ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
mekidi tekur wusha sichohebign ayehut
ሰላም የሞተሰው የማርያም ፅበል ቅመሽ ብላ ጠርታኝ ቤቶን እያሰጎበኝችኝ እያዋራችን ነቃው!!
በእልም የተቀቀለ ባቄላ መብላት
ሰላም መቅዲ helmen ስለ ፈታሽልኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
selam mekedi behilme enjera eyegagerku 2 konjo enjera awetwahu 3 tegna gen wefer Yale new saweta daru metadu yezot enjeraw tekorese
ስላም መቅዲ እናቴ ሞታለች በህልሜ አብረን የሞላ ታክሲውስጥ ገባንና ሹፌሩን እንውረድ በጣም ሞልቱዋል ስለው በምልክት ችግር እንደሌለው ነገረኝ ትንሽ እንደሄድን ስዎች ወረዱ ከዛን የለበስኩት አዲስ የጅንስ ሽሚዝ ለብሼ ሱሪዉስ እላለሁ ከዛን የማትታየኝ ሴት አንስታ ትስጠኛለች አንድ አይነት ሆነልኝ እላታለሁ እናቴን ግን ከገባን በዋላ አላየዋትም ትልቅ ሴት ትመስለኛለች ማወራት እረጅም መንገድ ነው የምንሄደው ከዛን ስፊ መልበሻ ክፍል አዲስ ምንጣፍ ያለበት ነው ቶሎ ብዬ ጫማዬን አውልቄ ወጣሁበት ከዛን ጅንስ ሱሪ አንድ ሴት ትመጣና መልበሻ ክፍል ውስጥ ስትገባ የቅድሙዋ ሴት በድምጽ ልበሺ የአንቺ ነው ትለኛለች ልጅቱዋም አውልቃ ትስጠኛለች ለበስኩት ልጅቱዋም ሌላ ጅንስ ኦሞ ከለር ሱሪ ስትለብስ እሱም ያምራል ስላት አይ የአንቺ ቆንጆ ነው ትለኛለች ከነጭ ከነጭ ስኒከር ጫማ ጋር የለበስኩት ይመስለኛል አትለፊኝ ብዙ ህልም አልፈሺኛል አመስግናለሁ
ሰላም መቅዲ ተደጋጋሜ በሕልሜ አያለው ቀይ ረጅም ወንድ እቅፍ አርጎኝ ቀጥያለ ረጅም መንገድ ይዞኝ ሲሔድ ሌላ ጊዜም ጠይም ረጅም ወንድ በጣም ብዙ እንጨት ከምሬ ወደቤት ልሔድ ስል መቶ ነይ ብሎ እጄን ይዞኝ ይሔዳል እሱ ቀጥብሎ ይሔዳል እኔ መገዴን አሰጓዴ አጥር ይዘጋብኛል በአቋራጭ አልፌ ደረስኩበት ከዚያ አብረን ወደ ቤቱ ይዞኝ ገባ እጀራ በሰው ምጣድ እጀራ ጋግሪ ብሎኝ ሲሔድ ምጣዱ ጉልቻው ላይ አልቀመጥ ብሎኝ ስቸገር ጎረቤት ነይ እኔጋ ጋግሪ ብላኝ ልሔድ ስል እሱ አዲስ ምጣድ ይዞልኝ መጣ በጣም ደስ ብሎኝ አሟሽቼ ቆጆ ነጭ እጀራ ስጋግር ነቃው በናትሽ ይቅርታ አበዛውብሽ ፍቺልኝ ስወድሽ ጨቆኛል
Selam mekidi endet nesh behlme ebab eyerothugn ligedlew biye gn amltogn beguyaye maletm beje ekif just gebabgn min yihon?
መቅዱዬ እህቴ ሰላምነሽ🙏😭 ህልሙ ጥቁር እባብ በጣም ወፍራም ከኃላው አስከትሎ ድግሞ ቀጭን እባብ ዝንጉርጉ እየተሳብ ማለትም ወደ እግሬ ይመጣሉ ከዛም ከታች ወደ እኔ አክስቴ ቆርባ ነጭ በነጭ ለብሳ ከታች ወደ እኔ ትመጣለች ከዛ እባብ ሳይነካኝ ቀረ😢 ዚጀመሪ በውኔም እግሬን ያመኛል በጣም ስላስጨነቀኝ ነው በማርያም ፍችልኝ
ሰላም መቅዲ በህልሜ ሁለት ሰዋች ለወፍ ሰንዴና እና ገብሰ እየበተኑ ሲመግቡ አየው ምንድነው? 2ኛ ህልሜ ብዙ ውሾች ሲባረሩ አንዱ ውሻ በእግሬ መሀል ሾልኮ አለፈ ምንድ ነው 3ኛ ህልሜ ከሆዴ ወሰጥ የሆነ ነገር ሲወጣ አየው ሰለምትፈችልኝ አመሰግናለወ
መቅዲ እንዴት ነሽ እህቴ? ህልም አይቼ ፍትልኝ በማሪያም ያየውት በህልሜ ኢትዮጵያ ሄጄ ባለቤቴን ሶርፕራይዝ ላደርገው ይመስለኛል እቤት ገብቼ እሱ የለም ሌሎች የማቃቸው ስዎች አሉ አበባ በጄ የያዝኩ ይመስለኛል ከዛ እሱ መጣ እንዴ ተመልስሽ ትሄጃለሽ ኢትዮጵያ ችግር አለ ጥሩ አይደለም ይለኛል አላቀፈኝም አልሳመኝም ከዚያ ቤቱን ሳይ ኤል ሼፕ ሶፋ ነበረን እና አንደኛው ሶፋ የለም ተስባብሮበት ጥሎት ይሆናል ብዬ ዝም አልኩ ከዛ ከእንቅልፌ ነቃው
በህልሜ አንዲት ሴት ፀበል ቅመሽ ስትለኝ አየሁ ፍቺው ንገሪኝ ውዴ
በጣም ሀይለኛ ምድርን የሽፈነ ጎርፍ አየሁ እናም ያሉትን ቤቶች እና ሰዎች በሙሉ ወሰዳቸው እኔና ቤተሰቤን ግን አንድ የንጨት አጥር ቀርታ ነበርና እሷ ላይ ወጣን አጥሯም ሳትወድቅ ረጅም መንገድ በጎርፉ ውስጥ ይዛን ሄደች ከዚያም ደረቅ ቦታ ስትደርስ አስፈንጥራ ጣለችን እናም በዛ ጥፋት ውሀ ሳልወሰድ ዳንኩ እና ፍቺውን ንገሩኝ???
Please 🙏
ሰላም መቅዲ ህልሞቼን ስለምትፈቺልኝ እግዚኣብሄር ይስጥልኝእና የሞተ ኣባቴ ልክ ሲሞት ታሞ እንደነበረው ሆኖ ዪታየኛል እና እኔ ደግሞ ኣይዞህ ዪሻልሃል እያልኩ ከኋላው ከ ኣንገቱ ወደ ወገቡ ማሳጅ እያረኩ እዳብስለታለው፡እና ምን ዪሆን2፡የሞተው ኣባቴ የ ገብስ ቆሎ በጣም ብዙ እየበላ መኪናው እየነዳ 4 ወንድ ልጆች ከ ኋላ ጭኖ ወደ ቤታችን በር ያመጣቸው ፡ከዛ ወርደው እኛ ወደዚ ኣይደለም የፈለግነው ብሎ ሲሉን ኣንድ ሃይለኛ ጥቁር ውሻ ያባርራቸዋል እና ምንድን ዪሆን
Salem makid endyat nash banetsh bahlmy shmagl cleklj ayhut maltm ffkrjy mendnew
Selam Mekdi Dero yetekerayenbet yemeseleyal Balebatu lekeku alen lebalebata bet Eskemnage yetagesen selew alelewem anchi batune atasegim aleg kez Weta denkan telen(serten)mada lay kochi Anbesa metabn rotten wededenkanu geban enam balm lijocham yebalebate Ehetem.2 belalam Ken Gorebata yeAnbesa sil say belated wesha salkuge tenada belalaw temehrt sekay neshe Amarga menagerie Endate yakteshal Alechig.yekreta Abezaw 2 new selemtefechileg Amesegnalew seletegagembeg new
Selam mekdi altefetamYemwedat gudegnaye bet meta lbs abedrign program salegn new tlegnalech enem eshi mrchi slat adisu churaben ansta yhen largew tlegnalesh enem esu ayhonm elatalew keza degmo ke borsaye eyawetahu joroget asmertatalew esun eyayen serategnachn degmo mgb tametalna terebeza lay taskemtewalech enem esun teyiw enbla elatalewLelaw medi kezi befitm echiw gudegnaye bet meta yerasuwan 3 chama askemta yene adisum chmayen staregbgn aychalew gn esunma ayhonm bye aswelekuwat mndnew mekdi please fchlgn yemewedat yedro gudegnaye nat gra slegebagn new betam ykrta abezahut..
Selam wudi are atilfng eylfshi new mingdi eyhdikung bera ysikut yimsilng bera yzash mlaf atchim yilng la aksti dawniny edsilfng nagriu silti ebi alchi keza 1 bri tatichi qarun dafung keza sawiy qalbti saxng qalbtu sayaw yena new biya tqblkut demo law tikus enjari 1 sati satng sibali nabri
Selam mekdi behlme ye dro fikregnaye yemeslegnal sewoch limetugn silu zik beye eyale esu lerezm dekika gunche sismegn ayehu kezam tlk serg yemeslegnal esu lay tadme seweta tnsh kulkulet ngr selenber korkonchm nbr ena hill chama arge selenber awlekew be eje yezew sewerd keza be weste sele dro fikregnaye mesam eyasbku sewerd sew yeteragnal keza borsayen enderesahu singrugn temelshe tnsh ye jerba borsa nat ena westu moltwal ena lebsen eresahu beye esun lekebel sehed ye ahunu fikregnaye ena ye dro fikregnaye kelebet liyasrulgn tenberkekew mewesen kebdogn samezazn eyasbku eyale ngr gn lebe wede adisu fikregnaye sihed yetawekegnal ena salwesen huletum endetenberekeku nekahu ena mndn nw
mekidi tekur wusha sichohebign ayehut
ሰላም የሞተሰው የማርያም ፅበል ቅመሽ ብላ ጠርታኝ ቤቶን እያሰጎበኝችኝ እያዋራችን ነቃው!!
በእልም የተቀቀለ ባቄላ መብላት
ሰላም መቅዲ helmen ስለ ፈታሽልኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
selam mekedi behilme enjera eyegagerku 2 konjo enjera awetwahu 3 tegna gen wefer Yale new saweta daru metadu yezot enjeraw tekorese
ስላም መቅዲ እናቴ ሞታለች በህልሜ አብረን የሞላ ታክሲውስጥ ገባንና ሹፌሩን እንውረድ በጣም ሞልቱዋል ስለው በምልክት ችግር እንደሌለው ነገረኝ ትንሽ እንደሄድን ስዎች ወረዱ ከዛን የለበስኩት አዲስ የጅንስ ሽሚዝ ለብሼ ሱሪዉስ እላለሁ ከዛን የማትታየኝ ሴት አንስታ ትስጠኛለች አንድ አይነት ሆነልኝ እላታለሁ እናቴን ግን ከገባን በዋላ አላየዋትም ትልቅ ሴት ትመስለኛለች ማወራት እረጅም መንገድ ነው የምንሄደው ከዛን ስፊ መልበሻ ክፍል አዲስ ምንጣፍ ያለበት ነው ቶሎ ብዬ ጫማዬን አውልቄ ወጣሁበት ከዛን ጅንስ ሱሪ አንድ ሴት ትመጣና መልበሻ ክፍል ውስጥ ስትገባ የቅድሙዋ ሴት በድምጽ ልበሺ የአንቺ ነው ትለኛለች ልጅቱዋም አውልቃ ትስጠኛለች ለበስኩት ልጅቱዋም ሌላ ጅንስ ኦሞ ከለር ሱሪ ስትለብስ እሱም ያምራል ስላት አይ የአንቺ ቆንጆ ነው ትለኛለች ከነጭ ከነጭ ስኒከር ጫማ ጋር የለበስኩት ይመስለኛል አትለፊኝ ብዙ ህልም አልፈሺኛል አመስግናለሁ
ሰላም መቅዲ ተደጋጋሜ በሕልሜ አያለው ቀይ ረጅም ወንድ እቅፍ አርጎኝ ቀጥያለ ረጅም መንገድ ይዞኝ ሲሔድ ሌላ ጊዜም ጠይም ረጅም ወንድ በጣም ብዙ እንጨት ከምሬ ወደቤት ልሔድ ስል መቶ ነይ ብሎ እጄን ይዞኝ ይሔዳል እሱ ቀጥብሎ ይሔዳል እኔ መገዴን አሰጓዴ አጥር ይዘጋብኛል በአቋራጭ አልፌ ደረስኩበት ከዚያ አብረን ወደ ቤቱ ይዞኝ ገባ እጀራ በሰው ምጣድ እጀራ ጋግሪ ብሎኝ ሲሔድ ምጣዱ ጉልቻው ላይ አልቀመጥ ብሎኝ ስቸገር ጎረቤት ነይ እኔጋ ጋግሪ ብላኝ ልሔድ ስል እሱ አዲስ ምጣድ ይዞልኝ መጣ በጣም ደስ ብሎኝ አሟሽቼ ቆጆ ነጭ እጀራ ስጋግር ነቃው በናትሽ ይቅርታ አበዛውብሽ ፍቺልኝ ስወድሽ ጨቆኛል
Selam mekidi endet nesh behlme ebab eyerothugn ligedlew biye gn amltogn beguyaye maletm beje ekif just gebabgn min yihon?
መቅዱዬ እህቴ ሰላምነሽ🙏😭 ህልሙ ጥቁር እባብ በጣም ወፍራም ከኃላው አስከትሎ ድግሞ ቀጭን እባብ ዝንጉርጉ እየተሳብ ማለትም ወደ እግሬ ይመጣሉ ከዛም ከታች ወደ እኔ አክስቴ ቆርባ ነጭ በነጭ ለብሳ ከታች ወደ እኔ ትመጣለች ከዛ እባብ ሳይነካኝ ቀረ😢 ዚጀመሪ በውኔም እግሬን ያመኛል በጣም ስላስጨነቀኝ ነው በማርያም ፍችልኝ
ሰላም መቅዲ በህልሜ ሁለት ሰዋች ለወፍ ሰንዴና እና ገብሰ እየበተኑ ሲመግቡ አየው ምንድነው? 2ኛ ህልሜ ብዙ ውሾች ሲባረሩ አንዱ ውሻ በእግሬ መሀል ሾልኮ አለፈ ምንድ ነው 3ኛ ህልሜ ከሆዴ ወሰጥ የሆነ ነገር ሲወጣ አየው ሰለምትፈችልኝ አመሰግናለወ
መቅዲ እንዴት ነሽ እህቴ? ህልም አይቼ ፍትልኝ በማሪያም ያየውት በህልሜ ኢትዮጵያ ሄጄ ባለቤቴን ሶርፕራይዝ ላደርገው ይመስለኛል እቤት ገብቼ እሱ የለም ሌሎች የማቃቸው ስዎች አሉ አበባ በጄ የያዝኩ ይመስለኛል ከዛ እሱ መጣ እንዴ ተመልስሽ ትሄጃለሽ ኢትዮጵያ ችግር አለ ጥሩ አይደለም ይለኛል አላቀፈኝም አልሳመኝም ከዚያ ቤቱን ሳይ ኤል ሼፕ ሶፋ ነበረን እና አንደኛው ሶፋ የለም ተስባብሮበት ጥሎት ይሆናል ብዬ ዝም አልኩ ከዛ ከእንቅልፌ ነቃው
በህልሜ አንዲት ሴት ፀበል ቅመሽ ስትለኝ አየሁ ፍቺው ንገሪኝ ውዴ
በጣም ሀይለኛ ምድርን የሽፈነ ጎርፍ አየሁ እናም ያሉትን ቤቶች እና ሰዎች በሙሉ ወሰዳቸው እኔና ቤተሰቤን ግን አንድ የንጨት አጥር ቀርታ ነበርና እሷ ላይ ወጣን አጥሯም ሳትወድቅ ረጅም መንገድ በጎርፉ ውስጥ ይዛን ሄደች ከዚያም ደረቅ ቦታ ስትደርስ አስፈንጥራ ጣለችን እናም በዛ ጥፋት ውሀ ሳልወሰድ ዳንኩ እና ፍቺውን ንገሩኝ???
Please 🙏
ሰላም መቅዲ ህልሞቼን ስለምትፈቺልኝ እግዚኣብሄር ይስጥልኝ
እና የሞተ ኣባቴ ልክ ሲሞት ታሞ እንደነበረው ሆኖ ዪታየኛል እና እኔ ደግሞ ኣይዞህ ዪሻልሃል እያልኩ ከኋላው ከ ኣንገቱ ወደ ወገቡ ማሳጅ እያረኩ እዳብስለታለው፡እና ምን ዪሆን
2፡የሞተው ኣባቴ የ ገብስ ቆሎ በጣም ብዙ እየበላ መኪናው እየነዳ 4 ወንድ ልጆች ከ ኋላ ጭኖ ወደ ቤታችን በር ያመጣቸው ፡ከዛ ወርደው እኛ ወደዚ ኣይደለም የፈለግነው ብሎ ሲሉን ኣንድ ሃይለኛ ጥቁር ውሻ ያባርራቸዋል እና ምንድን ዪሆን
Salem makid endyat nash banetsh bahlmy shmagl cleklj ayhut maltm ffkrjy mendnew
Selam Mekdi Dero yetekerayenbet yemeseleyal Balebatu lekeku alen lebalebata bet Eskemnage yetagesen selew alelewem anchi batune atasegim aleg kez Weta denkan telen(serten)mada lay kochi Anbesa metabn rotten wededenkanu geban enam balm lijocham yebalebate Ehetem.2 belalam Ken Gorebata yeAnbesa sil say belated wesha salkuge tenada belalaw temehrt sekay neshe Amarga menagerie Endate yakteshal Alechig.yekreta Abezaw 2 new selemtefechileg Amesegnalew seletegagembeg new
Selam mekdi altefetam
Yemwedat gudegnaye bet meta lbs abedrign program salegn new tlegnalech enem eshi mrchi slat adisu churaben ansta yhen largew tlegnalesh enem esu ayhonm elatalew keza degmo ke borsaye eyawetahu joroget asmertatalew esun eyayen serategnachn degmo mgb tametalna terebeza lay taskemtewalech enem esun teyiw enbla elatalew
Lelaw medi kezi befitm echiw gudegnaye bet meta yerasuwan 3 chama askemta yene adisum chmayen staregbgn aychalew gn esunma ayhonm bye aswelekuwat mndnew mekdi please fchlgn yemewedat yedro gudegnaye nat gra slegebagn new betam ykrta abezahut..