የክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ በብሉይ ኪዳን በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ በብሉ ኪዳን የክርስቶስ ምሳሌዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው።
    ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።በተጨማሪም ከተለያዩ ቤተ እምነቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የመጡ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይሰጡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ

ความคิดเห็น • 98

  • @ahmedmohammed9296
    @ahmedmohammed9296  2 ปีที่แล้ว +12

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh

  • @טענננהה
    @טענננהה 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቤሔርይመሰገን አሜንወድማችን እንከኳን በሰላም መጣህልን እናቴእመቡርሃን እናታችንቤዛዊታለም ትጠብቅህ ሰላምህን ያብዛልን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +16

    አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከፀሐይ መውጮ እስከ መግብያ እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን ለዞች ሰአት ያድርሰን እንጠብቃለ በጉጉት

  • @ምልኣትየማርያምልጅነኝ
    @ምልኣትየማርያምልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንካን ብስላም መጣህ
    በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጥበቡን ምስጡሩን አብዝቶ ይግለፅልህ እግዚአብሔር አምላክ በርታ ወንድማችን ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን❤💒

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว +7

    ሼር ላይክ እናድርግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እህት ወንድሞቼ

    • @butikaniyoutube3673
      @butikaniyoutube3673 2 ปีที่แล้ว +1

      Ammmmeeeen.Ammmmmmeeen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘

  • @እመቤቴማርያምእናቴ
    @እመቤቴማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ገብረስላሴ

  • @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ
    @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም እንድሆነ አልቅም ግን ያንተ ትምህርት ሠማው እንደት ደስ እንደምለኝ ምን ልበልህ ትምህርትህን ሰምቸ ፀሎት ለገባሁ ማ ተዎም ምስጥ ብየ ነው ምፅልዮው ብቻ ከክፉ ይጠብቅህ ቅዱስ ገብር ኤል ኣባቴ ብቻልክ ተሎ ተሎ ናልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እና አንተን እንዴት እንድ መርጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባው በእውነቱ አሕዛቦቹ እኮ ሲከራከሩ በቡሉዬ ኪዳን ጥቅስ ነው ለወንድማችን ገብር ሥላሴ ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን

  • @عفافالمطيري-ص7ج
    @عفافالمطيري-ص7ج 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ገብረ ሰላሰ ቃለ ይወህት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድማችን ገብር ስላሴ ሰላምህ ይብዛልን ቃለሂውት ያሰማልፀጋውን ያብዛልህ

  • @tube-jy4jx
    @tube-jy4jx 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ገብረ ሥላሴ

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚ አብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺

  • @hiruthirut8381
    @hiruthirut8381 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @טענננהה
    @טענננהה 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለይህወትያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህቸሩ አምላካችን ቸሩ መዳናለም ይጠቡቅህ 😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j ปีที่แล้ว

    በእውነት ወድማችን ቃልህይውትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MeseretZenebe-ck2vy
    @MeseretZenebe-ck2vy 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ክርስቶስንዓይእስትንፋሰይ
    @ክርስቶስንዓይእስትንፋሰይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን. ወንድማችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን አሜን ፫

  • @fentayenigusie7999
    @fentayenigusie7999 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @rajilpatel3309
    @rajilpatel3309 2 ปีที่แล้ว +1

    Amne Amne Amne 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🙏💚💛❤️💒📖📖🕯🕯

  • @girmagudeta
    @girmagudeta ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማስተዋልን ባለህ ማስተዋል ላይ ይጨምርልህ ወንድም ተባረክልን

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እፁብድቅ ትምህርትነው ወድማችን ገብረስላሴ ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውንከዚህምበላይአብዝቶይስጥህ

  • @ስምርተ
    @ስምርተ 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ✝️💒💜🤲

  • @tigekonjo4904
    @tigekonjo4904 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ገብረ ሥላሴ

  • @solomonaregawi2866
    @solomonaregawi2866 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማንል ❤️🙏

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንት ይሁን ዉድ እንቁ ዎንድማቺን ገብሬ ሥላሴ ባለህበት ሰላምክ ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብክልን በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ያንተን ትምርት ቢሰማስ ቢሰማስ አልተግበዉም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ቃልዮትን ያሰማልን 🥀⛪️❤

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ወድማችን ገብረ ስላሴ 🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ውድዋ ወንድማችን

  • @abebaayele6949
    @abebaayele6949 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @samsungsam4681
    @samsungsam4681 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውንማችን
    መጨረሻውን ያሳምረልክ 🤲🤲🤲

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ይሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ከዚህ በለይ ጥበቡን ይግለፅልህ🤲❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን በኡነት ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 📖📖📖✝️🤲🤲🤲

  • @marthamamo4657
    @marthamamo4657 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabhere yemesgene.Segawen yechemereleh .
    I Egziabhere has chosen you for this purpose it’s very clear .I can not stop listening to the teachings and passing it to others.
    Your depth teaching is wonderful please continue.
    I would like you to also tea h about dengle weladete Amelak.
    Egziabhere yebarkeh
    ✝️✝️✝️

  • @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ
    @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ቃል ህይወት ይሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ብእውነት ከመቸ አለቀ እያልኩ ምሰማው ድንቅ ነው

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዝአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣህልን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥህ ድንቅ ት/ት ነው የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን በርታልን ካንተ ብዙ ስለ ሃይማኖታችን አያወቅን ነው የጠፉ አህት ወንድሞችን ደሞ የድንግል ልጅ መድሃኒዓለም መንገዱ ይክፈትላቸው አሜን 👏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ✝️

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን የሰመልክ ገብሪዬ ፀጋ ይብዘልክ ግሩም ትምህርት

  • @yemesrachlema6389
    @yemesrachlema6389 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemsegan 🙏 tsagawen yabzalik ba elesa ly ydraw dreb tsagaa banta ly ydar amen 🙏🙏🙏

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን በርታ በቤቱ ያጽናክ

  • @yenealemdegefu5256
    @yenealemdegefu5256 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ትምህርትህን እከታተላለሁ የማላቃቸውን ብዙ ነገር እዳውቅ እርድተህኛ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 ปีที่แล้ว

    በቤቱ ያጥናህ ወንድማችን

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @maryammas1796
    @maryammas1796 2 ปีที่แล้ว

    AMen Amen Amen Wendmachn

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Bawanat qala hiwatan yisamalan xagawan yibazilaha wadamachin barat

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤🌷

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናክ መምህራችን

  • @AmlrAmle
    @AmlrAmle ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የሠማልን ምን ብዬ ልግለፅህ

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ የበለጠ እውቀቱን ሚስጥሩን ይግለፅልሕ

  • @maryammas1796
    @maryammas1796 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhar Ydmeh Chemro Ysth Wedmey Yesew Temsal Neh Marymen

  • @መውዲፍቅር
    @መውዲፍቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 የማይጠገብ ትምህርት 🥰

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 ปีที่แล้ว +1

    Ayzoh berta egzabher kante gore yihun 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ወንድማችን።

  • @konjogetachew8686
    @konjogetachew8686 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እንዴት አላቹሁ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @mabretkebede1714
    @mabretkebede1714 2 ปีที่แล้ว

    Waqayyoo goftaa sagalee jirenyaa sif haa dhagesisuu dhaltuu motummaa isaa isin haa tasisuu Ameen jabadhu kodee kenyaa

  • @kalabkalayu5652
    @kalabkalayu5652 2 ปีที่แล้ว

    💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🇪🇹

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 ปีที่แล้ว

    በረታ የኔ ወንድም እግዚአብሔረ ይጠብቅህ

  • @birtukannigus2371
    @birtukannigus2371 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እኳንደና መጣህ ወድማችን

  • @enattadesse4472
    @enattadesse4472 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ይሰማልን

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ቃለ ሒይወት ያሠማልን 🙏

  • @erabiaabebe4605
    @erabiaabebe4605 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ወዲማቺን በርታልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 ปีที่แล้ว

    ✝️💒🤲🤲🤲✝️💒✝️😭😭❤❤aaname aname

  • @fikertewodajooworku8876
    @fikertewodajooworku8876 2 ปีที่แล้ว

    kaleyotin yasemalin yanten libona yekefeteebyenganm libona yiksetilin

  • @QabastaKasa
    @QabastaKasa วันที่ผ่านมา

    Er tefak temrtochek betam des yilalu bezu kante entebqalen

  • @fikertewodajooworku8876
    @fikertewodajooworku8876 2 ปีที่แล้ว

    Abrham Nomi Somson Melkestedki Iyasuu

  • @rsrs1063
    @rsrs1063 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🕯🕯💚💚💜💜🙏

  • @kinfemichaeltesfaw3714
    @kinfemichaeltesfaw3714 9 หลายเดือนก่อน

    Selamh ybza bro

  • @bilage6119
    @bilage6119 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +4

    Quran sura 9 ayat 31 lay eyesus amlak nw ylal be English kuran lay be amaregnaw lay gn keytrewtal eyew.

  • @selamwengilnew6213
    @selamwengilnew6213 2 ปีที่แล้ว

    ቀድሞ የገባ ስትል ከጌታችን ቀድሞ የገባ ባህታዊ አለ? እዴት

  • @orthodoxtewahidomezmur2843
    @orthodoxtewahidomezmur2843 2 ปีที่แล้ว

    ግን በቁራአን ላይ እደተሰቀለ በደንብ ተናግሯል እነሱ ከዬት እዳመጡ አላውቅም ሱራ መርያም ወይም ማርያም ላይ ቁጥር 33 እና 34 ላይ

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +3

    Christian Prince bleh TH-cam lay search arge ke 1334 belay muslimoch wede Christian simetu video

    • @ahmedmohammed9296
      @ahmedmohammed9296  2 ปีที่แล้ว +2

      እከታተለዋለሁ ፌቪ በጣም ጎበዝ ተሟጋች ነው

    • @feventadesse9892
      @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmedmohammed9296 Quran sura 9 ayat 31 lay eyesus amlak nw endemil takaleh wy.

    • @ahmedmohammed9296
      @ahmedmohammed9296  2 ปีที่แล้ว +1

      @@feventadesse9892 ቀደምት የክርስቲያን ሊቃውንት ተሟጋቾች እንደነ እጬጌ እንባቆም ያሉ አባቶች ቁርአን ራሱ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ይናገራል ብለው ይሞግታሉ።ለዚህም ሱራ 4:171ን ይጠቅሳሉ።ይህ አሁን የጠቀሺውን ክፍል ግን አንቺ ባየሺበት መንገድ አልተመለከትኩትም።እንግሊዘኛውንም ለማዬት ሞከርኩ ብዙ የተለዬ ነገር አላገኘሁበትም።

    • @feventadesse9892
      @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmedmohammed9296 they have taken their scholars and monks as lords besides Allah and Messiah son of Mary eko nw yemil aydel wede amregna siteregom eko

    • @feventadesse9892
      @feventadesse9892 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ahmedmohammed9296 enesum memherochachewn ena menekusaewochn getachew adregew yazu besteker(gone) ke Allah ena Messiah.

  • @michaelabraha5384
    @michaelabraha5384 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤