200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 89

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 ปีที่แล้ว +21

    የነፍስ ምግብ የሆነ ፕሮግራም ነው እኔ በበኩሌ ሱስ ሆኖብኛል በርቱ እግዚያብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
      @Bezawerk-tx1pp4sv4o ปีที่แล้ว

      እም ግን ችግሩ ሰምቼ መርሳቴ ነው እንጂ 😢

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 ปีที่แล้ว

      @@Bezawerk-tx1pp4sv4o አዎ ችግሩ መርሳቱ ይሁላችንም ችግር ነው ግን ደጋግሞ መስማት ወይም መፃፍ በቃል ያለ ይረሳል በፅሀፍ ያለ ይታወሳል እንዳለት አበው

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ፕሮግራም. ብዙ እንማርበታለን. በርቱልን.

  • @anteshtemesgn3774
    @anteshtemesgn3774 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ቅዱሳን አባቶቻችንን ስማቸውን ስንጠራ ከነ ክብራቸው እንጥራቸው እባካችሁ

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤ምርጥ ፕሮግራም ነው ሊበረታታ የሚገባ ስራ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን😊

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ያገለግሉት ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ለሁላችሁም ቃልህይወት ያሰማልን በርቱልን❤❤

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለሁላችኹም እጅግ ተወዳጅ ፕሮግራም

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ👏👏👏👏👏👏👏በጣም ደስ ይላል የሳምንት ሰው ይበለን

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹህ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ እግአብሔር ይባርካችሁ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ፣
    ቶሎ አለቀብኝ😢፣እጆግ አስተማሪ ነው።

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ እሚል ፕሮ ግራም ነው። በርቱ

  • @አቅሌስያእህተማርያም
    @አቅሌስያእህተማርያም ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ አስፈላጊ መንፈሳዊ ፕሮግራም ነዉ በርቱልን

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 ปีที่แล้ว

    ቃለሕየወትያሰማልን በእዉነት ደሰየሚል ነዉ❤❤

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት ደስ እደሚል በርቱልን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጎበዞች በርቱ 🎉🎉🎉🎉

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛላችሁ።በጣምደስየሚል ውድድርነው

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ማዕዶት ለ ኢትዮጵያ እና ይሄ የቃለ ምልልስ ፕሮግራም በጣም ተጠናክሮ እዲቀጥል ፀሎቴ ምኞቴ ነው አዘጋጆቹ በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @ሀብታምጎንደርዋ
    @ሀብታምጎንደርዋ ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ይቀጥልልን ብዙ እንማርለን ❤❤❤❤ በጣም ተመችቶኝል ይቀጥል

  • @Bety2026
    @Bety2026 ปีที่แล้ว +2

    ቃለኅይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን
    ቅዱሳን አባቶችን ቅዱስ የሚለዉን አትርሱ ለምሳሌ 1ኛ ጥያቄ ምርጫዉ ስማቸዉ ብቻ እንጂ ቅዱስ የሚል የለዉ

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 ปีที่แล้ว

      እኔም እያልኩ ነበር ።ክብራቸው መረሳት የለበትም

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher ystachihu melkamun hulu ygtemachihu

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለይሆትያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @genetgirma7218
    @genetgirma7218 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ጥያቄ እኛም ተማርን

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ተወዳዳሪዎች. ❤❤

  • @ሰኒየቅዱስሚካኤልልጅነኝ
    @ሰኒየቅዱስሚካኤልልጅነኝ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ተማርን❤❤

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 ปีที่แล้ว

    በርቱ አስተማሪ ነው እየለመድነው ስንሄድ ለንባብ እንዘጋጃለን

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር ปีที่แล้ว

    በተረፈ ደስ ይላል በርቱ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 ปีที่แล้ว

    የሀመሮችን መቸ ነው ምታቀርበው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwetin yasemalin 🙏🙏🙏❤️

  • @ሩሀማTube
    @ሩሀማTube ปีที่แล้ว

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ እንደምን ቆያቹ

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ራሴን እንድፍትሽ ነው ያደርጋችሁኝ እኛ ሻቃሎች እኮ እሳት ነን 😎

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 ปีที่แล้ว

    Betam des yemil Astemari program newe bertulen talk temherte newe Lena temlcatoch tebareku

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 ปีที่แล้ว

    እዉነትነዉደስስየምልነዉበርቱ❤❤❤❤

  • @_rahelethiopia
    @_rahelethiopia ปีที่แล้ว

    በርቱ ደስ ሲል

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 ปีที่แล้ว

    Egzabher tsegu yabzalachu. Betam nw memarew betekresteyane awkalehu. Betam bertu ema amlak tetebekachu 🙏🙏🙏

  • @menaze4203
    @menaze4203 ปีที่แล้ว

    በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bethelemtekele1257
    @bethelemtekele1257 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን. ምንያህል ወንድማችን

  • @rahel6129
    @rahel6129 ปีที่แล้ว

    Betam des yemel program new

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ነው ግን እባካችሁ ጭብጨባዉ ቢቀር እላለሑ

  • @waynishetgizachew8314
    @waynishetgizachew8314 ปีที่แล้ว

    Tebarku des,yelal be oromign argulin esk😊😊

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 ปีที่แล้ว +1

    ኢቲ አርት በርቱል በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አደራ እንዳታቋርጡ

  • @natnaelkefale5840
    @natnaelkefale5840 ปีที่แล้ว

    wididru arif hono sale lememamar eskehone dres mels simels teyakiw mabrariya bisetbet tru nw biye asbalew

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi ปีที่แล้ว +1

    ሐ.ጴጥሮስ

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን ปีที่แล้ว

    ኢቲ አርት በርቱ!!!

  • @ይቱብ-ዸ2ዀ
    @ይቱብ-ዸ2ዀ 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 ปีที่แล้ว

    እባካችሁን እዚህ ውድድር ውስጥ መሳተፍ እንዴት ነው የሚቻለው

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኢቲ አርቶች. ❤

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር ปีที่แล้ว

    በረቱ ተልተሎ አቅረቡልን

  • @HabeshaEyu
    @HabeshaEyu ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በርቱ❤

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱልን❤❤❤❤

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር ปีที่แล้ว

    ቅዱሳንን ስትጠሩ ቅዱስ የሚለው ባይለይ ጥሩ ነው ምክንያቱም የማዕረግ ስም ግድ ነው

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว +1

    ፀሀይ ጨለመ ከዋክብት እረገፍ መቃብራት ተከፍቱ መጋርጃ ተሰነጠቁ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว

    Waw des tilalachihu

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 ปีที่แล้ว

    ET ARToch betam gobez beritu ❤

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ egzahaber yemsgen

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ምነው ግን ጠላት በዙብን እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ንቁ ግን ዝምታችን ያስስፈራል😢

  • @almealmee
    @almealmee ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shituyegbulhi2277
    @shituyegbulhi2277 ปีที่แล้ว

    Qetlubet des ylal❤

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst 10 หลายเดือนก่อน

    የፀኑ ሰዎች የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም እንዴ?☹️☹️

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ ปีที่แล้ว

    1 ሐ.ቅ/ስ ጴጥሮስ ነው

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር
    @አተያልከውይሁንየድግልማር 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

    ተመልሼ ልመልከት አልፍኛል

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ ปีที่แล้ว

    ጌቴሴማኔ

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዛሬ 5. /2

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s ปีที่แล้ว

    enem erasi betam new yaferkut rasin sifetshewu bcha temesgen……

  • @tsegayensrane9070
    @tsegayensrane9070 ปีที่แล้ว

    መልሱ ስህተት ነው።9ኛ ህግ የባለንጀራህን ቤት አትመኝ ንብረት አትመኝ ነው።

  • @TadeluAbera-z4h
    @TadeluAbera-z4h ปีที่แล้ว +1

  • @shituyegbulhi2277
    @shituyegbulhi2277 ปีที่แล้ว

    🥵

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

  • @ADISSEDemelieADISSEDemelie
    @ADISSEDemelieADISSEDemelie 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

  • @AlayYemaryam
    @AlayYemaryam ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว