ቅዠት ወይም ህልም በየቀኑ ለምን? ክፍል 2 (

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ህልሞችህን እከታተላለሁ አላህ ይጨምርልህ ትችላለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን እድመና ጥና ይስጥልን

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ። የእግዚአብሔርን ቃል እንደምግብ ነው የመገብከን። ወንድሜ ብሩክ ሁን🙏

  • @simretchane5532
    @simretchane5532 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @FutsumbrhanKahsai-oe3no
    @FutsumbrhanKahsai-oe3no ปีที่แล้ว

    God bless you wendima .very nice explanation ❤

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔም የዚህ ችግር ተካፋይ ነኝ ፀሎት ካቆምኩ መቃዠት ብቻ አይደለም እታመማለሁ ፈጣሪ ሃይለ አጋንንትን ያርቅልን 🙏🙏🙏✝️✝️🙏🙏

  • @RudaAman
    @RudaAman ปีที่แล้ว +1

    በትክክል. እኔሙሰሊምነፕግንሰስግድ በቀንምህልምአያለው❤❤❤❤

  • @UserAlaa-b7k
    @UserAlaa-b7k ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ ወንድሜ

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረክክግን16አመትባለማቋረጥጥጥ

  • @yemar4545
    @yemar4545 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ጥያቄ የፈጠረብኝን ነው ያስተማርከኝ ተባረክ 🙌🙌🤲
    አንድ የምጠይቅህ ህልም አለኝ ከሶስት ወር በፊት አዲስ ቤት ገዝቼ ነበር. እና እዛቤት ውስጥ አንደኛው ክፍል ስገባ የማይታይ ሰው ልብሴን ይጎትተኛል ከዚያ ዞር ብዬ ድንግልማርያም ትሰርህ ስላሴዎች ይሰሩህ ስለው ልብሴን ለቀቀው ከዛ ከክፍሉ ወጣሁ::እባክህ ይህንን ህልም ፍታልኝ

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 2 หลายเดือนก่อน

    ተሰቃየሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 หลายเดือนก่อน

      መፍትሄ አለሽ!
      ከእግዚአብሔር ዘንድ መድሃኒት ቀርቦልሻል!
      ለዛር፣ ለቅዠት፣ ለመስተፋቅር፣ ለዓይነ ጥላ ወይም ለዝሙት መናፍስት መፍትሄው አንድ ብቻ ነው!
      እርሱም የሰይጣንን እና የእባቡን ራስ የቀጠቀጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!
      👉ዘላቂ ሰላም ከፈለግሽ የሰይጣን ንብረት ሁሉ መልሺለት።
      👉 በእግዚአብሔር እርዳታ ጽድቅንና የቅድስና ሥራ የመፈጸም አቅሙ አለሽ!❤!
      👉የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እውነት ነውና አንብባችሁ እመኑት ደግሞም የእምነት እርምጃ ውሰዱ!
      👉ቃሉ እንዲህ ይላልና:- 👇
      "18: እንዲህም አላቸው፦ “ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።
      19: እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ #በጠላትም ኃይል #ሁሉ #ላይ #ሥልጣን #ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።
      20: ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ሰለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።” ሉቃ 10:18-20
      "16: ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
      17: ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥" (ማርቆስ 16:16)

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @zewgeTekile-g5l
    @zewgeTekile-g5l 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድሜ በህልሜ ከልጄ ጋ ዳገት እየወጣን ድንገት እባብ የልጄን ጡጦ ነጠቀኝ ከዛም ትንሽ ተከትሎን ጠፋ እኛም ዳገቱን ከወጣን ቦሀላ ፀበል ቦታ ደረሥን ለመጠመቅ የተዘጋጁ ሴትም ወንድም አሉ ግን አልተጠመቅንም መንታ ናቻው ልጆቼ እኔ ግን አንዳን ልጄ ከኛ ጋ አልነበረችም

  • @martabrhanu7110
    @martabrhanu7110 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለአንተ ይሁን እንድት የቼርቼ ደቆን ነት አቃተለሁኝ እናም ማታ በህልሜ ከምስራባት ቤት ይማስሌኝል ማተ አብራት ወጣሁኝ ከዛም እንድ የመልቅ ወንድም ከእርሱ ገር ሆኖ እኔም ወጣሁኝ ልጁንም ተከትዬ ማንገድ እየሄድኩኝ ልጁ ጭቃዉስጥ ስበገ እኔም ተከቴዬ ገባሁኝ ግን እኔ ወጥች ከጭቃሁ በጣም ብዙ ዝነብ ይዝንብ ነበር ከዛም በኑፁዉዓ እግሬን ተጥቤ ከዛም ጎርፉ እይባዛ ሄድህ እኔም የምወድቅ ማስለኝ ፋራሁኝ በጎርፉ ስሄድ እናም እደዝህ አልኩኝ እያሱሁ በገባሆን ለይ ፀየይት ቁም እንደሌ ብይ እኔም ዬሄ ጎሪፍ ይቁም አልኩኝ ጎርፉም ቆማ ከዛን ቦዋለ የመላቆዉ ወንድ የባሪሬኛል ጫከ ይማስሌኘል ወደተች በጣም እሩቅ ነዉ ወደለይም የስወጣል ቤቱ ግን ለብቻ ነዉ ግን ለማልጥ ብዬ ብሮጥም የባሪሬኝ ነበር ግን እንደ ፀየያሌ ነገርም ይተዬኝ ነበር እበክህን ንገሬኝ ቱሩጉሙን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔርን ቃልና ፈቃድ ተከትለሽ ሳይሆን የሰዎችን ሀሳብና ልምምድ ብቻ ተከትለሽ የምትጓዢው መንገድ ብዙ ዋጋ የሚያስከፍልሽ ስለሚሆን ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጊ የሚያሳስብሽ ህልም ነው።
      ከዚህ በተጨማሪ የማታውቂው ወንድ እያባረረሽ መሸሽ ችግሮችን ወይም የራስሽን ህሊና ወቀሳ በእግዚአብሔር ቃል እውነትና ድፍረት ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ይልቅ በፍርሃት መሸሽ እንደምትመርጪ ያሳያል። የትኛውንም ጉዳይ ከመፍራትና ከመሸሽ ይልቅ እውነትን ይዘሽ በጸሎት ፊት ለፊት ተጋፈጪ።

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይህን ወንድማችን ተባርክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ሁሌነው ህልም የማየው ሌሊቴ በቅጄት ነው የማድረው ስተኛ ስናቃ ነው የማድረው

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 2 ปีที่แล้ว

    Thanks eniem hulie new yilm ena qizet ayalow gin yenie ke chinqet yetenesa new.Tsolot arguliy eski be chinqet rasie lifeneda new.

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ! የሚያስጨንቅሽን ሁሉ እንደ ቃሉ በእግዚአብሔር ላይ መጣል ልመጂ።
      1ኛ ጴጥሮስ 5:7-8
      "7: እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
      8: በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤"

  • @salamwini8694
    @salamwini8694 ปีที่แล้ว +2

    ምስጋናየ ይድረስህ ወንድሜ ጥሩ ነገር ተምራለሁኘ ፀሎት ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው

  • @ጓልዞምጀጋኑተጋሩ
    @ጓልዞምጀጋኑተጋሩ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሰለሁለም ነገር እግዚኣቢሄር ይመሰገን💘💘💓💘💖💙💚💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሳረፍከኝ

  • @TigistAbsalat
    @TigistAbsalat 2 หลายเดือนก่อน

    Yemayewn elm yhun or kget gra grbtogha gn bizu giza sneka eresawalew chirashi alastawsm lemndnew gn bemaybet sehat tyaka fetrobghi ena lemn endi hone bya endetecheneku astawsalew sneka gn mn endayew alastawsm why???

  • @AzebGashaw-zj5sv
    @AzebGashaw-zj5sv 5 หลายเดือนก่อน

    ቀኑ 19 ነው ጠዋት ስነሳ በዚህ ዓመት መጨረሻ ትሞቻለሽ የሚል ድምጽ የሰማው መሰለኝ

    • @mekdesjohn5959
      @mekdesjohn5959 4 หลายเดือนก่อน

      Ayzoshi ysmatu kidus gyorgsi amlki melkam helm arglng bye 3 gza brtitshi style endtfri

  • @BetelhemAbere-ds9iy
    @BetelhemAbere-ds9iy ปีที่แล้ว +1

    Be hilm 3 jerikan weha kedto maskmet mnden nw

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว

      ሶስት ጊዜ ወይም ለ3 ዓመት/ወቅት ያጠራቀምሺው መልካም ነገር አለ ማለት ይሆን?

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว

    ሕልምና ቂጀት ካኔ ተላይቶ አየቂም ምን ይሻላል ማፍተ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว

      መፍትሄው :-
      1. የሕይወት ወይም የቦታ ለውጥ አድርጊ፦ ማለትም ቅዠትና የሚያስቃዡ ክፉ መናፍስት ከሚሰለጥኑበት ሕይወትና አኗኗር ወስነሽ ወደ እግዚአብሔር በመጠጋት ቅድስናን መለማመድ ጀምሪ።
      2. መናፍስት ከአንቺ እንድርቁ ጸልይ። ደጋግመሽ የመድሃንዓለም የኢየሱስ ክርሰቶስን ስም በመጥራት ተቃወሚያቸው።
      3. ሀሳብሽና አመለካከትሽ ንጹህ ይሁን።
      4. የበደሉሽን ሁሉ ይቅር በያቸውና ያንቺንም ኃጢአት እግዚአብሔር ይቅር ይልሻል። ከዚያም የህሊና ሰላምና እረፍት ታገኝያለሽ።

  • @debebesophonias
    @debebesophonias ปีที่แล้ว

    ህልም ማየት ካቆምኩ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ነገር ግን በቅርቡ ካንድ ጉአደኛዬ ጋር ወንዝ ዉስጥ ሆነን ከባድ ጎርፍ ሲመጣና በተለያየ አቂጣጫ ሮጠን ስናመልጥ አየሁ. ትርጉሙ ምን ይሆን ወዳጄ???

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว +1

      ወንዙ ካለህበት ሕይወት ውሎና አስተሳሰብ አንፃር የተለያየ ትርጉም ልኖረው ይችላል። ይህም አንተና ጓደኛህ የምትጋሩት የጋራ ስሜት ወይም የወሬ ምንጭ ስለመኖሩ ይጠቁማል። ጎርፍ ግን ከልክ ያለፈ የሚያጥለቀልቅ እና የሚያጠፋ የወሬ ወይም የቁጣ ማዕበል እየመጣ ስለመሆኑ ይጠቁማል።

  • @shitayietaye8957
    @shitayietaye8957 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን፣ ወንድሜ እንዴት ነህ፤ ህልም ፍታልኝ። የተኛሁበት አልጋዬላይ አንዱ አንሶላ በአሳት ተያይዞ እየጨሰ ጭሱ ሲያፍነኝ እና ሲሞቀኝ ተነስቼ ሳይ በሳት ተያይዟል፣ እኔም ያነን አነሶላ እሳቱን አጥፍቼ በመስኮት ጠቅልዬ ወረወርኩት ። ፍታልኝ?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      በዙሪያሽ ካሉት ጋር ስላለሽ አቀራረብ ጥንቃቄ አይለይሽ‼️ ምክንያቱም ነገሮችን በራሱ በተንሸዋረረ መነጽር እያየ በፍትወት የሚቃጠል ሰው በዙሪያሽ እንዳለ ህልምሽ ይጠቁማልና።

    • @shitayietaye8957
      @shitayietaye8957 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በዉነት። ህልሜ በጣም ከብዶኝ ነበር ።ቀለል አደረግህልኝ፣ እንግዲህ ከማላውቀው ክፍት ፈጣሪ ዬጠብቀኝ።

    • @RozaRoza-d6k
      @RozaRoza-d6k ปีที่แล้ว

      እባክህ ህልሜን ፍታልኝ ጫማዬ ተቀዶ አየሁ ምንድ ነው

  • @zinapahmed1444
    @zinapahmed1444 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ይህን ፍታልኝ ከሰማይ የሚያስፈራ ነገር ወደ መሬት ሊወድቅ ይመሰለኛ እኔ ያለሁት በሰደት ነው ግን እቤተሰቦቸጋ አንድላይ እንሙት እላለሁ በጣም ፈራሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      በብዙ በሕይወት ጉዳይ/አቅጣጫ መበሳጨትሽንና ተስፋ መቁረጥሽን ያሳያል። ወይም
      በዓለም አቀፍ ደረጃ እየሆነ ስላለው ጥፋት በመስማት በውስጥሽ የተፈጠረ ስጋት ይሆናል።

    • @zinapahmed1444
      @zinapahmed1444 2 ปีที่แล้ว

      ህልሜን ሰለፈታህልኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @salam-cj3vi
    @salam-cj3vi 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነህ ወንድመ ታየዋለህ ብየ ተስፋ አርገ በህልም ያየሁትን ልንገርህ የምተኛበት መረት ላይነው ከዛ እጀን ጣል አርገዋለሁ ከዛ ቀኝ እጀን አይጢ መጥታ እችን እጂ እወስዳታለሁ ቅባት አላት ብላ እጀን ለመነስት ይከብዳታል አሁንም ትሞክራለች ግን እጀን ከበዳት እኔም ይታወቀኛል ግን አልነቃሁም ከብዳት እጀኝ ስትጥለው እሰማለሁ እናም እንዛ እየታገለች እያለች ነቃሁ ምን ይሆናል ካየሀው መልስልኝ ከ ይቅርታ ጋ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว +2

      የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ለአንቺ ይሁን!
      በሕይወትሽ ዙሪያ እየሆነ ያለውን ክስተት ሁሉ ነቅተሽ መከታተል ያለብሽ ጊዜ መሆኑን ህልምሽ ይጠቁማል። ይህ ህልም ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው።
      አይጥ በትንሽ በሕይወት ቀዳዳ በመግባት ትልቁን የጠላት ምኞት ለማሳካት የሚላክ ነው። በህልም አይጡ ሲናገር መስማትሽ የክፉውን መንፈስ የጥቃት ኢላማ በመንፈስሽ መረዳትሽን ይጠቁማል:: ሕያው ጠላት ራሱን ጥሎ አይተኛም። ዋና ጠላትሽ ሰይጣን መሆኑን አትርሽ።
      እጅ ከሥራ ጋር ይያያዛ፡ ይህም በእጆችሽ ሰርተሽ እንዳትለወጪ የሚደረግ የክፉ እቅድ ነው። በተለይ አይጡ ለመውሰድ የሞከረው ቀኝ እጅ ከሆነ አሁኑኑ የጠንቋይ/ የሰይጣንን ስራ ከሕይወትሽ ለማፍረስ መነሳት አለብሽ።
      የክፉ ምክር በሕይወትሽ እንዳይፈጸም በእምነትና በድፍረት ጸልይ።
      ሰይጣን በጣም የሚፈራው የእግዚአብሔር ልጅነትን ነው። ከንጉሥ ልጅነት ጋር ታላቅ ሥልጣን አለና‼️

    • @salam-cj3vi
      @salam-cj3vi 2 ปีที่แล้ว

      እሽኒ አመሰግናለሁ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 ปีที่แล้ว

    Amsgenalew yene wdem

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ ይብዛ

  • @zabanzaban3589
    @zabanzaban3589 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድም ፍርድ ቤት ማህተም ማስመታት ምንድን ነው እባክህ ፍታልኝ

  • @saragasa174
    @saragasa174 ปีที่แล้ว

    😭😭😭💔

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር
    @ኪዳንገብረእግዚአብሔር ปีที่แล้ว

    ስላም ኤኔ ኣንደ ቀን ስላልመ ኣልፌ ኣላቀመ ኣንደ ኣንዱ ህልመ እወንት ይሆናሉ ብልጅንቴ ያልመኩን ህልመ ያልርሳው ህልም ከብዙ ግዘ ከኣጨር ግዘ እወነት ያሆናል ኣብዛኛው ቀዥት ነው እላልው መፅልይ እንቢ ይልኛል ኤኔ መፀልይ እፈልጋልው

  • @yitagesuayele6203
    @yitagesuayele6203 2 ปีที่แล้ว

    በህልሜ ሂውቴ ውጣ ውርድ የበዛበት ሆኖ በጣም ሲጨርቀኝ ውድ ቤተክርስቲያን ለመሄድ እያስብኩ መለኩሴ እገኝሁ እሱም ውድ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ነበር ፍጥኝ በመሀላቸው እገባን ተደፍቼ ስፅልይ እየሁ ምንድነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ነገ ሳትይ ባለሺበት ሆነሽ ሁሉን በሚያይ አምላክ ፊት እንድትጸልይ የሚያሳስብሽ ህልም ነው።
      በጸሎትና በልመና መልስ ይመጣል ከእግዚአብሔር ዘንድ።

    • @yitagesuayele6203
      @yitagesuayele6203 2 ปีที่แล้ว

      @@Ybiblicaldream እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @comcell6568
    @comcell6568 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም በህልሜ የሞተች የአክስቴ ልጅ እና አንድ ጉዋደኛዬ የሆነ ድግሥ ለመሄድ ተቀጣጥረን ነበር እና ለአክሥቴ ልጅ ደውዬ ቶሎበይ እንሂድ ስላት ደስተኛ አትሆንም ሥራ አልጨረሥኩም ትለኛለች ከዛ የሆነ ባህር ለይ እንገናኛለን ከባህሩ ማዶ ሆና ሂዱ በቃ ትላለች ከዛ ወደጉዋደኞዬ ሥደውል የጤፍ ዱቄት አያሥፈጨው ነው ይለኛል ከዛ መልካቸው የሚያምር ግን መርዛም የሆኑ ጢንዚዛዎች እየበረሩ ይመጣሉ እንዳይነድፉኝ እጠነቀቃለሁ ከዛ ያሠብንበት ሣንሄድ እባንናለሁ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      በሕይወት ተስፋ የማጣትና ጭንቀት የወለደው ህልም ነው።
      "...አንተ የምትተኛ ንቃ፡ ከሙታንም ተነሣ፡ ክርስቶስም ያበራልሃል፡" ኤፌ 5:14
      የሙታንን መንገድ አትሂጅ: ደግሞም ራስሽን ከሙታን ጋር አታስተያይ።
      መርዛማ ሀሳቦችን ከአእምሮዬሽ አርቀሽ በተስፋ ለመኖር ሞክሪ።

  • @drr3972
    @drr3972 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አንዲት የማላቃት ሴት በህልሜ አብራኝ ትሰራለች እናም አጎቷ ሞቶ ለቅሶ ሄዳ መጣች ስትመጣ ከታላቅ እህቷ ጋ ነበረ የመጣቹ እና ከመግባቷ እኔን አቅፋኝ ታለቅሳለች እኔ እኮ እወድሻለሁ እያለችኝ ከዛ እኔም አታልቅሺ ሁላችንም ሟች ነን አልኳትና ታላቅ እህቷን አቅፌ አለቀስኩ ከዛ ቁጭ አልን ትልቅየዋ በአልጋ ላይ ጋደም አለች ትንሿ ከፍ ባለ ሳጥን ላይ ተቀመጠች እኔ በመሬት ተቀመጥኩ እና ትንሿ ዝም ብላ ታለቅሳለች ከዛ እኔ አረ በቃሽ አታልቅሺ አልኳት ከዛ እህትየዋ ተይ ያምሻል ስትላትም ከአፍንጨዋ ደም ወጣ ከዛ ምንድነው ስላት በገጠር በወንዝ ሴጣን ወስዷዋት ነው አለችኝ እና ቸርች ውሰጂያት ስላት ገጠር ብዙ ቦታ ወስጃታለሁ ስትለኝ አዲስ አባ አሪፍ ኮንፍራንስ አለ እዛ ውሰጂያት ትድናለች አልኳትና እኔ ወደ ስደት ስመጣ ያመጣሁት የተፀለየ ቅባት አለኝ እና እኔ በዛ ቅባት ብዙ ተፈውሻለሁ እናም እሱ ቅባት እሰጥሻለሁ ትቀቢያታለሽ አልኳት ቅባቱ ያድናል ድኜበታለሁም ስል አንደ የጌታ አገልጋይ እሱም እንደኔ መሬት ተቀምጦ ያ እኔ የላኩልሽ ቅባት ነወ አለኝ ከዛ እንዴ እሱን ቅባት የላክልኝ አንተ ነህ እንዴ ስለው አዎ በአድሴ የላኩልሽ እኔ ነኝ አለኝ እናም ሁለታችንም ተምበርክከን ሰላም ተባባልን እና አመሰገንኩት ከዛ ቶሎ ተሰወረ ከኔ ምንድነው ፍቺው ?? ::::::: እና አድሴ ማለት ደሞ ወደ ስደት ስመጣ ቅባቱን ገዝቶ የሰጠኝ ልጅ ነወ በህልሜ ስይሆን በእውኔ ❤❤❤❤❤❤

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว

      ብዙ ጊዜ በህልም የማታውቂያት ሴት የራስሽ የማታውቂው ባህሪይ ወይም ማንነት ተምሳሌት ነው።
      ምናልባት በሀሳብ በትካዜ ብዙ ጊዜ ራስሽን በማስተዛዘን የምታሳልፍ ይሆን? ስለሁለቱ የተለያዩ ማንነቶችሽ? ስለተለየሽ ሰው?
      ለማንኛውም ግን ተስፋሽ እግዚአብሔር ይሁን። እርሱ የተዋረዱትን ከመሬት ያነሳልና።

    • @drr3972
      @drr3972 ปีที่แล้ว

      @@Ybiblicaldream አሜን እሽ አመሰግናለሁ

  • @rafeelkusbu9348
    @rafeelkusbu9348 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም

  • @hanah7561
    @hanah7561 2 ปีที่แล้ว

    Yemiyaschenk aydelm gin normal hilmochin beye kenu hulem ayalew gin ayasferam bet yemertal lela bota sader alayem bete setegna gin ayalew

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      ነፍስሽ መጓዝና መለወጥ ትፈልጋለች...
      ከውስጥና ከውጭ ስለጊዜ ጥድፊያ የምወተውትሽ ድምጽ ይኖራል። ለዚህ ድምጽ ምላሽ ለመስጠት ትነሺና ተመልሰሽ ችላ ለማለት እንደምትሞክሪ በህልም መተኛትሽ ይጠቁማል። ጸልየሽ ትክክለኛ የተግባር እርምጃ ለመውሰድ ሞክሪ በእውነትና በእምነት ከተነሳሽ እግዚአብሔር በርግጥ ይረዳሻል።

  • @elenasamuelmar542
    @elenasamuelmar542 2 ปีที่แล้ว

    Behelemi beteketataye megeb lemewodew sew lesera mokeralew eyemokereku enekalew fechew medenew

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      ለምትወጂው ሰው የሚሆን ቁም ነገር ወይም ምክር እየፈለግሽ ይሆናል። ይህም በእውቀቱ የበሰለና በእምነቱ እንዲጸናልሽ ካለሽ ጉጉት ይሆናል።
      ወይስ አሁን የምትሰሪው ሥራ ራሱ ለእሱ ብለሽ ይሆን?

  • @nigusseayele9162
    @nigusseayele9162 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልህ ❤️ በሕልሜ ሴት ልጅ ፀጉሬን አስተካክላኝ እኔም ቆንጆ አድርገ አንደሰራችን ተረዳሁኝ ደስተኛም ነበርኩ ምንድነው?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      አስተሳሰብህን/ገጽታህን እንድታስተካክል የምትመክርህ ሴት በዙሪያህ አለች ይሆን?

  • @bezamulugeta9076
    @bezamulugeta9076 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ይመስለኛል መንገድ ላይ እያለሁ ይመስለኛል ሁለት ነጫጭ በጎች አምልጠው እየሮጡ ጉስቁል ያለች ልች የምትከተላቸው ይመስለኛል ሳያት የደከመች ትመስላለች እኔ በቃ እኔ እመልሳቸዋለሁ ብያት እሮጣለሁ ቦታው ጫካ ነው በጎቹንም ሁለቱንም እይዛቸዋለሁ ምነድነው ሌላው ልጅ ማዘልስ ልጅቱዋ ግን የኔ አይደለችም መጨረሻ ላይ ይደክመኝና አወርዳታለሁ ምንድን ነው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንቺ ይሁን!
      ያቺን በህልም ደክማ ያየሺያትን ልጅ በገሃድ ሀሳቧን በመረዳት መልካም ሥራዋን ማገዝ አለብሽ።
      ነጫጭ በጎቹ በዚያች የደከመች በምትመስል ልጅ ኃላፊነት ስር ያሉ ልጆችን ይወክላሉ። ግን የመታዘዝ ችግር ያለባቸው እንደሆኑ እረዳለሁ። ለልጅቷ የማይታዘዙ /የማይጨበጡ ለአንቺ የሚታዘዙ ይሆናሉና።
      2) ልጅ ማዘል ለሆነች ነፍስ ወይም ሕይወት ላለው ራዕይ ኃላፊነት እንደተሰጠሽ ያሳያልና መቀበል አለብሽ። ይህም ላንቺው ጥቅም ይሆናልና።

    • @bezamulugeta9076
      @bezamulugeta9076 2 ปีที่แล้ว

      @@Ybiblicaldream
      እሺ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

  • @martamarta8350
    @martamarta8350 ปีที่แล้ว

    ውንድሜ ውየኔ 😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢 የት ላግኝክ 😢😢😢😢

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว +1

      የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ/ይብዛልሽ!
      ከቅዠት ለመገላገል እውነተኛውን የነፍስ እረኛ ኢየሱስ ክርስቶስን በልብህ/በሕይወትህ ማንገስ ያስፈልጋል።
      ቁምነገር ያለው ህልም ፍቺ ከፈለክ በዚሁ ጻፍልኝ።

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn ปีที่แล้ว

      ​@@Ybiblicaldreamየኔ ህልም ፍታልኝ ወንድሜ ። እሀቴና ጓደኛዋ አንዲሁ የሞተች አናቴ ጋር አብረን ተቀምጠን የእህቴ ጓደኛ ቡና በቤታችን አያፈላች ነገር ግን እህቴና አሷ የአኔን ቃል ይቃወሙኛል ይነጋገሩብኛል ተባብረው ። ከዛም ተነሰቼ ጀርባዬን ሰጥቼአቸው ሰቆም አለምኩ። ከአህቴ ጋ አለመግባባታችን በእውናችንም ቢሆን አንግባባም ነበረ ። ጌታ ይባርክህ ወንድም ብትፈታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም!
      ያቺ እህትሽ ወይም በመንፈሳዊ ሕብረት ውስጥ ያለች ተመሳሳይ እህት ሀሳብሽን እንደምትቃወም ይጠቁማል።
      ለሚቃወሙሽ ጀርባ መስጠትሽ ትልቅ ስህተት ነው። ነገሩን ፊት ለፊት እውነቱን ይዘሽ መጋፈጥ ያስፈልጋል እንጂ ማኩረፍ/መሸሽ ልክ አይሆንም። እውነቱ አንቺ ጋ ካለ ታሸንፊያለሽ እነርሱ ጋ ከሆነም ለእውነት መሸነፍ ድልን ይሰጣል።
      ስለመልካም እድል አጥብቀሽ ጸልይ። እግዚአብሔር የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የትንሣኤ ጌታ መሆኑን ሳትጨናነቂ አምነሽ ጸልይ።
      እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልሽ!

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn ปีที่แล้ว

      @@Ybiblicaldreamበቅድሚያ አመሰግናለሁ ወንድሜ መንፈሳዊ ህብረታችችን አንድ አይደለም ከእህቴጋ ጌታ አሰከሚመልሳት።
      አሺ አበረታለሁ ። በቃል የባረከኝ ቃላቶ የመጋቢ ታምራትን መዝሙር ሰላሰታውኝ እያዳመጥኩ ነበረ።
      አግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ
      ፊቱን ደሞ ያብራልህ ይራራልህ።
      እግዚአብሄር ፊቱን ወደአንተ ያንሳ
      ሰላሙን ደሞ ይሰጥህ ይጨምርልህ።
      ላንተም ወንድም አመሰግናለሁ🙏

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @ልሞክር
    @ልሞክር 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ህልሜን ፍታልኝ ፕሊስ በህልሜ አንድ አባት ባረኩኝ እኔ ግን እየሸሸሁ ይመስለኛል ብቻ ፊቴንም አሳለሙኝ ጀርባዬንም በመስቃል ይዳብሱኛል ብቻ እሳቸው ናቸው ሳላስብ የባረኩኝ ግን ጀርባዬን በመስቀል እየመጡኝ የት ነህ ውጣ ይላሉ ባርከውኝ ከጨረሱ በኋላ አንድ ሴት መጣ 15 ብር አምጪ አለችኝ የቡራኬውን ብቻ እኔ ብር አልያዝሁም 14ብር የሆነ ሰው ከፈለልኝ እባክህ ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 ปีที่แล้ว

      በህልምሽ ለምን እንደሸሸሻቸው ታስታውሺያለሽ?
      ክፉ መንፈስ ከሕይወትሽ እንዲርቅ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ!!