ቁርአን 4:157-158 ፋሲካን (የኢየሱስን ስቅለት) አይቃወምም || Answer for muslim Amharic @dhugaanniboqachiisa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 164

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  10 หลายเดือนก่อน +6

    ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰

  • @NEJMUDINAWOL
    @NEJMUDINAWOL 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወደ እስልምና ተመለስኩ ተመስገን ወንድሜ

  • @Birhan-v3o
    @Birhan-v3o 6 หลายเดือนก่อน +5

    አትቀልድ አመንክ አላመንክ ኢየሱስ ተሰቅላል ሞተዋል ተነስተዋል አርግዋል በግርማው ቀኝ አለ ደግሞ ተመልሶ ይመጣል አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተሎና

  • @Yaasalaam-l6k
    @Yaasalaam-l6k 3 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ የበለጠ እስልምናየን እንዳጠብቅ ሰላደረጋቹሁኝ አመሰግናለዉ much appreciation በቃ በእስልምናየ ጸናዉ am a muslim Periods

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምወድህ ወንድሜ በርታ አንድ ነፍስ ብታድን እግዚአብሔር በእንተ አድሮ ❤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እህቴ! የኔም የሁል ጊዜ መሻት ያ ነው። ግን ሙስሊሞች ብቻ ሳይሆኑ ክርስቲያኖችም ከብዙ መወዛገብ እየዳኑ እንደሆነ አውቃለው፣ ሁሌ ስለምትከታተዪኝና አስተያየትሽ ስለማይለየኝ በጣም አመሰግናለው። ተባረኪ!!!

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela 7 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሳ share አድርጉ

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ጌታ yibarekeh

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ።

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ በርታ ከጨለማ አውጣቸው በርታ

  • @Ga1j-v2i
    @Ga1j-v2i 3 หลายเดือนก่อน

    አልፋና ዖሜጋ እርሱ መዳኔ አለም ክርስቶስ ነውና በጨለማውስጥ ያሉትን በእግዚአብሔርቸርነት አድናቸው ወድሜ በርታ

  • @abenezerassefa6862
    @abenezerassefa6862 ปีที่แล้ว +1

    በርታ በርታ ተባረክ!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Askegooglecom
    @Askegooglecom 6 หลายเดือนก่อน +1

    አራ እስልምና እንዴት ነዉ ግን ደስ ይላል። ለማንኛዉም ጌታ ይበረክህ

  • @melat2051
    @melat2051 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይርዳህ❤

  • @SalvationisthroughJesus
    @SalvationisthroughJesus 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good😍😍😍

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RokiDreams-fi4jo
    @RokiDreams-fi4jo 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ የጌቶች ጌታ እና ኣምላክ ነው።

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሱራ አልመርየም 19:33
    وَالسَّلَامُ عَلَيَّ يَوْمَ وُلِدتُّ وَيَوْمَ أَمُوتُ وَيَوْمَ أُبْعَثُ حَيًّا
    «ሰላምም በእኔ ላይ ነው፡፡ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን፡፡»

    • @fruzaahmed1337
      @fruzaahmed1337 21 วันที่ผ่านมา

      አምላክ ከሆነ ሞት ምን አመጣው

  • @zabooraethiopia431
    @zabooraethiopia431 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ሙስሊም ከመሆን በላይ ምን እሚያስደስት ነገር አለ ሶስት ከሚያመልኩ ከካሀድ ፈጥረኸኝ በነበር ምን ምን ይዉጠኝ ነበር ላኢላሀኢለላህ ሙሀመደ ረሱሉላህ አላህ አድ ነዉ ሙሀመድም ያአላህ መልእክተኛ ነዉ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +2

      እንዲህ ማለት የሚያድን ነው ያሉሽ ኡስታዞች ናቸው። ሰይጣን እውነቱን እንዳታውቂ አፈሃይማኖት በሚመስል ትብታብ ውስጥ ከቶሻል። እግዚአብሔር ግን ነጻ ያወጣል። እውነተኛ ደስታን የሚሰጠው ኢየሱስ ብቻ ነው። እስልምና የዘለአለም ሕይወት እርግጠኝነትን አይሰጥም። ነፍስሽ ደሞ ሁሌ የምትጠይቅሽ ጥያቄ ከሞት በኋላ እጣፈንታዬ ምንድነው የሚል ነው። ስለዚ መልሱን የምታገኚው በኢየሱስ በማመን ነው። በኢየሱስ ማመን ማለት፦ እሱ ባንቺ ፋንታ ለመቀጣት እንደተሰቀለ፣ እንደሞተ እና በሶስተኛውም ቀን ሞትን ድል አድርጎ እንደተነሳ ነው።

    • @frpaccount2410
      @frpaccount2410 ปีที่แล้ว

      አይመስለኝም አላህ ሶስት ሴት ልጅ አለው።ኡዛት መናት አንድን እረሳሁት ዋሸሁ?

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሲባል የሰማሽው ክርስትያን ከመሆን ወዲያ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም

    • @zabooraethiopia431
      @zabooraethiopia431 ปีที่แล้ว

      አላህ አይወልድም አይወለደም ቁርአን አብቢ ወገኔ

    • @zabooraethiopia431
      @zabooraethiopia431 ปีที่แล้ว

      ክርስቲያን ማለት ትርጉሙን እወቁት ሲቀጥል መፃሀፍችሁ እሚለዉን ተከተሉ እየሱስ ምን አለ መፃሀፋችሁ ላይ እዉነተኛ የዘላለም ቤት ታገኙ ዘንድ እኔንም እናተንም የፋጠረዉን እግዛብሄርን ተከተሉ ይላል ያማለቱ ምን ማለት ነዉፈጣሪ አድ ብቻ እደሆነ ይናገራል እየሱስ መልእክተኛ እጅ ጌታ አይደለም ሲቀጥል እየሱስ ለእኛ ብሎ ተገደለ ከዛ በ3 ቀኑ ተነሳ እስከሶስት ቀን አለምን ማን ነበር ያኖረዉ መልስ?

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ❤️❤️🌹ሙስሊም ::

  • @MesiDagi
    @MesiDagi 11 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ababaalali2964
    @ababaalali2964 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን

  • @zainahhelly329
    @zainahhelly329 2 ปีที่แล้ว +1

    ሕዛበሪይመስገን ስላሁሉም ናጋሪ. ዋድሜ ሃተን የሳጣን

  • @seid6302
    @seid6302 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ሙሲሊም ገዳይ አለመሆኑን ስለነገርከን በዚቃል ነበር እስልምናን ክርስቲያኖች የሚናገሩን የነበረው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      አንሻፈህ አትስማ። ርእሱ በኢሳ ስቅለት ላይ ነው። አልሰቀሉትም የሚለው ክህደት እንደሆነ ቁርአን እንዴት እንዴት እንደሚያስረዳ ነው ያሳየውት። ሙስሊም ደሞ ገዳይ ነው ማንም አላለም። እስልምና ግን ከእስልምና ግን ከእስልምና ውጪ ላሉት ጥላቻን የሚሰብክና ገዳይነት የሚያበረታታ መጽሐፍ ነው። ስለዚ እውነተኛ ሙስሊም (የቁርአንን አስተምህሮ በአግባቡ የሚከተል) ገዳይ ነው። ሁሉም ሙስሊም ገዳይ ያልሆነው ቁርአንን ስለማያውቀው ነው። ቢያውቀው ግን ወይ ገዳይ ይሆናል፣ ወይ ደሞ እስልምናን ይጸየፋል።

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt ปีที่แล้ว

      ስልኬን ፅፌልህ ደውልልኝ አላልኩህም ነበርንደ ለምን ፈራህ

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt ปีที่แล้ว

      እስኪ ቁርአን ግደሉ የሚልበትን አንቀፅ አንጣ እኔ ግን አትግደሉ የሚልበትን ልስጥህ 5:32 ማኢዳ32ኛውን ይየው።እና ጥርት ባለ መረጃ እንነጋገርሲ እኛኳ በመረጃ ከነቁጥሩ ጠቅሰን ነው የምንከራከራችሁ

    • @tefariotube5048
      @tefariotube5048 ปีที่แล้ว

      by the way, Muslims are killers, including Mohammed himself was a warrior. Muslims kill people who convert from Islam to a different religion.

  • @gcchannel7817
    @gcchannel7817 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ብለሃል

  • @theatreofdreams-g4h
    @theatreofdreams-g4h ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ነኝ ልትል ሩብ ጉዳይ
    ነው የቀረህ

  • @TewedajSitota
    @TewedajSitota 10 หลายเดือนก่อน

    geta zemenihn yibarkew

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 5 หลายเดือนก่อน

    Enasu😂ktaote😢bmwutatachw😢tnadedwale😢selahonm😢enaneta😢atekrakru😢enam😢msekale😂malet😂eyosuse😂idleam😢kohonm😂nGashey😂ymelute😂sawuya😂ykeresetose😂naw blewu❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 5 หลายเดือนก่อน

    ከ600 መቶ አመት በሀላ. የሕያው አምላክ ልጅ መወለዱን. ፣ ማደጉን ፣ መሞቱን መነሳቱን. የክህደት ትምህርቶች. ለምን
    ያላየ ክህደትን ማስተማር ቀላል ነው

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 ปีที่แล้ว +2

    geta yibarekeh

  • @mihretabkassaye5320
    @mihretabkassaye5320 2 ปีที่แล้ว +3

    በመግደላቸው ሳይሆን ገድለነዋል በማለተቸው ተርግመዋል እኮ ነው የሚለው የቱ ነው የሚብሰው.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ጥያቄው አልገባኝም። ደግመው ይስሙት😍

    • @KalkidanAlemayew-xp2lr
      @KalkidanAlemayew-xp2lr 3 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal ለማለት የፈለገው መግደል ይብሳል ገለናል ምርት?

  • @mmedia6951
    @mmedia6951 2 ปีที่แล้ว

    የቁርዓን ምስክርነት፡ “ሰላምም _ በእኔ ላይ ነው በተወለድሁ ቀን በምሞትበትም
    ቀን ህያው ሆኜ በምቀሰቀስበትም ቀን” / ሱረቱ አል-መርየም 19 :33,15/ በማለት የኢየሱስ ክርስቶስ መሞትን ይመሰክራል ★ ቁርዓን የተሰቀለ ስው መኖሩንም በአንድ በኩልም በማመን የተሰቀለው ሰው ግን ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ ሌላ እንደሆነ በመናገርም ግራ ይጋባል “እና የአላህ መልእክተኛ የመርየምን ልጅ _ አልመሊሕ _ ዒሳን ገደልን በማለታቸውም __________ ረገምናቸውም አልገደሉትም አልሰቀሉትም ግን ለእነርሱ የተገደለው ሰው በዒሳ ተመሰለ ... በእርግጥም አልገደሉትም ይልቁንስ አላህ ወደ እርሱ አነሳው አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው"/ሱረቱ አል-ኒሳእ 4፡157-158/ “አልሰቀሉትም _ አልገደሉትምም” _ ማለት በራሱ የቁርዓን _
    MA
    ያን ጊዜ እንደተሰቀለና እንደሞተ የነበረውን ዘገባ መቃወሙን
    MEM ወይም መካዱን ያመለክታል፡፡ - 6ኛ. የሥነምድር ግኝቶችና ምስክርነት
    የኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ፣ክብሩን የገለጠበት፣ የተሰቀለበት፣የተቀበረበትና ያረገበት ወተ ቦታዎች ሁሉ እስከዛሬ ድረስ በኢየሩሳሌም የቱሪስት መስህቦች ናቸው፡፡

    • @abdilshikur7745
      @abdilshikur7745 2 ปีที่แล้ว +2

      ቁርአን መሳቀሉን አይደግፍም:: በምሞትበት ቃን የለው ከአረገበት ተመልሶ ሲመጠ ምድርን 40 አመት የስተደድረታል ያገበል ይወልደል ማንኛውም ሰው እንደምሞታው ይሞታል ለዝያ ነው በምሞትበት ቀን የለው::በምቀሰቀስበት ቀን ደግሞ የለው ከሞትን በኳላ ሁላችን እንቀሰቀሰለን ሁለችንም ለሰራነው ስራ እንጠያቀለን እየሱስም ይጣየቃል የንን ነው በምቀሰቀስበት ቀን የለው እንጅ ተሰቅሎ ምናምን አይደለም::ቁርአን አልታገጨም እራሳችሁ ናችሁ ከራሳችሁ ጋር የተጋጨችሁት::

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ቁርአን ባይጋጭ እንኳን አንተ ግን ከመጋጨትም አልፎ ተተራምሶብካል። እንዳንተ አባባል ከሆነ ዒሳ የሚቀሰቀሰው ሁለቴ ነው ማለት ነው። ኢሳ አሁን የት ነው ያለው? ሙሐመድስ?
      ሌላኛው ደሞ የሰራሁትን ሙሉውን የሰማከው አይመስለኝም። ምክንያቱም ዒሳ ነብይ ነው ብላችሁ ነው ምታምኑት፣ ነብያት ደሞ በአላህ መንገድ ቢገደሉ ሞቷል አትበሉ ይላል። ስለዚህ አልሰቀሉትም አልገደሉትም ግን በሌላ ሰው ተመሰለባቸው የሚለው፣ ይህንን ትእዛዝ ላለማለፍ ነው። ተገድሏል ማለትና የሚታየውን እውነታ መመስከር ምናልባት ያስገድለኛል የሚል ፍርሃት አሳድሮበትም ሊሆን ይችላል።

  • @nznzjemsn686
    @nznzjemsn686 ปีที่แล้ว +1

    እሽአንተአጭበርባሪሌባየሙስሊሞችየትነውስህተቱይልቁንምኢየሱስየተናገረውንልጠቁምህየዩሐንስወጌል17 3ከዛምየዩሐንስወጌል5 30 ግባናህይእስከመቸበውሸትከዛምየማቴወስወጌል20 20ከነዚመልስእጠብቃለንአጭበርባሪሌባ

  • @saw430
    @saw430 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መጠሀፍ ቅዱስ አነባለሁ ሀድስ እሰማለሁ የሙስሊሞችንም ቁርአን አነባለሁ

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt ปีที่แล้ว

      ታዳ ትክክሉ የማን ሁኖ አገኘሽው

    • @saw430
      @saw430 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ዉደ ይቅርታግን መሀመድ አድም ዉሸት አልተናገሩ መጣፋቸዉ ቁርአናቸዉ እዉነት ነዉ የተዘበራረቀ የለዉም አልሀምዱሊላ የርሰወን ተከትያለሁ

    • @dawuddawud-xx6pt
      @dawuddawud-xx6pt ปีที่แล้ว

      @@saw430 ትክክል ነሽ እኔም እከታተላለሁ ሁለቱንም ቁርአን አንድምኳ እርስበርሱ የተጋጨበት ነገር የለም መፅሀፍ ቅዱስ ግን የሚጋጩ ነገሮች እንዳሉት በመረጃ ተረጋግጧል

    • @saw430
      @saw430 ปีที่แล้ว

      አወ ዉደ ቁርአን ባማረኛ ተተርጉሙወ አነበብኩት አድም ቦታላይ ስተት ቢኖረዉ እስልምናን አልከተልም ነበር ሁሉንም ማበብ ጥሩነዉ ዉደ እዉነቱን ታገኝዋለሺ ሀያቲ ሁለቱንም አብቢ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ከሙስሊም ጋር እያወሩ መሰካከስ ግን ያዝናናል😁😍

  • @sharewisdom-ie6yv
    @sharewisdom-ie6yv 5 หลายเดือนก่อน

    Tarmol lemalet yefelegew be christina lay yalewn be teseklol yalewn be quran altesekelem blol new yaleh bible washtol malet new enge zembleh sinager 1 kal awteteh keyet meta atbel

  • @hassenmussa4179
    @hassenmussa4179 2 หลายเดือนก่อน

    በጠቀስከው ቁርዓን ላይ አልመሲህ የሚል ቃል አለ። ሙስሊሞች ትርጉሙ ምን ብለው ይተረጉሙታል።

  • @BirukKibebe-dt4yy
    @BirukKibebe-dt4yy 5 หลายเดือนก่อน

    የሳቸውን ንግግር ከምታሰማን ቁራአን ስለየሱስ መሰቀል ምን ይላል የሚለውን ለምን አታሳየንም።

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน

      ይኸው። ይህንን ሊንክ ተጭነው ይስሙ።
      th-cam.com/video/7P9yYBAchcI/w-d-xo.html

  • @afiyamigb-7794
    @afiyamigb-7794 2 ปีที่แล้ว +1

    Dengetehal ende seweyew ye isa aleyi selam eko kenesu yileya isan wedesu kef aregew algedelutm alsekelutm gn temsaselebachew new yemilew temama lentstsr sayhon hasabun lemerdat mokr

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ሃሳቡን ስለተረዳው ነው የመለስኩት።

  • @NajjaashHuseen
    @NajjaashHuseen 7 หลายเดือนก่อน

    TEGENAANYTAACHUU AWRUU ISTII😒

  • @zainahhelly329
    @zainahhelly329 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዋድማቺ

  • @issackbekele6271
    @issackbekele6271 6 หลายเดือนก่อน

    Geta iyesusi ewuketi layi ewuketin yichemerlin

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 5 หลายเดือนก่อน

    Hasab❤alenni😂

  • @ፀረቦርጭ
    @ፀረቦርጭ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ እስልምና በደንብ ለማስተማር ። አልበቃህም ይመስለኛል ። የተለያዩ የፊት ለፊት ውይይትን ጨምሮ ተወያይ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      እሱን ደሞ አንተ አግዘኝ እስኪ። ማዘዝ ቀላል ነው። መስራት ግን ጊዜና ልብ ይፈልጋል።

    • @ፀረቦርጭ
      @ፀረቦርጭ 2 ปีที่แล้ว

      በራሴ ግምት ብቻ ከታዘብኩት ነገር ተነስቸ የግል ሀሳብ የሰጠሁበት የቃላት አጠቃቀሜ ቅር ካሰኘህ ይቅርታ ። እኔ በዩቲዩብ ደረጃ ከፍተህ የምትንቀሳቀስ ከሆነ በጥልቀት ስለ ኢስላማዊ አስተምሮ ማወቅ እድትችል ብታደርግ ለማለት ያህል ነው ። እጂ ተሳፋሪ ሁሌም አስተያየት ይሰጣል እጂ እዴት እደሚሾፈርማኮ አውቆ አይደለም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ!👍 ግን ደሞ አልፎ ከመገመት ባለው ላይና በሚታየው ላይ ልክ ነው ተሳስቷል የሚል አስተያየት መስጠት ይሻላል። በአንድ ለሊት የሚሆን ምንም ነገር የለም። እኔ ደሞ ተጠርቻለው ብዬ የማምነው የእግዚአብሔርን ቃል እውነት እንዳስተምር እንጂ ስለ እስልምና ወይም ስለ ቁርአን አይደለም። በሚያስፈልግበት ጊዜ ግን እነዚህን መንገዶች እጠቀማለው ማለት ነው። ተባረክ!!😍

  • @HayatOsman-y6k
    @HayatOsman-y6k ปีที่แล้ว +1

    Ezga yateu ga nwe ayetaxebum yalwe dnz sayetaxebu mkebr ayechlem edzh mele yatel quran lay snz kemotum nech lbse kefn m3bal ybelsuna ykebralu satwek atwera anbeb ok first

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      እስቲ አንቺም አንብቢ።

  • @teddyaba122
    @teddyaba122 ปีที่แล้ว

    ጥያቄዬ ኢሳና ኢየሱስ አንድ ናቸውን?????? መልሱልኝ!!!

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      አይደሉም።

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      አይደሉም እየሱስ አምላክ ነው

  • @15Abel
    @15Abel 3 หลายเดือนก่อน

    ቁርአን ሕሰት ነው 👁️👈🗣️ ከቀድሞ ነብያት አንዱ ጋር ቢመሳሰል ኖሮ ትክክል ነበር ግን ይሄ የታወቀ ሀሰት ነው ስለዚህ አስራቱን ትዕዛዝ ሽሮ ደስ ያለውን በራሱ የጻፈው ሰውዬን 😅😅😅😅😅

  • @emebatabebe1920
    @emebatabebe1920 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን የምተብራራው ነገር ይታወቅካል አቃለው የምትል ከሆነ ለምን ለመከራከር አትሞክርም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      መከራከሩን ምን አመጣው? መልስ ከሰጠሁ በቂ ነው። ከተሳሳትኩ እዚህ ጋር ተሳስተካል ማለት ጥሩ ነው።

    • @KmShm-ue6rm
      @KmShm-ue6rm ปีที่แล้ว

      ​@@ewnetyasarfal ስታትህ ከምንነግርህ እውቀት አለኝ ምትል ከሆነ live ገብታ ንፅፅር መታራገው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      @@KmShm-ue6rm tiktok ላይ follow አድርገኝና live መወያየት ትችላለህ።

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 หลายเดือนก่อน

      Hij irasish liv gib laza silamohaamd wude balisamwu yemiyasibl nagar tisamalesh hij yawumi kazamdochish malat now.kegna seyihon hij wude iyu jehenat bilgna zimut yifaqadal bilo yeminagrutn zamadochishn sim..iza tsidq bota zimut ale.yemilutn zamadochish samitash kecharash bohala iz lamatachet timachalesh ayizosh ihe video ayizosh ayizagam yitabiqshal bicha hijna aragagich mohamad nabih yedaragawu mani indehona malis hizash neyi irasu barasu nabiy.nagi silachu.lik inde iwur isun iyetakatalachu yemitnoru sawoch unkan kemota bohalami ayiij

  • @BinyamNagash
    @BinyamNagash 5 หลายเดือนก่อน

    Wondim, lemendnew muslemoch endezie yemitilemametachew enezie yeمحمد النجس barya nachew fetary aydlem yemiyamelkut shekoch hizbun eyajajalut new

  • @wyrguwyryo7662
    @wyrguwyryo7662 2 ปีที่แล้ว +6

    አራሰ ክርሰቶሰ እየተናገር የሰው ልጅ የሰቀላል የሞታን በሶስተኛው ቀን ይነሳን እየለ እየተናገረ🤔🤔🤔

    • @tesfasibatu-bj5mm
      @tesfasibatu-bj5mm 5 หลายเดือนก่อน +1

      mn tadergal setani yedanibetin ewunet lemshefn be mohhamed teshefino meta.kezi jerba yimsera menfesi ale anti christ.❤❤❤

  • @salagelet8785
    @salagelet8785 2 ปีที่แล้ว +1

    temeselebachew enilewen endet tayewaleh be qureanu moto kenebere ? tensh gelts alhonelegnm

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      እዚሁ ውስጥ ተመልሷል ደግመሽ ስሚው። ተመሰለባቸው የሚለው እውነት ስለተመሰለባቸው ሳይሆን ቁርአን እንዲሉ የሚያዛቸው ስለሆነ እውነታውን የመካድ ስርአት ነው። ተሰቅሎ እያዩት በፍጹም አልተሰቀለም ተመሳስሎብን ነው ወይም ደሞ ተመሳስሎባቸው ነወሰ ይላሉ። ደግመሽ ከሰማሽው ትረጂዋለሽ።

  • @ሳንችኢብሮ
    @ሳንችኢብሮ 5 หลายเดือนก่อน

    ያይጥ ምስክር ድንቢጥ እንዲሉ በድፍረት ቁርኣኑ በመጽሐፍ ቅዱሴ ላይ በድፍረት ጣቱን ጠቆመ ! ደፋር ነው

  • @HayatOsman-y6k
    @HayatOsman-y6k ปีที่แล้ว +1

    Ena ymhal enda Jesus mota eko ayelm aregwal nwe melwe almotem malte nwe jesus lehzbu altesklem ok god allah becha nwe quranu melwe eyanebke terda

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      ጆሮህን ትንሽ ኮርኩረህ ልብ ብለህ ስማ። አልሞተም የሚለው ቁርአን ክህደትን ስለሚያበረታታ እንጂ ስላልሞተ አይደለም። ቁርአን እየተናገረ ያለው እንዴት እንደሆነ ምሳሌ ልስጥህ።
      እውነት ያሳርፋል ዩትዩብ ላይ comment የጻፈ እንደጻፈ አይቀጠር ተባለ እንበል። ከዛ አንተ ለምሳሌ ጽፈህልኛል። ከዛ አንድ ሰው ቢነሳና አንተ እውነት ያሳርፋል የዩትዮብ ቻናል ላይ comment የጻፍክ መሰለህ እንጂ አልጻፍክም ቢልህ፣ ትክክለኛው የቱ ነው? መልሱ "የጻፍክ መሰለህ እንጂ አልጻፍክም" ያለው ነው። ምክንያቱም እውነት ያሳርፋል የዩትዩብ ቻናል ላይ comment የጻፈ ሰው እንደጻፈ አይቆጠር ተብሏል። ቁርአንም እንደዚሁ ነው ሚለው። ስለዚ ኢየሱስ አለመሰቀሉንና አለመሞቱን አይናገርም።

  • @HayatOsman-y6k
    @HayatOsman-y6k ปีที่แล้ว +1

    Lanta jesus muto yhenal lya gn wde smay nwe yaregwe fetre ywesdwe almotem ala smay lay ok be

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 11 หลายเดือนก่อน

    ለምን በአጭሩ አትሰጡንም ቆይ እኛም እንፖስተው

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน

      ያንን ማድረግማ የናንተ ድርሻ ነው።🥰

  • @MohammedAnwar-os9nt
    @MohammedAnwar-os9nt 3 หลายเดือนก่อน

    በሽታ ይስቀልህ

  • @ZamzamMohamed-g9d
    @ZamzamMohamed-g9d 5 หลายเดือนก่อน

    E selame male t😢mdnkor😂malate😂naw😂enji😂

  • @KalidIbnuzeyn
    @KalidIbnuzeyn 2 หลายเดือนก่อน

    ተጠባባቂ ብሎ አስቀምጦላችሖል እኮ

  • @ብሬጓልጊወርግስ
    @ብሬጓልጊወርግስ 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን🌹
    እነዝህ ካሃድዎች ዕሳ መሰላችው እንጅ እርሱ አይደለም የምሉት ዓይናችው ታውሮው እንዴ 33 ዓመት ከእርሳቸው የነበረ ሰው አንዴት አያቅትም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      ለመካድ መጀመሪያ ማወቅ አለባቸው። ስለማያውቁ ነው እና ከሃዲ አይባሉም 😍

    • @jemsjems6842
      @jemsjems6842 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ሰላሳ ዲናር የከፈሉት
      እኔ ሄጄ ሰላም ምለው እሱ ነው እየሱስ ያላቸው
      ጴጥሮስ ለምን ይመስልሀል
      ወይ ክርስቶስን የሚመስል ሰው ነበር
      ወይም አያውቁትም
      ቁርአኑም ባይብሉም ይህን ነው ሚሉት

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      ቪድዮው በዚህ ዙሪያ አያወራም እየቃዠክ ነው። ጥያቄክን ግን ተቀብያለው፣ በሌላ ስራ እመለስበታለው።🙏

  • @FikruChane
    @FikruChane 5 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እርእስ ቀይሩ ከሀይማኖት ውጡ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  5 หลายเดือนก่อน

      አንተ እዚህ ሰፈር ምን ትሰራለህ? ማን ጠራህ?

  • @abdekasim1577
    @abdekasim1577 2 ปีที่แล้ว

    አዋ የ እናነተ መጸሃፍ ተሳስቷል ሰው ነዋ የፃፈው
    ታርሟል የ እናነተ

  • @ousmanmohammed8084
    @ousmanmohammed8084 ปีที่แล้ว

    Uqat lay qumeh tanagar

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      ላንተ እውቀት ምንድነው?

  • @saw430
    @saw430 2 ปีที่แล้ว +1

    አተ ልጂ መጀመሪያ ያተን መጠሀፍ አብብ ሙስሊሞችን ተዉ አይበሉህም መሥጂድ ግባና ተማር አብሺር አለማወቅህ ያስታዉቃል ፈሪ ነህ ከሙስሊሞች እግር ስር አጠፋም ትክክለኛ ስለሆኑ ነዉ ትፈራቸዋለህ ጎበዝ ከሆክ ኡስታዝ አብህይር ጋ ተገናኝ እዉቀት ካለህkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +2

      እንዳንተ አባባል ከሆነና ከራሱ መጻፍ ወቶ የሌላውን የሚተቸው ፈሪ ከሆነ... አንተን ጨምሮ ኡስታዞቻችሁ በሙሉ ፈሪዎች ናቸው ማለት ነው። ምክንያቱም አሁን አሁን ቁርአን በራሱ አልቆም ሲላቸውና ጥያቄ ሲበዛባቸው፣ ቁርአን ትክክል መሆኑን ለማሳየት መጽሐፍ ቅዱስ መጥቀስ ጀምረዋል። መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ እኛ ክርስቲያኖች እምነታችን ትክክል መሆኑን ለማሳየት ቁርአንን አንጠቅስም። እናንተ ግን ከቁርአን ከራሱ ጀምሮ ቶራህ ዘቡርና ኢንጂል ላይ የተንጠለጠላችሁ ናችሁ። ታድያ ማነው ፈሪው? አቡሃይደር ላልከው በጣም እፈልገዋለው! ሌሎችም ጥሪ ያደረጉለት አሉ አገናኘዋለው ይምጣ። ለምነን አቅቶን ነው የተውነው። ከሙስሊሙ እግር ስር አትጠፋም ላልከኝ... ምን ላድርግ ብለህ ነው... ለእናንተ ብዬ ነው።

    • @saw430
      @saw430 2 ปีที่แล้ว

      ፈሪ ነህ ከሙስሊሞች ዉረድ መቸም አትችላቸዉ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      @@saw430 የማልችላቸው ከሆነ መንጫጫት አያስፈልግም ... አርፈህ ተቀመጥ። ጥያቄ ካለህ ጠይቅ።

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 หลายเดือนก่อน

      wude ihe wondim minm alwasham getan minm alwasham lamashqabat seyhon yemirnow video tikiklagna now ihe wondim min wishatagn maraja ayidelam yesatachu tikiklagna now atshawodu lamashqabat aydelam bedab quranun ayicheyalohg min ayiwashm ihe lij gabash wodash marajawu wusajina quran abib kalhona tsat balu min asqashwi ihe lij lamin minm saygabachu inde hitsan lij tikrakaralachu ine inaten bihon afene zagiche babilhat imar nabar gin yadrgal beltoch aydelachum abu hayder minamin tilalachu isu eko yiwashal atijajalu betam yewashal abu hayder matsaf qidusachinin isu badab yawqal gin sixaqs lasu yemimachowun bota bicha nw yemtaqslachu lelagnawun ayetaqslachum ye iyesus nabiynat bicha yemiyasay bota yetaqsana amilaknatun yeminagrowun bota ayetaqslachum betam tonkolagna sawi nw indaz yelkubat m/t bamiknyat now ateshawodu ynatee asitamaryoch yiwashal inasun iyesamach gadal tigabalachu yelqun hudun quran abibuna iwaqu ine 100 parsent bazi lij videowochu irgitagna nagn gabash wodash tamar setfalig mircha now denatachu larasachu nw ignase binhon 1 gize dinanal

  • @AyshaMohammed-q3r
    @AyshaMohammed-q3r 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ወይኔ እውኑቱን እያውክ ቀራፎ

  • @SameraBanshalim
    @SameraBanshalim ปีที่แล้ว +1

    ይስቀልህና አየሡሥ አልተሠቀለም

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      ኢየሱስ ተሰቅሎልኛል፣ እኔ ደሞ በእምነት ከእሱ ጋር ተሰቅያለው። ስለዚ አሁን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሽ መሆኔን ያረጋገጥኩ ሰው ነኝ። አንቺም እንደኔ አረጋግጪ። መሐመድ ግራ እንደገባው እርግጠኛ ሳይሆን ሞቷል፣ ተከታዮቹ እናንተም እየተወዛገባችሁ እንደሆነ እናውቃለን። ምክንያቱም እግዚአብሔር መንገዱ አንድ ብቻ ነው ብሏል። እሱም ኢየሱስ መስቀል ላይ ለእኛ በሰራው (እዳችንን እንደከፈለ) በማመን ለኔ ነው ብሎ ተቀብሎ መዳን ነው።

  • @fetiyamehamed5660
    @fetiyamehamed5660 ปีที่แล้ว

    Mtaweraw gebtlhal GN be Allah 🤣🤣😂 kettegnaw menged ymrah

  • @KenzuBedru-hb5ye
    @KenzuBedru-hb5ye ปีที่แล้ว

    ከእውነትርቆ እውነት ያሳርፋል kkkkk

  • @zeheraMuhemed
    @zeheraMuhemed 11 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለህ ከምታወራ ይልቅ ሙስሊሞችን ጠይቃቸው ኡስታዝን ነጥብ እያያዝክ ጠይቀው እናወያያችሁ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  11 หลายเดือนก่อน

      😁 ተለምኖ እንቢ ብሏል። እየጠበቁት ያሉ ወንድሞች አሉ። እሺ ካለህ ጠይቀውና ማገናኘት ቀላል ነው። በነገራችን ላይ ካንተ በላይ ይህንን ቻናል ያውቀዋል። የሱን ቻናልም ብትከታተል የኔን ቪድዮ ታገኛለህ😁🥰

    • @zeheraMuhemed
      @zeheraMuhemed 11 หลายเดือนก่อน

      የቴሌጋራም ቸናል አለው ለዚሁ የተከፈተ እምቢ አይልም አንተ የሆነ ቶፒክ ምረጥ እና በዚህ አዋያየን በለኝ እሱ ዝግጁ ነው

  • @duresausman1962
    @duresausman1962 2 ปีที่แล้ว

    ህረ ነብሴ አማርኛሽን አስተካክይ ዘበራረከው እኮ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +1

      😁 የተበላሸው ከገባህ ጥሩ ነው። አስተካክለህ ሰምተከዋል ማለት ነው😍

  • @HayatOsman-y6k
    @HayatOsman-y6k ปีที่แล้ว +1

    ቅድስ ቁርአን እውነትን ይክዳል ስትል አታፍርም እውልመሳሰል ስልክ ውሸታም ነው ትላለክ እንዴ ቁርአን የአላህ ቃል ውሸታም ስትል እፍር በደንብ ቁርአን አንብብ እና ተረዳ ok

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว +1

      አለመቀበል መብት ነው። ግን ቁርአን ውሸታም ብቻ ሳይሆን ገዳይም ነው። ቁርአንን አንብቦ ማንም ሰው ጀነት ለመግባቱ 100% እርግጠኛ መሆን አይችልም። አታላይ መጽሐፍ ነው።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว

    ቁርአን የእየሱስ ስቅለትን አይቃወምመ. ? የበላይ ዘለቀን ስቅለትስ ይቃወማል ንፍጦ. ? እንደዚህ እያልክ ይህን ህዝበ ክርስቲያን አጃጅለውና የዩትዩብ ሳንቲምህን ልቀም.

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      ጆሮሽን ኮርኩረሽ እንደገና ስሚው። አዎ በግልጽ አይናገርም፣ ባይሆን ማሜ ሲያጃጅልሽ ዝም ብለሽ አትስሚ፣ መርምሪ።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 ปีที่แล้ว

      @@ewnetyasarfal እኔ ጆሮዬ በደንብ ስለሚሰማ መኮርኮር አያስፈልገውም ቂጤንም በቀን አምስቴ ስለማጥበው ንፁህ ነው አንተ ግን ጣትህን የሚገማው የቂጥህ ቀዳዳ ውስጥ አስገብተህ በደንብ አድርገህ ኮርኩረው ወይም አልቃሻው ፓትሪያርክ ይክተትልህ በተረፈ ማሜ እውነቱን አስተምሮኛል ቁርአኑም ማንን እንደማመልክ አዞኛል አንተ ግን ጳውሎስ የፃፈልህንና ያዘዘህን ፀጉረ ዞማው አፍንጫ ሰልካካው አይሁዶች ቀጥቅጠው አዋርደው እንጨት ላይ የሰቀሉትን አይሁዳዊ ስገድለት ጌታህ ተሰቀል ላንተ ሲል አንተ ከናትህ ጋር ቁጭ ብለህ የቅድስ ሚካኤልን አረቄ ስትጠጣ የሚገርመው ጌታህ አምላክህ አይሁዶች ሲሰቅሉት አባቱና መንፈስ ቅዱስ ሰማይ ቤት ቁጭ ብለው ይመለከቱት ነበረ. አምላክህም ተገደለ ሞተ አሁን ይህን እየሱስ ገአምላክ ነው ሞተ ተሰቀለ ባልክበት አፍህ ምግብ ትበላበታለህኮ ጀዝባነትም ደረጃ አለው ያንተና መሰሎችህ ግን ኦሪጅናል ጀዝባነት ነው ጀዝባው.;

  • @halimawasu4096
    @halimawasu4096 2 ปีที่แล้ว

    ይልቅ እሥልምናን ተቀበል አትጃጃል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว

      😁

    • @zeusapollo14
      @zeusapollo14 2 ปีที่แล้ว

      መሀመድ ለምን ግብፃዊ ገረዱን 12ሚስቶች እያሉት ዝሙት ፈፀመ?
      የነቢያችሁ ቅሌት
      በእውነት የመሀመድ ቅድስናው ምንድነው ?🤔🤔🤔
      መሀመድ ነፍሰ ገዳይ ነው
      😂🤣😂🤣

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      ወደ ጨለማ አይይይይይይ 👎👎👎👎👎👎👎👎በፍፁም

    • @BirtukandiroWagii
      @BirtukandiroWagii 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🤤🤤🤮🤮🤮🤮😴

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 2 ปีที่แล้ว

    ካሃዲ ናቸው

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰው መጀመርያ ኦርቶዶክስ ነበር ጌታ መጨርሻውን ምን ይሆን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ያሳዝናል! ኦርቶዶክስ ነበረ!😪
      አሁንም ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ግራ የገባቸውን ሰዎች ይዛለች። በጣም መማር አለባቸው። እውቀት ከማጣት የተነሳ ነው እየጠፉ ያሉት።

    • @holyyoutube9855
      @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ewnetyasarfal እዉነት ነዉ ቃሉን ስለሚዉቅ ብዙ ኦርቶዶክሶችን ሞስሊም ያደርጋል ልቡ ያዉቃል ያመነበት ትክክል እዳልሆነ ጌታ ኢየሱስ ይመልሰዉ ካልሆነ ቶሎ ይሰብስበዉ

    • @jemsjems6842
      @jemsjems6842 2 ปีที่แล้ว

      ይሰልማላ

  • @abdekasim1577
    @abdekasim1577 2 ปีที่แล้ว

    ውሸትህ ልክ አቶ እየሱስን ሲሰቅሉት ነበርኩ
    ማለት ብቻ ነው የቀረህ

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      አቶ ያርግህ እየሱስ አምላክ ነው

    • @abdekasim1577
      @abdekasim1577 ปีที่แล้ว

      ላመነበትማ ላምም አምላክ ነው ብሏል

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  ปีที่แล้ว

      ስለዚ ግኡዙ አላህ ካመንኩበት አምላኬ ነው አያገባችሁም ነው? እኛም የሰው መብት አንጋፋም።😍🙏

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 หลายเดือนก่อน

      awo lik nash iyesus simot babota alnabarnm gin iyesus adagnachin indehona indenawq manifas qidusn bawistachin adiro indiyasradan likolinal

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 หลายเดือนก่อน

      gin quran wist iyesus alitasaqalam tabilo yetatsafaba bota ale yelam 1 bota indaz alitatsafam isk kalachu hamitu ihite alitasaqalam yemili tsufi

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቁራን እኮ ህልውና የሌለው ለማደጎ አረብ ልጆች የተፀፈ የተረት መፅሐፍ ነው
    ምሳሌ የጉንዳን ምዕራፍ 😂🤣😂
    ቁራንን የፀፈው ከሊፋ ኡመር ነው ሌላውን አቃጥሎታል

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ

  • @josephgatsobatto4112
    @josephgatsobatto4112 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤