Redu chewa chewa chewa ye chewa lij bezih zemen enem endeih ayinet chewa ena ayin afar set ale ende elalew ende redu ayinet set say enem set negn gin yawim ye lijoch enat chewa set betam new yemiwedew reduye betam yamrbishal chewanetish ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow that is amazing picture and beautiful gift Eyob you are a good husband I can’t wait to see your beautiful 😍 wedding she so happy 🎉❤thank you I am happy to see you guys 🎉❤
እዮባ እንክብካቤዉን ቀጥልበት ረዱ ምርጥ የገባት ቆንጅዬ አስተዋይ ሴት ናት አንተም ጎበዝ አስተሳሰብህ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ❤
ረዱዬ እዮባ እምርርርርር ብሎባቹሀል
ስጦታዉ ልዩ ነዉ የሁለታችሁም ማለት ነዉ
እንወዳቹሀለን አትጥፉ እሺ በርቱ❤
ይችን የምታነቡ አላህ የማታ እጀራ ይሥጣችሁ❤🎉
አሜን❤❤❤❤❤❤
አሚን
አሜን አሜን❤❤❤
አሚን ❤️
Amen Amen Amen ❤❤
እዮባየ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አሞልቶ የሰጠህ ምርጥ ለረዱ ከእግዚአብሔር የተሰጣት ሰጦታዋ ነህ ረድየ በደንብ ተንከባከቢው አዳምጭው ፍቅርሽን በደንብ ሳታፍሪ ግለፂለት በአሁን ዘመን እንደዝህ አይነት አፍቃሪ አይገኝም ስንቶቹ ልባቸው በአጭበርባሪ ጥቅመኛ ውሸታሞች ልባቸው ተሰብራል ረድየ አንችም ውብ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ ነሽ ባልሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ የወደፊታችሁን በደንብ አስበሽ ለዝህህ እንደዝህ ለሚያስደስት ጀግና ምርጥ ባልሽ የበለጠ አስደስችው ሳታፍሪ ያኔ የበለጠ ፍቅር የሞቃል ልቡም አንቺጋ ብቻ ይሆናል ሴት ልጅ ነች ባሏን የምትጠብቅ ብልጥ ሁኝ ልጅነት አበቃእኔ እና ባሌ32 አመት በትዳር ላይ ነኝ ግን ፍቅራችን ሁሌም አዲስ ነው የዝህ ሁሉ ዋናዋ እኔ ስለሆንኩ በባሌ አልደራደርም ይሉታ የለኝም አንቺም እንደዚህ መሆን አለብሽ እግዚአብሔር ከክፍዋች ይጠብቃችሁ🙏❤️🌹🥰
❤
አሜን ልክ ነሽ እኔም በፍቅረኛዬ ቀልድ አላውቅም እውነት የልጅነት ፍቅሬ ነው 6 ዓመታችን አሁን ግን ልንጋባ ትንሽ ነው የቀረን ከስንት እርቀት ከስንት ሀሳብ ቡሀላ እመብርሀን ብትረዳን😢❤
እመቤቴ ትርዳሽ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ጅል ሰው ብቻነው በሚወደው የሚደራደር ያኔ ይወሰድበታል ቦሀላ ቢለቀስ ተፍ ፀፀት ብቻነው
@@loveethiopia9901 አሜን በአማን እኅትየ🙏❤🥰
ረዱዬ የኔ ቆንጆ የኔ ፈልቅልቅ የኔ ጨረቃ የኔ ማር የኔ ውድ ምንም ነገር ሲያንስሽ ነው ይገባሻል ጨዋ ሴት ከዚህ በላይ ይገባታል ሰላስደሰት እናመሰግናለን ኢዮብፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሱ ጋር አብሮ ለመኖር ጊዜ አልደርስ ብሎታል ትክክለኛ ፍቅር በጣም ያምራል ሁለታችንም ተምራለች ፍቅር እስከ መቃብር ፈጣሪ ይጠብቃቸው❤
ሁለት እንቁዎች ❤❤🎉🎉
እረዱዬ እዮባ በጣም ነው የሚወድሽ በደንብ ሳሚው ና ደስስ ይበለኝ🎉🎉
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ነው ነገሩ!!!
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ❤ለጨዋ ሴት ሁሌም የልብ ደስታ ይገባታል።!!! 🎉
እጊዚአብህር ይሄ ፍቅር አብሮ እንዲየረጅ እመኛለሁ እሬዲ ወርቅ ልጅ ናች ❤❤❤❤❤
ዋው እዮባ ለውጥ እማ አለ😂😂ረዱ❤❤
ከቃለቤት😅
ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም ላይክ እያረጋችሁ ዱአ /ፆለት አድርጉልኝ ክፍት ብሎኛል ከመዳም ኩሽና
አዞን ያልፍል ለህየር ነው😢😢😢😢
❤❤❤❤
ደምሩኝ እመልሳለው ፕሊስ 🙏
ደምሩኝ
@@yazn9575 ደምሩኝ
የኔ ወርቆች ጨረቃወች ሁሌየም ደመቁልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ
የእኔ ማሮች ፈጣሪ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃችሁ ረዱ የእኔ ማር እርጋታሽ እንደ ዘመኑ ልጆች የማትቀብጪ እዮባ በጣም እድለኛ ነህ አንተም የልጅ አዋቂ ነህ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል እናም እናተ ማሳያ ናቸሁ የእኔ ደርባቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤🎉❤
እውነተኛ ፍቅር ያለበት ቤት❤❤😊😊
የኔ ውድ ረዱ ስወዳት
የኔ ውዶች እውነት በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላቹህ❤❤❤❤
እረዱና እዬብ🎉🎉🎉ፎቶውን ቤተሠቦቿ ሢያዩት ምን እንዳሉ ጠይቅልን እረዱን❤
ቤተሰብ ቀዘቀዘ እናቀሳቅሰዉ ከድራማ ነፃ ባያቸዉ ባያቸዉ የማይሰለቹኝ ወላሂ ❤❤❤❤🎉🎉
እዉነተኛ ፍቅር ያለበት ቤት❤
የኔ ጨረቃ ወች ♥️ ዋው ዋው 😂❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤
ሁሉሙ ናጋር ጡሩ ናበር ግን ጥያቅ አለኝ ለምን በያቃን ቨዱዬ አለቁልናም በታረፈው እኖደቹህለን❤❤❤❤
ዋውውው እዬብ የረዱ ፕራክ ሰርታል የምትሉ
ሰላም የምወዳችሁ ረዱ & እዮባ ባይገርምሽ ረዱ ቀለበቱን ድምቀት የሰጠው ከበር ስትገቢ የነበረው reaction ንሽ ነው እኔ እንኳን እሷ ቦታ ላይ ደግሜ ደግሜ ነው ያየሁት በፎቶ ላይ በማድረጉ እጅግ በጣም ደስ ሊልሽ ይገባል ዝም ብለሽ ደስታሽን አጣጥሚ እንኳን እንቺ እኔ ደስስስስ ብሎኛል ልእልት ነኝ
ትክክል ነው እኔም በጣም ነው የወደድኩት
እውይ የኔ ውዶች ሥወዳችሁ እኮ እምር ብሎባችህዋል ፍቅራችሁን ያዝልቀው መጨረሻችሁ ይመርየኔ ልዩወች ደሥ ሥላለሺ ደሥብሎና ረዱየ ግን አትጥፉ ቶሎቶሎኑ ጉዞ ወደ 300K በቅርቡ አሪፍነገር ይዛችሁኑ እኛም አለን በላይክ በኮሜት እናጦጥፈዋል
ክክክክክክክክክክ እዮቤ የሳቄ ምንጭ እረዱ የሴቶች ተምሳሌት ደርባባዋ እውነተኛ ፍቅር በናተ አየሁ❤
ከነ እንዳልክና ሄሉ ከነ አብርሀምና ሩታ ከዳኒ ና ፅጌ በድራማ በዉሸት ጦዘን ስንመለስ አይናችንን ጥሩ ነገር ለምታሳዮን ለዚ ቤተሰብ ❤❤🙏🙏🙏
ረድዬ አንቺ ልዩ ነሽ
እዮባ እምር እምር ብለሀል ድርኢም ቆንጆነህ አሁን ደሞ ከክሳት ጋር በጣም አምሮብሀል ረድየ ተጠንቀቃ እንዳይጠለፍብሽ ጠብቂው እንዳታፈናፍኝው እሺ
በዚህ ዘመን ሰዉ በራሱ ፍላጎት ከሆነ ነዉ የሚጠለፈዉ እንዲጠለፍ ከተመቻቸ ማለቴ ነዉ የሚወደዉ እና የሚያምነዉ ሰዉ ካለዉ መጠንቀ ቅ ይኖርበታል ዉጫዊ ዉበት ብቻ ዉበትን አይገልፅም ሁለቱም ስለሚተዋወቁ ሁለቱም ፈጣሪ ፍቅራቸዉን እንዲጠብቅላቸዉ ይጎብዛሉ🙏
እረድየና እዬብ የመልካም ፍቅረኛሞች ተምሳሌት ቅንልብያላችሁ እንወዳችሁአለን❤❤❤❤
Redu chewa chewa chewa ye chewa lij bezih zemen enem endeih ayinet chewa ena ayin afar set ale ende elalew ende redu ayinet set say enem set negn gin yawim ye lijoch enat chewa set betam new yemiwedew reduye betam yamrbishal chewanetish ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ የልጅ ቁም ነገረኞች በጣም ነው የምታምሩት ተባረኩ ሰማእቷ ፍቅራችሁን ተባርክላችሁ❤❤❤❤🎉🎉 🎉
የኔ ማሮች የፍቅር ተምሳሌቶች ስዎዳችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረከልኝ ❤❤❤❤❤ በጣም ነው እየሳቂሁ የመጨረሰው 😅
እረዱየ ፍቅርን ደብረ ዘይት ወስደህ አዝናናት
ረዱ ❤የእኔ ዉድ❤ የእኔ ንግስት ❤የእኔ ደርባባ❤የእኔ ቆንጆ❤እወድሻለሁ❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
@yeshyemarr8303 እሺ ደምሬሻለሁ ዉዴ🙏🙏🙏
ፌቶውን ሲያው ቤተሰቦችሽ ያላቸው እሪአክሽን ብና ደስ ይለናል🎉🎉🎉🎉እንደተደሰታችሁ አርጁ
በጣም ነው ሚታምሩ ተጋብታችኋላችሁ ልጆቻቸው ለማያቴ ያብቀን በጣም ታምራታችን የቆንጆዎች የምታረጉት ጥንቶች ናቸው የፍቅር በመታስተምሩንና ደስ ይላል ❤️❤️😘😘😘
በስማአም እንዴት እንደሚያምር የኔወቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤
ጨረቃወቸ❤❤❤🎉🎉
Endet endwmiwedachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤eyobaye arif mist new yaleh mariamn❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አይለያችሁ ምርጥ ጥንዶች እወዳችኋለሁ ደሞ አትጥፉ
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እዮብና እረዱ እንኳን ለእናታችን ሰማእቶ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በዓል አዴረሳችሁ🙏🙏🙏
ረዱ እሱ ብቻ ነው አንዴ አንቺም ሰለመልካም ስራው ማመስገን ብቻ አይደለም ሳሚው እንጂ ❤❤❤❤❤❤
ዋዋ ጎቤች እዮባ ያልታሰቤ ስጣታ ሰጣሃት ይጌባታል ለረዱ🎉🎉🎉🎉
የእኛ ድምቀቶች ሁለየም ደስ ይበላችሁ
የኔ ውዶች ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ግን እውይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማማሮች❤❤❤❤❤
የኔ ፍልቅልቆች ረዱየ በጣም ኖው ምወዳቹ ኣንተም ኡንድትደሰት ኖው ምንፈልገው 😂 እዬብዬ እወዳችዋለሁ ደምሩኝ❤❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ ፍቅር ናሃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ካሃይን ያውጣችሁ ቬሎ ለብሳችሁ ማይት ነው ምፈልገው
አይ እዮብ አስሪ ይስማታል ስታምሩ እኮ ደሞ ስጦታ መሰጣጠት ፈቅርን ይጨምራል አትጥፈ
ይሄቤት ግን እየተቀሳቀሰአይደለም እናቀሳቅሰው ገይስ 300k
ደምሪኝ ውዴ
አይሰሩም እኮ ባይጠፍ ጥሩ ነበር
ትክክል ነው አረ ፈጠን እንበል
ደሚሪኝ
ሼር አርጉ እይገባቸዋል❤
❤❤ረድ ስወድሽ ክቆጄነ ክፀባይ ገር ።ረድ ❤
ረዱ ና እዮብ ❤❤❤
ደምሪኝ
Mee warii Iyobaa fi Raduu jallatani lakii godha maati naafi ta'aa ❤❤🎉🎉
ረዱ ከዚ ህልም እንዳት ነቅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳችን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ ባህል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤የኔ ዉድ ዛሬ ያመት ነዉ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በስህተት ነው 🙏🙏🙏
ኧረ ወርሃዊ አይደለም የአመት ነው ቅዳሴ ቤቷ
እዉነተኛ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውዶቺ ❤በማርያም ❤በአላህ❤ብያቹሀለሁ አይታቹህ እዳታልፉ ዋ 10ሺ እድገባ እርዱኚ 🙏በእናታቹህ እሲ ደስስስ ይበለኚ🎉🎉❤❤❤
እንኳን አደረሳቺሁ እናቴ ቅድስት አርሴማ በያለንበት ትጠብቀን
እንኳን ደህና መጣቺሁልን እዮቤና እረዱ❤
ማሻአላህ የኔውዶቺ አላህ ከቀጠሮአቺሁ ያድርሣቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ መጨረሻው ይመር ደስስስስስ የምትሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤
በጉጉት የሚጠብቅ እኒህን እቁዎች
እረዱዬ የኔቆጆ ስወድሽ❤
Eyoba melkam leje hulem asdestate endtaskefat enam atndat eshi fetari yetbekachew konjoche sewdachew ❤❤❤
እናተ ሁለት ተናፋቂ ልጆች እንኳን መጣችሁልን
የኔጨዋ ረዱ ስወድሽእኮ ❤❤❤❤
የኔ ምርጦች ስታምሩኮ በፍቅር ያኑራቹ❤
ዬት ነቹልኝ ያረዱዬ የእዮብ አድናቂሆች🎉🎉🎉
ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶችዬ በጣም ደስ ይላል ዋውውውው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ❤❤❤ያብዛላችሁ❤❤❤
የኔ አበባወች በናተ ፍቅር ድብን ማለቴ ነዉ 👌👌😘😘😘
የሳቄ ሞጮች እኳን ደህና መጣችሁ መቸ ነው እደዚህ በሀገራችን ንፁህ አየር የምኖስደው ሆደ ባባ😢
Wow that is amazing picture and beautiful gift Eyob you are a good husband I can’t wait to see your beautiful 😍 wedding she so happy 🎉❤thank you I am happy to see you guys 🎉❤
የኔ ልዕልቶቺ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ማሻአላህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💛💛💛💛💛💐💐💐💐💐💐💐ፍቅራችሁን እሥተመጨረሻው ዩዝልቅላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቀተሠብ
የኔማሮች እግዚዓብሔር ይጠብቃችሁ።
Weboch nachuu to sweet wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ ስወዳቹ ግን ገናሳላየው ጠርጥሬ ነበር❤❤❤❤
ታምራላችሁ ፈጣሪይጠብቅችሁ❤❤❤❤
ውይእዮብየእንባየንአስመጣችሁት ሰማታቷ ቅድስትአርሴማእርጅምእድሜናጤናትስጣችው
Swadacuh iko❤❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ፎቶ አሺ እዬብ❤❤❤❤
Waww sitameru ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ አይለያችሁ የኔዉዶች
የኔ ዉዶች የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ሁሌም ድምቅ በሉልን❤❤❤
fetari ymesgen des stlu fetari fkrachu bztttt yarglachu❤
ያልጠበቅነዉ ፍራክ ነዉ አሜሬካኖችም መገመት ያቃተን ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እዮባን ተመኝቸዉ ነበረ በቃ እረዱ ቀደመችኝ አሜሬካ ልወስደዊ 😂😂😂
እረዱዬ የኔ ቅመም❤❤❤
❤❤❤❤❤ስታምሩ
ማር የሆኖ ልጅቻ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረዱዬ የኔሴት ይገባሻን አንችም ሳያስበዉ ሠርፕራይዝ አድርጊዉ ገና እየደረሰስ አይደል ሠላም ያድርሰን እና❤
Wow stamru eredu gn kelay sefi libs atlbesh yene konjooo sheket beyiln
እኔ እኮ የሚገርምኝ ሀቀኛ ሰው ለምድነው ያመተበሯሯቱ እንቴ ድሞ በኛ ቀን ልቀቁልን የመድም በጎች ውሸት የሚሰራ ቢች ነው የሚከተሉት እኔ በጣም ነው የምወደውች
ሀይዋንምንአሳደበሺእራስሺበግ
ዛሬ እኮ 6 ቅድስት አርሴማ የአመት ክብረ በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ደምሩኝ🎉❤
አይለያቹህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ❤❤
ደምሪኝ ውዴ
ሁለት ኡቁውች❤❤🎉🎉
ረዱ የኔ ፍቅር ስወድሽ ሁልጊዜም ሳቂልኝ
ርዱይ ሁሉም ሳቅለን ❤❤❤❤❤
ወለሂ እዉ ነታኘ ፈቅር እዚ ቤት ነዉ 🎉🎉
Mashallah yeneye konjoch endet endemwedachu❤❤❤❤❤
Wawww Eyoba Adegn❤❤❤
የኔ ወርቆች ጨረቃወች ሁሌያም ደመቁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤