ቢርያኒ በዶሮChicken Biryani

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Created by VideoShow:videoshowapp.co...

ความคิดเห็น • 97

  • @meskitube16
    @meskitube16 5 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ በድጋሜ እያየው አሪፍ እራት ሰራው thank you

  • @hmhm6071
    @hmhm6071 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ❤

  • @shushu3307
    @shushu3307 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እኔም እሰራዋለው ኢንሻ አሏህ

    • @anaa7462
      @anaa7462 2 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁበጣምጎበዝነሺ

  • @user-gw8vf7ln5q
    @user-gw8vf7ln5q 21 วันที่ผ่านมา

    እጂሺዪባረክ

  • @fatmam2158
    @fatmam2158 5 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በርቺ እኔም ምርጥ የኩሽና ሰራተኛ ነኝ ግን ልጆቼ ሽንኩርት አይወዱም

  • @user-es4cx8ji1g
    @user-es4cx8ji1g 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርች

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ጠክሪ እህቴ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FernesGate-vx4sn
    @FernesGate-vx4sn 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ጎበዝነሸ እናመሰግን አለን❤❤❤❤❤❤ በርች

  • @user-ch6vl6gq5v
    @user-ch6vl6gq5v วันที่ผ่านมา

    ሁሌ እከታተለው የንችን የምግብ አሰራር በጣም ምረጥ ግልጽ አረገሽ ነው የምታሳይዉ አመሰግናለሁ ❤❤ስራ በምግብ ትሄጃለሽ ስሉኝ ፈረዉ እስት ምከሩኝ በድፍረት ልሂድ ግን ሰረቼ አለቅም

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  วันที่ผ่านมา +1

      ማማዬ ልክ እንደኔ እኔን ተከትለሽ ሥሬ ከዛም በትክክል ትሠሬያለሽ ሥራ ድፍረትን ይጠይቃል አይዞሽ በርቼ

    • @user-ch6vl6gq5v
      @user-ch6vl6gq5v วันที่ผ่านมา

      @@tgarabianfood2937 እሺ ዉዴ አመሰግናለሁ

  • @afafalmarbae1463
    @afafalmarbae1463 2 ปีที่แล้ว +1

    masha Allah Tjye baxam konjo newu mgbsh

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ቲጅየ ቢሪያኔ አላዉቅም ነበር

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ማሬ

    • @GgGg-jb5qq
      @GgGg-jb5qq 5 ปีที่แล้ว

      ወይኔ አንች ልጅ ስውድሽ ባለሞያ አርግሽኝ አንችን እያየሁ የስርዓት ምግብ በጣም አሪፍነው

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 5 ปีที่แล้ว

    *ዋው ማር እናመሰግናለን እኔም ሰራሁ ካንች እያየሁ ልብ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት ይባላል ትክክል*

  • @user-gw8vf7ln5q
    @user-gw8vf7ln5q 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-wj1dp6ob2x
    @user-wj1dp6ob2x ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 5 ปีที่แล้ว +6

    *_ማር ቀስ በይ እንዳትቃጠይ ሽንኩርቱን ስትጨምሪ የመጥበሻውን መያዣ በጎን አዙሬ ድንገት የልብስሽ እጅየ ገብቶ ዘይቱ ይደፍብሻል ማር በተረፍ በርች ጎበዝ ነሽ_*

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ከለሩ ራሡ Thank You

  • @user-tr6mc3ir6u
    @user-tr6mc3ir6u 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @jamelamuhammad3546
    @jamelamuhammad3546 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ጎበዝ በርቺ አላህ ይርዳሽ

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሆደ ባሻ ዋው ነው በርቺልን

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 ปีที่แล้ว +2

      የኔውድ አመሰግናለው ማማዬ

  • @jirramedia1
    @jirramedia1 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ይባርክ ማር

  • @f999ff2
    @f999ff2 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ በርች

  • @sarisaron4224
    @sarisaron4224 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @foziyaasani5533
    @foziyaasani5533 4 ปีที่แล้ว

    wow ጎባዝ ናሽ በጣም

  • @FernesGate-vx4sn
    @FernesGate-vx4sn 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @maryamassan1873
    @maryamassan1873 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ፡

  • @ReceitasdaVal1
    @ReceitasdaVal1 5 ปีที่แล้ว +1

    Like 7. 😘👍👍👏👏

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 ปีที่แล้ว +3

    ባለሙያ 👏👏👏👏👏👏👏🎊👏👏👏ብርያኒ በጣም እወዳለሁ wow so cool.

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 5 ปีที่แล้ว

    Chea seeds wow (hbershid )balfwu yasayshin iblt wdedkut thanks ezim kwhua gar nber mntwtawu

  • @seadaethop4221
    @seadaethop4221 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አይዞሽ ማር በርች

  • @f999ff2
    @f999ff2 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @sabasibuh3938
    @sabasibuh3938 5 ปีที่แล้ว

    yene maer egzabher bekasche belo lehagersche yabkasche .

  • @shibiregaremu1745
    @shibiregaremu1745 5 ปีที่แล้ว

    ijishii yibarakii bawunati yachii migib sarichee wodalinyalech madamee

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በርች ማር

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እህት የፕላአስቲክ ጎአንት ከዘይት ጋር አደጋ አለዉ ተጠቀቂ ከሳት ጋር አይሆንም

  • @umihabibti4554
    @umihabibti4554 5 ปีที่แล้ว +1

    _yemwedw mgeb briyani shukren yene balemuya_

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  5 ปีที่แล้ว +1

      እሼ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው ብርታቴ ስለሆሽ ማምዬ

  • @hgffvfrfg2447
    @hgffvfrfg2447 5 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @jirramedia1
    @jirramedia1 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ የኔ ኮንጆ በጣም ጥሩ ምግብ ነዉ

  • @addisuwodajenehi
    @addisuwodajenehi 5 ปีที่แล้ว

    It's so delicious

  • @familytube5395
    @familytube5395 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ

  • @haymiyetwhdolije5711
    @haymiyetwhdolije5711 5 ปีที่แล้ว

    wow very Nays wdedkuleshe batam kechalshe degmo የአሣ ብሪያኒ አሠራር አሣይን ??በተርፈ እመቤቴ ካንችጋ ትሁን ፥

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 5 ปีที่แล้ว

    Egzbehr #yebarkish# lengay #mesa# beryaniy #tazeglow# 😍yengay suw #yeblan#

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 5 ปีที่แล้ว +5

    *ማር የኔ መዳም ቅጡ አምላክ የጠፍት ናት ዶሮው ያብስ ትለኛለች ምን ላድርገው ዶሮችሁ ተላጃ አመት ተቀምጣ ዜግነት ቀይራ እየወጣች ባደርቅ ነው የሚገርመኝ እላታለሁ ግን ሁሌ ጭቅጭቅ ይደብራል*

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻአላህ ቲጂዬ የምፈልገው አሳየሽኝ ግን በግሊዘኛ ቻይኒዝ ነው ሚባለው አደል ቲጂዬ ስወድሽ

  • @saratube8270
    @saratube8270 5 ปีที่แล้ว

    ቢሪያኒ ውሰጤ ነው 3 አመት ሰርቼ ነበርምግብ እቃ አለቀ ሰል ሰለምትሰድበኝ ከዚያ ወዲህ ምግብ ሰራ ጠላው ህና ጎበዝ በርቺ ግን እረፋት እየወሰድሸ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አዲስ ምግብ ሠሪ ነኝ ከትጊ ቡዙ ተምራለው አረቢኛውም ቆጆ ነው ግዙ ለማለትም

  • @zetunaqufa4998
    @zetunaqufa4998 3 ปีที่แล้ว

    Wwwwww💞💞💞💞💞💞💯💯💯👌

  • @tsigedayibltal8344
    @tsigedayibltal8344 5 ปีที่แล้ว

    ከተናገርሽው ሁሉ ቅመም መዳሜ እንኳን አታቀውም

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቲጂየ በጣም ነው የሚያምረው እጂሽ ይባረክ እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ 7 አመቴ ግን ምግብ ሠርቸ አላውቅም

  • @richselan679
    @richselan679 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በርቺ ግን የምነግርሽ አንዳንድ የምትጠቀሚያቸውን በተቻለ አቅም ምሳሌ ቅመምች በሚገባኝ መልኩ ግልፅ አርጊልኝ አንዳዶቻችን አረብኛ አችል ይሆናል

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @asnqkechasnqkech4562
    @asnqkechasnqkech4562 5 ปีที่แล้ว

    mar amesegenalew betam konjo new

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 5 ปีที่แล้ว +1

    ባለሞያኮነሽ ሆድዬ 👏👏👌👍

  • @TT-io5qz
    @TT-io5qz 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በረች እህታችን እድህነው ባለሙያ ማለት እስኪ ስለዘረይነት እምትባሉነ እምታባሉ እደትጅ ሙያ አስትማሩን ዘር በዘር አታብሉን እጅሺ ይባርኪ ስስረ ደሞ ንፂህነ አለሺ የኔ ውድ በረችልን

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ሤትዬ የገልቱ አለቃ ነች በዛላይ አዱን ገዝታ አዱን አትገዛ ድስት ጥዶ ማልቀስ ነው ሞያውንስ እድሜ ለትግስት ሚሠራው ንአያቀርቡት የተማላ ነገር የለም

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 3 ปีที่แล้ว

      በባዶ ቤት ጥፍት ያለ ነገር ይፈልጋሉ አያቀርብ ግራ መጋባት ምንልስራ

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว

    Thank you 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yedigllijmaryamenati4971
    @yedigllijmaryamenati4971 5 ปีที่แล้ว

    Selam tij mesirat feligi neber gin yekimemu simoch aelgebugnm ebakishn bamariga nigerin

  • @belayneshakelebelaw9577
    @belayneshakelebelaw9577 5 ปีที่แล้ว

    Wwwwwee

  • @user-fc8ym9cc5v
    @user-fc8ym9cc5v 5 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለአንቺ ይሁን ቲጂዬዬ ተባረኪልኝ ቤት ውስጥ ባለው ቅመም መስራት አይቻልም ግዴታ ቅመሞችሁ መሟላት አለባቸው????

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @afafalmarbae1463
    @afafalmarbae1463 2 ปีที่แล้ว

    gin maxax azgatesh atkem

  • @hairyamoslem7802
    @hairyamoslem7802 4 ปีที่แล้ว

    የተሂንያ አሰራር

  • @zahidazahida1988
    @zahidazahida1988 5 ปีที่แล้ว

    Thanks sis

  • @user-dk1su3nm7y
    @user-dk1su3nm7y 5 ปีที่แล้ว

    ባዶኔስ እምትይው በግዱስ ልት ነው ወይስ ግልፅ አድርጊልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @makbelmakbel9735
    @makbelmakbel9735 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ellamogor7977
    @ellamogor7977 5 ปีที่แล้ว

    Inmasagnhalen ijishi yibarki mar

    • @fatiafatia831
      @fatiafatia831 5 ปีที่แล้ว

      ዋው ቲጂዬ ሽታው በይቱብ መጣ ተባረኪ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ አቺን እያየው እየሠራሁ ነው በርቺ ማር አመሰግናለው ፈጣሪ ላገርሽ በሰላም ግቢ

  • @ekaawel3657
    @ekaawel3657 5 ปีที่แล้ว

    Wow. ...siyansew nw

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 👏👏👏💕💕💕💕

  • @tititekie479
    @tititekie479 5 ปีที่แล้ว

    Wow thank you

  • @oromohaqaaqabaadoha1658
    @oromohaqaaqabaadoha1658 5 ปีที่แล้ว

    Yen qojo baxan dasi illalli

  • @user-vv8en9wc3d
    @user-vv8en9wc3d 5 ปีที่แล้ว

    Afelalga new yagnws ye dero canals yet tefa

  • @user-pq9uv9lc6m
    @user-pq9uv9lc6m 5 ปีที่แล้ว

    ገርመርሳላ ና ብርያኔ እስፓይሲ ማለት ምንድነው እህቶች

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 5 ปีที่แล้ว

    ትሰለም የዲክ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 ปีที่แล้ว

    ድሳሳይክ የምታረጉ እጃችሁይቆረጥ አሁንምንአደረገች ሙያባስተማረች

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ መልካም ልብ ያለሽ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 3 ปีที่แล้ว

      @@tgarabianfood2937 አላህ ይጨምርልህ የኔ ውድ አላህ ከክፉ ነገርይጠብቅሽ ልእልትነሽ ካንችብዙነገር ታምራለሁ እጅሽም ዘርሽም አላህይባርክልሽ በርች

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 5 ปีที่แล้ว

    ቲጅ መጠጥስ መቼነው እምታሳይን ማሬ

  • @user-ft5tx3et1b
    @user-ft5tx3et1b 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @user-zy1fs6jx8y
    @user-zy1fs6jx8y ปีที่แล้ว

    ❤❤❤