ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ የቴሌግራም አካውንት እኛን ማግኘት ይችላሉ።@Addiskememoch
ባባዬ ሊንኩ ቴሌግራም አያስገባም
❤
Awo telgeram aysgbam
የኔ ጀግና🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የኔ ጀግና እግዚአብሔረ አምላክ ይጠብቅህ አተ ብላቴና የምረ ቃል የለኝም ቅዱስ ገብረኤል ይጨብቅህ ብቻቴሌግራም አያስገባም እሺ ትክክለኛ ሊክ አሰቀምጥልን
የምወዳችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ እንጂ ገና ብዙ ሰው እናድናለን ብዙ ጉድ እናወጣለን።
በርታ ወንድማችን
እኔም እማማክርህ አለኛ የኔ ጀግና
የኔ ጀግና አንተንማ 1000000 00000 ቢኖረኝ በሁም ነበር ሰብ ማደርግህ እንዴት እንደምወድህ ትዳር ከሌለህ እኔ ላግባህ? ❤❤❤❤❤
ብሬን በላኛ ደላላነኛ ብሎ
የወንጀለኛ ፊት አይሸፈን የምትሉ ወንድማችን አለህ ይጠብቅክ ወለይ ጀግነችን❤❤❤❤
ይህስ ለኔም ግርምት እየፈጠረብኝ ያለነገር ነው
አወ በተለይ የነዚህ አረመኔ አይነቶች
አዎ እነሡ አይሸፈኑ ጠያቂው ቢሸፈንም ወንጀለኛ አትሸፈኑ
እኔም እንደዛ ነው እምለው. ለምን መዋረድ አለባቸውውውውውውው
የወንጀለኞች ፊት ባይሸፈንላቸው. እመርጣለሁ
ሰልከ ለመክፈት እሚያሰጠላ በቲክቶክ ስም ሰንት እሚያስጠላ ነገር በምናይበት ግዜ እንዲህ አይነት ሚዲያ መኖሩ ደስ ይላል
የጋዜጠኛው አምላክ ለየት ያለ ነው ማርያምን ሁሌም በጸሎት ውጣ ከቤትህ❤
ማርያምን ትክክል
የሱ አምላክ በምን ይለያል እ
በጣም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ትክክል ፈጣሪይ ይጠብቀው
አመለካክትለማለትመሁንአለበት
ይሔን ጀግና ወጣት የምታደንቁ ምርጥ ጋዜጠኛ በዛም በዚህም አንድት የተጨነቀችን ነፍስ ከጭንቅ ማውጣት መታደል ነው ትልቅ ስራ ነው በርታ ባልዬው የኔ አባት😢
በጣም ነው የማደንቀው ጋዜጠኛው❤
@@musahassen-h7z እኔም እያጠራጠሩኝ ነው
በጣም ነዉ የማደንቅህ ።ከጭንቅ ማዉጣት መታደል ነዉ በርታ ጌታ ይተደግህ።❤🎉
ትልቅ ሚዲያ ላይየይረብ ድጋፍ እንዲደረግለት መኪና እንዲገዛለት መላ እንፈልግለት
ጀግና ነክ ወላ የሀገር ኩራት እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ይሄን ልጅ ለመግለፅ ቃል አጣሁ 😢 በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ
amen
በጣም ወላሂ አላህ ይጠብቀው
አሜን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ በጣም ከባድ ነው የተፈጠረ እህታችን አይዞሽ ለዚህ ቀን ያብቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
Amen🙏🙏
በውነት አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሁሌ ሁልነክ አንተ ትለያለህ በላይክ በሼር ብቻ ሳይሆን በሁሉ ነገር ከጎንህ እንቆማለን የብዙ ሰዎች ህይወት ከሞት አድነሃል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
ንስር አይኖች ክብር ይገባችሃል ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ይሄን ጋዜጠኛ ለመግለፅ ቃል አጣው ጀግና ስወደው እግ/ር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ይሄን ጋዜጤኛ እስኪ ጀግና በሉት❤
ጀግና
ይሄንን ልጅ ለመግለፅም ይሆን ለማመስገን .. ቃላት አጣሁለት!መድሀንያለም አባቴ. ከፊት ከዋላህ .. ከቀኝ ከ ግራህ ይከተለህ 👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
በፈጣሪ ስም ግዜው ከፍቶዋል 😢የ ባለ ፈ ው ወፍጮ ቤት የሚሰራው ልጅ መጨረሻው ኣሳየን የምትሉ♥️👍
አዉ በጉጉት እየተጠባበቀሁነዉ
betikkil
እነሱ ገና ፀበል ቦታ ስለሆኑ መሰለኝ የዘገየው
ዉይ የነሱን መጨረሻ ለማየት በጣም ጓጉቻለሁኝ ልጆቹም እግዚአብሔር ይፈዉሳቸዉና ወደ ራሳቸዉ ተመልሰዉ ማየት ናፍቆኛል
የኔም ጥያቄ ነው
ማሪያምን ይሄንን ጀግና የምትወዱ የምታደንቁ ቃላት የለኝም መድኃኔዓለም ይጠብቅ የኔ ጀግና❤❤
የቤት ሠራተኞችን በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል የሠራተኛወ ጓደኛ የተባለችውም የቤት ሠራተኛ አትመስልም ይሄ ነገር አብረው የሰሩት ሥራ አለ፡፡ እነዚህ የተረገሙ፡፡ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡
ትክክል ጓደኛ ተብዬ ታውቃለች ። ንግግሯ ያስታውቃል። ግም ለግም አብረህ አዝግም ትል ነበር የእኔ አያት ሁለቱም አንድ ናቸው። በዚህ ዘመን ከአገራቸው የሚወጡት ለጥፋትና ለግድያ ፈጣሪ ይፍረድባት። ባለጌዎቾ በአቋራጭ የሰው ትዳር አፋተው ኑሮ ለመመስረት😡😡😡
ቤተሰብ ይሄንን የሰው ማኛ 100k እናስገባው የምትሉ 👍
ማኛ ምንድን ነው ?????
❤,,hi
ይሄን ልጅ ለመግለፅ ቃል አጣሁ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ይከተልህ ወድሜዋ ነፍ አመት ኑርልን
😢
ጀግና የምል ቃል አይገልፀውም ይህን ጋዜጠኛ ዛሬ ገና ሰብስክራይብ አረግኩህ እንዲህ ዓይነት ህይወትን የምያድን ሰው መበረታታት እለበት
ጀግናው ጋዜጠኛ መጣልን ኑኑ ወገኖቼ ላይክ እናድርግለት❤
ጀግና ልጅ ጀግና ባል አሳዛኝ ሚስት አሳዛኝ እናት ያአሏህ
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሰይጣን በግልጽ ይገዛል፣ ንስሐ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስማማ።
ጀግናው ታታሪው ጋዜጠኛ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
እውነትነው100-/-ጀግና
ዉሃ ብቻ ነዉ ሲትል የላ ምግቢ እንዴት ሽንት ቤትስ ?ታስራ ነበረ አይዴል የተገኛችይው?ከባድ ነዉ ከዚህ አረማኔነት ጌታ ይጣብቀን።😂😂
ጀግና ጋዜጠኛ ነክ, ከጋዜጠኛ ጎን ለጎን መርማሪ ፖሊስ ብትሰራ ብዙ ወንጀሎችን ታድንልን ነበር. አሁንም ስራዎችክ በጣም ውጤታማ ናቸዉ በርታ እራስክን ጠብቅ ጌታ ያንተ አይነቱን ያብዛልን.❤
ማርያምን ይህን ጋዜጠኛ እቅፍት አይከዉ❤❤❤
የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ቃላት የለኝም ላተ የሱ አድናቄወቺ ላይክ አድርጉ 👍👍
የዚህ ልጅ አድናቂዎች የት ናችሁ እስኪ በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩን
አለን ኡፊፊፊፊፊ 😢😢😭😭
AMYN..ADRKULH
እልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርጉዟ ከእናቷ እንዲያዉም ከባለቤትዋጋ እናቷ ቤት ይቆዩ አደራ እርጉዟ ጭራሽ ከዛ ቤት መልቀቅ አለባቸዉ እናቷ ያግዟት ሰራተኛ አያስፈልግም ።ልጄ ጋዜጤኛዉ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ ልጄ እግዚአብሔርን ይወድሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ሳገባ ሰራተኛ አልቀጥርም እነዉ እሰራለሁ አሁን የመዳም ስራ እየሰራሁ ነዉ የራሴን ቤት ስራ መሥራት አያቅትም አላህ የማታ እጀራ ይሰጠን አሚን በሉ ቅመሞችየ
ዘመድ ያልታመነ ጭራሽ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
😂
@@audibarro ያስቃልዉይ ከምሬ እኮነዉ አዲቱ እደዚህ ስራ ገብታ በዉሀ መርዝ ሰታት ኩላሊቷ አንድ ፌል አርጓል ብላለች ባሏን አፍቅራ
እውነትሽን ነው እንኳን የራስ ስራ ይቅር እና የአረብ ሀገር ስራም ተሠርቷል ምድረ ሌባ ውላ
ጋዜጠኛውን ያለማድነቅ አይቻልም ፍጣሪ ይጠብቅህ
በአውነት አተ ጀግና ወድማችን በጣም ከልብ አመሰግናለው ጌታ ዘመንክን ይባርክው ተባረክ ለብዞዎች ማረፈያ ውን አቺን ሴት በፍርድቤት ጣላት የሰው ባል ትመኛለች ማትረባ
ሀቅ ይውጣልህ አንተ ጀግና ነህ አንተ ለመግለጥ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ
ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች ኢ/ያ ያሉ የቤት ሰራተኞች ግን ድፍረታቸው በጌታ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም አቦ ይመችህ❤❤
hulunim mewkes yelebishim hulum sew andaynet aydelem
እውነት ነው ፈጣሪ የእረፍት ግዜ ይስጠን❤❤ #ደምሪኝ እህቶ
ወንድማችን ሺህ አመት ያኑር መንገድህ የተባረከ ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏❤❤❤
የዚህ ጋዘጠኛ ጥንካሬ ሞራልና ለተጎጂዎች ፍትህ ለማምጣት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ። ❤❤❤
እባክህ ሰባት ዓመት በዘበኛቸው የታገቱት የባለሀብቱ ልጆች መጨረሻ ምን እንደደረሰ ብትገልፅልኝ በጣም ጨንቆኛል እባክህ ።
ፀበል ነው ያሉት
አንተ ከልብሕ በፈጣሪክ ሙሉ እምነት ያለ ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ ነሕ ለዛም ፈጣሪ ሁሌም የጀመርከው ነገር ፈፃሜው የሚምረው በርታ እግዛብሔር ሁሌም ካንተጋ ነው
የኤረማስ ልጆች እምን ደረሱ አሳዉቀን ወድም
ፀበል አልወጡም ገና
ከአንተ የተረዳሁት በፈጣሪ ያለህ እምነት በሄድክበት ሁሉ ከጎንህ እንዳለ ና ለተቸገሩት ሁሉ ጌታ የመረጠህና የሚጠቀምብህ ነህ ዋው!!!!
ፈጣሪ ይመስገን ክብሩን ይውሰድ አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ድንግል በመንገድ ሁሉ ትቅደም ።
አቤቱ አምላካችን ከእደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ሰሪወች ህዝብህን ጠብቅ ተሰሐለኒ እመቤቴ 😭😭😭
ጀጌናዉ መቸዉ ያመልጠዋል ደረሠላት አንተን የወለደች እናት መንታ መንታ ትዉለድ ዘር ማዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር በነግረህ ሁሉ ከአንተ ጋ ይሁን ፀጋ ሠላም ይብዛልህ አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
በድግል ልጅ በአማኑኤልና ባተ ማነም አያፍርም ተባረክ ተባረክ ተባረክ
ጀግና ወንድማችን ሰላም ነው🙏❤️❤️ ወይ ዘንድሮ ሰዎች ያሳዝናል😢😢😢😢
በእውነት የዚህ ልጄ ጀግንነት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ያንተን ጄግንነት ያለማመሥገን ንፉግነት ነው ወንድ ይሏችኋል ይህ ልጂነው
ጀግና እንኳን በሰላም መጣህልን የኔ ዉድ ወድም አለም እነዛ ልጆች ከምን ደረሱ
ጀግናው ጋዜጠኛ ነህ ሌላ የነ አቶ ኤርሚያስ ልጆች ከምን ደረሱ ወንድሜ በርታ❤❤❤
አንተን ጌታ ይጠብቅህ ግን ኤረስህን ጠብቅ ደሞ ብቻህን አትሁን ደሞ ፖልስ ከአጠጋብህ ባይርቅ ጥሩነዉ ስቀጥል ጥንቃቀ አድርግ በእናት አንተ ብዙ ወጣት የምቀይር አርያ ነዉ ሀገራችን የት በደረሰች ❤❤❤❤❤
ይህን ወንድም በፀሎት አግዙት ፈጣሪ ይጠብቅህ የተበደሉትን የምትክስ በእውነት እሱ ይጠብቅክ።
እድሜሽን ያሳጥረው የሞት ፍርድ ይገባታልጨምላቃ ነብሰ ገዳይ።
እነዚህ ልጆች ከፖሊሰምም ይቀድማሉ ወንጀለኛን አድነው ለመያዝና እናመሰግናለን በርቱ ብዙ አሉና
አንቴ የሰው እባ የምታብስ ነክ ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኝችልን 😭❤️የኔ ጀግና የሕዝብ ጋዜጠኛ ልጅ ክብር ይገባሀል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ ❤️🙏
ወንድማችን አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ። ልዑል እግዛብሄር እድሜና ጤናዉን ያድልህ❤❤❤❤
አንበሳ አሰራርህን በጣም ነው የማደንቅህ በአጭር ግዜ ውስጥ ብልቱ ላይ ነው ዱብ ያልከው ዋው በርታ ጠንክር ግን ራስህን እየጠበክ ይሁን ፈጣሪ ይከተልህ
እኔ ላንተ ቃላት አጣሁልህ ጀግናችን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የምትፈልገዉን በሙሉ አላህ ያሳካልህ እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰብህ ጋ ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጀግና ነህ ያመራመርህ ብቃትህን ሳያደንቁ ማለፍ ንፍጉነት ነው የእስከ ፅንሱ ሁለት ሂወት ነው የታደከው እግዚአብሔር ይባርክህ👍❤🥰
ደምሪኝ እህቴ
ዘንድሮ ጋዜጠኞች ከፓሊስ የበለጠ ስራ እየሰራችሁ ነዉ በርቱ
በጣም
በጣም በጣም 😮😮😢😢👍👍👍
ፖሊስ ምን ስራ አለው ካመለከቱ 3ሳምታነው አጥብቀው ቢሰሩ12ስአት አይዝም ነበር ጓደኛዋን ይዘው እሪሪሪሪ ቢሉ ግን ሰምተው ዝም ነው
የሄን ጋዜጠኛውን የወደደቹ እስክ በጌታ 💞💞የንስር ሚዲያ የወደዳችሁ wow
ጋዜጠኛ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጥበቡ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ትልቅ ሚድያ ነው
ሁል ጌዜ ያንተ ጀግንነት ይለይብኛል ድንግል ማርያም አሁንም የምትጀምረዉን ሁሉ እሷ ትጠርስልህ የንስር አይን ትለያለህ💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አተን የውለድች እናት የተባረከች ትሁነን ጌታ እየሱስ ዘመንክን ዪባክ ግን አራስክ ን ጠብቅ ጌታ አየሱስ ዪጠብቅ በጣም እውደካለው ሥራ ዎችክ ለሁንት የቆሙት ናቺው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባባሪ ናት ለህግ መቅረብ አለባት የምትሉ
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ ጋዜጠኛው ❤ ወንድምዓለም
አንድ የተጨነቀችን ነብስ ማዳን ትልቅ መታደል ነው በርታልን ፈጣሪ ያግዝህ
ወገን ምንጉድ ነዉ ግን ድራማ ነዉ ወይስ እዉነት ነዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ያረብብ አላህ ሁሌም ከተበዳዮች ጎን ነዉ እንኳን ሰላም ወጣሽ እህት
ትግስት ከጀግንነት ጋር አቤት ግርማ መጎሥ የኔ ጀግና የደሀ አባት የኔወድም አላህ ይጠብቅህ ሉሉ ነኚ የማኢዲ እናት ❤❤❤❤❤ አዲናቂህ ነኚ
ይሄን ልጅ ለመግለፅ ቃል አጣሁ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ ምርጥ ሰዉ ምንአይነቶ እሴት ናት ወይ ጉድ የስራሽን ይስጥሽ
አቤቱ ፈጣሪዬ ምን እየሆነና እየተደረገ ነው ያለው ? ፈጣሪ በናንተ ላይ አድሮ የክፉዎችን ሰንሰለት እየሰበረ ስለሆነ ክብር ለሱ እናንተንም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ!!!!!!
አቤት አቤት ጭካንየ ተመስገን እንኳን ተገኝች ባል ያው ጋዜጠኛው አለማድነቅ ነው በጣም ግን ተመስገን በስው አገር ደስ የምል ነው ባንወልድ ቤተስባችን እየስታደደረን ነው ተመስግን ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤የአቶኤርሚያስ ልጆችምንላይደረሱ ወንድማችን
በናትክ አሳውቀን ❤
ሥራዎችህ በሙሉ ሥኬታማ ነው አላህ ከነቤተሠቦችህ ከክፉነገር ይጠብቃቺሁ ከዘመኑ ፓሊሥ እናተ በልጣቺሁ ተገኛቺሁ በርታልን ወንድሜ በድጋሜ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
አረ ወድም የባለፈው ከወፍጮቤት እየሰራ የነበረው ልጅ በአክስቱ ሲሰቃይ የነበረውልጅ የት ደረሰ😢😢😢😢😢
የኔም ጥያቄነው
16:20
ጀግናው ጋዜጠኛ ወድማችን ኪዳነምረት በምንገድህ ጥቅደምልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንወድሃለን 🥰🥰🥰
ቃል አጣሁል ጀግና
ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ይጠብቅህህህህህህ
አንተ አባሰደር ነህ ጀግና መርመርሪ በጣም ነው እኮ የምወድህ ተባረክ የዚህን ቤተሰብ ጨለማ ስላበራህ የዘላለም አባት ጌታ አብዝት በጤና በሰላም በምድራዊ እና በሰማያዊው በረከት ይባርክ
ዬኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤
አንተ ልጅ ዛሬም እግዚያብሄር ይባርክእድሜና ጤና ይስጥህ እግዚያብሄር ያልጠበከው ያላሰብከው ስጦታ ይስጥህ ብርክ ያርግህ ውድድድድድድፍፍድ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፍም!!! ጋዜጠኛው ወንድማችን ውስጥ ያለው በእግዚአብሔር የማመን ፍጽም ድንቅ ነው ኦኔክ ጀግና ነክ ምነው እንዳንተ ያለ ፲ ሺ ቢኖረን ለሀገራችን በርታ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ቅዱሳን መላእክት ክንፍቸውን ጋርደው ከጠላት ይጠብቁ አሜን
በስመ አብ ምን አይነት ክፉ ናት ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ስራ በርታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በአላህ ማነዉ እንደኔ እዚህ ሚዲያ ላይ ያለዉ ነገር ሁሉ እኛ አገር አደለም በለኝ የአላህ እያልኩ ዱአ እማደርገዉ የአላህ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛው እዲህ ለተጨነቀ እምደርሱ እግዚእብሄር ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤
አረ ምን አይነት ባል ነህ ተባረክልኝ ዘመናችሁ ይባረክልኝ 😭😭😭😢😢😢😭😭በደስታ አለቀስኩኝ።
😢😢በጣምያሳዝናል😢😢
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥያቄዎችህ ጥበብ የተሞላበት ነው በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብድሩን ይክፈልህ እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ተገላግላ ደግሞ መስማት ያድርሰን
እውነት ጀግና ነህ እልህ ይጥብቅህ።እኔ ብዙውን ግዜ እከታተላለሁ ።የዛሬው ግን ፕራክ ነው እንድማለት አሳሰበኝ ።ጀግና አገር ጠባቂ።ወታደር ብቻ መሆን የለበትም ያገር ጠባቂ።ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔ መልካም ወንድም ጌታ ይጠብቅህ ሰዉ አውረ ሆኗል አረ ጉድ ኮ ነዉ ይህች ሴት ሆና ደሞ ዝም መለቷ ባለገ ናት አንተን ጌታ ይጠብቅህ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባልየው ለሚሰቱ ያለው ፍቅር ደስ ይላል መጨረሻችሁ ያሳምረው
ጋዜጠኛው ስወድህ ደግሞ የቆምክበት ሁሉ ይሳካል ❤❤❤
በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ እራስህ እየጠበቅ. እግዚአብሔር ይባርክ. ለተቸገሩ የምታደርገው ሁሎ ከፈጣሪ አግኘው!!!!
የኛ ጀግና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቃላት አጣውልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቃኢትዮጲያ ያሉት ሰራተኞች አብዶዋል ማለት ነው
እኮ
ጀግና ጋዜጠኛ ነክ በጣም ነው የምንወድክ እራስህን እየጠበቅ እግዚአብሔር ይጠብቅክ !!! እባክህን የነ ቢኒን እና የእህቱን ነገር አደራ ተባረክ ወንድሜ
የንሥር አይ ን የሚሥኪኖች የድሆች አባት አንተ የወለደች አናት 1000 አመት ትኑር እጅግ በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ ተባረክ ወንድሜ
ጀግናው አንተ እያለህ የክፉን መንፈስ ትቆርጠዋለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ❤👍
የኔጀግና መድሀኒያለም ክርስቶስ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይከተላችሁ፣፣፣፣፣፣
ቅመሞችዬ አላቹ በያላቹበት ፈጣር ይጠብቃቹ ሀገራችን ስላም ያርግልን ወቶ ከመቅርት ፈጣር ይስውርን ይጠብቀን ❤❤🎉🎉
አተን ዬወለደች እናት ምሀጠኗ ይባረክ ጀግና እድሜ ይስጥህ ወንድሜ የወጀሎኟችን ፊት አትሽፍን አለም ይወቃቸው ወንድም አለም
እንደዚህ ዓይነት ንጹህ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ መጣሽ፡፡
በዚህ የቴሌግራም አካውንት እኛን ማግኘት ይችላሉ።@Addiskememoch
ባባዬ ሊንኩ ቴሌግራም አያስገባም
❤
Awo telgeram aysgbam
የኔ ጀግና🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የኔ ጀግና እግዚአብሔረ አምላክ ይጠብቅህ
አተ ብላቴና የምረ ቃል የለኝም ቅዱስ ገብረኤል ይጨብቅህ ብቻ
ቴሌግራም አያስገባም እሺ
ትክክለኛ ሊክ አሰቀምጥልን
የምወዳችሁ ሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ እንጂ ገና ብዙ ሰው እናድናለን ብዙ ጉድ እናወጣለን።
በርታ ወንድማችን
እኔም እማማክርህ አለኛ የኔ ጀግና
የኔ ጀግና አንተንማ 1000000 00000 ቢኖረኝ በሁም ነበር ሰብ ማደርግህ እንዴት እንደምወድህ ትዳር ከሌለህ እኔ ላግባህ? ❤❤❤❤❤
ብሬን በላኛ ደላላነኛ ብሎ
የኔ ጀግና አንተንማ 1000000 00000 ቢኖረኝ በሁም ነበር ሰብ ማደርግህ እንዴት እንደምወድህ ትዳር ከሌለህ እኔ ላግባህ? ❤❤❤❤❤
የወንጀለኛ ፊት አይሸፈን የምትሉ ወንድማችን አለህ ይጠብቅክ ወለይ ጀግነችን❤❤❤❤
ይህስ ለኔም ግርምት እየፈጠረብኝ ያለነገር ነው
አወ በተለይ የነዚህ አረመኔ አይነቶች
አዎ እነሡ አይሸፈኑ ጠያቂው ቢሸፈንም ወንጀለኛ አትሸፈኑ
እኔም እንደዛ ነው እምለው. ለምን መዋረድ አለባቸውውውውውውው
የወንጀለኞች ፊት ባይሸፈንላቸው. እመርጣለሁ
ሰልከ ለመክፈት እሚያሰጠላ በቲክቶክ ስም ሰንት እሚያስጠላ ነገር በምናይበት ግዜ እንዲህ አይነት ሚዲያ መኖሩ ደስ ይላል
የጋዜጠኛው አምላክ ለየት ያለ ነው ማርያምን ሁሌም በጸሎት ውጣ ከቤትህ❤
ማርያምን ትክክል
የሱ አምላክ በምን ይለያል እ
በጣም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ትክክል ፈጣሪይ ይጠብቀው
አመለካክትለማለትመሁንአለበት
ይሔን ጀግና ወጣት የምታደንቁ ምርጥ ጋዜጠኛ በዛም በዚህም አንድት የተጨነቀችን ነፍስ ከጭንቅ ማውጣት መታደል ነው ትልቅ ስራ ነው በርታ ባልዬው የኔ አባት😢
በጣም ነው የማደንቀው ጋዜጠኛው❤
@@musahassen-h7z እኔም እያጠራጠሩኝ ነው
በጣም ነዉ የማደንቅህ ።ከጭንቅ ማዉጣት መታደል ነዉ በርታ ጌታ ይተደግህ።❤🎉
ትልቅ ሚዲያ ላይየይረብ ድጋፍ እንዲደረግለት መኪና እንዲገዛለት መላ እንፈልግለት
ጀግና ነክ ወላ የሀገር ኩራት እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ይሄን ልጅ ለመግለፅ ቃል አጣሁ 😢 በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ
amen
በጣም ወላሂ አላህ ይጠብቀው
አሜን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ በጣም ከባድ ነው የተፈጠረ እህታችን አይዞሽ ለዚህ ቀን ያብቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
Amen🙏🙏
በውነት አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሁሌ ሁልነክ አንተ ትለያለህ በላይክ በሼር ብቻ ሳይሆን በሁሉ ነገር ከጎንህ እንቆማለን የብዙ ሰዎች ህይወት ከሞት አድነሃል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
ንስር አይኖች ክብር ይገባችሃል ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ይሄን ጋዜጠኛ ለመግለፅ ቃል አጣው ጀግና ስወደው እግ/ር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ይሄን ጋዜጤኛ እስኪ ጀግና በሉት❤
ጀግና
ይሄንን ልጅ ለመግለፅም ይሆን ለማመስገን .. ቃላት አጣሁለት!
መድሀንያለም አባቴ. ከፊት ከዋላህ .. ከቀኝ ከ ግራህ ይከተለህ 👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
በፈጣሪ ስም ግዜው ከፍቶዋል 😢
የ ባለ ፈ ው ወፍጮ ቤት የሚሰራው ልጅ መጨረሻው ኣሳየን የምትሉ♥️👍
አዉ በጉጉት እየተጠባበቀሁነዉ
betikkil
እነሱ ገና ፀበል ቦታ ስለሆኑ መሰለኝ የዘገየው
ዉይ የነሱን መጨረሻ ለማየት በጣም ጓጉቻለሁኝ ልጆቹም እግዚአብሔር ይፈዉሳቸዉና ወደ ራሳቸዉ ተመልሰዉ ማየት ናፍቆኛል
የኔም ጥያቄ ነው
ማሪያምን ይሄንን ጀግና የምትወዱ የምታደንቁ ቃላት የለኝም መድኃኔዓለም ይጠብቅ የኔ ጀግና❤❤
የቤት ሠራተኞችን በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል የሠራተኛወ ጓደኛ የተባለችውም የቤት ሠራተኛ አትመስልም ይሄ ነገር አብረው የሰሩት ሥራ አለ፡፡ እነዚህ የተረገሙ፡፡ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡
ትክክል ጓደኛ ተብዬ ታውቃለች ። ንግግሯ ያስታውቃል። ግም ለግም አብረህ አዝግም ትል ነበር የእኔ አያት ሁለቱም አንድ ናቸው። በዚህ ዘመን ከአገራቸው የሚወጡት ለጥፋትና ለግድያ ፈጣሪ ይፍረድባት። ባለጌዎቾ በአቋራጭ የሰው ትዳር አፋተው ኑሮ ለመመስረት😡😡😡
ቤተሰብ ይሄንን የሰው ማኛ 100k እናስገባው የምትሉ 👍
ማኛ ምንድን ነው ?????
❤,,hi
ይሄን ልጅ ለመግለፅ ቃል አጣሁ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ይከተልህ ወድሜዋ ነፍ አመት ኑርልን
😢
ጀግና የምል ቃል አይገልፀውም ይህን ጋዜጠኛ ዛሬ ገና ሰብስክራይብ አረግኩህ እንዲህ ዓይነት ህይወትን የምያድን ሰው መበረታታት እለበት
ጀግናው ጋዜጠኛ መጣልን ኑኑ ወገኖቼ ላይክ እናድርግለት❤
ጀግና ልጅ ጀግና ባል አሳዛኝ ሚስት አሳዛኝ እናት ያአሏህ
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሰይጣን በግልጽ ይገዛል፣ ንስሐ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስማማ።
ጀግናው ታታሪው ጋዜጠኛ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
እውነትነው100-/-ጀግና
ዉሃ ብቻ ነዉ ሲትል የላ ምግቢ እንዴት ሽንት ቤትስ ?ታስራ ነበረ አይዴል የተገኛችይው?ከባድ ነዉ ከዚህ አረማኔነት ጌታ ይጣብቀን።😂😂
ጀግና ጋዜጠኛ ነክ, ከጋዜጠኛ ጎን ለጎን መርማሪ ፖሊስ ብትሰራ ብዙ ወንጀሎችን ታድንልን ነበር. አሁንም ስራዎችክ በጣም ውጤታማ ናቸዉ በርታ እራስክን ጠብቅ ጌታ ያንተ አይነቱን ያብዛልን.❤
ማርያምን ይህን ጋዜጠኛ እቅፍት አይከዉ❤❤❤
የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ቃላት የለኝም ላተ የሱ አድናቄወቺ ላይክ አድርጉ 👍👍
የዚህ ልጅ አድናቂዎች የት ናችሁ እስኪ በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩን
አለን ኡፊፊፊፊፊ 😢😢😭😭
AMYN..ADRKULH
እልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እርጉዟ ከእናቷ እንዲያዉም ከባለቤትዋጋ እናቷ ቤት ይቆዩ አደራ እርጉዟ ጭራሽ ከዛ ቤት መልቀቅ አለባቸዉ እናቷ ያግዟት ሰራተኛ አያስፈልግም ።
ልጄ ጋዜጤኛዉ ላንተ ቃላት ያጥረኛል
ተባረክ ልጄ እግዚአብሔርን ይወድሃል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ሳገባ ሰራተኛ አልቀጥርም እነዉ እሰራለሁ አሁን የመዳም ስራ እየሰራሁ ነዉ የራሴን ቤት ስራ መሥራት አያቅትም አላህ የማታ እጀራ ይሰጠን አሚን በሉ ቅመሞችየ
ዘመድ ያልታመነ ጭራሽ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
😂
@@audibarro ያስቃልዉይ ከምሬ እኮነዉ አዲቱ እደዚህ ስራ ገብታ በዉሀ መርዝ ሰታት ኩላሊቷ አንድ ፌል አርጓል ብላለች ባሏን አፍቅራ
እውነትሽን ነው እንኳን የራስ ስራ ይቅር እና የአረብ ሀገር ስራም ተሠርቷል ምድረ ሌባ ውላ
ጋዜጠኛውን ያለማድነቅ አይቻልም ፍጣሪ ይጠብቅህ
በአውነት አተ ጀግና ወድማችን በጣም ከልብ አመሰግናለው ጌታ ዘመንክን ይባርክው ተባረክ ለብዞዎች ማረፈያ ውን አቺን ሴት በፍርድቤት ጣላት የሰው ባል ትመኛለች ማትረባ
ሀቅ ይውጣልህ አንተ ጀግና ነህ አንተ ለመግለጥ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ
ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች ኢ/ያ ያሉ የቤት ሰራተኞች ግን ድፍረታቸው በጌታ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም አቦ ይመችህ❤❤
hulunim mewkes yelebishim hulum sew andaynet aydelem
እውነት ነው ፈጣሪ የእረፍት ግዜ ይስጠን❤❤ #ደምሪኝ እህቶ
ወንድማችን ሺህ አመት ያኑር መንገድህ የተባረከ ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏❤❤❤
የዚህ ጋዘጠኛ ጥንካሬ ሞራልና ለተጎጂዎች ፍትህ ለማምጣት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ። ❤❤❤
እባክህ ሰባት ዓመት በዘበኛቸው የታገቱት የባለሀብቱ ልጆች መጨረሻ ምን እንደደረሰ ብትገልፅልኝ በጣም ጨንቆኛል እባክህ ።
ፀበል ነው ያሉት
አንተ ከልብሕ በፈጣሪክ ሙሉ እምነት ያለ ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ ነሕ ለዛም ፈጣሪ ሁሌም የጀመርከው ነገር ፈፃሜው የሚምረው
በርታ እግዛብሔር ሁሌም ካንተጋ ነው
የኤረማስ ልጆች እምን ደረሱ አሳዉቀን ወድም
ፀበል አልወጡም ገና
ከአንተ የተረዳሁት በፈጣሪ ያለህ እምነት በሄድክበት ሁሉ ከጎንህ እንዳለ ና ለተቸገሩት ሁሉ ጌታ የመረጠህና የሚጠቀምብህ ነህ ዋው!!!!
ፈጣሪ ይመስገን ክብሩን ይውሰድ አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ድንግል በመንገድ ሁሉ ትቅደም ።
አቤቱ አምላካችን ከእደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ሰሪወች ህዝብህን ጠብቅ ተሰሐለኒ እመቤቴ 😭😭😭
ጀጌናዉ መቸዉ ያመልጠዋል ደረሠላት አንተን የወለደች እናት መንታ መንታ ትዉለድ ዘር ማዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር በነግረህ ሁሉ ከአንተ ጋ ይሁን ፀጋ ሠላም ይብዛልህ አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
በድግል ልጅ በአማኑኤልና ባተ ማነም አያፍርም ተባረክ ተባረክ ተባረክ
ጀግና ወንድማችን ሰላም ነው🙏❤️❤️
ወይ ዘንድሮ ሰዎች ያሳዝናል😢😢😢😢
በእውነት የዚህ ልጄ ጀግንነት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ያንተን ጄግንነት ያለማመሥገን ንፉግነት ነው ወንድ ይሏችኋል ይህ ልጂነው
ጀግና እንኳን በሰላም መጣህልን የኔ ዉድ ወድም አለም እነዛ ልጆች ከምን ደረሱ
ጀግናው ጋዜጠኛ ነህ
ሌላ የነ አቶ ኤርሚያስ ልጆች ከምን ደረሱ ወንድሜ በርታ❤❤❤