How an Automotive Relay Works (የመኪና ኤሌክትሪክ ክፍል ላይ የምናገኘው ሪሌ እንዴት ይሰራል)?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2022
  • በዚህ ቪዲዮ የመኪና ኤሌክትሪክ ክፍል ላይ የምናገኛቸው ሪሌዎች ምን አይነት እንደሆኑ እና እንዴት እንደሚሰሩ በተግባር በዝርዝር ለማሳየት እንሞክራለን ጥሩ መረጃ እንደመታገኙበትም እናመናለን፡፡
    This video will explain how a relay works. I will show you different examples of various relays with circuit diagram.
    Telegram: t.me/+Uffqvi_i1gft5ulL
    Facebook: / auto.depa

ความคิดเห็น • 24

  • @addisutef.1966
    @addisutef.1966 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለማስረዳት የተሰጠ ህ ነህ በርታ ,በዚሁ ቀጥል !!!👍

  • @AbrahameZewdeneh
    @AbrahameZewdeneh 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው :: ሌሎቺም Auto Electrical part ብሰራልን ጥሩ ነው:+

  • @Devid-di1kp
    @Devid-di1kp 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው ፤ በዚሁ ቀጥሉበት 👍

  • @MuluAlemu-rp3cr
    @MuluAlemu-rp3cr 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ጥሩ ትምህርት ነው
    በጠቻመሪ በፊውዝም መብራሪያ ቢሰጥ

  • @michelabebe3779
    @michelabebe3779 5 หลายเดือนก่อน

    አገላለፅህ በጣም አሪፍነው።የቪድዮ ጥራት ግንየለውም።

  • @mubarak4055
    @mubarak4055 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትምርት ነው ይመችህ

  • @matimelkamu6159
    @matimelkamu6159 ปีที่แล้ว +2

    Wow konjo newu bertu like adrguwacho lela neger endyakerbulin tichilaleki bro

  • @redwanshamu
    @redwanshamu 4 วันที่ผ่านมา

    Adirasha lememari

  • @mulukenasefa5912
    @mulukenasefa5912 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ... ጎበዝ በርታ

  • @addisutef.1966
    @addisutef.1966 8 หลายเดือนก่อน

    ሠዎች አብራርተህ እንደምታስተምር በበጉ ሥምህን ያነንሣሉ, በዚሁ ቀጥል ላይክ አድርጌሃለሁኚ

  • @bereketgedefaw1426
    @bereketgedefaw1426 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginalen wondme

  • @MubarekEbrahim-x4g
    @MubarekEbrahim-x4g 17 วันที่ผ่านมา

    harif

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 ปีที่แล้ว

    Thankyou brother 🙏

  • @user-nq7ln1hr8v
    @user-nq7ln1hr8v 8 หลายเดือนก่อน

    arif tmhrt new gn bekfl btaregew

  • @user-zi1ni6me7n
    @user-zi1ni6me7n 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ማብራሪያ እኔም የመኪና ኤልትሪሽያን ነኝ አንዳንድ ነገሮችን ብ ጠይቅህስ ? ሪሌ ስንጠቀም ተርሚናል 30 86 ባትሪ ፖዘቲቭ ብንስጠው ይበራል !! ግን ችግር አለው ማለት ነው ?

  • @solman4135
    @solman4135 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @tsagayetariku1946
    @tsagayetariku1946 9 หลายเดือนก่อน

    Selam lante yihun👋 ibakin automotive machanik or automotive electric bimar turu nw.please nigeregn 🙏

  • @addisubimerew1765
    @addisubimerew1765 2 หลายเดือนก่อน

    ለማሠራት ብፈልግ አድራሻ (ስልክ) አስቀምጥልኝ።

  • @motakeraniyo1221
    @motakeraniyo1221 ปีที่แล้ว

    8:24

  • @Fuad-dn9bt
    @Fuad-dn9bt ปีที่แล้ว

    Arif nw sle timer wiring conection ltabraraln tchlaleh

  • @tigisthagos3686
    @tigisthagos3686 ปีที่แล้ว

    Berta wendeme

  • @user-on4cb8mw1y
    @user-on4cb8mw1y 6 หลายเดือนก่อน

    Close typeu lemn sera lay nw metkm mnchlw

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 ปีที่แล้ว

    Gobze mirte new

  • @fuadcycle
    @fuadcycle 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ቀጥታ ትምህርት የለም እዴ ግን😊