ሁሌም ፋሲካ ይሁንላችሁ!! 100ሺ ፍቅር ❤️ | ወቸው GOOD |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • ፍቅር ይዳሰሳል! ፍቅር ይነካል! ፍቅር ይቆጠራል! አንድ ሁለት ብላችሁ ያስቆጠራችሁን ፍቅር ዛሬ 100 ሺ ደርሷል!! በጣም እንወዳችህሗለን! በጣም እናመስግናለን! ❤️❤️
    ​⁠
    🚨 ‼️ 🇪🇹🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸🇪🇹‼️ 🚨
    Abel Misrak:
    ...
    Bereket Tadesse :
    ...
    Yonatan Fasil:
    ...
    Mahider Kebede:
    www.instagram....
    Daniya Awet:
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 591

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 หลายเดือนก่อน +140

    ማኢ አንደኛ she is matured and she knows how to asked her guests 👏👏👏👏

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@adonay83 maybe for you

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 3 หลายเดือนก่อน +95

    የአቤል ምስራቅ ገራሚ የንግግር ችሎታና አድማጭነት እንዲሁም ጉብዝና ወቸው ጉድድድ አስብሎኛል ❤

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም በእውነት እንባዬ እየመጣ ነው እራሱ የምሰማው በግዜ ጥንቅቅ ያለ life የገባው ልጅ ነው 🙏
      ቤኪ ❤ ዮኒ ❤ ማኂ ❤️👏🏼👏🏼👏🏼በጣም ጎበዞች ናችሁ ጥምረታችሁ ምርጥዬ ነው በርቱ በርቱ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ::
      ደርሳችሁም ማየት ምኞቴ ነው::
      ዮኒ በጣም ነው የሚያዝናናኝ እኔም በእሱ እድሜ በጣም እንደሱ ነበርኩ ግድ የለሽ😂😂😂😂
      ቤኪ እና 8ተኛ ክፍል😂😂😂😂
      ማኂ በቃ ድምቀት ነሽ ቅመም በርቺ❤

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 3 หลายเดือนก่อน +138

    100k ይመቸን 🍾🎉👏✊ ገና ነው😉

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 หลายเดือนก่อน

      ቤካ❤

    • @eyasuasefa123
      @eyasuasefa123 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ ቤካ ምትችዪ ሰውዬ ነሽ በቃ... ፀዴ ሰው

    • @kinds9318
      @kinds9318 3 หลายเดือนก่อน

      Ejeje

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 3 หลายเดือนก่อน

      Ye mtadg lij neh 😂😂

    • @mela_akamela_realy1221
      @mela_akamela_realy1221 3 หลายเดือนก่อน +2

      Nebil new a ketro ytfaw 😅😅 yhenenem tit arg belut dmo 😂😂100k much love

  • @lijkerem2580
    @lijkerem2580 3 หลายเดือนก่อน +184

    ወቸው GOOD በኛ ፍቅር sponsor መደረጉን ይቀጥላል። ለ 1M subscribers ያብቃን🙏🙏🙏

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +24

      Yenante fikir yileyal!!

    • @merongebru9359
      @merongebru9359 3 หลายเดือนก่อน

      Enem ldewllachu esti kutrun kakulgn❤

    • @rushsport9114
      @rushsport9114 7 วันที่ผ่านมา

      @@WECHEWGOOD are nebil nurrrrrrrrr akrbutttttttttttt

  • @biruk9
    @biruk9 3 หลายเดือนก่อน +41

    ሰመረ ባሪያው ቢቀርብ ደስ ይለኛል...የኔ ወቸውGOOD...የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለው ነበር ...የቱሪዝም ዲፓርትመንት የፎቶ ውድድር አዘጋጅቶ ብዙ ተማሪ ይወዳደር ነበር ... እናም እኔ 1ኛ ለመውጣትና ከሌሎቹ ለየት ለማለት በሚል አዘዞ አካባቢ ያለውን ተበላሽቶ የቆመ አንድ ታንክ ፎቶ ሳነሳ በፌደራል የተያዝኩትን አጋጣሚ አሁን ላይ ሳስታውሰው በጣም ይገርመኛል። ...በተረፈ ወቸውGOOD ይመቻቹ ... You did it!!! ... ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን!!!

  • @dawitmusse3548
    @dawitmusse3548 3 หลายเดือนก่อน +104

    Thanks. Am your big fan (Dave from South Korea). I was bit nervous when I call you in the middle of the show and forgot to say congratulations on the 100th k. I am sure you guys will keep on spreading your love and making your impacts in the millions level and even more. ❤

    • @beki4kilo720
      @beki4kilo720 3 หลายเดือนก่อน +43

      Endeee dave ኪም ጆንግ ኡን😂😂✊

    • @dawitmusse3548
      @dawitmusse3548 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@beki4kilo720 😅😅😅

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +12

      Devaaa sledewelsh enamesegnalen betam!! Talak akbrot 🙏🙏🙏..

    • @Brook4355
      @Brook4355 3 หลายเดือนก่อน +4

      Deva le enem tenesh beten aregebegn esti nuro kebedognal

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@beki4kilo720❤😅😅

  • @merydan
    @merydan 3 หลายเดือนก่อน +70

    አቤል ግን የምር ጎበዝ ነህ ስታወራ❤❤

  • @abbakoster1
    @abbakoster1 3 หลายเดือนก่อน +154

    ዳይ ዳይ ወቸው ጉድ ወደፊት🎉🎉 በሚቀጥለው 2 አመት 1 ሚልዬን መግባት አለበት።ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካ ላይ ምርጥ podcast እንደሚሆን አንጠራጠርም።100% ትችላላችሁ።🎉🎉🎉🎉

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +42

      Ende hasab tekeblenewal beka bekirbu Swahili mawrat enjemrna kes eyaln demo lelam ye Africa quanqua enchemralen 😄🙏 wanaw love new ❤️😄

    • @kalkidanseyoum4759
      @kalkidanseyoum4759 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@WECHEWGOOD don't forget to speak Himtegna😂..✌️🤩🤩

    • @user-sd6lg7ws9x
      @user-sd6lg7ws9x 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@WECHEWGOODye yoni comment nw ergtegna negn

    • @amourtube
      @amourtube 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ere 2 years is too much for.1 million sub at the middle of 2017

    • @inforative3454
      @inforative3454 3 หลายเดือนก่อน +1

      አታሽቃብጥ አለቅላቂ አታለቅልቅ

  • @ABD-xu6iw
    @ABD-xu6iw 3 หลายเดือนก่อน +146

    Robel የምትሉ🥰

    • @lidalex
      @lidalex 3 หลายเดือนก่อน

      robel andegna

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 3 หลายเดือนก่อน +21

    ሁሌ ብኖሩ አሰለቹኝም ደሞ አንደ ሀሳብ አቤል አንዲ እየገባ በወር አንዴ አብራችሁ host ብታረጉ በጣም ደስ ይለኛል የእውነት አስብበት❤ እወዳችኋለሁ

  • @Allaboutlove-e4b
    @Allaboutlove-e4b 3 หลายเดือนก่อน +47

    Mahiye 🙌🙌
    You are intelligent and beautiful
    Keep being you ❤

  • @abdumussa2276
    @abdumussa2276 3 หลายเดือนก่อน +24

    ማሂዬ ኢንትሮሽን እዋይ ጉዴ አርጊው😂. Congrats guys 💪 let’s go to 1M

  • @Abebawhiwot
    @Abebawhiwot 3 หลายเดือนก่อน +21

    This podcast is the voice of the young generation with very inspiring guests and well educated hosts we love you guys

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 3 หลายเดือนก่อน +14

    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያዊ የሆነ ነገር ሩቅ በማሰብ በcommitment ስራ የሚሰሩ በጣም ጥቂቶች ናቸው። ይህ በመሆኑ በእውነት 15ደቂቃ በላይ ምመለከተው ፕሮግራም ጥቂቶች ናቸው። የናንተን እና donkey tube እውነት ለመናገር የሀገሬ ልጆች ላይ ተስፋ እንዳደርግ አድርጎኛል። ተተኪ ማፍራት ማስተማርም ላይ ስሩ። ለታሪክ ስሩ ታሪክ ይከፍላችዋል። መሃላችሁ አየር አይግባ። በርቱ ሮቤልም በርታ እንደ ተቋም በጋራ የሚዘልቅ ስራ ስሩ። አምላክ ይርዳችሁ። ቅንነት ፣ ስነ ምግባር ይኑራችሁ

  • @Ethiopiques_1
    @Ethiopiques_1 3 หลายเดือนก่อน +21

    You make such a beautiful team, and it's heartwarming to see everyone appreciating each other's contributions. Each of you brings something unique to Wechew Gud, and your collective efforts have truly made it a a great podcast. I eagerly anticipate each episode, as I'm sure many others do.
    Abel is the serious anchor who steers the podcast back on track when needed, but he's also a lot of fun. Beki brings humor to the table while still maintaining a sense of seriousness. Yoni's cheerful disposition and unique perspective add a refreshing twist. Mahi's maturity ensures that important questions are addressed. Each of you is completely different, yet somehow your dynamic clicks perfectly, making the podcast incredibly interesting.
    Keep up the excellent work!

  • @hermelamengistu2120
    @hermelamengistu2120 3 หลายเดือนก่อน +11

    I am a big fan of you guys. You all are an amazing team 🥰ግን ዮኒን በጣም ነው ምትናገሩት ድክመት ሁላችንም ጋር አለ እሱን podcast ላይ ባትናገሩት እንደሀሳብ በተረፈ አንደኛ ሁላችሁም👍🏽

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያለ ዮኒ ወቸው ጉድ አያዝናናም ነበር ዮኒ ይመችህ ፀዴ ሰው ነህ ❤❤❤

  • @nazleo333
    @nazleo333 3 หลายเดือนก่อน +9

    Yoni is really growing on me guys, who else thinks he's hilarious? .. and congratulations to all of you🎉 , keep up the good work !!!

  • @user-lu6ep3gk6j
    @user-lu6ep3gk6j 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ቤኪ አንደኛ😊 አቤላ እውቀት+በራስ መተማመን😮 ማሂ ድምቀት❤ዮ አዝናኝ😂 በጠቅላላ ወቸው ጉድ forever go 1m sub🎉🎉🎉

  • @urbanfayz
    @urbanfayz 3 หลายเดือนก่อน +32

    Thanks!

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you sooooo much 🙏🙏🙏

    • @urbanfayz
      @urbanfayz 3 หลายเดือนก่อน +2

      NP, Big congrats on hitting 100k subscribers! Your show's easily one of my top favorites-I'm always learning and laughing along, feeling like part of the crew. Better keep a mic ready for me.I'll be joining you one day😜
      WECHEGUD🎉

    • @nebiyuzeruhun
      @nebiyuzeruhun 3 หลายเดือนก่อน

      @@urbanfayz ለስጪ ጨምሮ ይስጠው ባለው ላይ ጨምሮ ተቀባዩ ሁሉ ስጪ ነው ዘንድሮ

  • @amanuelGobeze-db5yy
    @amanuelGobeze-db5yy 3 หลายเดือนก่อน +11

    Yonzimaaaaaa sewoch algebachum mn yahel azenagn yehon sw endhon lag yaregal ayetachut kehon demo hasbochu😭😭 gn manye telyalsh talented nesh👌

  • @habitamufantaye
    @habitamufantaye 3 หลายเดือนก่อน +32

    ማሂ አንደኛ በርቺ አንደኛ ነሽ

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እንዳየዃችሁ ነው ያለቀስኩት😢 ( SWITZERLAND) ስገባ ከጓደኞቼ ስለይ በጣም አልቅሻለሁ🥲 አስታወሳችሁኝ!! እወዳችዋለሁ❤Big love ❤️ from Swiss🇨🇭

  • @abelteshome1395
    @abelteshome1395 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሂ ላይ የፃፍኩት ደባሪ ኮመንቶች ዛሬ ቆጨኝ ፀፀተኝ ማርያምን ሰዎች ለምንፅፋቸው ኮመንቶች እንጠንቀቅ ሰዎችን እንጎዳለን ማሂዬ ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ ፀዴዋ ቸከስ ነሽ እኔ ነኝ ፋራው ጀለስ ፈጣሪ ከዚ በላይ ከፍ ያርግሽ

  • @GATESdelights
    @GATESdelights 3 หลายเดือนก่อน +14

    Abela, ኬኩን 200k ስንገባ US መጠቼ ነው deliver ማረግልህ 😅 ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም። ❤

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +2

      Etebkalew ewnet

  • @kiru_ethio
    @kiru_ethio 3 หลายเดือนก่อน +9

    የምር ነው የምወዳቹህ!! ደሞ ልታስለቅሱኝ ነበር አቦ!! 🎉🎉

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +1

      Egnam kekeretsa behuala alkesenal 😭

  • @nebyudaniel3085
    @nebyudaniel3085 3 หลายเดือนก่อน +23

    የarchitecture ተማሪ ነኝ so አዳር አሳይመንት ስሰራ እናንተን እየሰምው ነው የምስራው ደሞ not only me also my friends are also big fans እና በርቱ በዚህ ቀጥሉ congratulation on 100k 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nahomabebe2777
      @nahomabebe2777 3 หลายเดือนก่อน +6

      Architecture students will let u know they stay up all night any chance they get

    • @nebyudaniel3085
      @nebyudaniel3085 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@nahomabebe2777 true true 😁😁😁

  • @zewgmedia3551
    @zewgmedia3551 3 หลายเดือนก่อน +14

    Congratulations on such an outstanding achievement. ...keep going ወቸውጉድ...ማሂነት በርቺ

  • @ashenafitube9654
    @ashenafitube9654 3 หลายเดือนก่อน +20

    Abel was the anchor of the podcast.

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ነው ። ሌሎቹም በጣም ጀግና ናቸው ።

  • @AschuTesfa
    @AschuTesfa 3 หลายเดือนก่อน +26

    Yonee is the best

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 3 หลายเดือนก่อน +49

    እሸቱ ላይ ወረራ ፈፅመናል በ እውነቱ ራሺያ እንዲህ ዩክሬንን አልወረረችም

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +10

      Betam new yasgeremachehun betam new menamesegnew betam new mnwedachegu 😍❤️🙏

  • @jotube7484
    @jotube7484 3 หลายเดือนก่อน +23

    ጠቅላይ ሚኒስተር አቤል 😎😎😎🔥🔥🔥

  • @soccer_news9281
    @soccer_news9281 3 หลายเดือนก่อน +8

    ማሂን የምትናገሯት ሰዎች በጣም ያማችኃል ። በጣም ትችላለች ። ከሁሉም በላቀ research አርጋ የምገባው እሷናት
    አለላቹ የኔ ወቸው GooD ደሞ ። የስራ cv ኮፒ ለማረግ የካቲት 12 ሆስፒታል ማዋለጃ ክፍል ከጓደኞቼ ጋ የገባነው

    • @adukalu168
      @adukalu168 3 หลายเดือนก่อน

      የትም ሲባል የተሰማ ተሰብስቦ ሲወራ research ተባለ?? ገተት

    • @soccer_news9281
      @soccer_news9281 3 หลายเดือนก่อน

      @@adukalu168 እበት ። ከቻልክ እንደሷ ሰርተህ ማሳየት ነዋ ። ሴት ሆና ነው ይሄን እየሰራች ያለችው እንዳንተ ተረፍቃ አደለም ። አተታም

    • @adukalu168
      @adukalu168 3 หลายเดือนก่อน

      @@soccer_news9281 dmo set mhon ena scientifically sound yhone ngr mawrat mn agenagnw? Endewm set slhonchb nw host yhonchw.. Be merit adlm....ena እናትልብዳት🖕 ቡሽቲ ምንድነው ምትሳደበ/ቢው ሸርሙጣ🖕🖕

    • @adukalu168
      @adukalu168 3 หลายเดือนก่อน

      @@soccer_news9281 ሰው ሳይማር ሲሰራ የኖረውን ማዋለድ እየሰራህ ታወራለሕ።ብዳታም

    • @soccer_news9281
      @soccer_news9281 3 หลายเดือนก่อน

      @@adukalu168 ያንተ አይነቱ ሽል ተወልዶ እኮ ነው የምትሰራውን ልጅ የሚተቸው ። አንተ ተቀብረህ እንግዴ ልጁ ቢያድግ ቢያንስ የልጅቷ ጉብዝና ይገባዋል 😭😭😭😂😂😂 😴😴😴😁😁😁

  • @GedTekle
    @GedTekle 3 หลายเดือนก่อน +9

    Bertu! Congratulations on the 100k milestone! Enkuan Aderesachihu!

    • @HeraniZele
      @HeraniZele 3 หลายเดือนก่อน

      Ere abel yet neh 🙄🙄

    • @beki4kilo720
      @beki4kilo720 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናመሰግናለን ጌዲ! የታክሲ ግን አስቀርተሀል? 😂

    • @GedTekle
      @GedTekle 3 หลายเดือนก่อน

      @@beki4kilo720 Anytime! Anytime! TH-cam likes to take from the top. 😂

    • @ephramdaba6789
      @ephramdaba6789 3 หลายเดือนก่อน

      13:53

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 3 หลายเดือนก่อน +32

    Robel 🙌 👏🏿

  • @bettybae105
    @bettybae105 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mahiye lanchi demo kal yelegnm🤌💕fr u are so amazing person beka berchi tchyalesh yene enat 👏👏👏

  • @kaleab14
    @kaleab14 3 หลายเดือนก่อน +27

    ደውዬ በጣም ነበር ደስ ያለኝ እወዳችሃለው በድጋሜ❤🎉ሚሳደብቱን አትስማቸው በሂዎታቸው ደስተኛ ያልሆኑት ናቸው

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +1

      Egnam betam new des yalen wendemachen ❤️🙏

  • @JACK-og8fp
    @JACK-og8fp 3 หลายเดือนก่อน +16

    Mahiye አንደኛ

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምንወዳችሁ መላው ቤተሰብ 🎉 ይመቻችሁ ቤካ ድንቅ ብቃት አቤላ ምርጥ ጠያቂ ዬናታን ምርጥ የሳውንድ የልብ ምት ናችሁ እና 1 million 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸ ጉዶች እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉንም እድሜ እውቀት ያካተተ እናንተ የምታቀርቡት የሁሉም አንዴም ሆነ ሁሌ ያለ ነገር ነው ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @ruthhab7368
    @ruthhab7368 3 หลายเดือนก่อน +1

    I was about to cry ስትመሰጋገኑ
    love u guys....🎉congrats

  • @azebinagirmay7820
    @azebinagirmay7820 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤ ሁላቹም የራሳቹ የሆነ ቆንጆ ቀለም አላቹ ማሂ በጣም ጓበዝ ነሽ ቀጥይበት ትችያለሽ!!🙏❤

  • @BiniB-y3v
    @BiniB-y3v 3 หลายเดือนก่อน +23

    አትዋሹ መቶ ሁለት ሺህ ነዉ የገባችሁት🎉🎉

  • @robelnega23
    @robelnega23 3 หลายเดือนก่อน +3

    Beki you always make me laugh. You're the one who is making this podcast addictive much respect🙌🙌

  • @MelakuMulugeta-gj3ci
    @MelakuMulugeta-gj3ci 3 หลายเดือนก่อน +8

    አቤል ብቸኛው ምክነያቴ ይሄንን ሾው ለማየት

  • @liyaephraim
    @liyaephraim 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመመሰጋገን ጊዜው ይለያል 😂 ገዳይ ናትሁ የሆነ የምታሳዩን ነገር እውነተኛ ነው ደስ ስትሉ በርቱ🎉

  • @mahletchekol9402
    @mahletchekol9402 3 หลายเดือนก่อน +1

    mahiye i love how u r so considerate and thoughtful and sensitive you are so different from your tiktok personality made me love yu even more keep shining my girl😍😍😍😍😍

  • @karuppasu4620
    @karuppasu4620 3 หลายเดือนก่อน +7

    አቤላ ወላሂ በጣም ነው የምትመቸኝ ከምር በጣም በሰል ያልክ ሰው ነህ ሁላችሁም ጀመአው ይመቻችሁ ያበደ ቲም ነው ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ

  • @danielwoldemariam5747
    @danielwoldemariam5747 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው ጉድ እንኳን አደረሳቹህ ግሩፑ ደስ ትላላቹህ ግን ትንሽ ሞጣ አስተካክል በተወራው ሁሉ ገጠመኝ አለኝ አትበል በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኛለው 🙏🏻

  • @molla-ol5sv
    @molla-ol5sv 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቅድሚያ ለብርሀነ ትንሳኤዉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበላችሁ💓 እንኳንም ደስ ያላችሁ በርቱ😘😍ማሒዬ የኔ ሴት እወድሻለዉ በጣም እምር ብለሻል ደግሞ መልከም በአል ይሁንልሽ ለብቻሽ💓💓💓

  • @marubetigst3193
    @marubetigst3193 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሰው የሚወደው ከናንተ ውስጥ የተለየ ሰው አለ እኔም እንደዛው አቤልን በጣም ነው የምወደው
    ግን ከናንተ ውስጥ ያላንዳችሁ የምር ይደብር ነበር በቃ አንድ ላይ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት በጣም ነው ደስ የምትሉት
    ብዙ ነገሮችንም የተለየ ነው ለምሳሌ መመሰጋገን ምናምን በተለይ በጓደኛሞች መካከል በግልፅ እንደዚ የለም እናንተ በጣምምም ደስ በሚል መንገድ ነው የተመሰጋገናችሁት
    እና የምር በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልኝ አይለያችሁ ከፍቅራችሁ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ በጓደኝነታችሁ የምታስቀኑ ናችሁ ይመቻችሁ

  • @otherstuffs8108
    @otherstuffs8108 3 หลายเดือนก่อน +2

    35:54 Wowww the shadow movement it created when the light fall

  • @yohannestaddese2097
    @yohannestaddese2097 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ አንደኛ ይመችሽ የምር ትችያለሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ

  • @meronapaw
    @meronapaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    I honestly never liked your podcast when it started but you guys showed your consistent improvement and now you are my first choice. Keep up and congrats 🎉 🎉🎉

  • @SSCsnap
    @SSCsnap 3 หลายเดือนก่อน +11

    This show will overtake mainstream late night shows

  • @habtamugugssa8946
    @habtamugugssa8946 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምር የምወደው ቻናል ነው አብዛኛውን ፕሮግራማቹን እከታተላለው ግን መደወል አልቻልኩም because work guys keep it up

  • @user-vj2ft8kj9j
    @user-vj2ft8kj9j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሂ ዛሬ አሪፍ ቦታ ይዘሻል መልካም በዓል ይሁንልሽ

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia2127 3 หลายเดือนก่อน +9

    እንወዳችኋለን ለኛም ትመቹናላችሁ

  • @esayasabebe891
    @esayasabebe891 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere Mahi, I have my doubts at the beginning, not going to lie but as time passes, I see how important you are for the show...those two goofs(no disrespect guys, still love you) tend to go off topic rumbling a lot and you, Mahi, you are the one bringing them back to the guest and to the topic at hand.... great addition, don't listen to haters!!! Do you, keep doing what you do...!!!

  • @Winta314
    @Winta314 3 หลายเดือนก่อน +15

    100k ም ተገብቷል አቤልም ፂም አብቅሏል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TinaMulugeta
    @TinaMulugeta 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations wche gud,, mahiye your the best

  • @s.daniwatube4686
    @s.daniwatube4686 3 หลายเดือนก่อน

    እና ደግሞ እኔ በጣም ያስደነቀኝ እና በጣም የወደድኩት Gust ናቲ ነው እስከ አሁን ከቀረቡት ሁላ ቢደገም እራሱ ደስ ይለኛል ❤ ግን እንዲመጣ ምፈልገው ሰው ሌላው Comedian MAME. ትደነቃላቺው የምር

  • @user-sf3uw5lt6x
    @user-sf3uw5lt6x 3 หลายเดือนก่อน +4

    All of u are the best ❤❤❤
    Mahi ticheyalsh

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mahi you outshine አግዛቤርን ትችያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaeljemal9159
    @natnaeljemal9159 3 หลายเดือนก่อน +21

    Congrats

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you sooo much Natisha!! 🙏🙏

  • @user-qr9dx1qq9r
    @user-qr9dx1qq9r 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምትመቹኝ እንደ ጓደኞቼ ነው የማያቹ 😍😍

  • @emugetachew
    @emugetachew 3 หลายเดือนก่อน +2

    Congratulations to my favorite team of Youngs podcasters !🎉

  • @bettybae105
    @bettybae105 3 หลายเดือนก่อน

    Ufa yezare product getan betam nw yaznanachugn yaw ያለመደማመጥ situation yelele feta nw yadrgegn ena gn am so proud ewnet be ወቸው good team💪🎉 100k is not big for them i wish 1m subscribe...

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 3 หลายเดือนก่อน +32

    ሮቤልዬ ቆንጆ እስከዛሬ እየታየህ ቢሆን ኖሮ 500 k ገብተን ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስቀልድ ነዉ ግን ከሁሉም አንተ ታምራለህ😜😜😜😜😜😜😜😜😜❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  3 หลายเดือนก่อน +11

      Shemagle laki beka wechewgood studio

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅 ምን ጥያቄ አለው ❤

    • @Jerrymekonnen2866
      @Jerrymekonnen2866 3 หลายเดือนก่อน

      @@WECHEWGOOD እሺ እልካለወሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DejeneWondmagegn-el1vw
    @DejeneWondmagegn-el1vw 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉 congrats Hulem abrachu nege Enkuan Des alachu Tru Tru guest Amtulgn enwedachuhalen

  • @MikiyasDenbel
    @MikiyasDenbel 3 หลายเดือนก่อน +18

    ነቢልን አቅርቡት 🙏 100k ይመቻቹ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይገባችዃል እንኳን ደስ አላችሁ
    ማሂ ጥንቁቋ❤

  • @kalkidanberhanu6953
    @kalkidanberhanu6953 3 หลายเดือนก่อน +3

    The way Yoni was scared for his life 🤣🤣 metalfew new ymeselew
    Thank you for the continuous life lessons.
    Mahi, you ask what I need to hear about your guests. (Even when I didn't know I wanted that)
    You are always well-prepared. Being able to neutralize all this testosterone is fantastic. 👌
    Do not ever question yourself.
    Yoni I can connect to you the most. #teamclumsy #teamchilax...the world needs more of us.
    Beki You have found the right way to relate to most Ethiopians. You are breaking the mengest timhrt bete stereotype.
    Despite all odds, you did it and will continue to do so much more.
    Abel, continue to menakore and make us look beyond our "ብሄር". We want more thought-provoking ideas from you.
    Dani fresh blood can't wait to see what you bring to the show.
    You guys deserve everything! #200,000 and more. 🎉🎉🎉🎉
    echen salnager...

  • @hanandereje12
    @hanandereje12 3 หลายเดือนก่อน +2

    Inshallah 1M wedefit love you guys😘🥰

  • @sol-wega
    @sol-wega 3 หลายเดือนก่อน +2

    11C bulbula students legend my classmates ❤😂🎉🎉🎉 congra to 100k

  • @aptube1480
    @aptube1480 3 หลายเดือนก่อน +4

    everybody wants to see nebilnur in wachew good

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 3 หลายเดือนก่อน +1

    መደወል ፈልጌ ነበር ከእንቅልፌ ስነሳ ግን እናንተ ጨርሳቹ ተበታትናቹሀል anyway Congratulations🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ኡፍ የእውነት አቤላ ንግግርህ ያነሳሳል እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱልን አዎ ቤካ አብረን እንጎመራለን ፂምም ታወጣለህ😅❤

  • @zahinhilina7871
    @zahinhilina7871 3 หลายเดือนก่อน +1

    I've been a loyal audience member since the beginning, and I'm so proud to see ወቸው Good reach 100,000 subscribers. The content is always engaging, informative, and thought-provoking. Congratulations on this well-deserved achievement!🎉🍾🥁🎼❤እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም😍

  • @rahealful
    @rahealful 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማኢ your amzing keep up !!

  • @thefristbemnet1577
    @thefristbemnet1577 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abel ማንም አልተካውም ግን ማሂ she make የራስዋን ካራክተር make አርጋለች እና አሪፍ ያረገው she is women እና ብዙ ነገር ዎች አልተስተካከለም ብዬ የማስበው abel እንግድዎቹን እንደሚያስጨንክ አሁን ማንም የሚያስጨንቅ የለም አሱን ነገር ለማምጣት ብትሞክሩ አሪፍ ነው በተረፈ abel beki yoni mahi you make you're ካራክተር i'm happy by that, እና ከመጀመሩ ጀምሮ አያቹ አለው በጣም አሪፍ program ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-yv5fp8cy5c
    @user-yv5fp8cy5c 3 หลายเดือนก่อน

    1m talefalachu ❤ betam new .emtemchugne betam new mewedachu mareyamn congrats 100k🎉🎉🎉🎉

  • @user-nq5re2qk3w
    @user-nq5re2qk3w 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትመቹኛላቹ እወዳቹሀለሁ በርቱልን እግዚአብሕር ይርዳቹ ግን ያልገባኝ ቢጫ ትራሶቹ የት ገቡ ብዬ ስፈልጋቸው ማሂ እንዳትፈነገል ደርድራቸው ነው.ብቻ በርቱል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kushetulu3484
    @kushetulu3484 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወቸው ጉድ ይመቻችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ 💪💪💪mahi 1gn ነሽ

  • @seblixobeli4442
    @seblixobeli4442 3 หลายเดือนก่อน

    ወቸዉ ጉድ 100k ገባን! እንኳን ደስ አለን ግን ቤኪዬ በጣም አምሮብሀል,ማሒዬ የኔ ቅመም ጀግና ነሽ ዬኒዬ የኔ ዘምቦለል ♥

  • @firaolgutema2037
    @firaolgutema2037 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ትላላቹ የውነት በርቱ ገና ከዚ በላይ ይገባችዋል ❤❤❤

  • @tolaab5920
    @tolaab5920 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከመጀመሪያዎቹ ሰብስክራይበሮች መካከል ነበርኩና ወቸው ጉድ እዚ በመድረሱ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉ይመቻቹ

  • @kidyyeshi6239
    @kidyyeshi6239 3 หลายเดือนก่อน +3

    የቤኪ ቅጥነትና ቁመት ወቸውጉድ አድርጎኛል 😂😂

  • @tedmic7628
    @tedmic7628 3 หลายเดือนก่อน

    It's hard to get the first 100,000 subscriber but to get to the millions will be a piece of cake 🎉🎉🎉 Keep up the good work

  • @lililamor1969
    @lililamor1969 3 หลายเดือนก่อน +2

    I feel like Nebil Nur was the guest who was a 'no-show' on the day of the video shoot 😉😂

  • @mekdelawitfiseha6469
    @mekdelawitfiseha6469 3 หลายเดือนก่อน +1

    The best prodcast 🎉🎉🎉❤ur amazing guys congra

  • @hanandereje12
    @hanandereje12 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mahiye yene konjo yimechsh 1gna nsh hulachum tleyalachu...wechew gud nachu❤

  • @yohannesbalcha2245
    @yohannesbalcha2245 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations! ere release the full Wechew good thyme song

  • @Hadushhiluf
    @Hadushhiluf 3 หลายเดือนก่อน +11

    Jegna Robel❤❤❤

  • @birukkasahun
    @birukkasahun 3 หลายเดือนก่อน +1

    #Abela big respect for real and congratulations 🎉 for all of you

  • @ILU_Li
    @ILU_Li 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸው ጉድ ያሰባለን የአቤል የ3ቱን ብሄረ ጭዋታ ሊጀምረ ሲል የምታደናቅፉት ነገረ ነው😂😂😂
    ሰለ 3ቱ ቤሄሮች እንደ ልቡ ውሰጥ ያሎው አንድ ቀን ያወራል ብለን ነው አሜሪካ ድረሰ የምንከተሎው😂

  • @user-hb4zv2si4w
    @user-hb4zv2si4w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ እኔ ግን ማለት እንደ ቤኪ አይነት ዝገት ምርጥ ሰዉ ይቻመኛል ቤኪ ያራዳ ልጅ ይቻምሽ ያንቺን የወቸዉ ጉድ አድክም ቀልዶችን ቆርጬ ሰብስቤ ለመልቀቅ ዝግጅቴን ጨርሻለዉ ደሞ እመነኝ አንድ ቀን አንድ Episode እንደምንሰራና እንግዳችሁ እንደምሆን አልጠራጠርም

    • @atsedemariambizuneh5270
      @atsedemariambizuneh5270 3 หลายเดือนก่อน

      biekin alba... wechew gud bado new... he really is a comedian

  • @Mammmmmmmmmmm
    @Mammmmmmmmmmm 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much guys. I'm big fan of ወቸው Good and Congratulations

  • @Rachie-Bear
    @Rachie-Bear 3 หลายเดือนก่อน

    You guys changed podcast culture,👏🏾🥰congra102k🥳

  • @vvs9679
    @vvs9679 3 หลายเดือนก่อน +3

    You said no cap about beka ....carrying the humor