እንኳን ለ ፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ! |100 ሺ ፍቅር| ወቸው GOOD |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 338

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 3 หลายเดือนก่อน +53

    የማሂ አድናቂ ነኝ

  • @lijseni2
    @lijseni2 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማሂ የወቸጉድ ቅመም❤ አስተዋይ
    ኬባ ምርጥ ኮሜዲ❤
    ዮንዚማ የሰዉ ማኛ❤
    አቤላ ምርጥዬ ሊደር የምታነሳቸዉ ጥያቄዎች ነገሮችህ በራስህ የምታይበት መንገዶች ይመቸኛል❤
    ዳኒ የራስሽን ቅመም ይዘሽ እንደምትመጪ አልጠራጠር እንኳክ ደና መጣሽ ዳኑ❤
    ከካሜራ በስተጀር የለህዉ የፕርድካስቱ የጀርባ አጥንት ነህ በርታ❤
    የወቸጉድ ቤተሰብ ሰብስክራይበር ምርጦች ናቹ አሁን ደሞ ጉ ወደ 200.000 በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kw8mp1tn6i
    @user-kw8mp1tn6i 3 หลายเดือนก่อน +22

    Amazing trailer 🎉manaw endene kedame eskiders yechenekew

  • @yeabiseramingizam1893
    @yeabiseramingizam1893 3 หลายเดือนก่อน +50

    ስለምትችሉ ነው ይገባችኋል ❤🎉🎉🎉

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 หลายเดือนก่อน +21

    😊😊😊 መከታተል የጀመርኩ ከራቹ ጀምሮ ነው በራቹ በፊት ገባ ወጣ ነበርኩ እዚ ከመጣክ ጀምሮ 1 ሰዓት ብቻ ሳይሆን 4 ሰኣትም ቢሆን አዳምጣለው በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ የሚለው የእረፍቴ ቀን ነው ምግብም ፅዳትም ብሰራ በቲቪ ነው የምሰማቹ የማያቹ
    እኔ የመሰረተ ትምህርት የቀሰምኩ ሰው ነኝ አልተማርኩም አልኩ እንጂ አርጅቻለው አላልኩም 😂ላልተማረም አሪፍ ናቹ እየተማርን ነው ከእናንተ የምሬ ነው
    ካልተማረ የእንግዳ ግብዣ ካለ አንደኛ ተመዝጋቢ ነኝ ❤from vegas

  • @habeshawit4209
    @habeshawit4209 3 หลายเดือนก่อน +14

    Honestly the best podcast in Ethiopia 🤩. Congrats on 100k

  • @BirukAd
    @BirukAd 3 หลายเดือนก่อน +22

    እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰብ ቀጣይ ወደ 200kkk

  • @biruk9
    @biruk9 3 หลายเดือนก่อน +20

    ወቸውGood ለኔ 1ኛ የሆነ ፖድካስት ነው። ይመቻችሁ!!! እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ፣ አደረሰን። comment: በዓል በዐይኑ 'ዐ' ሲጻፍ ክብረ በዓል ይሆናል። በአልፋው 'አ' ሲጻፍ ግን በአል ማለት ጣዖት ማለት ነው። Title ላይ ብታስተካክሏት ብዬ ነው። ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን!!!... ብሩክ ከገዳም ሰፈር።

  • @Tsion-xt2pn
    @Tsion-xt2pn 3 หลายเดือนก่อน +5

    Yamir mahi abelin tibonisawalach hulachum 1nya yamir mahiye damo qal yalanyim tilayalash❤

  • @user-wx5uf8ij3q
    @user-wx5uf8ij3q 3 หลายเดือนก่อน +3

    100 ሺ ሲያንሳቹ ነው፡፡
    1.ማሂ ስለ ሚቀርቡት እንግዶች ሙሉ መረጃ ይዛ የምትመጣበት መንገድ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነው የምትመስለኝ
    2. በረከት የሳቅ ምንጭ ነክ
    3.ዮኒ መሃል ላይ የምተቀባጥረው ነገርክ በጣም ነው ሚመቸኝ በርቱ ከዚ በላይ እንጠብቃለን፡፡
    ❤❤❤❤

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 3 หลายเดือนก่อน +6

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ለኢትዮጲያ podcast 👏👏
    ማሂ ደሞ you are smart wise young lady. Keep it up 🎉❤ ማነው down ያለሽ እራሳቸው down የሆኑ ናችሁ ትትትትት ችችችችችችች ያያያያለለለለ ሽሽሽሽሽ በደንብ ነው ስክት ያልሽው። ሶስታችሁም ይመቻችሁ ድልት ይበላችሁ ።

  • @Kara.esmael
    @Kara.esmael 3 หลายเดือนก่อน +32

    Mahi ትመቺኛለሽ Abel ግን ሁሌም በልባችን ትኖራለክ😊

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ! እናንተ የጓደኝነት ምሳሌዎች ናቹና በርቱ ደግሞ 100000 ገብታቹ ለደስታቹ ያብቃን!!!

  • @yohannesafework3349
    @yohannesafework3349 3 หลายเดือนก่อน +1

    100k እድትገቡ እንደኔ የቋጠረ የለም ሁላቹም ምርጥ ናቹ ይመቻቹ ኮንግራ ይገባቹአል🎉🎉🎉ማሂ😍

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ አከብራችኋለሁ እንኳን ደስ አላችሁ ከፍ በሉልን ከመዳም ኩሽና ሆኜ ስራዬን እየሰራሁ ሳላስበው ነው የሚያልቅብኝ ስራውም አይደክመኝ በእውነት አመሰግናለሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አዕምሯችሁን ታስፋላችሁ በርቱ❤

  • @NAYNASHOW21
    @NAYNASHOW21 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትችላላቹ የሚገርም ነው ዳልያ እንኳን በሰላም መጣሽ ደሞ ከኣሜሪካ ፍርያት የማነ ትቅረብ በኢትዮጵያ ደሞ ዮናስ ሞህ ና ገጣሚት ህሊና ታደሰ አረ ይህ ኣስታየት ኣትለፉት በማርያም

  • @user-vb2ob3zj4d
    @user-vb2ob3zj4d 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጣሩ ሰዎች ሲሳካላቸው ማየት በራሱ ደስ ይላል i really appreciate ur dedication እኔ 17አመቴ ነው 12ኛ ክፍል ነኝ u guys have no idea ምታቀርቧቸው እንግዶች ምን ያህል እንደሚያስተምሩኝ አቤላ በትምህርት ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርገሀኛል እውነቱን የሚነግረን ነበር ያጣነው በተረፈ i love u guys 🤍

  • @xonhatty
    @xonhatty 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምትመቹኝ እንደ ፊልም ነዉ ማያቹ ትለያላችሁ ❤congra 100k let's go 1m 🎉😂

  • @user-gy4bf1ss8m
    @user-gy4bf1ss8m 3 หลายเดือนก่อน +3

    I see the show b/c Mahi keep it up MHiTAA We love You❤❤

  • @HananAbdi-ju7fl
    @HananAbdi-ju7fl 3 หลายเดือนก่อน +1

    Watching this channel has been my turning point. Specially Mahi 👏

  • @AbelTilahun-kv7pn
    @AbelTilahun-kv7pn 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉 I am proud off you guys ❤❤❤ እና ደሞ ማሂ በጣም የሚገርም ብቃት እና ችሎታ ያለሽ ልጅ ነሽ🥰🥰🥰ማንንም እንዳትሰሚ ያበደ ጀመአ ነው በርቱ👏👏👍

  • @henosgebryesus1622
    @henosgebryesus1622 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam nw metemechun ketelubet 🎉🎉 mibeletachu podcast yelem

  • @yetemable
    @yetemable 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ትለያለክ እንኳን ደስ አላቹ ወቸው GOOD long video benate nawe yejmerkute after long time

  • @Ziyaad8516
    @Ziyaad8516 3 หลายเดือนก่อน

    I'm always excited to watch this podcast
    beki ye podcastu awaze nesh man timechigalesh

  • @Samitube0
    @Samitube0 3 หลายเดือนก่อน +3

    ere pin adirgugne ወቸው GOOD go to 500k 🎉🎉🎉👐👐

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mahi....best

  • @SummerBlessed-vr5mu
    @SummerBlessed-vr5mu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ አሪፍ ልጅ መሆንሽን ያየሁት ወቸጉድ ላይ ነው ነፃነትሽ ደስ ይላል ፈታ ብለሽ ቀጥይ እንዳሰሚያቸው

  • @Abduy194
    @Abduy194 3 หลายเดือนก่อน +20

    CONGRATULATIONS 🎉🎉🎉
    ወቸው GOOD 🔥🔥🔥

  • @gelila64
    @gelila64 3 หลายเดือนก่อน

    NICE....., You guys deserve it......, I hope you'll have 300k subs in a year and a half!🎉🎉🎉

  • @madishatech
    @madishatech 3 หลายเดือนก่อน

    yene tiwuld mirtiyew Podcast WechewGood 👏👏👏👏 tichilalechu.... eski Rophnan ykirab yemitilu belike👍👍

  • @Ethiopia689
    @Ethiopia689 3 หลายเดือนก่อน

    Congregation🎉❤ wechew gud gena 300 shi 500 shi 1 million tgebalachu bertu bemayalkew bekrstos fikir hulachunm ewedachihualehu bertu ❤🎉

  • @e.x.o.d.u.s
    @e.x.o.d.u.s 3 หลายเดือนก่อน +2

    Congratulations you all 🎉

  • @chagyatesfaye2374
    @chagyatesfaye2374 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations 🎉
    We love you guys

  • @afomiyadagne7674
    @afomiyadagne7674 3 หลายเดือนก่อน

    Hey guys congratulations 🎉🎉Selaldewlku betam new yekochegn Ezim tesmalchu New Zealand 🇳🇿

  • @kertinaproduction5486
    @kertinaproduction5486 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats for the 100k አቤል ግን ቶሎ ወደ ሃገርክ ተመለስ እየጏጎልክ ነው. ሰምተሃል.

  • @Befike_React
    @Befike_React 3 หลายเดือนก่อน +6

    1M ወደፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mahi,biki,yoni ❤❤❤ sus yehonegn broadcaster mahi swedsh

  • @chagyatesfaye2374
    @chagyatesfaye2374 3 หลายเดือนก่อน

    Am Aware fan but after I saw them in ur podcast I started following you guys
    All of you guys are amazing ❤
    Keep going

  • @WakaWakaTube-97
    @WakaWakaTube-97 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mertoch the best podcast in Ethiopia 🇪🇹👏🏿👏🏿👏🏿

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 3 หลายเดือนก่อน +16

    የዛሬው ቪድዮ እጥረት ከማሂ ቁመት ያጠረ ነው

  • @addiswondafrash3304
    @addiswondafrash3304 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችውም አንደኛ ናቹ ግን for real አቤላ ትለያለክ እንኳን ደስ አላቹ ወቸው GOOD 🎉🎉🎉🎉

  • @fraolLowkey
    @fraolLowkey 3 หลายเดือนก่อน

    Wechew Good The hottest podcast 🔥
    Congrats on your 100k subscription am one of them

  • @amanikadira5969
    @amanikadira5969 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምንድነዉ በዚ ሰዐት Post ማድረግ 🙄 Any how ከችከላ time ተሻምቼ ነዉ Like ያደረኩት ምክንያቱም Sponseru እኔ ነኛ 🥰 ይመቻቹ እስከ 1Million Subscribers እንተጋለን ነዉ ምላቹ 👌

  • @MO_moha
    @MO_moha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ‏‪2:32 u all deserve this yemer nw yemetchilut welahi am ur biggest fan beki degmo teleyaleh bualeten ante bualetat temechegnalek bale sufuuuuu😂😂😂

  • @KK-pu4sp
    @KK-pu4sp 3 หลายเดือนก่อน

    The love i have for you guys❤❤❤❤zare u make me emotional

  • @MohammedAmin-xv9oc
    @MohammedAmin-xv9oc 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ena eske kdame lntebk new abela tenafkeshal ye ligu dmket hulachum ymechachu wechew good❤❤

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦቼ ጌታን ትለያላቹ ስላቹ ሱስ ናቹ አቤላ ግን እረፍ ፈረንጅ ፈረንጅ አትጫወት በርቅር ብንኖር ይሻላል😂❤❤

  • @ephrataassefa2485
    @ephrataassefa2485 3 หลายเดือนก่อน

    Congrats wechi gude kemjemeryaw jemro aberachiw nbrku ezi seldersachiw dase belognal techilalachiw🎉🎉🎉

  • @rajitegenu4724
    @rajitegenu4724 3 หลายเดือนก่อน

    It's well deserved and well worked
    Aree am hyped for every episode coz of Mahi she is insightful and settled

  • @DawitSolomon-lw7bt
    @DawitSolomon-lw7bt 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations wechew good best prodcast😘😘😘😘🥰🥰🥰

  • @abinetm6740
    @abinetm6740 3 หลายเดือนก่อน

    Really you deserves more 🎉🎉🎉🎉 congrats for your 100k milestone and chill for your 1m ....for sure it will be soon ....keep shining and..... better to have good Generator 😂😂😂

  • @abenezermitiku5570
    @abenezermitiku5570 3 หลายเดือนก่อน

    10Q Wechew Good squad! Abreachu Walk yarekut Bichaw manged le'akbrote mastawesha nachew!💛💛💛

  • @GATESdelights
    @GATESdelights 3 หลายเดือนก่อน +7

    Proud of you guys 🎉🎉🎉 happy to be part of this day 😊❤

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for the cake!!! 🥰

  • @abikas7233
    @abikas7233 3 หลายเดือนก่อน

    የሌለ ነው ደስ የምትሉት
    ማሂዬ ግን ከዚ vidio ሁላ እንደምታጥር ነው የገባኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    Love ❤️❤️❤️ you all

  • @WeynuaZ
    @WeynuaZ 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tmechugnalachu🎉🎉

  • @redwanredwanWayne
    @redwanredwanWayne 3 หลายเดือนก่อน +3

    Let's go another 100

  • @natnaelbekele-ns3tu
    @natnaelbekele-ns3tu 3 หลายเดือนก่อน

    enia demo mulu Video meslogn seff maletia lemangnawm CONGRATULATIONS
    ወቸው GOOD beqrbu demo 1 Million endemngeba ergtegna negn

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rihanaabdi942
    @rihanaabdi942 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations guys. Keep on going. You’re all amazing but Beki is My favourite.

  • @seleyabi436
    @seleyabi436 3 หลายเดือนก่อน +1

    my number one choice 😁😁 beki👌

  • @tigina2562
    @tigina2562 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏

  • @hanasharew8221
    @hanasharew8221 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሂን በጣም ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁ አቤልን ለምደን በቃ መጀመሪያ አከባቢ አስደብረንሻል down down ማሂ ካሉት ውስጥ አንዷ ነበርኩ ግን እየቆየ ሲመጣ ተመቸሽኝ ሁላ ሊደብርሽ እንደሚችል ሳላስብ ነው ያልኩት sorry ። ብቻ ያበደ ነው በርቱ ሁላችሁም ትመቹኛላቹ ❤

  • @destag6562
    @destag6562 3 หลายเดือนก่อน

    its a unique show, i like the whole team ...different talent makes it even better ..i even like the awkwardness....keep it up...the headphone man must talk more coz he is funny when ever he talks

  • @tarraTechTube
    @tarraTechTube 3 หลายเดือนก่อน

    well done guys what a journey specially after season 2 your dedication and hard work paid of CONGRATULATION #WATCHEWGUD

  • @user-ek7gz8cb1p
    @user-ek7gz8cb1p 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች ናቹ በጣም ይሜ በጣም ነዉ ምወዳቹ ከጡቅሩ ስቲዲዬ ጀምሮ ጥርሴ ተዘግቶ አያቅም ማሂ ያበደ ስራ ነዉ አቤልን ለመምሰል ሳሞክሪ በራስሽ ባህሪ በሚገባ እያዝናናሽን ዲያናም ያበደላት አቅራቢ ሆና እናያታለን በቅርቡ ጀለሶች ድጌ ይሜ ወቸዉ ጉድ “ወቸው ጉድ” 100k ገባ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lelimnur3169
    @lelimnur3169 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congrats 🎉👏

  • @Bbskksbgbs
    @Bbskksbgbs 3 หลายเดือนก่อน

    me 15 yrs old obsessed by you guys hulunm video ayechewalew mnamn becha yabede nw even the way i talk tekeyere because of bereket awerare mnamn tekeyrwal yewnet i love u guys

  • @kido_k1628
    @kido_k1628 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው GOOD ❤🔥ትለያላቹ 🥰

  • @ElaTube6
    @ElaTube6 3 หลายเดือนก่อน +1

    Let’s go for 200k🎉🎉🎉

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ለየት ብላቹ እረጅም ሰአት Even መሆኑን ሳይመስለን እየሳቅን እንድንሰማ ያደረገው ይመስለኛል መልክ ለመስራት አትሞክሩም ራሳቹን ሆናቹ ቀለል ብላቹ ፕሮቶኮል ምናምን ሳትሉ ስለምታቀርቡት ነው እናንተ ስለሆናቹ ሄዶባቹዋል በተመሳሳይ ሁኔታ እንደናንተ ሊያቀርቡ ቢመቱጡ አይመጣውም 😊 ራስን መሆን ደስ የሚል ነገር ነው። በርቱ ብዙ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ሰዎች ሰአት ሳይገድብ ፍትት ብለው የሚያወሩበትም ቦታ ከወቸጉድ ውጪ የለም ይመቻቹ ❤❤❤❤❤🎉 You all deserve more 🎉❤

  • @Mikewendwosen
    @Mikewendwosen 3 หลายเดือนก่อน

    hulachuhm tichelalachu yimechachu congratulations on making it to 100k

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 หลายเดือนก่อน

    Number 1 choice podcast 😊

  • @bazinzewdu7481
    @bazinzewdu7481 3 หลายเดือนก่อน

    ለወቸው GOOD 1,000,000 funs Yansibetal my Best podcast in Africa
    Guys trust me you deserve more than this 👍👍👍👍👍 love you all more & more 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yonnihabtamu
    @yonnihabtamu 3 หลายเดือนก่อน +1

    100k🎉🎉 we did it!🎉🎉 ወቸው GOOD ይመቻቹ ትችላላችሁ ደግሞ በጣም ነው ምንወዳችሁ❤

  • @yeabsiraalemayew
    @yeabsiraalemayew 3 หลายเดือนก่อน +1

    congratulations our family we love you all

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገና ብዙ ትጓዛላችሁ -----❤

  • @helutadele263
    @helutadele263 3 หลายเดือนก่อน

    You guys deserved more and more 👏👏👏👏👏

  • @EskiAbeba
    @EskiAbeba 3 หลายเดือนก่อน

    Ye ethiopiaw mertu podcast nw mnm maderg aychalm👌💪

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች የኛንም ስራ እዩልን ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች አሉ። ፈታ በሉ

  • @sefineshtemam3972
    @sefineshtemam3972 3 หลายเดือนก่อน

    Welahi Yemren new tlant gebche hula enzi metoshi algebum ende bye check argiyalehu betam new mnodachu beteley mahi🥰 bzu podcast ayalehu gn endenante gn dedicated hogne mketatelew yelem enamesegnalen yhn yemesele program slamtakerbuln 😊😘

  • @MIKA-qx5sh
    @MIKA-qx5sh 3 หลายเดือนก่อน +6

    we did it 🎉🎉🎉❤

  • @awassaarsenal5839
    @awassaarsenal5839 3 หลายเดือนก่อน

    ይችን ቀን በጉጉት ስንጠብቃት ነበር እንኩዋን ደስ አለን

  • @joniboy5472
    @joniboy5472 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ🎉 በርግጠኝነት የዛሬ አመት 500 ሺ subscriber ትገባላቹ በዚው ቀጥሉ❤❤❤

  • @user-ih1gn3hq3p
    @user-ih1gn3hq3p 3 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ትችላለህ ቤኪ 1ኛ ማህ ዮኒ❤❤❤❤❤ lets go 🏃‍♂️200k

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎈 🙏🥂🍾🎊🎉ወቸው Good 🤜🤛💯✨👍

  • @bisratgashaw1611
    @bisratgashaw1611 3 หลายเดือนก่อน

    Abel is the heart of this podcast.

  • @ekram525
    @ekram525 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations we love you guys❤ especially abel❤❤❤❤❤❤❤

  • @loudoelman6077
    @loudoelman6077 3 หลายเดือนก่อน

    You all are awesome!! You guys deserve more.

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላችሁ። በርቱ

  • @user-wz1dy2ej2v
    @user-wz1dy2ej2v 3 หลายเดือนก่อน +1

    100000 subscribe ygebachuwal kezim belay entebkachuwaln hulem kenante gar nen enodachuwaln💯

  • @MelakuDeriba-zx1ux
    @MelakuDeriba-zx1ux 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እና ልጆቼ የናንተ እድናቂዎች ነን ከመጀመሪያው ቀን አንስተን ኑሩልን

  • @nardosmengustu502
    @nardosmengustu502 3 หลายเดือนก่อน

    Yegbacuhale congrats mertocu 🥰🥰

  • @dawittechale8913
    @dawittechale8913 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congra 🎉🎉🎉

  • @eyobasefa4666
    @eyobasefa4666 3 หลายเดือนก่อน

    enkun Des alachu .here we go 200k

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 หลายเดือนก่อน

    *Congrats 🎊 guy for 100k subscribers soon 🔜 200k then 500k after that 1M*

  • @AdonayTsehay
    @AdonayTsehay 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ በረከት ረዘም ረዘም ካሉ ቪዲዎች መሀል እንደማሂ ያሉ አጠር ብለው ደስ የሚሉ ቪዲዮ አንፈልጋለን።
    ጥምረታችሁ ሀሪፍ ጥምረት ነው ትመቹኛላቹ❤

  • @EbnuSeid
    @EbnuSeid 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ
    Congratulations

  • @KalikidaneAshebir
    @KalikidaneAshebir 3 หลายเดือนก่อน

    ይገባችኋል

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu3 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mission accomplished. Push that subscribe to a million now.

  • @loyalhd8158
    @loyalhd8158 3 หลายเดือนก่อน +1

    We love u too ❤❤❤❤❤