ሩታ ለመጀመሪያ ጊዜ አብርሽን ሰርፕራይዝ አደረገችው. ልደቱን በላቢያጆ አከበረችለት 🙈🎂🎂❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.4K

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 หลายเดือนก่อน +507

    እስኪ አብርሽን እና የሩታ አድናቂወች 🥰

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 8 หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Yog8gh
      @Yog8gh 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉዶችችችችችችችችች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 8 หลายเดือนก่อน +867

    ሩታ ላብርሽ ደስታ የተሰጠች ስጦታ ናት
    😍💓💓💓

  • @HabasiHurna-l1b
    @HabasiHurna-l1b 8 หลายเดือนก่อน +114

    ሩታዬ የአብርሽ ንግስቱ አብርሽ የምር እሩታ ስትመጣ ፍቅር ደስታ ብዙ ነገር ይዛነው የመጣችው ወደ ህይወትህ ውበቱን ነው የደፋብህ እሷ ከመጣች ወዲህ ውድድ ነው የማረጋች አይለያችሁ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል ድምቀቱ ናት ንግስቷዬ❤❤❤❤❤

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 8 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ውድድድድ ነው ማረጋቹቹቹቹ😢😢😢❤❤❤

  • @TSEGA-q3z
    @TSEGA-q3z 8 หลายเดือนก่อน +223

    ሩታ ለብርሽ ደስታ የተሰጠች ስጦታ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ሩታዬ የኔ ጨዋ

    • @saratube8205
      @saratube8205 8 หลายเดือนก่อน +1

      Betkikil yemir

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል አራዳ የገባት ልጅ ነች

    • @maryam768
      @maryam768 8 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ሩታዬዬዬዬ የኔ ውድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 8 หลายเดือนก่อน +132

    ሩታ ለኣብርሽ ከለቅሶ ወደ ደስታ የቀየረች ከላይ የተላከች ስጦታ ናት ኣብርሽየ በፍቅር ያኑራቹ 💍🙏💞💞💞🥰🥰🥰🙏

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 8 หลายเดือนก่อน

      That is true👍

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫🤲🙏❤❤❤❤

    • @dasuyetube
      @dasuyetube 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 😢❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 8 หลายเดือนก่อน +51

    ሩታዬ የፀጉር እስታይል እንደዚህ አርጊዉ ሁሌም ያምርብሻል ፀጉር መተኮስ ፀጉርን ይነቅላል ያሳሳል❤❤❤የኔ ብርቅዬ እህት አበባዬ ሀገር ስገባ የመጀመሪያ ጉብኝቴ እናተን ማግኘት ነዉ

    • @rpokutgpolkadtw6454
      @rpokutgpolkadtw6454 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ምኞቴ ነው አብርን እንሄዳለን ውዴ

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ወላሂ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 8 หลายเดือนก่อน

      @@rpokutgpolkadtw6454 እግዚአብሔር ለዚያች ቀን ያድርሰን አብረን እንሄዳለን ሀሳባችን እግዚአብሔር ያሳካልንና እንሄዳለን የኔ ቆንጆ እህት ማዕረግ ከሳኡዲ❤😍

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም. አብራችሁ❤❤❤❤❤

    • @tigstzmani7499
      @tigstzmani7499 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔማ.መልስ.እጠራቸዋልሁ..ብቻ.ፈጣሪ.የዛ.ሰው.ይበለን❤❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 8 หลายเดือนก่อน +1705

    አብሬሽ እና ሩታ እና ሙቢን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን 👍👍👍👍2k አስገቡን

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 8 หลายเดือนก่อน +20

      ሁሎችንም እንወዳቸዋለን❤❤❤

    • @እግዚአብሔርይመሰገን-ጀ1ቘ
      @እግዚአብሔርይመሰገን-ጀ1ቘ 8 หลายเดือนก่อน +7

      እኔ ♥️♥️♥️♥️♥️🙏

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 8 หลายเดือนก่อน +140

    ሩታዬ
    ጀግና
    የአብርሸ ምርጥ ሚሰት
    ዋው የአብርሸ ደሰታ ሙሉ ሰለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ💘💖💖💖💔💔💓💓

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውድ❤

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 8 หลายเดือนก่อน +36

    እሩታን ለአብርሽ ከአምላክ የተላከች ስጦታ ንች ብቻ ታምራላችሁ ሺ አመት ያኑራቹሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @enanyaderb8293
    @enanyaderb8293 8 หลายเดือนก่อน +111

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈታ ነዉ ያረጋችዉኝ ሀይምየ የልጅ አስተዋይ ስወዳት ምትወድዋት ብቻ❤

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @HahabBbbbz
      @HahabBbbbz 8 หลายเดือนก่อน +1

      ልዩናት ሀይሚ እሷን የሚስከፋ ዋ

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 8 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃😃😍😍😍

  • @rpokutgpolkadtw6454
    @rpokutgpolkadtw6454 8 หลายเดือนก่อน +77

    የሴት ❤
    እመቤት❤
    ሩታዬ❤
    የኔ ፍቅር❤
    ሁሉን ❤ነገር ❤
    አሟልቶ የሰጣት❤ፈጣሪ
    ያዲሳባ ቆንጆ
    ፍቅርን ካች ❤ተማርን የኔ እቁ ሺ አመት በፍቅር ኑሩልኝ ቀራችሁ ብዬ በጣም አዝኜ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ ሸበላው እኳን ተወለድህ አቢርሾ ❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 หลายเดือนก่อน +11

    አብርሸ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት
    ሩታዬ የሸገርዋ ያገሬ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ ማርያምን ከልቤ ነው የምወድሸ መብቴ ነው ሙብዬ የቡታጅራ ድምቀት እንዴት እንደምወድክ

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 8 หลายเดือนก่อน +390

    ማነው።እሩታን እንደኔ የሚወዳት ላይክ ያርገኝ❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ውድድድ ነው የማረጋት ❤❤❤❤

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 8 หลายเดือนก่อน +3

      Yen wud ❤❤❤❤❤❤

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 8 หลายเดือนก่อน +3

      Eruta❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤የኔ ውድየ

  • @hdokjs-nt1tr
    @hdokjs-nt1tr 8 หลายเดือนก่อน +244

    አብርሽንና ሩታን የምቶዱ❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 8 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘😘😘😘ene

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 8 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 8 หลายเดือนก่อน

      ​@እንዛመድuser-qt6vc9wx9o

  • @Zaina-q5k
    @Zaina-q5k 8 หลายเดือนก่อน +9

    የእውነት ግን እነዚህን ልጆች የሚወድ 4 በጣም ነው የሚያስደስቱት ፍቅራቸው መከባበራቸው ክምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 8 หลายเดือนก่อน +907

    ማፍቀሀር መታደለሰነሀው የምትሉ😊❤

    • @RYf-o5j
      @RYf-o5j 8 หลายเดือนก่อน +1

    • @FathimaFathima-iy5qi
      @FathimaFathima-iy5qi 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @AtsedeAtsede-j8z
      @AtsedeAtsede-j8z 8 หลายเดือนก่อน +16

      እናተ ተንክሲሶች እናተም ሰው ሆነሠችው ፋቅርን በሰው ታሳድዳላችሁ ፋቅርኮ እንደ ሰሟ ፋቅር ናት

    • @BubuAsad-z3b
      @BubuAsad-z3b 8 หลายเดือนก่อน

      Hb

    • @werert2189
      @werert2189 8 หลายเดือนก่อน +8

      በመጀመሪያፈደል አስተካክለሽ እንኳን ተሳደቢ ሲቀጥል ማሒጁአለት ደግሞስ ማነይአላት ሞኝ አትሁኝ እምታለቃቅሰው ለመፈመስነው እህቴ

  • @wsf7216
    @wsf7216 8 หลายเดือนก่อน +51

    🌹ሩታ እኮ ለአብርሽ ደስታ ያተሰጠች ስጦታው ነች 🌹🌹🌹የኔ ጣፋጭ ሀይማ እንድሁም ኤፋ ሙቢ ምርጦች ሁላቹንም እወደቹዋላሁ👍👍👍👍👍👍🌹👍👍👍👍👍👍

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 8 หลายเดือนก่อน +15

    Wow የዛሬ ይለያል የኔ ዉዶቼ ጌታ በደታ በፍቅር ሺ ዓመት ያኑራችሁ ስዎዳችሁ 🎉🎉❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 8 หลายเดือนก่อน +161

    😢ሩታ እኮ ለአብርሽ ደስታ የተሰጠች ስጦታው ነች👍👍👌❤❤ ኤፋ፣ሀይሚ፣ ሙቢ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ነው 😂ይሄ ምራቅ ሳይደርቅ ይዘሹ ነይ አላለም ሙቢ እኮ ትለያለህ ❤ አብርሽ ቪድዮ የምትለቅበት ሰአት አክብር😢

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +8

      አዎ በነሱ የዩቱብ ዘበኛ ሆነን እኮ😂😂❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +5

      አወየምረ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 8 หลายเดือนก่อน +9

      @@senaytAsefa-qn4vk ከ12 ሰአት ጀምሮ ስንቴ ዩቱብ ገብቼ ወጣሁኝ መሰለሽ ከዛማ በቃ ዛሬም አይለቁም ብዬ የመዳም ስራ ማጧቷፉን ተያያዝኩት መልሼ ብቅ ስል ለቀዋል

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 8 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም ልባም ሴት ናት❤❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 8 หลายเดือนก่อน +48

    እንኳን ተወለድህ የኔ ጀግና ወንድም አንተ በመወለድህ የብዙዎችን እንባ አበስህ የብዙዎችን ቤት አበራህ አብርሽ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ ይሁንልን❤❤

  • @Burtetube1
    @Burtetube1 8 หลายเดือนก่อน +18

    ፍቅር ከልብ ስሆን እዴት ደስ ይላል እውነት ነው የምትሉ በላይክ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ አበረታቱ በአብርሽና በሩታ ፍቅር ይሆንባችሁ🙏❤❤❤

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn 8 หลายเดือนก่อน +25

    ሩታ የኔ ፍልቅልቅ የአብርሽ የደስታ ምንጭ ❤❤❤❤አብርሽ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉 ሩታ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤

  • @MmM-g9r7z
    @MmM-g9r7z 8 หลายเดือนก่อน +93

    እሩታ ለአብርሽ የተስጠች ስጥታ ነት ከምር የድስታ ምጭ ናት 🎉አ & ር ❤ በፍቅር ያንራችሁ ❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 8 หลายเดือนก่อน +16

    አፍቃሪ እደሩታ ❤ ፍቅርአሰጣጥ እደአብርሺ ❤ ጉዋደኝነቶ እደሙቤ ❤ ወዲምነትእደኤፊ ❤
    እህትነትእደሀይሚ ❤ጥግዲረስአይተናል ደስስትሉ ❤❤❤

  • @fikrtetube9462
    @fikrtetube9462 8 หลายเดือนก่อน +32

    አብርሽዬ እንኳን ለሩትዬ ተወለድክላት ቀሪ ዘመንህን በጣም ለምትወድህ በጣም ለምታከብርህ ለውድ ል ዕልትህ ኑርላት

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 8 หลายเดือนก่อน +38

    እሩታኮ ስታምር እዉነት አብርሽይ ጠበቅ አርገክ ያዝልን እሩታይን አብርሽይ እንኳን ተወለድክ አንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ealsa
    @ealsa 8 หลายเดือนก่อน +8

    አብርሽ መልካም ልደት ሺ ዘመን ኑርልን ሩታዬ ምርጥ ሚስት ሀሚዬ የኔ ዉድ ኤፊ እንዲሁም ሙቤ ምርጥ ቤተሰብ አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 8 หลายเดือนก่อน +189

    እስኪ ኣብርሽ ና ሩታ እንደኔ ዉድድድ የሚያረጋቸዉ❤👍

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሁፍሙቢደሰየሜልምርቃትእንኮአደርሰህአብርሸ

    • @abebechTeshome-qf9yb2
      @abebechTeshome-qf9yb2 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 8 หลายเดือนก่อน +203

    እወዳችሀለሁ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน +4

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን።።❤❤❤ደምሪኝ እማ❤

    • @SaraSara-dz3jt
      @SaraSara-dz3jt 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🥰🥰🥰🥰

    • @ዜድነኘየራያዎ
      @ዜድነኘየራያዎ 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@SaraSara-dz3jt

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሀይሚ 😂😂እንደኔ ያሳቀቺው መልካም ልደት ስታሙሩ ሪታዬ ❤️❤️❤️❤️

    • @وسنالثيوبيا
      @وسنالثيوبيا 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 8 หลายเดือนก่อน +37

    አቤትእሩታ አብርሽን ምንያክልእደምወደዉ። ፊቱኖአጠበችዉኮ። ይጨምርላችሁ

  • @sekulove8548
    @sekulove8548 8 หลายเดือนก่อน +63

    ዋው የዛሬው ይለያል ስላቹህ ሺ አመት ያኑራቹህ ❤❤❤❤❤

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 8 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻላህ አስቀናችውኝ እውነት እናተን እያየው አብረያችው ያለው ያክል ተሰማኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሁላችንም ጥላቻ አንስቶ የፍቅር ሸማ ያልብሰን አሜን በሉ

    • @fikrtetube9462
      @fikrtetube9462 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
    @ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ 8 หลายเดือนก่อน +33

    ፈጣሪ እኮ ሩታን ለአብርሽ መርጦ የላከለት ነች❤❤❤❤🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 8 หลายเดือนก่อน +20

    ሩትዬ አንች ህኮ የፍቅርሰው ተምሳሌት ነሽ በጣም ትልቅ surprised ነው ያረግሽው ታውቂበታለሽ እውነተኛ ፍቅረኛሞች❤❤❤🎉🎉🎉. እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በፍቅር በሰላም አንድ አርጎ ያኑሯችሁ ትዳር መስርታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ከብራችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @Menbulala
    @Menbulala 8 หลายเดือนก่อน +9

    ታዲያ አብርሽ አልተካስክም እንኳን ተወለድክ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አይለያችሁ እንደተዋደዳችሁ አርጁ ❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 8 หลายเดือนก่อน +48

    እሩታየ ፀጉርሽን ሁሌም እደዚ አድርጊው. አትተኮሽው አያምርም እደዚ በጣም ነው ምያምርብሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +3

      አወ የዛሬው ያምራል

    • @BduvdhdhdNdbvdhdh
      @BduvdhdhdNdbvdhdh 8 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ዛሬ ደስ ይላል ታምራለሽ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እያልኩ ነበረ

    • @tiringotekle5664
      @tiringotekle5664 8 หลายเดือนก่อน

      Wow ❤❤❤🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇪🇹🎂🎁

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 8 หลายเดือนก่อน +43

    አብርሽ እንኳን ተወለድክ ስጦታህ እሩታንበማግኝትህ ደስታም ልደትም ነው ደግሞ ከእሩታ ጋር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ መልካም ልደት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 8 หลายเดือนก่อน +32

    እነ አብርሽ ዛሬ የሉም ብዬ ስገባ ደስ በሚል ሁኔታ አገኘኋቹ መልካም ልደት ፍቅራቹ የዘላለም❤❤❤❤ ምጥ እህት እና ወድም ጓደኛ ፍቅረኛናቹ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ ስጠብቃችሁ ሱሱ የሆኑብን

  • @shemima5580
    @shemima5580 8 หลายเดือนก่อน +114

    ሺ አመት ኑሩ አብርሽ እና ሩታዬ መልካም ልደት🎉🎉 የመዳም ቅመሞችዬ የኔ ታማኞች እወዳቹአለሁ❤❤

  • @SwSw-b5q
    @SwSw-b5q 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሩታየ የኔየዋህ የአብርሸ ልእልት
    አብርሸየ እኳን ሰወለደክ ቀሪዘመን
    እግዚአብሔር ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makeya2128
    @makeya2128 8 หลายเดือนก่อน +197

    አብርሽን የምትወዱ በላዪክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 8 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @mazy-meida
      @mazy-meida 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@zuzumchale

    • @mazy-meida
      @mazy-meida 8 หลายเดือนก่อน +3

      እእእ ምን አስበሽ ነው አብርሽን ብቻ 😜😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@mazy-meida😂😂😂

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +2

      አብረሺየሩታነዉ😂😂

  • @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
    @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 8 หลายเดือนก่อน +66

    የንግግር ለዛዎ የፋቅር አስጣጧ የሴት ወይዘሮ ናት ሩታን በማግኘቱ ፈጣሪን ማመስግን አለበት አብርሽ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉን ያደላት ❤❤❤❤የኔ ልባም ሴት

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክልሁሉንምአዲሎየሰጣት❤❤

    • @ToybaSounds
      @ToybaSounds 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉምለወርትነዉ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ToybaSoundsበቅናት እዳታብጅ

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 8 หลายเดือนก่อน +4

      ሁሉን የታደለች ሴት እኔማ ስወዳት ♥️♥️♥️

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሩታየ የኔ አስተዋይ ❤❤❤ፈታ ከልደቱ ጋ አብርሽየ እንኳን ተወለድክ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ🤲🙏❤❤❤

  • @amitub615
    @amitub615 8 หลายเดือนก่อน +21

    ሙቤ የሳቄምንጭ😂😂 ሩታይ አንችኮ የመጣሺው ለአብርሺ ደስታነው መልካም ልደት አብርሺዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኑሪያ
    @ኑሪያ 8 หลายเดือนก่อน +49

    ሩታ የኔ ውድ ሩታ እና አብርሽ የሚወድ ላይክ ይግጨኝ❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሩታየ የእኔ ልዕልት ፍቅር የሆንሽ ልጅ እንደኔ የሚወዳት አለ ግን ድምቀት እኮ ናት❤❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 8 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት እኔም በጣም ነው የምወዳት 💕💕

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ❤❤❤

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣም ነዉ የመወዳት

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

  • @kalkidanzenebe478
    @kalkidanzenebe478 8 หลายเดือนก่อน +21

    አብርሽዬ እካን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እሩታዬ የኔ ጀግና ሴት 💖💖💖💕💕💕

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ምስጥ ብየ እያየዃችሁ አለቀብኝ እዉይ ደስስስስስስስስስስስስስስስስስ ስትሉ ሀይሚየ እሩታየን አደራ እደ እህት ሁነሽ ከጓኗ ሁኒ

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 8 หลายเดือนก่อน +19

    ናፍቃችሁኝ ነበር እኳን ደህና መጣችሁልኝ ውዶቼ መልካም ልደት አብሮሽዬ እሩታ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 8 หลายเดือนก่อน +14

    ዋው ሩታዬ ማሻአላህ ጎበዝ ስላስደሰትሽው ደስብሎኛል ነው እጂ እኔ የልደት ደጋፊ አይደለሁም ስለምወዳቹ ደስታቹ ግን አስደስቶኛል

  • @Meskenengyegirmsh
    @Meskenengyegirmsh 8 หลายเดือนก่อน +6

    H
    B
    D አቢርሽ እንካን ተወለድክልን የሩታዬ ንጉስ
    ሩታዬ የምር ትለያለች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ተወለክ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤እሰኪ አብርሽ እና ሩታ አድናቂዎች ❤❤❤❤❤❤

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 8 หลายเดือนก่อน +79

    አብርሽ እና ሩታ ሁላችውም ሁሌም ፈግታ አይራቃችው አብርሽ እንክዋን ተወለድክ መልካም ልደት በጣም መልካም ሰው ነው አብርሽ

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ደስ ስትሉ ሩታዬ አስተዋይ ናት አብሪሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 8 หลายเดือนก่อน +20

    አብርሽታድለሀል ወላሂ ይችንየመሰለች ፍቅርአሰጣጥየምችል ቆጅየልጅ ሰጠህ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 8 หลายเดือนก่อน +36

    ኧረ ወይኔ አሁን ዩቱብ ገብቼ እና አብርሸ ትላንት ም አልመጣም ዛሬም ገና ያሉም እያልኩ ነበረ ደሰ ብሎኛል ሰለ መጣችሁ መልካም ልደት አሸብር እንካን ተወለድክ የሩታዬ ባል❤❤😀👌

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 8 หลายเดือนก่อน

      አሸብር 😂😂😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 8 หลายเดือนก่อน

      😂 በእውነት በጣም አሳቅሽኝ 😂😂 ስሙን ቀየርሽለት እንዴ 😄

    • @meretechhassni305
      @meretechhassni305 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@mekiyatube2063 😀አዎ ምነው ባል አይደል እንዴ ለሩታ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 8 หลายเดือนก่อน

      @@meretechhassni305 ባልማ ባሏ ነው እኔ ያሳቀኝ አብርሽ ማለት ትተሽ አሸብር😂 ላልሽው ነው ውዴ

    • @meretechhassni305
      @meretechhassni305 8 หลายเดือนก่อน

      @@mekiyatube2063 መቆለማጥ አምሮኝ ነው😀

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 8 หลายเดือนก่อน +6

    የእኔ ውዶች እንዴት እደምታምሩው ትላንት ስአት አሳልፋችሁብኝ ሳላያችሁ ገና አየሁዋችሁ❤❤እወዳቸሁዋለሁኝ እሩቲየ የእኔ ንፁህ አፍቃሪ የአብርሽ ስጦታ እኮ ነሽ አብርሽየ እድለኛነህ በዙዚህ ዘመን እኔም ተመኝሁኝ ለወንድሞች ንፁህ አፍቃሪ ብስጣቸው ብየ ❤❤❤❤ደግሞ ወደፊት ምቀኛም ይብዛባችሁ ምንም ቢሉዋችሁ ምንም እዳትሉ መልስ እዳስጡው በተለይ አብርሽ ወንድሜ መልስ እዳስጥ ተዋቸው የእኔ ቅኖች እወዳቸዋለሁኝ

  • @mulu5
    @mulu5 8 หลายเดือนก่อน +23

    ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂እንኳን ተወለድክ አብርሽ ተቀራራቢ ነዉ ልደታችሁ 🎉🎉

  • @Geni810
    @Geni810 8 หลายเดือนก่อน +84

    የጓደኝነት የእህት የወንድምነት ጥግ❤ ለሰዉ ደስታን የምትመኙ ሁሉ❤ፈጣሪ ደስታን ያድላችሁ😘😘😘😘

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውድ እመልሳለው ነጌ❤❤

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሩታ ለብርሽ ደስታ የተሰጠች ስጦታ ናት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዳች❤❤❤❤❤

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 8 หลายเดือนก่อน +24

    እለገለቴ ለካ ቅናት ነዉ ሩታየ ትለያለሽ ስወዳችሁ❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +2

      አወቅናትነዉሩታየ❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 หลายเดือนก่อน +14

    እሰይ የኔ እንቁዋች መጣችሁልን ኡፍፍፍፍ ማነው ግን እንደኔ የምወዳቸው እንኳን ተወለድህ አብርሽ ቀሪ ዘመንክን መልካም ነገር የምሰራበት ያድርግልህ❤❤ ❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 8 หลายเดือนก่อน +5

    የጋሽየ ልጆ የሀይሚ መከታ የኤፍ የሙቤ መንድም የሩታየ ንጉስ እኳን ተወለድክ እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 8 หลายเดือนก่อน +18

    ሐይሚ ዛሬ በጣም ታምሪያለሽ አብርሽ ልጄ እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህ የስኬት ይሁንልህ እናትህ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 8 หลายเดือนก่อน +40

    አብርሺና ❤እሩታ ማነንም እዳስሙ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል የጮህ ይጩህ ❤❤❤

  • @hyathyathyathyat7877
    @hyathyathyathyat7877 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳንም ተወለድክ አብርሽ የሩታየ ባል ዘመንህ የተባረከ ፍሬ የምታፈራበት ያድርግልህ😍😍😍

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 8 หลายเดือนก่อน +97

    አብርሽ የማንንም ወሬ እዳትሰሙ ለማንም ተራ ሰው መልስ እዳትሰጡ በራሳችሁ ሙድ ብቻ ፈታ በሉ በተረፈ ከስአታችሁ አትለፉ

  • @kidmekonn993
    @kidmekonn993 8 หลายเดือนก่อน +22

    ፈጣሪ ሲወዳችሁ ሰው የሆነ ሰው ይሰጣችኋል ታድላችሁ አብርሽ HBD🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdullahAlkaabi-f5v
    @AbdullahAlkaabi-f5v 8 หลายเดือนก่อน +6

    እሩታዩ አብርሽዩ ስወዳችሁ እስከመጨረሻ ያዝልቅላችዉ መገፋትእኮ መታደልነዉ ለግዜዉ አይመስለንምእጅ አብር ልቡንፁህ ባይሆን እሩታን የመሠለች ስጦታአያገኝምነበር ግን ስለተገፋ የልብን አካሚሠጠዉ እናማ አህቶቸ ስዉሲገፊን አልሃምዱሊላህ በለንሁሉንም በሶብርማለፍ ኸይርነዉ

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh 8 หลายเดือนก่อน +13

    አደኛነሺ እሩታየ የኔ ልዩ ሴት በጣምነው ያማረበት ፍቅር የሆነች ልጁ እደች አይነት ሴት ተየት ይገኛል አብርሺ መልካም ልደት❤❤❤

  • @Mesi971
    @Mesi971 8 หลายเดือนก่อน +29

    ቅመሞችዬ እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን
    አሜን በሉ

  • @JjfJc
    @JjfJc 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ሀይሚ አሳቅሽኚ 😂😂😂እደት እደቀመሻት ኬኪቱን❤አላዩኚም ብለሽነውደ❤😂😂😂😂😂ስወድቺሁእኮ❤❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fikrtetube9462
      @fikrtetube9462 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 እኔ እራሱ ድክም ነው ያልኩት ከሃይሚ መቅመስ የሙቢ አስተያየት

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 8 หลายเดือนก่อน +28

    እሩታ ለአብርሺ ዬተሰጠቺ ሰው ነቺ ፍቅራቹህን አላህ ዬዝልቅላቹህ ❤❤❤❤❤መቀኛን ይያዝላቹህ❤❤❤❤‼️🙏

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 8 หลายเดือนก่อน +35

    የነ አብርሺ የነ ረታ የነ ሙቤ አድናቂወች ልያችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @eyegfffdfeels8177
    @eyegfffdfeels8177 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሙቢ አላህን ፍራ ሙቢሙቢ የሚልህ አይጠቀምህም የኛ ደን ከዚህ የጠራነው ሙቢ ወደሚ የች አዱንያ ጠፊነች የኢስላም ወድሚ መች መቸ ከአላህጋ እደምንገናኝ አናውቅም እስኪ ኩዝ አቂደተክ ተምረህው ከሁን ተግባርላይ አውለወ ከልተማርከው ተማረው አላህ ፍራ

    • @BurtokanAbuAli-ne1oj
      @BurtokanAbuAli-ne1oj 8 หลายเดือนก่อน

      ሣህ ሙስሊም ልደት አያከብርም

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +74

    ያመቱ ምርጥ ጥዱች የምትሉ በላይክ❤👍👍

  • @merongm5989
    @merongm5989 8 หลายเดือนก่อน +10

    አብርሽዬ እንኳን ተወለድክ ሩታዬ የፍቅር ሴት ❤ሺ አመት ❤ኑሩ በፍቅር እንወዳችኃለን❤ሙቢ ኤፋ ሀይሚ የሩታና የአብርሽ ድምቀቶች ሁሌም ሳቁልን

  • @elenikahsay8212
    @elenikahsay8212 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔይ ማሮች ሁላቹውም ነው ምወዳቹው ❤❤ ሩቲይ ኣብርሽን ፍልቅልቅ እንዲል ኣርገሽዋል የኔይ መልካም ሴት❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 8 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ልዩ እሩታየ ትለያለሽ❤❤❤🎉🎉🎉 እንካ ተወድክ አብርሽየ♥️♥️ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainobahmed5729
    @zainobahmed5729 8 หลายเดือนก่อน +23

    አብረሽ እዉነት እሩታየን የሠጠህ አላህ እድለኛነህ በተረፈ አወዳቸኋለው ሁላችሁንምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሩት ለብርሽ ደሰታ የተሰጠች ስጦታ ❤❤❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 8 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ሱሶቼ ላምን ቶሎ ቶሎ አትማጡም ባጣም ዋዳቹዋለው ባርቱ ኡሉ ዳስ ይባላችሁ ❤❤

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 8 หลายเดือนก่อน +41

    አብርሽ እና ሩታ ሁሌም ፈግታ አይራቃችዎ ❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 8 หลายเดือนก่อน

      ,አሚን ውድዋ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሙቤ መልካም ሰው ኤፍሬም ሀይሚ የኔ መልከ መልካም ናችሁ ክፉ አይካችሁ❤❤❤❤❤

  • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
    @AzeAxumኣዙኣኽሱም 8 หลายเดือนก่อน +129

    ዘፈኑ ለሩታ ይገባታል እዴት እደናፈቀችኝ እኔ የይቱቫቹ ዘበኛ😢🎉❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 8 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ተወለድክ አብርዬ በጣም ደስ የሚል ልደት❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 8 หลายเดือนก่อน +4

    የዉነት ሆዴን አመመኝ ጌታን😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በጌታ ደሰ ስትሉ አብርሸዬ እንኳን ቸወለድክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የምዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +39

    የሩታዬ ንጉስ እንኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሩታዬ ጋር ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቸገቃችሁ ❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 8 หลายเดือนก่อน +24

    ሩታዬ አብርሽን ሰርብራይዝ የምታደርግበትን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ደስ ይላል መልካም ልደት ሩታዬ ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ይኑርልሽ❤❤❤❤❤

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 8 หลายเดือนก่อน +6

    እደኒ እነ አብርሽን የሚወድ 2k እናስገባቸው እስኪ ቅመማች ደግም እሩታ ማተብ ትልበስ የምትሉ በላይክ🤘👍👍

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 8 หลายเดือนก่อน +23

    ማነዉ ደሰሰ ያለዉ እንደኔ❤👍👍👍👍

  • @kasim2735
    @kasim2735 8 หลายเดือนก่อน +61

    የሰው ልጅ በሙሉ የተፈጠረው አንድ አምላክን ለመገዛት ነው ።የአላህ ሰለምነ እዝነት በአማኞች ለይ ይሁን

    • @HusseinAbdullahi-v1r
      @HusseinAbdullahi-v1r 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amin wde

    • @JgGf-hv9rn
      @JgGf-hv9rn 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንእኔየሚአጅበኝመካዳቸውአላህንአላህይጠብቀን

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንን ❤❤❤❤

    • @TamerSaid-f9z
      @TamerSaid-f9z 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

  • @GgHbb-nc4wj
    @GgHbb-nc4wj 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔውቦች አላህ ፍቅራችሁን እስመጨረሻው ያዲርግላችሁ❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 8 หลายเดือนก่อน +131

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቼ ሁልጌዜም ደስስስ ይበላችሁ👍👍🌹

    • @Zenate-l4y
      @Zenate-l4y 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ወንዴም አለም

    • @ሉሉ-ሸ5አ
      @ሉሉ-ሸ5አ 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @medinamuhamed-f7q
      @medinamuhamed-f7q 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን አብርሽየ

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do 8 หลายเดือนก่อน +14

    ስታምሩ የኔወዳች አብርሽዬ መልካም ልድት እንኳን ተወለድክ❤❤❤❤

  • @Fatema-j4w
    @Fatema-j4w 8 หลายเดือนก่อน +69

    ፍትህ ለስዴት ወንድሞቻችን😭😭😭😭ወየት እንጩህ😢😢😢በስር ቤት ተሰቃዩብን ወንድሞቻችን

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ለሁሉም ቀን አለው እና እግዚብሔር ይርዳቸው😢

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢ፀጥታበዛአሁንማ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 8 หลายเดือนก่อน

      አላህይድረስላቸው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 8 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴትረዳቸው ፈጥሪ ይረዳቸው

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉዶች ስታምሩ አብርሽ ወንድሜ መልካም ልደት ቀሪ ዘመነህን ይባርክልህ እግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MESERET-g90
    @MESERET-g90 8 หลายเดือนก่อน +11

    መልካም ልደት ይሁንልህ አብረሽ ሩታዬ አንቺም ተባረኪ ሌሎቻችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤🎉🎉

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 8 หลายเดือนก่อน +17

    ሩታ ለአብርሽ ስጦታው እኮ ነች❤😊😊