የተሻለ ጥንድ ፍለጋ || novitch vs psycho || የፍቅረኞች ጨዋታ በክህሎት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2022
  • ያልጠበቅነውን ባህሪ ያየንበት ኧረ ጉድ ያስባለን ውድድር
    በክህሎት ሜዳ ላይ የተዘጋጀ አጓጊ እና እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ በ THE NOVICES እና PYSCHO COUPLES መካከል
    የዚ እልህ አስጨራሽ ፎልሚያ አሸናፊ ማን ይመስላችኋል?
    ያልጠበቅነውን ባህሪ ያየንበት ኧረ ጉድ ያስባለን ውድድር

ความคิดเห็น • 245

  • @khelot
    @khelot  2 ปีที่แล้ว +4

    th-cam.com/video/rMv78bu0HUw/w-d-xo.html

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +224

    ደሞ በዚህ መጣቹ እኛ የመዳም ቅመሞች ከራሳችን አልፈን ለሁሉም የስራ እድል ፈጥረናል ላይክና ኮመንት አለን ይመቻቹ 👌👌

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ውዴ

    • @user-vx2mv2qg1r
      @user-vx2mv2qg1r 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እማ❤

    • @tsgetube783
      @tsgetube783 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀላል የኔውድ 😁😁

    • @user-vl3xn6us6t
      @user-vl3xn6us6t 2 ปีที่แล้ว +6

      ውሎ ይግባ የማዳም ዋይፋይ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ትክክል ነው ማሬ እኛን እኮ እሚሸልመን አተን እንጂ ጂግናዋትች ነን

  • @user-ln2hb8ip8y
    @user-ln2hb8ip8y 2 ปีที่แล้ว +47

    እናንተ ስትጫወቱ ስትዝናኑ,በሳኡዲ እስር😥ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻቺሁን አስታወሱ 😭 ተባበሩን በአሏህ 😭ፍትህ ጠይቁልን💔😭😥🇪🇹

  • @habtamtube9664
    @habtamtube9664 2 ปีที่แล้ว +75

    ፍትህ በሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉንም. እውነት. ግን እኛ የሀረብ ሀገር እንቁዎች ባንኖር ማን ያይላቹ ነበር ማነስ TH-cam ይከፍት ነበር. ለማንኛውም አንድ ነገር ስለሀረብ ሀገር ጀግናዋ ሴት የሆነ ነገር አንድ ቀን እንደምታቀርቡ ተስፉ አደርጋለው

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 2 ปีที่แล้ว +47

    እንደ psycho couples የሚወደድ ጥንድ የለም። እንደ ክህሎት ደሞ ምርጥ you tube page የለም ። 👌✌️

    • @khelot
      @khelot  2 ปีที่แล้ว +1

      ere happy be happy maderg

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +48

    "ልብስህን ከቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቅ፡፡ የቆሸሸ ልብስ ይቀየራል ፤የቆሸሸ ልብ ግን አንተን ይቀይርሀል፡፡"
    የናንተው🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏
    በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን አድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜
    Bekninet Nu betesebi inhun integagezi 💜💜💜

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 ปีที่แล้ว +36

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😔😔😔😭

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +29

    ወይኔ በሞትኩት ኢትዮጲያ ውስጥ የሴቶች ልብስ መሸጡ አቆሙ እንዴ ውይይይ እኔ ስንት ማዳም የሰጠችኝ ልብስ ነበር እንዴት አድርጌ ልላክላቹ አይይይይ እህቶቼ እራቆታቹን በተለይ የሳም ፍቅረኛ ነጭጭጭ የለበሽው ቲቲቲ አውልቀሽ ጣይ አኡዙቢላህ ሁለተኛ ጥቁር የለበሰችው ሶስተኛ የአፍሪካ ጨርቅ የለበሰችው እረወደዛ

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h 2 ปีที่แล้ว +1

      ሴቶች ሥልጣኔ እያሉ እራቁት ባደባባይ መሔድ ጀመሩ አስሮ መግረፍ ነበር😃

    • @user-ti1oq5de5j
      @user-ti1oq5de5j 2 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪ

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂እረ አትሙች እናቴ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fafisirajnani5065 እረ ቢስሚላ በተለይ ነጭ የለበሰችው ልጅ ብዙቀን ይሄን ትሸርት ትለብሰዋለች ማናችንም የምንወደው ልብስ ይኖረናል ግን በዚአይነት አኡዙቢላ ምነው እነሱ ላደረጉት እኛ አፈርን እኮ ሆሆሆሆሆ ሲጠራሩ ሰውነታቸው በሙሉነው የሚታየው እነሱም ይሳቀቃሉ እኮ አይይይይይ እድሌ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว

      @@user-fc6ds3jy8h እረ ብሶባቸዋል ወላሂ አላህ ይሁነን ነው ሆሆሆሆሆ እንዴ ሆሆሆሆሆ በዚ መልኩ አስፓልት መጓዝ ምን ማለትነው በአላህ

  • @hanantube8394
    @hanantube8394 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግና ብያታለው ፈርኡን ምግብ ቢበላ 3ቱንም ያጠቃልሎ ነበር ለሷ ነው ላይክ ያደረኩት

    • @user-jn7mj5rj4n
      @user-jn7mj5rj4n 2 ปีที่แล้ว

      haha commentesh temechetognal Hanicho

  • @hayatltube3682
    @hayatltube3682 2 ปีที่แล้ว

    ለቡና ጨዋታዎች አድርሱልኝ እነሱ እየፈተፈቱት ነው ማየት እምፈልገው ሼርርር

  • @walloyaAnush
    @walloyaAnush 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእሰረኞች እነሱም ዘጎች ነቸው እባካቸሁ ፍትህ ዘረም ለእሰረቤት ሰው ሞተ በየቀኑ ሞት ሞት አረ የፈጣሪ ያለህ የሰሚ ያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hawihandh8482
    @hawihandh8482 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍ ምንእደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ውዶቸ እውነት የሚያፈቅረኝ ታማኝ የሆነ በጣም የሚሳሳልኝ ንፁህ ፍቅር ነው የናፈቀኝ ማነው እደኔ ይሄቀን የናፈቀው በቅናት ሞትኩ ይሄንን ሁሉ የምታነቡ ዶአአዲርጉልኝ እውነተኛ አፍቃሪ አላህ እዲሰጠኝ

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 2 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ተዝናኑ ቆይ ይቺ አዲስ አበባ የኢትዮፕያ ዋና ከተማ ሆነች እንጂ ነዋሪዎቿ በአጠቃላይ ኢትዮፕያዊ አይመስሉኝ እስኪ ወገን በየቦታው እያለቀ እንደዚህ መዝናናት ነው እኛ እምንሰማውን አይሰሙም ወይም አያዩም

  • @hayathayat3288
    @hayathayat3288 2 ปีที่แล้ว +25

    እነዚህ ልጆች በየቦታው አልጠፋ አሉ ፈጣሪየ ሆይ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 ปีที่แล้ว +2

    ነጭ ለባሻ ስታስጠላኝ ጨብራራ
    ፈርሃንና አሊሻ ወዳችኃለሁ😘😘

  • @user-wk7lh5yq9x
    @user-wk7lh5yq9x 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 ปีที่แล้ว +14

    ወለጋ 😭😭😭😭

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭🤲☝️

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW! Couple of Amazing Couples!

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam ደስ የሚል ጨዋታ😂

  • @tiktokawards4949
    @tiktokawards4949 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ግን ዝም ብለህ አትገልፍጥ እነሱን እራሱ ደበርካቸው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +4

    በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀሳባችሁ ይሙላ የናፈቁን ቤተሰቦቻችንን ለመገናኘት ያብቃን ቤተሰብ ሁኑ ኑ በቅንነት

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 ปีที่แล้ว +7

    📚🌳*The Lord Jesus said, “I am the way, the truth, and the life: no man comes to the Father, but by Me” (John 14:6)*.

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ያበደነው ጨዋታው 😍😍😍😍😍

  • @user-yz8by7jj6u
    @user-yz8by7jj6u 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጨዋታ ነው ይቀጥል

  • @user-tc8ob7dv7d
    @user-tc8ob7dv7d 2 ปีที่แล้ว +4

    ወዲሞችእህቶች እስኪ ዲምፅ ሁኑ ለሳውዲ እስረኞች ኸረ የፉትህህህህህህህህህህ ያለህ

  • @liyutube2692
    @liyutube2692 ปีที่แล้ว

    Alishiya you are amazing gobez

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሀገራችንም ዴሞ ሴቶች አለባበሳቼሁ ያስጠላል ሆዳችሁንማዝለቅ ለመዳችሁ

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 ปีที่แล้ว

    ክህሎት በዚህ መጥሀል ጥሩ ነው አዝናተውኝል

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ሁለቱ ጨዋታዎች ደስ የሚል ሲሆን
    የመጨረሻው ግን በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው
    ሰው በእህል መጫወት የለበትም ጭራሽ ለመቅለብ ትሞክራላችሁ ከዛ በእጅ ስትቀልቡት ደሞ ወደ መሬት ወረወራችሁት
    በጣም ያሳዝናል
    ሌላ ብዙ የጥንዶች ጨዋታ እያለ እንደዚህ አይነት ነውር አያስፈልግም

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +5

    የጥንዶች ፕሮግራም ጥሩ ነዉ እኔም ከባሌጋ ልምጣ ሀ

  • @andamlakfanta6037
    @andamlakfanta6037 2 ปีที่แล้ว +3

    ኸረ እኛስ መች ነው የምንቀርበው ክህሎቶች

  • @hayatabrar4311
    @hayatabrar4311 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እራፍ 👍👍👍😍😍😍😍

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f 2 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ጨዋታ😋😋

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃሪፍ ጨዋታ ነው ለኛ ለሸቃሎች መደበሪያ ይሆናል

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ በየሚዲያዉ እረከሳችሁ በልክ ይሁን እዩኛ እዩኛ ደብቁኛ ያበዛል

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጨወታነው።

  • @tsiontaddese1785
    @tsiontaddese1785 2 ปีที่แล้ว

    Alishiyaye yena tafache dena neshe gn ??????enedat enedemewodshe ekooooooo

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 2 ปีที่แล้ว

    Aysha swedsh ,mnale art wust btgebi film sir eshi musica viio laym ney

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 ปีที่แล้ว +2

    ክህሎቶች አልተቻሉም ኸረ እኔንም ቀን አውጣልኝ እና አፈምሱኝ የማዳም ባጃጆች

  • @hawiaddis8863
    @hawiaddis8863 ปีที่แล้ว

    ታዝናናላችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @meazaworku5220
    @meazaworku5220 2 ปีที่แล้ว

    Both of you best copel

  • @hayatjibril6905
    @hayatjibril6905 2 ปีที่แล้ว

    hear is my noviches i know they will be the first as always good lack

  • @yordanosabebe1477
    @yordanosabebe1477 2 ปีที่แล้ว

    Nice combo

  • @kibineshyubo4494
    @kibineshyubo4494 2 ปีที่แล้ว

    Ebakachu Saudi Arabian Lalu WEGINOCHACHIN ETHIOPIAN DEMTSE hun

  • @mahletsolomon2447
    @mahletsolomon2447 2 ปีที่แล้ว +1

    ene sam neberu mashenefe yeneberebachew they are the best couples

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 2 ปีที่แล้ว

    Woooww so beautiful

  • @hbeshawit.......9785
    @hbeshawit.......9785 ปีที่แล้ว

    Sam & liha Love you so much 😘😘😘😘

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ክሎቶችዬ እንኳን ደና መጣቹሁ የምገርም ጫወታ ነው

    • @user-jn7mj5rj4n
      @user-jn7mj5rj4n 2 ปีที่แล้ว

      selam endet nesh wude, sem ena melk endezi match siyaregu zare gena ayehu wow

    • @user-qo3st2hl2g
      @user-qo3st2hl2g 2 ปีที่แล้ว

      😀 ይምጣ እዛዉ ታዳ

  • @kenerian4447
    @kenerian4447 2 ปีที่แล้ว

    Lelochenem endezii ebakeh🙏🙏

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 2 ปีที่แล้ว +8

    ጨዋታ ሁ አሪፍ ነው ግን ሴቶዎች አለባበሳችሁ በጣም ይደብራል ኢትዮጵያዊነትን አይገልፅም የወረደ ነው

    • @hanantube8394
      @hanantube8394 2 ปีที่แล้ว +1

      የከተማ ልጆች ናቸው የገጠር ልጅ አይደሎም
      ሀይማኖታቸው ክርስቲያን ነው

    • @user-jn7mj5rj4n
      @user-jn7mj5rj4n 2 ปีที่แล้ว

      Marye wow betam yemigerm new endi aynet astewaynet ...

    • @user-jn7mj5rj4n
      @user-jn7mj5rj4n 2 ปีที่แล้ว

      mekari ayasatan

    • @user-ue2xd4sz6e
      @user-ue2xd4sz6e 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanantube8394 እግዚአብሔር ይገፀፀሽ አንች አህዝብ ክርስቲያን እራቆቱ ይህዴ ያለው ማነው የገሃንብ ልጆ መጽሀፍ ቅዱስ ምነ የለል ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ልብስ አትልበስ ይለል አንች እንድልሽ አይለም ኦ ኬ::

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ue2xd4sz6e ጅል ታዳ ማለቱው ምጥቅም አለው እናተ እምታስተዎውቁት ተቃራኒይ ስቀጥል ሀይማኖቱ የውሸት መሆኑ እዝህጋ ምስክር ነው አድሴትም ስተገብር ለብሳ አይተን አናቅም ያማለት ትንሽ የፍጣሪ ፍርቻ እደለለ ባችሁ ነው እሚሳየው ታድ ማን ይኑርው ፁሁፎ ብቻ ገነት ያስገባሻል ክክክ ደሞ በልብ ነው በሉ ልብ ላይ ያለ ነው ውጭ እሚወጣው እሱም መፀሀፍ ቅዱስ ጡሩ ልብ ያላቸው አይልበሱ አላላችሁም በራሳችሁ እምትፉጥሩትን ነው እምታመልኩት ልክ እደስእሉ መስቀል ታቦት ሁሉም በጅ የተጠርበና የተሳለነው ያንን ነው አህዛብ ያላችሁ እናተኑ እማያይ እማይሰማ ፎቶ ስለምታመልኩ

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ መግማት መግማማት አሉ
    እማማ ዝናሽ

  • @adey3941
    @adey3941 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስሲል

  • @mariyamoman8995
    @mariyamoman8995 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ፈረሀን

  • @believe1664
    @believe1664 2 ปีที่แล้ว

    Sewuyewu gn mechoh abeza kelajm negn ale mn yshala

  • @cascadeanalog320
    @cascadeanalog320 2 ปีที่แล้ว

    Asetelita sera fetoche. Ye shermuta zer hula !

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ 😘❤😘❤😘❤
    እናንተም ወደኛ ጎራ ይበሉ

  • @wubetegetu864
    @wubetegetu864 2 ปีที่แล้ว

    ፀይሞቹ አሸንፉ እወዳችኋለው

  • @mkbevm4446
    @mkbevm4446 2 ปีที่แล้ว

    Mndnew seyamiyachew, amaharigna man gedele

  • @seble1020
    @seble1020 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ😂😂😂😂

  • @davehiwi550
    @davehiwi550 2 ปีที่แล้ว +1

    esty yegnanm yecouple channel eyulen

  • @getachowdinku2555
    @getachowdinku2555 2 ปีที่แล้ว +6

    My novichs are different 🥰🥰

  • @fridayentertainment261
    @fridayentertainment261 2 ปีที่แล้ว

    Wow arf

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @user-xv4pf5ks8l
    @user-xv4pf5ks8l 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 2 ปีที่แล้ว +10

    ሸቃሊት ነይ ተመሰጪ🤣እኔ አዳም መዳም ቤት ነኝ ከፈለከኝ🥺🥺

    • @user-jn7mj5rj4n
      @user-jn7mj5rj4n 2 ปีที่แล้ว

      yenegen man yawkal?????????????ayiiiiiiiiiiiiiiii

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +1

    🤔🤔

  • @hiwitariku6705
    @hiwitariku6705 2 ปีที่แล้ว

    Sycho couples btam nw mwadachu the novichs enantanm

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +1

    አሊሽያ ጎበዝ ነሽ ❤

  • @mametigestwubishetbayu1756
    @mametigestwubishetbayu1756 2 ปีที่แล้ว

    Selamchu yebza

  • @ermiasbora7134
    @ermiasbora7134 2 ปีที่แล้ว

    abet ye sigitina tig asayachun

  • @kidusyohanes6071
    @kidusyohanes6071 2 ปีที่แล้ว

    mask adergo lebela yenebere jezbam ale

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 2 ปีที่แล้ว

    The Novichs 🥰🥰✌️

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 ปีที่แล้ว

    ሳይኮዎች በጣም ወድጃቸዋለሁ

  • @awetkidane7609
    @awetkidane7609 2 ปีที่แล้ว

    Novich jognoch betam 🙏😘😍

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 2 ปีที่แล้ว

    እኔን አዝናንቶኛል ከልብሳቸው ውጭ

  • @biyya3585
    @biyya3585 2 ปีที่แล้ว

    አቅራቢዊ ኡፍፍፍፍፍ ምሪሪ ነዉ ይረገኝ!

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i 2 ปีที่แล้ว

    አረ ሴቶች ኣለባበሳቹ ኣለተካክሎ ደሞ መሰቀል ኣርጉ ፍቅራቹ ይብዛ ኣለባበሳቹ ግን ልቦና ይሰጠቹ

  • @efoytareallife
    @efoytareallife 2 ปีที่แล้ว +1

    ይለኛል ክህሎት ዩቱብ🙏

  • @emayehiwoteema261
    @emayehiwoteema261 2 ปีที่แล้ว

    ምን ያስገለፍጥሀል ታዲያ

  • @kiyayebutajiralij4421
    @kiyayebutajiralij4421 2 ปีที่แล้ว

    ሆኧረእኛ የመዳም ቅመሞች እንሸቅልበት

  • @hani76684
    @hani76684 2 ปีที่แล้ว

    Alicia is always mean. Ferhan azenkulh

  • @hamerminino3599
    @hamerminino3599 2 ปีที่แล้ว

    Atbesabesu benatachu

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰይጣን ግዜ ሴት ልጂ እራቁቷን

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 2 ปีที่แล้ว

    Lela sew achawach hono couple felege

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 2 ปีที่แล้ว

    ሌላውስ እሺ የሻሂው ነገረ አጓጊ ውድድርነበረ

  • @amanel5605
    @amanel5605 2 ปีที่แล้ว

    Mnm memrat atchilm benteh 10 gize malet newu atbelen

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግሞ እዳተጋባ ሰዉ ፍቅረኛ ብለዉ ሲቀርቡ አለማፈራቸዉ ለመሆኑ የሴቷቹ ቤተሰብ ዘመድ የላቸዉም እዴ

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 2 ปีที่แล้ว

      አንዚህ ያው አባታቸውን የማያውቁ የሸሌ ልጅ ቢሆኑ ነው አንጅ ሲጀመር በዚህ ዕድሚያቸው ፍቅረኛ መያዛቸውስምን ይባላል ዩ ትዩበሮችስ ምናለ ለትውልድ ቢያስቡ ለነገሩ ዘመኑ አይደል

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 ปีที่แล้ว

      @@tweynisirak7877 በጣም

    • @fitawrarimultimedia851
      @fitawrarimultimedia851 2 ปีที่แล้ว +3

      @@tweynisirak7877 ahun kante afe yewetaw kal mn aynet astemari nw? ena ante nk tewled yemetastemrew????? betammmmmm tasazenalek eski sew kemewkes egna teru seten enasay....... betammmm tasazenaleh...... hoooooo

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 ปีที่แล้ว

    ግን የሚቀርቡት እየተከፈላቸው ነው ???

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 ปีที่แล้ว

    ሲያስጠሉ ባአላህ ወገኖቻቺን እየተሰቃዩ እነተ ትዘላላቺሁ ምናለ ዲምፅ በት ሆኑ

  • @urjiioro8110
    @urjiioro8110 2 ปีที่แล้ว

    Omg

  • @yonasyema4556
    @yonasyema4556 2 ปีที่แล้ว

    አረ ወገን ኩላሊታቸውን damage ሊያረገው ነው

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በሳውዲ ላሉት

  • @ksugjj5696
    @ksugjj5696 2 ปีที่แล้ว

    ምዝ ምውርውሪ ግን ድስ እይልም

  • @abushe1364
    @abushe1364 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ሚስቴ የት አለች 😊