ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።t.me/Abdelmesihh
Selam lante wendemachin ebi alegn eko telegram
እግዚያብሔር አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኘዋይ ልጅ ሰላደረከኝ አመሠግናለሁ ጌተ ሆይ ለሥጋየ ፍቃድ አትስጠኝ በቅዱስ በንፅሀይት መንገድህ ምራኝ ጌታ ሆይ ገብረ ስላሴን ጠብቅልን 🤲🤲🤲 ጌታ ሆይ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሰጠሀቸዉን እህት ወንድሞቸን ሁሉ አንተ ጠብቅልን የጠፉትን በቀጥተኘዋ መንገድ በተዋህዶ ምንገድ መልስልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ፫🤲🤲🤲🤲 ወንድማችን በርታልን አዉነት ነዉ በአረብ ሀገር የምንሄድ እህት ወንድሙቸ እግዚያብሔእ ከክህደት ይጠብቀን እኔም ክርስቶስን ሊያሥክደኝ አምሮየን ሁሉ ደፍኖብኝ ነበር ግን የድንግል ማርያም ልጅ አሳልፎ አልሰጠኝም ምስጋና ይድረሰዉ ነገንም በወላዲት አምላክ በቅዱሳን ፆለት ምልጃ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሀይል እጠበቃለሁ ✝️✝️✝️
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን የቴሌ ግራም ቻናሉ አይከፍትም የቻናሉ ስም ምንድን ነው እሚለው ነገረን ሰረች አርገን እንቀላለል😍
@@ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ ሙሀመድ አህመድ። ያሁኑ ገብረ ስላሴ ብለሽ ሰርች አርጊ
@@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ አሜን አሜን አሜን
ወድማችን ገብረ ሥላሴ ሁሌም እየመጣክ አስተምረን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ 💚💛❤
የኔ ወንድም ጌታ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለነሱም ስለሁሉ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ክርስቶስ ይድረስላቸው
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ያደረግከኝ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለስምህ ይሁን አሜን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፍጻሜህን ያሳምርልን
አሜን/፫/በእውነት።
አሜንአሜንአሜንበእውነት
አሜን፫
አማን በአማን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው
አሜን እግዚአብሔር ቅዱስ ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን👏 ወድማችን ገብርስላሴ በክርስቶስ ሰላምህ ይብዛልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናኸ ያፅናን ከዚህ በላይ እድትመሰክር የአባቶቻችን አምላክ ይርዳህ አሜን🤲
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር መርጦሀልና አመስግነው እኔም ክርስቲያን ነበርሁ አረብ ሀገር ለስራ መጥቼ ሙስሊም ሆንሁ ምክንያቱም ስለክርስትና ምንም እውቀት አልነበረኝም አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንና ማንም ሳያስገድደኝ በእንተርኔት ሰለሀይማኖቴ ተምሬ አውቄ ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከሲኦል ድኛለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ገብተሻል?
@@ahmedmohammed9296 አወ ገብቻለሁ ወንድሜ
አይዞሽ ጠንክሪ አሁንም እግዚአብሔር አውጥቶሻል ወንድማችን ገብረ ስላሴ የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሔር ከፊት ከኋላህ ይቅደምልህ
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ 🤗🤗
@@ahmedmohammed9296 ቴሌ ግራም የት ነዉ የማከኘዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
እኔ ታላቅ ከቤታችን የገጠር ለጅ ንኝና ብዙ የሃይማኖት ነገር አላቅም ናበር አናቴ ልጅ ስትወልድ እናቴ ማርያም እባክሽ በሞስኮት ግቢ እያለች እየለመነች ይሰማት ነበር ከዛ እኔ አልቆየሁም ስደት ወጣሁ አሁን ስደት ሆኘ በደምብ አወቁኝ ስደት ለኔ የሂወቴ ትምርትቤት ነው ♥ እንደንየ የነበራቹ like
እኔም ምንም አላዉቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎሆነልኝ በአዛብሐገር አስተማርኝ መከርኝ የኔ አባት ❤❤❤
እኔ ግብጽ ነበርኩኝ እና አባ ዘካርያ የሚባሉ በድፍረት በሚሰብኩት ስብከት ስንት ሶው ኖው ወደ ከርስትያን ያመጣቾው አንተም ወንድም ቓል ሂወት ያሰማልን
ፀጊውን በረከትን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን. ይጠብቅሕ ቃለ ሔወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
እንደ ብርሀንአለም ፖውሎስ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው መንገድ የጠራህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን ትጠብቅህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ልጅ ሰላምህን ይብዛ ፀጋዉ ያብዛልህ አስክ ሀቅ ሀቅዋን አወጣት 😁 እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ሀይል ትሁነህ አይዞህ የገብረ ሰላሴ ተከታታዮች በቆማቹበት በፆሎታችሁ አስቡት አንደበረታ ⛪️✝️
በጣም እናቴ ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ የቁምለት በደንብ እናስባለን
እሽ እግዚያብሔር ይርዳን አዉነት ነዉ በዙ ይትወቦች እየተቀባበሉት ነዉ ከጠፉት በጉች ወደ ጌታ የሚመጡት በሱ አልተጀመረም እኔ መረጥኳቹ እንጀ እናንተ አይደላቹህም ብሏል ጌታ ሰለዚህ ለወሬ ከመቀባበል በፆለት አስቡት ወንድሜ እዉነት እልሀለሁ እግዚያብሔር አምላክ በጥበቡ ይጠብቅህ ጥላትህን ሁሉ ከእግርህ በታች ትጣልልህ ወላዲት አምላክ የወላዲት አምላክ ፍቅሯ ይደርብን 🤲🤲🤲 በርታልን እራስህን ጠበቅ ከፈጣሪ ጋር ወንድሜ ህንን ትምህርትህን በእናትህ በአረበኛ ተርጉመህ ዐአስተላልፈዉ ከቻልክ የክርስቶስን አምላክነት በደብ እንዲ እረዱት እኔን ሰወቸ ይከራከሩኛል ቋቋ ቡዙም ሰለማልች ማስረዳት አልችልም በዚህ መልኩ በእነሱ ቋንቋ ብትለቀልን ይህህንን ስሙት ብለን እንሰጣቸዋለን
በቅንነት እንደማመት
@@brhenaabate3033 እሽ ወድሜ🥰
ገብረ ስላሴ ወንድሜ አንተስ የተመረጥህ ልክ እንደ ሀዋርያም ነህ ተባረክልን
❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን
ወንድማችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ባንተ ምስክርነት ብዙዎች እንደሚድኑ ተስፋ አደርጋለሁ ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በግልጥ ነዉ ምታብራራዉ በቤቱ ያጽናህ
ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እኔ አሁን የምሰማው እውነት የሰው ልጅ የዚህን ያህን ማስተዋል ያጣል ብዬ አስቤ አላውቅም ለሁሉም ወንድማችን ላንተ የታየ ብርሑን ለሁሉም ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን
ለትውልድህ የህዪወት ብርሀን ያድርግህ የጠራህ እግዝአበቭሔር ዪጠብቅህ።
መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድማችን አባታችን መምህራችን መታደል ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድማችን ገብር ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፁናህ ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።ወንድሜ ጥበቡን ይግለጥልህ ፀጋዉን ያብዛልህ።
የኔ ወንድም ቤተሶቦችን መድሀኒያለም ወደ እውነት ያምጣልህ ።
😂😂😂😂😂😂weda esat ayishlm😋😋
አይደል😂😂😂😂😂😂😂
ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በደብ አስተምርህናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አተን ወደ እውነተኛው እምነት የመለሰ እግዚአብሔር ሰያቁ በጭለማውስጥ ላልትም ይድረስላችሁ ምስሊም ቢተሰቦቸ በቅንነት የሚለውን አዲምጡት እውነታውን ሂሊናችሁ ይፈርደዊል
ይገርማል እና ለዛ ነው ሰው ሲሳሳት ይሙት ይገደል የሚሉት አይ ተወልዶ ማነስ ነው እግዚአብሔር በልባቸዉ መልካም ፍሬ ይዝራባቸው 🙏🙏🙏😢💚💒💒💒💚
ወይ በጣም ድንቅ ገለፃ ነው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ተመስገን በቤቱ ያፅናናን ሁላችንንም የጉድ ታሪክ ነው የሙሀመድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንደሚቸን ቃል ህይዋትይሠማ ልንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጨረሻህን ያሳምርልህ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ፈቅሩን ያብዛልህ
ግሩምና እጅግ ድንቅ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮችን በእውቀት ላይ ተመስርተው ሃይማኖቱንና የእምነቱን መስራች ሰው ምንነትና ማንነት በራሳቸው ሰዎች በተፃፏ ተጨባጭ ማስረጃዎች ላይ ተንተርሰው አእምሮአቸውን ትጠቅመው በመመርመር ለህሊና ፍርድ እንዲተጉ መንገድ የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት ነው። ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በባዶ አእምሯቸው አፋቸውን በክርስትና ላይ ለሚከፍቱ አክራሪዎች በዚህ መልክ መልስ እየሰጠህ ማሳፈር ነው።
ተስፈ ስትቆርጥ ቅቅቅቅ በእርግጥ ስሜቱ ካበድ ነው በአንድ ቀን እኮ ነው 20 ክርስቲያኖች የሚሰልሙት😂😂😂
ተውጂክክክክክክክክክ ለምን ሽ አይስልሙም ምን አግባብ እደናተ በመዛት አይፅደቅ ደደብ
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።
🙉🙈🙊😂😂😂 ሐሰትን ሐሰት እውነትን እውነት እድንል አተ ለብዙወቻችን ምሳሌ ነሕ 😍😔
በጣም👌💋 ♥️♥️♥️
አሽቃባጪ@@SalamSalam-bc8kz
የስም ኦርቶዶክስ ነኝ ወንድሜ የአንተን video አሰማለሁ ሁሌም እወነት ለመናገር ትህትና አስቀናኝ ምናልባት ከንቱ ውዳሴ ሊመስልህ ይችላል ግን እላለሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እንደገና ስራኝ እላለሁ ትሁት ልበ ቀና አድርገኝ እላለሁ ፈጣሪየን
ገብረ ስላሴ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅህ ከአህዛብ ይስውርህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
በጣም የሚገርም ነው። አገላለፅህ እውነት 1 ሀይል አብሮህ አንደነበረ እውነት የሚያስረዳ የተቀደሰ መንፈስ በአንተ አንደበት የተጠቀመ ይመስለኛል። በአንተ ሊሰራ የወደደው ስላለ ፈጣሪን አመስግን። ይህንን የሰማችሁ ለምትወዱት ሁሉ ሼር በማድረግ የበኩላችንን እወጣ። 🙏
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በስጋ ሃይል የሚሆን ምንም የለምና ፀጋው በድካማችን ይገለጥ!እናመሰግናለን
የኔ አባት ወድሜ ቃለህይወት ያሠማልን በሥምአብ ምክርህ ውሥጥ ያለመልማል እኔማ ደካማዋ የሥም ኦርቶዶክሥነኚ አተ አነቃኸኚ አተብቻ አደለህም ወደህይወት መገድ የገባኸው እኔም ጭምር
እግዚያብሔር ይመሥገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታልን
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ማወቅ እፈልግነበር ያተን ትምህርት ቁጭብየ እየሰማሁ አልጠግብም እናመሠግናለን በቤቱ ያጸናህ ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ተባረክልኝ አንተ ያሣወቀን እግዚአብሔር ይክበር የስራኤል ቅዱስ የተባረከ ይሁን እኔ ሚገርሙ ዉነተኛ ነኝ የሚሉኝነገርነዉ የነፍሴ ጥያቄ በቴሌግራምሕ እከታተለሕነበር በፁፍ እራሱ ተባረክ ተባረክልኝ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሕ ይሁን ጠላት ከእግር በታች ያድርጋቸዉ
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከከንቱ ዉዳሴ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አንተን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማምጣቱ አንድም እኛን ለማንቃት ነውና ባበቱ ያፅናክ ✝️✝️✝️
Qalahiwotn yaseaman tebarek ❤❤❤❤❤
ገ/ሥላሴ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ። መድኃኒ ዓለም ምን ያህል ቢወድህ ነው። comparative theology ስለሆነ ለእኛ ስትል ትንሽ ገፋ ብታደርገው። ጥሩ የተባለውንም ብትገልጽልን። አምላክ ይጠብቅልን ።
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ተባረክልኝ ሰላምህ ይብዛ እውነትን መፈለግ መመርመር ሊያስደስት አንደሆን እንጅ ሊያስከፋ አይችልም
በዉነት ወንድማችን ገብረ ስላሴ ባለህበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቃል የለኝም ብቻ ካተ ብዙ እማራለሁ
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ።
ቃለ ሕይወትያስማልን ወንድማችን:: እግዚአብሔር መርጦአል ፀጋ አልብሶአል:: አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ:: ያላወቅነውን ሁሉ እያሳወከን ነው:: የእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር የተመረጥክ ነህና ቀጥልበት ብዞዎችን ታድናለህ🙏
ወንድማችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገነን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንግ
ቃለሕይወት የሠማልን ፀጋሕውን ብርታቱን የድልሕ አውነት በአንተ ለይ ተገለጠች እውነትን የሚያጣጥማት ካለ እግዚአብሔር የፈቀደለት እውነትን ይያዝ እግዚአብሔር ተናግሮ ተናግሮ ለፍርድ ሳይመጣ እውነትን ተምረን እንያዘው ወገኖቼ ጫፍ ብቻ አትስሙ ትምሕርቱን አዳምጡት እኛም በእምነቱ ውስጥ ያለን መ ማር አለብን ብዙእውቀት ትይዛላችሁ መፅሐፍ ቅዱስ እናንብ እንወቅ እግዚአብሔር ሲናገር እንስማ ክርስቲያን ወገኖቼ
በቤቱያጽናክወንድማችን♥
ስደት ማህተቤን አጠበቀው ሰለማይነገ ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ኤኔ በደልኛነኝ ማረን ይቅርም በለኝ ወዳት መገዴን አቅናልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እብዝቶ ይባርክህ እድሜ ከጤና ይስጥህ በርታ በሴጣን እገዛዝ የጠፉት ነብሳት ሁሉ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልስልን 🙏❤️😇
❤❤❤❤❤woow eyasus geta new ✝️ amen
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ የቅዱስ ጳዉሎስ መንፈስ ያሥድርብ በርታ ✝️✝️✝️
🤔🤔🤔🤔🙉🙉🙉🙈🙈 guudiidha uùùuuuuuuu obbolessa koo gudaa galatoomi ❤⛪️⛪️⛪️💒💒💒💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን ከዚ የሴጣን እሰራር ከሆነው የሙሀመድ እምነት እናቴን ያወጣት እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🙏
ወንድሜ በእግዚአብሔር ሠላምታ ሠላም እልሃለሁ!? የክርስቶስ ፀጋ በአንተ ላይ ይብዛ! በመቀጠል በሰጠሁህ አስተያየት መሠረት ሃሳቤን ተቀብለህ ስለተጠቀምክበት አመሰግናለሁ! እንደተከታተልኩህ ከቀን ቀን የእግዚአብሔር መገለጥ እና የማዳኑ ስራ በአንተ ላይ እየታየ ነው። ወደፊት ከዚህ የበለጠ በዕውቀት ጎልምሰህ ለጠፉት ነብሳት መመለስ ምክንያት እንድትሆን እመኝልሃለሁ! ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃው እና የድንግል ማርያም ምልጃ እንዳይለይህ በፀሎቴ አስብሃለሁ። ድካምህም የነብስ ዋጋ እንዲሆንልህ እመኝልሃለሁ። አሜን
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱያፅናክ
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አቤቱ ይቅር ይበለን ወንድማችን ለጠፉ በጎች መመለስ ምክንያት አድርጎ ያስነሳህ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ውንድማችን አብዝቶ ይግለጽልህ።
balem fiti yemesekereln baebatie fiti emesekirlet alew
fetari ytebkihi wedimie
ወይኔ የ9+ ኝ አመት ልጅ ምን አይነት ጨዃን ነዉ በስምአብ አሁን አንድ ሰዉ የ9+ አይነት ልጅ ደፈረ ስባልኮ በእግዚአብሔር ይቅርና በዝ ዓለም በሀግ እንኳን ትልቅ ቅጣት አለዉ ወይኔ መስሉም ወንድሞቻችን እብዃች ወደ ብርሃን መንገድ ኑ
አረ ዋይኔ በጣም ለመስማት እራሱ ይከብዳል እኮ እንዴት የ9 ዓመት ልጅ ጋር ኡፍፍፍ
ያለውን ካመንሽ አንቺም የውሸት ወዳጅ እንጂ መርማሪ አይደለሽም።እየውልሽ እሩቅ ሳንሄድ በአገራችን ደቡብ አካባቢ አንዲት ሴት ልክ ፔሬዷን እንዳየች ሳትውል ሳታድር ነው የምትዳረው። ባህል ስለሆነ ማለት ነው። ከመሀመድ ዘመንም በፊት በነሱ አካባቢ ይህ ባህል ነበር። መሀመድ እስከ 53 አመቱ ድረስ ከእድሜው በ 15 አመት የምትበልጠው ከድጃ የምትባል 1 ሚስት ብቻ ነው የነበረው። ልክ ሚስቱ ስትሞት ባህል ነውና በጣም የሚወደው አቡበከር የሚባለው ጓደኛው ጓደኝነቱን ወደ ዝምድና ለመቀየር ሲል ዘጠኝ አመት የማትሞላዋን አይሻ ልዳርህ አለው። መቼም ይህ በዛን ዘመን የተለመደ ቢሆንም መሀመድ ግን አይሻ ገና ልጅ ናት ብሎ እንቢ አለና የስድስት ልጆች እናት የሆነችውን የ55 አመት እድሜ ያላትን ሰውዳ የምትባለውን አገባ።ሆኖም ከግዜ ቡሀላ በዛን ግዜ ባህልና ደንብ አይሻ ማግባት እንዳለባት ግድ ነበር እና ለሌላ ወንድ እንዳትሰጥ መሀመድን ደጋግመው ሀሳቡን አቀረቡለት። በመጨረሻም መሀመድ እሺ ብሎ ሁሉም ሴቶች እንደሚያገቡት አገባት። ይህን ትዳር በዛ ዘመን ኖርማን ትዳር ነው። በዚህ ዘመን ግን አሰቃቂ ይባላል። እና መሀመድንና ሙስሊም ጠሎች ይህን እድል በመጠቀም ስም ማጥፊያ በማድረግ እንደ አርእስት ተጠቀሙት። እውነታው ግን መሀመድ በእርግጥ መሀመድ አይሻን በዘጠኝ አመቷ አግብቷታል። ነገር ግን እስከ አስራ አራት አመቷ ድረስ ከሷ ጋ ምንም አይነት ግኑኝነት አላደረገም። ለዚህም መረጃው አለመውለዷ ነው።መሀመድ ጠል የሆኑት ግን ስለ መሀመድ ህጻን ማግባት እንደ መረጃ አድርገው የሚያቀርቡት መሀመድ እስከ ዘጠኝ ሴት ማግባቱን በመግለጽ ስሜተኛ ነው በማለት ነው።መሀመድ ስሜተኛ ቢሆን ኖሮ በብዛት ማግባት የሚመኘው በወጣትነት ቢበዛ በጎልማሳ እድሜው ላይ ሳለ ነበር። ሌላው እንደሚባለው ስሜተኛ ቢሆን መካና መዲና ብዙ ቆነጃጅትነበር።ላባት ልጆች የሚመኙት እንደ ትልቅ እጣ የሚቆጥሩት ነገር ነበር። ይህን የመሀመድ ሚስቶች ታሪክ ብትይ ዩትዩብ ላይ ታገኝዋለሽ።እኔ ግን ቀንጨብ ላድርግልሽና**ሰውዳ የምትባለው ሚስቱ 6 ልጆች እናት ስትሆን እድሜዋ 66 አመት ሲሆን እሱ በዛ ግዜ 50 አመቱ ነበር።* ዘይነብ የምትባለዋ አግብታ የፈታች ስትሆን እድሜዋ ባይታወቅም ትልቅ ሰው ነበረችና ባገባችው በ8 ወሯ ሞተች። የሱ እድሜ 56 ነበር*ኡም ሰለማ ፈት ነች እድሜዋም 57 አመት ሲሆን የሱም እድሜ እንደዛው 57 ነበር።*ሀፍሳ የምትባለዋም ደግሞ እድሜዋ የገፋ ሲሆን ያገባትም በ57 አመቱ ነው።** መይሙና ደግሞ እድሜዋ 51 ሲሆን የእሱ እድሜ 60 ነበር።እንግዲህ አምስቱ ሚስቶቹ እድሜያቸው በዚህ ክልል ሆኖ ሲያገባቸው ስሜተኛ ነው ያስብላል???አንዷ እንዳልኩሽ አይሻ ናት።ሌሎች ሁለቱ ደግሞ ምርኮኛና ከባርነት ነጻ እንድትወጣ ያደረጋ ነች።የመጀመሪያ ሚስቱ እንደሚታወቀው ከድጃ ናት የዛኔ ሲጋቡ እሱ የ25 አመት ወጣት ሲሆን እሷ ደሞ የ 40 አመት ወይዘሮ ነበረች። ከሷ ጋርም ከ 25 ዓመት በላይ የወጣትና የጉልምስናውን እድሜ ምንም ሳያገባ አሳልፏል።እና ይህ ስንት ባላባት ቆነጃጅት ልጆቻቸውን ውሰድ ሲሉት እንቢ ብሎ እንደዚህ አይነ በእድሜ የገፉ በእስተ እርጅናው ማግባቱ፤ ስሜታም ስለሆነ ነው ያስብላል????ኦርቶዶክሶች በእውነት እንደዚህ ውሸት አልነበረባቹህም። እንኳን የሰው ሀይማኖት የራሳችሁን ሀይማኖት ሲነግሯቹህ ታጣሩ ነበር።አሁን ምን እንደነካቹህ አላውቅም። ሆኖም ልቦናውን ይስጣቹህ።በመጨረሻ የምነግርሽ ሀይለስላሴ ተብየው ሙስልም እንዳልነበር በደንብ ያስታውቃል። ይህ የውሸት ጅምሩ ነው። ከዛ ሌላ አንድ እውነተኛ መረጃ አላቀረበም።
@@bntalsheikh5550አላህ የsex አምላክ ነው ክፍል 2ብዙ የግሩፕ pornography አይተን ይሆናል ነገር ግን በወሲብ ፊልሞች አንድ ወንድ ቢበዛ ከ4 ሴቶች ጋር ወሲብ ሊያደርግ ይችላል የግሩፕ sex ሚባለው አንድ ወንድ ከሶስት ወይም ከአራት ሴቶች ጋር ወሲብ ከፈፀመ ነው አላህ ግን በሰማይ ቤት አንድ ወንድ ከ72 ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲያደርግ በምድር ደግሞ አንድ ወንድ ቅምጥ ከሆኑ ከ4 ሴቶች ቀጥሎ ከምርኮኛ ሴቶች እና ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ እንዲያደርግ አዟል እንደገና ለንግድ ወይም ለጉብኝት ወደ ሌላ አገር ከሄደ ገንዘብ ከፍሎ ጊዜያዊ ጋብቻ እንዲያደርግ አዟልየመካ ጉብኝት ወይም ሐጅ ከሄድ ደግሞ የሐጅ ጊዜያዊ ጋብቻ አድርጎ ከተለያዩ ከሐጃጅ ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲፈፅም አዟል እስልምናን ለማስፋፋት ጂሃድ ከወጣ ደግሞ ጊዜያዊ የጂሃድ ጋብቻ አድርገው እራሱን በወሲብ እንዲያስደስት አዟል ከሁሉም ዘመዶቹና ወገኖቹ ጋር እንዲዳር አዟል ስለዚህ አላህ በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ከsex ወይም ከብልግና ፊልሞች ሁሉ የላቀ የsex አምላክ ነው ለተናገርኩት ሁሉ ማስረጃ ስላቀርኩ ማስረጃዎችን ያንብቡ#አላህ_የsex_አምላክ_ነው_የሚለውን_ክፍል_አንድንም #ያንብቡአንድ ወንድ ከ4 ሴቶች ጋር ወሲብ ማድረግ የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:3 فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡ከ4 ሚስቶቹ በተጨማሪ ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ ማድረግ የምእመናን ምዕራፍ المؤمنون 23:6إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَበሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ መፈፀም የመሰላሎች ምዕራፍ المعارج 70:30إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَበሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡አንድ ወንድ በጂሃድ ማርኮ ያመጣቸውንም የአጎቱን ሴቶች ልጆችም የአክስቶቹን ሴቶች ልጆችም የየሹማውን ሴቶች ልጆችም የየሹሜዎቹን ሴቶች ልጆችም ጠቅልሎ ማግባት የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:50አንተ ነቢዩ ሆይ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን ሚስቶችህን፣ አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች፣ እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን የአጎትህን ሴቶች ልጆች፣ የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹማህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች (ማግባትን) ለአንተ ፈቅደንልሃል ሚስትህ ከቤት ወጣ ካለች የቤት ሰራተኛዋን ወሲብ ማድረግ أَخْبَرَنِي إِبْرَاهِيمُ بْنُ يُونُسَ بْنِ مُحَمَّدٍ، حَرَمِيٌّ - هُوَ لَقَبُهُ - قَالَ حَدَّثَنَا أَبِي قَالَ، حَدَّثَنَا حَمَّادُ بْنُ سَلَمَةَ، عَنْ ثَابِتٍ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كَانَتْ لَهُ أَمَةٌ يَطَؤُهَا فَلَمْ تَزَلْ بِهِ عَائِشَةُ وَحَفْصَةُ حَتَّى حَرَّمَهَا عَلَى نَفْسِهِ فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ { يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ } إِلَى آخِرِ الآيَةِ .ከአነስ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ግንኙነት ሚፈፅሙባት ባሪያ ነበረቻቸው ነገር ግን ዓኢሻና ሀፍሳ ከሷ ጋር በፈፀሙት ተቆጥተው እርሜ ናት እስኪል ድረሰ አስገደዱት ከዚያምአሸናፊው አላህ አወረደ፡- "አንተ ነብይ ሆይ አላህ ለአንተ የፈቀደውን (ለራስህ) ለምን ትከለክላለህ።" እስከ ጥቅሱ መጨረሻ ድረስ.Sahih (Darussalam)Sunan an-Nasa'i 3959 In-book : Book 36, Hadith 21 English translation : Vol. 4, Book 36, Hadith 3411Sunan an-Nasaiየማውገዝ ምዕራፍ التحريم 66:1يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ۖ تَبْتَغِي مَرْضَاتَ أَزْوَاجِكَ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌአንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ የልጅህን ሚስት አፋተህ ለራስህ ማግባት ثم إنه عليه السلام أتى زيدا يوما يطلبه ، فأبصرزينب قائمة ، كانت بيضاء جميلة جسيمة من أتم نساء قريش ، فهويها وقال : سبحان الله #مقلب القلوب አንድ ቀን ነብዩ (ﷺ) ዘይድን ሊጎበኝ መጣ)ዘይነብንም ቆማ አዩዋት በጣም ነጭ እና ቆንጆ ነበረች ትልቅ ሞላ ያለች ነበረች ከቁረይሾችም እጅግ በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች ነብዩም ﷺ #አፈቀራት እንዲህም አለ "ልቤን (ላንቺ) የገለበጠው የመለሰው አሏህ የተመሰገነ ይሁን"ተፍሲር አልቁርጥቢ ሱረቱ አልአሕዛብ 33:37 የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:37ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና (አንተም ነጻ በማውጣት) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው (ለዘይድ) አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ «ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ፤ (ከመፍታት) አላህንም ፍራ» በምትል ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን በፈጸመ ጊዜ በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው (ሰዎች) ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን በፈጸሙ ጊዜ (በማግባት) ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን አጋባንህ፡፡ የአላህም ትእዛዝ ተፈጻሚ ነው፡፡ በሄድክበት አገር ሁሉ እስከ ሶስት ቀን የሚቆይ ጊዚያዊ ጋብቻ እያሰርክsex ማድረግ ጃብር ቢን አብደላህ ወሰላማ አል-አክዋ እንደ ተረከው :- በኢስላም ጦርነት ውስጥ ሳለን የአላህ መልእክተኛ መጥተው እንዲህ አሉን: ሙታዕ ጊዜያዊ ጋብቻ ተፈቅዶላችሗል አድርጉት::حَدَّثَنَا عَلِيٌّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ عَمْرٌو عَنِ الْحَسَنِ بْنِ مُحَمَّدٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، وَسَلَمَةَ بْنِ الأَكْوَعِ، قَالاَ كُنَّا فِي جَيْشٍ فَأَتَانَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ " إِنَّهُ قَدْ أُذِنَ لَكُمْ أَنْ تَسْتَمْتِعُوا فَاسْتَمْتِعُوا ".
ውሸታም ድሮስ የዘጠኛ አመት ልጅ ይወልዳል !! አማጋጭ ነው
ነቢይ እንዲህ አይነት ህይወት እንዲኖረው አይገባም !! እሱ ሴት ሲያሳድድ ነው የኖረው !
ወይ ጉእድ እግዚአያብሄር አምላክ በሀማኖት ያፅናን በስመ ስላሴ
እግዝያቤር የተመሰገነ ይሁንብዙ የጠፍ በጎቹን ይህን ሲመለከቱ ወደዚህ ይመለሱ
አግዝአብሄር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣሃልን አዚ ፕሮግራም አንደኔ አምናፍቀው ማነው ክብር ለድንግል ልጅ ሰዓት ሲደርስ አውነቱ አየተገለጠ ነው ወንድማችን በርታልን❤❤❤ አኔ ሳውዲ ነኝ አምነሮው ከኔ ጋ ሞስሊም ኣለችን ብዙ አንከራከራለን አኔ በተቻለኝ አመልስላታለው ከወንድሞቼ የሰማሁት አና አውነቱ አንድገለጥላት በባህል ያዘቹ አምነት አንድትተው በፀሎታቹ ኣሱባት👏👏👏
ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል አልችልም ገልጬ የተዋህዶን ነገር ብቻ በራሴ ሀይማኖት እቀናለሁ ❤❤❤እውነትም ሁሉም ኦርቶዶክስ
በርታ እ/ር ካንተ ጋ ይሁን !! ይጠብቅህ !!! ""በርታ!!!❤❤❤
እኔ ክርስቲያን ነኝ የክርስትና ግብር ግን የለኝም ይሄን መሰል ስሰማ እና በየለቱ ፈጣሪ ደግነቱን ሲያበዛልኝ በጣም ይገርመኛል ያለሁትም በፍቅሩ ነው ። ይህ ትምህርት የሚያስፈልገዉ እንደኔ የስም ክርስቲያን ለሆንን ጭምር ነውና የተመረጣችሁ ወንድሞች እህቶ ምስክርነታችሁን ከዚህም በላይ አብዙ። ያገልግሎት ዘመናችሁን ባራኪዉ ክርስቶስ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን።
ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅና አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አማን አማን ወድማቼን ቃለሂወት ያሠማልን💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዜርይርዳበ ቤቱ የጽና
በእዉነት እግዛአብሔር የመረጠህ ከነድምፅህ እንድትሠብክ ከሐዋርያቱ አንዱ አንተ ነህቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜናፀጋዉን ከነቤተሰብህ ይባርክህ ላንተ እንደገለፀልህ ለኛም እንዲያዉ በትንሹይግለፅልን 👏👏👏👏
ገና ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ምንኛ መታደል ነው ወንድሜ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው የተገለፀልኝ ብዙ ጊዜ ተመልክቸህ ለሊት 10:50 ላይ ቁጭ ብዬ አንድ በአንድ ነው ያዳመጥኩህ ሲነጋ 22/6/16 ይሆናል ፀገና ሰላሙን ያብዛልህ!!ለስጋዊ ፈተና እንዳትጋለጥ በማስተዋል ተራመድ ፈልገህ ያገኘኸው አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እኔ የስም አማኝ ባዶ መሆኔን አሳይተኸኛል!!
ወንድሜ ገብረ ስላሴ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜንእግዚአብሔር እውነቱን እንድንዝ ስለረደን ይመስገን አሜን
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሌላ አልልም በቤቱ ያፅናህ
ተባረክ ዘርህ ይባረክ።
በእውነት ወንድማችን ገብረ ሰላሰ ቃለ ይወህት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ እንድትመሰክር እግዚአብሔር አምላክ ለሃዋርያት ፣ለነብያት የገለፀላቸው መንፈስ ቅዱስ ያሳድርብህ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን የሚደንቅ ትንተና ነው በአገልግሎት ያጽናልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የጠፍትን መልሥልን 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
አተ በጊዜ እዉነቱን ገልፆልሀል ወድሜ እድለኛ ነህ ሙሀመድኮ ለራሱ በሚመቸዉ መልኩ ነዉ የፈጠረዉ ሀይማኖቱን
ዎሸታምነው ይሸቅልባችሁ አበረታቱት ምቀኝነት እዳታረጉት በሀቅመሥራትን ያህል ነገርየለም ሰው ባያታልል ይመረጣል ገባችሁ ሙሀመድንበዚህመልኩ አትዘልፊም አትሳደቢ በስልምናቀልድየለም ከገባችሁ ኑወደሀቅ አላህ ይምራችሁና ግንተቀቀቁ አትሰሳደቡ እስላምየማንንምሀይማኖትአያቋሽም እደመጣላችሁ ባታወሩ ይመረጣል የናተ ሀይማኖት በቃይሄነው ተሳደቡየሚል ትህትናየለም? አጂብ!!!!
@@أمزكريا-س9خ ምን ብለን ተሳደብን?
@@أمزكريا-س9خ ምትዋል ያድለህ እግዚአብሔር አምላክ ከብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨላማ ያሳዝናል
@@أمزكريا-س9خ በደንብ ስሜው ምንም አልተሳደቡ ጥያቄ ነው ያለውንኮ ነው እሚነግረን ጆሮ ያለው ሰው መቸም ይፈርዳል በስማም
@@أمزكريا-س9خ እኔ ሰምቼዋለው እስከመጨረሻ ሰድብ የለውም እውነት መናገር ስዴብ ነው እንዴ ለሁሉም ሰምቶ መማር ካልተመቻቹ ትቶ መውጣት
እውነት ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልክ የኔ ወድም❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን ወንዱማችን
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሠማልን አመለጥክህ
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ምንም አልልም ሊላ ።
እግዚአብሔር ይመሥገን ተውህዶ በመሆኔ ።ቃለ ሕይዘት ያሠማልን ወንድማችን❤❤
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አሁን ላይም ብዙ ባለማወቅ ህይወት ውስጥ ያሉ አሉና ከእግዚአብሄር ጋር እውነታውን ንገራቸው
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለወደዳቸው እና ለመረጣቸው ቃሉን ይገልጥላቸዋል ወደ እውነት መንገድም ያመጣቸዋል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏እግዚአብሔር ምክንያት ስላለው ለብዙዎች መዳኛ ትሆን ዘንድ በእስልምናው ውስጥ ተወልደህ እና ስህተት መሆኑን ተረድተህ እንድትመሰክር!ነፍህን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ነፍሶችንም እንድታድን መረጠህ! ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ በቤቱም ያፅናህ!መዳን በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋጋ በከፈለልን በጌታችን በመድኀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ! በመድኀኒዓለም እንጅ ሌላ በማንም የለም🙏🙏🙏
_#ገብረ_ሥላሴ__ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ የክርስቶስ ባሪየ አንደበተ እርቱ አንተ ልዩ ፍጥረት የክርስቶስ ፀጋና በረከት ያብዛልህ በእውነት ትለያለህ አንደበትህ ተሰምቶ አይጠገብም ብሰማ ብሰማ አትሰለችም ግሩም ድንቅ አንደበት ነው ያለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም እውቀቱን ጥበቡን ምስጢሩን ትግለፅልህ ወንድሜ ድንቅ ሰው ነህ። ትህትና አስተዋይነት ልዩ ነው ከንግግርህ በፊት ሰዎች እንዳይቀየሙ የሚታደርገው ጥንቃቄ ግሩም ነው ብቻ በርታልን የቅዱሳን ፀሎት ይርዳህ በርታልን በጣም ደስ አለኝ አንደበትህን ስሰማ።_
ተባረክ ❤፡ ዮሀንስ ፡ 14)6 እኔ ፡ መንገድና ፡ እውነት ፡ ህይወትም ፡ ነኝ ፡ በእኔ ፡ በቀር ፡ ወደ ፡ አብ ፡ የሚመጣ ፡ የለም ፡
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ትከትልህ💒❤
ወንድማችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አሜንአሜንአሜን
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
እግዚያብሄር ይመስገን ልጁ ያረገኝ ተባረክ ወንድም ብዙ ጥያቄ መለስክልኝ
Baga Nagaadhan dhufte Brother ⛪📖✝️✅🥰
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ❤️ ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላቹው
ወንድማችን በእውነት ቃላት የለኝም ገብረ ስላሴ በቤቱ ያፅነህ በእውነት
Menem nagare managare ayasefalegem ɓatam atsyafe nawe 😊10tu tezazen anebebu batam yetsafafale Egezehubiher keresetenam yetsayafale Egezehubiher lebona yesetachawe.
ውድ ወንድማችን እንዲት መታደል ነው በክርስቶስ ፍቅር መማርክ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
t.me/Abdelmesihh
Selam lante wendemachin ebi alegn eko telegram
እግዚያብሔር አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኘዋይ ልጅ ሰላደረከኝ አመሠግናለሁ ጌተ ሆይ ለሥጋየ ፍቃድ አትስጠኝ በቅዱስ በንፅሀይት መንገድህ ምራኝ ጌታ ሆይ ገብረ ስላሴን ጠብቅልን 🤲🤲🤲 ጌታ ሆይ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሰጠሀቸዉን እህት ወንድሞቸን ሁሉ አንተ ጠብቅልን የጠፉትን በቀጥተኘዋ መንገድ በተዋህዶ ምንገድ መልስልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ፫🤲🤲🤲🤲 ወንድማችን በርታልን አዉነት ነዉ በአረብ ሀገር የምንሄድ እህት ወንድሙቸ እግዚያብሔእ ከክህደት ይጠብቀን እኔም ክርስቶስን ሊያሥክደኝ አምሮየን ሁሉ ደፍኖብኝ ነበር ግን የድንግል ማርያም ልጅ አሳልፎ አልሰጠኝም ምስጋና ይድረሰዉ ነገንም በወላዲት አምላክ በቅዱሳን ፆለት ምልጃ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሀይል እጠበቃለሁ ✝️✝️✝️
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን የቴሌ ግራም ቻናሉ አይከፍትም የቻናሉ ስም ምንድን ነው እሚለው ነገረን ሰረች አርገን እንቀላለል😍
@@ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ ሙሀመድ አህመድ። ያሁኑ ገብረ ስላሴ ብለሽ ሰርች አርጊ
@@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ አሜን አሜን አሜን
ወድማችን ገብረ ሥላሴ ሁሌም እየመጣክ አስተምረን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ 💚💛❤
የኔ ወንድም ጌታ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለነሱም ስለሁሉ የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ክርስቶስ ይድረስላቸው
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ያደረግከኝ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለስምህ ይሁን አሜን
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፍጻሜህን ያሳምርልን
አሜን/፫/በእውነት።
አሜንአሜንአሜንበእውነት
አሜን፫
አማን በአማን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው
አሜን እግዚአብሔር ቅዱስ ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን👏 ወድማችን ገብርስላሴ በክርስቶስ ሰላምህ ይብዛልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናኸ ያፅናን ከዚህ በላይ እድትመሰክር የአባቶቻችን አምላክ ይርዳህ አሜን🤲
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማችን ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ወንድሜ አንተ እግዚአብሔር መርጦሀልና አመስግነው እኔም ክርስቲያን ነበርሁ አረብ ሀገር ለስራ መጥቼ ሙስሊም ሆንሁ ምክንያቱም ስለክርስትና ምንም እውቀት አልነበረኝም አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንና ማንም ሳያስገድደኝ በእንተርኔት ሰለሀይማኖቴ ተምሬ አውቄ ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከሲኦል ድኛለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ
ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ገብተሻል?
@@ahmedmohammed9296 አወ ገብቻለሁ ወንድሜ
አይዞሽ ጠንክሪ አሁንም እግዚአብሔር አውጥቶሻል ወንድማችን ገብረ ስላሴ የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአብሔር ከፊት ከኋላህ ይቅደምልህ
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ 🤗🤗
@@ahmedmohammed9296 ቴሌ ግራም የት ነዉ የማከኘዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
እኔ ታላቅ ከቤታችን የገጠር ለጅ ንኝና ብዙ የሃይማኖት ነገር አላቅም ናበር አናቴ ልጅ ስትወልድ እናቴ ማርያም እባክሽ በሞስኮት ግቢ እያለች እየለመነች ይሰማት ነበር ከዛ እኔ አልቆየሁም ስደት ወጣሁ አሁን ስደት ሆኘ በደምብ አወቁኝ ስደት ለኔ የሂወቴ ትምርትቤት ነው ♥ እንደንየ የነበራቹ like
እኔም ምንም አላዉቅም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎሆነልኝ በአዛብሐገር አስተማርኝ መከርኝ የኔ አባት ❤❤❤
እኔ ግብጽ ነበርኩኝ እና አባ ዘካርያ የሚባሉ በድፍረት በሚሰብኩት ስብከት ስንት ሶው ኖው ወደ ከርስትያን ያመጣቾው አንተም ወንድም ቓል ሂወት ያሰማልን
ፀጊውን በረከትን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን. ይጠብቅሕ ቃለ ሔወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
እንደ ብርሀንአለም ፖውሎስ ክርስቶስ ወደ ትክክለኛው መንገድ የጠራህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን ትጠብቅህ ።
እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ልጅ ሰላምህን ይብዛ ፀጋዉ ያብዛልህ አስክ ሀቅ ሀቅዋን አወጣት 😁 እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ሀይል ትሁነህ አይዞህ የገብረ ሰላሴ ተከታታዮች በቆማቹበት በፆሎታችሁ አስቡት አንደበረታ ⛪️✝️
በጣም እናቴ ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ የቁምለት በደንብ እናስባለን
እሽ እግዚያብሔር ይርዳን አዉነት ነዉ በዙ ይትወቦች እየተቀባበሉት ነዉ ከጠፉት በጉች ወደ ጌታ የሚመጡት በሱ አልተጀመረም እኔ መረጥኳቹ እንጀ እናንተ አይደላቹህም ብሏል ጌታ ሰለዚህ ለወሬ ከመቀባበል በፆለት አስቡት ወንድሜ እዉነት እልሀለሁ እግዚያብሔር አምላክ በጥበቡ ይጠብቅህ ጥላትህን ሁሉ ከእግርህ በታች ትጣልልህ ወላዲት አምላክ የወላዲት አምላክ ፍቅሯ ይደርብን 🤲🤲🤲 በርታልን እራስህን ጠበቅ ከፈጣሪ ጋር ወንድሜ ህንን ትምህርትህን በእናትህ በአረበኛ ተርጉመህ ዐአስተላልፈዉ ከቻልክ የክርስቶስን አምላክነት በደብ እንዲ እረዱት እኔን ሰወቸ ይከራከሩኛል ቋቋ ቡዙም ሰለማልች ማስረዳት አልችልም በዚህ መልኩ በእነሱ ቋንቋ ብትለቀልን ይህህንን ስሙት ብለን እንሰጣቸዋለን
በቅንነት እንደማመት
@@brhenaabate3033 እሽ ወድሜ🥰
ገብረ ስላሴ ወንድሜ አንተስ የተመረጥህ ልክ እንደ ሀዋርያም ነህ ተባረክልን
❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን
ወንድማችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ባንተ ምስክርነት ብዙዎች እንደሚድኑ ተስፋ አደርጋለሁ ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን በግልጥ ነዉ ምታብራራዉ በቤቱ ያጽናህ
ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል እኔ አሁን የምሰማው እውነት የሰው ልጅ የዚህን ያህን ማስተዋል ያጣል ብዬ አስቤ አላውቅም
ለሁሉም ወንድማችን ላንተ የታየ ብርሑን ለሁሉም ይሁን
ቃለህይወት ያሰማልን
ለትውልድህ የህዪወት ብርሀን ያድርግህ የጠራህ እግዝአበቭሔር ዪጠብቅህ።
መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድማችን አባታችን መምህራችን መታደል ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድማችን ገብር ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፁናህ ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን።
ወንድሜ ጥበቡን ይግለጥልህ ፀጋዉን ያብዛልህ።
የኔ ወንድም ቤተሶቦችን መድሀኒያለም ወደ እውነት ያምጣልህ ።
😂😂😂😂😂😂weda esat ayishlm😋😋
አይደል😂😂😂😂😂😂😂
ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በደብ አስተምርህናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አተን ወደ እውነተኛው እምነት የመለሰ እግዚአብሔር ሰያቁ በጭለማውስጥ ላልትም ይድረስላችሁ ምስሊም ቢተሰቦቸ በቅንነት የሚለውን አዲምጡት እውነታውን ሂሊናችሁ ይፈርደዊል
ይገርማል እና ለዛ ነው ሰው ሲሳሳት ይሙት ይገደል የሚሉት አይ ተወልዶ ማነስ ነው እግዚአብሔር በልባቸዉ መልካም ፍሬ ይዝራባቸው 🙏🙏🙏😢💚💒💒💒💚
ወይ በጣም ድንቅ ገለፃ ነው ኦርቶዶክስ በመሆኔ ተመስገን በቤቱ ያፅናናን ሁላችንንም የጉድ ታሪክ ነው የሙሀመድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንደሚቸን ቃል ህይዋትይሠማ ልንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መጨረሻህን ያሳምርልህ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ፈቅሩን ያብዛልህ
ግሩምና እጅግ ድንቅ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮችን በእውቀት ላይ ተመስርተው ሃይማኖቱንና የእምነቱን መስራች ሰው ምንነትና ማንነት በራሳቸው ሰዎች በተፃፏ ተጨባጭ ማስረጃዎች ላይ ተንተርሰው አእምሮአቸውን ትጠቅመው በመመርመር ለህሊና ፍርድ እንዲተጉ መንገድ የሚያሳይ ድንቅ ትምህርት ነው። ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በባዶ አእምሯቸው አፋቸውን በክርስትና ላይ ለሚከፍቱ አክራሪዎች በዚህ መልክ መልስ እየሰጠህ ማሳፈር ነው።
ተስፈ ስትቆርጥ ቅቅቅቅ በእርግጥ ስሜቱ ካበድ ነው በአንድ ቀን እኮ ነው 20 ክርስቲያኖች የሚሰልሙት😂😂😂
ተውጂክክክክክክክክክ ለምን ሽ አይስልሙም ምን አግባብ እደናተ በመዛት አይፅደቅ ደደብ
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።
🙉🙈🙊😂😂😂 ሐሰትን ሐሰት እውነትን እውነት እድንል አተ ለብዙወቻችን ምሳሌ ነሕ 😍😔
በጣም👌💋 ♥️♥️♥️
አሽቃባጪ@@SalamSalam-bc8kz
የስም ኦርቶዶክስ ነኝ ወንድሜ የአንተን video አሰማለሁ ሁሌም እወነት ለመናገር ትህትና አስቀናኝ ምናልባት ከንቱ ውዳሴ ሊመስልህ ይችላል ግን እላለሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እንደገና ስራኝ እላለሁ ትሁት ልበ ቀና አድርገኝ እላለሁ ፈጣሪየን
ገብረ ስላሴ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅህ ከአህዛብ ይስውርህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
በጣም የሚገርም ነው። አገላለፅህ እውነት 1 ሀይል አብሮህ አንደነበረ እውነት የሚያስረዳ የተቀደሰ መንፈስ በአንተ አንደበት የተጠቀመ ይመስለኛል። በአንተ ሊሰራ የወደደው ስላለ ፈጣሪን አመስግን። ይህንን የሰማችሁ ለምትወዱት ሁሉ ሼር በማድረግ የበኩላችንን እወጣ። 🙏
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በስጋ ሃይል የሚሆን ምንም የለምና ፀጋው በድካማችን ይገለጥ!እናመሰግናለን
የኔ አባት ወድሜ ቃለህይወት ያሠማልን በሥምአብ ምክርህ ውሥጥ ያለመልማል እኔማ ደካማዋ የሥም ኦርቶዶክሥነኚ አተ አነቃኸኚ አተብቻ አደለህም ወደህይወት መገድ የገባኸው እኔም ጭምር
እግዚያብሔር ይመሥገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በርታልን
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ማወቅ እፈልግነበር ያተን ትምህርት ቁጭብየ እየሰማሁ አልጠግብም እናመሠግናለን በቤቱ ያጸናህ ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ጀግና ተባረክልኝ አንተ ያሣወቀን እግዚአብሔር ይክበር የስራኤል ቅዱስ የተባረከ ይሁን እኔ ሚገርሙ ዉነተኛ ነኝ የሚሉኝነገርነዉ የነፍሴ ጥያቄ በቴሌግራምሕ እከታተለሕነበር በፁፍ እራሱ ተባረክ ተባረክልኝ ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሕ ይሁን ጠላት ከእግር በታች ያድርጋቸዉ
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከከንቱ ዉዳሴ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አንተን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማምጣቱ አንድም እኛን ለማንቃት ነውና ባበቱ ያፅናክ ✝️✝️✝️
Qalahiwotn yaseaman tebarek ❤❤❤❤❤
ገ/ሥላሴ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ። መድኃኒ ዓለም ምን ያህል ቢወድህ ነው። comparative theology ስለሆነ ለእኛ ስትል ትንሽ ገፋ ብታደርገው። ጥሩ የተባለውንም ብትገልጽልን። አምላክ ይጠብቅልን ።
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ተባረክልኝ ሰላምህ ይብዛ እውነትን መፈለግ መመርመር ሊያስደስት አንደሆን እንጅ ሊያስከፋ አይችልም
በዉነት ወንድማችን ገብረ ስላሴ ባለህበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቃል የለኝም ብቻ ካተ ብዙ እማራለሁ
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ።
ቃለ ሕይወትያስማልን ወንድማችን:: እግዚአብሔር መርጦአል ፀጋ አልብሶአል:: አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ:: ያላወቅነውን ሁሉ እያሳወከን ነው:: የእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር የተመረጥክ ነህና ቀጥልበት ብዞዎችን ታድናለህ🙏
ወንድማችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገነን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንግ
ቃለሕይወት የሠማልን ፀጋሕውን ብርታቱን የድልሕ አውነት በአንተ ለይ ተገለጠች እውነትን የሚያጣጥማት ካለ እግዚአብሔር የፈቀደለት እውነትን ይያዝ እግዚአብሔር ተናግሮ ተናግሮ ለፍርድ ሳይመጣ እውነትን ተምረን እንያዘው ወገኖቼ ጫፍ ብቻ አትስሙ ትምሕርቱን አዳምጡት እኛም በእምነቱ ውስጥ ያለን መ ማር አለብን ብዙእውቀት ትይዛላችሁ መፅሐፍ ቅዱስ እናንብ እንወቅ እግዚአብሔር ሲናገር እንስማ ክርስቲያን ወገኖቼ
በቤቱያጽናክወንድማችን♥
ስደት ማህተቤን አጠበቀው ሰለማይነገ ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
ኤኔ በደልኛነኝ ማረን ይቅርም በለኝ ወዳት መገዴን አቅናልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እብዝቶ ይባርክህ እድሜ ከጤና ይስጥህ በርታ በሴጣን እገዛዝ የጠፉት ነብሳት ሁሉ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልስልን 🙏❤️😇
❤❤❤❤❤woow eyasus geta new ✝️ amen
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ የቅዱስ ጳዉሎስ መንፈስ ያሥድርብ በርታ ✝️✝️✝️
🤔🤔🤔🤔🙉🙉🙉🙈🙈 guudiidha uùùuuuuuuu obbolessa koo gudaa galatoomi ❤⛪️⛪️⛪️💒💒💒💞💞💞
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን ከዚ የሴጣን እሰራር ከሆነው የሙሀመድ እምነት እናቴን ያወጣት እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🙏
ወንድሜ በእግዚአብሔር ሠላምታ ሠላም እልሃለሁ!? የክርስቶስ ፀጋ በአንተ ላይ ይብዛ! በመቀጠል በሰጠሁህ አስተያየት መሠረት ሃሳቤን ተቀብለህ ስለተጠቀምክበት አመሰግናለሁ! እንደተከታተልኩህ ከቀን ቀን የእግዚአብሔር መገለጥ እና የማዳኑ ስራ በአንተ ላይ እየታየ ነው። ወደፊት ከዚህ የበለጠ በዕውቀት ጎልምሰህ ለጠፉት ነብሳት መመለስ ምክንያት እንድትሆን እመኝልሃለሁ! ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃው እና የድንግል ማርያም ምልጃ እንዳይለይህ በፀሎቴ አስብሃለሁ። ድካምህም የነብስ ዋጋ እንዲሆንልህ እመኝልሃለሁ። አሜን
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱያፅናክ
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
አቤቱ ይቅር ይበለን
ወንድማችን ለጠፉ በጎች መመለስ ምክንያት አድርጎ ያስነሳህ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
በርታ ውንድማችን አብዝቶ ይግለጽልህ።
balem fiti yemesekereln baebatie fiti emesekirlet alew
fetari ytebkihi wedimie
ወይኔ የ9+ ኝ አመት ልጅ ምን አይነት ጨዃን ነዉ በስምአብ አሁን አንድ ሰዉ የ9+ አይነት ልጅ ደፈረ ስባልኮ በእግዚአብሔር ይቅርና በዝ ዓለም በሀግ እንኳን ትልቅ ቅጣት አለዉ ወይኔ መስሉም ወንድሞቻችን እብዃች ወደ ብርሃን መንገድ ኑ
አረ ዋይኔ በጣም ለመስማት እራሱ ይከብዳል እኮ እንዴት የ9 ዓመት ልጅ ጋር ኡፍፍፍ
ያለውን ካመንሽ አንቺም የውሸት ወዳጅ እንጂ መርማሪ አይደለሽም።
እየውልሽ እሩቅ ሳንሄድ በአገራችን ደቡብ አካባቢ አንዲት ሴት ልክ ፔሬዷን እንዳየች ሳትውል ሳታድር ነው የምትዳረው። ባህል ስለሆነ ማለት ነው። ከመሀመድ ዘመንም በፊት በነሱ አካባቢ ይህ ባህል ነበር። መሀመድ እስከ 53 አመቱ ድረስ ከእድሜው በ 15 አመት የምትበልጠው ከድጃ የምትባል 1 ሚስት ብቻ ነው የነበረው።
ልክ ሚስቱ ስትሞት ባህል ነውና በጣም የሚወደው አቡበከር የሚባለው ጓደኛው ጓደኝነቱን ወደ ዝምድና ለመቀየር ሲል ዘጠኝ አመት የማትሞላዋን አይሻ ልዳርህ አለው። መቼም ይህ በዛን ዘመን የተለመደ ቢሆንም መሀመድ ግን አይሻ ገና ልጅ ናት ብሎ እንቢ አለና የስድስት ልጆች እናት የሆነችውን የ55 አመት እድሜ ያላትን ሰውዳ የምትባለውን አገባ።
ሆኖም ከግዜ ቡሀላ በዛን ግዜ ባህልና ደንብ አይሻ ማግባት እንዳለባት ግድ ነበር እና ለሌላ ወንድ እንዳትሰጥ መሀመድን ደጋግመው ሀሳቡን አቀረቡለት። በመጨረሻም መሀመድ እሺ ብሎ ሁሉም ሴቶች እንደሚያገቡት አገባት።
ይህን ትዳር በዛ ዘመን ኖርማን ትዳር ነው። በዚህ ዘመን ግን አሰቃቂ ይባላል። እና መሀመድንና ሙስሊም ጠሎች ይህን እድል በመጠቀም ስም ማጥፊያ በማድረግ እንደ አርእስት ተጠቀሙት።
እውነታው ግን መሀመድ በእርግጥ መሀመድ አይሻን በዘጠኝ አመቷ አግብቷታል። ነገር ግን እስከ አስራ አራት አመቷ ድረስ ከሷ ጋ ምንም አይነት ግኑኝነት አላደረገም። ለዚህም መረጃው አለመውለዷ ነው።
መሀመድ ጠል የሆኑት ግን ስለ መሀመድ ህጻን ማግባት እንደ መረጃ አድርገው የሚያቀርቡት መሀመድ እስከ ዘጠኝ ሴት ማግባቱን በመግለጽ ስሜተኛ ነው በማለት ነው።
መሀመድ ስሜተኛ ቢሆን ኖሮ በብዛት ማግባት የሚመኘው በወጣትነት ቢበዛ በጎልማሳ እድሜው ላይ ሳለ ነበር። ሌላው እንደሚባለው ስሜተኛ ቢሆን መካና መዲና ብዙ ቆነጃጅትነበር።
ላባት ልጆች የሚመኙት እንደ ትልቅ እጣ የሚቆጥሩት ነገር ነበር።
ይህን የመሀመድ ሚስቶች ታሪክ ብትይ ዩትዩብ ላይ ታገኝዋለሽ።
እኔ ግን ቀንጨብ ላድርግልሽና
**ሰውዳ የምትባለው ሚስቱ 6 ልጆች እናት ስትሆን እድሜዋ 66 አመት ሲሆን እሱ በዛ ግዜ 50 አመቱ ነበር።
* ዘይነብ የምትባለዋ አግብታ የፈታች ስትሆን እድሜዋ ባይታወቅም ትልቅ ሰው ነበረችና ባገባችው በ8 ወሯ ሞተች። የሱ እድሜ 56 ነበር
*ኡም ሰለማ ፈት ነች እድሜዋም 57 አመት ሲሆን የሱም እድሜ እንደዛው 57 ነበር።
*ሀፍሳ የምትባለዋም ደግሞ እድሜዋ የገፋ ሲሆን ያገባትም በ57 አመቱ ነው።
** መይሙና ደግሞ እድሜዋ 51 ሲሆን የእሱ እድሜ 60 ነበር።
እንግዲህ አምስቱ ሚስቶቹ እድሜያቸው በዚህ ክልል ሆኖ ሲያገባቸው ስሜተኛ ነው ያስብላል???
አንዷ እንዳልኩሽ አይሻ ናት።
ሌሎች ሁለቱ ደግሞ ምርኮኛና ከባርነት ነጻ እንድትወጣ ያደረጋ ነች።
የመጀመሪያ ሚስቱ እንደሚታወቀው ከድጃ ናት የዛኔ ሲጋቡ እሱ የ25 አመት ወጣት ሲሆን እሷ ደሞ የ 40 አመት ወይዘሮ ነበረች። ከሷ ጋርም ከ 25 ዓመት በላይ የወጣትና የጉልምስናውን እድሜ ምንም ሳያገባ አሳልፏል።
እና ይህ ስንት ባላባት ቆነጃጅት ልጆቻቸውን ውሰድ ሲሉት እንቢ ብሎ እንደዚህ አይነ በእድሜ የገፉ በእስተ እርጅናው ማግባቱ፤ ስሜታም ስለሆነ ነው ያስብላል????
ኦርቶዶክሶች በእውነት እንደዚህ ውሸት አልነበረባቹህም።
እንኳን የሰው ሀይማኖት የራሳችሁን ሀይማኖት ሲነግሯቹህ ታጣሩ ነበር።
አሁን ምን እንደነካቹህ አላውቅም። ሆኖም ልቦናውን ይስጣቹህ።
በመጨረሻ የምነግርሽ ሀይለስላሴ ተብየው ሙስልም እንዳልነበር በደንብ ያስታውቃል። ይህ የውሸት ጅምሩ ነው። ከዛ ሌላ አንድ እውነተኛ መረጃ አላቀረበም።
@@bntalsheikh5550አላህ የsex አምላክ ነው
ክፍል 2
ብዙ የግሩፕ pornography አይተን ይሆናል
ነገር ግን በወሲብ ፊልሞች
አንድ ወንድ ቢበዛ ከ4 ሴቶች ጋር ወሲብ ሊያደርግ ይችላል
የግሩፕ sex ሚባለው አንድ ወንድ ከሶስት ወይም ከአራት ሴቶች ጋር ወሲብ ከፈፀመ ነው
አላህ ግን በሰማይ ቤት አንድ ወንድ ከ72 ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲያደርግ
በምድር ደግሞ አንድ ወንድ ቅምጥ ከሆኑ ከ4 ሴቶች
ቀጥሎ ከምርኮኛ ሴቶች እና ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ እንዲያደርግ አዟል
እንደገና ለንግድ ወይም ለጉብኝት ወደ ሌላ አገር ከሄደ ገንዘብ ከፍሎ ጊዜያዊ ጋብቻ እንዲያደርግ አዟል
የመካ ጉብኝት ወይም ሐጅ ከሄድ ደግሞ
የሐጅ ጊዜያዊ ጋብቻ አድርጎ ከተለያዩ ከሐጃጅ ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲፈፅም አዟል
እስልምናን ለማስፋፋት ጂሃድ ከወጣ ደግሞ
ጊዜያዊ የጂሃድ ጋብቻ አድርገው እራሱን በወሲብ እንዲያስደስት አዟል
ከሁሉም ዘመዶቹና ወገኖቹ ጋር እንዲዳር አዟል
ስለዚህ አላህ በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ከsex ወይም ከብልግና ፊልሞች ሁሉ የላቀ የsex አምላክ ነው
ለተናገርኩት ሁሉ ማስረጃ ስላቀርኩ ማስረጃዎችን ያንብቡ
#አላህ_የsex_አምላክ_ነው_የሚለውን_ክፍል_አንድንም #ያንብቡ
አንድ ወንድ ከ4 ሴቶች ጋር ወሲብ ማድረግ
የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:3
فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ
ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ፡፡
ከ4 ሚስቶቹ በተጨማሪ ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ ማድረግ
የምእመናን ምዕራፍ المؤمنون 23:6
إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
ከቤት ሰራተኞች ጋር ወሲብ መፈፀም
የመሰላሎች ምዕራፍ المعارج 70:30
إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በእነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
አንድ ወንድ በጂሃድ ማርኮ ያመጣቸውንም
የአጎቱን ሴቶች ልጆችም የአክስቶቹን ሴቶች ልጆችም የየሹማውን ሴቶች ልጆችም የየሹሜዎቹን ሴቶች ልጆችም ጠቅልሎ ማግባት
የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:50
አንተ ነቢዩ ሆይ! እኛ እነዚያን መህሮቻቸውን የሰጠሃቸውን ሚስቶችህን፣ አላህ ባንተ ላይ ከመለሰልህም እነዚያን እጅህ የጨበጠቻቸውን ምርኮኞች፣ እነዚያንም ከአንተ ጋር የተሰደዱትን የአጎትህን ሴቶች ልጆች፣ የአክስቶችህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹማህንም ሴቶች ልጆች፣ የየሹሜዎችህንም ሴቶች ልጆች (ማግባትን) ለአንተ ፈቅደንልሃል
ሚስትህ ከቤት ወጣ ካለች የቤት ሰራተኛዋን ወሲብ ማድረግ
أَخْبَرَنِي إِبْرَاهِيمُ بْنُ يُونُسَ بْنِ مُحَمَّدٍ، حَرَمِيٌّ - هُوَ لَقَبُهُ - قَالَ حَدَّثَنَا أَبِي قَالَ، حَدَّثَنَا حَمَّادُ بْنُ سَلَمَةَ، عَنْ ثَابِتٍ، عَنْ أَنَسٍ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كَانَتْ لَهُ أَمَةٌ يَطَؤُهَا فَلَمْ تَزَلْ بِهِ عَائِشَةُ وَحَفْصَةُ حَتَّى حَرَّمَهَا عَلَى نَفْسِهِ فَأَنْزَلَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ { يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ } إِلَى آخِرِ الآيَةِ .
ከአነስ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ግንኙነት ሚፈፅሙባት ባሪያ ነበረቻቸው
ነገር ግን ዓኢሻና ሀፍሳ ከሷ ጋር
በፈፀሙት ተቆጥተው
እርሜ ናት እስኪል ድረሰ አስገደዱት ከዚያምአሸናፊው አላህ አወረደ፡-
"አንተ ነብይ ሆይ አላህ ለአንተ የፈቀደውን (ለራስህ) ለምን ትከለክላለህ።" እስከ ጥቅሱ መጨረሻ ድረስ.
Sahih (Darussalam)
Sunan an-Nasa'i 3959
In-book : Book 36, Hadith 21
English translation : Vol. 4, Book 36, Hadith 3411
Sunan an-Nasai
የማውገዝ ምዕራፍ التحريم 66:1
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ۖ تَبْتَغِي مَرْضَاتَ أَزْوَاجِكَ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
የልጅህን ሚስት አፋተህ ለራስህ ማግባት
ثم إنه عليه السلام أتى زيدا يوما يطلبه ، فأبصر
زينب قائمة ، كانت بيضاء جميلة جسيمة من أتم نساء قريش ، فهويها وقال : سبحان الله #مقلب القلوب
አንድ ቀን ነብዩ (ﷺ) ዘይድን ሊጎበኝ መጣ)
ዘይነብንም ቆማ አዩዋት በጣም ነጭ እና ቆንጆ ነበረች ትልቅ ሞላ ያለች ነበረች ከቁረይሾችም እጅግ በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች ነብዩም ﷺ #አፈቀራት እንዲህም አለ "ልቤን (ላንቺ) የገለበጠው የመለሰው አሏህ የተመሰገነ ይሁን"
ተፍሲር አልቁርጥቢ ሱረቱ አልአሕዛብ 33:37
የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:37
ለእዚያም አላህ በእርሱ ላይ ለለገሰለትና (አንተም ነጻ በማውጣት) በእርሱ ላይ ለለገስክለት ሰው (ለዘይድ) አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ «ሚስትህን ባንተ ዘንድ ያዝ፤ (ከመፍታት) አላህንም ፍራ» በምትል ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን በፈጸመ ጊዜ በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው (ሰዎች) ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን በፈጸሙ ጊዜ (በማግባት) ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን አጋባንህ፡፡ የአላህም ትእዛዝ ተፈጻሚ ነው፡፡
በሄድክበት አገር ሁሉ እስከ ሶስት ቀን የሚቆይ ጊዚያዊ ጋብቻ እያሰርክ
sex ማድረግ
ጃብር ቢን አብደላህ ወሰላማ አል-አክዋ እንደ ተረከው :- በኢስላም ጦርነት ውስጥ ሳለን የአላህ መልእክተኛ መጥተው እንዲህ አሉን: ሙታዕ ጊዜያዊ ጋብቻ ተፈቅዶላችሗል አድርጉት::
حَدَّثَنَا عَلِيٌّ، حَدَّثَنَا سُفْيَانُ، قَالَ عَمْرٌو عَنِ الْحَسَنِ بْنِ مُحَمَّدٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، وَسَلَمَةَ بْنِ الأَكْوَعِ، قَالاَ كُنَّا فِي جَيْشٍ فَأَتَانَا رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ " إِنَّهُ قَدْ أُذِنَ لَكُمْ أَنْ تَسْتَمْتِعُوا فَاسْتَمْتِعُوا ".
ውሸታም ድሮስ የዘጠኛ አመት ልጅ ይወልዳል !! አማጋጭ ነው
ነቢይ እንዲህ አይነት ህይወት እንዲኖረው አይገባም !! እሱ ሴት ሲያሳድድ ነው የኖረው !
ወይ ጉእድ እግዚአያብሄር አምላክ በሀማኖት ያፅናን በስመ ስላሴ
እግዝያቤር የተመሰገነ ይሁንብዙ የጠፍ በጎቹን ይህን ሲመለከቱ ወደዚህ ይመለሱ
አግዝአብሄር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣሃልን አዚ ፕሮግራም አንደኔ አምናፍቀው ማነው ክብር ለድንግል ልጅ ሰዓት ሲደርስ አውነቱ አየተገለጠ ነው ወንድማችን በርታልን❤❤❤ አኔ ሳውዲ ነኝ አምነሮው ከኔ ጋ ሞስሊም ኣለችን ብዙ አንከራከራለን አኔ በተቻለኝ አመልስላታለው ከወንድሞቼ የሰማሁት አና አውነቱ አንድገለጥላት በባህል ያዘቹ አምነት አንድትተው በፀሎታቹ ኣሱባት👏👏👏
ለመግለፅ ቃላት ያጥርብኛል አልችልም ገልጬ የተዋህዶን ነገር ብቻ በራሴ ሀይማኖት እቀናለሁ ❤❤❤እውነትም ሁሉም ኦርቶዶክስ
በርታ እ/ር ካንተ ጋ ይሁን !! ይጠብቅህ !!! ""በርታ!!!❤❤❤
እኔ ክርስቲያን ነኝ የክርስትና ግብር ግን የለኝም ይሄን መሰል ስሰማ እና በየለቱ ፈጣሪ ደግነቱን ሲያበዛልኝ በጣም ይገርመኛል ያለሁትም በፍቅሩ ነው ። ይህ ትምህርት የሚያስፈልገዉ እንደኔ የስም ክርስቲያን ለሆንን ጭምር ነውና የተመረጣችሁ ወንድሞች እህቶ ምስክርነታችሁን ከዚህም በላይ አብዙ። ያገልግሎት ዘመናችሁን ባራኪዉ ክርስቶስ ይባርክ በጣም እናመሰግናለን።
ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅና አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አማን አማን ወድማቼን ቃለሂወት ያሠማልን💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዜርይርዳበ ቤቱ የጽና
በእዉነት እግዛአብሔር የመረጠህ ከነድምፅህ እንድትሠብክ ከሐዋርያቱ አንዱ አንተ ነህቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜናፀጋዉን ከነቤተሰብህ ይባርክህ ላንተ እንደገለፀልህ ለኛም እንዲያዉ በትንሹይግለፅልን 👏👏👏👏
ገና ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ምንኛ መታደል ነው ወንድሜ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው የተገለፀልኝ ብዙ ጊዜ ተመልክቸህ ለሊት 10:50 ላይ ቁጭ ብዬ አንድ በአንድ ነው ያዳመጥኩህ ሲነጋ 22/6/16 ይሆናል ፀገና ሰላሙን ያብዛልህ!!ለስጋዊ ፈተና እንዳትጋለጥ በማስተዋል ተራመድ ፈልገህ ያገኘኸው አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እኔ የስም አማኝ ባዶ መሆኔን አሳይተኸኛል!!
ወንድሜ ገብረ ስላሴ
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር እውነቱን እንድንዝ ስለረደን ይመስገን አሜን
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሌላ አልልም በቤቱ ያፅናህ
ተባረክ ዘርህ ይባረክ።
በእውነት ወንድማችን ገብረ ሰላሰ ቃለ ይወህት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ እንድትመሰክር እግዚአብሔር አምላክ ለሃዋርያት ፣ለነብያት የገለፀላቸው መንፈስ ቅዱስ ያሳድርብህ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን የሚደንቅ ትንተና ነው በአገልግሎት ያጽናልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የጠፍትን መልሥልን 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
አተ በጊዜ እዉነቱን ገልፆልሀል ወድሜ እድለኛ ነህ ሙሀመድኮ ለራሱ በሚመቸዉ መልኩ ነዉ የፈጠረዉ ሀይማኖቱን
ዎሸታምነው ይሸቅልባችሁ አበረታቱት ምቀኝነት እዳታረጉት በሀቅመሥራትን ያህል ነገርየለም ሰው ባያታልል ይመረጣል ገባችሁ ሙሀመድንበዚህመልኩ አትዘልፊም አትሳደቢ በስልምናቀልድየለም ከገባችሁ ኑወደሀቅ አላህ ይምራችሁና ግንተቀቀቁ አትሰሳደቡ እስላምየማንንምሀይማኖትአያቋሽም እደመጣላችሁ ባታወሩ ይመረጣል
የናተ ሀይማኖት በቃይሄነው ተሳደቡየሚል ትህትናየለም? አጂብ!!!!