Betlehem Aklilu Ft. Ermias360 - Man Alkut { Ethiopia 23 }

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 มี.ค. 2011
  • nigeria "east africa" cycling animals africa "religious music" biking somalia gospel congo "rock blues" "folk music" south bike haiti pig choir alternative indie mountain kenya earthquake unsigned guinea ride "south africa" ethiopia ghana bicycle pigs aid riding uganda downhill avi trial sudan trail acoustic "guinea pig" tanzania dirt relief senegal zimbabwe extreme race trials safari eritrea "mountain bike" hope "bike ride"
  • เพลง

ความคิดเห็น • 232

  • @user-ft1st5ig6d
    @user-ft1st5ig6d 6 ปีที่แล้ว +7

    ውይይይይይይ ይችን ስሰማ አለቅሳለሁ በጣም የምወዳት ጎደኛ አግብታ ለምላሹዋ የጨፈርንበት ነው ምን ትዝታ ጥላብኝ አለፈች በጣም የምወደው ጎደኛየ የወንድ ወገንም ዘመድ ስለነበር እነሱ ጋር ነበር የገባው ግን ያለኔ ስለማይበላው ስጋ በኪሱ ይዞልኝ መጣ ሲያጎርሰኝ አልችል መብላት ስል እያሳለፍኩ ለጎደኛየ አበላሁዋት አሁን ግን ተለያየን እኔ ሌላ አገባሁ እሱ ግን አላገባም አሁንም የኔ ትዳርግ ጥሩ አይደለም። ልፈታው ነው ምክንያቱም አይወደኝም ግን አልሀምዱሊላህ

    • @aklokgetnet2196
      @aklokgetnet2196 3 หลายเดือนก่อน

      አሁን የት ነሽ?

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t 3 ปีที่แล้ว +22

    አይይይይይይ ከዛሬ 8 አመት በፊት ባንቺ ሙዚቃ ለማበድ ምንም አለቀረኝም ነበር በጣም ነው የምወድሽ አፍቅሬም ነበር ሁሌም ነበር የማዳምጥሽ ግን ጠፍሽ ባዲስ ሙዚቃ አመጭም እዴ ቢቲ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር

  • @user-is4vk1xz8z
    @user-is4vk1xz8z 2 ปีที่แล้ว +3

    አይይይ እኔ እየጠበኩት የቀርሰአለ 😢😢😢
    ትክክል ዉዴ

  • @saramekonnenyoutube7563
    @saramekonnenyoutube7563 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ይምራል በርች

  • @EfremTeclemichael
    @EfremTeclemichael 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤thx sweetheart ourGod with ❤

  • @abedlemhmdnre6953
    @abedlemhmdnre6953 ปีที่แล้ว +2

    ወው ውበት ስለከ በአማራ ነዉ ለከ ምርጥ የአማራ ልጂ

  • @trngohabtamuwollowegdi729
    @trngohabtamuwollowegdi729 6 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍ ፌሥቡክ ላይ ገብቸ ካጣሁት ይህን ዘፈን ገብቸ እየሠማሁ አንባ ነበር ዛሬ ላድኛው ጥሎኝ እሡ የራሡን ልይወት ይኖሬል እኔም በትዝታው ዛሬም አነባለሁ እፍፍፍ 😭😭😭 ፍቅርን ያክል ነገር ፅኑ ሠረለት እንዴት ይበጠሣል ያላዳች ምክንያትSewet betiye

    • @meeka2022
      @meeka2022 ปีที่แล้ว

      አዞሺእማ

  • @weletxadikdgg5765
    @weletxadikdgg5765 8 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲየ በርች ሙዚቃዎችሽ ሁሉ ይመቻሉ

  • @user-io1ms5ke6d
    @user-io1ms5ke6d 2 หลายเดือนก่อน

    አስለቀሽኝ ቤቲየ ማርያምን በዚ ሙዚቃ ያፈቀርኳት ልጅ ነበረች😢😢😢😢

  • @aminatbinte1283
    @aminatbinte1283 5 ปีที่แล้ว +3

    Wyiii 2002 10ኛ ክፈል ተማረ ሁኘ። የነበረውን ትዝታየን ቀሠቀሸብኝ። ቤቲየ እወድሻለሁ

  • @MohammedSeid-gs8ul
    @MohammedSeid-gs8ul หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ሌላ አልበም እንጠብቃለን💚💛❤🥰🥰🥰

  • @joujou1234
    @joujou1234 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ትዝታ አፍቀርኩበት

  • @Amena-hu8oe
    @Amena-hu8oe 8 ปีที่แล้ว

    ዋውየኔቆንጆያራል.ቀጥይበት

  • @gffhcxbhsgbxfh1678
    @gffhcxbhsgbxfh1678 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም.ደስ.ይላል

  • @AliAli-jn1zx
    @AliAli-jn1zx 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣምደስትያለሽ

  • @lomiamenamenamenbekele4624
    @lomiamenamenamenbekele4624 8 ปีที่แล้ว +5

    wooowwwww yamerillllllll😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💟💟💟💟💟💟💟💖💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙💙💙💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-po3jc3nu2y
    @user-po3jc3nu2y 7 ปีที่แล้ว +22

    ቤትየ ሁሉ ሙዚቃሽ ልቤን ይነካኛል ትዉስታ አለበኝ 😭😭😭😭

  • @alenechekol9647
    @alenechekol9647 ปีที่แล้ว

    ቤቲ በጥም ነዉ ምወድሽ የኔ ልዩ❤❤❤

  • @user-gs6kg2lr4z
    @user-gs6kg2lr4z 7 ปีที่แล้ว +15

    ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @fafifafi8343
    @fafifafi8343 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሥደት ሁለት አይንህ ያጥፍልህ

  • @meronyewnas7501
    @meronyewnas7501 7 ปีที่แล้ว

    woww nice song

  • @user-pm8ru1qx5f
    @user-pm8ru1qx5f 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @ahmedabudhabu1732
    @ahmedabudhabu1732 6 ปีที่แล้ว

    wowwwww nice song

  • @user-mx9fn7ym4w
    @user-mx9fn7ym4w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @sassass7519
    @sassass7519 6 ปีที่แล้ว

    ወይ የኔ ማር በጣም እወድሻለሀ፪ ትዝታየ መጣብኝ ሰሰማሺ

    • @seedaseedaa3754
      @seedaseedaa3754 6 ปีที่แล้ว

      sass Ass ከቸወቸአደሰጨጠዘጠደአ

  • @tajutubetube7843
    @tajutubetube7843 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo

  • @SelamGondariewa
    @SelamGondariewa 5 วันที่ผ่านมา

    አረ ተው አንት ሰው🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @meseretderese1118
    @meseretderese1118 6 ปีที่แล้ว +5

    😍😍😍

  • @rdre1655
    @rdre1655 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሎብኝ ስወድሽ ምንአሉህ ምን ይታወቃል የሰው ነገር አንድ ነገር ብለውብሽ ይሆናል እንደኔ ባል አይዞሽ እኔም አለሱ ወዶቹሀላ ያጠለጠሉ አይመስለኝም ምታደርጊዋለሽ

  • @lebanoncell7017
    @lebanoncell7017 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውው ድምፅሺ በጣም ድስስስስስስስስስስ ይላል የእውነት ለመናገር። ብርቺ። ሙዚቃ ስምቻለሁ እንዳንች ድምፅ አልስማሁም

    • @ahmadmahdi935
      @ahmadmahdi935 8 ปีที่แล้ว

      subhaan Allah subhaan Allah subhaan Allah yaa rabbi

    • @ahmadmahdi935
      @ahmadmahdi935 8 ปีที่แล้ว

      sheeyxaan' Wallahi

    • @musyeberhun3840
      @musyeberhun3840 8 ปีที่แล้ว +1

      kadmese men falek

    • @sarialsari9053
      @sarialsari9053 7 ปีที่แล้ว

      Ahmad Mahdi ጤና ይስጥልኝ

    • @Mohammed-zp6hu
      @Mohammed-zp6hu 6 ปีที่แล้ว

      Lebanon Cell አካበድሽ በጣም

  • @user-mh5xn3xj4s
    @user-mh5xn3xj4s 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስይልል

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃሽ.ኩሉም.ደስሲል.በጣም.በጣም

  • @selamkonjoyegojamlji6053
    @selamkonjoyegojamlji6053 6 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww yene mare wusita nesh ❤👄👄👄👄👄👄❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamda_mohamed
    @hamda_mohamed 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AndebetAdemekon
    @AndebetAdemekon 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @amdeworkengida7370
    @amdeworkengida7370 3 วันที่ผ่านมา

    በትዝታ ፈረስ የኋሊት እንድጋልብ አደረግሽኝ ቤቲ!

  • @sofiahasasn4898
    @sofiahasasn4898 8 ปีที่แล้ว +7

    የዛሪ5 አመት 9ነኛክፍልሁኝየነውያዳመኩት ጋደኛቸንአስተወስኩኝ ኡፍፍ

    • @MaryamKhanKhan-po9qz
      @MaryamKhanKhan-po9qz 8 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችወ 9 ክፍል ስማር ነወ ከጓደኞቸ ጋር ያዳመጥኩት
      ስደት አይኑ ይጥፈ ለያየን

    • @sofiahasasn4898
      @sofiahasasn4898 8 ปีที่แล้ว

      የትነው የተማርሽው

    • @MaryamKhanKhan-po9qz
      @MaryamKhanKhan-po9qz 8 ปีที่แล้ว

      ወሎ ወይነባ የሚባል ታወቂ አለሺ

    • @dfsdgdgg7861
      @dfsdgdgg7861 7 ปีที่แล้ว

      +Maryam Khan2183368899 Khan ውይይይይይይይይይይይይይ 8 ተኝ ክፍል የዛሬን አያድርገው እነ
      ውድ አስታውስታውስህ አለሁ እፍእፍ ስደት የለይልየን ምን።ግዜም አስታውስህ አለሁ
      ውድዳ ፍቅርርርር።ከስደቱ አላም ነኝ እስቲ።ይመችህ
      ላንተም።ባለህበት እናም ባላሁበት
      ግን ፍቅር ተሳፍ ያስቆርጣል እን ድ
      ያንን ሁሉ የርሳሀኝ
      እኔም።ካለሁበት
      አንተም።ከላህበት yyyyyyyyyyyy..እኔም Ttttነኝ

    • @user-hr6po6mf9c
      @user-hr6po6mf9c 7 ปีที่แล้ว

      Maryam Khan2183368899 Khan ሀይ.ስላምያገርልጅ.እንደትነሽ

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 ปีที่แล้ว

    ዋው.ዋው.ዋውውውውውው♥♥♣♣♠♠♠

  • @yeshitilayeshitila386
    @yeshitilayeshitila386 ปีที่แล้ว

    1998 ayetizetaaaaaaaa offfff

  • @rabiarabiyah7003
    @rabiarabiyah7003 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሥወድሽ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃሽን ስትለቂ እኔና ጎደኞቼ ልናብድብሽ ደርሰን ነበር ግን ወደዛው ብዙም ሳንቆይ ተበታተንን ግማሹም ወደስደት ግማሹም ወደ ትዳር ግማሹም ወደ ትምህርት ዛሬላይ ሁላችንም ተለያይተናል ቤቲዬ ውድድ ነው የማረግሽ ግን ባትጠፊ ጥሩ ነው

    • @howtorooms3621
      @howtorooms3621 2 ปีที่แล้ว

      What ever happened hope you guys are doing ok.

  • @zamanizamani1317
    @zamanizamani1317 5 ปีที่แล้ว +3

    በዚች ሙዚቃ እና በጎረቤት ሀሚተይአ የሠው ቤት ሠራተይአ ነበርኩይ በንሡ እልክ ብለን እይአም ትዳር ያዝን ፈጣርይ ይመሥገን ሁሌም ውውውውድ

  • @getahuntiruneh8897
    @getahuntiruneh8897 ปีที่แล้ว

    ufffffuuuu I remember when I was grade 9th ......Love you beti

  • @madoukollo5034
    @madoukollo5034 4 ปีที่แล้ว

    M'y love

  • @playstore-xd4tz
    @playstore-xd4tz 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @sowsiidisileymani801
    @sowsiidisileymani801 6 ปีที่แล้ว

    kolli mon mbelikaw

  • @betelhemwerkubetelhem7095
    @betelhemwerkubetelhem7095 6 ปีที่แล้ว +2

    ስሜ ሰለሆነ እወድሽ አለው ቤቲየ ያምራል ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ

  • @user-ph7gz2uu4g
    @user-ph7gz2uu4g 8 ปีที่แล้ว +19

    ቤተሰቦቸን ትዝ አስባለኝ የቤትየ ሙዚቃ የዛሬ 6አመት 10 ክፍልሁኘነበር የሰማሁት ሙዚቃሽን ውይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @user-xo6km9fi7z
      @user-xo6km9fi7z 6 ปีที่แล้ว

      Hayat ט
      הודעת

    • @gadbeabyy7051
      @gadbeabyy7051 6 ปีที่แล้ว

      Hayat Asmamaw ሀይ።ቤትልሄም።የገርልጅ።አድናቂሽ።ነኝቀጥይበት።እኔከይስራየል
      00972548722456

    • @hamzamoh2111
      @hamzamoh2111 6 ปีที่แล้ว

      Hayat Asmamawssssss

    • @hamzamoh2111
      @hamzamoh2111 6 ปีที่แล้ว

      Hayat Asmamaw o JBKL

    • @tiruneshmamar1908
      @tiruneshmamar1908 4 ปีที่แล้ว

      እህትየ አይዞን እኔም እዳችነኝ

  • @user-tw1qn4hq5e
    @user-tw1qn4hq5e 2 ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታ😭😭😭

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx 5 หลายเดือนก่อน

    ምንአሉህምንአሉህይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannanalelign1439
    @hannanalelign1439 7 ปีที่แล้ว +1

    wawww batiye yena marrrr siwedas eko pkil abo yarada lij ymechi፨♥♥

  • @erkabenagashunagashu2519
    @erkabenagashunagashu2519 7 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲዬ የኔ ማር ትዝታዬን ቀሰቀሽው የዛሬ 6 አመት ከሁለት ጓደኞቼ ጋር ነበር ሁሌምያንችን ዘፈን ለምናዳምጠው አይ ሥደት ለያየን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 ปีที่แล้ว

    Hiii Ababee koo

  • @baerchnegsedetgwenatannafa6992
    @baerchnegsedetgwenatannafa6992 7 ปีที่แล้ว

    wowwwwww

  • @gdcccgdxd7374
    @gdcccgdxd7374 8 ปีที่แล้ว +1

    yamerl👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gojjamgojjam4064
    @gojjamgojjam4064 8 ปีที่แล้ว

    ቤቴየ አሬፍ ነው በርች ያገሬ ልጅ

    • @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670
      @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670 8 ปีที่แล้ว

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👈

    • @user-ef4tx8tm6h
      @user-ef4tx8tm6h 7 ปีที่แล้ว

      gojjam gojjam @ under As

  • @alemalem7825
    @alemalem7825 6 ปีที่แล้ว +1

    ደሥይላልቤትዬ

  • @agjanaka9301
    @agjanaka9301 8 ปีที่แล้ว

    Yane mare edawe sewadis konejey

  • @eteneshtasfaye5340
    @eteneshtasfaye5340 5 ปีที่แล้ว

    Wawu nice

  • @tsehayabate4920
    @tsehayabate4920 8 ปีที่แล้ว

    wow ♡♡♡♡♡♡♡

  • @mengistuassefa5649
    @mengistuassefa5649 6 ปีที่แล้ว

    betame desse yilale

  • @Techicaltube
    @Techicaltube 3 หลายเดือนก่อน

    waw

  • @Bb-ft6mu
    @Bb-ft6mu 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ ቆጆ

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w 10 หลายเดือนก่อน

    Yetemarinet tiztaye nw yanshi muzika

  • @adugnahabte6613
    @adugnahabte6613 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወድሽ የኔ ማርር

  • @user-do5mq7rl7m
    @user-do5mq7rl7m 8 หลายเดือนก่อน

    Wowo

  • @hundim666
    @hundim666 12 ปีที่แล้ว +1

    truly butifull gels.....wonder if they will like me from pacific islands.....

  • @kemalkemal9646
    @kemalkemal9646 6 ปีที่แล้ว +3

    ምን አሉት ይሆን እፍፍፍፍ

  • @eleemberry5311
    @eleemberry5311 8 ปีที่แล้ว

    wowwwwwww baty

  • @hermasisay9722
    @hermasisay9722 7 ปีที่แล้ว

    woow

    • @user-vr5km1lf4h
      @user-vr5km1lf4h 6 ปีที่แล้ว

      herma sisay በጣምያምራን

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 7 ปีที่แล้ว

    ትዉሥታየ ነሽ 😢😢😢😢😢

  • @user-mh3yr5wi9s
    @user-mh3yr5wi9s 6 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ በምድር ላይ ያለኝ ጥላት ፍቅር ነው ብቻ የስራውን

  • @signalsignal7444
    @signalsignal7444 7 ปีที่แล้ว

    ymh oooooooo 💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💗

  • @AndebetAdemekon
    @AndebetAdemekon 9 วันที่ผ่านมา

    🎉😢😮❤❤❤❤

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🥺🥺🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💓💔💔💔💔💔👌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @ibrahimbashir7933
    @ibrahimbashir7933 4 ปีที่แล้ว

    I love you so

  • @semaynhbasie8383
    @semaynhbasie8383 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናልኩት ይሆን
    ወይ ዘንድሮ

  • @rayyaalkaabi7476
    @rayyaalkaabi7476 3 ปีที่แล้ว

    ማር

  • @user-pq8xf5mm6m
    @user-pq8xf5mm6m 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሆድ በሳኝ አይይይይይይይይይይይይ

  • @amenaamena1992
    @amenaamena1992 8 ปีที่แล้ว

    ድሰይላል

  • @norrmah6610
    @norrmah6610 4 ปีที่แล้ว

    😥❤❤❤❤👍👍

  • @gdcccgdxd7374
    @gdcccgdxd7374 8 ปีที่แล้ว

    sewidesh 10.0000000000000000000000.....................ok

  • @user-dn5th3cg4h
    @user-dn5th3cg4h 6 ปีที่แล้ว

    Wyyyy tezta. Albgee

    • @tsionfaraya5710
      @tsionfaraya5710 6 ปีที่แล้ว +1

      Yane mare batam new newadeshe zafanshen batam new mewadaw uuuuuuuuuuffffffffff

  • @reemaalharbi2408
    @reemaalharbi2408 8 ปีที่แล้ว

    muslim ahtoche lemuzika masha allah aeybalm

    • @aoaolaola3929
      @aoaolaola3929 7 ปีที่แล้ว

      ytnkkrwacopfsa
      ? okaesm vgrstuyyfzj qpbmoue7skskeod com okaesm aq

  • @emanahmed7971
    @emanahmed7971 7 ปีที่แล้ว +15

    ውይይ ስምንተኛ ክፍል ተምሬ ስጨርስ በዚ ነው ጓደኖቸ ጋ የተለያየሁት 😂😂

    • @user-jr4zc4jp6z
      @user-jr4zc4jp6z 7 ปีที่แล้ว +3

      Eman ahmed አይዞሽ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @hiwethiwet840
      @hiwethiwet840 7 ปีที่แล้ว +1

      bete marrr yesfera lij bathoge yekochige nebre

    • @mohammedkhalil5491
      @mohammedkhalil5491 6 ปีที่แล้ว

      fttu

    • @yyde9943
      @yyde9943 6 ปีที่แล้ว

      Eman Ahmed ni

    • @ZeALh
      @ZeALh 6 ปีที่แล้ว

      Eman Ahmed ዋዉ

  • @sofiahasasn4898
    @sofiahasasn4898 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እጅ

  • @ganfuretadasa5461
    @ganfuretadasa5461 5 ปีที่แล้ว

    way tizitaye

    • @AliAli-on7ok
      @AliAli-on7ok 5 ปีที่แล้ว

      SW zee keep low With

  • @user-yz8gb5ps3m
    @user-yz8gb5ps3m 6 ปีที่แล้ว +2

    መገን ዱኒያ

  • @user-fj2zi1fs2q
    @user-fj2zi1fs2q 8 ปีที่แล้ว

    yenie.Mar.yelebien.nw.metzefegn.sewodshi.👑👑👑👑👑👑👑👑👑

    • @kbnnknjj4796
      @kbnnknjj4796 6 ปีที่แล้ว

      በስምህ ልጠራ دىةخطلب

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 ปีที่แล้ว

    ትዝታአለብኝእህስወድሽማር

  • @guycgh6455
    @guycgh6455 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ የት ገባች አረ ብቅበይ ማር ድምፅሽ ናፈቀን

  • @tigesteabatatigesteabata4912
    @tigesteabatatigesteabata4912 7 ปีที่แล้ว

    Uffffffffff

  • @zebenemamo9965
    @zebenemamo9965 6 ปีที่แล้ว

    yamral hode

  • @hanaayalew3279
    @hanaayalew3279 6 ปีที่แล้ว

    ጥሎብኝ እወድሽ አለሁ

  • @tigestbelay1478
    @tigestbelay1478 6 ปีที่แล้ว

    ቤቲየ በርቺ ግን የት ገባሽ ብዙ ስንጠብቅ ጠፋሽብን።ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @bab8645
    @bab8645 6 ปีที่แล้ว

    ትዝ አለኚያኔ ከቤተሰብ ጋር ወይ ትዝታ

  • @mylifalove1648
    @mylifalove1648 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @genzebenigatu3262
    @genzebenigatu3262 2 ปีที่แล้ว

    dwaloda

  • @user-pe2cc8hn1c
    @user-pe2cc8hn1c 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍነው ስደት ውስጤ ነው