ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤አቺ ግን ትለያለሽ እዉነት ብዙ ስራዎችሽ ያስደስታሉ ጎበዝ በርቺ
ወላሂ አንችን አይቼ ሥሠራ በጣም ነው እሚወዱት ምርጥ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ❤
ምርጥ እኮ ነሽ ወላሂ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ቲጂዬ ይቺ የነገ ቁርስ ናት ትንሽ በርበሬ ተጨምሮባት !!!
አሪፍነው እናመሰግናለን ቲጅየ ሁሌም ላርቦቸ እሰራለሁ በጣም ነው እሚወዱት
የኔ ቤለሙያ መጣሽል እጅሽ ይባረክ
ውዴ ሠላም ነሽ
Aአለሁልሽ የኔ ፍቅር በጣም ነው ይምወድሽ ይህ ትንሽ ሁሉ ነገርሽ
በጣም እናመሰግናለን
betam endemitafet ergeteja nej TGanchim endezi tafech yena mare wedeshalew
Tg. Thanks as always. Can you tell me if you prepare "Fetira " in your earlier videos. Else if you're gonna do it tell me when so that I will wait. Thanks btw filfil pepper is called Bell pepper here. Thanks.
Masha Allah
በጣም ጥሩ ነው እኔም ሁሌ እሰራዋለሁ ስሙ ግን እንደ ሀገሩ ሳይለያይ አይቀርም ኦምሌት ነው የሚባለው ከፈለግሽ እንደ ቂጣ መጋገር ይቻላል ሳይትነካኪው እናመሰግናለን
In Us
እኔም ኦምሌት ነው የማውቀው
እኔ ወተት ወይም ኒዶ እጨምርበታለሁኝ በትኩሡ ይጣፍጣል
Thank you dear
thanks
አሪፍ ነዉ እህት ሳቡሳ አሳይን ለየት ያለ ለረመዷን
yameral ejshe ybarek
የዛሬን አያርገው እና ዱሮ እሰራው ነበር አርብ አርብ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
መልክ ይኑርኝ እንጂ ሞያ ከዩብ ነው ዘንድሮ ሰው እደ ቤቱ አሰራር ነው
ኪኪ ዉነት ነዉ እግዜር ይስጣቸዉ።
😍😍😍😍
Beteam geboz nesh Enamsegnalen
ማሻአላህ ገበዝ
ፈላፈል እንኪ ስሪ gobez berchi
ግብዝ
ነጭ ሽኩርትስ አይጨመርምደ
እረ እንቁላል ላይ ነጪ ሺንኩርት አይገባም
በጣም ደስ ይላል ማር በስጋ ምስራው ፈጣይር አሳይሽ አለሁ ብለሽኝ ነበር
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በዋትሳፕ ልላክልሽ ትላንት ግን ፖስት አድርገው ነበር አላየሽውም
@@tgarabianfood2937 አልመጣልኝም እሺ ቁጥረየን ልላክልሽ00971 5 89 36 49 54
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት
👏👏👏👏👏👍👍
ዌል ተጂዬ እኳን በሰላም መጣሽ ተማርኩልሽ ዛሬ ወላሂ ሹክሹካ ስሰራ ሁሌ የጂጂ ኪያ ገንፎ ሆኖ ዝም ይለኛል ዉሃስ አልጨመርኩም ምን አባቱ ነው ሚሆነው ብዬ እርግመው ነበር ምስጥሩ ስላሳወቅሽ ሽኩራን ኪቲራአ ይስለም ኢዲኪ ማማዬ ♥
ውዴውዴ
ቅባት በዛበት
Bichaw menden new?
I got it it is a yellow paper
Qarayewuu naw
ወደ ቻናላችን ጎራ በሉ ጥሩ ትምህርትን መረጃ አለን ቤተሰብ ሁኑ
እሺ
Galatomi
በለሙያ ሴት ነሽ ማር
amsgnlhu Yene Konjo
ረ ገና ተነሣሁ ረፍዷል እጅ እሠራነበር
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ፕሮፍይሌን በመጫን ደምሩኝ
ፆም ነው በናትሽ አቁሚው ማንም አያይልሽም
ፆመኛ ያልሆን ማይት አይቻልም ሆ
@@zenaali3629 konegeyy እኔ አልፆምም ግን አሁን ግዜው አይደለም no Bodey Intersting በቀን 800 ሰው እየሞተ ማን ምግብ ይማራ
@@helenshemeles4307 ሆ እና እስከሞትን ድረስ መብላት ነው
ለራስሽ ብቻ ተናገሪ አረብ የኛን ጾም ይጾማሉ ?
ይቅርታ እኔ እኮ አልፆምም ግን እስትረስ ሆኜ ነው i Am Sorry አንድ ልጅ አሳቀችኝ ሆ እና እና እስከምንሞት እንበላለን እኔ እኮ ፈራሁ ይቅርታ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወደው ምግብሽ በነገራችን ጠንካራ ልጅ ነሽ
❤አቺ ግን ትለያለሽ እዉነት ብዙ ስራዎችሽ ያስደስታሉ ጎበዝ በርቺ
ወላሂ አንችን አይቼ ሥሠራ በጣም ነው እሚወዱት ምርጥ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ❤
ምርጥ እኮ ነሽ ወላሂ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ቲጂዬ ይቺ የነገ ቁርስ ናት ትንሽ በርበሬ ተጨምሮባት !!!
አሪፍነው እናመሰግናለን ቲጅየ ሁሌም ላርቦቸ እሰራለሁ በጣም ነው እሚወዱት
የኔ ቤለሙያ መጣሽል እጅሽ ይባረክ
ውዴ ሠላም ነሽ
Aአለሁልሽ የኔ ፍቅር በጣም ነው ይምወድሽ ይህ ትንሽ ሁሉ ነገርሽ
በጣም እናመሰግናለን
betam endemitafet ergeteja nej TG
anchim endezi tafech yena mare wedeshalew
Tg. Thanks as always. Can you tell me if you prepare "Fetira " in your earlier videos. Else if you're gonna do it tell me when so that I will wait. Thanks btw filfil pepper is called Bell pepper here. Thanks.
Masha Allah
በጣም ጥሩ ነው እኔም ሁሌ እሰራዋለሁ ስሙ ግን እንደ ሀገሩ ሳይለያይ አይቀርም ኦምሌት ነው የሚባለው ከፈለግሽ እንደ ቂጣ መጋገር ይቻላል ሳይትነካኪው እናመሰግናለን
In Us
እኔም ኦምሌት ነው የማውቀው
እኔ ወተት ወይም ኒዶ እጨምርበታለሁኝ በትኩሡ ይጣፍጣል
Thank you dear
thanks
አሪፍ ነዉ እህት ሳቡሳ አሳይን ለየት ያለ ለረመዷን
yameral ejshe ybarek
የዛሬን አያርገው እና ዱሮ እሰራው ነበር አርብ አርብ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
መልክ ይኑርኝ እንጂ ሞያ ከዩብ ነው ዘንድሮ ሰው እደ ቤቱ አሰራር ነው
ኪኪ ዉነት ነዉ እግዜር ይስጣቸዉ።
😍😍😍😍
Beteam geboz nesh Enamsegnalen
ማሻአላህ ገበዝ
ፈላፈል እንኪ ስሪ gobez berchi
ግብዝ
ነጭ ሽኩርትስ አይጨመርምደ
እረ እንቁላል ላይ ነጪ ሺንኩርት አይገባም
በጣም ደስ ይላል ማር በስጋ ምስራው ፈጣይር አሳይሽ አለሁ ብለሽኝ ነበር
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በዋትሳፕ ልላክልሽ ትላንት ግን ፖስት አድርገው ነበር አላየሽውም
@@tgarabianfood2937 አልመጣልኝም እሺ ቁጥረየን ልላክልሽ00971 5 89 36 49 54
በጣም ጎበዝ ነሽ እህት
👏👏👏👏👏👍👍
ዌል ተጂዬ እኳን በሰላም መጣሽ ተማርኩልሽ ዛሬ ወላሂ ሹክሹካ ስሰራ ሁሌ የጂጂ ኪያ ገንፎ ሆኖ ዝም ይለኛል ዉሃስ አልጨመርኩም ምን አባቱ ነው ሚሆነው ብዬ እርግመው ነበር ምስጥሩ ስላሳወቅሽ ሽኩራን ኪቲራአ ይስለም ኢዲኪ ማማዬ ♥
ውዴውዴ
ቅባት በዛበት
Bichaw menden new?
I got it it is a yellow paper
Qarayewuu naw
ወደ ቻናላችን ጎራ በሉ ጥሩ ትምህርትን መረጃ አለን ቤተሰብ ሁኑ
እሺ
Galatomi
በለሙያ ሴት ነሽ ማር
amsgnlhu Yene Konjo
ረ ገና ተነሣሁ ረፍዷል እጅ እሠራነበር
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ፕሮፍይሌን በመጫን ደምሩኝ
ፆም ነው በናትሽ አቁሚው ማንም አያይልሽም
ፆመኛ ያልሆን ማይት አይቻልም ሆ
@@zenaali3629 konegeyy እኔ አልፆምም ግን አሁን ግዜው አይደለም no Bodey Intersting
በቀን 800 ሰው እየሞተ ማን ምግብ ይማራ