ለልጆች አማራጭ ምግብ ተገኝቷል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ዛሬ ሼፍ ዮናስ ለልጆችም ለአዋቂዎችም የሚሆን ጣፋጭ ልዩ የሆነ ስጋ በበማካሮኒ አሰራር አዘጋጅቷል ፡፡ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን፡፡
Today, Chef Yonas prepared a delicious special meat with macaroni recipe for both children and adults. As always, try it at home and send us your feedback.
1 ቀይ ሽንኩርት
2 ካሮት
3 የተቀቀለ ቲማቲም
የተቀቀለ ድፍን ምስር
የተፈጨ ሥጋ
ማካሮኒ(ፈልፋሌ)
የተፈጨ ሮዝመሪ
ቁንዶ በርበሬ
ጨው
በጣም አደንቅሀለሁ በጣም ባለሙያ ነህ እጅህ ይባረክ በርታ
እሚገርም አሰራር ባለሞይ እጀህ ይባረክ
betam arif chef yo wedanewal
እናመሰግናለን በተቻለህ መጠን ለልጆች የሚሆን ለትምህርት ቤት ምሳ ስራልን
አሰራሩ በጣም አሪፍ ነው ግን ቪዲዮ እንዳይረዝም ከታትፈህ መጀመሪያ ብታዘጋጅ
Bezzel kitel mindinew?
ቅጠሉ ምንድን ነው
በዝል ቅጠል
አመሰግናለሁ በረታ