ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሳ ሚሊየነር የሆነችው ጀግና ሴትth-cam.com/video/k5jOdO2_nZA/w-d-xo.htmlsi=RakLmCmEWJh3mVIu
ሰልክ፣ቁጥር
አድራሻችሁ የት ነው
ስልኩን please🙏🙏🙏
Mashalla ❤
በእውነት አንበሳ ነህበቅርቡ ከአውሮፓ ሀገሬ እመለሳለው ለክብርህ ትንሽ ስጦታ አደርግልህ ዘንድ ኢንሽአላህ ቁጥርህን ጀባ በለኝ በርታ
ኢንጂነር የማነ ግዴይ እና ጋሻው ገበየሁ የመሳሰሉ በኢትዮጵያ ዲቱል ዲዛይን ድርጅት የተሰሩ ብዙ የዚህ ዓይነት ጠቃሚ ውጤቶች ክምችት አለ።የሚወጡበት መንገድ ቢፈለግ።
አላህያግዝህማሻአላህ❤❤❤በርቱ🎉🎉ላይክ
ሁሌ ወቃሽ አልቃሻ አንሁን ይህ ወጣት ጎበዝ ነው ሁሉም ሰው በየሙያው ለሥራ መነሳት አለበት ሁሉን ነገር ከመንግስት መጠበቅ ፣የተረጂነት መንፈስ የተወጋ ይሁን ሁሉም ዜጋ ራሱንና ቤተሰቡን ለመርዳት ለሥራ ይነሳ መፈክራችን ነው።
ጎበዝ በጣም ጎበዝ እንዲህ አይነት ወጣቷች አሉን ምን ያደርጋል መንግሥት ከተማ በመገንባት ሰራ ፈቷል። እጅህ ይባረክ!!
ፖሎቲካ ጥሩ አይደለም!!ከተማ መገንባቱ ስልጣኔ ከጊዜው ጋር መራመድ እንጂ ምን ክፋት አለው
@@WondaJemalሰው እያፈረሰ አበባ መንከባከብ ላንተ ዘመናዊነት ነው ?
@@Aka_editzz07ከ አሉባልታና ከጭፍንነት እንውጣ!! ሁሌ ትችት ጥላቻ ነው
የጥላቻ ጀግኖች ስራ ፈት ስለሆናችሁ የሚሠሩትን አታደናቅፉ ለማደግ እንቅፋት መሆን የጤንነት አይደለምምምም
ባዶ ! ዉሃ ብቻ እንጀራ ነው ?
ማሻአላህ ወላሒ አላህ ይጨምርላችሁ እውቀቱንባላህ ፍቃዲ ወቡብ ወሎ መካነ ሠላም ብመጣልን መሬቱ ሁሉ ውሀ ነበርየናተንአይነት ያብዛልን ልማት ቢበለፅግ ቆጆ ቢዚነሥ ነበርዱባይና ሣኡዲ ከተለያየ አገርጂ የሚያመጡት ካቤጂን አልምተው አደለምኢትዮ ደሞ ሁሉ ነገሯ ከነ አየር ንብረቷ አላህ ያሣመራት
እውነትሸን ነው ወደዚያ ቢመጣልን ጥሩ ነበር ሙሉ መካነሠላም ህዝብ ያሠራ ነበር
በጣም ምርጥ ነዉ ገበያ የምታቀርቡትነገር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። ወደገጠር። ሄደዉ ይቆፍራሉ ግን
yenem tiyake newu
በጣም ችግር ፈቺ ህንድ በመሰሉ ሀገራት የሚሰራበት ሀገራችን ለተያያዘችው ልማት በጣም ደጋፊ የሆነ። በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ መካተት ያለበት ነው። ለመጠጥ ግን መመርመር እና የማእድን መጠኑ እንደየአካባቢው መታወቅ አለበት። ጀግኖች
ጎበዝ በርታ
ማሻአሏህ መግስት ከሰማ ቆጣሪይ ያስገባበታል
የተፈጥሮ ሀብት ካልተንከባከብነው ያልቃል ይጎዳል። ዝናብ በሚሆንበት ወቅት ያ ዝናብ ወደ ከርሰ ምድር እንዲሰርግ ካልተደረገ ትንሽ አመታት ነው የከርሰ ምድር ውሀ ሚባል አይኖረንም። ከማውጣቱ ጎን ለጎን ይህ ቢታሰብበት!!!
አዲስ አበባ ለይ ይህን መጠቀም በጣም አደገኛ ነው። ውሀው በሽንት ቤት የተበከለ ነው።
እንዴት ? Explain pls
ልክ ነህ ባንዴም ባይሆን ቀስ እያለ ሊቀላቀል ይችላል
No we are using all over the addis ababa
አንተም ግብፃዊ ነህ
@@temeishማብራሪያ አያስፈልገውም አዲስ አበባ ውስጥ የሽንተቤቶቹ ጥልቀት በጣም ከባድ ነው ከከርሰምድር ውሀ ጋ በደንብ የመቀላቀል ዕድል አለው
ጀግና ነህ ለእንዳንተ አይነቱ ነበር የምትፈልገዉን ማድረግ
እጅግ በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ልትመሰገን ይገባአል ይህንን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለሕዝብ ያደረሰውም ምስጋና ይገባዋል በተረፈ የአሁን ፍራቻዬ መብቱ የኔነው እኔ መፍቀድ አለብኝ የሚል አካል መጥቶ የወጣቶቹን ጥረት እንዳያደናቅፍ መንግስት ትልቅ እገዛ ማረግ አለበት የፕሮግራሙም አዘጋጅ መለየት የለበትም አደራ አደራ ፣፣፣
ወንድሜ የሴጣንን ጆሮ ይያዝልን ነዉ ነገር ግን በመንግሰት ላይ አትፍረድ እኛ ራሳችን ግልብጥ ብለን ወጥተን እንብዬዉ ካላልን ረግጠዉ ይገዙናልወያኔ ከነጦሩ የወደቀዉ እኳ መላዉ ሕዝብ ሲያንገፈግፈዉና በቃ ሲል ነዉ ሱዳን ወሰጥ 30 ዓመት በአንድ ሰዉ ሲመሪ ከርመወ በዳቦቸዉ ላይ ሳንቲም ሰለጨመረ ነዉ ኦ ብለዉ ወጥተዉ መንግሰት የገለበጡትእኛ ደግሞ ብልጥ ከሆንን የዉሃና ፍሳሸ ባለሰልጣንን ለይተን ባለሰልጣኑ በአሰቸኳይ እንዲወርድ ብለን ሰለማዊ ሰልፍ ዋና መሰራቤቱ ካረግን ብቻ ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉመግሰት መግልበጥ የለብንም እንደሱዳን እንሆናለን የመሰሪያ ቤት አለቃን ነዉ ማወረድ ያለብን
በጣም ጎበዝ ነሕ ወንድሜ ፈጣሪ ባንተ ተጠቅሞ ነው እኛ ሁሉም ነገር አለን እንደ አነተ አይነቱን የዋሕ ሠው ፈጣሪ ያብዛው
ገበያ ሚድያ እና ወንድማችን እናመሰግናለን። ይህ የወጣቱፈጠራ ህይወታቼንን ለማሻሻል እና በስራ ፈጠራ እጅግ ይጠቅመናል።መሰልጠን እና ካምፓኒውን መቀላቀል እፈልጋለሁ።
ማሻአላህ ገባያ ሚዲያ ለምትሰጡን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ።እግዚአብሔር ይርዳህ ሕዝብህን ለማገልገል እንደዚህ ቆርጠህ በመነሣትህ።ሆኖም ግን ከእዚህ መንግሥት ብዙ አትጠብቅ።
አንበሣ ጀግና እጂህ ይባረክ
ወንድምአለሞቼ እንዴት እንደምወዳችሁ አታዉቁም❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት ተባረኩ ድንቅ ናችሁ።
ማሻአላህ አላህ ባረከላህ ፊክ ብሮገበያ ሚድያን ከድሩም ጀምሮ የምወደው ለዚህ ነው በርቱልን ገበያዎች በርቱልን
ማሻእ አልላህ እጁን ይባርክለት
ውሀውን እምታስታፋበትን ማሽነሪ ቪድያ ስራልን
ከዚህ በላይእውቀቱን ይግለጽልህ ወንድሜበርታ
መግስትም ቢያግዝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ምትሰራው አገርን ሚጠቅምነው
ስልጠና እፈልጋለሁ የት አገር ነው
ምርጥ ሰው ጫላዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለህዝብ የምታደርሰው በጎ ስራ ለሚሰሩ ወጣቶች በማቅረብህ እናከብርሀለን
በጣም ጥሩ ስራ ነው። ለመጠጥ እና ለምግብ ንፁህ መሆን ይኖርበታል። እንደ ቢዝነስ ከተደራጁ፣ በጣም ሊቀል ይችላል ብዬ አስባለሁ። በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ውሃ በቅርብ ርቀት ላይገኝ ይችላል።
ተባረክ በርታ አላህ ይጨምርልህ ።
ማሻአላ ስራ ማለት ይኸ ነው በርቱልን ጎበዞች
በርታ በጣም ሚደነቅ ስራ ነው።
ተባረክ ፈጣሪ መንገድህን ያቅናው
እባካችዉ ገበያዎች አድራሻቸዉን አስቀምጡልን 🙏🙏
ቪዲዮ ላይ አለ
ማሻአላህ እጅህን ለበረካ ይበልልህ እንዳተ ያለውን አላህ ያብዛልን
Please support this guy please award him. ይሸለም👏👏
Wonderful that was my plan I saw it one of Arab countries its best ideas really insallah I am back I need it right away....
እግዚአብሔር ብዝት ያርግህ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Hojii gaariidha bayyee jaalladhera. Garuu gaafiin Ani qabuu naannoo tokko tokkoti gadii fageenyii isaa 100m hangaa 120m waan ta'uuf iddoo akkaasi kana manual fayyadamne baasuu dandeenya?
egziabhere yerdahe. berta.
አረ ወንድም አለም እባክህ ስድሰአትን ከዛ በላይ ተጉዘው ውሀ የሚያገኙ ህብረተሰቦች በጣም ብዙ ናቸው ይሄንን ለመቅረፍና አገሬን ከዚህ ችግር ለመታደግ ባለሙሉ ፍቃደኛ ነኝ በኢኮኖሚም ባለኝ ነገር ሁሉ እባካችሁ እውቀቱን ብቻ ይዞ ከኔ ጋር የሚሰራ የልብ ፍቃድ ያለው ሰው እፈልጋለሁ
ayzoh berta wendeme betam des yemil sera new
ተባረክ እድሜ ይስጥህ
Absolutely 💯 they are solution to our country they must be supported as an investment for generations.🦁🙏🏼
ጫላ ስንት ሜትር ነው የቆፈረው አውን ያሳየከንን እኔም ቤት ስላለኝ እዛው ጊቢ ውስጥ ዋጋውም በግልፀ አላስቀመጠውም ብታጣራልኝ በተረፈ ኢብሮ በርታ ።
ማሻአላህ ጠንካራ ነው ወድሜችን በርታ አላህ ያግዝ
Thank you i proud of you. But, please consider our region of Tigray in your plan.
እዚሁ አዲስአበባ ኩዬፈቼ በናትህ ብቅ በል። በጣም የውሀ ችግር አለ። ሕዝቡ አዋጥቶ መክፈል ይችላል።እባክህ ወደዚያ ብቅ በል።
Are wenedema wede yerer adea dukem zuriya telesalen Masha Allah 🥰🥰
Way Muslim! Mn alebet Agerun bnmera eko hzbu selam behone neber!
በጣም ቀላል ነው ወንድሞቼ ማንኛውም ጉድጓድ እውሃ አውጥቶ መጠቀም ይቻላል semer pamp 15000 ብር ነው
Yemireken new yehen yakil k3lal new
እንዴት እንዴት ነው እስኪ ንገረኝ በናትህ
በነዳጅ የሚሰራ ፓምፕ አቅርቡልን ገበያ ሚድያዎች።
ዋው ጀግና በርታ
ኢሄንን ወንድማችን ማበረታታት አለብን
ግን በስራው እጂግ በጣም አስደሳች ነው ተመቺቶኛል ወላሂ
ገበያ ሚድያ ሰላምህ ይብዛ
በርቱ በርቱ ጎበሶች!!
ማሻ አላህ ምርጥ ፈጠራ ነው
በርቱልን
ዋጋውን ባያድበሰብሱትና እስከምን ያክል ይፈጃል የሚለው ነገር ቢገለጽ ጥሩ ነበር።
ጠያቂው ገበዝ ነው
Good gobez በጣም ጥሩ ነው እንዲህ ያለ መፍተሄ ጥሩ ነው
ዋውውውው ሀሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሕ
በጣም ምርጥ ነው ብርቱ
ጫላ ምርጥ ስው❤
Thanks 😊 ❤
ማሻአላህ ጥሩ ስራነውበርታወድማችን ❤❤❤❤ ገበያሚዲዬያም እናመሰግናለን ጥሩና የሚጠቅምነገር ስለምታቀርብልን የኔጥያቄ ክፍል ሀገር ወሎ መስራት ይችላሉ እኔ ማሰራትእፈልጋለሁ
መሬት ዉሰጥ ዝናብ የሚዘንብ ከሆነ ሁለ ቦታ አለ መሬት እንደ ባርሜል ቁጠራት እድለኛ አለመሆን አለብህ ዉሃ ካልወጣልህ በተለይ ዝናባማ አካባቢ በአካባቢወ ምንጭ ካለ እሱ ዋና ምልክት ነዉ በተረፈ ቆፋሪዎቹ ራሳቸዉ ጥሩ ቦታ ይመርጡልሀልበተረፈ ሕይወት 100% ጋራንቲ አይደለም ምንናልባት ላታገኝ ትችላለህ የማግኘትህ እድል ከፍተኛ ነዉ መቶ በመቶም ባያሰተማምን ወሃ ቀዳዳ ይፈልጋል አንተ ሰተቆፍር ቀዳዳ አበጀህ ማለት ነዉ ሰለዚህ ዉሃ ካለበት ቦታ መጥቶ ጉድጎድህን ይሞላልሀል ጉድጎድ መቆፈሩ ካሰፈራቹህ በማህበር ሆናቹህ እንድ ጉድጎድ አሰቆፍሪ ከከሰራቹሁም ሀሉን ገንዘብ አትከሰሩም
ማሸአለህ
Atewash sedawelelh naga zarea eyalk tegbr lay yelhm felagoth men endahona allh yiwokaw
ገበያ ሚዲያ አመሰግንሃለሁ ለኢብራሂምም እንዲሁ ❤🎉
እባክህን አድራሻህን ስጠኝ
Gobz ❤ chalaym gobz ena mlkam sewu nehi❤
ቤት ካላፈረስብን ኢንሻ አላህ በጣም ምውድው ውሃ ካለ ማብራት የትም ይሁን ይሙቃል
ቤት የሚያፈርሰዉ የጨነት መኪና ቆፋሪዉ ነዉ ይህ በቀላሉ የሚሰራ መቆፈርያ ነወበድሮ ግዜ ለማሳተም ሰትፈልጊ ብርሃንና ሰላም መሄድ አለብሸ ዛሬ ግን ፒሪንተር በየቤትሸ አለ ይህ ማለት ነዉ የጎጆ እንድሰትሪ በይዉ ያንድ የስልክ እንጨት ምሰሶ ያህልም ሰፋት የሌለዉ ጎድጎድ ነዉ የሚቆፍረዉ ሰልከን ደዉይ ትገላገያለሸ
በሰፊው ሊደራጅና ሊያገለግል የሚችል ወጣት ነውና እገዛ ያስፈልገዋል::
አገራችን ሰላም ይሁን እና እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ
Mashaallah Allah yerdahe
ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
Wonderful great job be strong bro👍
Thanks congratulations dear happy
Dear
ጫላዬ ወንድሜ በአላህ እባክህ ልጁን የምናገኝበትን አድራሻውን እባክህ እባክህ እባክህ ንገረን ቢያንስ እንዲህ አይነት ሶስት ጉድጉድ ማስቆፈር እንፈልጋለን።
አረ እባካችሁን ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
እሺ እሺ ሀቢቢ ባለፈው ስላየሁት ከጉጉቴ የተነሳ ፕሮግራሙን እንደጀመርከው ነበር ኮሜንት ውስጥ የገባሁት ይቅርታ እሺ ወንድሜ።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ እዬው ሁሉም ነገር አለ
Betam arif sira nw Gn demo mengist endiyagzew ke kilil wede kilil endisfafa anantem agzut or ke gonu honachu bittebaberut
ስልኩን ላኩልን
Incredible..Ethiopia bizu tesfa alat..yetebelashe poleticachin bistekakel.
Thanks for hard work. Good job.
አብዛኞቹ ሙስሊሞች ናቸዉ የዚህ ባለሙያዎች ማሻ አላህ
አውቆ አበድ
@waittoseemore1550 🤣🤣ምቅኛ ከመንት
አንት ትንሸ ቆይትህ ውሃ ሙስሊም ነው ማለትህ አይቀረም ምን ጉደ ነህ🤔 እሰቲ ከእንደዚ አይነት ነገረ ውሰጥ ውጡና ሰራ ሰሩ::
@@yidnekachewgirma2238 ብሸቅ ቅናታም
ሰላም ስልክ ቁጥር እንዴት እናገኘወ እሄን ጀግና ሰወ ለማሰራት እንፈልጋለን
wow gerami lijoch nachu
Abbo thank u dear brother chhalla....
ወንድሜ መገኛቸውን ስጠኝ ማሰራት እፈልጋለሁ
It need water quality test, there are septic tank arround the well ,
ዉሃ ከሌለህ እንዴት septic tank ይሰራል ዉሃዉ ቢቆፈር ባኞ ቤትህ ወሰጥ ሆነህ ዉሃ ፍላሸ ታረጋለህ ሌላ ብዙ ሰራ መሰራት ይችላል አቃቂር ካላዉጣህ አይ septic tank አጠገብ ነኝ ብለህ ካላሰቆፈርክ የባሰ በሸታ ላይ ተወደቃለህ በተለይ ኮንዶሚኒይ ካለህ ያለ በለዚያ pit latrine አሰቆፍር
Ine yadekubet safar normal new 25 meter keteqofere Wuha yuwaxal ba Gooma new minnawexaw wuhawum Nitsuu new Igna gaxar gin yelam
Please can show us from A-Z so as to began it
ወንድሜ ለመሰልተን ምን ያህል ወጪ ይፈጃል
ዋውው ጀግና ነህ ተባረክእኔም እፈልጋለሁ ለመሲኖ አጠቃላይ ምን ያህል ነው cost
እርሻህ የት አካባቢ ነው?
Ebakihin wendimachn meselten feligalehu.
አሰራሩንንን እንዴት እንደሰሩት ያሳየንንን ከእኛ አካባቢ ውሀ ጠፍቷል
በርታ ወንድሜ
Yegzabihier srah nw wendmie
Blessed man
Masha'allah
Morning dua
ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሳ ሚሊየነር የሆነችው ጀግና ሴት
th-cam.com/video/k5jOdO2_nZA/w-d-xo.htmlsi=RakLmCmEWJh3mVIu
ሰልክ፣ቁጥር
አድራሻችሁ የት ነው
ስልኩን please🙏🙏🙏
Mashalla ❤
በእውነት አንበሳ ነህ
በቅርቡ ከአውሮፓ ሀገሬ እመለሳለው
ለክብርህ ትንሽ ስጦታ አደርግልህ ዘንድ
ኢንሽአላህ ቁጥርህን ጀባ በለኝ
በርታ
ኢንጂነር የማነ ግዴይ እና ጋሻው ገበየሁ የመሳሰሉ በኢትዮጵያ ዲቱል ዲዛይን ድርጅት የተሰሩ ብዙ የዚህ ዓይነት ጠቃሚ ውጤቶች ክምችት አለ።የሚወጡበት መንገድ ቢፈለግ።
አላህያግዝህማሻአላህ❤❤❤በርቱ🎉🎉ላይክ
ሁሌ ወቃሽ አልቃሻ አንሁን ይህ ወጣት ጎበዝ ነው ሁሉም ሰው በየሙያው ለሥራ መነሳት አለበት ሁሉን ነገር ከመንግስት መጠበቅ ፣የተረጂነት መንፈስ የተወጋ ይሁን ሁሉም ዜጋ ራሱንና ቤተሰቡን ለመርዳት ለሥራ ይነሳ መፈክራችን ነው።
ጎበዝ በጣም ጎበዝ እንዲህ አይነት ወጣቷች አሉን ምን ያደርጋል መንግሥት ከተማ በመገንባት ሰራ ፈቷል። እጅህ ይባረክ!!
ፖሎቲካ ጥሩ አይደለም!!
ከተማ መገንባቱ ስልጣኔ ከጊዜው ጋር መራመድ እንጂ ምን ክፋት አለው
@@WondaJemalሰው እያፈረሰ አበባ መንከባከብ ላንተ ዘመናዊነት ነው ?
@@Aka_editzz07ከ አሉባልታና ከጭፍንነት እንውጣ!! ሁሌ ትችት ጥላቻ ነው
የጥላቻ ጀግኖች ስራ ፈት ስለሆናችሁ የሚሠሩትን አታደናቅፉ ለማደግ እንቅፋት መሆን የጤንነት አይደለምምምም
ባዶ ! ዉሃ ብቻ እንጀራ ነው ?
ማሻአላህ ወላሒ አላህ ይጨምርላችሁ እውቀቱን
ባላህ ፍቃዲ ወቡብ ወሎ መካነ ሠላም ብመጣልን መሬቱ ሁሉ ውሀ ነበር
የናተንአይነት ያብዛልን ልማት ቢበለፅግ ቆጆ ቢዚነሥ ነበር
ዱባይና ሣኡዲ ከተለያየ አገርጂ የሚያመጡት ካቤጂን አልምተው አደለም
ኢትዮ ደሞ ሁሉ ነገሯ ከነ አየር ንብረቷ አላህ ያሣመራት
እውነትሸን ነው ወደዚያ ቢመጣልን ጥሩ ነበር ሙሉ መካነሠላም ህዝብ ያሠራ ነበር
በጣም ምርጥ ነዉ ገበያ የምታቀርቡትነገር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። ወደገጠር። ሄደዉ ይቆፍራሉ ግን
yenem tiyake newu
በጣም ችግር ፈቺ ህንድ በመሰሉ ሀገራት የሚሰራበት ሀገራችን ለተያያዘችው ልማት በጣም ደጋፊ የሆነ። በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ መካተት ያለበት ነው። ለመጠጥ ግን መመርመር እና የማእድን መጠኑ እንደየአካባቢው መታወቅ አለበት። ጀግኖች
ጎበዝ በርታ
ማሻአሏህ መግስት ከሰማ ቆጣሪይ ያስገባበታል
የተፈጥሮ ሀብት ካልተንከባከብነው ያልቃል ይጎዳል። ዝናብ በሚሆንበት ወቅት ያ ዝናብ ወደ ከርሰ ምድር እንዲሰርግ ካልተደረገ ትንሽ አመታት ነው የከርሰ ምድር ውሀ ሚባል አይኖረንም። ከማውጣቱ ጎን ለጎን ይህ ቢታሰብበት!!!
አዲስ አበባ ለይ ይህን መጠቀም በጣም አደገኛ ነው። ውሀው በሽንት ቤት የተበከለ ነው።
እንዴት ? Explain pls
ልክ ነህ ባንዴም ባይሆን ቀስ እያለ ሊቀላቀል ይችላል
No we are using all over the addis ababa
አንተም ግብፃዊ ነህ
@@temeishማብራሪያ አያስፈልገውም አዲስ አበባ ውስጥ የሽንተቤቶቹ ጥልቀት በጣም ከባድ ነው ከከርሰምድር ውሀ ጋ በደንብ የመቀላቀል ዕድል አለው
ጀግና ነህ ለእንዳንተ አይነቱ ነበር የምትፈልገዉን ማድረግ
እጅግ በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ልትመሰገን ይገባአል ይህንን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለሕዝብ ያደረሰውም ምስጋና ይገባዋል በተረፈ የአሁን ፍራቻዬ መብቱ የኔነው እኔ መፍቀድ አለብኝ የሚል አካል መጥቶ የወጣቶቹን ጥረት እንዳያደናቅፍ መንግስት ትልቅ እገዛ ማረግ አለበት የፕሮግራሙም አዘጋጅ መለየት የለበትም አደራ አደራ ፣፣፣
ወንድሜ የሴጣንን ጆሮ ይያዝልን ነዉ
ነገር ግን በመንግሰት ላይ አትፍረድ እኛ ራሳችን ግልብጥ ብለን ወጥተን እንብዬዉ ካላልን ረግጠዉ ይገዙናል
ወያኔ ከነጦሩ የወደቀዉ እኳ መላዉ ሕዝብ ሲያንገፈግፈዉና በቃ ሲል ነዉ
ሱዳን ወሰጥ 30 ዓመት በአንድ ሰዉ ሲመሪ ከርመወ በዳቦቸዉ ላይ ሳንቲም ሰለጨመረ ነዉ ኦ ብለዉ ወጥተዉ መንግሰት የገለበጡት
እኛ ደግሞ ብልጥ ከሆንን የዉሃና ፍሳሸ ባለሰልጣንን ለይተን ባለሰልጣኑ በአሰቸኳይ እንዲወርድ ብለን ሰለማዊ ሰልፍ ዋና መሰራቤቱ ካረግን ብቻ ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉ
መግሰት መግልበጥ የለብንም እንደሱዳን እንሆናለን የመሰሪያ ቤት አለቃን ነዉ ማወረድ ያለብን
በጣም ጎበዝ ነሕ ወንድሜ ፈጣሪ ባንተ ተጠቅሞ ነው እኛ ሁሉም ነገር አለን እንደ አነተ አይነቱን የዋሕ ሠው ፈጣሪ ያብዛው
ገበያ ሚድያ እና ወንድማችን እናመሰግናለን። ይህ የወጣቱፈጠራ ህይወታቼንን ለማሻሻል እና በስራ ፈጠራ እጅግ ይጠቅመናል።
መሰልጠን እና ካምፓኒውን መቀላቀል እፈልጋለሁ።
ማሻአላህ ገባያ ሚዲያ ለምትሰጡን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ።እግዚአብሔር ይርዳህ ሕዝብህን ለማገልገል እንደዚህ ቆርጠህ በመነሣትህ።ሆኖም ግን ከእዚህ መንግሥት ብዙ አትጠብቅ።
አንበሣ ጀግና እጂህ ይባረክ
ወንድምአለሞቼ እንዴት እንደምወዳችሁ አታዉቁም❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት ተባረኩ ድንቅ ናችሁ።
ማሻአላህ አላህ ባረከላህ ፊክ ብሮ
ገበያ ሚድያን ከድሩም ጀምሮ የምወደው ለዚህ ነው በርቱልን ገበያዎች በርቱልን
ማሻእ አልላህ እጁን ይባርክለት
ውሀውን እምታስታፋበትን ማሽነሪ ቪድያ ስራልን
ከዚህ በላይእውቀቱን ይግለጽልህ ወንድሜበርታ
መግስትም ቢያግዝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ምትሰራው አገርን ሚጠቅምነው
ስልጠና እፈልጋለሁ የት አገር ነው
ምርጥ ሰው ጫላዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለህዝብ የምታደርሰው በጎ ስራ ለሚሰሩ ወጣቶች በማቅረብህ እናከብርሀለን
በጣም ጥሩ ስራ ነው። ለመጠጥ እና ለምግብ ንፁህ መሆን ይኖርበታል። እንደ ቢዝነስ ከተደራጁ፣ በጣም ሊቀል ይችላል ብዬ አስባለሁ። በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ውሃ በቅርብ ርቀት ላይገኝ ይችላል።
ተባረክ በርታ አላህ ይጨምርልህ ።
ማሻአላ ስራ ማለት ይኸ ነው በርቱልን ጎበዞች
በርታ በጣም ሚደነቅ ስራ ነው።
ተባረክ ፈጣሪ መንገድህን ያቅናው
እባካችዉ ገበያዎች አድራሻቸዉን አስቀምጡልን 🙏🙏
ቪዲዮ ላይ አለ
ማሻአላህ እጅህን ለበረካ ይበልልህ እንዳተ ያለውን አላህ ያብዛልን
Please support this guy please award him. ይሸለም👏👏
Wonderful that was my plan I saw it one of Arab countries its best ideas really insallah I am back I need it right away....
እግዚአብሔር ብዝት ያርግህ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Hojii gaariidha bayyee jaalladhera. Garuu gaafiin Ani qabuu naannoo tokko tokkoti gadii fageenyii isaa 100m hangaa 120m waan ta'uuf iddoo akkaasi kana manual fayyadamne baasuu dandeenya?
egziabhere yerdahe. berta.
አረ ወንድም አለም እባክህ ስድሰአትን ከዛ በላይ ተጉዘው ውሀ የሚያገኙ ህብረተሰቦች በጣም ብዙ ናቸው ይሄንን ለመቅረፍና አገሬን ከዚህ ችግር ለመታደግ ባለሙሉ ፍቃደኛ ነኝ በኢኮኖሚም ባለኝ ነገር ሁሉ እባካችሁ እውቀቱን ብቻ ይዞ ከኔ ጋር የሚሰራ የልብ ፍቃድ ያለው ሰው እፈልጋለሁ
ayzoh berta wendeme betam des yemil sera new
ተባረክ እድሜ ይስጥህ
Absolutely 💯 they are solution to our country they must be supported as an investment for generations.🦁🙏🏼
ጫላ ስንት ሜትር ነው የቆፈረው አውን ያሳየከንን እኔም ቤት ስላለኝ እዛው ጊቢ ውስጥ ዋጋውም በግልፀ አላስቀመጠውም ብታጣራልኝ በተረፈ ኢብሮ በርታ ።
ማሻአላህ ጠንካራ ነው ወድሜችን በርታ አላህ ያግዝ
Thank you i proud of you. But, please consider our region of Tigray in your plan.
እዚሁ አዲስአበባ ኩዬፈቼ በናትህ ብቅ በል። በጣም የውሀ ችግር አለ። ሕዝቡ አዋጥቶ መክፈል ይችላል።እባክህ ወደዚያ ብቅ በል።
Are wenedema wede yerer adea dukem zuriya telesalen Masha Allah 🥰🥰
Way Muslim! Mn alebet Agerun bnmera eko hzbu selam behone neber!
በጣም ቀላል ነው ወንድሞቼ ማንኛውም ጉድጓድ እውሃ አውጥቶ መጠቀም ይቻላል semer pamp 15000 ብር ነው
Yemireken new yehen yakil k3lal new
እንዴት እንዴት ነው እስኪ ንገረኝ በናትህ
በነዳጅ የሚሰራ ፓምፕ አቅርቡልን ገበያ ሚድያዎች።
ዋው ጀግና በርታ
ኢሄንን ወንድማችን ማበረታታት አለብን
ግን በስራው እጂግ በጣም አስደሳች ነው ተመቺቶኛል ወላሂ
ገበያ ሚድያ ሰላምህ ይብዛ
በርቱ በርቱ ጎበሶች!!
ማሻ አላህ ምርጥ ፈጠራ ነው
በርቱልን
ዋጋውን ባያድበሰብሱትና እስከምን ያክል ይፈጃል የሚለው ነገር ቢገለጽ ጥሩ ነበር።
ጠያቂው ገበዝ ነው
Good gobez በጣም ጥሩ ነው እንዲህ ያለ መፍተሄ ጥሩ ነው
ዋውውውው ሀሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሕ
በጣም ምርጥ ነው ብርቱ
ጫላ ምርጥ ስው❤
Thanks 😊 ❤
ማሻአላህ ጥሩ ስራነውበርታወድማችን ❤❤❤❤ ገበያሚዲዬያም እናመሰግናለን ጥሩና የሚጠቅምነገር ስለምታቀርብልን የኔጥያቄ ክፍል ሀገር ወሎ መስራት ይችላሉ እኔ ማሰራትእፈልጋለሁ
መሬት ዉሰጥ ዝናብ የሚዘንብ ከሆነ ሁለ ቦታ አለ መሬት እንደ ባርሜል ቁጠራት እድለኛ አለመሆን አለብህ ዉሃ ካልወጣልህ በተለይ ዝናባማ አካባቢ በአካባቢወ ምንጭ ካለ እሱ ዋና ምልክት ነዉ በተረፈ ቆፋሪዎቹ ራሳቸዉ ጥሩ ቦታ ይመርጡልሀል
በተረፈ ሕይወት 100% ጋራንቲ አይደለም ምንናልባት ላታገኝ ትችላለህ የማግኘትህ እድል ከፍተኛ ነዉ መቶ በመቶም ባያሰተማምን ወሃ ቀዳዳ ይፈልጋል አንተ ሰተቆፍር ቀዳዳ አበጀህ ማለት ነዉ ሰለዚህ ዉሃ ካለበት ቦታ መጥቶ ጉድጎድህን ይሞላልሀል
ጉድጎድ መቆፈሩ ካሰፈራቹህ በማህበር ሆናቹህ እንድ ጉድጎድ አሰቆፍሪ ከከሰራቹሁም ሀሉን ገንዘብ አትከሰሩም
ማሸአለህ
Atewash sedawelelh naga zarea eyalk tegbr lay yelhm felagoth men endahona allh yiwokaw
ገበያ ሚዲያ አመሰግንሃለሁ ለኢብራሂምም እንዲሁ ❤🎉
እባክህን አድራሻህን ስጠኝ
Gobz ❤ chalaym gobz ena mlkam sewu nehi❤
ቤት ካላፈረስብን ኢንሻ አላህ በጣም ምውድው ውሃ ካለ ማብራት የትም ይሁን ይሙቃል
ቤት የሚያፈርሰዉ የጨነት መኪና ቆፋሪዉ ነዉ ይህ በቀላሉ የሚሰራ መቆፈርያ ነወ
በድሮ ግዜ ለማሳተም ሰትፈልጊ ብርሃንና ሰላም መሄድ አለብሸ ዛሬ ግን ፒሪንተር በየቤትሸ አለ ይህ ማለት ነዉ የጎጆ እንድሰትሪ በይዉ ያንድ የስልክ እንጨት ምሰሶ ያህልም ሰፋት የሌለዉ ጎድጎድ ነዉ የሚቆፍረዉ ሰልከን ደዉይ ትገላገያለሸ
በሰፊው ሊደራጅና ሊያገለግል የሚችል ወጣት ነውና እገዛ ያስፈልገዋል::
አገራችን ሰላም ይሁን እና እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ
Mashaallah Allah yerdahe
ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
Wonderful great job be strong bro👍
Thanks congratulations dear happy
Dear
ጫላዬ ወንድሜ በአላህ እባክህ ልጁን የምናገኝበትን አድራሻውን እባክህ እባክህ እባክህ ንገረን ቢያንስ እንዲህ አይነት ሶስት ጉድጉድ ማስቆፈር እንፈልጋለን።
አረ እባካችሁን ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
እሺ እሺ ሀቢቢ ባለፈው ስላየሁት ከጉጉቴ የተነሳ ፕሮግራሙን እንደጀመርከው ነበር ኮሜንት ውስጥ የገባሁት ይቅርታ እሺ ወንድሜ።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ እዬው ሁሉም ነገር አለ
Betam arif sira nw
Gn demo mengist endiyagzew ke kilil wede kilil endisfafa anantem agzut or ke gonu honachu bittebaberut
ስልኩን ላኩልን
Incredible..Ethiopia bizu tesfa alat..yetebelashe poleticachin bistekakel.
Thanks for hard work. Good job.
አብዛኞቹ ሙስሊሞች ናቸዉ የዚህ ባለሙያዎች ማሻ አላህ
አውቆ አበድ
@waittoseemore1550 🤣🤣ምቅኛ ከመንት
አንት ትንሸ ቆይትህ ውሃ ሙስሊም ነው ማለትህ አይቀረም ምን ጉደ ነህ🤔 እሰቲ ከእንደዚ አይነት ነገረ ውሰጥ ውጡና ሰራ ሰሩ::
@@yidnekachewgirma2238 ብሸቅ ቅናታም
ሰላም ስልክ ቁጥር እንዴት እናገኘወ እሄን ጀግና ሰወ ለማሰራት እንፈልጋለን
wow gerami lijoch nachu
Abbo thank u dear brother chhalla....
ወንድሜ መገኛቸውን ስጠኝ ማሰራት እፈልጋለሁ
It need water quality test, there are septic tank arround the well ,
ዉሃ ከሌለህ እንዴት septic tank ይሰራል ዉሃዉ ቢቆፈር ባኞ ቤትህ ወሰጥ ሆነህ ዉሃ ፍላሸ ታረጋለህ ሌላ ብዙ ሰራ መሰራት ይችላል አቃቂር ካላዉጣህ አይ septic tank አጠገብ ነኝ ብለህ ካላሰቆፈርክ የባሰ በሸታ ላይ ተወደቃለህ በተለይ ኮንዶሚኒይ ካለህ ያለ በለዚያ pit latrine አሰቆፍር
Ine yadekubet safar normal new 25 meter keteqofere Wuha yuwaxal ba Gooma new minnawexaw wuhawum Nitsuu new Igna gaxar gin yelam
Please can show us from A-Z so as to began it
ወንድሜ ለመሰልተን ምን ያህል ወጪ ይፈጃል
ዋውው ጀግና ነህ ተባረክ
እኔም እፈልጋለሁ ለመሲኖ
አጠቃላይ ምን ያህል ነው cost
እርሻህ የት አካባቢ ነው?
Ebakihin wendimachn meselten feligalehu.
አሰራሩንንን እንዴት እንደሰሩት ያሳየንንን ከእኛ አካባቢ ውሀ ጠፍቷል
በርታ ወንድሜ
Yegzabihier srah nw wendmie
Blessed man
Masha'allah
Morning dua