#መዳሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 186

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s หลายเดือนก่อน +11

    ክለሱወን እኔም ገብቼ አለውቅም አንድ አመት ከስምት ወር ሆኖኛል አጠረጥሪ ጥርጠሬ ራሱ መዘዝ ነው በረስሽ አምነት ይኑርሽ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 หลายเดือนก่อน

      እና ክለሷን ማነው ሚያፀዳው ?????

  • @jdhddhdhd1061
    @jdhddhdhd1061 หลายเดือนก่อน +17

    እረፍት ነው የመዳምን ክላሥ አለማፅዳት እንዴት እንዴሚዴብረኝ

    • @Hayih-k5u
      @Hayih-k5u 24 วันที่ผ่านมา

      እኔ ሰልችቶኛል

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 20 วันที่ผ่านมา

      ተመስገን እኔ አልገበም ዉይኔ ሸተዉ​@@Hayih-k5u

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው หลายเดือนก่อน +29

    የሰላት ሸርሸፍ ማስቀመጫ ነው የሚሆነው እብዙ ቤት ሳጥን አለ

    • @الحمدلله-ذ5ب6ز
      @الحمدلله-ذ5ب6ز หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @ፋጡምዩቱብ
      @ፋጡምዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ስልክነሽ

    • @منبويوقت
      @منبويوقت หลายเดือนก่อน +4

      እኔራሡያቺን።ኮሜትሳላይው።ልልነበር።ክርስቲኖች።ይሸክካሉ።ብዙግዜ።በዝህነው።የሶላትሸርሸፍየሚሥቀምጡት

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ หลายเดือนก่อน

      ሳህ ግን እኔ እራሱ አሚሪ ቤት ሰሰራ የሰዉ መቀመጫ እደሶፏ የሚቀመጡበት ነበረ ሲያሰደነግጥ

    • @SemiraEe
      @SemiraEe หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك หลายเดือนก่อน +6

    ልጂቱን አላህ ይጠብቃልት ያንቺ ግን ያስቃል በኔም ላይ እዳች ደርሶብኛል ደሞ የልጂቱ ትንሽ የሚያስፈራው ከሰወቹ ሁኔታ ነው እጂ ጠባቂው አላህ ነው

  • @MekdesSe
    @MekdesSe 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማርያም ተጎንሽ ትሁን አይዞሽ አትጨናነቂ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of หลายเดือนก่อน +4

    ይህንኮመንት፣የምታነቡ፣አላህ፣ይጠብቀን፣በስደት፣ነው፣ያለሁት

  • @TensaidesalegnKasansh
    @TensaidesalegnKasansh 6 วันที่ผ่านมา

    አትጨነቂ እንዴውም ስትወጣ ብትቆልፈው ደስ ነው የሚለኝ ኮተቷ ቀለለኝ አትጨነቂ እግዚአብሔር ጠባቂያችን አለ አይዞሽ

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid หลายเดือนก่อน +4

    ላላላላላ የሬሳ ሳጥን ሲጀመር አያውቁም በቆርቆሮ የታሼገ ከሆነ የልብስ ሳጥንን ነው አትፍር አረቦች ካልነካናቼው አይነኩም

    • @salihatube
      @salihatube  หลายเดือนก่อน

      😘😘🙏

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 12 วันที่ผ่านมา

    ማለቴ እንዴት 5 ወር ሙሉ ሳይፀዳ ወይጉድ መዳምዩ ማሪኝ እንዴፈለኩ እየገባሁ ነዉ እማፀዳዉ ግን ሳጥን አንዳዱቤት አለ የድሮ የልብስ ማስቀመጫ ልክ እንዳገራችን

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf หลายเดือนก่อน +7

    ክክክ አይ የኛ ሰው ሳዑዲ ሰላማዊ ሰዋች ናቸው አብሽሩ የተወሰኑ መጥፎ ቢኖሩም

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ หลายเดือนก่อน

      በውነት ብዙዎቹክፉናቸው እኔለ6አመት በርተቆልፎብኝ ያለደመወዝ ቤተሠብ አድቀንነውስልክየደወልኩት ከዛመጨረሻላይ ወደአገሬ አሳፈሩኝ😢😢😢😢😢

    • @DjDj-my8xf
      @DjDj-my8xf หลายเดือนก่อน

      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ አልሀምዱ ሊላህ እንኳንም በሰላም ተሳፈርሽ አዎ ክፉዎችማ አሉ የታወቀ ነው

    • @zaharazahara2500
      @zaharazahara2500 29 วันที่ผ่านมา

      Wusheta new sijemr

    • @MgdsMgds
      @MgdsMgds 13 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

    • @MgdsMgds
      @MgdsMgds 13 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

  • @EtagegnTadesse-mp4fx
    @EtagegnTadesse-mp4fx 29 วันที่ผ่านมา +2

    እናቱ፡ለመሆኑ፣፡እነኝን፡ልጆች፡ከቢሮ፡ሲወስዱ፡ልጆቹ፡ላይ፡ለሚደርሰው፡አደጋ፡አይጠየቁም፡ወይ

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ሰው ገድለው ያስቀምጡ ከሆኑስ?

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +1

    አትጨናንቄ አብሺር እህት አይዝሺ የኔቆጅ 😢😢አይሥድት አላህ ይጠብቀን የሜመልኮት ንገር ይኖራል ያአሄርት ዘመን

  • @Beza-r1l
    @Beza-r1l 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዜር ይጠብቅሽ ላገርሽ ያብቃሽ

  • @ZinetAbdu-m1c
    @ZinetAbdu-m1c หลายเดือนก่อน +2

    ክላሷን አለማፅዳትሽን አመስግኝው የራሳ ሳጥን ላይሆን ይችላል አትጨናነቂ የልብስ ሳጥን ሊሆን ይችላል

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ይጠብቅሽ አዞሽ እኔ አስቀድማታለሁጅ አልሞትላትም😂😂😂

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 หลายเดือนก่อน

      አትሻብኝ በይ ውዴ

    • @fatuma-p6g
      @fatuma-p6g 25 วันที่ผ่านมา +1

      Ere tey aybalm satasbiw nw ymigodushe feet lefit aymetum becha Allah yetbken

    • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط
      @رحمةعبدالرحمن-ر7ط 14 วันที่ผ่านมา

      ክክ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ፣እህቴ፣አትፍሬ፣አላህ፣ይጠብቅሽ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
    ቢቻልሽ አገርሽ በነፃነት የቀን ስራ እየሰራሽ እየተማርሽ ንፁህ አየር እየተነፈሸስሽ ብትኖሪ እላለሁ የኔ ቆንጆ ፀልይ የስፈራል ወሬው የሚሰማው
    እውነትሽ ነው

  • @SemiraEe
    @SemiraEe หลายเดือนก่อน +4

    አላህፍሩ,የሠዉወጀልአትሸከሙ,የሙሠላማሥቀመጫነዉ,,የዱሮእቃነዉ,,አድፈጣሪንብቻእመኑ

    • @Rahmaa-p2y
      @Rahmaa-p2y หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 16 วันที่ผ่านมา

    እና በገዛ ቤትዋ አታስቀምጥነውዴ እረሀበሻ እባካችሁ

  • @almasa4814
    @almasa4814 25 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይጣብቅሸ😢😢❤

  • @FhuEtt
    @FhuEtt 24 วันที่ผ่านมา +1

    ያረቢ

  • @منبويوقت
    @منبويوقت หลายเดือนก่อน +2

    የምትጠባበቅሽነገርካለ።እራሥሽንጠብቂ።

  • @Anads-r1p
    @Anads-r1p หลายเดือนก่อน

    እቃነውያለውበውስጥአትፍሬ

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @AlssaAaa
    @AlssaAaa 19 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 28 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይጣብቅሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa 20 วันที่ผ่านมา

    እረ ጉድ ሀበሻ እኮ ጠቆይ ነው ኮተት ናት ይህ የሸርሽፍ ስልት ማስቀመጫ ነው እሁላችንም ቤት አለ

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 28 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ በእየሱስ ስም ወይኔ በጣም ያስፈረል እግዚአብሔር ይጣብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @حسابستور-ن6غ
    @حسابستور-ن6غ หลายเดือนก่อน +1

    እኛምጋአለ የሦላት ሸረፍፍ መሠቀመጫ ነው እኔም የነሡን ክፍል እፀድቸ አላቅም

  • @AhmadAhmad-kq6ii
    @AhmadAhmad-kq6ii หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @MariamHamed-z3u
    @MariamHamed-z3u 12 วันที่ผ่านมา

    ለምሳሌ እኔ ሰወች ክላስ ገብቸ አላውቅም

  • @emntwada6711
    @emntwada6711 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጌታ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 23 วันที่ผ่านมา

    አይዛሽእህቴ

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د หลายเดือนก่อน +2

    እኔስ እንደልቤ ተንቦራቡሬነዉ የምወጣዉ አልሀምዱሊላህ

  • @ContentBlockGame-xq1mv
    @ContentBlockGame-xq1mv หลายเดือนก่อน

    ❤❤አይዞሽ

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ መብተቸው መሰለኝ ገዝተው መስቀመጥ የናንታ መሽቀበጥ ምን ይሉተል እኔ አመት አልፎኛል ራስዋ ነት የምተፀደው ገብቼ አለውቅም ግልግል ስራ ቀለለልኝ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf หลายเดือนก่อน +1

    አወ የሶላት ሸርሸፍ እና ፈርዎዎችን እሚያስቃምጡበት ነው እኛም ቤት አለ ትምሽ ነው ግን እኛጋ ያለው

  • @MkMh-ks4bb
    @MkMh-ks4bb หลายเดือนก่อน

    አምልጭበሏት ወይቀድማ የገደለችውስውይኖራታል ትገላታለች

  • @fadelu971
    @fadelu971 26 วันที่ผ่านมา

    ምን ጉድ ነው

  • @Senayt-n4u
    @Senayt-n4u หลายเดือนก่อน +1

    አብሽረየኔውድ፡አትድግጭእግዛብህረንእመኝ፡❤❤❤❤❤❤

  • @رحيماداود
    @رحيماداود หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅሽ ከመጥፎ ነገር

  • @زينبمحمد-ه3ش7غ
    @زينبمحمد-ه3ش7غ หลายเดือนก่อน

    አፈሩ ምንዲነው የምንጉዲጒዲ ነው ፈጣሪይጠብቅሽ ሁሉም ህዝብ የሳውዲ ዜጋነው አይባልም ሚክስ ህዝብነዉ የሚያመልኩት ነገርእንዳለ

  • @አልሀምዱርላአልሀምዱርላ
    @አልሀምዱርላአልሀምዱርላ 24 วันที่ผ่านมา

    እደዝህ አታስተያይ እኛምቤት አለእሳሎን ውስጥ የሰላት ሽረሽፍነው አትፍረይ አታመሳስሊው

  • @Kalumedia13
    @Kalumedia13 24 วันที่ผ่านมา

    ጉድ በል ወሎ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of หลายเดือนก่อน

    ፈርታነው፣እኔም፣አንድት፣ጎደኛ፣አለችኝ፣ስኡድና፣መዳም፣ክስላስ፣ጭቤ፣አየሁኝ፣ሊያርዱኝነው፣ብላ፣ስታለቅስ፣ነበር፣ተመሳስሎባት፣አሁንግን፣እሰራችነው፣ፈርተሽነው፣አይዞሽ

  • @Meka-x7r
    @Meka-x7r หลายเดือนก่อน

    አይዞሽአላህይጠብቅሽ

  • @fatuma-p6g
    @fatuma-p6g 25 วันที่ผ่านมา

    Ende ene gen betwche yeshalal nw ymlew ye risaa saten men yeralachwal shebitus lemen tekofere Allah ytebkshe

  • @AaishaAaisha-zz5xf
    @AaishaAaisha-zz5xf หลายเดือนก่อน +1

    አምልጭዉዴ😢😢😢

  • @TgAdualem
    @TgAdualem หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቃ ያችያልሆን ነገር አትኪ እመብርሀንን ተስፋ አድርጊ ምንም አትሆኝም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 หลายเดือนก่อน

      አላህ እመ ብርሃን ምን መን ማለት ነው ?

    • @FatimaAli-j7s
      @FatimaAli-j7s หลายเดือนก่อน

      እምንማለትነዉ,ሴትዮ,በአንድ,አፍ,ሁለት,ሀይማኖት,ሆሆሆሆ

    • @KuuukuuMti
      @KuuukuuMti หลายเดือนก่อน

      አላህ እመብርሃን ተረጋግ እንጅ

  • @HawaWande
    @HawaWande 4 วันที่ผ่านมา

    አላሂ ይርድሻ

  • @fatumasaide-z5r
    @fatumasaide-z5r หลายเดือนก่อน

    ይጠብቅሸዉደ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube หลายเดือนก่อน

    ወይ ሷሊ ያንች ያስቃል😀 የልጅቱም እዳችው ይሆናል😮

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 18 วันที่ผ่านมา

    Seleyee geta yetebekeshi . Bereche Seleye behayemanoteshi

  • @FhGy-t1c
    @FhGy-t1c หลายเดือนก่อน

    ወላሒ በጣም መጥፎ አሰሪ በዝተዋል😢😢ተጠንቀቁ ሃባይቢድፍን ሁለት አመቴ በአረቦች ምክንያት😢😢

  • @ፈኢዛይማም
    @ፈኢዛይማም หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሪ😢 አትጨናነ😂😂😂ምን አይነት አወሬነዉ አላልሽምደ😂

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c หลายเดือนก่อน

    ምነው ተላዛ እና የሬሳ ሳጥን መለየት አያቅታትም ምን ነካሽ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ወይኔ ጉዴ🎉🎉

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂ያችስ ይገርማል

    • @salihatube
      @salihatube  หลายเดือนก่อน

      ባርቆብኝ ነበር

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu หลายเดือนก่อน

      Min yasikal ee

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d หลายเดือนก่อน +1

      አይ ሰው አሁን ይሄ ያስቃል እስዋ እየተጨነቀች እኛ ግን ከእንስሳ በምንድነው የምንሻለው በስላሴ ስም እግዚአብሄር አለ ምንም አትሆኚ አምላኬ ሆይ ኢትዮጲያና ህዝቦችዋን ጠብቅ 😢😢😢

    • @salihatube
      @salihatube  หลายเดือนก่อน

      @@BirtukanGetachew-e4d ልጅቱ በኔ ነው የሳቀችው

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d หลายเดือนก่อน

      @@salihatube ይቅርታ ውዴ ያለቀሰ ይስቃል የሳቀ ያለቅሳል ለሁላችንም ፈጣሪ መልካምነገር ይስጠን

  • @salem4086
    @salem4086 หลายเดือนก่อน

    ለምን አትጠፊም እህቴ ባካቹዉ እርድዋት

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክ እሄ ሲጀመር የሸርሸፍ መሰገጃ ማሰቀመጫ ነዉ

  • @Obsinaan5384
    @Obsinaan5384 27 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ምንም አቶኝም ደግ ደጉን አሲቢ እህት የሶላት ሽርሻፍ ማስቀመጫ ይሆናል እንጂ ሙስሊም የሬሳ ሳጥን ገዝቶ አይጠቀምም

  • @Haweyaebrhim
    @Haweyaebrhim หลายเดือนก่อน

    እኔም አታሥገባኝም 7ወሬነው ገነበበሩ ሣልፍ ታጮኸዋለች ትዘገዋለች

  • @صوفيااشتو
    @صوفيااشتو หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቃት አዳድ ይኖራሉ መጥፎአሰሪወች

  • @MmMm-g6x7l
    @MmMm-g6x7l หลายเดือนก่อน

    አብሽሪእሠዉቤትያለዪህዉነዉ

  • @Bontu-q1keno
    @Bontu-q1keno 25 วันที่ผ่านมา

    Intala kana namni bektan itti naf ima Malo lubukootif baaye sodadhera afan jijirani dhagefachu indandahu malo

  • @medanitsisay
    @medanitsisay 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እህትዋ

  • @cequa4067
    @cequa4067 18 วันที่ผ่านมา

    ከቤቱ ትወጣ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv หลายเดือนก่อน

    Er Tew gin Endeza kehone teqema Adergi wey Ejinsishi deweye

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle หลายเดือนก่อน

    የሠላት ሸርሸፍ ማስቀመጫ ነው ዳይ አኔ እደውም አሱ ሳጥን ያለበት ክፍል አልገባም ነበር

    • @salihatube
      @salihatube  หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 หลายเดือนก่อน

    W.wr.wb.
    Ba Allah betasabe hunu ba Allah

  • @منبويوقت
    @منبويوقت หลายเดือนก่อน

    አብዛሀኛቸው።እያሥተያዩትነው።የሚጨናነቁት😊

  • @Bontu-q1keno
    @Bontu-q1keno 25 วันที่ผ่านมา

    Axifi vidiyon baluwat ibakachu hulachum tababerung bgzaber

  • @MartaRagasa-e8y
    @MartaRagasa-e8y 25 วันที่ผ่านมา

    Leseratenyo Cho newi ya zegaju😢😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጉደ😢😢😢😢😢😢😢ሱበሀን አላህ አረ ውጭ

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወይኔ ኧረ የመጣችበት ኤባሢ ታሣውቅ ካልሆነ አልሠራም ትበል ይመልሧታል

    • @حسابستور-ن6غ
      @حسابستور-ن6غ หลายเดือนก่อน

      ኧረ የሦላት ሸረፍረፍ ማስቀመጫ ነው እኔ2አመቴ ክፍሏነ አፅድ አላቅመ

  • @zaharazahara2500
    @zaharazahara2500 29 วันที่ผ่านมา

    ዉሸት 😂😂😂😂😂

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa หลายเดือนก่อน

    ክላስ መዝጋት የኔም ነች አመቴ ክላሶ እራሶነች የምታፀዳዉ ወላሒ ክላሶ ምን እደሚመስል አላቀዉም

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ እኔምምም

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr หลายเดือนก่อน

      Ename

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd หลายเดือนก่อน

      እኔም አመቴ ነው ገብቼ አላቅም

  • @Hanimom-j9b
    @Hanimom-j9b 29 วันที่ผ่านมา

    እኔስ በቀን ስንቴ እደማፀዳ ፓስፖርቴን የደበቁትም እዛው ነው እና አፅድቸ እስክወጣ ሴትዬየ ትጨናነቃለች 😂😂😂😂

    • @susuYouTube-2973
      @susuYouTube-2973 23 วันที่ผ่านมา

      ቱ እኔ ረሱ ወለሂ ደሞ ሲነፍቃኝ ህጄ አይዉ ነበር በማጫራም በራሴ እጅ ገበ እናሱ በደበቁበት ረሱት እኔ ስለዬሁት ግን እኔ ልፈልገዉ ብያቸዉ አዉቄ ተፍ ተፍ ብዬ አወጠሁት አሁን እጄለይነዉ አልሰጥ ልጥሉብኝ ብዬ ያዝኩት

    • @مساساياي
      @مساساياي 15 วันที่ผ่านมา

      እኔም ፖሥፖርቴ በጀነው

  • @FaTima-z5w1i
    @FaTima-z5w1i หลายเดือนก่อน

    awe betam heram new welahi kekefenachn wuch mnm ayfekdewm welahi

  • @AbabuTube
    @AbabuTube หลายเดือนก่อน

    Yaneme kelase hin qulesuu cufadhuma ola uuuuuuu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JgHu-j4u
    @JgHu-j4u หลายเดือนก่อน

    የሳራተኛ. ኹላልት እያወጣሉ ተጠቀቁ😮😮😮😮😮

  • @SelamSelamJesus
    @SelamSelamJesus 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ትጥፋ እርዱአት

  • @RahemaYimam
    @RahemaYimam 22 วันที่ผ่านมา

    alah yitebken

  • @JUh-x3i
    @JUh-x3i 20 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴትጠብቅሽ

  • @RoziiRoozii
    @RoziiRoozii หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @ShayShayShay-x6k
    @ShayShayShay-x6k 12 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Mira-qx3rd
    @Mira-qx3rd หลายเดือนก่อน

    አረቦችንማ ይበላቸው እነኝሕን ክርፍፍ ካፊሮች ያሥገባሉ በልባቸው የሞላውን ጥላቻ ይመነዝሩታል አፈርብይና ምንድን ሊያሥቀምጡቀት ይችላሉ አንች እኮ አታፍሪም ሠው አለው ትይ ይሖናል😅

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 22 วันที่ผ่านมา

    አንድ ጋደኛዬ አንድ አመት ሆናታል ግን የማዳምን ክፍል አታፀዳም

  • @حبيبة-م1خ
    @حبيبة-م1خ หลายเดือนก่อน +1

    ሰራተኛ ሙቶባት እዳይሆን

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 29 วันที่ผ่านมา

    Yegramlal gin madam maxan nat

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط หลายเดือนก่อน

    የቸኮሌትእቃነው😅😅😅😅😅😅

  • @mabrhetmoh1967
    @mabrhetmoh1967 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 yihe masgeja lbsoch mikemetew eka now mihonow😂😂😂😂

  • @mabrhetmoh1967
    @mabrhetmoh1967 หลายเดือนก่อน

    Enem ga 2 ale

  • @ShishShis
    @ShishShis 8 วันที่ผ่านมา

    ግልው ድብቀ ው ንው ተጠንቄ

  • @Bontu-q1keno
    @Bontu-q1keno 25 วันที่ผ่านมา

    Bageta axifiling vidiyon bexam ferichalew yastorogimalu kayut bahala iyeshalew hite

  • @SalmaSlaam-e2h
    @SalmaSlaam-e2h หลายเดือนก่อน

    አዎ ውዴ እኔም የገጠመኝ ነገር የሰውዬው መኝታ ቤት አፅጂ ተብዬ እሬሳ የመሰለ ነገር ፍራሽ ላይ የተኛ ገጥሞኛል 😂

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h หลายเดือนก่อน

    እኔ አጸዳለሁ በጣም ያምኑኛል

    • @LadiAthupi
      @LadiAthupi 23 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @FatMa-uw9wb
    @FatMa-uw9wb 14 วันที่ผ่านมา

    🥹🥹😪😪

  • @DestaA-cr6wu
    @DestaA-cr6wu หลายเดือนก่อน

    👍👍👍