ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Dr በርታ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞች ካቀረብሕ ብዙ ተመልካቾች ይኖሩሐል ቻናልሕ ለሕዝብ በደንብ እንዲዳረሰ ሸገር ኢንፎ መሰረት በዙ ዩ ቲዩብ እንግዳ ሆነህ ብትቀርብ እሸቱ መለሰ በእነዚሕ ሁለት ቻናሎች ብትቀርብ ብዙ ተከታዮች ይኖርሐል ሕዝቡንም ጥሩ ጤናማ ሕይወት ይኖረዋል ይሕ የግል አስታዬቴ ነው ቅር ካሠኘሁ ይቅርታ መልካሙን እመኛለሁ
ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።
ቡና ሻይ ኑስ ካፊ በሱኳር መጠጣት ደም ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል እንዳታልፈኝ ወንድም
Thank you doctor ❤
both of two yalebachew sewoch mn madreg nw yalebachw (blood pressure and type 2 sequare beshta yalebachw sewoch??
ሁለቱም የስኳር እና የደም ግፊት በሽታ ያለባቸው ሰዎች1. ጨው መቀነስ (በወን ከ 2 ግራም በታች)2. ስኳር መተው (simple ስኳሮችን ትተው complex ካርቦሃድሬቶችን መጠቀም ከድንች በስተቀር)3. በየጊዜው የደም እና የስኳር መጠን መለካት4. ቡና, ሲጋራ, አልኮል መጠጥን አለመጠጣት5. ክብደትን በጤናማ መጠን መጠበቅ6. እድሜያቸው ከ45 አመት በላይ ከሆነ የደም መርጋትን የሚከላከሉ መድሃኒቶችን መውሰድ አለባቸው።ሌሎች ተጨማሪ መፍትሄዎችን ስለ ደም ግፊት እና ስለ ስኳር በሽታ ላይ የሰራውት ቪዲዮች ላይ ያገኙታል።ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩኝ።
የቡና ቅመም ወይም ቅሩንፉድ ለልብ በሽታ ይጋልጣል የሚባለው እንዴት ነው ዶ/ር
እርጉዞች መጠጣት የለባቸውም ባልከው ላይ ተጨማሪ በቂ ማብራሪያ ብትሰጠን እላለሁ ዶክተር።
ድሮ ድሮ በቀን 1 ሲኒ ቡና አልተከለከለም ነበር። አሁን ላይ ግን ወደ ፅንሱ የሚሄደውን ደም በመቀነስ የፅንሱን እድገት ይቀንሳል እናም ያለጊዜው ምጥ ሊያስከትል ይችላል። በተጨማሪም ውርጃ (Abortion) ሊከሰት ስለሚችል ባይጠጡ የተመከረ ነው።
Yemetetaw kesint gize nw gn ketetahu demsere yiweteran tenfashe yikoraretan mn yihon docter?
የልብ ወይም የግፊት በሽታ አለቦት?
Altemeremerkum yinurebegn ayinurebegn alawukem? Thank you lemelsu
ኩላሊት ታማሚ ቡና ቢጠጣ ችግር አለው
ቡና በኩላሊት ላይ ያለው ጉዳት በጥብቅ የተጠና አይደለም። አንዳንድ ጥናቶች በቀን ከሶስት ሲኒ በታች መጠጣትን ይመክራሉ። የደም ግፊት ካለቦት ግን ባይጠጡ ጥሩ ነው።
ደም ማነሥ ያለበ ቢጠጣሥ ችግር አለውዴ
እስከማውቀው ድረስ ችግር የለውም። ነገር ግን እንደማንኛው አነቃቂ መጠጥ በመጠኑ / በቀን 1 ሲኒ ቡና ቢጠጡ የተመከረ ነው። ስለ ደም ማነስ በሽታ በደንብ ማወቅ ከፈለጉ; ከታች ያለው ቪዲዮ ላይ ያገኙታል። 👇th-cam.com/video/Icpl0-J8KNU/w-d-xo.html
እኔን ደረቅ ሳል አሞኝ አልተሸለኝም እክምና ህጄ ነበር ግን ለዉጥ የለዉም እባክህ ምን ላድርግ አላርጂግ ነዉ እሚሉኝ
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ለሳምባ ነቀርሳ በሽታ መመርመር አለቦት።ትኩሳት, የደረት ህመም, ማታ ማታ በላብ መጠመቅ, ክብደት መቀነስ አለቦት?የአስም በሽታ አለቦት?
Shikuren
ኣንድ ሰው በቀን መጠጣት ያለበት የቡና መጠን ምን ያህል ቢሆን ይመረጣል?
ለጤናማ ሰው በቀን 400mg ቡና ወይም ከ3-5 ሲኒ ቡና መጠጣት በሰውነት ላይ ምንም ችግር እንደማያመጣ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ነገር ግን በፍፁም ቡና መጠጣት የሌለባቸው ግን ባይጠጡ የተመከረ ነው።
🎉🎉🎉🎉❤
Enamesgenalen
ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
የልብ ችግር ያለበት ሰው መጠጣት ይችላል
የልብ ምትን በመጨመር የልብ በሽታን ሊያባብስ ይችላል። (የኦክሲጅን demandን በመጨመር)ቡና ባይጠጡ ይመከራል።
Be coffee ena chat mehal yalew liyounet ena andenet minedenew..pls tell us Dok...thank you.
እኔ ልቤን ያመኛል የአረብ ቡና እጠጣለሁ ምን ይሻለኛል ልቤም እያቃጠለኝ ነው ምንላድርጊ እወዳለሁ ደሞ ምን ትመክረኛለሀህ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።t.me/premiumethio
✅♥
Telegram ቻናልt.me/premiumethio
ሴቶችና ክብደት ያለው ሥራን በተመለከተ እድሜንም አካቶና ሔርኒያን የአጠቃለለ ገለጻ ብትሰጥ
እሺ። በቅርብ ቀን።
ኦ የደም ዓይነት ቡና መጠጣት የለባቸውም ይባላል ምን ያህል የተረጋገጠ ነው
ስለ Blood type diet/የአመጋገብ ስርዓት በቅርብ ቀን ቪዲዮ እሰራበታለሁ። ለአሁን ግን ቡና ለ O የደም አይነት ላላቸው አይመከርም ይላል። ለምን ቢባል የልብ ትርታቸውን ስለሚጨምር ነው። ይህ እውነት ነው ወይ አይደለም ለሌላ ጊዜ እንተወው።
❤❤❤❤
ካልድ ነዉ ካልዲ አይደለሜ 😂
Thank you doctor.
Dr በርታ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞች ካቀረብሕ ብዙ ተመልካቾች ይኖሩሐል ቻናልሕ ለሕዝብ በደንብ እንዲዳረሰ ሸገር ኢንፎ መሰረት በዙ ዩ ቲዩብ እንግዳ ሆነህ ብትቀርብ እሸቱ መለሰ በእነዚሕ ሁለት ቻናሎች ብትቀርብ ብዙ ተከታዮች ይኖርሐል ሕዝቡንም ጥሩ ጤናማ ሕይወት ይኖረዋል ይሕ የግል አስታዬቴ ነው ቅር ካሠኘሁ ይቅርታ መልካሙን እመኛለሁ
ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።
ቡና
ሻይ
ኑስ ካፊ
በሱኳር መጠጣት ደም ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል እንዳታልፈኝ ወንድም
Thank you doctor ❤
both of two yalebachew sewoch mn madreg nw yalebachw (blood pressure and type 2 sequare beshta yalebachw sewoch??
ሁለቱም የስኳር እና የደም ግፊት በሽታ ያለባቸው ሰዎች
1. ጨው መቀነስ (በወን ከ 2 ግራም በታች)
2. ስኳር መተው (simple ስኳሮችን ትተው complex ካርቦሃድሬቶችን መጠቀም ከድንች በስተቀር)
3. በየጊዜው የደም እና የስኳር መጠን መለካት
4. ቡና, ሲጋራ, አልኮል መጠጥን አለመጠጣት
5. ክብደትን በጤናማ መጠን መጠበቅ
6. እድሜያቸው ከ45 አመት በላይ ከሆነ የደም መርጋትን የሚከላከሉ መድሃኒቶችን መውሰድ አለባቸው።
ሌሎች ተጨማሪ መፍትሄዎችን ስለ ደም ግፊት እና ስለ ስኳር በሽታ ላይ የሰራውት ቪዲዮች ላይ ያገኙታል።
ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩኝ።
የቡና ቅመም ወይም ቅሩንፉድ ለልብ በሽታ ይጋልጣል የሚባለው እንዴት ነው ዶ/ር
እርጉዞች መጠጣት የለባቸውም ባልከው ላይ ተጨማሪ በቂ ማብራሪያ ብትሰጠን እላለሁ ዶክተር።
ድሮ ድሮ በቀን 1 ሲኒ ቡና አልተከለከለም ነበር። አሁን ላይ ግን ወደ ፅንሱ የሚሄደውን ደም በመቀነስ የፅንሱን እድገት ይቀንሳል እናም ያለጊዜው ምጥ ሊያስከትል ይችላል። በተጨማሪም ውርጃ (Abortion) ሊከሰት ስለሚችል ባይጠጡ የተመከረ ነው።
Yemetetaw kesint gize nw gn ketetahu demsere yiweteran tenfashe yikoraretan mn yihon docter?
የልብ ወይም የግፊት በሽታ አለቦት?
Altemeremerkum yinurebegn ayinurebegn alawukem? Thank you lemelsu
ኩላሊት ታማሚ ቡና ቢጠጣ ችግር አለው
ቡና በኩላሊት ላይ ያለው ጉዳት በጥብቅ የተጠና አይደለም። አንዳንድ ጥናቶች በቀን ከሶስት ሲኒ በታች መጠጣትን ይመክራሉ። የደም ግፊት ካለቦት ግን ባይጠጡ ጥሩ ነው።
ደም ማነሥ ያለበ ቢጠጣሥ ችግር አለውዴ
እስከማውቀው ድረስ ችግር የለውም። ነገር ግን እንደማንኛው አነቃቂ መጠጥ በመጠኑ / በቀን 1 ሲኒ ቡና ቢጠጡ የተመከረ ነው። ስለ ደም ማነስ በሽታ በደንብ ማወቅ ከፈለጉ; ከታች ያለው ቪዲዮ ላይ ያገኙታል። 👇
th-cam.com/video/Icpl0-J8KNU/w-d-xo.html
እኔን ደረቅ ሳል አሞኝ አልተሸለኝም እክምና ህጄ ነበር ግን ለዉጥ የለዉም እባክህ ምን ላድርግ አላርጂግ ነዉ እሚሉኝ
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ለሳምባ ነቀርሳ በሽታ መመርመር አለቦት።
ትኩሳት, የደረት ህመም, ማታ ማታ በላብ መጠመቅ, ክብደት መቀነስ አለቦት?
የአስም በሽታ አለቦት?
Shikuren
ኣንድ ሰው በቀን መጠጣት ያለበት የቡና መጠን ምን ያህል ቢሆን ይመረጣል?
ለጤናማ ሰው በቀን 400mg ቡና ወይም ከ3-5 ሲኒ ቡና መጠጣት በሰውነት ላይ ምንም ችግር እንደማያመጣ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ነገር ግን በፍፁም ቡና መጠጣት የሌለባቸው ግን ባይጠጡ የተመከረ ነው።
🎉🎉🎉🎉❤
Enamesgenalen
ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
የልብ ችግር ያለበት ሰው መጠጣት ይችላል
የልብ ምትን በመጨመር የልብ በሽታን ሊያባብስ ይችላል። (የኦክሲጅን demandን በመጨመር)
ቡና ባይጠጡ ይመከራል።
Be coffee ena chat mehal yalew liyounet ena andenet minedenew..pls tell us Dok...thank you.
እኔ ልቤን ያመኛል የአረብ ቡና እጠጣለሁ ምን ይሻለኛል ልቤም እያቃጠለኝ ነው ምንላድርጊ እወዳለሁ ደሞ ምን ትመክረኛለሀህ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
✅♥
Telegram ቻናል