ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነትኛ ፍቅር እዚ ቤት አላ 😊😊ያምትሉ ለይክ🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ😢❤❤
@@ሜሪጓልካናዳውዴ ደምሪኝ
@setedegnuw4503 እሺ
አለ ይገልፀዋል እዴ
ሰው መነሻውን ሳይረሳ ሳይቀር ደስ ይላል ተባረኩ።
ውዴ ደምሪኝ
ትክክል❤❤❤❤
እረዱን እና እዮባን የሚወድ 😮😮❤
ደምሪኝ እህቴ
አይ ግን ሲገርም እዮባ የኛ ቁምነገረኛ የኔ ምርጥ ልጅ ደግሞ ቪዶውን ማስቀመጥህ ደስ ሲል ትውስታ ነው አቤት አስተዳደግ አለመርሳትህ እኮ ማርያምን❤❤🎉
በጣም እናትክና አባትክ በስረአት ነው ያሳደጉህ እዲሁም እረድ ❤❤❤❤አቦ ተባረኩ
እረዱና ኢዮብ ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤🎉🎉🎉
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
እኔ ወላህ በተሰቡ ሙሉ ፍቅር ናቸዉ
❤❤❤❤❤
ሞስሊሞቹው ብኣላህ😢ክርስትያኖቹው በፍጠራቹ😢1000 ኣስገቡኝ❤🎉
Eshwudo
Anvhi kasgebashin ok
እሺ
❤❤❤
እስኪ በአላህ ምናምን አትበሉ ያረቢ
ማነው የሚወዳቸው.....እዮብ ❤ ረዱአቤል ❤ ነፂአዲስ ❤ ቃልሄኖክ ❤ ፂ
ደምሪኝ እስኪ
ከውሸት የጠራ ፍቅር ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WoW እዮባ የኛ ቁምነገረኛ የልጅ አዋቂ ቪዲዮ ባልጨርስም ጅምሩ እራሱ ያስደስታል❤❤ለሰርጋቹ ጥሯቸው❤❤
ደምሪኝ እስኪ ዉዷ
የኔ እናት ደስስስ ይላሉ❤❤❤❤ ኢዮባና ረዱም መጨረሻችሁም ይመር አብራችሁ አርጁ ❤❤❤❤
ደምሪኝ እ
እዮባ ክበርልን መልካም ሰው ልብ አንጠልጣይ ሆነኮእውነት ማሚየ ደስስ ሲሉ አወራራቸው
አይ እዮብ😅😅😅አቱ ብሎ በአች ጨረሰው 😅😅😅😅😅ይመችህ❤❤
😂
ወላሂ እኔም አይሣካልኝ😢😢😂😂ምንይውጠኝይሆን አማቴን 😢😢😢በሥልክሣወራ አቱ አች እቀባጥራለሁ😢😂😂😂😂😂
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኮ እኔም እደዚህ ነኝ
😅😅😅😅😅😅
የኔ እናት ፏ ያለች ናት ጎበዝ እዩ &ረዱ❤አይለያቹሁ
እርዝም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤ ሩዱዮ የኔ ፍልቅልቅ
ደምሪኝ እ😢
ስውዳችሁ እኮ እረዱና እዩባ ባልና ሚስት ካንድ ምንጭ ይቀዳል የሚባለው እዚህ ቤት ነው ❤❤❤❤
ስጦታ ይሰጣቸው ❤
የኔ ቁምነገርኖች ❤❤❤❤❤❤
ውይ እዮባየ እንደው ምን ላድርግህ እግዚአብሔር እንደዝህ ሁሉን አሞልቷ ሲፈጥር አሜን ተመስገን 🙏ያስብላል ንፁህ ልብ ከሁሉም ነገር ጋር ተሞልቶ በጌታ ገፀበረከት የታደልክ ልጅ ነህ ረድየ ታድለሽ ቤተሰቦችሽ እንዴት አድርገው ቢፀልዮልሽ ቢመርቁሽ ነው እንደዝህ አይነት ንፁህ ልብ ያለው ፍቅር የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያደለሽ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣልሽ ይጠብቅልሽ ምን አልባት አጠገብሽ ስላለ ሁልግዜ ስለሚንከባከብሽ እንደ ቀላል ልታይው ትችያለሽ አይደለም ተጠንቀቂ ፍቅርሽን ሳትሰስቺ አሳይው ወንዶች እንክብካቤ ይፈልጋሉ ረድየ አንችም ወርቅ ልጅ ነሽ ብቻ ተፋፍሳችሃል አያያዙን በደንብ እወቂበት ደግሞ እሱ ሰርፕራይዝ እያደረግ ደስ ሲያሰኝሽ አንቺም በምትችይው ደስ አሰኝው ምንም ነውር የለውም መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል ቅድስ መፅሀፍ ዘውድ ሁኝ እቅፍ ድግፍ አድርጊው ሰውም ፊት ሲሆን ጎበዝ ሴት መጥፎ ውንድን እንኮን በአያያዝ ትቀይራለች እንካን እንደዝህ የእግዚአብሔር ስጦታሽን ረድየ በጣም ስለምወድሽ እንደልጄ ስለማይሽ ደስታሽ የዘላለም እንዲሆንልሽ ስለምመኝ ነው የምመክርሽ በርች ምክር ስሚ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ አሳምሮ ያሳየን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
አሜን
ደምሪኝ ዉዷ
ጎበዝ እዮባ ትልቅ ሰው ነህ እረዱየ ታድላለች እግዚአብሔር ያጣምራቹ 🙏❤️❤️
ቦግዬ የኔ እናት በጣም ነው ምኖድሽ❤❤❤❤❤❤
ኡፍ,እዚህቤት,ሥገባ,ሁሌምደሥታ,ይሠማኛል,እዉነተኛ,ፍቅር,ከማሥመሠል,የራቁ,ዉድድድ,ነዉየማደርጋችሁሁሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅርን እናንተ ኑሩት ❤❤ረዱዬ🎉🎉
ደምሪኝ እመልሳለሁ
ምርጥበተሰብ ነውያሳደገህ አይባ ጎበዝ❤❤❤😂
ረዱዬ ለእዬባ ፍቅርሸን ብቻ ብትገልጭለት ለሱ ትልቅ ሰጡታ ነው እዬባዬ ይህ መልካም ልጀ ሌላ ነገር አይፋልግም ሁሌ እከታተላችዋለሁ ግን አንድ ቀን አፍቅርሀለው ብለሸው አታውቂም በይው እሺ እረዳዬ እንዃን እዬባ ማንም ሰገጤ ይባላል ይቅርታ ግን ሰለምወድሸ ነው እሺ።
ግዴታ ሚዲያ ላይ ማለት አለባባት እንዴ እንደማትለውስ እንዴት እርግጠኛ ልንሆን እንችላለን?
ፈቅር ባፍ የሚገለጽ አይደለም እውነተኛ አፍቃሪ ከሆኑ በተግባር ነው የሚያሳዩት ስለዚህ ፈቅር ይኖራል እጂ አይወራም
እስኪ ደምሪኝ😢
@@እረቂቅ-ሙሉእንደማመር ውዴ
እዮባና ረዱ ፈጣሪ እትልቅ ቦታ ያዲርሳችሁ የቁም ነገር ሠዉ እዮባየ ትለያላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደምሪኝ እ 😢እመልሳለሁ
ኧረረረረ… suspense ኢዮባ ቸለሀል🤣🤣ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋችሁ ልጆች የ ፈጣሪ እጅ ያለበት ንፁህ ፍቅር ጠንካራ ነው። ተባረኩ ደስታቸው ያሳደጓቸወ ልጆቻቸው ለቁምነገር በቅተው ማየታቸው በራሱ መታደል እና መመረጥ ነው አመሰግኑ🙏🏼አደራ ሠርጋችሁን እነድትጋብዟቸው🥰🥰💚💗❤️💚💗
እውነት እነዚህ ልጆች ይመቹኛል❤❤❤❤
እዮብ እባእየ እዳተ አይነት ባል እዲስጠኝ እፀልይ አለሁ አይለያችሁ❤❤❤
እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ እረዱዬ እዮባዬ የኔ ደረባባዋች❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ቅመሞች ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤
እደኔ ግን ማነዉ ሚወዳቻዉ ትክክለኛዉ ሂወት ሚኖሩት እነዚ ሰዎች ነቻዉ ❤❤❤
እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤😂😂😂😂
ረዱን መውደድ እርጋታዋ በቅ ነው የኔ ውድ ሰወዳት❤❤❤❤❤
አሁንሥ ከናንተጋ ዝምድና በኖረኝ ብዬ ተመኘሑ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰እረዱና እዮብ እወዳችሗለሁ 😢
እዝህ ቤት ያለ ፍቅር❤እረዱንና እዩብን የምቶዱ❤
እዬብምትገርም ልጅ ነህ❤❤
ንግስታችን የእኛ ጨረቃ ረዱዬ❤❤❤❤❤እዮባ ወንድ ነት እና ደግነት ተሰማምቶልሃል እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ❤
በጣም የተባረኩ ልጆች እናቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆዩልን
ደምሩኝ እ
ፈጣሪ እንዳንተ የተባረከ ባል ይስጠኝ 🥹በአንተ ውስጥና ንግግሮችክ ላይ ምመለከታቸው ቤተሰቦችክ ናቸው ተባረክ ረዱ ምትሰጭው ስጦታ ልጅ ነው ፈጣሪ ከፈቀደ❤
አሚን
ደምሩኝ እስኪ እ😢
እዮባ የትንሺ ትልቅ እኮ ነህ በእውነት ፍቅራችሁን ያዝልቀው መጨረሻችሁይመር❤❤❤❤❤❤❤ቀጣዩን ነገልቀቅልን ለምን ቆረጥከው
ወይይ እኔ መምህሮቼን ስወዳቸው እኔም ይወዱኛል ከኔ በላይ ደሞ እናቴን ይወዳት ነበር ኡፍፍፍ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ በተለይ ጀበር መምህሬ 1 እስከ 4 ት ያስተማረኝ መምህሬ በጣም ነው የምወደው ከዛም ደሞ ቀመርያ መምህሬ😢😢 እደዚ መምህርህን ማስታወስህ ደስ ይላል
ሥወዳችሁ እህት እና ወድም ነዉ የምትመስሉት ተመሣሣይ ናችሁ የሚገርመዉ ነገር❤❤❤🎉🎉🎉
ውይ ረዱዬ ኢዮቤ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ ዉዷ እ
ደምሪኝ
እውነተኛ ፍቅር እዚህ ቤት ነው ያለው ❤የኔ ውዶች💖
በእውነት እረዱንና እዮብን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤❤
የእኔ እንደዚህ መደንገጥ እና መደስት ልክ አብሬ እንደኖሩክ ያክል ነው ደስ ያለኝ በማርያም።
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ እዮባ ለምን ቆርጥከዉ እደት ለማየት እደጓጓሁ❤❤❤
የአውነት እግዚአብሔር ያከበረህ በጣም አሰትዋይ ነህ አዮባ አና ረዱ የሚትወድ አሰከ የት ናችሁ ❤❤❤❤
እዮባዬ የኔ የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ አንተኮ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ በርታ ወንድምነት ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ሚግርም ፍቅር አላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜወችንም ያሳምርላችሁ 💞💞💞💞💞👌🎉
የሰዉ ክብር ልክ💜
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ እዮባና ረዱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደ እናንተ ሰው አክባሪ የሆነ ፍሬ ይስጣችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤ ጓጓው ሁለተኛው ቪዲዮ እስኪለቀቅ😂😂😂😂😂😂
እዮባ ምትገርም ሠዉ ነክ እረዱ ደሞ የኔ ድቡሽቡሽ ሁለታቹም እድለኛአሞች ናቹ
❤🎉😢በጣም ደስይላል ረዱየ እኮንደስአለሽ እኮን ተገናኛችሁ❤❤🎉😢😢
@@مكهالخالدي ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ለሠርግም ጥራቸው እዳትረሳቸው ኤን ማረግ ጥሩነው ፈጣሪ ያስታውስክ ሃይሚም ብሩክ የናንተን ፍቅር ፈጣሪ ይስጣቸው አሜን
ደምሪኝ😢
በቤታቸዉ ልልነበር ዉደ
ደምርኝ🎉🎉
@@እረቂቅ-ሙሉደመርኩት ደምርኝ
@ራኪፍቅር መልሻለሁ😘
የኔ እናት ደስ ስሉ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ ለሁላችሁም የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ እሺ ዉዴ
ሰወዳችሁ፣ እኮ፣ እኔ ሰርጋችሁን ለማየት በጣም ነው የጒጒሁት፣ እረድ የኔ ቆንጆ ሳላሰበው ሰርጌ ደረሰ እንዴ አለች ፣የኔ ምሰኪን።
ደስ ምትሉ ቤተሰብ 💞💞💞እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን 💞💞💞
ይመችህ እዪባ ረዱየ የኔዲቡሽቡሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኩዋን ደስ አለሽ ረዱ
እሰኪ እንዴ ፍቃድ አምላክ ዩቱብ ልጀምር ነው ከስዴት ተመልሸ ጥሩጥሩ ነገር ይዤ እመጣለው ኢና ሳፕስክራይብ እሩዱኝ💜
የኔ ውዶች ደሰ ሰትሉ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ የስው ዉሃልክነህ ስው ሥት ያርገለትን በደቂቃ እየርሱ
እየብ እረዱየ የኔቁምነገረኛወች በርቱ
ደምሩኝ እስኪ እመልሳለሁ
እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እ/ር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሀምና የሳራን ፍቅር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አደኛነኝ 3ሰውቡቻነው የቀደመኝ😂😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ አይለያችሁ
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንዳትረግጡኝ ቅመሞች ቀስ የኔ ውቦች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዱና እዮን የምትወዱ👍❤❤❤❤❤
@@ሀቢባ-ደ8ሸደመርኩሽ ውዴ ደምሪኝ
❤❤❤እኔም😂😂😂
እደምና ጤና ይስጦት እናታቺን ❤️❤️❤️
@@kedeshkeedesh3872 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
🎉😢❤በጣምደስ ስትሉኮ የኔዉዶች 😢🎉❤❤❤❤🎉😢😢እዉነተኛ ፍቅር እዝህቤትብቻነዉ❤🎉😢
መምህር ለደረስንበት ስኬት ከቤተሰብ ቀጥሎ መመስገንና መጠየቅ አለባችው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም ደስ ይላል ያለፈን ማስታወስ
@@hayaatedrs402 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ተዶቄት ነፃ የሆነ ፅዲት የለውበት ረዱየ የዮባንግስት❤❤❤ እወዳችኋለሁ
ለምነው የው ልብ የምታቆሙት ብዙ እከታተላችሑላሑ ልባችንን ነው ቀጥ የምታረጉት😊😊😊😊😊
የ ዛሬ አመት ምርጥ ጥንዶች❤❤❤
እዩባ፡መልካምስው።ፍጣሬመጨርሻችሁን፡ያሳምርላችሁ❤❤❤
እኔ ግን ዉድድድ ነዉ እማረጋችሁ እንደዉም ከ london እምደዉልላችሁ ❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉እውይ እረድየ የኔውድ❤🎉🎉🎉
ባድ1ደቂቃ😮😮😅 200ሰዉ እረ😂🎉 ለማንም እኳንደስአላችሁ❤🎉 አደኛነኚ
❤❤❤❤የዝህቤት ፍቅር እሥከዘላለም ይሁን
የማዳም ቅመሞች ጉሉ አሜን የሚያከብራችሁ ቤተሰባችሁን የሚያከብር ባል ይስጣችሁ❤❤❤❤
aemin (3) ውዴ❤❤
የኔ ማሮች ተባረኩ በእውነት 🎉🎉🎉
ሰላም እዮባ ኧረ በናትህ ቪዲዮ አትቆራርጥ አናደህኛል ከምር ልእልት ነኝ
እዴ ለምንቆረጥከመዉ እዮባ እድግ በሉልኝ አብራችሁ አርጁ
ደሥ የምትሉ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ
ፍቅር፣ሲያስቀና፣እስከመጨርሽው፣ያሳምርላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዎውው 🙏🏻
ረዱ ግን ብዙ ለውጥ የላትም አንተ አለህ😊❤❤
ማለት
እንዴት በምን???
ምንም መጥፎ ነገር ለመናገር ጊዜ አይጨረስባቸው የምንለውጥ ነው ደደብ
Wow so amazing❤❤❤😂I don't believe it! Great job 👏 👍 👌 🙌 😀
መጨረሻውን ለማየት ጓጉቼ አይ ኢዮባ የስራህን😮😅😅
ቁምነገረኛ ነህ👍❤️❤️❤️❤️አንቱ አንች የምትለዉስ ነገር አይ እዩብ😂😂😂
@@ሉሉየጃማዋ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ማርያም እሷ ትጠብቃቹ❤❤❤❤ ግን ምነው ተቋረጠ
ዋው ውነተኛ ፍቅር አየውባቹ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የሸገር ልጅ ሥትሆን እንዲህ ነው እኔም ሀይ እስኩል ያስተማሩኝን አሥተማሬዎች አግኝቻለው አሁን ደሞ ሀገር ሥገባ የእለመንተሬ አሥተማሬዎቼን ማግኘት ነው የምፈልገው በተለይ ቅድስት ሥላሴ መቼም የማረሳቸው መለኩሴ መምህር ነበሩ ከ6ተኛ ክፍል ሳትወጪ ቆአቆአ ጫማ ላይ ወጣሽ ያሉኝን የማረሳቸውመለኩሴመምህርነበሩከተኛክፍልሳትወጪቆአቆአጫማላይወጣሽያሉኝንመምህር
አይ እዮብ ሰፍ እዳልኩ ልክ እንደኢትዮጵያ ፊልም ምቁጨን ቆረጥከው ቶሎ ልቀቀው 😂😂
የታል እቤል እዮብ ነው ይሄ
@@Mas-bn2by አሁን አስተካክለዋለሁ🙏
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤
ረዱ ግን ከድሮዉ ፎቶዋ ጋር ልዩነት የላትም😊😊😊
ማነው እንዴኔ እዮቤን እና ሩዱ በጉጉት የሚጠብቃቸው ❤ ስወዳቸው እኮ
እውነትኛ ፍቅር እዚ ቤት አላ 😊😊ያምትሉ ለይክ🎉🎉🎉🎉🎉
አዎ😢❤❤
@@ሜሪጓልካናዳውዴ ደምሪኝ
@setedegnuw4503 እሺ
አለ ይገልፀዋል እዴ
አለ ይገልፀዋል እዴ
ሰው መነሻውን ሳይረሳ ሳይቀር ደስ ይላል ተባረኩ።
ውዴ ደምሪኝ
ትክክል❤❤❤❤
እረዱን እና እዮባን የሚወድ 😮😮❤
ደምሪኝ እህቴ
አይ ግን ሲገርም እዮባ የኛ ቁምነገረኛ የኔ ምርጥ ልጅ ደግሞ ቪዶውን ማስቀመጥህ ደስ ሲል ትውስታ ነው አቤት አስተዳደግ አለመርሳትህ እኮ ማርያምን❤❤🎉
በጣም እናትክና አባትክ በስረአት ነው ያሳደጉህ እዲሁም እረድ ❤❤❤❤አቦ ተባረኩ
እረዱና ኢዮብ ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤🎉🎉🎉
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
እኔ ወላህ በተሰቡ ሙሉ ፍቅር ናቸዉ
❤❤❤❤❤
ሞስሊሞቹው ብኣላህ😢ክርስትያኖቹው በፍጠራቹ😢1000 ኣስገቡኝ❤🎉
Eshwudo
Anvhi kasgebashin ok
እሺ
❤❤❤
እስኪ በአላህ ምናምን አትበሉ ያረቢ
ማነው የሚወዳቸው.....
እዮብ ❤ ረዱ
አቤል ❤ ነፂ
አዲስ ❤ ቃል
ሄኖክ ❤ ፂ
ደምሪኝ እስኪ
ከውሸት የጠራ ፍቅር ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WoW እዮባ የኛ ቁምነገረኛ የልጅ አዋቂ ቪዲዮ ባልጨርስም ጅምሩ እራሱ ያስደስታል❤❤ለሰርጋቹ ጥሯቸው❤❤
ደምሪኝ እስኪ ዉዷ
የኔ እናት ደስስስ ይላሉ❤❤❤❤ ኢዮባና ረዱም መጨረሻችሁም ይመር አብራችሁ አርጁ ❤❤❤❤
ደምሪኝ እ
እዮባ ክበርልን መልካም ሰው ልብ አንጠልጣይ ሆነኮ
እውነት ማሚየ ደስስ ሲሉ አወራራቸው
አይ እዮብ😅😅😅አቱ ብሎ በአች ጨረሰው 😅😅😅😅😅ይመችህ❤❤
😂
ወላሂ እኔም አይሣካልኝ😢😢😂😂ምንይውጠኝይሆን አማቴን 😢😢😢በሥልክሣወራ አቱ አች እቀባጥራለሁ😢😂😂😂😂😂
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኮ እኔም እደዚህ ነኝ
😅😅😅😅😅😅
የኔ እናት ፏ ያለች ናት ጎበዝ እዩ &ረዱ❤አይለያቹሁ
እርዝም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤ ሩዱዮ የኔ ፍልቅልቅ
ደምሪኝ እ😢
ስውዳችሁ እኮ እረዱና እዩባ ባልና ሚስት ካንድ ምንጭ ይቀዳል የሚባለው እዚህ ቤት ነው ❤❤❤❤
ስጦታ ይሰጣቸው ❤
የኔ ቁምነገርኖች ❤❤❤❤❤❤
ውይ እዮባየ እንደው ምን ላድርግህ እግዚአብሔር እንደዝህ ሁሉን አሞልቷ ሲፈጥር አሜን ተመስገን 🙏ያስብላል ንፁህ ልብ ከሁሉም ነገር ጋር ተሞልቶ በጌታ ገፀበረከት የታደልክ ልጅ ነህ ረድየ ታድለሽ ቤተሰቦችሽ እንዴት አድርገው ቢፀልዮልሽ ቢመርቁሽ ነው እንደዝህ አይነት ንፁህ ልብ ያለው ፍቅር የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያደለሽ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣልሽ ይጠብቅልሽ ምን አልባት አጠገብሽ ስላለ ሁልግዜ ስለሚንከባከብሽ እንደ ቀላል ልታይው ትችያለሽ አይደለም ተጠንቀቂ ፍቅርሽን ሳትሰስቺ አሳይው ወንዶች እንክብካቤ ይፈልጋሉ ረድየ አንችም ወርቅ ልጅ ነሽ ብቻ ተፋፍሳችሃል አያያዙን በደንብ እወቂበት ደግሞ እሱ ሰርፕራይዝ እያደረግ ደስ ሲያሰኝሽ አንቺም በምትችይው ደስ አሰኝው ምንም ነውር የለውም መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይላል ቅድስ መፅሀፍ ዘውድ ሁኝ እቅፍ ድግፍ አድርጊው ሰውም ፊት ሲሆን ጎበዝ ሴት መጥፎ ውንድን እንኮን በአያያዝ ትቀይራለች እንካን እንደዝህ የእግዚአብሔር ስጦታሽን ረድየ በጣም ስለምወድሽ እንደልጄ ስለማይሽ ደስታሽ የዘላለም እንዲሆንልሽ ስለምመኝ ነው የምመክርሽ በርች ምክር ስሚ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ አሳምሮ ያሳየን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
አሜን
ደምሪኝ ዉዷ
ጎበዝ እዮባ ትልቅ ሰው ነህ እረዱየ ታድላለች እግዚአብሔር ያጣምራቹ 🙏❤️❤️
ቦግዬ የኔ እናት በጣም ነው ምኖድሽ❤❤❤❤❤❤
ኡፍ,እዚህቤት,ሥገባ,ሁሌምደሥታ,ይሠማኛል,እዉነተኛ,ፍቅር,ከማሥመሠል,የራቁ,ዉድድድ,ነዉየማደርጋችሁሁሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ፍቅርን እናንተ ኑሩት ❤❤ረዱዬ🎉🎉
ደምሪኝ እመልሳለሁ
ምርጥበተሰብ ነውያሳደገህ አይባ ጎበዝ❤❤❤😂
ረዱዬ ለእዬባ ፍቅርሸን ብቻ ብትገልጭለት ለሱ ትልቅ ሰጡታ ነው እዬባዬ ይህ መልካም ልጀ ሌላ ነገር አይፋልግም ሁሌ እከታተላችዋለሁ ግን አንድ ቀን አፍቅርሀለው ብለሸው አታውቂም በይው እሺ እረዳዬ እንዃን እዬባ ማንም ሰገጤ ይባላል ይቅርታ ግን ሰለምወድሸ ነው እሺ።
ግዴታ ሚዲያ ላይ ማለት አለባባት እንዴ እንደማትለውስ እንዴት እርግጠኛ ልንሆን እንችላለን?
ፈቅር ባፍ የሚገለጽ አይደለም እውነተኛ አፍቃሪ ከሆኑ በተግባር ነው የሚያሳዩት ስለዚህ ፈቅር ይኖራል እጂ አይወራም
እስኪ ደምሪኝ😢
@@እረቂቅ-ሙሉእንደማመር ውዴ
እዮባና ረዱ ፈጣሪ እትልቅ ቦታ ያዲርሳችሁ የቁም ነገር ሠዉ እዮባየ ትለያላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደምሪኝ እ 😢እመልሳለሁ
ኧረረረረ… suspense ኢዮባ ቸለሀል🤣🤣ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋችሁ ልጆች የ ፈጣሪ እጅ ያለበት ንፁህ ፍቅር ጠንካራ ነው። ተባረኩ ደስታቸው ያሳደጓቸወ ልጆቻቸው ለቁምነገር በቅተው ማየታቸው በራሱ መታደል እና መመረጥ ነው አመሰግኑ🙏🏼አደራ ሠርጋችሁን እነድትጋብዟቸው🥰🥰💚💗❤️💚💗
እውነት እነዚህ ልጆች ይመቹኛል❤❤❤❤
እዮብ እባእየ እዳተ አይነት ባል እዲስጠኝ እፀልይ አለሁ አይለያችሁ❤❤❤
እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ እረዱዬ እዮባዬ የኔ ደረባባዋች❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ቅመሞች ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤
እደኔ ግን ማነዉ ሚወዳቻዉ ትክክለኛዉ ሂወት ሚኖሩት እነዚ ሰዎች ነቻዉ ❤❤❤
እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤😂😂😂😂
ረዱን መውደድ እርጋታዋ በቅ ነው የኔ ውድ ሰወዳት❤❤❤❤❤
አሁንሥ ከናንተጋ ዝምድና በኖረኝ ብዬ ተመኘሑ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰እረዱና እዮብ እወዳችሗለሁ 😢
እዝህ ቤት ያለ ፍቅር❤እረዱንና እዩብን የምቶዱ❤
ደምሪኝ እ😢
እዬብምትገርም ልጅ ነህ❤❤
ንግስታችን የእኛ ጨረቃ ረዱዬ❤❤❤❤❤እዮባ ወንድ ነት እና ደግነት ተሰማምቶልሃል እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ❤
በጣም የተባረኩ ልጆች እናቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆዩልን
ደምሩኝ እ
ፈጣሪ እንዳንተ የተባረከ ባል ይስጠኝ 🥹በአንተ ውስጥና ንግግሮችክ ላይ ምመለከታቸው ቤተሰቦችክ ናቸው ተባረክ ረዱ ምትሰጭው ስጦታ ልጅ ነው ፈጣሪ ከፈቀደ❤
አሚን
ደምሩኝ እስኪ እ😢
እዮባ የትንሺ ትልቅ እኮ ነህ በእውነት ፍቅራችሁን ያዝልቀው መጨረሻችሁይመር❤❤❤❤❤❤❤ቀጣዩን ነገልቀቅልን ለምን ቆረጥከው
ወይይ እኔ መምህሮቼን ስወዳቸው እኔም ይወዱኛል ከኔ በላይ ደሞ እናቴን ይወዳት ነበር ኡፍፍፍ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ በተለይ ጀበር መምህሬ 1 እስከ 4 ት ያስተማረኝ መምህሬ በጣም ነው የምወደው ከዛም ደሞ ቀመርያ መምህሬ😢😢 እደዚ መምህርህን ማስታወስህ ደስ ይላል
ሥወዳችሁ እህት እና ወድም ነዉ የምትመስሉት ተመሣሣይ ናችሁ የሚገርመዉ ነገር❤❤❤🎉🎉🎉
ውይ ረዱዬ ኢዮቤ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ ዉዷ እ
ደምሪኝ
እውነተኛ ፍቅር እዚህ ቤት ነው ያለው ❤የኔ ውዶች💖
በእውነት እረዱንና እዮብን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤❤
የእኔ እንደዚህ መደንገጥ እና መደስት ልክ አብሬ እንደኖሩክ ያክል ነው ደስ ያለኝ በማርያም።
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ እዮባ ለምን ቆርጥከዉ እደት ለማየት እደጓጓሁ❤❤❤
የአውነት እግዚአብሔር ያከበረህ
በጣም አሰትዋይ ነህ አዮባ አና ረዱ የሚትወድ አሰከ የት ናችሁ ❤❤❤❤
እዮባዬ የኔ የትንሽ ትልቅ የልጅ አዋቂ አንተኮ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ በርታ ወንድምነት ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ሚግርም ፍቅር አላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜወችንም ያሳምርላችሁ 💞💞💞💞💞👌🎉
የሰዉ ክብር ልክ💜
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ እዮባና ረዱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንደ እናንተ ሰው አክባሪ የሆነ ፍሬ ይስጣችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤ ጓጓው ሁለተኛው ቪዲዮ እስኪለቀቅ😂😂😂😂😂😂
እዮባ ምትገርም ሠዉ ነክ እረዱ ደሞ የኔ ድቡሽቡሽ ሁለታቹም እድለኛአሞች ናቹ
❤🎉😢በጣም ደስይላል ረዱየ እኮንደስአለሽ እኮን ተገናኛችሁ❤❤🎉😢😢
@@مكهالخالدي ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ለሠርግም ጥራቸው እዳትረሳቸው ኤን ማረግ ጥሩነው ፈጣሪ ያስታውስክ ሃይሚም ብሩክ የናንተን ፍቅር ፈጣሪ ይስጣቸው አሜን
ደምሪኝ😢
በቤታቸዉ ልልነበር ዉደ
ደምርኝ🎉🎉
@@እረቂቅ-ሙሉደመርኩት ደምርኝ
@ራኪፍቅር መልሻለሁ😘
የኔ እናት ደስ ስሉ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ ለሁላችሁም የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤
ደምሪኝ እ
@እረቂቅ-ሙሉ እሺ ዉዴ
ሰወዳችሁ፣ እኮ፣ እኔ ሰርጋችሁን ለማየት በጣም ነው የጒጒሁት፣ እረድ የኔ ቆንጆ ሳላሰበው ሰርጌ ደረሰ እንዴ አለች ፣የኔ ምሰኪን።
ደስ ምትሉ ቤተሰብ 💞💞💞እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን 💞💞💞
ይመችህ እዪባ ረዱየ የኔዲቡሽቡሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እንኩዋን ደስ አለሽ ረዱ
እሰኪ እንዴ ፍቃድ አምላክ ዩቱብ ልጀምር ነው ከስዴት ተመልሸ ጥሩጥሩ ነገር ይዤ እመጣለው ኢና ሳፕስክራይብ እሩዱኝ💜
የኔ ውዶች ደሰ ሰትሉ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ የስው ዉሃልክነህ ስው ሥት ያርገለትን በደቂቃ እየርሱ
እየብ እረዱየ የኔቁምነገረኛወች በርቱ
ደምሩኝ እስኪ እመልሳለሁ
እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እ/ር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሀምና የሳራን ፍቅር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አደኛነኝ 3ሰውቡቻነው የቀደመኝ😂😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ አይለያችሁ
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንዳትረግጡኝ ቅመሞች ቀስ የኔ ውቦች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዱና እዮን የምትወዱ👍❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
@@ሀቢባ-ደ8ሸደመርኩሽ ውዴ ደምሪኝ
❤❤❤እኔም😂😂😂
እደምና ጤና ይስጦት እናታቺን ❤️❤️❤️
@@kedeshkeedesh3872 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ተባረኩ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
🎉😢❤በጣምደስ ስትሉኮ የኔዉዶች 😢🎉❤❤❤❤🎉😢😢እዉነተኛ ፍቅር እዝህቤትብቻነዉ❤🎉😢
መምህር ለደረስንበት ስኬት ከቤተሰብ ቀጥሎ መመስገንና መጠየቅ አለባችው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም ደስ ይላል ያለፈን ማስታወስ
@@hayaatedrs402 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
ተዶቄት ነፃ የሆነ ፅዲት የለውበት ረዱየ የዮባንግስት❤❤❤ እወዳችኋለሁ
ለምነው የው ልብ የምታቆሙት ብዙ እከታተላችሑላሑ ልባችንን ነው ቀጥ የምታረጉት😊😊😊😊😊
የ ዛሬ አመት ምርጥ ጥንዶች❤❤❤
እዩባ፡መልካምስው።ፍጣሬመጨርሻችሁን፡ያሳምርላችሁ❤❤❤
ደምሪኝ እ
እኔ ግን ዉድድድ ነዉ እማረጋችሁ እንደዉም ከ london እምደዉልላችሁ ❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉እውይ እረድየ የኔውድ❤🎉🎉🎉
ባድ1ደቂቃ😮😮😅 200ሰዉ እረ😂🎉 ለማንም እኳንደስአላችሁ❤🎉 አደኛነኚ
ደምሪኝ እ
❤❤❤❤የዝህቤት ፍቅር እሥከዘላለም ይሁን
የማዳም ቅመሞች ጉሉ አሜን የሚያከብራችሁ ቤተሰባችሁን የሚያከብር ባል ይስጣችሁ❤❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
አሚን
aemin (3) ውዴ❤❤
የኔ ማሮች ተባረኩ በእውነት 🎉🎉🎉
ሰላም እዮባ ኧረ በናትህ ቪዲዮ አትቆራርጥ አናደህኛል ከምር ልእልት ነኝ
እዴ ለምንቆረጥከመዉ እዮባ እድግ በሉልኝ አብራችሁ አርጁ
ደሥ የምትሉ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ
ፍቅር፣ሲያስቀና፣እስከመጨርሽው፣ያሳምርላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዎውው 🙏🏻
ረዱ ግን ብዙ ለውጥ የላትም አንተ አለህ😊❤❤
ማለት
ማለት
እንዴት በምን???
ማለት
ምንም መጥፎ ነገር ለመናገር ጊዜ አይጨረስባቸው የምንለውጥ ነው ደደብ
Wow so amazing❤❤❤😂
I don't believe it! Great job 👏 👍 👌 🙌 😀