Zemen is a great person who really put Amhara’s struggle on the right track to be. Above all the unity of fano leaders prompts an opportunity to achieve a quick military victory to show the world that the military operation is still relevant for Amhara case and to advance the collective national pride of Amhara, thank u zemey i don't have a word to explain u, just hero!!!!!!
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
አርበኛው ዘሜ ጀግናችን ለከፋፋዮቹና ለሆዳሙ ዲያስፖራ ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፍከው ጆሮ ያለው ይስማ።
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ጀግናቻችን የለ አማራ ድል ፋኖ
የኔጀግና የምግዜም ጀግናችን ልብያለህ አይምሮያለህ ስማ እውነታውይኸነው የሚአዋጣንም ይህነው አማራ በአድቁም እንተጋገዝ ድል ለፍኖ
ክብር ለጀግናው ዘመነ ካሴ ይህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የትግሉም የስልጣኑም ባለቤት መሬት ላይ ያለው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ነው ።
ዲያስፖራ ባንዳ የሆነ ከዚህ በውሃላ አፉን አይከፍትም ።
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ !!!
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ጀግና የወለደው የጀግና ልጅ 💚💛❤👂 እውነት ነወ በሰከነ አንደበት ሲታየ ነወ ወጤት የሚኖረው
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ዘሜ አይዞህ እመብርሃን ከእናንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
ድልለጅግናውየአማራውህዝብፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሮሃ የግፉአን ኢትዮጵያውያን ድምፅ🎤💚💛❤
ኑሩልን💪💚💛❤
ክበሩልን🙏💚💛❤
ዘሜ ምልክታችን።💪💚💛❤
ድልለአማራ❤❤❤❤
ሮሃ ሚዲያ አድናቃችሁ ነኝ በርቱ እዉነት ታሸንፋለች!!!💪💪💪💪
ዘምዬ በርታልን 😍ፋኖ ይችላል ያሸንፋልም💪
አይዞው ውድ ወድማችን አርበኛ ዘመነ ካሴ አይዞህ ምንግዜም ከጎንህ ነን እና ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪ፋኖ ያሸንፋል ውርደት ለባዳ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ
💚💛❤💪💪💪💪💪💪የእኛ ጀግና አይዞአችሑ ጀግና ጀግና ነው ከደሙ አለን በሑሉም በፀሎትም ጀግኖቻችን በድል ቤተመንግሥት
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
እናመሰግናለን እውነት ነው ድል ለአማራው ፉኖ ለኢትዮጵያ ተስፉዎች
ባላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ድል ለፋኖ
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ🙏❤️ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍኖ ያሸንፋል ኢትዮጵያን ይዞ ! አይዞን ጀግኖቻችን እመብረሀን ከጎናችሁ ትሁን 🙏
እግዚአብሔር ከእናታጋር ይሁን እውነት ታሽንፋለች ድል ለፋኖ❤❤❤
❤❤❤❤ የኔ ጀግና በረቱ❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በድል ያጎናጽፋችሁ
ወይ ፈጣሪ እንዳሻህ አርግ ሁሉ በጌታ ነው የሱ ፍቃድ ይሁን
One thing I wish In my life I wanna meet this hero guy in person Love And respect for ZEMA
የዘመናችን ጀግና።ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል።እውነት ያሸንፋል።
ውዱ ትናፈቃለህ እራሱ ንግግርህ ብቻ በቂ ነው እኮንም ጀግንነትህ የአማራይቱ ልጂ በርቱ ድሉ የናተ ነው ጀግናው የበላይ ዘለቀልጂ ፍኖ ፍኖ ድል ድል አማራ አማራ❤❤❤❤❤❤ ድል ድል ለፍኖ
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
ኢንሻአላህ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ❤❤❤
ዜሜን እንደናቴ ልጅ ነው የማምነው
ቃልክን እንደምትፈፅመው አምናለው
ድል ለእናንተ እግዚአብሔር ኃይል ይሁናችሁ🥰🙏
❤❤❤
የአቡነ ሉቃሰ ንገግር በእንግሊዝኛ ተተርጉሞ ለአለማቀፍ ማህበረሰብ❤ የእምነት ድርጅቶች ቢሰራጭ ❤❤
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳቹ
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
ድንቅ መልእክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
አመሰግናለሁ ሮሃ
ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለኢትዮጲያ 💚💛❤️💪💪💪
Thank you very much hero Armies!
" ለሆድህ ሰትል አፍህን ታጣዋለህ" ክብርህ ያጣህ ጊዜ ደግሞ ተዋርደህ ትተፋለህ:: የህዝብ ልጅ ፋኖ ምን ጊዜም ድሉ ያንተ ነው::
የድንግል ማርያምን ልጅ ይዞ የማያሸንፍ 💒የለም በርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከናተጋር ነው 🥰🥰😍😍♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ ሞት ሽንፈት ለጠላቱ ለብልጽግና (ለብልግና )
የኔጀግና ዘምዬ ድል ተናተ
ዘሜ የነጻነታችን ምልክት 💪💪💪💚💛❤️
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
ዘሜ ጀግናው ምንም ጥርጥር የለውም ፋኖ🐅 ያሸንፋል አማራ እውነት ያሸንፋል 💪
እናምናለን፡፡ ድንግል በመጎናፀፊያዋ ፡ትቋጥራችሁ፡፡ ኢትዮጵያ ለዘለለም፡ ትኖራለች፡፡ አንቀጽ 39 ይወድማል፡፡ ኢትዮጵያና ባንዲራዋ፡ ለዘላለምይኖራሉ፡፡፡ ዝም አልልም ምክንያቱም፡ እኔም የ70 ዓመት ሴት ፋኖ ነኝ!! የድል ትውልድ ፡የኢትዮጵያ ዘብ!!
የፋኖ አንድነትን ለማስጠበቅ የሀብታሙ አያሌውን ረጅም ምላስ መቁረጥ ያስፈልጋል::
ድል ለፋኖ!!!
አላህይጠብቅህያረብዘሜ❤❤❤❤
የበላይ ትንፋሺ ብየ ሰጠራው ደሜ ይሞቃል አወ 4ኪሎ እናገባለን አባቶቻችን ከሰሩት ቤተ መንግሰት አወ ሀገር መምራት የሚምርው በአማራ ናው ድል ለፍኖ
ጀግናችን።
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ
በርቱልን
ጀግናየ ክበርልኝ
💚💛❤️Zemene is brilliant 🦁🦁🦅
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
እንካንም ከናተ ተፈጠርሁ❤❤❤❤❤❤
እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን
ድል ለግፉዓን አማራውያን እና ኢትዮጵያዊያን
ጀግናው ዘሜ አምላክ ይጠብቅህ እንቁው ወንድሜ እመ አምላክ ትጠብቅህ እውነተኛው የበላይ ወንድም ነህ እናትህን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ይጠብቃት አንተን የወለደችልን ናትና ውድድድድ ነው የማደርግህ የወንዶች ባል ጀግናው ዘሜ
ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ድቅ ሐሳብ።
ድል ለአማራ ፋኖ አረበኛ ዘሜ
አይዟችሁ የእግዛብሄር እርዳታ ከእናንተ ጋር ነው ፋኖ ድል የደርጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤
ድሉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ
እውነት፣ነው፣በ፣tik tok እየወጡ፣ትግሉን፣ወደሁላ፣የሚጎትቱ፣አማሮች፣ተጠንቀቁ፣ፋኖ፣ትግል፣ላይ፣ለወሬ፣ግዜ፣የለውም
ድል ለአማራህዝብ ድል ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ እናሸንፋለነ💚💛❤💪💪💪💪
ድል ❤❤❤❤❤ላማራልጂ ፍኖ❤❤❤❤እውነት ያሸንፍል
እግዚአብሔር ይበልልና
የዘመኔ ጀግና የአማራ የልብ ትርታ የአይን በሌን እግዚአብሔር ከአናንተ ጋር ይሁን😊❤❤❤
ኧረ እንስማው እባካቹህ እንተባበር ድል ለኢትዮጵያውያን
ምልክታችን ዘሜ በርታልን የተጨበጠውን እውነተኛ ችግር ደርሰህበት ይዘህዋል በርታ ለአማራ ከሜዳ የትግል ውሎ ይልቅ ይህ አንተ በእውኑ የተረዳህው ችግር ነው ፈታኝ የሚሆንበት ይሁን እንጅ የትግሉ አንዱ አካል ነውና በድል እንወጣዋለን
ድል ለተገፋው ማህበረሰብ
እልልልልልልልልልልላ❤
WE ARE ALL, AMHARA-FANO!!!
WE ❤YOU, OUR HERO PATROIT AMHARA-FANO, ZEMENE KASSE.
SOON, YOU WILL BE IN 4 KILLO, ADDIS-ABABA.
Manew edn eyalksew yechersew 😭💚💚💛💛❤️❤️egzabyer hiye ebakhi antew tebikachew 🤲🤲🙏
Zemen is a great person who really put Amhara’s struggle on the right track to be. Above all the unity of fano leaders prompts an opportunity to achieve a quick military victory to show the world that the military operation is still relevant for Amhara case and to advance the collective national pride of Amhara, thank u zemey i don't have a word to explain u, just hero!!!!!!
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ
የኔ ውዶች ድል ለፍኖ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳቹህ
Bertu amharas fano ambessoch ❤❤❤
💪💪💪💪
መሪየ ጅግናዬ ወሬን ለወሬኞች ስራን ለሰራተኞች እንሰጥ አለን ለየእኔ ዘሜዬ አንተን ብቻነው የምናምን ወሬኛን ተውው።
የእውነተኛ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከእወነተኞች ጋር ይሁን አሜን
ድል ለአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ኃይል!!
እናሸንፋለን❤❤❤❤❤❤
ጀግናው የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ አመራር እውድሀለን
አበሳው❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ንግግር! አማራ ከምንጊዜም በላይ ይህንን አጥፊ አገዛዝ ለማስወገድ ተነሳ!
ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪
አምላክ እሥራየል ድልን ያቀዳችሁ እግዜአብሔር አምላክ።
ዲያስፖራ የስራችሁን ይስጣችሁ በብር ስልጣን አገኛለሁ ብላችሁ መሬት ላይ ያሉትን ፋኖዎች የምትከፋፈሉ አፈር ብሉ 😢😢😢😢 የአማራን ህዝብ መከራ ብታበዙት እንጂ በእናንተ ብር ነፃ የሚያወጣ ፋኖ የለም ይልቅ አንድ ሆነው ጠላትን እዲታገሉ ብትሰሩ ጥሩ ነው ሀይል ብርታት ነው በፈጠራችሁ በየግል ብር አትላኩ 😢😢😢ድል ለፋኖ ❤❤
💚 💛 ❤️ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤️
Thanks 🇲🇱🇬🇧😩💪
አይዘሜ እግዚአብሔር ላንተ ያደላ ይመስላል ጀግንነት A አንደበተ A. አስተዋይነትሽ. A. እረምኑን ልበል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን :: እውነት ነው ውድ ህይወታችሁን አስይዛችሁ ህዝባችሁን ነጻልታወጡ እዚ ከተመላቸው ቁጭ ብለው እናንተን መተቸት ያማል የደደብነት ጥግ ነው : ከፈለጉ እናንተ ጋር መተው ትግሉን ይቀላቀሉ
Viva our hero! Go ahead!
ዘሜ የኛ ንጉስ አላህ ይጠብቅልን የኛ ብሩቱ ጀግና ሁሉም ልክ እደዘሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊✊✊✊✊
ድል አማሀራ ፋኖ ❤❤❤❤❤
እናት ትውለድ እንዳንተ አይነቱን ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ዘሜ ኩራታችን ሞት ለብአዴን ድስት ላሽወች
ዘሜ የኔ ጀግና
ድል ለፋኖ
❤❤❤❤❤ድልለፍኖየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ዘመነ ካሴ ፋኖ ያሸንፋል !
ለያስፖራው እና አንዳንድ ከኛ የሚዲያ እና አክቲቪስቶች ያስቡበት እዚህ ትግል ላይ ኢጎ ይዞ መንቀሳቀስ አይቻልም
ዘመነ ምልክታችን ነው። ዘመነ የአማራ ህዝብ ምልክት ነው።
Fano zemane kasse yashenefale
አንድ አማራ ነን ባዮችን ማንነታቸው ቢጣራና ለህዝቡ ይፋ ቢደረግ ፋኖን ለመከፋፈል እየሰሩ ነው ህዝቡ እንዳይታለል
betkikil wendme meserat alebet
አድ ባይኖርማ ጭራሽ መረን ነበር እነሱ ናቸው ባለጌውን እያሳፈሩት ያሉት
እዚያው ደምበጫ ላይ የምኒልክን ቤተ መንግስት ፈልጉ