የብልፅግና ጀነራሎች እርስ በርስ ተታኮሱ! የብልፅግና አክቲቪስቶች ቅሌት! | የጎንደር ፋኖዎች የጋራ ድል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 42 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ❤❤❤
    በርቺ አይዞሽ❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድልለጀግናየፋኖሠራዊይትአማራያሼንፋል።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፋኖቻችን በርቱልን❤

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሮሃ ሚዲያ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤...!

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድሮስ ጌትነት አልማው የ እውነት ሰው መቼ ነውና በሆዱ የሚገዛ ባሪያ እንጅ

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለአማራ ፋኖ ደጋፊዎች የሆናቹ የሌላ ብሔር ብሔረሰቦች በነፃነት ለመኖር ፋኖን ደግፋ አማራ እንደ ወያኔና ኦነግ ክፋ አይደለም አምላኩን የሚፈራ ግፋን የሚመራ ነዉ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፍኖ የደቡብ ጎንደር ፍኖወች እኮ ይለያሉ የውብአንተ ልጆች ከማንም ምንም እርዳት አይጠብቁም እየተጠሙ እየተቸገሩ ነው የሚዋደቁ በ4 ቱም አቅጣጫ የሚዋደቁ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @samapadopa7983
    @samapadopa7983 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    HODAM AMARA!!!!

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤ፋኖ ይችላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉፣አላህ ያላቸው እነዝህ አረመኔወች

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለህጻናት ስለናቶች በአጠቃላይ ስለንጹሃን ዜጎች ማሰብ ከቀረ እኮ አመታት አለፈ።

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖነት❤ያሸንፋል💪💪💪🙏

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፖለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየወደመ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራሴቶች፡የብልፅግናጀኔራሎችንበማባበልናአማላይሁናችሁስራችሁንስሩ፡ታላላቅጀኔራሎችንአማሉ፡ከዛእዛውበሺውጥአጋድመሺውመውጣ

  • @DargieMelese-f1n
    @DargieMelese-f1n 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fano ❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤
    ጀግናው የአማራ ፋኖ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች በዬ ዕለቱ መከላከያ ተብዬ የግለሠብ ስልጣን ጠባቂ እረኞችን፣ሪፐብሊካን ጋርዶችን በሚያሥደምም ጀግንነት ስለጨረሷቸው አገዛዙ ለ59ኛ ጊዜ የሠለጠነውን የኦሮሞ ልዩ ሀይሎች፣የደቡብ ልዩ ሀይሎችን የመከላከያ መለዮ በማልበስ ለመታገል ቢሞክርም የፋኖን ድል መቀልበስ አልቻሉም።በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ፣በአማራ ክልል፣በሲዳማ ክልል ወጣቶች በአፈሳ እዬተያዙ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛዎች በግዳጅ እዬተጫኑ ነው።ያያ ፋኖ መንፈስ ነው!!💚💛❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በአማራ ቤት የገባ ሀዘን ሁሉ በብልፅግና ቤትም ይግባ እርስ በእርስ ያባላቸው

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሮሃዎች ባርቱ፣መራጀችሁ ደስ የሚል በመሆኑ በጉጉት እንድጠብቅ አድርጎኛል።

  • @AbebawHabtu-s6g
    @AbebawHabtu-s6g 4 นาทีที่ผ่านมา

    የመተማው ዘገባሽ የተሳሳተ ነው ምክንያቱም እኔ እዛው አካባቢ ስለሆንኩ ምንም አይነት ጦርነት የለም

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግናው የአማራ ፋኖ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች በዬ ዕለቱ መከላከያ ተብዬ የግለሠብ ስልጣን ጠባቂ እረኞችን፣ሪፐብሊካን ጋርዶችን በሚያሥደምም ጀግንነት ስለጨረሷቸው አገዛዙ ለ59ኛ ጊዜ የሠለጠነውን የኦሮሞ ልዩ ሀይሎች፣የደቡብ ልዩ ሀይሎችን የመከላከያ መለዮ በማልበስ ለመታገል ቢሞክርም የፋኖን ድል መቀልበስ አልቻሉም።በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ፣በአማራ ክልል፣በሲዳማ ክልል ወጣቶች በአፈሳ እዬተያዙ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛዎች በግዳጅ እዬተጫኑ ነው።ያያ ፋኖ መንፈስ ነው!!💚💛❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውየው የባሰያደርጋል,ስለዝህ ምንይደረግ,,

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የጌትነት አልማው ፎቶውን ሼር አድርጉን

    • @Allamehara
      @Allamehara 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርምጃእንወስድበታለን፡በየትኛውምቦታእርምጃይወሠድበትድልለፋኖሠራዊይት።

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናንተው? ኧረ ፀረድሮንና። ፀረ ታንክ አቀብሏቸው ኧረ እባካችሁ ፍጠኑ!!???

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጌትነት አልማው ' የአማራ ጠላት ሆዳሙ አማራ ነው'

    • @mintyassefa
      @mintyassefa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአብይ አሕመድ አማራ ነው፣😡ሆዱና ጀርባው የተቀላቀለበት አጋሰስ ነው።😡

  • @Qasim-r7k
    @Qasim-r7k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamsheta1810
    @melkamsheta1810 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሕ ፍናፍንት

  • @danielazeze
    @danielazeze 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳጥናኤልና፡ሚካኤል፡ተዋጉ፡ሳጥናኤ፡ነው፡ሚካኤል፡ያሸነፈው፡ጊዜ፡ሚዛን

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @yohansebizu9621
    @yohansebizu9621 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀገሪቱ ምሑር ነን በተባሉ በትምህርት ባለሥልጣን በአፍጢሟ እየተደፋች ነው ። ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም የመጨረሻው አስተማሪዎቻችን የምግብ ተጧሪ ሆነው ቀሩ ።

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌትነት አማራ መሆኑን በምን አወቅሽ ? አማርኛ ያወራ ሁሉ አማራ አይደለም።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እስኳዱ ገና ካልተባነነበት ህዝብን ይጨርሳል

  • @aberash8113
    @aberash8113 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dele Le Amhara FANO

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገና ይጫረሳሉ የአማራ ደም ገፍሎ ወጥቶ ፍትህ እያለ ነዉ😢😢😢

  • @abrehamgedamu4951
    @abrehamgedamu4951 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሮሀ ሚድያ መስራት የሚገባችሁ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መሰራበት ያለበት ነገር የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ተልዕኮውና አደራውን ረስቶ የአብይ መልእክ ተሽክሞ የሚዋጋው ያለው ደሞዙ ማን እንደሚክፍለ ውና ከሚከፍለው ህዝብ ጋር እንደሆነ ማስተማርና ማንቃት ትልቅ ስራ መሰራት በሚዲያቹህ መረዳት አለብት

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማአዝየ እዳች ምረሸጥጋዜጠኛ ቢበዙልን።

  • @JilaluNgash
    @JilaluNgash 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካቹ በቃችሁ ውሸት

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌትነት የሚባለው አህያ የሚኖረው ደ ዘይት ነው ይጎበኛል

  • @GirmaBirhanu-cl1xq
    @GirmaBirhanu-cl1xq 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮፓጋንዳ መሆኑ ነው?

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Deil lamhara fhno

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማራና እስላም በጋራ ጴንጤን መመከት አለባቸው

  • @TaibaTaiba-g2h
    @TaibaTaiba-g2h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መአዛ እረ ትልቅ ገዜጠኛ ነሽ የዜናዋችሽ ምንጭ የ251ዎች ሲሆን ምንጭ ሲሆን ትናገሪያለሽ ከሌሎች ምንጭ ስታገኚ አትናገሪም ከኢንተርቪ ላይ እራሱ ዜና ሰርተሽ ምንጭ አትናገሪም

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @Mequainnt
    @Mequainnt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abyi ye angol beshita alebet timiro alerjicu new!

  • @ArabuHabib-u5i
    @ArabuHabib-u5i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀዳዳ አትቀደዱ

  • @mulunega6145
    @mulunega6145 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ተልቋ ጠላት = መዓዛ መሐመድ ስጠላሽሽሽሽ 😭😕😕😕

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን አረገች😌😌😌😌

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እደል ለፋኖ❤❤

    • @MestugirmaZeleke
      @MestugirmaZeleke 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መአዚ ❤❤❤ነች

    • @yehizbalemmekonnen8622
      @yehizbalemmekonnen8622 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መዓዚ ስወድሽ

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@yehizbalemmekonnen8622እኔ መአዚን እወዳታለሁ ሙስሊም ከሆነች ባገባት ደስ ይለኛል

  • @tameratm9753
    @tameratm9753 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ክፋ ነው። እናንተ ግን ከሱም ትከፋላቹ። ለዚህኮ ነው ወሬ ብቻ የሆናችሁትና የማይሳካላቹ።

  • @SaraSara-ip2rc
    @SaraSara-ip2rc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤