ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንደኛ❤🎉 sista vedio ስትሰሪ አጠር ለመድራግ ሞክሪ
ጡሩ ነዉ ግን ቅመምቹ በአማሪኛ በተናገሪ ጡሩ ነበር እጅሽ ይባረክ
ነጪ ቆዶ በሪበሬጡቁሪ ቆዶ በሪበሬቀይ በሪበሬጨዉ
ቅመሞቹን በአማርኛ ብትናገሪ አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ፤ በጣም አሪፍ video ነው።
በሼሜል በጣም ቀላል እና የሚጣፍጥ ምግብ መስራቱንም መብላቱንም በጣም ነው የምወደው
ማሬ ሰሞኑን ባንቺ ምግብነው ያገገምኩት ምችት ይበልሽ አሪፍነው በርቺ
ቅጠሉን አላውቀውም ስትይ ለሚያይ ሰው ቅር ይላል በተረፈ ስትሰሪ እርጋታሽ ደስ ይላል በጣም የምወደው ምግብ ነዉ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ና የሚጣፍጥ ምግብ ነው ቀጥይበት
Love it 🥰 I’m going to do it right nowAbsolute perfect meal for late Sunday Thanks nebsu great 👍🏾 job
ሞያሽን ተከትዬ ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል ምስጋናዬ ከልብ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ ብያለሁ እህትአለም ♡♡
🙏❤❤
ሎየር ቅጠል ዪባላል በጣም ያጣፍጣላ ፍሬሹ ካለ ዪመረጣል
😮እህቴ አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው እስኪ እኔም ልሞክረው ቅመማ ቅመሞቹን እየቀረፅሽ ላኪልኝ
ጎበዝ በርች እጅሽ ይባረክ ዘረኝነትከሚ ያወሩ ምናል ሙያቢማሩ
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እኔ ሰርቸዉ በጣም ይጣፍጣል በርች
Bay leaf yebalal kitelu. Thank you balemuyachin. I like the way you make your sauce. We definitely don’t need berbere when we make yeferenji migib. This is the sauce kids love also
ድስቶችሽ ሲያምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅቤ.ባይኖርው.አሪፍ.ነበር
ዋው እርፍ ፓስታ ፍኖ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ
ፓስታ ውስጤ ነው
@@الحمدالله-ج6ظ access
Thankyou betam wude❤️❤️❤️ werq keryi nw imma isu
It looks so yummy mashaallah 👍🏼👍🏼😋😋
ዊዉዉዉ የኔ ወደ ታባርከክሸ ብሮች❤
Hiluye very delicious 😋 ejishe yibarek 🙏🏾thank you for sharing ❤️
Keep up the good work.
i never make it but i like it simple and easy the leaves you used is bay leave that is good for most food
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
ዋው እጅሽ ይባረክ።
Weda betam yamral gen ፓስታው ሳታደርጊ ከታች ሶስ ብታደርጊበት በጣም ቆንጆ ነበር gen betam ይቅርታ እንደ አሰተያየት ነዉ እሺ 👌👌👏
ልክ ነሽ ማድረግ ነበረብኝ አመሰግናለሁ ❤🙏
እጅሽይባረክበጣምነውደስየሚል
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ማሻአሏህ 🎉🎉🎉
It is our style and we can eating itA would say masterpiece!Classic!
እጅሽ ይባረክ
በጣም ❤አሪፍ ነው በርቺ ወድጄዋለሁ
እናመሰግናለን የበሀርዛፍ ያልሽውበአማርኛ የላውሮ ቅጠልይባላ
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
ሲያዩት ያምራል በርግጠኝነት ይጣፍጣል
ቅጠሉ ለምግብም ለወተትም ይጨምሩታል በአገራችን ስሙን ወይም የምን ቅጠል እንደሆነ ንገሪን
ቆንጆ ላዛኛ እጅሽ ይባረክ
ዋው ምርጥ በሻሜል
Waw i will try it thanks sis
ዋው እጅሽ ይባረክ እቱ 👏💝🙏
የጨመርሺዉ ቅጠል ቤሊፊ (Bay Leaves) ይባላል.
በአረበኛ ወራጋድ ይባላል
tebarek konjo bezi kety
አሪፍ ነው። ትንሽ ደረቅ አለ እንጂ። ቺዙ parmessian ቢሆን ምርጥ ነበር። i like when its creamy.
ዘይት ሲበዛ አልወዲም ጥሩ አስራሪ ነው
በጣም ቆንጆ ባለሞያ ያስጎመጃል 😋💐
Looks like let me watch
Wow እጂሽ ይባርክ ያስጎመጃል ላይክ♥♥
ዋዉ❤❤❤
Waw yameral gen bharzafe adelem wergadnew 😂😂
ፓሰታ ፍርዶው አጋጋጊ ነው ሲያምር
ሰለሰራሽ አናመሰግናለንበተቻለሽ መጠን ልትሰሪ የምትፈልጊየቸውንቅመ ም ሁሉን ማወቅ አለብሽ1በአማርኛ የላውራ ቅጠል ይባላል2 በግሪክኛ ዳፍኒ ይባላል
እሺ አመሰግናለሁ ❤️
ማያያዣዉ በዘይትና ዱቄት ወተት መሰራት ይችላል?
ሞክሬው አላቅም እህት
Yummy!!!
እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን።
እጅሽ ይባራክ ቆንጆ ወታቱ ዱቄት ነው
እናመሰግናለን፡፡ ግን ያለ ዘይት ና ሽንኩረት ወጥ አጣፍጦ መስራት ፈልጋለሁ እና መረጃዉ ካሎት ቢያካፍሉን
😂😀
ያለዘይት እና ሺኩርት እደት ይ ጣፍጣል😂😂😂
ያሣከኚ ኮሜት ክክክክክክክክክክ
ጎበዝ የበህዘፉ ጉደይ ግን በሌላ ስም ታኪ ስላሌላው በጣም እናመሰግናሌን
ጥሩ ሽታ እንዲኖር የመርሽበት የምን ቅጠል ነው? ኖርማል ባህዛፍ ወይስ ምንድ ነው ? በአግባቡ ቢትገልጽ ጥሩ ነው
Yene konnjo hiluye wow tebareki🤗
Yasegomegel egeshe yebarek
Is it bay leaves bay leaves yemeselal awo le souse betam konjo new
በጣም የሚመች አሠራር ነው 11:51 🎉
Mashalla😂
🎉
❤❤❤❤❤❤very nice
ጥሩ ነው እህታችን ግን ባህርዛፍ አደለም ጋር ነው የሚባለው
የቤ /Bay leaf ይባላል
የላውሮ ቅጠል ይባላል ቆንጆ ቴስት አለው
ላውሮ የሚባል ዛፍ አለ እንዴ
Betam arif new
ዱቄት ምን ያክልነዉ ያረግሺዉ ዉዷ
Arif
ጎበዝ.በርቼ
ዎውው ቆንጆ ነው የሰሬሸው እጅሺ ይበርክ
Betam Konjo SraNewu Betechemari Degmo Tafach Negerpchn Bseriln.
እህቴ እጅሸን ይባርክው ,ይህ አስራር ፖስታ ፈርኖ አይባልም ፓስታ ላዛኛ ነው ,ፓስታፋርኖ በእንቁላል ነው የሚስራው
የባህር ዛፍ ቅጠል ሳይሆን ላውሮ ይባላል
የገበታ ቅቤ የምትይው ዙብዳውን ነውዴ
Thanks, bay leaf በ አማርኛ ምንድነው ?
እማየ የባህር ዛፍ ቅጠል አይደለም, ለማንኛውም አሪፍ ነው ፣ሽኩርቱ ቅድሚያ በዘይቱ ቢጠበስ ችግር አለው?
ዋው ያስጎመጃል 😋 ቅጠሉ ቤይ ሊፍ( bay leaf) ይባላል።
አመሰግናለሁ 🙏❤
ላውሮ የሚባለው ነው????
ባህዛፍ ስ
ቅጠሉን ሳታዉቂ ባለሙያ ነኝ አትበይ የግራዋ ቅጠልም ካገኘሽ ጨምሪበት
ልክ እንደ ላዛንያ ማለት ነው አሪፍ ነው
እናመሠግናለን😍😍😍😍😍😍
በጣም ቆጆ ነዉ
ቆንጆ ነው ማርዬ በርቺ
Ye ' BAHERZAF KETEL' adelm. eskemecheresha yekoyal. Aymerem
ዋው
atikezabri besrat tenageri
እጅ ይባረክ
good shwing
Wowww yummy thank you for sharing.
ምርጥ ነው
ልዩ ነው ጎበዝ ነሽ ባለሙያ
እጅሽ ይባረክ ነገር ግን ቺዝ አልወድም በቺዙ ፈንታ ሌላ ምን ጨምሬ ማያያዝ እችላለሁ ወይም ቺዝ ባይገባበትስ ??
ቺዙ እንዲያያዝ ያደርገዋል በበርሻሜሉ ሶስ ብቻ ስሪው
ዋው ተባርኪ
ውደ በጣም አሪፍ ነው ግን እንብላ ሳትይን
የቅጠሉን ምንነት እባክሽ አጣርተሽ ንገሪኝ።
በአርብኛ ቀራባጣ ይባላል
Bay leaf in English
ጎበዝ በርቺ
ቀረፋ ሳይሆን Nutmeg ጨምሪበት በጣም ያጣፍጠዋል
Mexami yamirali❤❤❤
በሀርዛፍ አረ ተይጅ እምወድሽየ
ሞንዘሪላ የለለው በምን መስራት ይቻላል
Enamesegnalen Teru Mya New
በጣም አሪፍ sra ነው በርቺ
አንደኛ❤🎉 sista vedio ስትሰሪ አጠር ለመድራግ ሞክሪ
ጡሩ ነዉ ግን ቅመምቹ በአማሪኛ በተናገሪ ጡሩ ነበር እጅሽ ይባረክ
ነጪ ቆዶ በሪበሬ
ጡቁሪ ቆዶ በሪበሬ
ቀይ በሪበሬ
ጨዉ
ቅመሞቹን በአማርኛ ብትናገሪ አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ፤ በጣም አሪፍ video ነው።
በሼሜል በጣም ቀላል እና የሚጣፍጥ ምግብ መስራቱንም መብላቱንም በጣም ነው የምወደው
ማሬ ሰሞኑን ባንቺ ምግብነው ያገገምኩት ምችት ይበልሽ አሪፍነው በርቺ
ቅጠሉን አላውቀውም ስትይ ለሚያይ ሰው ቅር ይላል በተረፈ ስትሰሪ እርጋታሽ ደስ ይላል በጣም የምወደው ምግብ ነዉ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ና የሚጣፍጥ ምግብ ነው ቀጥይበት
Love it 🥰 I’m going to do it right now
Absolute perfect meal for late Sunday
Thanks nebsu great 👍🏾 job
ሞያሽን ተከትዬ ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል ምስጋናዬ ከልብ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ ብያለሁ እህትአለም ♡♡
🙏❤❤
ሎየር ቅጠል ዪባላል በጣም ያጣፍጣላ ፍሬሹ ካለ ዪመረጣል
😮እህቴ አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው እስኪ እኔም ልሞክረው ቅመማ ቅመሞቹን እየቀረፅሽ ላኪልኝ
ጎበዝ በርች እጅሽ ይባረክ ዘረኝነትከሚ ያወሩ ምናል ሙያቢማሩ
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እኔ ሰርቸዉ በጣም ይጣፍጣል በርች
Bay leaf yebalal kitelu. Thank you balemuyachin. I like the way you make your sauce. We definitely don’t need berbere when we make yeferenji migib. This is the sauce kids love also
ድስቶችሽ ሲያምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅቤ.ባይኖርው.አሪፍ.ነበር
ዋው እርፍ ፓስታ ፍኖ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ
ፓስታ ውስጤ ነው
@@الحمدالله-ج6ظ access
Thankyou betam wude❤️❤️❤️ werq keryi nw imma isu
It looks so yummy mashaallah 👍🏼👍🏼😋😋
ዊዉዉዉ የኔ ወደ ታባርከክሸ ብሮች❤
Hiluye very delicious 😋 ejishe yibarek 🙏🏾thank you for sharing ❤️
Keep up the good work.
i never make it but i like it simple and easy the leaves you used is bay leave that is good for most food
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
ዋው እጅሽ ይባረክ።
Weda betam yamral gen ፓስታው ሳታደርጊ ከታች ሶስ ብታደርጊበት በጣም ቆንጆ ነበር gen betam ይቅርታ እንደ አሰተያየት ነዉ እሺ 👌👌👏
ልክ ነሽ ማድረግ ነበረብኝ አመሰግናለሁ ❤🙏
እጅሽይባረክበጣምነውደስየሚል
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ማሻአሏህ 🎉🎉🎉
It is our style and we can eating it
A would say masterpiece!
Classic!
እጅሽ ይባረክ
በጣም ❤አሪፍ ነው በርቺ ወድጄዋለሁ
እናመሰግናለን የበሀርዛፍ ያልሽውበአማርኛ የላውሮ ቅጠልይባላ
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
ሲያዩት ያምራል በርግጠኝነት ይጣፍጣል
ቅጠሉ ለምግብም ለወተትም ይጨምሩታል በአገራችን ስሙን ወይም የምን ቅጠል እንደሆነ ንገሪን
ቆንጆ ላዛኛ እጅሽ ይባረክ
ዋው ምርጥ በሻሜል
Waw i will try it thanks sis
ዋው እጅሽ ይባረክ እቱ 👏💝🙏
የጨመርሺዉ ቅጠል ቤሊፊ (Bay Leaves) ይባላል.
በአረበኛ ወራጋድ ይባላል
tebarek konjo bezi kety
አሪፍ ነው። ትንሽ ደረቅ አለ እንጂ። ቺዙ parmessian ቢሆን ምርጥ ነበር። i like when its creamy.
ዘይት ሲበዛ አልወዲም ጥሩ አስራሪ ነው
በጣም ቆንጆ ባለሞያ ያስጎመጃል 😋💐
Looks like let me watch
Wow እጂሽ ይባርክ ያስጎመጃል ላይክ♥♥
ዋዉ❤❤❤
Waw yameral gen bharzafe adelem wergadnew 😂😂
ፓሰታ ፍርዶው አጋጋጊ ነው ሲያምር
ሰለሰራሽ አናመሰግናለን
በተቻለሽ መጠን ልትሰሪ የምትፈልጊየቸውን
ቅመ ም ሁሉን ማወቅ አለብሽ
1በአማርኛ የላውራ ቅጠል ይባላል
2 በግሪክኛ ዳፍኒ ይባላል