እንደምን ነህ እግዜር (አሌክስ አብርሀም) ግጥም Ethiopian poim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንደት ነህ እግዜሩ ሰማይ ቤት እንድ ነው😢😢

  • @TgestDesale
    @TgestDesale หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን😢😢

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว +6

    _ሀብት አንተ እኮ ትለያለህ እጅግ በጣም ትልቅ ተሰጥኦ አለህ ወድሜ_
    _በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የእኔ ውድ ወድም_
    _ሀብትዬ በእወነት ከድምፅህ ጋር አይጠገብም በርታልኝ ወድሜ ብዙ ብዙዙ እንጠብቃለን_

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልህ ቃለህዮት ያሰማን ሰላም ለአገራችን እትዮጵያ ይሁን ፍቅር አንድነት ይስጠን 👍👍🥰🥰🥰

  • @yaredafomiya4958
    @yaredafomiya4958 2 ปีที่แล้ว

    Wow ከላይክ በላይ ማድግ ቢቻል አደርግ ነበር💞💞💞💞💞💞💞❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @messiguragewatube9389
    @messiguragewatube9389 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚህ ቤት ስላምህ ይብዚ በጣም ደስ የሚል ቃል ህይወትያስማልን ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @senaittube6181
    @senaittube6181 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላምህ ይብዚ በጣም ደስ የሚል ግፅም ዊዉዉዉዉዉዉ በርቲ በቢቱ ያጥነህ እድሚህን የርዝመዉ በዉነት አጥት የሚአለመልም መንፈስን የሚአድስ ግንም ነዉ

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ
    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።በጣም ደስ የሚል ግጥምነው በርታልን ።

  • @አፌአፌከሰውቤትእረፊ
    @አፌአፌከሰውቤትእረፊ 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዬ ሄልዝ ወንድሜ ከልብ አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በምን ቃል ልንገርህ ቃላት የለኝም ለአንተ የሚሆን ።

  • @ፋቅር-ቘ6ቘ
    @ፋቅር-ቘ6ቘ ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢እንዴትነህ እግዜሩ

  • @feridotube4991
    @feridotube4991 2 ปีที่แล้ว +1

    Woow demsek

  • @BetelhemAtalel
    @BetelhemAtalel ปีที่แล้ว

    ❤waw

  • @fenatiyonas9019
    @fenatiyonas9019 2 ปีที่แล้ว +1

    አብረሃም ሰላም ነው
    እዛሬም በድንኳን ነው?
    አባታችን ሙሴ እንዴት ነው ብትሩ
    ውቄኖስ መክፈያው ደህና ነው ብትሩ?
    ለአባታችን ሙሴ እደምትልልን
    የሰማዮን ብትር እባክህ ላክልn
    የሙሴ አልጋ ወራሽ እያሱ ሰላም ነው?
    ስም ያለው ሞኝ ነው ሁሉም ይጠሩና
    ሙሴ ሲሉ አቤ
    ጴጥሮስም ሲሉ አቤ
    ስራችን ሌላ ዘይቤ
    ዋውውውውው በርታ

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተወዳጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አንድነትን ተመኘሁላችሁ እንካን ሰላም መጣህ ወንድማችን ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ