"ስብሐተ ነግህ ከየት ወዴት" || ዘጋቢ ፊልም || የስብሐተ ነግህ ሰ/ት/ቤት ||
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
- ይህ ዘጋቢ ፊልም "ስብሐተ ነግህ ከየት ወዴት" የሰንበት ትምህርት ቤቷን ታሪክ አመሠራረቷ እንዴት ነው?፣ በምን ያህል አባላት ተመሠረተ? በዛን ጊዜ የነበረው አገልግሎት እንዴት እንደነበር ፣ ምን ምን አይነት ተግዳሮቶች እንደነበሩ ፣ አሁን ላይ ያለችበትን አቋም የሚዳሰስበት ዘጋቢ ፊልም ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፤ አገልግሎቱን ይደግፉ!!
Sibhate Negeh: From Then to Now
This documentary explores the rich history of the Sunday School. Learn how it was founded, how it operates, and the number of members involved from the beginning. Discover what the service was like at that time, the challenges it faced, and its current position.
Join the journey of faith and service-become part of the family by subscribing to our channel and supporting this meaningful mission!
በጣም ሚገርም ሥራ ነው 👏👏 በርቱ
ስብሐተ ነግህ ሰንበት ት/ቤት 🥰🥰🥰
well done
💗💗🌸
አይ መባረክ🙏🙏
🥰🥰🥰
🙏🙏🙏
👏👏👏
❤❤❤
Betam Des yilal egZiabher ftsamiyachun yasmr
Kidus Mikael be amalajnetu ayleyen
Bereketun tsegawn yadlen!!!
👏👏👏
❤❤
ስብሐተ ነግህ ሰንበት ት/ቤት❤❤