันที่ผ่านมา +2

    በመጨረሻ አስተካከላችሁ ጥሩ አደረጋችሁ ሄሎ ከስተትሽ ተማሪ ከአሁን በኋላ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 13 วันที่ผ่านมา +97

    እዳልኬ ሄሉ ታፈቅርሀለቺ ተረዳት አይገባህምእደ ሄሉየነዉድ😢😢❤❤❤❤❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 13 วันที่ผ่านมา +5

      ምን እዳ አለበት መረጋጋት ማድመጥ የተሣናት እን ዴት ተግባብto ይኖራል ቲሽ ሴት ልጅ ሰከን ስትል ጥሩ ነው ነገር ሣታጣራ በጥፊ ምትማታ ቱ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@mhsenailmhsenail2098 ስለምቶደዉ ነዉ

    • @zahratola8144
      @zahratola8144 13 วันที่ผ่านมา

      😮😅😅😅😅

    • @zahratola8144
      @zahratola8144 13 วันที่ผ่านมา

      😮😅😅😅😅

    • @zahratola8144
      @zahratola8144 13 วันที่ผ่านมา

      😮😅😅😅😅

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉሻ የኔ የዋህ ነገሮችን በመረጋጋት ለመፍታት ሞክሪ የኔ ቅን አይዞሽ 😂😂

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 13 วันที่ผ่านมา +7

    እስይ፣አላህ፣ያክብርህ፣እንዳልክየ፣የሄሉ፣ደስታ፣ደስታችን፣ነው❤❤❤

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo 13 วันที่ผ่านมา +7

    አራ ኃይላኝ ትምህርት ነው እኔ ጊን ከተጣሉ ቦሀላ ኮመንት አልጻፍኩም ፍፃምያቹን ሊያ ብዬ ዋውው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሄሉ ታጋሽ ሁኝ ❤❤አይለያችሁ አሜንን በሉልኝ የመዳም ቅማሞችዬ 😂😂የመጨረሻ ተሳክቶልናል ከኃይላኛ ትምህርት ጋር 👍🏻