ጎንደርኛ ቀሚስና ዋጋ habesha kemis price. habesha kemis |ጥምቀት በጎንደር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @AdasBbmAM
    @AdasBbmAM ปีที่แล้ว +3

    ያምራል ስራቹ ዎጋው ደሞ ተመጣጣኝ ነው ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @destaalem9015
    @destaalem9015 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ሰልክ ቁጥር የላቸውም

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 5 หลายเดือนก่อน

    ተባርክልን ወድማችን ግን ብዙግዜ ደውየላት ነበር ቴሌግራምና ሀትሳብ አመልስም

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz หลายเดือนก่อน

    የት ነው የምትገኝው ማሬ ስልክሺን አስቀምጭኝ እኔ እፈልጋለሁ

  • @ቀላልነው
    @ቀላልነው 9 หลายเดือนก่อน

    ስልክሽን አሰቀምጭ

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋዉዉዉ በጣም ያምራል 💚💛❤️👍

  • @hanamedya2687
    @hanamedya2687 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamachu yebzalgn tda enkan selam metachu waw konjo yebhel lebes new eshi enzalen bertulen🙏👌

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 ปีที่แล้ว

    እንዴት ስልክ ቁጥር የለዉም

  • @abebatamene2095
    @abebatamene2095 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክሺን ላኪልኝ

  • @getnetchekole3035
    @getnetchekole3035 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ ปีที่แล้ว

    ስልክ

  • @ammarzauiter
    @ammarzauiter ปีที่แล้ว +1

    betam yamrale

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይብዛልን ዋው በጣም ነው የሚምሩት በተለይ ባለ አሰራራት ሺብር የተባለው ጥልፍ በመሰቀል ቢሆን ደሞ ዋው👍👍💝

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว +1

      ክበሪልኝ አህቴ... ለሚፈልጉ በመስቀልም ይሰራል እንደ ሰው ፍላጎት

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 2 ปีที่แล้ว +1

      @@TediTig-መባቻቲቪ አዎ ሰምቻት አለሁ ፈጣሪ ብሎ ሀገር ከገባሁ በመሰቀል እናዝዛለን አመሰግናለሁ ቴዲችን🙏

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว

      ትገቢያለሽ እህቴ... በቸር ያምጣሽ

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 2 ปีที่แล้ว

      እሰራልሻለው በመስቀል እኔ ነው የሰራውት

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ነው ማገኛችሁ ??❤

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 8 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርእደትነውእማገኝው

  • @meronkenfe9589
    @meronkenfe9589 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ያምራል

  • @Rahelname
    @Rahelname ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር ላኩልኝ

  • @adriana3856
    @adriana3856 2 ปีที่แล้ว

    That's beautiful 😍

  • @አልሚቱብ
    @አልሚቱብ ปีที่แล้ว

    ጎደሬዉን እፈልጋለሁ በወረቃማዉ

  • @Meseret-t5u
    @Meseret-t5u 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር የለም❤❤

  • @brawa4kokob
    @brawa4kokob ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለ እናት ልብሱ ያምራል ስልክ ቁጥር
    Adress ኣስቀምጥልን 🙏

  • @Wusisu
    @Wusisu 2 ปีที่แล้ว

    Yemejemeryaw ye Gonderu libs yet new shops? Gonder new? Be telegrams order madreg yichalal wede London 🙏🏾

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว

      Ya yichalal. Ye telegram address description lay ale

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 2 ปีที่แล้ว

      ፍቻላል 0920038146ቴሌግራም ላይ ታገኝናለሽ

  • @emebet7575
    @emebet7575 ปีที่แล้ว

    ካገር ዉጭ ትልካላቹሁ እዴ❤

  • @SaraWorkneh-rj8qn
    @SaraWorkneh-rj8qn 8 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቺሁ የት ነው???

  • @MastewalNega-lv3yt
    @MastewalNega-lv3yt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥር የላችሁም

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  3 หลายเดือนก่อน

      ከ video መካከል አስቀምጠናል ወይም በቅርቡ የተለቀቁትን ይመልከቱ. . .

  • @SaraWorkneh-rj8qn
    @SaraWorkneh-rj8qn 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንያት
    @እንያት 3 หลายเดือนก่อน

    መላክ ይቻላል

  • @ziynasres7233
    @ziynasres7233 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮው ላይ ወይም description ላይ ስልክ አለ ይደውሉልን። እናመሰግናለን

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነው እኔ እፍልጋለሁ

  • @ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ
    @ሁሉበርሱሆነ-ኸ5ጰ 7 หลายเดือนก่อน

    ኢሞ አትመልሽም እህቴ 💚💛❤

  • @ተመስገን-ኈ2ወ
    @ተመስገን-ኈ2ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻ ንገሩኝ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว

      screen ላይ ወይም dwscription ላይ ስልኮቻችን አሉ። ደውሉልን

  • @fortnitekid5260
    @fortnitekid5260 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው አድራሻሽ

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 2 ปีที่แล้ว

    እር የቤት እቃ አሳየን አልጋ -----?

  • @አልሚቱብ
    @አልሚቱብ ปีที่แล้ว

    ጎደርየተነዉ ማዘ ዝ ፈልጊ

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 ปีที่แล้ว +1

    ውጭ መላክ ትችላላችው?

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ የጎንደር ቀሚስ በትዛዝ ትሰራላችሁ እኔ በፈለኩ ዲዛይን የእጀ ጥልፍ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      ደምበኞች በሚፈልጉት ዲዛይንና ጥራት እንሰራለን። ይደውሉልን

  • @yayeshabebaw300
    @yayeshabebaw300 ปีที่แล้ว +1

    Selam new ebakish silik lakilign

  • @WegahtaChanel27
    @WegahtaChanel27 2 ปีที่แล้ว +2

    ስል ቁጥርስ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว

      የቪዲዮው መጨረሻ አካባቢ ወይም description ላይ ስልኮች ተቀምጠዋል። እናመሰግናለን

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 ปีที่แล้ว

    ስልክ ተናገሩ እባካቹ

  • @sarahsarah9513
    @sarahsarah9513 ปีที่แล้ว

    አረ፡ቁጥር😭

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ኮመንት አምብብ እንጂ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      እሽ... ከቪዲዮ ወደ መጨረሻ አካባቢ ወይም description ላይ ስልክ አስቀምጠናል። ይደውሉልን እናመሰግናለን።

  • @አቤ-ቐ3መ
    @አቤ-ቐ3መ ปีที่แล้ว

    Aderasha selk yelm

  • @Tgitgi-cy4oc
    @Tgitgi-cy4oc ปีที่แล้ว

    ሀይ እማ ቤሩት መላከ ትችይ አለሽ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว +1

      አዎ ይቻላል... በ +251988515756 ይደውሉልን

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      ​@@TediTig-መባቻቲቪዱባይ ላኩልኝ ለኔ

  • @letebrhantesfa7777
    @letebrhantesfa7777 2 ปีที่แล้ว +1

    Slk btaskemtu Tru nebr

  • @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
    @መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ ปีที่แล้ว +1

    ሳውዲ ላኩልን እንፈልጋለን

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      ይቻላል። screen ላይ ወይም description ላይ በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን። እናመሰግናለን

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ ปีที่แล้ว

    ንግስተ ሳባ እፈልጋለው በጡጥ ነኝ የምፈልገው

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 ปีที่แล้ว

    ስልክ አትመልሱም😉😉😉😎😎😎😎

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 ปีที่แล้ว

    Like share

  • @getnetchekole3035
    @getnetchekole3035 ปีที่แล้ว

    ዋትሳፕ አትጠቀሙም

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      እንጠቀማለን... በተቀመጡት ስልኮች ያግኙን

    • @getnetchekole3035
      @getnetchekole3035 ปีที่แล้ว

      @@TediTig-መባቻቲቪ እኔ ያለሁት ውጭ ነኝ ጎንደር ለሰው ታደርሱልኝ አላችሁ ከይቅርታ ጋር

    • @nohaminyohanns7775
      @nohaminyohanns7775 ปีที่แล้ว

      ​@@TediTig-መባቻቲቪenate A.A nwe balesasat kuterachun lakulegne 3 lebse efelgalhu

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለዉ ለሙስሊም የመሆን አይሠራምደ ?

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب ปีที่แล้ว

    እኔ ተበልቻለሁ የጎንደር ስድስት ሽ ብር አስመጥቸ ተለብሶ ተለብሶ የተጣለ ነው የሚመስለው የነጫጨ ምናምን ሳለብስ ጣልኩት የምር
    እደት ማዘዝ እችላለሁ ከናተ?

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  ปีที่แล้ว

      የላኩልሽን ስምና አድራሻቸውን ብትልኪልን ስለሁኔታው ለማወቅ ያግዘናል። እኛ ፕሮግራም እንሰራለን ባለሱቆቹ ደግሞ ምርቱን ሰርተው ይልካሉ።

    • @القرانالكريم-ض3ب
      @القرانالكريم-ض3ب ปีที่แล้ว

      እረ ለፈጣሪ ሰጥቻታለሁ ሀያ ስድስት ሽብር ልኬ ትንሽ ደህናው የራያው ቀሚሱ ነው ሌላው የጎደሩ የወሎው የአሸንዳው ቆሻሻ ቦታ ጣልኩት ሰወቹ በሚድያ ታዋቂ ናቸው ግን የስራቸውን ይስጣቸው

  • @italyzuodo1610
    @italyzuodo1610 ปีที่แล้ว

    ስለክ ቁጠር የለም

  • @TinaTina-th9jn
    @TinaTina-th9jn 2 ปีที่แล้ว

    benatchu yete nawo gene yamgaghiw

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  2 ปีที่แล้ว

      የሚገኘው ጎንደር ነው። ግን ባለሽበት ማድረስ ይቻላል። video ላይ ባሉት ስልኮች ይደውሉ... እናመሰግናለን

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 ปีที่แล้ว

    እስኪ ጋቢ አሳየኝ ለእናቶች የሚሆን

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

    በርቱ ቻናሌን አስተዋዉቁልኝ በቅንነት

  • @adriana3856
    @adriana3856 ปีที่แล้ว +1

    That's beautiful 😍

    • @adriana3856
      @adriana3856 ปีที่แล้ว

      all is beautiful but I like that Nigste Saba thing how can I order to Europe.

    • @apsaramobile5476
      @apsaramobile5476 ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @tigtekaba-be6cc
    @tigtekaba-be6cc ปีที่แล้ว

    ሰል ቁጥርሰ