ኤፍሬም ታምሩ ሰው መሰረቱ ከግጥም ጋር Ephrem tamiru sew meseretu with lyrics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 197

  • @TesfayeWmariyam
    @TesfayeWmariyam 7 หลายเดือนก่อน +70

    ይሔ ምርጥ መፅሀፍ ነው ሙዚቃ ብቻ አይደለም ኤፍ

    • @AdaneMalese
      @AdaneMalese 7 หลายเดือนก่อน +10

      Ene malt y efrem tamru adnakiwoch adnaki negn❤❤❤

  • @HamenFurniture
    @HamenFurniture 2 หลายเดือนก่อน +29

    ከዉልደት እስከ ህይወት መጨረሻ የሰዉን ኑሮ ቁልጭ አድርጎ የሚገልፅ ሙዚቃ ነዉ

  • @venusinc6052
    @venusinc6052 2 ปีที่แล้ว +17

    ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ You are living legend!!! God bless you!!

  • @habehaqetalihawuhabeshaqet9398
    @habehaqetalihawuhabeshaqet9398 2 ปีที่แล้ว +15

    ገለ ዘለዋ ድርፊ 💔 From Eritrea 🇪🇷

    • @amicony9403
      @amicony9403 2 หลายเดือนก่อน

      ትርጉም!?

    • @ጉማረ
      @ጉማረ หลายเดือนก่อน

      @@amicony9403
      ሰብ መሰረቱ መዓስ ይፋላለ ኮይኑ
      ብሓደ ምስሊ ተፈጢሩ ሓደ ምስሊ ከም ዘለዎ ኮይኑ ዩ ዝረእ።
      ሃብቲ ይዕደላ ዓቢ ሰብ ይብሃል
      ይስእን ንድክነት ኣሚኑ ድማ ይቅበላ ኮምኡታት ያ ትብል …….

    • @amanmebrahtu5167
      @amanmebrahtu5167 หลายเดือนก่อน

      ​@@amicony9403mood wust miyasgeba zefen le malet felgo nw

  • @namubiruagnes79
    @namubiruagnes79 2 ปีที่แล้ว +35

    እኔ አልቅሸ መሞቴነዉ በጣም ዉሥጤ በመነካቱ እረዦም እዲሜ እናጤና ይሥጥህ ኤፍሬምየ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 3 ปีที่แล้ว +24

    ኤፍሬም ታምሩ የኢትዮጵያ ኮከብ ድምጻዊ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው

  • @AbenezerHaymanot
    @AbenezerHaymanot หลายเดือนก่อน +4

    ኤፊን አለማድነክ አለማክበር አይቻልም ለምን ዘፈኖቹሁ ብቻ ሳይሆን ግጥሙ እራሱ የሰዉን ማንነት ነዉ የሚገልጠዉ ❤❤❤❤

  • @ዘርበልወሬኛ
    @ዘርበልወሬኛ หลายเดือนก่อน +3

    ኤፍ ሁሌም ተወዳጂ ነህ ሙዚቃህ አርሳም ያሰብኩት ባይሆንም ያችን ቀን ያስታውሰኛል

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 22 วันที่ผ่านมา +1

    wow የሚገርም በእዉነት የተመሰረተ ምርጥ ዘፈን ነዉ 100/100!!!!!

  • @mahirahmed8703
    @mahirahmed8703 3 ปีที่แล้ว +33

    በጣም የሚያሳዝነኝ ዘፈን 😥

  • @hibreworkdemeke2122
    @hibreworkdemeke2122 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ልዩ ኤፍሬም በጣም ነው ስራዎችህን የምወዳቸው እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @seifuhuluka431
    @seifuhuluka431 7 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ልብ የሚነካና ምርጥ ትርጉም ያለው ዘፈን ነው።

  • @fikerdawit6473
    @fikerdawit6473 2 ปีที่แล้ว +16

    My life so perfect enen yaye amlk mulu ye Ethiopia sew yeye 🇪🇹🇳🇱

    • @teddyabate9361
      @teddyabate9361 8 หลายเดือนก่อน

      Can u share u life with us we want to

    • @AbBekele-nx6in
      @AbBekele-nx6in 7 หลายเดือนก่อน

      Amen ahunim yalfil lanem tsalilign🙏🙏

    • @የበረሀአበባ
      @የበረሀአበባ 3 หลายเดือนก่อน

      Gn endane bezh muzika hule mtsnena ynoral❤ Weyne amla tegegnaleh ,megegemiya gze dersuwal belagn😢😢

    • @Fimeku
      @Fimeku หลายเดือนก่อน

      ዛሬም እንደዛው ነው? 😅🙂

  • @DagimLalisho
    @DagimLalisho หลายเดือนก่อน +8

    𝐖𝐨𝐰 𝐓𝐡𝐢𝐬 𝐒𝐨𝐧𝐠 𝐠𝐚𝐲𝐬 የ90ዎቹ ሙዚቃና የ2024 እስኪ አስተያዩት???
    ኤፍ ረጅም እድሜ ተመኘው 🙏🙏🙏

    • @davedas8678
      @davedas8678 4 วันที่ผ่านมา

      Say guys not gays

  • @samigirma8897
    @samigirma8897 2 ปีที่แล้ว +8

    ይልማ ገ/አብ ይነሱ እንደገጠመው ኤፍሬም ታምሩ እንዳዜመው!! ኃያል መልዕክት ያለው የዚችን ዓለም ዕውነታ የሚገልጽ ከምንጊዜም ምርጥ ስራዎች ቀዳሚው ነው::

  • @ChernetFikadu-ns2mz
    @ChernetFikadu-ns2mz 8 วันที่ผ่านมา

    ዘፈን ሀጥያት እንዳልሆነ የተረዳሁበት ልብ የሚነካ ዜማ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bezumessay
    @bezumessay 2 ปีที่แล้ว +8

    Wow ከሙዚቃም በላይ ዝዝዝ !!!!!!

  • @Alemu-k8v
    @Alemu-k8v 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሌላ ዘፈን ማለት የለም ይባላል እሄ ስተሰማ ኤፍሬም ምርጥ ሰዉ🙏

  • @melkamuasefa7748
    @melkamuasefa7748 25 วันที่ผ่านมา

    Efrem you u are a king coz u know ❤ have a knowledge of life 🎉 I'm from Ethiopia I like u !!!

  • @EyobWereta
    @EyobWereta 3 วันที่ผ่านมา

    በህይወቴ እደዚህ ሙዚቃእምወደዉ የመለም ኤፍሬም እንወድሀለን ማንነቴን ነዉየሚገልፀዉሙዚቃዉ

  • @minilikmelese1075
    @minilikmelese1075 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ሙዚቃ ብቻ አይደለም። ኤፍሬም እንወድሃለን።

  • @hanagobeze6138
    @hanagobeze6138 2 ปีที่แล้ว +6

    Betam new yeamewdeh eadmena Tena yeasetehe

  • @rahelsefiw
    @rahelsefiw หลายเดือนก่อน +3

    ኤፍየ ከልቤ እወድሀለሁ ኑርልን የኛ ቆንጆ

  • @ErmiaslErmi
    @ErmiaslErmi ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ አጀት አርስ ነህ ❤❤❤

  • @GetachewKirkos-k7m
    @GetachewKirkos-k7m 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ቃል የለኝም ለዚህ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulkedir-w8o
    @abdulkedir-w8o หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋሬም ምርጥ ዘፋኝ ነው እወደዋለው

  • @gulilatmekonin2116
    @gulilatmekonin2116 3 ปีที่แล้ว +15

    አመሰግንሀለው ኤፍሬም

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว

      ለዝህች አጭር እድሜ እርስ በርሱ ይባላል ለአጭር እድሜ

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 2 ปีที่แล้ว +2

    የሆነ የትካዜ ሙድ ውስጥ የሚከት ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤

  • @TiruneshDamota
    @TiruneshDamota 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ende ene mimechew sew yinoral👌👌👌👌👌👌👌

  • @HiwotGetachew-j5e
    @HiwotGetachew-j5e 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙሉውን የኤፍሬም ዘፈኖችን ከነግጥሙ ስራልን እባክህ❤❤❤

  • @MeazaBrhanu-fs9lz
    @MeazaBrhanu-fs9lz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፉ በጣምነው ምወድልህ ሙዚቃ ድምፅህን የውሰጤነህ

  • @FastLifeMario1
    @FastLifeMario1 9 วันที่ผ่านมา

    ሲከፋኝ እራሴን እማገኝበት ሙዚቃ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 6 วันที่ผ่านมา

    ኤፍ የሰው ዘር የኔ 1ኛ❤

  • @abushkareem3852
    @abushkareem3852 3 ปีที่แล้ว +12

    አቤት ሙዝቃ ብሳመ ብሳመ የመይሳለቻኝ

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 หลายเดือนก่อน +1

    The legendary ephee we love u from eritrea

  • @AwolYur
    @AwolYur 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይን ዘፈን እንዴት እደምወደው❤❤❤❤❤

  • @amicony9403
    @amicony9403 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢ኡፍ ምን ላድርግህ❤

  • @fikertesfaye9003
    @fikertesfaye9003 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ምን አይነት ሙዚቃ ነው? መግለፅ አቃተኝ❤❤❤❤❤❤

  • @TeleAb
    @TeleAb 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ምርጥ ዘፈን ነወ እፊሬም ዎድሀለዉ

  • @kidusdawit2184
    @kidusdawit2184 3 ปีที่แล้ว +6

    Arif melekt alw zefenu .....ena arif zefen nw

  • @salamdubai7560
    @salamdubai7560 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @sabanegash1158
    @sabanegash1158 2 ปีที่แล้ว +9

    በትክክል ሰው መሰረቱ ኤፍሬም

  • @RobaTilahune
    @RobaTilahune 6 วันที่ผ่านมา

    አንዱን እላይ አርጎ
    አንዱን ታች ይጥላል 😢😢😢

  • @abdurhmantsegaye4955
    @abdurhmantsegaye4955 2 ปีที่แล้ว +3

    It's really great work keep it up! Kinemaster

  • @behailuenedris8772
    @behailuenedris8772 3 ปีที่แล้ว +13

    የሌለዉ ዳቦ አቶ ያለዉ ሙክት ሲያንሰዉ

  • @meronzeregaber9123
    @meronzeregaber9123 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥ ዘፈን ኤፊ!❤️

  • @emorantene3886
    @emorantene3886 2 ปีที่แล้ว +9

    ምንም ውሸት አልገባበትም እውነት ነው ኤፍ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @myloveyoutube4455
    @myloveyoutube4455 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የምወደው ዘፈንንን

    • @ABDLSMEDHUSEN1234
      @ABDLSMEDHUSEN1234 2 หลายเดือนก่อน

      በጠም የምወደ ዘፋንን🎉❤❤❤❤

    • @ABDLSMEDHUSEN1234
      @ABDLSMEDHUSEN1234 2 หลายเดือนก่อน

      በጠም የምወደ ዘፋንን🎉❤❤❤❤

  • @kalkidanyeniealem1871
    @kalkidanyeniealem1871 2 ปีที่แล้ว +6

    ልቤን የሚነካኝ ዘፈን ነው

  • @suremack2023
    @suremack2023 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ዘፈን እኮ ሚሊዮን አይደለም ቢልዮን view ነው ሚደባዉ

  • @frekalaemere2206
    @frekalaemere2206 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ የነፍስ ምግብ!

  • @sisaysemagne2031
    @sisaysemagne2031 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም የምወደው ዘፈን

  • @HiwotGetachew-j5e
    @HiwotGetachew-j5e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ቃል የለኝም❤❤❤❤❤

  • @derejeademe3407
    @derejeademe3407 2 ปีที่แล้ว +3

    Human as Human should live in life, rich on his/she mind.

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +9

    ኤፍዬ ❤️

  • @minalezemchale965
    @minalezemchale965 12 วันที่ผ่านมา

    7:39❤❤❤❤❤❤ሊቁዘመን

  • @SamuelNegash-h6n
    @SamuelNegash-h6n 18 วันที่ผ่านมา +2

    በድህነት ምክኒያት የልቤን ሰው ተነጥቂያለሁ

  • @CharokAllti-o9b
    @CharokAllti-o9b 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቃሊ ያጣዉለት ለሚጊለፂ

  • @simonekang5292
    @simonekang5292 2 ปีที่แล้ว +8

    ♡♡♡♡♡
    I LOVE IT ♡♡♡

  • @saregebre7331
    @saregebre7331 3 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት እውነት ዘፈን

  • @WERENEGARI21
    @WERENEGARI21 หลายเดือนก่อน

    ehe ahun zefen teblo siol yasgebal wuyyyy mezmur eko new ene efrem baynoru noro musica mn thon neber werkamaw gize

  • @amiirsissy1569
    @amiirsissy1569 2 ปีที่แล้ว +1

    Beka ewnet new abo welahi

  • @AmenAman-v2w
    @AmenAman-v2w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን ተሻጋሪሪሪሪ

  • @alextyga4992
    @alextyga4992 2 ปีที่แล้ว +5

    አለም ጎዶሎ😭

  • @muibilshukure3817
    @muibilshukure3817 2 ปีที่แล้ว +4

    ረጅም እድሜ ለኤፍሬም

  • @desaleestifanos6813
    @desaleestifanos6813 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፋር ማለት ❤️

  • @GetachewKirkos-k7m
    @GetachewKirkos-k7m 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ግጥም❤❤

  • @SemharHailu-k2x
    @SemharHailu-k2x 8 วันที่ผ่านมา

    It is miracle

  • @keyrekrik3413
    @keyrekrik3413 2 ปีที่แล้ว +2

    ሐቅ ነው።

  • @MuluAsefa-bt6eg
    @MuluAsefa-bt6eg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት አመተ ምህረት ነበር

  • @yohannestadesse-kp2xt
    @yohannestadesse-kp2xt 10 หลายเดือนก่อน

    YEMENGEZEWEM YE EPHI NUMBER 1 SONG WUUUUUUUUU

  • @MerhawiKehase
    @MerhawiKehase 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢 Ante Gen ❤❤❤❤❤

  • @semay9048
    @semay9048 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በአማርኛ

  • @NahiWizyt
    @NahiWizyt 23 วันที่ผ่านมา

    Yena hiwote tarik nrw

  • @AbduGaga
    @AbduGaga 23 วันที่ผ่านมา +1

    Afo❤

  • @Tsige-m9n
    @Tsige-m9n 12 วันที่ผ่านมา

    My best A,f ❤❤❤

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ ኤፍ

  • @ShemshumNegu
    @ShemshumNegu หลายเดือนก่อน +1

    እውነት 6:09 በዚህ ሙዚቃ እዴት እዳለቀስኩ

    • @heranalene5403
      @heranalene5403 6 วันที่ผ่านมา +1

      እስካሁን 😢😢

  • @seblemese
    @seblemese หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ❤❤❤❤❤❤❤የህይወት መሰላል

  • @tewnetselemon4685
    @tewnetselemon4685 2 ปีที่แล้ว +2

    የዉነትልቤ፡በሀዘን፡ይሞላል፡ይህነዘፈንስሰማዉ፡የሰዉልዩነቱ፡በሀብት፡የለይል።ቲጂ

  • @BezawitHailu-wh4xu
    @BezawitHailu-wh4xu 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤ 4:58

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku8243 2 ปีที่แล้ว +1

    Yegna bet yasayal past present future lemiyaweku geletsene

  • @BanchuGetachew
    @BanchuGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    Yemeri hen music degagime bisema mayiselechegn music new❤

  • @anwardemssie-d4w
    @anwardemssie-d4w 2 หลายเดือนก่อน

    efi man tleyaleh

  • @JoL-oz3ob
    @JoL-oz3ob 2 หลายเดือนก่อน +2

    Nov 2024

  • @frehiwot7825
    @frehiwot7825 2 ปีที่แล้ว +1

    Btame btame mene leble Affy tena ysteku

  • @abiyseifu3699
    @abiyseifu3699 2 ปีที่แล้ว +2

    best efereme tameru music

  • @YaradTura
    @YaradTura หลายเดือนก่อน

    6:37 ❤❤❤❤

  • @TiruneshDamota
    @TiruneshDamota 11 หลายเดือนก่อน

    Edmena Tena yistiln epirem

  • @keyrekrik3413
    @keyrekrik3413 2 ปีที่แล้ว +3

    ሐቁን የሚነገረን 🧑‍🎤💃

  • @Abdulselamnursefa
    @Abdulselamnursefa หลายเดือนก่อน

    Andante yhe magebachew allu

  • @MohammodHassen
    @MohammodHassen 4 หลายเดือนก่อน

    Ewnat Afi techelalk

  • @AliDelil-r5x
    @AliDelil-r5x หลายเดือนก่อน

    Wow musik blo zm new

  • @Philipos-j4c
    @Philipos-j4c หลายเดือนก่อน

    ሥለእኔ ነው አፍዬ ልዮ ነው

  • @BirukAlemayehu-q9u
    @BirukAlemayehu-q9u หลายเดือนก่อน

    Life in one song

  • @AkmleshamseMohamed
    @AkmleshamseMohamed หลายเดือนก่อน

    Edemue yestilen efu

  • @mitikubaye3925
    @mitikubaye3925 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነዉ 😭😭😭

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 2 ปีที่แล้ว +1

    life is up and down😭

  • @Yealemwerk-o7k
    @Yealemwerk-o7k 3 หลายเดือนก่อน

    ኤፍ ወድጀልሀለው

  • @MohammodHassen
    @MohammodHassen 4 หลายเดือนก่อน

    Ewnat AFI techelalk