የመሰፍ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @seni7092
    @seni7092 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሳራዬ ዋዉዉዉ አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባርክህ 😘😘

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን🙏 ዎዉዉዉ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

    • @alem6708
      @alem6708  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @meku90829
    @meku90829 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አለምዬ እንደት ነሽልኝ የኔ ጣፋጭ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ይህን ምግብ ሰርቸው አላቅም አለምዬ የኔ ባለሙያ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽን እጅሽ ይባረክ ግን የጅሽ እምሶስላ ተየት አገኘሽው ውድ ሲያምር 😳😳🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰✅👍

  • @Fozia-Mekane-Salam
    @Fozia-Mekane-Salam 2 ปีที่แล้ว

    እስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ
    ወበረካትሁ እንደት ነሽ እህት መረቅ
    ዋውው ምረጥ ነው ባለምያ ነሸ👍👍

  • @tigisttube9628
    @tigisttube9628 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ አስራራ ነው በርችልኝ አሪፍ ስራ ነው ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን

  • @Almaztube95
    @Almaztube95 2 ปีที่แล้ว

    አለምየ እህቴ እኳንድህናመጣሽ ሰላምሽይብዛልኝ የመዳም ቅመም በርች አሪፍአስራርነው እናመስግናለን🙏🙏

  • @tube1801
    @tube1801 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ሰላምለዝህቤት ውደህቴ እምሰሪው ምግብ በጣምሀሪፍነው እኔ ግን አላቀውም በጣምባለሙያነሺ አይዝወሺ በሪች

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን አለምዩ እንኳን ደህና መጣሺ የምወደሺ ሰላየሉሺ በጣም ደሰ የምል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ሠላም ጤና ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ያብዛልን ያርብ ዋውውውዎዎው ሙያ

  • @tawidomariyem7600
    @tawidomariyem7600 2 ปีที่แล้ว

    ብርቺ ማማ

  • @yonasashagre3422
    @yonasashagre3422 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brother
    Adera Media አደራ ሚዲያ ባለቤት

  • @yonasashagre3422
    @yonasashagre3422 2 ปีที่แล้ว

    nice job

  • @ጀሙቲዩብቡታጀራ
    @ጀሙቲዩብቡታጀራ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @emufahadtube
    @emufahadtube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ ቀጣይ አህለን እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ ና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች የአላህ ሠላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ውቱ ተመቅረት ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ፍትህህህህ ለወገኖቻችን

    • @alem6708
      @alem6708  2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @SuziTube-wh3cq
    @SuziTube-wh3cq 2 ปีที่แล้ว

    Selam lezihe bet arif Sera new berchi ehet ke ahun befit beteseb nen

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹ ውድ ኢትዩጵያዊያንና ኤርትራዊያን እሕት ወንድሞቸ ሠላማቹ እንደምድር አሸዋ እንደሠማይ ከዋከብት ብዝት ትርፉ ይበልልኝ እንኳን በለቱ ታስበው ለሚውሉ አመታዊ እና ወራዊ በአላት አደረሣቹ አደረሠን አሜን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝቦቿ ይሁንልን የሠላም አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን እናቴ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን አችጠብቂያት አሜን🕊

    • @alem6708
      @alem6708  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን