ባሌ ፍቅር ና ምቾት አብዝቶብኛል ይፍታኝ ብላ ፍርድ ቤት የገተረችው ኢማራታዊ መነጋገሪያ ሁናለች አጃኢብ ያለው ዜና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 440

  • @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
    @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 5 ปีที่แล้ว +109

    ግን በተዘዋሪው እንደው ይገርማል ያረቢ ጥሩውን የትዳር አጋሪ ሥጠን ለኔም ለእህቶቼም

  • @ኡሙፍርዶስ-ዠ9ቨ
    @ኡሙፍርዶስ-ዠ9ቨ 5 ปีที่แล้ว +45

    ጉዱ አለ የገሬ ሰው እንዲም አለ ለከ ስከፈንም ሲደለንም አመስገኞች አድርገን የረብ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 5 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ይጠብቀን ምን አይነት ጉድ ነው ዱላ ፈልጋ ይሆናል አዳድ ሴት ዱላ ትወዳለች አላህ እዲህ ያለ ባል ስጠኝ እሷ ከጠላች የሚፈልግ አለ

  • @lehulumgizaalew9391
    @lehulumgizaalew9391 5 ปีที่แล้ว +32

    ውይ ጉድ አላህ ሆይ የማላቀውን ባሌን እደዚህ ሰውየ አድርግልኚ ከዚህ በላይ ምን እድሆን ነበር የምፈልገው

  • @አሏህሆይማንምየለኝእኔንለ
    @አሏህሆይማንምየለኝእኔንለ 5 ปีที่แล้ว +11

    ጉድ ለማመን ይከብዳል እኔ ሷልህ ባል እንድሰጠኝ ዱአ ይዣለሁ አግዙኝ ወገኖች

  • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
    @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አሰቃየኝ. እየልኩ እሚሰማኝ አጥቻለሁ. እስዋ ደላኝ ብላ ፈርዲ. ቤት. አጂብ. ዱአ አርግውልኝ. እህትወቸ. አላህ ይርዳሽ ብላችሁ. ምስቅልቅል የለ ህዩውት ላይ ነው የለሁት

  • @tube3979
    @tube3979 5 ปีที่แล้ว +55

    ሀበሻ ቢሆን ከዳኛው በፊት በ3 ይፍታት ነበር😃😝😜

    • @ዚነትሰይድ-ተ9ተ
      @ዚነትሰይድ-ተ9ተ 5 ปีที่แล้ว +3

      እንደሱው አላህን ፈሪ ከሆነ አይልም ሀገር አይለየውም ሀበሻ አረብ

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 5 ปีที่แล้ว

      ኩን ፈየኩን tube kkkk

    • @fjjgkty326
      @fjjgkty326 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @tube3979
      @tube3979 5 ปีที่แล้ว

      Busy Line ☺

    • @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
      @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 ปีที่แล้ว

      እውነትሽ ነው😆ስጀመር የለም እንጂ

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 5 ปีที่แล้ว +7

    አጃኢብ ነው በተገላቢጦሺ ሱባሀን አላህ እሶአ ጤነኛ እትመስልም እላህ እንዲህ አይነት ባል አላህ ይወፍቀን እነሱንም እንድ ያድርጋቼው ሺኩረን እቡ ሀሩን

  • @ዜድነኝየአላህባርያ-ጐ1ቸ
    @ዜድነኝየአላህባርያ-ጐ1ቸ 5 ปีที่แล้ว +5

    ጉድ እኮ ነው የአላህ ደልቶቸው ካማረሩክ ሳይሆን ከፍቷቸው ካመሰገኑክ አድርገን ያረብ

  • @የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም
    @የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም 5 ปีที่แล้ว +4

    ሱብሀአን አላህ ረሱላቺን ሳላላሁ አለኢ ዋሳላም እኮ,በብዛት ጂሃንም ዉስጥ ያየሁት ሰቶችን ነው,፣ሚክናየቱም ባል በማደርገው መልካም ሲራ በማደርገው በጎ ሲራ በሙሉ የከዳሉ ነበር ያሉት፣ አላህ የጠቢቃን ዋላሂ ምን አይነት ጊዘ ላይ ደረስን

  • @fshewa2180
    @fshewa2180 5 ปีที่แล้ว +5

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ነው መቼም ባለየው አላህ አይቀይረው ጥሩም ሲሆኑ እዲህ አለ ሱበሀን አላህ በጣም ገራሚ ነው

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว +6

    ሡበሃን አላህ የሚገርምነዉ
    በልቶ ጠጥቶ የተኛዉን በሬ ነካክተዉ ነካክተዉ አደረጉት አዉሬ ይላል ያሬ ሠዉ
    ቦሃላ እንዳይቆጫት እንግዲህ

  • @medu5672
    @medu5672 5 ปีที่แล้ว +10

    የዳለው ሙቅ ያኝከል አላች እናቴ!!!"
    "እኔ አላህ ባሌ እንዲህ ሶሊህ እንዲሆንልኝ ነው የምላምናው"
    ውዶች ቻናሌን ሰብሥክረይብ በማድረግ ጠቃሚ ትምህርቶችን ማግኛት ይችላሉ!!!

  • @abarra6907
    @abarra6907 5 ปีที่แล้ว +1

    ለጤንነቷ ያጠራጥራን እኔ ባገኝው አቤት የኔ ፍቅር ምልታዘዝ ነበር የምለው ግን እነት አይመስለኝም በዝህ ዘመን ሰላም በታጣበት ሰላምና ፍቅር የሚሰጠኝ አግቼ ኧረ እነት አደለም ባይነኝ ግን ካሆነ ለኔ ላኩልኝ ለነገሩ እድል ተመሮቆ ይሰጥነው እጂ አላሆይ እባክህንስ እደዝ አይነት ባል ወፍገኝ አሚንንንን

  • @hawahawa7825
    @hawahawa7825 5 ปีที่แล้ว +10

    አይ እኔ እምወደዉ እሱ ምንም አያቅም ዝም ብየ አለቅሳለሁ ግን ሷሊህ ሰለሆነ ነዉ በጣም የምወደዉ ዱአ አርጉልኝ ያረህማን ባሪያ ከልባቹሁ ስወዳቹሁ

    • @fatumanurye9840
      @fatumanurye9840 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አታልቅሽ ያንች እንደማይሆን ካወቅሽ ዱአ አድርጊ አንሳልኝ እያሽ

    • @yamichetube7201
      @yamichetube7201 5 ปีที่แล้ว +4

      የምር የራስ ያልሆነን ነገር እንደመውደድ ፊትና ያለ አይመስለኝም የምር
      እኔ ባለ ትዳር የአንድ ልጅ እናት ነኝ እናማ አንዲት ባሌን እረፍት የነሳችው ሴት ነበረች በሷ ሁሌ እንጨቃጨቃለን ለነገሩ ቢነግራትም አሰማም ሁሌ እንደምትወደው ትነግረዋለች እኔም በሷ መወደዱ ሳይሆን ፍቅሯን እምትገልፅበት መንገድ በጣም የማይታሰብ እስልምና የማይፈቅደው ነው ይህ ስራዋ ቢከነክነኝ ለምን አልመክራትም ብዬ አሰብኩና ደወልኩላት ስለ ዲኑ እምያቀው እንዳለ ለመገምገም ሞከርኩ ግን ብዙም እውቀት ባይኖራትም ሀራም ሀላሉን ለይታ ታቃለች እናላችሁ ባልሽን አፈቅረዋለው ብላኝ እርፍ
      ክፉ አሎጣኝም አሰናበትኳት በስ ግን ዱዓ አደረኩባል አላህ የራሷን ሰው እንዲሰጣት ወይ ቀልብ እንዲሰጣት አልያም ደግሞ ከባሌ ላይ እንዲያነሳልኝ አልሀምዱሊላህ የት ገባች ሳይባል መደወሉንም ተወች ድምፃም ጠፋ
      በርግጥም ግን ባሌ እሚወደድ ሰው ነው ንገሩልኝ እወደዋለው
      በነገራችን ላይ እኔ ጉራጌ እሱ ወለዬ ነው ለወልየወች ልዩ ክብር አለኝ

    • @fatumanurye9840
      @fatumanurye9840 5 ปีที่แล้ว +2

      @@yamichetube7201 እስከመጨረሻው ያድርግልሽ ሀቢበቲ ዱንያ ወል አኬራ የኔስ ብወደውም ቢወደኝም እኔን ፋትቶ እሷን አገባ እኔም ትቸዋለሁ እሱም እንታረቅ እያለ ነው እኔ ግን አልሰማውም

    • @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
      @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ምን ኢሳነዋል የተመኘሽውን ኡስጥሽ ማማዬ

    • @hawahawa7825
      @hawahawa7825 5 ปีที่แล้ว +1

      @@yamichetube7201 ወላሂ ይህ ነገር በጣም ይከብዳል ግን ከመከርሻት ብሎክ በያት ሰይጣን እዳያሳስተዉ ልጅን እሷን ጥርቅም አርጊአት የኔ ገና አላገባም እኔም እደሱ ግን በአላህ በጣም ደስ የሚለኝ ሷሊል ነዉ እና ዝም በየ አለቅሳለሁ ግን ምን በየ ልገርዉ። ፍራት አለብኝ በጣም ሁኖ

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 5 ปีที่แล้ว +9

    አጂብ ስንት አይነት ሰው ነው ያለው እኛ ሚያፈቅረን ስናጣ እሳ ማማረረ ፈጣሪዬ ሆይ እምሰማው በህልምሽ ነው በለኝ 😢😢

  • @ሲነኝእውቀትንፈለጊየአለህ
    @ሲነኝእውቀትንፈለጊየአለህ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጠም አጂብ ነው የአለህ እኘንም ጡሩ አድርገን የምትሰጠንም አንተው አሰምርልን የገረችንም ወንድነ ሴት አስተከክልን

  • @moridahrairah5633
    @moridahrairah5633 5 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አላህ ምቾት አደገኛ ነው እኮ አላህ ይጠብቀን ሀብትም ሆነ የአላህ ኔማዋች ሲስጠን ከኢማንጋ ይስጠን ካልሆነ እጠፋበታለን እቺ አላህን ብትፈራ ኖሮ በስጣትን ቀንና ለሊት ባመስገነች ነበር ደሞም የባልዬው ስብር አላህ እዲ አይነቱ ይወፍቀን አጂብ ነው

    • @sofi.m.a5190
      @sofi.m.a5190 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብብብ አላህ ይወፍቅን አላህ ልብ ይስጣት ምን አይነት ሰው ናት

    • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
      @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 5 ปีที่แล้ว

      ሲመስለኝ አትወደውም እንጂ እሱ ብትወደው ኖሮ ቢበድላትም ችላ ትኖር ነበር
      አላህ ነው የሚያውቀው ሀቁን

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሡብሀናላህ እድህምአለ ጉድ ያአላህኒእማህን መደሠትንምሆነመከፋቴን አተንከማሥታወሥከማመሥገን አታዘናጋኝእርዳኝእኔደካማባሪያህንአልሀምዱሊላህአላኩሊሀል

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ የኔንም ባል እደዚህእደሰውየአርግልኝ አላህዋምንይቸግርሀል ያረቢቢባባ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ
    @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉዴ ታፈቅሩ እዳ ሢተው አሣር ለኛ ባረገው

  • @almisalmis9089
    @almisalmis9089 5 ปีที่แล้ว +2

    እዴው አላህ የስቱን አቤቱታ ነው የሚያስተናግደው ሱበሀን አላህ

    • @saasaa4646
      @saasaa4646 5 ปีที่แล้ว

      ወላሂ የሚገርም ወይ የማንሰማዉ የለ ጎድ ሱበሃአሏህ

  • @fafaumusawda271
    @fafaumusawda271 5 ปีที่แล้ว +11

    የኛወቹን አላየች እርፍ እርፍ የሚአህል ብትር ሲዘርሩ እሶ ደሞ በስጦታ ጋጋታ ያጨናንገኛል ትላለይ አይ አላህም ተቸገር ወላሂ

    • @zinetnuryanurya4001
      @zinetnuryanurya4001 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ያአላህ

    • @srsr2202
      @srsr2202 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ
      @አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

      ሚማታም ወንድ አለ እንዴ 😄😄

    • @fafaumusawda271
      @fafaumusawda271 5 ปีที่แล้ว +2

      ሞልቶል አላህ የህዲና የህዲሁም እጅ እኔ ያየሁትን ነው ያወራሁት

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b ปีที่แล้ว

      ​@@fafaumusawda271 ልክነሺ እህቴ ስንቱ አለ ቤቱ የቻለው
      ልጂ ብለው አንገታቸውን ደፍተው የሚኖሩ ሱብሀን አላህ

  • @ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ
    @ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሃነ አላህ በፍቅር ያኖራትን መታገስ ያቃታት ታዳ ክፉውን ቢገትማት ምን ልትሆን ነዉ ያረብ መቸረሻችን አሳምርልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ራህማያራህማንባሬያነኝ
    @ራህማያራህማንባሬያነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አላህ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ወንድሜ አይ ሰው መሆናቸን ያረቢ ሲሰጠን ጥጋባቸን ሳይሰጠን ማማረራችን ያአላህ ትግስትህ አጃኢብ ነው ወላሂ ማይሰማ ጉድ የለ😢😢😢

    • @lanaali5730
      @lanaali5730 5 ปีที่แล้ว

      betame Welahi 😢😢😢😢😢😢

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

    ያአላለህ ጌታዬ ከዚህ ፈቶ ጧት ማታ የዱላ ፈቅር የሚሰጥ ባል አላህ እንዳይሰጣት ሰጋሁላት ማጦር ቀላል አይዴለም ሆሆሆሆሆሆሆሆ አይይይይይይይ እሰኪ ይሁን እኛ በሰዴት እዬተንከራተትን አጂብብብ እሰኪ አልሀምዱሊላህ ዱኒያ ናት

  • @nejuyebilalzr8171
    @nejuyebilalzr8171 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ለነገሩ እኛ አካባቢ አልፎ አልፎ ካልመታኝ ውስጤ ሰላም አይሆንም የምትል አለች ይሄን ስትሰማ እሷም መሄዷ አይቀር
    በዝምታ ደረጃ ዝም የሚል ከሆነ አይወደኝም ብላ እንድታስብ ያደርጋታል ስራው ግን ሲበዛ በወንድ ያስጠላል እን እገዛ ሲሆን ነው አሪፉ

  • @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
    @ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 ปีที่แล้ว +2

    😆😆😆በጣም የሚገርም ነው ወላሂ ገና ስሰማው አሳቀኝ እድለኛ ሁና ፍቺ 😆

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ 5 ปีที่แล้ว +4

    አጅብ ነው የማይሠማ የለም አይ አላህ ሥንቱን ትችላለህ!!!

  • @hikmajamal9628
    @hikmajamal9628 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ በጣም ይገርማል የማይሰማ ነገር የለም ገና ብዙ እናያለን አብድሬ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ አሪፍ ትምህርት ስጪ ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን አላህ ረጂም እድሜና ጤና ስቶ ያቆይህ

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
    @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አለማወቋ ነው መራራን ያልቀመሰ ጣፍጪን አያመሰግንም ይባላል
    አልሀምዱሊላህ ባሌ በጣም ጥሩ ባል ነው የበለጠ ጡሩ ያዲርግልኝ እኔንም ለሱ ጡሩ ያዲርገኝ በጣም ይወደኛል ያከብረኛል አንችን ደስ እንዳለሺ ነው የሚለኝ እኔም በጣም ነው የምወደው አላህ ከዱኒያ እስከ አኼራ ያዝልቅልን ያረብ

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 5 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ትዳሬን ሁሌም ፍቅር በፍቅ አድርግልኝ የሷ የሚሰለች ፍቅር ይሆናል ያረቢ የሁላችንም የማይሰለች ፍቅር አድርግልን

  • @abdulhamidwilzy1059
    @abdulhamidwilzy1059 5 ปีที่แล้ว

    የረቢዋ ለኔም እደዚህ አድርግልኝ እኔ አሁን ሥደትነኝ ግን የትዳር ሂወቴን ሳስታወሥ የአሏህ ያላለፈብኝ ነገር የለም ሥመታ በጥፊ ሥመታ በቦክሥ የሚገረመው አሊምነው ወሏሂ በዚህ ሥደትመጣሁ የሁለት አመትልጀን ትቸ ይባሥ ብሎ እዚህ ከመጣሁ የሠራውሥራ ከአሁን በሁላ ወዶችን እዳርቀርብ ልቤ ድምቶ አሁን ይች ሴትና እኔ ነገ አሏህዘድ እኩል አሏሆይ ያሻህን ሠሪ ብቻህን ቀሪ

  • @fafaumusawda271
    @fafaumusawda271 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ አላህንም አስቸገርን

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
    @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሡብሀን።አላህ።እኛ።እንሠቃያለን።ያረቢ።ፈረጃህን።አቅርብልኝ።ዱአርጉልኝ።እህቶቸ።በማይሆን።ትዳር።ተጨንቄያለሁ

    • @hayu1167
      @hayu1167 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ዉዴ ዋናዉ ዱሀ ነዉ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 5 ปีที่แล้ว

    ይህነገር ለማመን ይከብዳል ግን አብዱረሒም ስለተናገረው አምኛለሁ እኔ ሱበሀነላህነውየምለው የሰውልጅ ምንምነገርቢሰጠው አያመሰግንም የኛን ወንዶችነበር ለሷመዳር አላህ ያዘነላቸውሲቀሩ ፍቅር የሚባልነገር የማይገባቸው ውሀቀጠነብለው የሚጨቃጨቁ ናቸው የአላህ በሰጠኸኝነገር አመስጋኝአድርገኝ

  • @fatumaahimedi7610
    @fatumaahimedi7610 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንአላህ አጃኢብነው በጣም ይገርማል!!! ያአላህ ፈላጊንና ተፈላጊን በጥበብክ አገናኘን ያረብ

  • @gddu8614
    @gddu8614 5 ปีที่แล้ว

    አጅብ ይገርማል የዝች ደሞ የዱኒያ ደስታ መልካም ትዳር እና ሶሊህ ልጅ ነው የዝችሀሳብ ደሞ ተቃራኒነው እሚወድ ሳይሆን እሚገርፍ ነው እም ፈልገው የከስቦን ይስጣት

  • @የስልጤንዲንየቂርበስልጢኛ
    @የስልጤንዲንየቂርበስልጢኛ 5 ปีที่แล้ว

    አብዱረሂም (አቦ ሀሩን) መሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ በጣም የኡመው ነገር የሰስበሀል ኢና በርታ ከጎንክ ነን

  • @ያአላህቀኙንመንገድምራንያ
    @ያአላህቀኙንመንገድምራንያ 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ነብስ ያሳዉቀን ያረብ ስኡዲ የሚኖሩ አንዳንድ ወንድሞቻችን አሉ ሚስታቸዉ ኢጃዛ እንካን ብዙ እንድትቀመጥ የማይፈልጉ እየሰራች የሱ እንድሰጠዉየሚፈልጉ ጭራሽ እንክብካቤ በዛብኝ አይባልም አላህ ይጠብቀን

  • @nejat4773
    @nejat4773 5 ปีที่แล้ว

    ያጀመአ እውነት ነው እንደ እኔኮ ቀልድ መሠለኝ

  • @zahraindris7715
    @zahraindris7715 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪኪኪኪኪኪኪ ጉድዘድሮ እማይ ሰማየለም ኧረበሳቅ ሞትኩ ዛሬ ሙሉ ቀን ውን በፌስቡክ ሲፖሰት የዋለው በኮሜንት ልባችን ሲወልቅ ዋለ አሁን ደግሞ በዚህ መጣ እኛ እውነተኛ ባል አተን በመዳም ሸቅል ልባችን ወልቋል እንደዚችም አይነ ት ጥጋበኛ አለ ኧረፈጣሪዬ ሁሉንም በልክ ወፍቀኝ ከመጠን በላይ የሆነ፣ነገር አስቸጋሪነው፣

  • @فاطمهسراج-ط4ج
    @فاطمهسراج-ط4ج 5 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል እኛ ጡሩ እዲህ አይነት እየተመኘን የባለፈው እሚያስረሳ በነገራችን ላይ እኔ ያሳለፍኩት ሄወት 3አመት የትዳር ሄወት ጣም አሳሳኝ ነበ 14 በዚህ እድሜ ከዛም ባገባሁ በሁለት አመት ወለድኩ ከዛ ብዙ አሰቃየ ኝ በደለኝ አልሀምዱሊላህ ያም ቀን አለፈ አላህ ከመበደል ከመበደል ይጠብቀን

  • @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ
    @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ 5 ปีที่แล้ว +12

    አጀኢብ ነው ወይጉድ አስታግፊረላህ የሰው ልጅ ለካ መቾትም ይቆረቁረዋል ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ እኛ በሰው ቤት ትዳር የለን ልጅ እድሁ የሰው ልጅ በማሳደግ ልባችን ደክሞል አይ ዱኒያ

    • @rehimaabdi5602
      @rehimaabdi5602 5 ปีที่แล้ว

      ታዋቂለመሆን ፈልገው ይሆሆናል አየናቸውአረብ ሴቶች ለባሌቸው እንዴት እንደሚሆኑ

    • @Sነኝየሀይቋ
      @Sነኝየሀይቋ 5 ปีที่แล้ว

      ወይጉድ የኔባል ባገኘሽ በወጣሽ በገባሽቁጥር በቁዝምዝም ይጠርግሽነበር

    • @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ
      @ኡሙኢምራንቢኢዝኒላህ 5 ปีที่แล้ว

      እር እህቶቸ ይገርማል ወይጉድ እኔስ ሱሊሁን ይግጠመኘ

  • @فادياناصر
    @فادياناصر 5 ปีที่แล้ว

    ወለሂ በጣም ነው ግርም ያለኝ እኔ ሁሌም አላህ ምለምና እንዲ ያሚካበከበኝ ነው ምለምነው እሱ ደግሞ ሰተት ልተስማልጥ ሱፕን አላህ በእጅ ያለ ወርቅ እንደማዳብ ይቆጣራል አሉ

  • @የሱናየተውሂድተማሪነኝመነ
    @የሱናየተውሂድተማሪነኝመነ 5 ปีที่แล้ว

    ያስቃል አብዱረህም. አላህ. ይጠብቅህ. ባለህብት

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ስት ሰወችን ፈጠረ ሚሊወኖች ጭቅጭቅ አሰቃይቷቸዋል ጉድ ነው ሌላ ምን ይባላል🌷🌷🌷 የማላውቅህ ሀላሌ እኔስ አልከስህም ልክ እንደዚህ በስራም አግዘኝ በክብካቤም አጨናንቀኝ አደራ

  • @fghcnmbvjbg8026
    @fghcnmbvjbg8026 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገረማል

  • @ነኢማጃማልሀጀ
    @ነኢማጃማልሀጀ 5 ปีที่แล้ว +2

    አ ይይይይ አለማታደል ስቶቸችን የጠነዉ ነገር አግታ እበክሽ ታከበከብዉ በሉሊኝ እበክሽ አትፍችዉ

  • @محمدخالد-ذ8ع2ف
    @محمدخالد-ذ8ع2ف 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀናላህ ምንልሁን ብላነዉ

  • @zedtube7415
    @zedtube7415 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ባል ልክ እዴዚህ ነው አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ግን እኔም በጣም ነው የምወደው ውዴ ኑርልኝ ለዘላአለም

    • @zedtube7415
      @zedtube7415 5 ปีที่แล้ว

      በትዳር ከቆየንም 4 አመታችን አለፈ አልሀምዱሊላህ

  • @astagfirullahastagfirullah2398
    @astagfirullahastagfirullah2398 5 ปีที่แล้ว

    Hoo yemayisema yelem jazakallah keyr

  • @tyiv7322
    @tyiv7322 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር እዴትም ቢሆንልን አልህምዱ ሊላህ አላህ ሰጠኝ አናዉቅም የዚች ደግም በጣም ይገርማል ተመቼኝ ብሎ ወቀሳ የለየለት እብደት ነዉ አላህ ኸይሩን ነገር የምራን ያረብ

  • @zahrazahra7095
    @zahrazahra7095 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እንድህም አይነት ወንድ አለ ሡበሀን አላህ አላህ ይጨምርለት እሧም ልብ ይሥጣት

  • @taibahassen717
    @taibahassen717 ปีที่แล้ว

    ያአላህሁላችንምአሥተካክለን

  • @awelmuhdin144
    @awelmuhdin144 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀኔላህ በጣም ይገረማል

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 ปีที่แล้ว

    አብዱእራሂም ውድወንድማቸንብርቅየውየሙስልሙኮኮብ አላህይጠብቅህ በጣምይገርማልየዛሬውዜናህ

  • @zinebmmm5746
    @zinebmmm5746 5 ปีที่แล้ว

    አጅብ ይገርማልአላህ ባሌን እደዚህ ሰው አድርግልኝ

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ እረ ጉዲ ጉዲ እዳዉ የኛፀባይ ምን አይነት ነዉ ሡበሀን አሏህ የሠጣትን ፈጣሪዋን ማመስገንሲገባት ይገርማል። የኛንም ባሎች እረ እደሡ በሆነልኚ ወይ የነበረኚ ደሥታ !!
    ያላገባችሁ እሄቶቼ አሏሁ ሱበሀኑ ታለ እደዚህ አይነቱን ትዳር ይወፉቃችሁ። ያገባነዉንም አሏህእኛንም ለባሎቻችንሳሊህ ያርገን እነሡንምሣሊህ አዲርጎ መልካም ልጆችንም አሏህ ይወፉቀን

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 5 ปีที่แล้ว +2

    እደው ማንኛችን ነን አላህን የምናመሰግነው

    • @ZahraZahra-kp9ir
      @ZahraZahra-kp9ir 5 ปีที่แล้ว

      ኢኔ፣ባሌ፣ኡሌ፣ኢዳባዳላኝ፣ወይ፣ጉድ፣ስንቱን፣እሳማሃኝ፣ዱእ፣እርጉሊኝ፣ትዳሬ፣ኢኔ፣ኢንዳ፣ምፋልጋው፣እዳላም፣ይስትካካልልሽ፣ባሉኝ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 5 ปีที่แล้ว

      @@ZahraZahra-kp9ir አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ግን ፁሁፍች ብዙም አልተረዳሁትም ውዴ አይዞሽ

  • @جمالالهاشل
    @جمالالهاشل 5 ปีที่แล้ว

    እንስለዝህአስተያየትምየለኝ።እደውዝምነውሡበሀንአላህኑሮአችንአሳምረው።ኢሜንስጠን።አስተዋይአርገንያረብ

  • @ሀዩየአዳማልጅየአዳማልጅነ
    @ሀዩየአዳማልጅየአዳማልጅነ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የአላህን ስጦታ ያለማወቅ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-በ5ጀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-በ5ጀ 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም እየገባ አለ ያገሬ ሰው

  • @የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ
    @የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ጀዛከላህ ኸይር አብድ

  • @ggghhg6305
    @ggghhg6305 5 ปีที่แล้ว

    እዴ ይሄነገር ውነትነውዴ ሆ አላህ ያኔንአይነትባልይስጥስ ፀብይ ፍቅር የማያቅ

  • @ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ
    @ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ 5 ปีที่แล้ว

    እንደ እኔ አስተያየት የሆነ ምክንያት አላህ እኔም አልሀምድሊላህ ከእሱ ያላነሰ ባል አለኝ ፍታኝ ልል እችላለሁ ምክንያቱም እኔ ጨቅጫቃ ከሆንኩ ብቻ እሱ እሚሰጠኝን ፍቅር እኔ መስጠት ካልቻልኩ ባል ክብር ስላለው ፍራቻ ይሆናል ያስጠይቀኛል በስታላህ ብላ ሚስኪን እንጅ ለሌላ አይመስለኝም

  • @toyiba1119
    @toyiba1119 5 ปีที่แล้ว

    ሷሊሁንባል፣አላህይሥጠን፣ጉድእኮነውየማይሠማየለ

  • @abdulabdul1560
    @abdulabdul1560 5 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ያረቢ ሱባሀን አላህ አላህ ይወእቀን

  • @nejatmohammednejat4562
    @nejatmohammednejat4562 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ እዲህም አለወይ ሰው ሷሊህ ባል ይስጠን እያልን ዱአ ያደርጋል የታደለችዎ አልፈልግም ኢላሂ ከሙእሚን ባሪያ አተ ወፍቀኝ አጃኢብ ክክክ እኔ ሳኩኝ

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 ปีที่แล้ว

    እኔስ ሆሌም እሚከባከበኚ ባል ስጠኚ እህልኩ ሆሌም ዱሀየ ነዉ። ይረቢ ለኛ ለምንፈልገዉ ይርግልን። ይረቢ

  • @ቢትኡመርከደሴወሎ
    @ቢትኡመርከደሴወሎ 5 ปีที่แล้ว

    አጀኢብ ነውፌስቡክላይ አንብቤ አላመኩም ነበር ለካ ውነትነው . ሱብሀን አላህ

  • @kidetube1592
    @kidetube1592 5 ปีที่แล้ว +4

    Kkkkkkkkkkkk ወይ ጉድ ይችን በዱላ ነበር አዟዙሮ አዟዙሮ መተዉ

    • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
      @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 ปีที่แล้ว

      ኸረ ከዲ አሳቅሺኝ ክክክክክ

    • @ኡሚከልድአቢዲረመን
      @ኡሚከልድአቢዲረመን 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @kidetube1592
      @kidetube1592 5 ปีที่แล้ว

      فاطمة علي ይችን እክትክቷን አዉጥቶ ቢለቃት ልክ ትገባ ነበር አንዳንድ ሴቶች እደዛ ነዉ የሚመቻቸዉ የወረቀት ለኛ ባረገዉ Kkkk ይገርማል እኮ ፋፊ

    • @semiram1039
      @semiram1039 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ በተቀራኔው ነው ደሙ የሷሰ አላህ ለኛም እዳሷ አይነት ትዳር ሰጠን ያርብ በተለይ እኛ እሀበሻውቺ ወሰጥ እድህ አይነት ትዳር አብዛልን ያርብ ሺ ግዜ እድለኛነሺ ወላህ

  • @mariamkader1442
    @mariamkader1442 5 ปีที่แล้ว

    ሱቡሀነላሕ አላሕ እንዲም አለው

  • @hawelatahmed672
    @hawelatahmed672 5 ปีที่แล้ว

    ጉድይች ዱንያ ያልያዘችው ጉድየለም እድህ አይነቱ እኛ አተን ተቸግረናል

  • @roqayaalayka2725
    @roqayaalayka2725 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነ አለህ ወይ የሰው ልጅ ይገርመል አፈጠጠሩ ወይ ግዜ ምን አየሰመም አለህ እደዚ አይነት በል ይወፍቀን የረቢ በእዝነትህ ከበልም ሀቅ አተ ጠብቀን ከከዲዎች ተኮል አተ ጠብቀን ኡመችን አብዘልን

  • @yhgj6571
    @yhgj6571 5 ปีที่แล้ว

    ቆይ ምኑን ነው ሚያስተካክል

  • @rahmahussain602
    @rahmahussain602 5 ปีที่แล้ว

    ለዚህ አስተያየት የለኝም ዝምታ ነው መልሴ ሱባሀን አላህ

  • @ላታህዘንእነሏሀማዓና
    @ላታህዘንእነሏሀማዓና 5 ปีที่แล้ว

    ውይጉድ ምን ጉድነው የማይሠማ የለም

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    አጂብ ነው ሱብሃነሏህ አሏህ ከምንመኘውን ህይወት ሲሰጠን ከኢማን ጋር ይስጠን ኢማን ቢኖራት አላህን ትፈራ ነበር እኔን የገረመኝ ግን የባልዬው ሶብር ትእግስቱ የኛ የሀበሻ ወንድ ቢሆን በአንዴ በ 3 ይፈታት ነበር ያውም መመለስ በማይቻለው ፍቺ ያአላህ ለሀበሻ ወንዶች የፍቅርን ደረጃ የሚረዱበትን አቅል ልብ ስጧቸው በደሉ በዛብን የተወሰኑ አንተን የሚፈሩ ቢኖሩም አብዛኞቹ ግን አያድርስ ነው ይህ ነገር ለአንተ ግልፅ ነው ከሸራቸው አንተው ጠብቀን

  • @fawziaa7548
    @fawziaa7548 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ ጆሮ አይሰማውየለ

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
    @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ ማመን አቃተኝ አቡ ሀሩን እውነት ነው ስብሀነሏህ እቺማ አውቆ ቀውስ ናት በለኛ

  • @ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
    @ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 5 ปีที่แล้ว

    እኔየትወዴቅሺብሎአይጠይቀኝም፣እቺዴሞ፣ምቾትበዛብኝትላለቺ፣እኔለሁ፣ላዲትቀንእንኳን፣አስዴስቶኝአያቅም፣ብቻ፣አላህልብይስጠን፣ሰወቺየ፣እነተሳሰብ

  • @حوبيكونسلفيكونسلفي
    @حوبيكونسلفيكونسلفي 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ሰው ምንይሻለናል

  • @fatimaassafa6208
    @fatimaassafa6208 5 ปีที่แล้ว

    እንደዚህያለባለቢትየትይገልምንደነካትአላውቅም

  • @mohammedsiraj9137
    @mohammedsiraj9137 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አላህ ይገርማል

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
    @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ አይሰማዉ የለ ኸረ ወደየት እሄድን ነዉ

  • @alahmedullahealekulhale5743
    @alahmedullahealekulhale5743 5 ปีที่แล้ว +8

    ይችን ለኢቶ ወዶች ዉሰዶና ዳሯት በዶላ ሲያዟዙራት እልክ ትገባለች እረ ይች
    እኔ ወደፊት የማገባዉን ባሌን ሳሊ አድራግልኚ እያልኩ፠ እየጨነቀኚ እሶ ትጃጃላለች

  • @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን
    @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን 5 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመተላህ ወበረከቱ ሱባሀን አላህ አላህ ቀልቧን ይመልስላት ጀዛክል ኽይር አብድረሂም

  • @sgfsrdtdtdft380
    @sgfsrdtdtdft380 5 ปีที่แล้ว

    አረእህቶቸዝምበሉውየነሱንማናየውሱበሀንአላህ,መጥፎውንያለመናገርፈልጋይሆናል,የሆነችውንማንያውቃል,ባሏጥሩከሆነምንአገኛለሁብላይፍታኝትላለች,አላሁውአለም

  • @ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ
    @ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንክያረብእደስትንትአይነትሰወችአለን

  • @srrash4579
    @srrash4579 5 ปีที่แล้ว

    ዉነቷነዉ ጸባዩን ማሥተካከል አለበት ምቾትም ሢበዛኮ ያሠቃያል ይጨንቃል በሁሉም ነገር ሚዛናዊ መሆነዉ

  • @vcxxccxx1504
    @vcxxccxx1504 5 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ይች የኔቢጤ ናት ዱአ አድርጉልን ያረብ ሂድ ይስጥሽ በሉኝ(በሏት) እኔም ባሌ በጣም ይወደኛል ከውደታው ብዛት የትም ላደደቂቃ ያክል እንኳን እድለየው አይፈልግም ነገር ግን እኔ እህቶቻችን ጓደኞቸን ልይ ልሂድ ስላለው እቢ ነው እሚለኝ ከዛም እኔ ከሰሳ ወቀሳ አነሳለሁ ሌላም ችግር እፈጥራለሁ እብድ እሆናለሁ ቡሀላ ነው እሚቆጨኝ እና እማለቅሰው በአላህ ዱአ እድርጉልኝ

    • @remlaremla9246
      @remlaremla9246 ปีที่แล้ว

      አላህ ይህዲሽ ታዳእርሱ ብቻሽን እንድሄጅ ስለማይፈልግ ዮናላ አብሮሽ ይሂድ።

  • @mekizeki5107
    @mekizeki5107 5 ปีที่แล้ว

    አጂብ ጉድ የባሠአለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬሠው በቃ እኔን ትቀይረኝ ክቡር ዳኛ ካካካካ

    • @hussen3546
      @hussen3546 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @ዚነትሰይድ-ተ9ተ
    @ዚነትሰይድ-ተ9ተ 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ጉድ እማይሰማ የለም ጉድ እኮ ነው

  • @لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم

    አቤት የሠውየው ሶብሪ ወይኔ ታድሎ
    ቢትሄድ እንኳን እራሡ ኡሡ ከሁሉም
    ነፃነው። ማሻአላህ

  • @aaburowais9250
    @aaburowais9250 5 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ የማይሰማ የለ

  • @رحيمهكمال-ه3ن
    @رحيمهكمال-ه3ن 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ ሱበሀንአሏህ እድዚህያለባልስጠንያረብ

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነዉ ሞችትም ያሥከሥሣል ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed6498 5 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነአላህ ፣ወላሂ ፣በጣም የሚአጂብነዉ ፣በነሺዳዉ የተጠቀሱት ፣እውነት ፣ነው ፣ሁላችንም ፣ወድፈጣሪያችን ፣አላህ ሡበሀነወተአለ ፣መመለስ ፣ዱአ ፣ማብዛትአለብ ፣እስተግፊረላህ ፣