- 141
- 707 220
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 28 ธ.ค. 2023
Master on cooking
የአበባ ጎመን ዱለት
ዛሬ ሼፍ ዮናስ አበባ ጎመንን በተለየ መልኩ እንደ ዱለት አዘጋጅቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡
Today, Chef Yonas has prepared cauliflower in a unique way, like a stew. It's a unique recipe, and as always, try it at home.
Today, Chef Yonas has prepared cauliflower in a unique way, like a stew. It's a unique recipe, and as always, try it at home.
มุมมอง: 519
วีดีโอ
የማይገምቱት የምግብ አሰራር
มุมมอง 47212 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ ታስታን በሩዝ አሰራር ሁኔታ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Jonas brings you Tasta in a rice recipe. It's a unique recipe, so as always, try it at home.
ጤናማ ራፕ
มุมมอง 1.9K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በአትክልቶች የተሟላ ራፕ በልዩ ሁኔታ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas brings you a special recipe full of vegetables. It's a unique recipe, so try it at home as always.
መመገብ ከጀመሩ ማያቆሙት ምግብ አሰራር
มุมมอง 2K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ የተለያዩ የአትክልት ግብዓቶችን በመጠቀም ልዩ ሳላድ አሰራር ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef yonas has brought you a special salad recipe using different vegetable ingredients.
በቤቶ ይህን የመሰለ ቤግል ዳቦ ቢያዘጋጁስ
มุมมอง 1.8K14 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በቤት ውስጥ የሚዝጋጅ ልዩ ዳቦ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas has brought you a special bread that you can make at home. It's a different recipe, so as always, try it at home. ቤግል ዳቦ 1 ኪሎ ዱቄት 5 ግራም እርሾ 1የሾርባ ማንኪያ ስኳር 5 ግራም ጥቁር አዝሙድ 10 ግራም ሰሊጥ
ጤናችሁን በነዚህ አትክልቶች ይጠብቁ
มุมมอง 1.9K21 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በአትክልቶች የተሞላ ልዩ ለጤና ተስማሚ የሆነ ምግብ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas brings you a special healthy dish full of vegetables. It's a unique recipe, so as always, try it at home. 2 የተቀቀለ ድንች 150 ግራም የበሰለ ሩዝ 1 መካከለኛ በደርጄን 150ግራም ብረኮሊ 150 ግራም አበባ ጎመን 1መካከለኛ ዝኪኒ 2 አቮካዶ 2 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት 5 ፍንካች ነጭ ሽንኩርት
እስከ ዛሬ ቀምሳችሁት የማታውቁት የማካሮኒ አይነት
มุมมอง 76521 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በጣም ጣፋጭ እና የሚያቃጥል የስፓኒሽ ማካሮኒ ለየት ያለ ባለ መልኩ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas brings you a very delicious and spicy Spanish Macaroni in a unique way. It is a unique recipe, and as always, try it at home. 2 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት 2 ቲማቲም 200 ግራም የበሰለ ሽምብራ 1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ 5 ፍንካች ነጭ ሽንኩርት 150 ግራም ሼል ማካሮኒ 1 ግጣይ ቤዝል
በዚህ መንገድ ሲሰራ አለማድነቅ አይቻልም
มุมมอง 23K21 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ አቮካዶን ለየት ያለ ባለ መልኩ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Jonas brings you a unique version of avocado. It's a unique recipe, so as always, try it at home. 2 ተለቅ ያለ አቮካዶ 1 አነስ ያለ ቀይ ሽንኩርት 2 ፍንካች ነጭ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ ለውዝ 2 የሾርባ ማንኪያ ማር 1 የቡና ሲኒ የወይራ ዘይት ቶስት ዳቦ
ፓስታ በ ቴስቲ ሶያ ይሞክሩት
มุมมอง 88028 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ ሌንጊዊኒ ልዩ የቴላቴሊ በ ሶያ አሰራር ለየት ያለ ባለ መልኩ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas Linguini a special version of Telateli with soy. It's a unique recipe, so try it at home as always. 1 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት 10 ግራም ሶያ 1 የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 2 ቲማቲም ሌንጉኒ ፓስታ 1 የሾርባ ማንኪያ ኦይስተር ሶስ 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ 1 የሻይ መንኪያ ሽርክት ሚጥሚጣ
በብዙ ግብዓቶች የታጀበው ጨጨብሳ
มุมมอง 1.7K28 วันที่ผ่านมา
ዛሬ ሼፍ ዮናስ ልጅነቴን አስታወሰኝ ያለውን ብዙ ግብዓቶችን ተጠቅሞ ለየት ያለ ጨጨብሳ ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas has brought you a unique recipe that reminds me of my childhood, using many ingredients. It is a unique recipe, and as always, try it at home. ልዪ ጨጨብሳ 100 ግራም የጤፍ ዱቄት 100 ግራም ስንዴ ዱቄት 5 ግራም ኑግ 5 ግራም ሰሊጥ 1 የሾርባ ማንኪዬ ለውዝ 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
የሞሪንጋ፣የካሮት እና የቀይስር ጁሶች
มุมมอง 810หลายเดือนก่อน
ዛሬ ሼፍ ዮናስ ለየት ያለ የሞሪንጋ፣የካሮት እና የቀይስር ጁሶች ይዞላችሁ መቷል፡፡የተለየ አሰራር ነው ያለው እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት፡፡ Today, Chef Yonas brings you a special Moringa, Carrot, and Caesar juice. It's a unique recipe, so as always, try it at home.
ሳላድ በተጠበሰ ዓሳ
มุมมอง 608หลายเดือนก่อน
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በሚገርም ሁኔታ ሳላድ በተጠበሰ ዓሳ አሰራር ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡ እናንተም በዚህ መልኩ ብትሰሩት ትወዱታላችሁ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን፡፡ Today, Chef Yonas brings you an amazing recipe for grilled fish with salad. If you make it this way, you will love it. As always, try it at home and send us your feedback.
ቀይስርን በሩዝ ልዩ ጣዕም
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በሚገርም ሁኔታ የቀይ እሩዝ አሰራር ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡ እናንተም በዚህ መልኩ ብትሰሩት ትወዱታላችሁ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን፡፡ Today, Chef Yonas brings you an amazing recipe for red rice. If you make it this way, you will love it. As always, try it at home and send us your feedback.
ለልጆ ይህን ይመግቡ ለርሶም ይሆናል
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በሚገርም ሁኔታ ለልጆችም ለአዋቂዎችም የሚሆን ለመክሰስ ሰዓት ሆነ ለትምህርት ቤት ምሳቃ የሚሆን ልዩ የቂጣ አሰራር ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡ እናንተም በዚህ መልኩ ብትሰሩት ትወዱታላችሁ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን፡፡ Today, Chef Yonas has brought you a unique recipe for a delicious snack or school lunch for both kids and adults. If you make it this way, you will love it. As always, try it at home and send us your feedback.
የዛሬው ቆጮ በቆስጣ ልዩ ነው ይመልከቱትት
มุมมอง 2.4Kหลายเดือนก่อน
ዛሬ ሼፍ ዮናስ በሚገርም ሁኔታ ቆስጣን እና ቆጮን በመጠቀም ልዩ የምግብ አሰራር ይዞላችሁ መጥቷል ፡፡ እናንተም በዚህ መልኩ ብትሰሩት ትወዱታላችሁ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን፡፡ Today, Chef Yonas has brought you a special recipe in a surprising way. If you make it this way, you will love it. As always, try it at home and send us your feedback.
🙏🙏🙏 እናመሰግናለን🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው እኔበጣምነበር የመውድው
Thank you, It’s delicious.
ዋው ያስጎመጃል እጅህ ይባረክ❤🎉
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
ለደሐም ለሐብታምም የሚሆን ቀለል ያለ ምግብ አሰራራር እጅህ ይባረክ
1 ga nege
Thanks ❤
እናመሰግናለን
ማሻአላህአሰራርህበጣምሀሪፍነዉ ቀጥልበት
ማሻአላህአሰራርህበጣምሀሪፍነዉ ቀጥልበት
የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በዝርዝር ስለምታስቀምጥ እናመሰግናለን
ጨዉ የለዉም ተረስቷል።
ብጣም ቆንጆ ንው እጅ ይቡርክ
ውድ ሼፍ ዮናስ፣ አሪት ፍልቃቂ ነጭ ሽንኩርት (garlic) የተዘጋጀው ምን ውስጥ ገባ? ከድንች ጋር ተጠበሰ ወይ?
አሪፍ ሳልድ፣ግሩም ጉርሻ፣ ለቅምሻ፣ዮንሻ፣🎉
እጅህ ይባረክ ቆንጆ ነው በረታ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤
I’d omit the oils since the avocado and peanut have their own oils and replace the oil with freshly squeezed lemon to balance the richness.
❤❤❤❤❤👌👌👌
ጎበዝ በርታ❤❤❤
እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
selam mashet Majen new mibalew.Be lela Amaringa.
Wawe desyelal
The best!
Tnx blessed
❤❤❤❤❤❤
Berta wedma began gobez nek❤❤❤❤❤
bless tebark
Thank you bro 🙏
እናመሰግናለን
Thank you
እናመሰግናለን ቆንጆ ምግብ
hul gize sinde lemin teseraleh ahun sosu betam konjo new sinde ena mar lamaybela bemin meblat yichalal, gebis weym aja bichawun dabo mehon yichilal wey
@@sebleworkayele-y6l yehonal
የሚገርም ባለሙያ ነህ እጅህ ይባረክ
እሩዙ አይታጠብም እዴ
🥰🥰🥰🥰
You don’t have small towel how you afford this paper napkin prepared towel
ያለ ሽንኩርት የሚሰራ ብሎ ለምንድን ነው ግብዐቱ 2 መካከለኛ ሽንኩርት የሚለው?
በጣም እናመሰግናለን እኛም እኖድሀለን
በጣም ነው የሚያስጎመጀው
Wow pasti
በጣም እናመሰግናለን ሼፍ
እናመሠግናለን
So nice and healthy will try it. Tnx