ሮሃ ልዩ መረጃ | አርበኛ ዘመነ ካሴ በጎጃም አገው ምድር:- ከፋኖ አመራሮች ጋር ያደረገው ውይይት::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • #ሮሃ_ቲቪ ለመደገፍ በዚ ሊንክ የበኩሎን አስተዋጽሆ ያድርጉ👇
    #Roha_tv support fund link 👉 gofund.me/230e...
    #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 357

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 หลายเดือนก่อน +26

    በርቱ ደሞቸ ድል ለእናንተ ድል ለህዝባዊሀይል ፋኖ 💪💚💛♥💪💚💛♥💪💚💛♥💪💪

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 8 หลายเดือนก่อน +26

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅቻሁ🙏❤️ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝበ

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 8 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ሃይል ብርታቱን እውቀቱን ይግለጽላችሁ። እውነት ያሸንፋል። ድል ለፋኖና ለአማራ ህዝብ። ግሩም ማብራሪያ ነው ፋኖ አርበኛ ዘመነ።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 8 หลายเดือนก่อน +10

    ዘመነ ሌሎችም ፋኖዎች የኢትዮጵያ አለኝታዎች የህዝብ ተሰፋዎች ድል ለአማራ ህዝብ ✊ ፋኖ ያሸንፋል🇲🇱💪😊

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 หลายเดือนก่อน +18

    በርቱልን እባካችሁ ባንዳን ተከታትላችሁ አፅዱ።❤❤❤❤❤❤

  • @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
    @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ከናተጋነው ድሉም የናተነው ፋኖ ወደፊት

  • @temuzelelew6862
    @temuzelelew6862 6 หลายเดือนก่อน +7

    የጦሩ አበጋዝ አርበኛ ዘመነ 💚💛❤️➥🇨🇬 ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @BiniKidane-kc1lw
      @BiniKidane-kc1lw หลายเดือนก่อน

      አይዙአቸሁ ጀግኖቸ እኛም ከጎናቸሁ ነን

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 8 หลายเดือนก่อน +10

    ዘምየ ኒርልን ፍኖ ፍኖ ያሽንፍል ጥርጥር የለውም አሁን ለወደቀ መግስት የሚሮሮጡ ካሉ ያሳዝናሉ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ❤❤❤❤❤❤

  • @hawaa112
    @hawaa112 8 หลายเดือนก่อน +31

    ፍኖውች አላህ ይጠብቃችሁ እውነት እንቅፍትም አይንካችሁ ወገኖቸ አኮሩን የምር አንድ ስንሆን ድሉም በቅርብ ይሆናል ወገኖቸ መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ከአማራ ጎን ሁኑና ይሄን የመጣብን አስመሳይ ብልፅግና ዋጋውን መስጠት አለብን በየቦታው በቃን ግፍ ወገኖቸ

    • @maekel6789
      @maekel6789 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @hawaa112
      @hawaa112 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@maekel6789 አወ በነሱ ነው የተከበርነው ወገኖቸ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 8 หลายเดือนก่อน +25

    ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም 🐅💪

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግንነት ፣ እውቀት ከአንደበት ጋር እግዚአብሔር ሰጥቶ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አብሳሪ አድርጎ የፈጠረህ።
    እግዚአብሔር አንተ ኢትዮጵያን ስትመራት / እየመራሀት ለመኖር እድሜና ጤና እንዲሰጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው።
    እግዚአብሔር ቀድሟችሁ ይውጣ ፣ አሜን።

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 8 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ አንበሶች ❤❤❤

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 8 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ጀግኖቻችን ❤❤❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን የኛ ጀግኖች ❤ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ እግዚአብሔር የአማራን መከራ በቃ ያለው ይመስላል ምከንያቱም አንደ እነ ዘመነ ካሴ አይነቶችን ደፋር ጀግና ምሁር ለብሙሉ ለእውነት እና ለፍትህ የቆመ ከየት ይገኛል ከአማራ ማህበረሰብ ውጭ ሳስብው አማራን እግዚአብሔር የሚወደው ህዝብ ይመስለኛል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 หลายเดือนก่อน +3

    እማምላክ ሁነት ከተገፋው ፣አንደ ሀይጥ ከሚሳደደው ፣ እዝብ ጋር ተሁንላችው ፣ እባካችሁ ፣ አንድ ሁኑ ፣እግዛብሄር ከፊታችሁ ፣ይቅደም ❤❤❤❤ አሜን

  • @abiavi43
    @abiavi43 8 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለተጮከነው አማራ❤

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 8 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሄር ለድል ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 หลายเดือนก่อน +87

    የኔ ሙህር ዘምየ ወላሂ ትችላለህ ደግሞ መሪያችን አንተ ነህ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ገብተህ ስትመራኝ ለማየት ያብቃኝ የኔ ስስት አላህ ይጠብቅህ ☝☝💖💖🌹🌹 ሁሌም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ 💘💘💘💘

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ዘሜዋ የአንድነት ድልድያችንን 💚💛💕💪💪💪💪

  • @asmara3973
    @asmara3973 8 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሄር ከናተጋ ይሁን ❤❤❤❤

  • @seema-gl9gn
    @seema-gl9gn หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ይርዳችሁ ሀይል ይሁናችሁ❤❤❤❤❤

  • @fisehakebede1102
    @fisehakebede1102 8 หลายเดือนก่อน +6

    እናት እደ ዘመነ አይነቱን ደጋግማ ትውለድ ❤❤❤

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዘምየ ትለያለክ የሙህሮች ሙህር ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ደናቁርቶች ታሪክን ከዘሜ ተማሩ

  • @RamadanKereem
    @RamadanKereem 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘምዬ ሁሌም እናከብርሃለን እንወድሃለን አንተ ማለት የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ፣ የአንባቸው መኮነን፣የአሳምነው ፅጌ የእነዚህን የጅምራቸውን የጣሉትን መሰረት እንደምታስጨርሰው ተስፋ አለን ሁሌም አልህ ይጠብቅህ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሮሃ ቤተሰቦች በርቱ!! እንበርታ!! ድል ለአማራ!!

  • @etava4296
    @etava4296 8 หลายเดือนก่อน +11

    አማራ ሳያሸንፍ አይመለስም! ፊኒሽድ

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለወገኔ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከሙሴ ጋ እንደነብር ከእናንተ ጋር ይሁን ይውጣ ይዋጋላችሁ ድል ለፋኖ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @NuhaminKaleabe
      @NuhaminKaleabe 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን.........!!!! አሜን.........!!!! አሜን.........!!!!

  • @ሠሙ.ወሎዬዋ
    @ሠሙ.ወሎዬዋ หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህይገዛችሁ ድልለአማራህዝብላማራውልጅለፋኖይሁን

  • @SaaraAmare
    @SaaraAmare 8 หลายเดือนก่อน +4

    Zemawa wendim Alem my heroooo.... God bless you 🇲🇱🇲🇱🇲🇱... and all Amhara Fano

  • @MessiTasachew
    @MessiTasachew 8 หลายเดือนก่อน +8

    ማርያምን ጀግኖች ናችሁ

  • @sewenat
    @sewenat หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖቻችን በርቱልን በእናንተ ትልቅ ተሥፋ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤እንኮራባችሁአለን

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዘሜ ኩራታችን ❤

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf หลายเดือนก่อน

    በማርያም ስሙን ጠራህው ማርሸት የት ነው ያለው ናፍቆናል አሳዩን❤❤❤❤❤❤

  • @ametaasfaw
    @ametaasfaw 8 หลายเดือนก่อน +6

    waw proud of ዘሜ

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน

    I pray and hope zemea will be ethiopia leader

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 7 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ ሲሏችሁ አገው ነን አገው ሲሏችሁ አማራነን በሏቸው፡፡ ድል ለፋኖ የአማራ ህዝብ ያሽንፋል፡፡

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘሜ ኑርልን ትለያለህ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 18 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው.

  • @getnetalemu8513
    @getnetalemu8513 8 หลายเดือนก่อน +9

    ዘሜ💪💪💪

  • @Dubai-p7q
    @Dubai-p7q หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔረ ይጠብቃችሁ

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @abuamare4846
    @abuamare4846 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግንነት + ምሁርነት

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน

    Thanks roha media

  • @BiniKidane-kc1lw
    @BiniKidane-kc1lw 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዟቸሁ የኛ ጀ ግኖቸ

  • @yigzaw15
    @yigzaw15 8 หลายเดือนก่อน +4

    WOW!!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bbhh211
    @bbhh211 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክበሩልን ወንድሞቻችን ክፍ አይንካብን ድል ለእናንተ የአማራ ህዝብ ከእግዚአብሄር በታች በእናንተ ነፃ ይወጣል

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu หลายเดือนก่อน

    ማዚ,,ሰላምሽ,ዘ,ይብዛ,ጠንከር,በይ,የማንም,ባንዳ,እንዳይሸዉድሽ👍

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያም አለ ያም አለ ፋኖ ያቸንፋል

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ዜሜዋ አስረስ ፋኖኖኖኖኖኖ ወደ ፊት ....

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @samueltamene2422
    @samueltamene2422 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይህንን የፋኖን ትግል እንደ ፅንስ ነው የማየው ፅንሱ ውዷ ጥንታዊቷ ሁሉን አቃፊዋ ኢትዮጰያ ናት እናም በጥንቃቄ እንደሚያዋልዷት ሙሉ ተስፋ አለኝ።

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf หลายเดือนก่อน

    ዘሜ ዘሜ ዘሜ ዘሜ ዘሜ ዘሜ ዘሜ ዘሜ ዘሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስክድር ሾተላይ ከአማራ ክልል መውጣት አለበት የምንወደውን መከታውን እድንጠላው አደረገን መከታው ያለህው ከዘሜ እና ከእስክድር ሾተላይ ማን ይበልጥብሀል ተመለሰ ተመለስ ተመለስ

  • @appukkuttankwtkwt9724
    @appukkuttankwtkwt9724 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሎብኝ ጀግና እወዳለሁ ጀግናው አጠቃላይ የአማራ ህዝብ እንዲህ ሰብሰብ ብላችሁ ስትመክሩ ሀገር አፍራሹ ቡድን እዴት እደሚርዲ ታየኝ በተለይ አርበኛው ጀግናው ዘሜዋን ስሙን እራሱ ሲሰሙ እዴት እደሚቀጠቀጡ ታየኝ ለማንኛውም ድል ለፍኖችን❤❤❤❤ በጣም እወዳችሀለሁ በተለይ ዘሜዋ ነብሴ ትወድሀለች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg หลายเดือนก่อน +1

    የ እለማችን ውፍራሙ አርበኛ ዘሜ የ ጎጄ ነጻ አውጭ ፣

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤💪💪💪💪💪ጉበዙች ናችሁ በርቱልን

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 8 หลายเดือนก่อน +6

    አይ የአማራ ነገር እቅዳቸውን እንዲ በግልጽ በሚዲያ ማስተላለፍ ምን ማለት ነው? ሚዲያውም የሞተ ነው። እነሱም ብየቀራቸዋል። ሙያ በልብ ነው። ይሄ ማንን ነው የሚጠቅመው።

    • @maekel6789
      @maekel6789 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @helenabebe-jg2lg
      @helenabebe-jg2lg 8 หลายเดือนก่อน

      You are right ❤❤❤❤❤ next time avoiding this kind of show.

    • @fassikaabebe5902
      @fassikaabebe5902 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተልዕኮው ከተጠናቀቀ ወር አልፎታል ። የተነገረው ታሪኩ ነው። ገባህ?

    • @Ayichew928
      @Ayichew928 8 หลายเดือนก่อน +1

      ለመከፋፈል ጥላት እየሰራ ስለሆነ እውነቱን ለሚከተላቸው ህብረተሰብ አንድነታቸውን ለማሳወቅ አንድ አንድ ጊዜ እንዲህ ማሳወቅ ጥሩ ነው

    • @abokabot
      @abokabot 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ayichew928I agree with you

  • @abrahamadugna994
    @abrahamadugna994 8 หลายเดือนก่อน +1

    ታጋይ ዘመነ ካሴን በአካል አግንው አውቃለሁ ለዘመናት ለማግኘት የምሳሳለት ታጋይ ነበር ከኤርትራ በርሃ እያለ ጀምሮ ተሳክቶልኝ በአካል አግንቸዋለሁ ለወሬ ለምስጋና አልበቃሁም እንጅ ከፊቱ ትህትና ከአካሉ ደግሞ ለሚወደው ለወዳጁ ልዩ የሆነ ግርማ ሞገስ ለጠላት አይደለም ሲናገር ዝም ብሎ ቁጭ ሲል እንዳንበሳ አስፈሪ ነው !! የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ ከፍፃሜው ያድርሳችሁ በዚሁ አጋጣሚ አማራን ብሎም ሀገርን ለማዳን ለምታደርጉት ውድ እና መተኪያ የሌላት ህይወትን የሚያስከፍል ትግል ለምታደርጉ ሁሉ ልባዊ ክብር አለኝ ። ድል ለናተ ድል ለተገፋት እና ለተጨቆኑት ታሸንፋላችሁ !!!

  • @zelalemz6056
    @zelalemz6056 8 หลายเดือนก่อน +2

    Agezahabare yebarekhe zemana kassa, bless fano.

  • @gashawassefa1041
    @gashawassefa1041 หลายเดือนก่อน

    thanks Roha media , from lalibela, this and such kinds of information is important you are one of the sole media to be a backup for the struggle, we are paying and going to pay our lives ..... ABC tv is important as well .... tthe historic explanation of zemee we like it .....

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ

  • @zenashhabtu-ph5vg
    @zenashhabtu-ph5vg 6 หลายเดือนก่อน

    ኑርበት ዘሜ ትችላለክ እግዚቤሔር ይርዳቹ ዱል ለፋኖ

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg หลายเดือนก่อน +1

    Zeme Allah yetabkeh ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 enwadehlan

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Zeme

  • @MekanetiAdesu
    @MekanetiAdesu หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜ❤❤❤❤❤🎉

  • @EliyasSami-i6t
    @EliyasSami-i6t หลายเดือนก่อน

    ይችላል ዘሜ ይችላል🎉🎉🎉

  • @AaAa-oo3tu
    @AaAa-oo3tu 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖኖኖደል ለአማራ💪💪💪አላህይጠብቃችሁዘሜዋዋዋ

  • @mengeshamoges8256
    @mengeshamoges8256 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ በአማራ ክልል እና በሌሎች ክልሎች የአማራ ህዝበ ከመጥፋት ለመከላከል የሚያደርግውን የህልውና ትግል አብዛኛው አማራ እና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ደግፎት ያለ ሀይል ነው፡፡ እኔም በምችለው ሁሉ በማስተባበርና በመደገፍ ላይ እገኛለሁ፡፡ ነገር ግን ትግሉ በሚፈለገው ልክ ዕየሄደ አይደለምና በተራዘመ ትግልና ጦርነት የአማራ ህዝብ ስቃይ እየበዛ ነው፡፡ በፋኖ ብዙ ቦታ ጦርነት መክፈት የሚያስችል አቅም አለ … መከላከያ እየተፍረከረከ ነው…. ፋኖ ብዙ ቦታዎችን ተቆጣጠረ ወዘተ… የሚለው ተጨባጭ የሆነ የተግባር ስራዎች መኖር አለበት፡፡ መከላከያ እንደፈለገው የአማራን ህዝብ በሚኖርበት ቦታ እየገደለ ባለበት ሁኔታ የፋኖ የህልውና ትግል.. ሊከላከለው እየቻለ አይደለም፡፡ በውስጥና በውጪ ያለው የአማራ ህዝብና ደጋፊም ወደ አንድ መጥቶ ትግሉ እንዳይቋጭ እያደረገ ያለው አስተዋጽኦ ቀላል አይደለም፡፡ ፋኖ ወደ አንድነት አለመምጣቱም በሃያላን ሀገራትም የሚሰጠው ተግባር ከሰፈር ያለፈ ታጋይ ተደርጎ ሊታይ አልቻለም፡፡ ለድርድር እንኳን የሚበቃ አይደለም ብለው ስለሚያስቡ አረጋን ከፋኖ ጋር ይወያይ ወይም በሽማግሌዎች ውይይት ይካሄድ መባሉ በፋኖ ላይ ያለው እምነት ቀስ በቀስ እየተሸረሸረ እንዲመጣ የሚያደርግ ጠንቅ ሀሳብ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል፡፡ ፋኖ ገዳይ መከላከያን እና ባንዳን አመራር በደፈጣም ቢሆን ከያዘ በኋላ መክሮ ገስጾ ለቀቃቸው የሚባለው ወሬ.. ሲሰማ የሚያም ነውና ቢታሰብበት፡፡ ፋኖ ዲያስፖራን ገንዘብ ላኩ እያለ በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነቱን በማስረዘም ህዝቡን ሊታደገው ይገባል፡፡
    የአማራ ገበሬ አይቶ አይቶ ለውጥ ከሌለ ክላ ነው የሚለው፡፡ ቀጣይ የእርሻ ወቅት ሲመጣ፤ ልጆቹ ከት/ት ሲስተጓጎሉ፤ መሄጃና መንቀሳቀሻ ሲያጣ ዞሮ እንደሚገጥመው…. መታሰብ ይኖርበታል፡፡ ፋኖ አሁን ባለው ድጋፍና ወኔ አማራ ክልልን ቢያንስ መቆጣጠር ካልቻለ.. በቀጣይ ወራት ከፍተኛ ችግር ይገጥመዋል፡፡
    እባካችሁ እያንዳነዱን መረጃ ከቤተሰቦቻችን፤ ወንድሞቻችን እየሰማንነ ነውና … አቅሙ ካለ አሁን ባለው ግለት ይህን የማድረግ አቅም አለን ብሎ ከማውራት በዘላቂነት ሰርቶ ማሳየት.. የህዝቡንም ድጋፍ ማስቀጠል ተገቢ ነው፡፡ የፋኖ ድጋፍ ከዲያስፖራ የገንዘብ ድጋፍ ጋር የተቆራኘ መሆን የለበትም፡፡ አቅሙ ካለ የህዝቡን ድጋፍ ይዞ ወደ ማሸነፍ መመጣት አለበት፡፡ ብአድን ሞቷል… ፈርሷል ማለት አያዋጣም፡፡ በክልሉ እያስተዳደረ ነው፡፡ በሚዲያው የሚፈልገውን እያስተላለፈ ነውና …… ቀጣይ የእርሻ እና መህር ወቅት ከመድረሱ በፊት የሚሆነው ይደረግ፡፡

    • @maekel6789
      @maekel6789 8 หลายเดือนก่อน

      ሽምግልና ብሎነገር የለም መጀመሪያ እኮ ሽምግልና ተብሎ ምሬ ወዳጆ ን አታለው ወደሸዋ እድሄዱ የተደረጉ ልዩሀይሎች የተሸማገሉት የሚሄዱበትን መኪና ተደዋውለው ጀዋሀላይ 75ልዬሀይል መሳሪያናቸውን አስረክበው ሲጓዙ ተረሽነወል ጀዋሀ አሁንም ሽምግልና ብለው ሊበሉ ጋላ ተተስፉ ይቁረጡ

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 8 หลายเดือนก่อน +3

    Bravo bravo amharas fano ambessoch bertu jegnoch kegonachou Nene amharas yashenefal amharanet yelemlem ezgiyaber yitebekachou 💚💛♥️👋👏👍💪✌️🙏💯

  • @YonasWoldekercos
    @YonasWoldekercos หลายเดือนก่อน +1

    እኔ መቺም ታሪክሽ በመፀሐፍ እንዲፃፍ ነው እማረግው ጠቢቂ

  • @MetadelTasse
    @MetadelTasse หลายเดือนก่อน +1

    አይዟቹህ በርቱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአምሀራ ፋኖ✅💚💛❤💪💪 አምሀራ ያሸንፋል

  • @MesgaMesga
    @MesgaMesga 7 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ የሳቱ ላንቃ የፋኖ አለቃ በርታልን አንድ አማራ አንድ ፋኖ

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 หลายเดือนก่อน

    Dell le AMHARA hezb ❤🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu หลายเดือนก่อน

    ጀግናዉ,የአማራ,ህዝብ,ልጆች,,ስማችሁን,ዘርዝሬ,አልጨርሰዉም,ፋኖ,ያሸንፋል,እግዚአብሔርን,ይዞ❤💛💚💪

  • @adiadi9836
    @adiadi9836 8 หลายเดือนก่อน

    አርበኛ:ዘመነ:ካሴ:
    በስርቆት:እና:በማስመሰል:ፋኖን:ተገን:በማድረግ:አስነዋሪ:ስራ:የሚሰሩ:አሉ:እርምጃ:ይወሰድ።

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለዘሜ የምነግረው ምክር ነገር ለሚድያ አልባሳትና ለስራ ስአት አልባሳት አንድ አይነት ባይሆኑ የተሻለ ነው ምክንያቱም እይታ ውስጥ ከገቡ ወድማችነን እዳናጣው የምንጎጎለት መሪያችን ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

    • @Mesu653
      @Mesu653 8 หลายเดือนก่อน

      ፈርተህ ትግል አለንዴ😂

  • @emru2030
    @emru2030 หลายเดือนก่อน

    Unity is beauty. Fanno is not alone. Fanno is accompanied by heavenly powers.as it's written in Dan.10.13---21 Finally Fanno will win.

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ሕዝብ እና ለጀግኖቻችን ፋኖዋቻችን💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ዋርካ ሲሆን የኢትዮጵያ ህዝቦች በስሮቹ አሰተሳስሮ የያዘ ህዝብ ስሆን በሄደበት ቦታ ሁሉ ከሌሎች ጋር ተስማምቶ በፍቅር የሚኖር ህዝብ ነው።

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 8 หลายเดือนก่อน

    የተማረ ይግደለኝ አለ አጎቴ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 หลายเดือนก่อน

    አማራ የሚታገለው ለስልጣን ሳይሆን አሟሟቱን ለማሳመር ነው

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ዘሜ ጀግንነት ንቻ ሳይሆን እውቀትም የተሞላ የንግግር ብቃቱም የሚያስገርም ነው:: መሃይሙን አብይ ቁጭ አድርጎ ማስተማር ይችላል::

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ፋኖ ይችላል

  • @amme1724
    @amme1724 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች አሁንም ጀግኖች ናችሁ ።ኮራንባችሁ።።።

  • @ሰላምያለዉ
    @ሰላምያለዉ หลายเดือนก่อน

    እረ ባካችሁ ህዝባችን አለቀ ምንድነዉ ቸግሩ እስከመቸነዉ ነፁሀን አለቁ እቤት ለቤት ለቤት እየዞሩ ነፁሀንን እየገደሉ ነዉ
    የታመመሰዉ እቤቱ መታመመ አልቻለም መከላከያ ከተገደለ በንዴት ነፁሀንን ጨሩሱቸዉ ለምንድነዉ ነፁሀን ሚያልቁት

  • @helinamelise9417
    @helinamelise9417 8 หลายเดือนก่อน +2

    Zemie wegenochachen bertulene egeziabeher ledele yabekachu.fano yaschenfale.🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 หลายเดือนก่อน

    ዘሜዋ እምታኮራ ጀግና ነህ ንገራቸዉ ለደነቁርት ኦሮሙማ

  • @TesfayeGetnet-l9j
    @TesfayeGetnet-l9j หลายเดือนก่อน

    በትክክል❤

  • @GenetAssefa-i2g
    @GenetAssefa-i2g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeDessie-k7x
    @AbebeDessie-k7x หลายเดือนก่อน

    አይዟቹህ ጀግኖች

  • @habtamumengistu-st8rk
    @habtamumengistu-st8rk 8 หลายเดือนก่อน +3

    keep it up

  • @YonasWoldekercos
    @YonasWoldekercos หลายเดือนก่อน +1

    ልዩነት እሚመጣ መችም ፍልገሽ ነው እምታቀሪቢው ምንያህል ሲጣን ነሽ ስው እሚቀራርብ መችም አትስሪም ድህነት መቺም እንዲ ነው የሚያረገው

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x หลายเดือนก่อน

    Sham on you የዘመነ ካሴና አሰረሰ የፈጠራችሁት ጎጥኝነት ሰግብግብነት ትታችሁ ከትልቁ እሰክንድር ነጋ ጋር ጤናማ ግንኙነታችሁ እንዲቀጥል አድርጉ ትልቅነት ነውና።

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl หลายเดือนก่อน

      ደደብ መጀመሪያ ቡሀቃ አፍህን ከመክፈትህ በፊት አክብራቸው

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 หลายเดือนก่อน

    ንግግርህን መቸም❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ

  • @fisehakebede1102
    @fisehakebede1102 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ዘመነ ዘመነ 💪💪💪💪💪

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 หลายเดือนก่อน

    እንቁ መሪያችን ስማርቱ ዘሜ የአማራው አብሪ ኮከባችነህ ክበርልን ጅግናችነህ።

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn หลายเดือนก่อน

    አማራዉ ወንድሜ ተደራጅ ፈጥነህ:
    አማራዉን አስብ ከሁሉ አስቀድመህ:
    ብሔርተኛዉ ሁሉ ቦጭቆ እንዳይበላህ።
    ፋኖዉም ተነሳ እጅህን አሳየዉ:
    ልዩ ሀይሉም ተነስ እጅህን አሳየው
    ታሪክ ይመለሳል ለሁሉም ጊዜ አለዉ።
    አጣየ አካባቢ ይጨሳል ጭስ
    ወለጋ አካባቢ ይጨሳል ጭስ
    አንድም ሊቆላ አልያም ሊታመስ!
    ካሳ ቢሞትም ተወልዷል ካሳ
    እንድህ በወሎ በዚያም በጎጃም
    ደግሞም በጎንደር አልያም በሸዋ
    አለበት ጀግና አንገት በጥሶ እጅ እሚያስነሳ
    በሁሉም ያለ አደረጄጀት ልክ እንደ ቀዲሞ ልዬ ሀይል ለሸማቂው ኮማዶ ጀ ል ተፈራ ሥር ቢሆንና የአማራ ፋኖ ብትሉት