yeh miret zefen yetezefenew, meda lay wedekew leneberu abatochachen ye kedemow ye ethiopia serawit new. mesariya yezew wede betachew le mehade ye transport selelemenut chewa ena kuru bizu yaletenegerelachew ye kedemow ye ethiopia serawit. getem by yilma gebereab.
መችም ሊረሳ የማይችል ሙዚቃ ❤
❤ይሄ ዘፈን ለኔ የዘፈንከው እስኪሀስለኝ ድረስሁሌ እየሰማሁ አለቅስ ነበር ከብዙ ችግር ርሀብ እንግልት በኋላ አሁን ኑሮየ ተስተካክሎ በጣም ቆንጆኑሮ እየኖርኩ ነው ጌታይመስገን የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል
🙏🙏🙏ዋናው እሱ ነው
ዉስጤ ታሪክ አለዉ ጎደኛየ መቸም አረሳህም
መቼም አንረሳችሁም ጀግኖች ወንድሞቻችን
ዛሬ ላይ እንዲህ ሊያልፍ ስቱን ታዘብኩት
መገን
ኡፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭 ባዳምጠው ባዳምጠው እማልጠግበው ሙዚቅ💔💔💔💔😭😭
ስንት ዘመን ብሰማው ብሰማው ፀግሽ አይጠገብም።
የተማሪነት ህይወቴ ስንቱን አሳየኝ😢😢😢 ዛሬ ሁሉም ሊስተካከል
አለፈ ሁሉም 😭😭😭😭ዛሬ ላይ እንደዚህ መልካም ሊሆን
egzabhre ymesgn ❤❤❤
Emkan melkam honelish yene wid
ፀግሽ ዘፈኖችህ ተሰምተው አይጠገቡም
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በፈጣሪ ፍቃድ ቤቴ ሙሉ ነው😂 ነገር ግን ይሂ ዘፈን እመብርሀንን ነው ምላችሁ ከሀ-ፐ እኔን ይመስል ነበር በዚህ አጋጣሚ ወንድሜ ወጋየ እሸቱ ስለዘፈንክልኝ ከልብ አመሰግንሀለሁ🙏🏻እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ
yeh miret zefen yetezefenew, meda lay wedekew leneberu abatochachen ye kedemow ye ethiopia serawit new. mesariya yezew wede betachew le mehade ye transport selelemenut chewa ena kuru bizu yaletenegerelachew ye kedemow ye ethiopia serawit. getem by yilma gebereab.
Edehe lebeyalefe kene setune ayenewe
Lik new hodn yeyaze min yahl masecheger yichlal nefsn yeyaze kza belay power yinorewala haha hod lik new ruh degmo kza yibeltalsa yane newa gudu
እውነትም ክፉዳ ምንምብለው ይሔንዘፈን መግለፅ አልችልም አይጠገብም ፀግሽ እድሜ ይስጥክ ሰውን ዘመድን ወገንን ከመቅበር በላይ የለም ግን ያኔም ቀን አይሰጥም አይ ሆድድድድድድድድ
ይሄዘፈን ሰአሰማው የራሴን ታሪክ ይመሰለኛል
ሁሉም ሰው ባይሆንም ግን አሉ 😢😢 😢😢😢 ይህን ሕይወት የሚኖሩት 😢😢😢መቼ እንደሆነ አላቅም ግን አንድ ቀን የሆነ ስአት ላይ ታሪኪን ይነግርኛል የአባቴን ድክምት የእኔም ድካም 😢😢😢 ብቻ ይድክማል
@@FanoseMelese-xk7mgየኔም💔💔💔😥
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ያኔ በብቸኝነት እና በራብ ያሳለፍኳቸው ጊዚያትን ያስታውሰኛል ብዙም ባይሆን ተፈትኛለሁ ፈጣሪዬ ግን አሁን ከራሴ አልፌ ለሰውም ተርፌለሁ ፈጣሪ ይመስገን
መለኩትን በደምንብ ሚነግረኝ ሰው
በዚህ ዘፈን እራሴን አየው💔💔
❤❤❤❤❤❤፩❤
Wow tsegaye eshetu in one Word incradeble
In My Life I Don't See A Person Like You,You Are Uniqea & Smart .when i see you ,you have a great and iqual respection for all human bing .
ሙዚቃ በዛ ዘመን ይመችኽ
ፀግሽ
ቀምሶ ለማደር፣ ለመኖር ስንል ነው የምንሽቆጠቆጠው🙏
Gena beljinete enen ygeltsal ygelraml bcha
Namber 1
Ay Giza
በደስታ ወደ ኃላ ሲመልሰኝ በቅፅፈት ሀዘን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ፀጋዬ እንወድሃለን
እናቴ ሁሌም ታዳምጠው ነበር ያኔ እኔ አይገባኝም ነበር አሁን ነው የገባኝ
እኔም ይህ ሙዚቃ የኔ ነው የሚመስለኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
Hoda chalehu enged wedeja adelem
አይ ጊዜ
ከዛ ሁሉ ክህደት እና ማስመሰል ገላገልሺኝና አድስ ህይወት ባንች ጀመርኩኝ ሀዩ እወድሻለው በጣም
የእርም እህል ይመኛል ሀዘንተኛው ሆዴ ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ine gin alawkim ahunim izaw nagn bisera bisera alalfilih alegn ande saw sikidagn ande mis ande hiwot beka min libel imbaye naw mikedimagn ihen sisema
ሆዴ ክፉ እዳየ አይ ስደት
ሙዚቃ ድሮ ቀር
Tew enji tew enji hode qen six enji :)
-
ምርጥ ዘፈን ፀግሽ
ሆድን ያሸነፈ እርሱ ጀግና ነው!!!
ቀምሶ ለማደር ነዉ የምሽቆጠቆጠዉ >>
*የእርም እህል ይመኛል ሀዘንተኛው ሆዴ…..
enem endezaw😮😮😮😮
የራበው የሙዚቃውን ሙሉ መልህክት በቀላሉ ይረዳዋል .
😭
እኔ ተረዳሁ
እናቴንና አባቴን በጊዜ ያጣሁ.
ከራብ ጋር ዉዬ የሚያድረው.
ብዙ ጊዜ የራብ ጥቃት እየደረሰብኝ የሚኖረው.
😢😢😢😢😢gize Hulun yasayal
ማለፉ ላይቀር ስንቱን እንድታዘብ አደረገኝ። ይሄን ዘፈን በባዶ ሆዴ ጫት እየቃምኩ አዳምጫለሁ። ድሮ ድሮ
ጫቱ አሁን ላይ አቆምክ?
Ahlak taikimia saw tafag medr zorabg yakiasar dola ahlchlam galaia tadagag gitaia manorin sarso liyardag taw ahlmayaw takor ahthon eji
ታሪኬ ትዝ አለኝ
ሆደ ብደላዉማ ሆደ ብመቼዉማ ምን ለስደት አስወሰደኝ ከእቅፍሽ እማ
ፀግሽዬ ውድድድድድድድ
ሆደ ክፉ እዳየ
ጰ❤❤❤😮😢ስሰማውአለቅሣለሁበኡነት
አይ ግዜ😥😥😥💔💔💔💔💔💔❤❤
ሚገርም ዘፈን እኔንይገልፃኛል
አይ ግዜ ኡፍፍፍፍፍ
ፀጋየ እሸቱ ወግ የለኝ
😌😌😌😌😌😌😌😌😌 እማ ትሙት ሆድ ባሰኝ
❤❤❤❤❤❤
ሳቅ የለኝም
ዛሬ 29 9 2016 😢ነዉ ባሌ ጋበዘኝ ግን እኮ ተለያይተናል😢😢😢
ስስማውየሚያስለቅስኝዘፈንነዉየራሴታሪክበቃእእእእእእ።
ehe musica lene new yetezefenew yemr besemahut seat aleksalehu Hulu kene ga new mihedew
Skane malsulge❤
TwoTwoTwo.
Hiwote
Saw yaaalag yaaalga ehrhbtaga germa mogasia taasfa bhrhan hiwoot ka ahbatia lemaaana zafo astaaalelag meeriat bania ŵosgsha ahlmo naksaw tatafag noooroia gitaia ahdrsag
😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ
ልጅንቴ ናፈቀኝ!!
❤❤❤❤
ሳጣ እየታዘብኩት
መቼም አትረሱም ወንድሞቻችን
are kefange yalfe yehune gine
😢😢💔💔💔💔
ከፍቶኛል
አይይይ💔💔💔💔💔💔😭😭😭
Amanuel kabdognal
መቼም አረሣህም ጃፈር አይሻ
🎉
ተመቸኝ
ለኔ፡ነው፡የተዘፍነው
ይመቻችሁ
❤
ስንቱን አየነዉ አይ ጊዜ ደጉ😂😂😂😂
የማዉረጃ ቀስት የት አለ?
Brown Margaret Rodriguez Nancy Lopez Susan
አ ይ ጊዜ ስ ን ቱ ታ ለ ፍ ሆ ዴ ን ክ ፋ ው ❤❤❤❤🌹❤️❤🌹🌹🌹
ኘጰወፈጠ ጨኸፈ😢😢😢 ከወጠወ
😢😢😢😢
እውነት
በጣምምምም በጣምምም😊😊😊😊😊😂😂😂😂
💔😢
Ok
💔💔💔💔💔
አይጊዜ
አይ
no time
❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የተኘከገከ ጸከገ😢😢😢ጠአቀበ
❤
አይ
❤