GEBEYA: የባህል አልባሳት ዋጋ በራያ አላማጣ || Price of traditional clothing in Raya Alamata

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 288

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 ปีที่แล้ว +24

    ገራሚ የሆነ የሶፋ ዋጋ በደብረ ብርሃን ከተማ || Amazing sofa price in Debre Berhan city th-cam.com/video/nsZttv7c0PE/w-d-xo.html

    • @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
      @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ቆቦ ያለውን ሁሉ አሳየን ቡፌ አልጋ ቴሌቪዥን የመሳሰሉትን ስትመለስ ካላማጣ ቆቦን አልፈህ ነውና አላማጣ ያለከው

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +2

      ወይኔ ወንድሜ እንዴት order ላድርገዉ በጣም ወደዱኩት😍💘 wow bro በጣም ያምርብሀል።።💝💪

    • @ወንቅሽንህይወቴነው9846
      @ወንቅሽንህይወቴነው9846 4 ปีที่แล้ว

      እሲክ ወልደያ አሳየን

    • @martaandu9226
      @martaandu9226 4 ปีที่แล้ว

      @@ወንቅሽንህይወቴነው9846 ወንድም ከቻልክ አድስ አበባ ሽሮ ሜዳ ላይ አሳየን

    • @soliyanatubep6104
      @soliyanatubep6104 4 ปีที่แล้ว

      Ebakh dessem teykln wendm

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
    @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +46

    ዋውውውው የምን አረብ አገር የማይረባ ልብስ ማጠራቀም ነው እምዬ ሃገሬ ደስ ሲል ዋጋውም አሪፍ ነው !!

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ወንድምየ እጅግ አመስግናለሁ የአላማጣ ልጅ ነኝ

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውውውው።ባገሬ ገብቸ ይህን ገዝቸ እስክምለብስ ቸኩያለሁ😘😘😘😘❤ሲያምር

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 4 ปีที่แล้ว +1

    ገበያ ቻናል በጣም እናመስግናለን ከዚህ ቀጥሎ አላማጣ ሳትወጣ ፣ፍሪንችሮችን ፣እቃውችን፣ብርድ ልብስ ፣ፍርጅ ፣ ብታሳየኝ ከይቅርታ ጋር ፣አገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ ፣እስኪ እንደኔ አገሩ የናፍቀው በላይክ አሳዩኝ

  • @helendesta3180
    @helendesta3180 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን ወንድም ጉልበትክ ይባረክ

  • @dhdggroruye656
    @dhdggroruye656 4 ปีที่แล้ว +9

    ውድአገሬ ራያ አላማጣ ሰላማቹ ይብዛልን 😘😘😘😘

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ጥሩ ዋጋ ነው በባለፈው የአገር ልብስ ዋጋ በጣም ነበር ያስደነገጠኝ ለባህላዊ ልብስ የነበረኝ ጉጉት ነው የቀነሰው ተስፋ ቆርጬ ነበር የማለብስ መስሎኝ ግን አሁን ደስ ነው ያለኝ አንድ ብቻ አይደለም ከዝያም በላይ ገዝቼ አምሮቴን እወጣለው ደሞ በጣም የሚፈለገው ይህ ነው ባህላዊው

  • @ትርጉምአልባመንባር
    @ትርጉምአልባመንባር 4 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ማይ ማይዮ ዝብሃል ደስ ክብል

  • @per2752
    @per2752 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ በርታ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ደስ ይላል

  • @ዜድነኝየራያዋ-ነ1ኸ
    @ዜድነኝየራያዋ-ነ1ኸ 4 ปีที่แล้ว +3

    አገሬ ራያ አላማጣ ናፍቀሽኛል💚💛❤

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ አምሮብሀል የራያ ባህል አለባበሰ ወንድሜ ❤👍

  • @ጓልትግራይ-ጨ4በ
    @ጓልትግራይ-ጨ4በ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ኣሪፍ ዋጋ ነው እውነት ጎበዝ ወንድሜ በርታ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว +1

    ልብስና ጫማ እንድሁም ጌጣጌጥ እወዳለሁ መዘነጥ ውስጤ ነው🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
    @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +9

    ውይ እጥፍ ነው የሚተርፉብን በሀረብ ሀገር ቆጨኝ

  • @messmess4257
    @messmess4257 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያማል የራያ የባል ልብስ በጣም ነው የምወደው አገር ስገባ እገሳለው ብየ አስባለው

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስ ይላል
    ዋጋዊም በጣም ቆንጆ ነው።

  • @ጓልመይዳሓሸንገ
    @ጓልመይዳሓሸንገ 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል የሀገር ልብስ ስለበስ እኮ ውበትም ይጭምራል ❤️💚💖
    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን 😘💖
    ሙሉ የቤት ዕቃም አሳየን እዛው ራያ አላማጣ ላይ እሽ ወንድማችን

  • @የስደትስንቄአርሴምዬ
    @የስደትስንቄአርሴምዬ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ ዋው ደስ ሲል ተስደራሽነቱን በልልኝማ ይሄው ገዝቸ በ20 ቀን ይደርስሻል ተብየ 3ወር ሊሆነው ነው እፈልጋለሁ

  • @fikrtube4774
    @fikrtube4774 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ወደ ጉራጌ ክልል ወደ ቡታጀራም ጎራ ብለህ አስቃኘን

  • @ናርዲጓልቶምወየንቲ
    @ናርዲጓልቶምወየንቲ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋውው ውቅሮም ሄድክ አስጎበኝን

  • @hadiyyam3486
    @hadiyyam3486 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ. አምሮብሀል

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ትትነህ ልዩ ነህ እኮ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ሚጣ-ጀ8ረ
    @ሚጣ-ጀ8ረ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍነው

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 4 ปีที่แล้ว +16

    ወንድሜ እሰኪ ካላስቸገርኩህ ጎንደርም ሂድልን የብርድልብስና የባህል አልባሳት ጠይቅልን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲያምር ዋዉዉ ራያዎች ስወዳችሁ

  • @ወሎየኮቻ
    @ወሎየኮቻ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውሲያምርደግሞእርካሽነውጎበዝአንተራሱአምሮብሀል

  • @zenized1071
    @zenized1071 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የራያ ልብስ ውስጤ ነው

  • @hiwetlove2606
    @hiwetlove2606 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድም ኣቤት ትህትና እግዝኣብሄር ርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም ኣለም

  • @ወለተማርያም-ቘ9ፈ
    @ወለተማርያም-ቘ9ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ዉድ ወድማችን በጣም አርፊ ያላማጣ ሁሉም ነገር አሳየን እና ይመችህ

  • @hiwetmusgun9559
    @hiwetmusgun9559 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በዛውም በኣላማጣ የተላየዩ እቃዎች ወጋቸውን ኣቅርብልን

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 4 ปีที่แล้ว

    እንዴ ተሸውጄ አረብ ሀገር ሀገሬን ከመናፈቄ የተነሣ ዋጋውን ሳልፈራ ስንቶቹ አተረፉብኝ ከዚህ ቡሀላ ብሬን ይዤ ሀገሬ ሆሆሆ በተረፈ እናመሠግናለን እስኪ ከቻልክ ራያ ቆቦ ሂድና ያለውን ሁሉ አሳየን ከቤት እቃ ጀምሮ እስከ አልባሣት ማወቅ እፈልጋለው ወንድሜ በርታልን ሰብስክራይብ አድርጌካለሁኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ነው

  • @የMታናሽHቾ
    @የMታናሽHቾ 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣሪፍ ነው ኣላማጠየ ኣገሬ❤❤❤❤❤❤😢

  • @azebazeb5277
    @azebazeb5277 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ያማረብህ ወንድሜ

  • @mdinaal7283
    @mdinaal7283 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጥሩ ደስ የሚያሰኙ ልብሶች ናቸው ጕበዝ ወንድማችን እናመሰግናለን (ሌላ የወጣት ሴቶች ፋሽን የተባሉ ለምሳሌ ሱሪ፣ትሸርት፣ጃኬቶች ማለት የጅንስ ጃኬት የሌዘር ጃኬት ፣ጉርድ ቀሚስ ፣ሙሉ ቀሚስ፣ጫማወችን ወዘተ እንድታቀርብልን በትህትና እጠይቃለሁ ወንድሜ?

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንደናፈቀኝ አይቀርም እለብሰዋለሁ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችን ሰላም ይሁን እንጅ ፍቅረኛዬ አላማጣ ነው ለልደቱ ሙሉ የራያ ልብስ ገዝቼ ሰርፕራይዝ አደርገዋለሁ ያው ቤቱ ካደረስክልኝ 😊👏❤️

  • @fotyenzinabu1879
    @fotyenzinabu1879 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በጣም ያምራል በተለይ ትፍትፏን ወድጃታለው

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 ปีที่แล้ว

    ዋና ያገሬ ልጁች ለሀገር በሰላም ያብቃኝ መጥቸ እንደምገዛ ተስፈ አለኝ በርቱልኝ

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አገሬ አላማጣ ሰላምሽ ይብዛልሽ ያላማጣ ልጅ ነኝ አሁን ስደት ነዉ ያለሁት

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 4 ปีที่แล้ว

      የደሴልጂነኚግንአገርአላውቅም አለማጣበየትነው

    • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
      @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

      @@fatemaali8328 አላማጣ ማለት መርሳ አልፈሽ ወልዲያ አልፈሽ ደሮ ግብር አልፈሽ ጎቢየ አልፈሽ ሮብት አልፈሽ ቆቦ አልፈሽ ብዙ ትናንሽ ከተሞች አሉ ያልጠቀስኳቸዉ እንህ ሁሉ ከተማ አልፈሽ ነዉ ምትገኘዉ አላማጣ ማሬ እኔ ስደት ስወጣ አገርሽን ረግጨ ነዉ የወጣሁት

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ወንድም

  • @طيبهعلي-ه3ج
    @طيبهعلي-ه3ج 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዠ1ጨ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውንድም ቆቦ ሄደህ አስጎብኛን

  • @kalkidandeata5514
    @kalkidandeata5514 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል

  • @jdbhdhdhe9232
    @jdbhdhdhe9232 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም ያምራል

  • @አለምናትአሰፉ
    @አለምናትአሰፉ 4 ปีที่แล้ว +15

    ባህርዳር የባህል አልባሳትን ብታሳየን ወንድም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว

    ማሻላገራችንሠላምያርግልን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን ያምራል

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ
    @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ንግስተ ሳባ እምፈልጋት ልብስናት ለሰርግ እለቴ ለባሌ ግዛ እለው ነበር ግንዋጋው ያስለቅሳል ኡኡኡኡኡ የራያው የማይቀር ነው እገዛለው ከትንሽ ወራት እግዛብሄር ያሳልኝ ብቻ

  • @ተስሊምታደሠ
    @ተስሊምታደሠ 4 ปีที่แล้ว +19

    እደት ነዉ የማገኘዉ ግን ሁለጊዜ እንደተመኘሁ

  • @hiwatsisay7362
    @hiwatsisay7362 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwww Adet Das Yilal 💕💕💗💗💗💖

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እናመስገናል

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 4 ปีที่แล้ว +12

    ከምር ዱባይ ውድ ነው፡ኢትዮ ስገባ እገዘዋለሁ

    • @حديت.بنت.بلايحبشي
      @حديت.بنت.بلايحبشي 4 ปีที่แล้ว +4

      ሲጨመር ዱባይ ዋጋውን ተይውና ትክክለኛው ቦፌ የራያ ጥልፍ የለም ፍስታን የመሰለ እኔማ ሳያውም ያስጠላኛን ስሙን ያበሻ ቀሚስ አሉትጂ ከፍስታን አይለይም

    • @meseretlegese6434
      @meseretlegese6434 4 ปีที่แล้ว

      Ewunet new zimi bilew new simu bicha yeyaze bezalay wagachew wudi new

  • @ممالاعب
    @ممالاعب 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ወድም

  • @salamaweet7724
    @salamaweet7724 4 ปีที่แล้ว

    Waw you are very good

  • @azebazeb5277
    @azebazeb5277 4 ปีที่แล้ว +1

    ስያምር

  • @የMታናሽHቾ
    @የMታናሽHቾ 8 หลายเดือนก่อน

    ቦታው ደሞ ኣቀዋለሁ ግን ደሞ በበለጠ ባህላዊ ኣልባሳት የሚሸጠው ከታች ነው በእቃ ተራው ኣከባቢ ማለት ነው በእጅ ይጠልፋሉ ቦታቸው የታወቀ ነው ሙሉ የራያ ልብስ ያለው ከነሱ ነው ደሞም ኣሸንዳ ሲሆን እኛ ምንለብሰው የራያ ቀሚስ /ሙሉ ልብስ ድባ.... ያነ ያሳየህ መቀሌ የሚለብሱት ነው በተረፈ እናመሰግናለን ❤❤ኣላማጣየ ዓደይ ወለላ😢😢😢

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንድም እናመሰግናለን ከልብ አላማጣ ከደረስክ እስኪ እራያ ቆቦ የሶፋ የተላጃ የቴሌቪዥን ያለውን ሁሉ አሳየን ቆቦን አልፈህ ነው አላማጣ ያለከውና ስትመለስ ብታሳየን

    • @amirelove812
      @amirelove812 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄነው

  • @edeneden5192
    @edeneden5192 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ምርጥ ነው

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ቅልሻ
    @ቅልሻ 3 ปีที่แล้ว

    ኣሁን ስደት ነዉ ያለሁት ስመል እገዛሎህ በሰላም ያቆያቹሁ ያቆየን ኣገሬ ኣላማጣነዉ ሉዩ ቦታዉ ኣየር ማረፍያነኝ ከ1ኣመት ብሀላ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ አሪፍ ነዉ

  • @baharegetaneh466
    @baharegetaneh466 4 ปีที่แล้ว

    Woyine betam yamiral 💯💯💯💯

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam yemeral

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว

    ዋጋው በጣም ጥሩ ነው

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሲያምር ወላሂ እዛው መጥቸ እገዛለሁ ኢንሻአላህ መስቀል የለለው ካለህ

  • @ሀቢባ-ዠ6ወ
    @ሀቢባ-ዠ6ወ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ራያራዩ ማ ሆክ

  • @jejeje411
    @jejeje411 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድም እዛው አላማጣ የተለያየ እቃ ጠይቅልን ለምሳ ሌ እደ ሶፋ የኤሌትሪክ እቃዎች

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 ปีที่แล้ว

    Wowow yamiral

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ኢትዮዺያዬ ስወድሽ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 ปีที่แล้ว

    የምወድሽ ሃገሬ ራያ ላማጣ 💕

  • @hayunag5369
    @hayunag5369 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምራል ጥሎብኝ የባህህ ልብስ ስወድ 😍😍

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @tsigutiza5232
    @tsigutiza5232 4 ปีที่แล้ว

    Wowww seyamerebek wanedemachen gobaze baretu

  • @asterhaile9504
    @asterhaile9504 4 ปีที่แล้ว

    Wow nice 👍❤️

  • @amnaahmde9815
    @amnaahmde9815 2 ปีที่แล้ว

    ውይስወዴው

  • @zemzemmohamad4705
    @zemzemmohamad4705 4 ปีที่แล้ว +1

    ውዳ ሀገሬ አለማጣ ራያየ

  • @zdtubezdtube6810
    @zdtubezdtube6810 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣምደስይላል በሳኡድኮ ከአገርእያመጡ እነገዱብንነው አድቀሚስ 2500ሪያል

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
    @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሴየባህል አልባሳት አሳየን ወንድማችን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ዋጋው አገር ላሉ ወደውጪሲላክ ግን የዲእልኢች ዋጋ ያስወድደዋል

  • @techstar7536
    @techstar7536 4 ปีที่แล้ว

    Waww betam dase yelale

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 ปีที่แล้ว

    እራያዬ እዴትነሽልኝ እዴትደናፈቅሽኝብታቂ እራያዬ ስላም አላህ ያድርግልን😘❤❤❤😍😘😘😥

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 3 ปีที่แล้ว

    የስንድዱ ቀሚስ ስንት ነዉ የወንዶች እርቦስ ስንት ነዉ የስንድዱ እርቦ??? በጣም እፈልገዋለሁ ንገሩኝ

  • @seyneessa95
    @seyneessa95 4 ปีที่แล้ว

    አስኪ የእንጨት መዝጊያ ቀንጆ የሆነውን አሳየን

  • @yashlemyashlem3313
    @yashlemyashlem3313 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ብሀርዳርስ አትሄድም በዛውም ውብ ብሀርዳር ታያታለክ

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ችግሩ እሩቅ ነው እኔ ወሎ ነኝ

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 4 ปีที่แล้ว

    Abo yemachalechuh 👍👍👍

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አማራ ባህል እደት ያምራር

  • @feventirunehfeven7780
    @feventirunehfeven7780 3 ปีที่แล้ว

    ማይማየው በጣም ያምራል ግን ወደሌላ አገር መላክ ትችላለህ?

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 4 ปีที่แล้ว +4

    አላማጣ መምጣቴ የማይቀር ነው ሰፍ ነው የሚያደርገኝ የባህል ልብስ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 ปีที่แล้ว +1

    እደኔ ያበሻ ቀሚስ የሚወድ አለ ብዬ አላስብም😍😍😍

  • @ሰላምዩቱብ-ቨ5ኰ
    @ሰላምዩቱብ-ቨ5ኰ 4 ปีที่แล้ว

    waww raya rayuma hagri selamshe ybza

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ 11 หลายเดือนก่อน

    ትልካላችሁ መካነሰላም ወዱም

  • @mariamkasa5825
    @mariamkasa5825 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou