Geta hoy yante ahiawoch nachew, lord Christ Jesus or Nazareth, they are both your donkeys 🫏, as did on your heavenly mission on earth 🌍, Thanks 🙏 for those who distracted knowingly and unknowingly, you have special spiritually armed persons, to protect people truly for truth. AMESEGNALEHU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ድካማችንን አግዙን
እሽ ወንድማችን
👍
ላተ መሊወን ሰብስክራይብ ባደረኩህ በቻልኩ
እሺ ልኡላችን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያግዛችሁ
ምነው ብዙ ጊዜ ማድረግ ቢቻል❤❤❤❤ወድሞቸ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ።
ወድሜ ግርም የሚባልም ልጂ እደናተ ለእውነት የቆመ ልጂ አደጋላይ ነው ።
ድረሱለት።ወድሜ
በልጆቹ መታገት ጀርባ ያሉ ብዬ የምገምተዉ የልጆቹ አባት ወገን ነዉ።የንስሮች በርቱ
💯%
ልክ ነህ አክስትና አጎት ናቸው አቤት ሰንሰለቱ አበዛዙ ውሸቷን ነው የእናት እህት ምስኪን ናት ሃቁን ነው ያወራቺው 😮እነ ናቲ የት ናቸው?ተንደላቀው ያደጉ የስራ ሰዎች የሙት አምላክ ይፍረድባችሁ እግዚአብሄር ፈራጅ ነው 😮
💯%
100% sure
በትክክል
ማነው ልኡሌ ጀግናውን በጉጉት የሚጠብቅ እደኔ ❤❤❤
እኔ ነኛ
እኔ ውላሂ እንዴ ድርማ ሱሱ ሆንብኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ena
አህትና ወንድም ናቸዉ የነ ናቲ አጋች ምድረ ሆዳም ጀግናዉ ልኡል እንዳትለቃቸዉ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ሁሌም ልኡሌ የወንጀሎኞች እራስ መታት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷
ያባታቸው እህትና ወድም እጃቸው አለበት እርግጠኛ ነኝ
ትክክል😢
ልጂትዋ አጥብቀህ መጠየቅ አለባት 95%
Those 2are Komeche's evil put them jaile until they're gone
ልዑል እባክህ ይችን የአባት እህት በደንብ ተከታተላት እሷ ጋ ነው ያለው ጉዳዪ እግዚዓብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏😭
ልዑል የልጆች አባት ወንድምና እህት ከልጆች መታገት ጀርባ ያሉት እነሱ ናቸው በጣም ያስታወቅባታል አሁንም ሌላ ጥቃት ልታደርስ ነበር ቢላውን የያዘችው ስለዚህ የጃቸው ስጣቸው የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
የልጆቹን አባት እህት ጠርጥራት ቢላ መያዟ ብቻ ወንጀለኛ ያደርጋታል የአዞ እንባ ነው ያለቀሰችው አሰመሳይ ናት ልዑል የልጆቹን ጉዳይ ፈጣሪ ይርዳህ እራሳችሁን ጠብቁ አንተም ዘሌም
ማነው የዚህ ጉዳይ መጨረሻው ያጓጓው ጀግው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም
እኔም
መጨረሻዉ ነዉ የናፍቅ
የልጆቹ የአባቴቸው እህትና ወንድም አጥብቃችሁ ያዟቸው እጃቸው እዳለበት በደንብ ያሰታውቃሉ
እኔም ብያለሁ ባለፈው ጎሮቤታቸውንም ስትናገር እነሱናቸው ብየነበር
Very true.
She is showing us who she is. How comes someone carry knife in the handbag. She is responsible.
ወላጆች እንዴት እንደሞቱም ይጣራ
ይች ዱርየ አክስት እጁዎ ይኖርበታል
የኔም ሀሰብ ነው
የአባት እህትና ወንድም more than 100%እነሱ ናቸው ያገቱዋቸው ልዑል አንተም አክስትየው የእናትየው እህት ራሳችሁን ጠብቁ አስቀድሞም የእነ ናቲን እናት እና የገዛ ወንድማቸውን ሞት ተጠያቂ ናቸው የሀይለኛውን ቤት ለመበዝበዝ ሀይለኛውን እሰሩት ይላል
መፅሐፍ ቅዱስ ቃሉ መንፈሳዊ ቢሆንም ግን ወንድማቸውን ሀብቱን ለመውረስ ሲሉ ገደሉት ከዚያ የወንድማቸውን ሚስት እቅዳቸው የረጅም ጊዜ ነው እባካችሁ በተዘረፈ ገንዘብ ያሰማሩት ሰው በጣም ብዙ ናቸው እና አብረዋችሁ የሚሰሩት at least ማስክ ቢጠቀሙ መልካም ነው ልዑሌ አንተ የሚከታተሉህን ሁለቱን ወንጀለኞች ነው ያያችሁት እንደ እነሱ ያሰማሩዋቸው ሌላ ብዙ ወንጀለኛ ተባባሪ ይኖራቸዋል እና becareful! ከእግዚአብሔር ጋር ጥንቃቄ ጥንቃቄ መደረግ አለበት የሴት ሰላዮችም ህፃናትንም ሊጠቀሙ ይችላሉ እነዚህ ደህና የሜክሲኮ Drug Dealer ነው የሚመስሉት አሁን የትም የትም ማምለጥ አይችሉም
ልዑል የነዚ ሰዎች ጉዳይ እስከሚያልቅ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልህ
🎉Amen Amen Amen 🎉
አሜንንንንንንንን❤
ጀግናው ያባታቸው እህት ውድም በደብ ይፈተሹ ይነሱ እጅ አለበት ይምትሉ በላይክ ግጩት ለጀግናችን❤❤❤
በጣም እንጂ ቢላዋ ይዛ መጥታ አላስፈትሽም ያለችው በቂ ማስረጃ ነው ? ጀግናው ከእነሱ ራስ መውረድ የለበትም ይቺ ዝሆን የአዞ እንባዋን ታፈሳለች ?
ሳህወላየቸቆሻሻሻሻ
ድሮዉም የናትዘመዶች አይጨክኑም የአባት ዘመዶች ግን ሁሌ ጨካኖች ናቸዉ ወአባታቸዉ እህት ጨካኝ ትመስላለች የልጆቹ አባትና እናትም የገደልዋቸዉ እነሱ ሳይሆኑ አይቀርም እና ልኡልየ አንበሳ በደነብ ጠንከር በል ፈጣሪ ይርዳህ 🤲🙏
ምን እንደምል ቃላት የለኝም!!! ጌታ ሆይ ኣገልጋዮችህ ከክፉ ኣድነህ እውነቱን ግለጸው !!! ልዑልና ዘላለም የጌታ ደም ይሸፍናችሁ!!! ጥፋተኞችም ራሳቸው እንድያጋልጡ ጌታ ይርዳቹ።
Geta hoy yante ahiawoch nachew, lord Christ Jesus or Nazareth, they are both your donkeys 🫏, as did on your heavenly mission on earth 🌍, Thanks 🙏 for those who distracted knowingly and unknowingly, you have special spiritually armed persons, to protect people truly for truth. AMESEGNALEHU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይች ባጉንቸር የዋጠች እባብ የመሰለች ሴት አለችበት የአባታቸው እህት ከነ ወንድሟ እንዳትፋታት ልዑል አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን
🎉Amen Amen Amen
አቺ እንደዚህ ይባላል እንዴ
አሜን አሜን
Amennnnnnn
ልዑል እና ባልደረባዎቹ ጀግኖቻችን በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ ሀቀኛ ወጣቶች በአጠቃላይ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ እንቁዎች
አሚን🎉🎉🎉
አሚን
ከናተ እሚያመልጥ የለም እምትሉ👍የኛ ጀግኖች💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስመሳይ ነች የአባት እህት ወይኔ ደሜን አፈላችው
ልኡሌ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጁቹን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሲያሳዝኑበጌታ
ይከ መምህር ተብየ ተማሪወቹን ሁላ ወጀለኛ አረጓቸው ያሳዝናል አላህ ይይላቸው
በጣም 😢
ወላሂ ትዉልዱንበረዛቸዉ አላህ ያዘነላቸዉ ሲቀር ያረብ ልቦናስጣቸዉ ፍሮፊሰሩ አላህ ያሳህ ይሄሰዉየ በ2ልጆችብቻ አደለም መጠየቅያለበት
ትዉልድ አበላሺተዋል ምሁርተብለዉ ማፊያ ብድንን አላህ ያሳቸዉና
😢😢😢ያሳዝናል
በጣም😢😢😢
አይገርምም አሳዘኑኝ ደግሞትላት በማእረጌ ጥራኝ ይላሉጂ😂😅
ይች ስለበላች ወንጀለኛ ነች ከነወንድሟ ወንጀለኛ ነች የበላችው ነው የሜያንጣጣት ትያዝ የኛ ጀግና
የተሰማን የነናቲ የአባታቸው እህትነች ያገተቻቸው. በደንብ ያዛት የህይወትህ ዋጋ ነው ህይወትህን ሊያሳጣህ የነበረ ድርጊት ስለሆነ. አጥብቅህ ያዝልኝ
ልዑሌ አንተንና ካንተ ጋር የሚሠሩትን ወንድሞቼን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነ ቤተሰቦቻችሁ በየሄዳቹበት ለእውነት እንደቆማችሁ እግዚአብሔር እናንተ ትልቅ ቦታ ያድርሰዋቸው❤❤❤❤❤
አየሌባ አይነ ደረቅ በልሶ ልብ አድርቅ አክስት ተበየዋ እርግጠኛ ነኝ አለችበት ያባታቸው ለልጆቹ ፈጣሪ ይርዳቸው ግን አተ እራሥህን ጠብቅ በተለይ ቤተሠቦችህን
😂 አይገርምም
ወላሒ በዚህ ኬዝ ተቃጥዬ ልሞት ነው መች ነው የሚያበቃው ያረብ እነዚህ ጀግኖች ምንም ሳይሆኑ በሰላም አጠናቅቅልን😢😢😢
እኔ፣እራሱ፣ከእቅልፍ፣እራሱ፣እየነቃሁ፣ነው፣እያሰብኩ፣
በመጀመሪያ እግዚአብሔር በሄድክበት መንገድ ከፊትህ ይቅደምልህ ወንድሜ ጅግና ነህ
አሜን❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ልኡሌ እራስህን እየጠበክ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ጀግና አይገልፅህም አንበሳ ወላሂ ላንተ ቃላት የለኝም ጀግና እናት ወለደችክ❤❤❤❤❤
አላወቁህም ንስር እንደሆንክ ንስር በማንም አይታለልም ልኡሌ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤
❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🎉
Amennnnnnn
amen
ልዑል እንወድሀለን ቀጥልበት ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ ❤❤❤❤❤🎉
የጀግናችን አድናቂ የት ናቹሁ ኑኑኑ🎉🎉🎉🎉❤❤ ልኡሌ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ ጀግና❤❤❤
እንደው አንተ ጀግና አላህ ይጠብቀው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
እህትና ወንድም የአባታቸው እህት እና ወንድም ባያግቱ እንኳን ከአጋቾቹ ጋር ግንኙነት አላቸው ብዬ አስባለሁ እውነቱም አሏህ ያውቃል!!!
ልኡሌ በፈጠረህ እራስህን ጠብቅ እነሡ እንደዋርካ ወንጀለኛች የሠፉ ናቸው እንዳይጎዱህ ለናትህ ኑርላት😢😢😢
ትክክልእህቴበዝተዋል
በትክክል መንግስትም ከለላ ባደረገላቸው እኔም ተጨንቄ ልሞት ነው
ትክክል❤❤
I can not agree more with you!
የአባታቸው እህት የት እንዳሉ ታውቃለች እንዳትለቃት ይች ሴት የነቢንይምን አክስት አስታወሰችኝ ዘመድዋ ናት መሰለኝ ልዑሌ ጥጋቧን አብርደህላት ልጆቹ ተግኝተው ማየት የናፈቀው እንደኔ ላይክ ሽር ሰብስክራይብ እናግዛቸው❤
ይሄ ልጅ ጀግና የጀግናልጅ አራዳ የአራዳልጅ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነባልደረቦችህ 😢
ጉድ በል ጎንደር እረ ትንሽ ፈጣሪን እንፍራ የሰውን ንብረት ለመዝረፍ ሰውን ለማጥፋት መሮጥ አምላክ እደት ቻለን በክፋታችን ቸርነቱ
ወድማችን ልኡሌ እመብርሀን ከወድሞችህ ጋር ትሸፍንህ❤
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዛቤሄር ሼር ሰብስክራብ አድርጉዋቸው ሂወታቸውን መስማት እያደረጉ ነው የሚሰሩት😢😢😢😢😢😢
ማነው ከዘሎ ቪዲኦ ብዋላ ሉኡልን እየጠበቀ የነበረው👍ላይክ ሉኡል ጀግናቺን አግራቺን ተስፋ አላት
እኔ
እኔ
እኔ
ማርያምን እኔ😳🤝
እኔ
ልሁሌ የአባታቸውን እህት እና ወንድም ተከታተሉ እኔ እንደሚመስለኝ ልጆቹ እነሱ ጋር ያሉ ይመስለኛል እቤታቸው በደንብ ይፈተሺ. ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ
አንበሳ ናቹሁ ልዑል እንደዘላለም ጨከን በልባቸው ካልተደበደቡ አይናገሩም እናተ የ Ethiopia ልጆች ናቹሁ
እረ በአላህ ነብልባሉን አገዙት ዛሬ በጣም ነው የሰዝንኘ 😢😢😢ወድሙን በሰላም እደሚያግኘው ተሰፋ አደረጋልሁ ለኡል በፈጣህ አንተ እና ዳካ ዩተዩ አግዙት😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
@hcchhcg8979 በጣም ነው ያዝኩት የሰው ልጂ ይህን ያህል ክፋት
ያባት እህት ተብየዋ እስከወድሞ መከታተል አለባችሁ ።ልእሉኤ ይዘገያል እጂ ውነትና ንጋት ይዘገያልጂ።እያደር ይጠራል ግን እራሳችሁን እየጠብቃችሁ ልእሉ ያረብ ያረብ ያረብ
100% እህትና ወንድም ናቸዉ የነ ናቲ አጋች ምድረ ሆዳም ጀግናዉ ልኡል እንዳትለቃቸዉ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ሁሌም ልኡሌ የወንጀሎኞች እራስ ምታት❤❤❤❤❤❤❤❤
የጠብኩ ነበረ ሉዑልየ የነገዋ እሜበታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀምስ እቅፍ ታድርግ❤❤❤
አሜን ፫ እመብርሐን እናቴ በያለንበት ትጠብቀን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሉዕሌ የአባታቸው እህትና ወንድም ከማፍያው ቡድን ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው ።አንተና ዘሌ ልጆቹ ን ርቀው ሳይወስዶአቸው ተከታሎአቸው።እናተም በጥበቃ ተንቀሳቀሱ❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገ እስኪነጋ እስክተለቁ የጓጓ ማነው ላይክ አርጉ ዘሌና ልሁል ፈጣሪ ከፊታቹ ይቅደም
ስታስመስልን ነው ልዑል የአባታቸውን እህት ተከታተላት
ሲጠብቅ የዋለ እንደኔ ልኡሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ላይክ አርጉኝ😊😊😊
አርኩሺውደ
@RahmaOpiu አመሰግናለሁ ዉዴ
ሉኡል ወንድሜ ማንኛውም ሰው ሲመጣ ቅድሜያ ቦርሳቸውን ሁሉ ነገራቸውን ፈትሸህ አስገባ ለደህንነት አባቴ ለጥንቃቁ አተም ዘላለም ዘገየ እባካችሁ ተጠንቀቁ ወንደሞቼ ወናው የናተ ደህንነት ይጠበቅ ❤❤❤❤
በትክክል
ልዑሌ ይቺ የአባታቸው እህት ከነወነድምዋ እጃቸው አለበት በደንብ ተከታተላቸው እና መረጃ የሚያቀቡሉ እንዳትለቃቸው በተረፈ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
በአባት ጎን ያሉትን አጥብቀህ ያዘዉ እራሳችሁን ጠብቁ
ቀይ ሱሪ ለባሿ አስመሳይ ነገር ናት አይ ብር የምድር ገዢ 😢ያባላል ያናክሳል አቤቱ ወደፈተና አታሰገባኝ 🙏
አቤት ወንድነት ትህትና ይለያል ልኡሌ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ስላንተ እኔ ተጨንቄ ልሞት ነዉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
እሁ ልኡሌ ስላተ ነፍሴ እየተጨነቀች ነዉ እባክህ እራስህን ጠብቅ እና የመቤቴን ዉዳሴዋን መዝሙረ ዳዊት ሳትደግም አትቀሳቀስ እባክህ ጠላት ዳቢሎስ ተስፋ አይቆርጥም እባክህ አምላክህን አግዘዉ እራስህን ጠጠጠጠጠጠብቅ ሁሉም ቲም ተጠቀቁ
የመበቴ ውዳሤ ፣መዝሙረዳዊት ምድነው የሠውእጅ ፅሁፍ ምንያድናል
@@AmsalMengistuፀሎት ነዉ ለምን አያድን ወደፈተና እዳትገብ ፀልዩ
እባክህ እራስህን ጠብቅ
@@AmsalMengistuለሚያምኑት ነዉ እሚያድነዉ
ወንድማችን የአባታቸው ቤተሰብ ነው የደበቋቸው እነሱን ተከታተላቸው እንዳትለቃቸው❤
ልኡል እግዚአብሔር በሄድህበት ሁሉ ይከተልህ ጠላቶችህ እግርህ ስር ይውደቁ የጃቸውን ያግኙ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤ ይች አስመሳይ የአባታቸ እህት ወንድም እጃቸው አለበት እዳለቃቸው
ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የዋለ ጀግኖችን ❤❤❤ልፉታችሁን አላህ ይቁጠርላችሁ ❤❤❤❤
Me
የንስር አይን አይደለም ለአንተ ለእኛም ግልፅ ነው ። ይህች ልጅ ከወንድሙዋ ጋር የወንጀሉ ዋነኛ ተዋናይ ናቸው ። አንተ ግን ጀግና አይገልፅህም ልዩ ክስተት ነህ። ❤❤❤❤❤
ተጠንቀቁ የኔ እንቁወች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️efrem ምርጥ ወጣት አደራ ተጠንቀቁለት ወንድሜ
አብሮ ከእኘ ጋራ ነው ብሎል ዘላለም የጤንነቱ ከእኘ ጋራ ነው ብሎል
እራስህን ወድሜ ግን ልጆቹን ያገተችው እሷ ከወድሟ ጋር የሚመስለው አተና ዘሌ እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናናችሁ❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ልክ ትግስት አሰፋን በሂወት እንዳሳየህን የነዚህ ልጆችንም በሂወት አሳየን😢
Amen Amen Amen 🎉
ልኡል ዘሌን ማነው እደኔ መምጫቸውን ሰአት የሚጠብቅ መገድህን በደብ ተመልከት ጀግናዬ ሁሉም ሲገረፉ ያወራሉ ቢሮህን አታሳይ ለነዚህ አረመኔዎች ቢላ ሆሆሆ
ያባትየው እህት የአዞ እንባ ነው የምታለቅሰው ትንሽ እስት ብታረጓት እውነቱን ታወጣ ነበር ጀግናው ጋዜጠኛ ልኡል ❤❤❤❤❤
ልዑሌ የድንግል ማርያም ልጅ መንገዱን ሁሉ ቀና ያድርግልህ።እራሱ እግዚአብሔር ለተበዳዮች አንተን ዘለንና መሰሎቻችሁንን አዘጋጅቶ ነው ።
አንተን የወላድች እናት ትባረክ❤ዘር ይባረክ❤
ጀግናው መቶዋል ገባገባ በሉ 🥰🥰
200ካ እናስገባው የምትሉ 👍👍
ድል ለጀግኖቻችን ክብር ለጠላት ለሌባ አሳዳጆች ልዑል ዘሌ ክብር ይገባችሁዋል ክበሩልን መላክ ናችሁ ለተሰወሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ 😍😍❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉
ለዉል ራሳችዉን ጠብቁ ሰለተደረሰባቸዉ እንዳትቀደሙዉ ጌታ ይጠብቃቹዉ
ጀግኖች እድሜና ጤና ይስጣቹ የዚጉዳይ ግን ረዥም መንገድና ቡዙ ሰዎች እጃቾዉ እንዳለ ያሳያል ኤረጉድ ጋዜጤኞቹ ጠንቀቅ በሉ
ሰላም ልዑል የአባታቸው ወንድም ና እህት ላይ ብቻ ና ብቻ ትኩረት::በተጨማሪ አቶ ግርማ ይገናኝ የነበረዉ /መመሪያና ትእዛዝ/በደንብ አዉጣጣዉ::የመጀመሪያ ጥቆማ የሰጡህ ጔደኞቻቸዉ የድርጅቱ ሥራ በበላይነት የሚያካሂዱት አጕትና አክስት መሆናቸዉን ተናግረው ነበር::አላህ ይጠብቃችሁ ሥራውንም ያቅልላችሁ::
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ❤❤❤❤ወንድሜ ጀግና ጀግና ጀግና ❤❤❤ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ❤❤❤
እኔ የሚመስለኝ ለዑሌ አጭበረባሪ ወንድምና እህት ናቸው የሚያጭበረብሩት ገና ስታያት ወከባ ለመፍጠር ተነሰታ ልታንቃት ተነሳች
ያባታቸው እህትና ወድም እጃቸው አለበት እርግጠኛነኝ በርታ ወደሜ አለህይጥበህ
ጌታ ኢየሲስ ሆይ እባክሕ እነዚሕ ለእውነት የሚሟገቱት አንበሶች በደምሕ ሸፍናቸው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen
አሜን
ልኡሌ የአባትየው እህት በጣም ወንጀለኛ ናቸው አስመሳይ ደሞ ታለቅሳለች እንዴ😮😮😮 የናታቸው እህት ግን ምስኪን ናት አቅም ስለሌላት ነው እስካሁን የኔ እናት ምስኪን😊😊😊
ልኡል እባክህ አደራህን እራሳችሁን ጠብቁ እነዚህ የተረገሙ ናቸው
የዘመኑ ጀግና እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታወች ናችሁ
ጀግና የናቱ ልጅ አይ አንተ ልዑል ምን ልበል ቃላት ያጥርኛል ጀግናችን ወላሂ
ከአባታቸው በኩል ያሉ እህትና ወንድሜ እጃቸዉ አለበት በባለፈዉ ቨድዮ ቤተሰባቸዉ በብር ነዉ ዝም ያሉት የተባሉት እነሱ ናቸዉ ስቀጥል የሆነ ነገር እንዳላት በንግግሩዋ እና በቦርሳ የያዘች ነገር ታስታዉቃለች
ጎበዞች ጥንቃቂያችሁን ወድጄዋለሁ ለእናንተም ህይወት እንዲሁ ተጠንቀቁ የእግዚአብሔር ቃል ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርደሃል ይላል
ይቺን የአባት እህት እንዳትለቌት በሰላም ተነጋግራቾሁ መፍትሄ የምታገኙ አይመስለኝም ሀይል ተጠቀሙ ነገሩ ቶሎ እንዲቆጭ
ልዑል ዘላለም እድሁም አነፍናፊው ሚዲያን በጣም ነው የምሳሳላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለናተ ጉድጓድ የሚቆፍሩትን ደግሞ ራሳቸው በቆፍሩት ጉድጓድ ራሳቸው ይቀበሩበት
አሚን
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ልኡልየ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ግን ራሳቹ ጠብቁቁቁ እፍፍፍፍ ፈጣሪ መጨረሻው መልካም ያሳየኝ😢😢😢😢
ባለ፣ቀይ፣ሱሪዋን፣ጠርጥራት፣የደበቀችው፣ነገር፣እንዳለ፣ያስታውቃል፣በርታ፣ልዑሌ።እግዚአብሔር፣ይርዳችሁ።
Amen Amen Amen
የኣባታቸው እህት 100%, ኣለችበት ታስታውቃለች 👌ልኡሌ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤
ልዑሌ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የልጆቹ የአባታቸው እህትና ወንድም በእርግጠኝነት እጃቸው አለበት
እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው
ዛሬ ሞልቶልኛል ከዘሌ ወደ ልኡሌ አላህ ይጠብቃቸዉ ጠላቶቻችሁን በእጃችሁ ያስገባላችሁ
አሜን አሜን አሜን❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🎉Amen Amen Amen 🎉
በትክክል የባል እህት ዋነኛዋ
ወንጀለኛ ነች ስታስመስል ነው
እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ልዑሌ ያህ ኬዝ እጅግ ውስብስብ ሆኗል ቸሩ መድሐኒአለም ጥላከተታ ይሁናችሁ። እነዚህን የሰው ጅቦች እግዚአብሔር አፈር ያስግጣቸው።
ከዱካ ሾው እየሮጥኩ ስመጣ ተደፍቸ ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አርጉ ፕሊስ👍👍👍
እኔ
ተመሳሳይ ሀሳብ ስለሆነ በጣም አሳከኝ ይመችህ
😅
ሠላም ነው የዘላላም ቁጥር ያለው ተባበሩኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂enem😅😅😅😅😅
አቦ እልህ አስጨራሹ ግብግብ ክፉ አይካችሁ ልኡሌ ጀግናው😢
ልዑልዬ ጀግና ወንድሜ አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
የባታችውን እህት ወንድም በደንብ ተከታቶሎቻው እናተንም ፈጣሪ ይርዳው የነስር አይን ልጆችም በሰላም ይገኝ
ጀግና ከፈጣሪ በታች እኮ አንተነህ ዘላለም ያዛችው ነገር እስከ ፍጻሜ እስክምታደርሱ እኮ እተማመንባቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤🎉
እባካቺ ራሳቹ ጠብቁ መሳሪያ ምናምን ይዘው እንዳይቆዪ መጀመሪያ ፈትሻቸው
ትክክል
ወንድማቸ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
በጣም ከበድ ነገር😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤
በመጀመሪያ አላህ በሄድክበት ይከተልክ ጀግናችን የኢትዮጰያ ጀግና የድሀ እምባ አባሽ እረጀም እድሜ ይስጥህ
የእነ ናቲን መገኘት በጉጉት የሚጠብቅ
ሉሌ ድግል ማርያም ትጠብቅክ እነናቲም እቱንም መዳንያለም ይጠብቃቸው
ልዑል አይን ካለህ እስኪ አስተያየቶቹን አንብብ:: ለምንድን ነው መረጃ የሰጠህን የሰዉን ስም ምታነሳው??? እንዴ አታነብም እንዴ???
አዝናለሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አለሀ ሆይ እነዚህን ጀግኖቸችን ጠብቀቸዉ የረብ
ልዑል በርታ ጀግናችን ደና አድርገህ ያሰቃዩክን ተበቀላቸው።