ትኩል አሰራር የቅቅል ስጋ ክትፎ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ how to make cooked kitfo Ethiopian food

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 67

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +3

    Ingredients, half kg beef meat, 2 TSP Ethiopian chilli powder, 1 1/2 TSP Black Cardamom powder, 1/2 TSP Salt 2 TBS Ethiopian Butter Cook it until tinder and enjoy 😉

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የክትፎ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 🤩 ዘቢብዬ እንዴት ያስጎመጃል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድየ በጣም ቆንጆ የክትፎ ኣሰራር ነው የሰራሽው ለኣይን ማራኪ የሆነ ከቆንጆ ገለጻ ጋራ ። ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍❤️🙏 ❤️❤️ላይክ 👍🏽ሼር

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ የኔ ባለ ሙያ በጣም ቆንጆ ምርጥ አድርገሽ ነውየሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋betam leyu yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede 👏😍

  • @oliviainthehouse7022
    @oliviainthehouse7022 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስጎመጃል ጎበዝ!!!

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    ዘደዬ በጣም ለየት የለን አሰራር ነው ትክክልኛ ነው አሞክራለሁ እጅሸ ይትባረክ የኔ ባለሙያ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ንው የሚያስጎመጀው ይሄንንማ ስርቼ እቀምስዋለሁ👍👌🌷🌹

  • @ayeniserebeto5664
    @ayeniserebeto5664 ปีที่แล้ว

    Egeshe yebareke

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ ና ልዬ ነው ወድጄዋሉሁ 👍👍👌👌🙏🙏

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 ปีที่แล้ว +1

    Masa Allah btam newe ymedwe setbya eysabse bye

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว

    Wow btam konjo adrgshe now ysayshen egeshe yebark sher

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 ปีที่แล้ว

    Wowww👍👍👍👍🙏😋

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 ปีที่แล้ว

    Wow yummy yummy.

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 2 ปีที่แล้ว

    እጁሽ ይባረክ የኔቆንጆ ደቀቅ ያለይጣፍጣል

  • @Ballislifejrh
    @Ballislifejrh ปีที่แล้ว +1

    I love the way you made this. Look absolutely delicious. Respectfully because I love Kitfo so much I wish you had it also in English so I could follow your direction. Thank you for the video. 🙏🏾⭐️

  • @tigstmesfin5587
    @tigstmesfin5587 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እህቴ

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว +1

    Wow 👌 👏 😍 I like your idea 💡 I will try to make it you way too....... thanks for sharing my husband and 8years old daughter like kitfo....

  • @nuuratuubee2688
    @nuuratuubee2688 3 ปีที่แล้ว

    jabadhuu 🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ልክ እንደሁሌዉም። እኔ በዚህ መልኩ ሰርቼዉ አላዉቅም እሞክረዋለሁ በርቺልኝ ዉዴ። 👌💝👍👍👍👍

  • @hananabdi5416
    @hananabdi5416 2 ปีที่แล้ว

    Betam balemoya, mashalah

  • @esromgebrameden7994
    @esromgebrameden7994 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow የሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆነው ሞክሬው

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you thank you so much is so neat and clean. TimeWise perfect . Love you from vegas❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ትኩል በጣም የምወደው የክትፎ አይነት ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ❤❤❤🙏

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว

    ዋው 👌👌👌👌👌

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal4385 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስመለከትሽ ርጋታሽ ደስ ይላል ጥሪ ስጋ አልወድም እንደዙህም አሰራር አላቅም ነበር እስካሁን ሳላይሽ ቀርቼ ተሸወድኩ እጅሽ ይባረክ ወዳጅሽ ሆኛለው ከእንግዲይ

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwww Dekw Newe Wedwjewalehu Bereche Wede

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    Watching 💝👈

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @eyerusalemful
    @eyerusalemful หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว

    ዜዷ የሚያምር ክትፎ ነው👌👌👌👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመስግናለው😍🙏🙏

  • @woyinitutaye7529
    @woyinitutaye7529 3 ปีที่แล้ว

    Gobze👍♥️♥️♥️

  • @user-li2yk1ey3r
    @user-li2yk1ey3r ปีที่แล้ว

    Nisse

  • @sabellagetachw8464
    @sabellagetachw8464 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new eskesraw chekuyalew....ye ketfo aserar asayen betam amesgenalew hulum serawsh konjo nashew

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመስግናለው የክትፎ አስራር ከዚህ በፌት የስራውት አለ ኮሚኒቴ ላይ ሼር አደርግልሻለው❤❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank God cooked kitfo I hate raw meat kitfo I will try it

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      hope you will like it❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 3 ปีที่แล้ว

    Weyne kursen salbela gena yehen be mayete kocheg 🙄🙈. I love it 😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      😄😅 Nice to see you miko ❤

  • @fekeregemechu2985
    @fekeregemechu2985 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👊👊👊👊

  • @aymanmaher4798
    @aymanmaher4798 2 ปีที่แล้ว

    Gobize bercheye Ehetachin

  • @RedewanMichael-ts4lm
    @RedewanMichael-ts4lm ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ አምልሽ ይሄንን እራሱን በወተት ይሰራል ወይ ?? ከተሰራ እባክሽ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን
    በጣም ጎበዝ ቆነጆ ነው የሰራሸው

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 3 ปีที่แล้ว

    Zebiye semonun anchi bet ktfo nw 😄

  • @abdasr4048
    @abdasr4048 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ አከታተፍሽ እራሱ ገጠ እንደ ሚከትፍውት ነው ጉራጌ ነሽ እንዴ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አመሰግናለሁ አዎ ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ነኝ🙏❤

  • @jics297
    @jics297 ปีที่แล้ว

    ትኩል ወተት የሚገባበት አይደለም?

  • @NewNew-dr7hs
    @NewNew-dr7hs ปีที่แล้ว

    በትዛዝ ትሰሪያለሽ ወይ እህቴ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሲያምር የምን ስጋ ነው የበሬ ወይንስ የበግ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      የበሬ ነው ምርጫሽ ከሆነ ጀግሞ የግም መጠቀም ትችያለሽ❤❤

    • @user-xm9tb8gn6i
      @user-xm9tb8gn6i 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ👍

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ በእውነት ለኔ ስሙም ይሁን ስራው አዲስነው ያየሁትን ስራ መሞከርም በጣም እውዳለሁ እሞክረዋለሁ ልጆቸና ባለቤቴ ምን እንደሚሉም ይነገርሽል ሌላው በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም ዩቱበሮች እህቶቸ ቪገን የሆነ የምግብአይነት እንድታሳዩን በትህትና እጠይቃለሁበጣም አመሰግናለሁ : መልካም ቀን ይሁንልሽ 🙏🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ❤❤❤ እሺ የቬጋን ምግብ አስራርም እግዝያብሔር ከፍቀደ ይዤ እመጣለው ሁሌም ስለምታበርታችኝ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤

    • @militeteklemariam6504
      @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen
      Thank you 🙏🏾 so much my dear

  • @italiacells7947
    @italiacells7947 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ግን ስጋ ውን በወተት የሚጠበስ ምስሎኝ ነበር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      እንደዛም ይደርጋል ብዙ ቂቤ እንዳይወስድ ልክ ነሽ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you thank you so much is so neat and clean. TimeWise perfect . Love you from vegas❤❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      It's my pleasure 😊 thank you for lovely comments 😊