Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @genetgebreselassie
    @genetgebreselassie 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲ ሳትሰለቺ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው

  • @ቢንትሙሃመድ
    @ቢንትሙሃመድ 4 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ እንዴት ነሽ መቼ መቼ ነው ሊብ የምትገቢው

  • @YoakinYoadan-zo2rd
    @YoakinYoadan-zo2rd 4 หลายเดือนก่อน

    Mekdi endet nesh belhme yehone lj moto kesatn wst awttew meret mntafi lay benech ansola yekllew yaskemtutal enem sofalay kuch bye leresaw jerbayen setchew echohalehu yemote sew endezhih new ende eyalkugn fitunm lemayet ykebdegnal sewochu gn eyw mn chgr alew ylugnal enegn betam eferalehu mndnew wde

  • @tigisttigist-cy1ku
    @tigisttigist-cy1ku 4 หลายเดือนก่อน

    Meqidy zare yayewt helem btileq desxi eruze bedore sesera ayiw esat lay ena kesr beqolo esheti adrge eytebsku nbr ena dom ayit demo argezo ayiew gn bwene ayati tamo alegalyi qeretiwal meqiy men yihun ykrta bezabesh wedddd adrgshakew mariyam 😍

  • @tigisttigist-cy1ku
    @tigisttigist-cy1ku 4 หลายเดือนก่อน

    Selam meqidy selamsh bezet yebelelenn helemachenen selemtifchelen enamsegenalew wuddd🥰🥰🥰❤️❤️

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅድ እዴት ነሽ ስወድሽ❤❤❤

  • @GenetAdmasu-x1e
    @GenetAdmasu-x1e 4 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ በጣም ብዙ ግዜ አለፍሽኝ ፍችልኝ የኔ ቆንጆ ዘለልሽኝ እኮ የኔ ቆንጆ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው ያየሁት መካከለኛ አዳራሽ የሚመስል ውስጥ ጠቆር ያለ የእንጭት ጠረጴዛና ወንበር በእረድፍ ተደርድሮ እኔ ወደውስጥ እየገባሁ ጠረጴዛውን እወለውላለሁ ብዬ እያሰብኩ ጥግ ላይ የድሮ ጏደኛዬ ቁጭ ብላለች እኔ የቀንድ ዋንጫ የሚጠጣ ነገር ሙሉ ይመስለኛል ይዤ ወንድና ሴት መተው የፕሌኑን ትኬት ስጭን ይሉኛል ዋንጫዬን ለማስቀመጥ ፈልጌ ወገብን እደመፍታት አደርገዋለው ግን አላስቀመጥኩትም ዝም ብዬ አሽከረክረዋለው ነቃሁ

  • @Hirut19m21
    @Hirut19m21 4 หลายเดือนก่อน

    bahewat alew gen 3 nw yayewut

  • @SamiSami-z6j
    @SamiSami-z6j 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሁንም ኣለፈታሽልንም ምንድነውውውውውው በዘር እየለየሽ ነው ምትፈችው ስንት ግዜ ነጥረሽናል

  • @FikirAlem-fu1uz
    @FikirAlem-fu1uz 4 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ እንዴት ነሽ
    ዛሬ ያየሁት ከባስ ወርጄ ታክሲ እየጠበቅሁ ሀይለኛ ዝናብ ወደ ቆምንበት እየዘነበ ሲመጣ ሁሉም ሲሮጡ እኔና አንድ ሴት ቀርተን ጥላ ተጠልላ አብሬያት ስጠለልና እኔም ጥላዬን ስዘረጋና አብረን በሷም በኔም ጥላ ስንጠለል አብረን በሁለቱም ጥላ
    ምንድነው መቅዲዬ

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz 4 หลายเดือนก่อน

    መቅድ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው ከምሰራበት ቤት ልብስ እያጠብኩ ልብሱን ዘፍዝፌ እጀራ እጋግራለው አሰርዬ ስትመጣ መሄድ እፈልጋለው እላታለው እያለቀሰች ትለምነኛለች ብሬን ስጭኝ ልሂድ ስላት ብር የለኝም አሁን ትለኛለች እሽ ይቀመጥልኝ እኔ ልሂድ እላታለው ትለምነኛለች አኔ እጀራ እየጋገርጉ ባነንኩ አመሰግናለው ሰለምትፈችልኝ አመሰግናለው❤❤

  • @eyrusi
    @eyrusi 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ማቅደ ካንዴም ሁለቴ ፀፍኩልሸ መጨረሸ ቀምት ለቅ ሰሪ ነዉ የማሰቀምጦዉ በማሪያም አትለፍኝ እያሱሲ ቤታ ክሪሰትያን በተደጋጋም አያለዉ ቤተ ክሪሰትያን እሄደለዉ ብዬ አማሪጠለዉ ክደን ምህረት ወይሰ እያሱሲ ልህደ እየልኩ በ እዉነተዉ አለም እየሱሲ ቤተክሪሰትያን እዉደለዉ በቃ ክደን ምህረት ይቅሪብኝ እያሱሲ ልህደ ብዬ ሰሄደ ቀጪን መንገደ ጨካ ነዉ በዘ ሄዲኩኝ የአክሰት ጎደኘ ትማሰለኘሌች ሴት ነት ፀይም ነት ሰለም አትለኝም ቀና ብለ አይተኝ አለፌችኝ እኔ ልብሰ ይዤ ሄጄ ነበረ ቤተ ክሪሰተን ዉሰጥ ግማሹን አሰጠለዉ ግማሹ ፌሰተል ዉሰጥ ነዉ አጠገቤ ህፀናት አሉ ቁጪ ብሎ ወንዝ ነገረ አሌ ቦንበ ሰረ ወንዙ አጠገብ ወንዙን እየዬዉ እጄን እተጠበለዉ ካዘን ነቀዉ ቤተክሪሰትያኑን በተደጋም ሰለማዮዉ ነዉ አትለፍኝ በማሪያም

  • @arsemalove
    @arsemalove 4 หลายเดือนก่อน

    መቅድ አልተፈተም የኔ እናት እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልሽ እኔያየሁት ህልም የዶሮ ፍቅረኛየ ሚስት አይኗ ታውሩ ምንም ነገር ማየት አትችልም ከዛ እኔ አኪም ቤት ውሰዳት እላለው እሱ ደግሞ ለምን አትሞትም ይላኛል በስልክ ከኔ ጋር እያውራል እኔ እሱን ጥዬ አሁን የሚወራውን ልጅ ስሙን እየጠራሁት ሄድኩኝ አሁንም የዶሮ ፍቅረኛየ በስልክ እያወራን ምን ትገዥልሸ አላኝ እኔ ላአንተእና ለመስት ልብስ እገዛለሁ አልኩ

  • @fozimeseret2301
    @fozimeseret2301 4 หลายเดือนก่อน

    Selam mekdi slefetashlgn.amesgenalehu.kebeteseboche meritlay be engdelj metet temetto yetekebere ymeslegnal mindnew ebaksh laschegrsh fchlgn

  • @Binyamsolomon-y3c
    @Binyamsolomon-y3c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መቅዲ በናትሽ ከቻልሽ ቶሎ ፍቺልኝ እኔና ጎሮቤቴ መነን ብዙ ፖሊሶች ደረጃ ላይ ቁጭ ብለው ጎሮ ቤቴ የሆነ የተፈጠረ ነገር ወሬ ትጥልብኛለች አሽው እያልኩ ፖሊሶቹ አሽው አይተንሻል ሲሏት እቢ ስትል ይዘዋት ሔዱ እኔን ሌሎቹ ፖሊሶች አይዞሽ እያሉኝ ከበውኝ አንድ ቀይ ፖሊስ ይዞኝ ይሔዳል የተፈረፈረ በሶ ያጎርሰኛል ከዚያን ጦርሜዳ ሔጄ መጣለው ብሎኝ ሔደ እዛ ሖኖ ደወለና ደሞ ቤት ገዝቼልሻለው እና መኪናም ብሎኝ ስልኩን ሳልዘጋ መጣ ደስ ብሎኝ ነቃው ይቅርታ አበዛውት ከጎረቤቴ ጋራ ፀብ ነን

    • @Binyamsolomon-y3c
      @Binyamsolomon-y3c 4 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ የተቋጠረ ነገር ጥላብኝ ነው አይነበብም