Ethiopia - ቡድኑን የከዱት አባቶች መጨረሻ፣ ከጠቅላዩ ጋር ተደርሶ ያልተተገበረው ስምምነት፣ የቀጠለው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ኢትዮጵያ ወደውጪ ስንዴ ላከች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Kidestsweet
    @Kidestsweet ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር. ወደ እውነተኛው ቤታችሁ ይመልሳችሁ

  • @nurmidia8487
    @nurmidia8487 ปีที่แล้ว +31

    ክርስቲያን ወገኖቻችን ትግላችንን በሰላማዊ መንገድ እስከመጨረሻው እናካሂዳለን እኛ ሙስሊሞችም ከጎናችሁ ነን ስንተባበር እናሸንፋለን!!!

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን በሰላም።በፍቅር የምንኖርበትን ቀን ያምጣልን እኛ አንድ ነን በየቤታችን አን ሁለት ሙስሊሞች አይጠፉም

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      በእውነት ከልብ እናመሰግናለን

    • @sphonetastic7544
      @sphonetastic7544 ปีที่แล้ว

      Enamesegenalen yene mar

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ በኛ ሐጢያት ቤተ ክርስቲያን አትፈተን በቃ በለን መልስ ስጠን

  • @beautifullife4995
    @beautifullife4995 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ምህረት ይርዳችሁ

  • @getachewlemma4392
    @getachewlemma4392 ปีที่แล้ว

    በጊፍት ነካክተው እንዳይገላቸው አባቶቻችን ይጠቀቁ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይመስገን እውነት ነው ሊያስተምረን የፈለገው አለ

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 ปีที่แล้ว +2

    የታሰሩ ይፈቱልን ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ባፋጣኝ ይፈቱልን

  • @aklilemedihin7337
    @aklilemedihin7337 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪሆይ ከጭለማ ጉዞ አድነን

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ እንደሃገር እንዜጋ እንደሰው
    እሁንም የመመለስ ልብ ስጠን

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +2

    ስደወደውጪየተላከውለጉራነው ሀገራችን ውስጥ ከወለጋየተፈናቀሉትወገኖቻችን ለምንአይረዱም በጦርነትምክኒያንብረታቸውየወደመውለምንአልተርዱም አብይአህመድአስመሳይ ፈጣሪከምድርገጽያጥፍልን ሀገራችንን በሀይማኖትበዘርከፍፋሎእያጋደላቸውነው

  • @hewan676
    @hewan676 ปีที่แล้ว +8

    እግዛብሔር ከውነተኛችጋርነው የቀሩትንም ልቦናቸውንይመልሰው 😭😭😭

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እውነትሽን ነው ለነሱም ለኛም ልቦና ይስጠን

    • @123hpsonic7
      @123hpsonic7 ปีที่แล้ว

      Yessss

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገ 🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ በግፍ ለሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ በግፍ ለሚታሰሩ የተዋህዶ ልጆች

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 ปีที่แล้ว +24

    ከገባን ፈጣሪ ሊያስተምረን የፈለገ ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር ደግ እና መልካም መንግስትና መሪ ይስጠን እኛም ከክፋታችን ከመጥፎ ምግባራችን እንመለስ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ እንስገድ ትዕቢት መግደል ምቀኝነት ለማንም አይጠቅምም ሲጠቅምም አላየንም አስተዋይ ልቦና ይኑረን 🙏🙏🙏🙏

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 ปีที่แล้ว +2

      ይህ ነው እኔም የሚገባኝ ከአማኙ የሚጠበቀው አሁንም ለይስሙላ ሳይሆን ጊዜ ሰጥተን መፀለይ ይገባናል ውድ አማኝ ልጆችዎ የተቀላቀሉ በአበል ከሌላ ክፍተማ ወደ ሌላው አየተዘዋወሩ ሁከት የሚፈጥሩ ስላሉ በቤተክርስቲያን አስተምህሮት የምንፅፈውን ኮሜቴ ሁሉ ጥንቃቄ እናርግ ስድብ ከክፉ ነው እግዛብሄር መልካሙን ያደርጋል አትጠራጠሩ ።

    • @123hpsonic7
      @123hpsonic7 ปีที่แล้ว

      This is what realy we need

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ድረስልን ዘንድሮ ማለቃችን ነው ማነው የሚታመነው

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለታፈኑ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 ปีที่แล้ว +2

    ድል እውነትን ለያዘ

  • @Zባላገሯ
    @Zባላገሯ ปีที่แล้ว +3

    ዉድ ዉድ ዉድ ኢትዮጵያዊያን። አትሌቶች። ዉድ ሐገር ወዳዶች ዉድ። የኢትዮ ወዳጆች። እኳን ደስ አላችሑ በዱባይ ማራቶን ላመጣችሑት ድል በጣም ደስ ብሎኛል አልፍ መብሩክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለተዋህዶ 💒😭

  • @genetyitafer5637
    @genetyitafer5637 ปีที่แล้ว +1

    ከእግዝአብሄር ቀጥሎ የህዝብ አባት እድርጎ እግዚአብሄር የሾመው መንግስት ነበር ግን በራሳችን ኃጢያት ክፉ መሪ ተስጠን ንስሀ ብንገባ ከኃጢያታችን ብንመለስ ምህረቱን ሊያደርግልን አምላካችን የታመነ ነው።

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 ปีที่แล้ว

    ኢሱ ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍትህ ለታሰሩት የተዋህዶ ልጆች ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች ፍትህ ለመምህራችን መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ አርበኛ ለዌንጌል ጌቤሬው ፍትህ ፍትህ

  • @aklilemedihin7337
    @aklilemedihin7337 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሆይ እርቅህን አውርድልን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ ปีที่แล้ว +3

    ሳይተርፈው ያበደረ ሳይቀበል ሞተ😮

  • @aklilemedihin7337
    @aklilemedihin7337 ปีที่แล้ว +4

    ለሁም አባቶች ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ኢሱዬ
    አቢይ ያንተን ያከል ለኢትዮጵያ ስላም ሲያስብና ሲቆረቆር አላየሁም
    እንዲያውም ልዬልዬ አጀንዳ እየፈጠረ አገሪቱን ሲያተራምስ ነው የምገነዘበው

  • @አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ
    @አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ ปีที่แล้ว +2

    ኢላሂ አገራችን ሰላምአድርግልን

    • @seid7319
      @seid7319 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 ปีที่แล้ว +1

    ብፅዕ ወቅዱስ እኮ ነዉ ያልከዉ ብሮ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว +1

    አጅብ እራሷ ሳርባት የሌላወን ታማስላለች ነው ያብይ ነገር ኢትዮጵያ ህዝብ እራብ እየኳመት

  • @worketkobo7285
    @worketkobo7285 ปีที่แล้ว +4

    😭🙏ፈጣሪየ ይቅር በለን

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 ปีที่แล้ว

    ሀገር ሰላም እንዲሆን ምህረት አብ ፋንታሁን ዋቄ ዘመድኩን በቀለ ዮርዳኖስ አበበ ሃብታሙ አያሌውና ሌሎች መታሰርና ለፍርድ ማቅረብ ነው

  • @wizyordi3815
    @wizyordi3815 ปีที่แล้ว +1

    ድል ከእውነትኛወችጋር ነው

  • @mastewalejigu8900
    @mastewalejigu8900 ปีที่แล้ว

    የተመለሱ በነፍስ እና ሞራላቸው ነፃነታቸውን አግኝተዋል ።ቤተክርስትያንም እውቀትን እና እምነትን መሰረት የማያደርጉትን ካህናት እና አባቶችን ፈትሻ ማስተካከል ይጠበቅበታል ።

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 ปีที่แล้ว +1

    አብይን አትመኑት አወቆ ሰልፉ እዳይካሔድ ነዉ ባፉ ለብልቦ አባቶችችንን የላካቸዉ እግዚአብሔር ይፍረድ😭😭😭💔💔 frd kefetari

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว

    ፈታ ዛሬ ጠፍታችሁ ያረፈዳችሁት ነገርስ አባታችን እንኳን ተመለሱልን

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 ปีที่แล้ว

    አሁን ይችን ጥቅማ ጥቅም አፋቸውን ለመያዝ ነው እንጅ አዝነው አይደለም

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ግን አቤቱ አምላኬ አስበን እንዴት ነው እምንዘንቀው ቤተክርስትያን አትሂዱ ከመባል በላይ ምን ሊመጣብን ይችላል አሁንም ታግሰን የሲኖዶሱን ውሳኔ እንጠብቅ በፀሎት እንትጋ የመጣብን ነገር ከባድ ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

    ቤተክርስቲያን መክፈል አይቻልም እሷ እንቁላል አደለችም ሀርና ቤተክርስቲያን ዝም ብላ አትፈርስም አሸናፊነትና ድል ለሀገርና ለቤተክርስቲያን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿የታሰሩትን ፍቱልን አስራችሁ አትጨርሱንም 👎🏽☹️😒

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 ปีที่แล้ว +2

    The poll, the Ethiopian people deserve respect and justice. The government that does not do it's job, is not serving the citizens' interest, so there is a high Need, High Need for resignation, the sooner is better than later, to minimize the The Damages !!! God help Ethiopia and it's people !!!

  • @frealemu8387
    @frealemu8387 ปีที่แล้ว

    Well come.

  • @etsubmekuriyaetsub4977
    @etsubmekuriyaetsub4977 ปีที่แล้ว +2

    ሳይተርፈው ያበደር!!!ሀቅ ግራ የገባው ምውንግስት እረ ምን ጉድ ነው

  • @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጊዜ የምትጎረስ ዳቦ አስ ብር እየተሸጠ የራሱን ዜጋ ሳያጠግቡ ወደሌላ አገር መላክ አሁን ምን ዬሉታል

  • @የማርያምወርቅ
    @የማርያምወርቅ ปีที่แล้ว +2

    ስልጠና እየወሰዱ ነዉ?🤭 እስፖርት ነዉ እንዴ ሳይማሩ የሚሾሙት አይይይ አገሬ ፡ብቻ እግዚአብሄር ቀን አለዉ አይዘገይም ይፈርዳል።

  • @samcity7267
    @samcity7267 ปีที่แล้ว

    ታፍኜ እንጂ ፍልጌ አይደለም ይቅርታ በል ተብዬ ነዉ አሉ እኩ!!

  • @Selameta912
    @Selameta912 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ ወቅዱስ የሚባሉት አቡነ ማትያስ ብቻ ናቸው ሌሎቹ ብፁዓን አባቶች ናቸው
    እባካችሁ የሚዲያ ሰዎች ስማቸውን በትክክል ጥሩ🙏

  • @fitsumhiwot5473
    @fitsumhiwot5473 ปีที่แล้ว +3

    አባቶቻችንን እዳያፍንብን ይሄ መንግስት ይገላል እሱን አትርሱ ወገኖቼ

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 ปีที่แล้ว +6

    ጤናማ ስንዴ ይሸጣል በኬሚካል ያደገ ስንዴ ተለምኖ ተገዝቶ ይገባል😂😂😂😂

  • @bututesfaye3526
    @bututesfaye3526 ปีที่แล้ว +3

    አይ ብልፅግና ኢሕአዴግን ወደ ብልፅግኔ እንደ መቀየር ቀላል መሰለህ ቤተመቅደስ መግባት

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

    የከሰሩ ፖለቲከኞች
    ሀይማኖትን መደበቂያ እንዲያደርጉ አንፈቅድም !!

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 ปีที่แล้ว +1

    ስንዴ እየለመኑ ስንዴ ለውጭ እየላክነው ማለት !ዶሮን ሲታልሏት ሆነ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +1

    God Save our Abatoch our one Sinod one Church one Papas

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 ปีที่แล้ว

      ይሁዳ ስልጣን ይልቀቅ

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 ปีที่แล้ว +3

    የስንዴው ጉዳይ ፩ ተረት አስታወሰኝ።
    የነፍስ አባታቸውን ይፀድቁ እንደሁ የጠየቁትን ባልቴት፣ አባ እንዲህ አሏቸው :- "ፅድቁ በቀረና ፣ በቅጡ በኮነነሽ ..."

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 ปีที่แล้ว

    No sound

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር።መረጃ ልናገኝ አልቻልንም ታፍነናል። ርእሱ ብቻ ነው የሚመጣልኝ።

  • @merymery7470
    @merymery7470 ปีที่แล้ว

    ታድያ እንግዲህ ሲታሰሩ ማነው የሚያስፈታቸው ህግ ባለበት አገር ሌላ የሚአስር ህግ ማነው ማነው የሚያስረው ቆይ አረህዝብ እንቃ አረባካችው አረባካችው ማንም እዴት ነው የሚያስረን ለምድነው እሄንን ሰውዬ ለፍርድ የማናቀርበው እስከመቼ ነው ዝም የሚባለው

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ ปีที่แล้ว

    የታወቀ ካድሬ ይሆናል የሚያገንኘው።።።

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb ปีที่แล้ว

    ወይ ፀፀት ገዘብ ሥብሠባላይ ናቸው አባቲ

  • @zinabuabate422
    @zinabuabate422 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ጠግቦ በልቶ ነዉ ወደ ዉጭ የሚላከዉ ስንዴ ጉዴ ፐ 🤔🤔🤔🤔

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 ปีที่แล้ว

    ✝️ አንድ . . .
    🟩 ቅድስት ቤ/ክ
    🟨 ቅዱስ ሲኖዶስ
    🟥 ፓርትሪያርክ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 ปีที่แล้ว +1

    የሚያሰለጥነው ጦረነት ነው እደ እረ ጉድ ይገረማን

  • @barchwollotube
    @barchwollotube ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን ያረብ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኧረ ምነው ቆራጥ መሪ አጣሽ?😥 አንዴ በብሄር አንዴ በሀይማኖት ኧረ በስንቱ

  • @ashenafiwinner
    @ashenafiwinner ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ለዜጎቹ ደህነንት እና ኤክስፖርት ከመደረጉ በፊት ለዜጎች የምግብ ዋስትና አስተካክሉ.....ዛሬ በሀገራችን ስንዴ ስንት ገባ? ጤፍ ሌሎቹን ብንመለከት በጣም ንሯል.......ደሀ ሰርቶ አንዴ እንኳን በልቶ ይደርበት

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

    👉 ህዜቤ ንቃ በዘር ሲያቅታቸው 👉 በሀይማኖት ደሞ ሊያባሉህ ሲመጡ አትነዳላቸው 👉 ቤ/ክ የእርቅ የሰላም የፍቅር እንጅ የዓመጽ ቦታ አይደለችም

  • @shylook
    @shylook ปีที่แล้ว +1

    ሀገሩ የአማራ ኦርቶዶክስ ብቻ ነች ሌላዉ ብሔር አያገባዉም

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Feta God bless you

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 ปีที่แล้ว +1

    ሸኔን እያሠለጠነ ይሆናል

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሁሉረሃብተኛ ባገርቤት እያለ እንዴት ስንዴ ለሽጭ ይቀርባል???
    እይገባም

  • @jaguar3615
    @jaguar3615 ปีที่แล้ว +1

    Abet fetari huye sendye terfo le wechi neged telake 😭😭😭

  • @timeupp49
    @timeupp49 ปีที่แล้ว

    የአብይ የውሽት ትንቢት የሚናገርለት ፓስተር ዮናታን ይባላል።

  • @merymery7470
    @merymery7470 ปีที่แล้ว +1

    አረ ተሁ ሌላም እምነት ያላችው ሰላም እድታገኙ እንነሳ እሄንን ሰውዬ ለማውረድ ህዝባችን ማንም እየተነሳ እያፈነ ነው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 ปีที่แล้ว

      አዎማርያምን

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስዊያን ሁላችንም በየ ከፈትነው ሚዲያ ስለ ታሰሩብን ኦርቶዶክሳዊያን እና ኦርቶዶክስን ደግፈው ስለታሰሩ ፖስተር ቢንያም እየለጠፍን ፍቱልን እንበል።

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J ปีที่แล้ว +1

    የፌድራል መንግሥት በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋም ላይ ምንም ኃላፊነት የለውም???

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 ปีที่แล้ว

    በህብረተስቡ ላይ ቀረጥ በመጫን ለስርአቱ አገልጋይ ካድሬዎች የሚደረገው የጥቅማ ጥቅም ጭማሪ ጉበኝነትን ለመቀነስ ይረዳ ይሆን?

  • @gechgmase27
    @gechgmase27 ปีที่แล้ว

    መንግስት ለአባቶች ቃል የገባውን ተግባራዊ ማድረግ ካልቻለ የሚመጣው ጥፋት ከባድ ነው አጠቃላይ ምእመናኑ ከአባቶች ፈቃድ ውጭ ተቃውሞ ከተጀመረ መመለሻው ከባድ ነው

  • @rahaelyhdego6076
    @rahaelyhdego6076 ปีที่แล้ว +2

    ምን ምናባቱ አገበው ስለ ኤርትራ ምርጫ

  • @Gifubeza
    @Gifubeza ปีที่แล้ว +1

    ህዝቡ ተርቧል ጨለማ ውስጥ ይኖራል ግን ስንዴም መብራትም ተሽጦ ጠመንጃ ለኛ መግደያ ይገዛል::

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏😢😢😢💔💔💔

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 ปีที่แล้ว

    እስር ተበራክቷል ዝምታው አይጠቅመንም የደፈረሰው ካልጠራ በስተቀር ልጁ የሚሰማ አይደለም

  • @Hafidayub3587
    @Hafidayub3587 ปีที่แล้ว +1

    እግዜር ኦሮምኛን አይሰማም ማለት ነዉ አማራ ካልሆነ ቅስና አይገባዉም አረተዉ አማራ ተስፋፉዎች

  • @MillionBedo
    @MillionBedo ปีที่แล้ว

    Hey!! CORRECTION!!!
    በኢትዮጲያ ቤተክርስቲያን ስርዓት «ብፁዕ ወቅዱስ» የሚል ማዕረግ የሚኖረው ቅዱስ ፓትርያርኩ ብቻ ነው! ሌሎች ጳጳሳት «ብፁዕ» ነው የሚባሉት።
    ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሳዊሮስ የሚባል ሰው ኖሮ አያውቅም። 🤢

  • @amaremequannit7106
    @amaremequannit7106 ปีที่แล้ว

    ስንዴ ላከች!?!

  • @alazarviva4392
    @alazarviva4392 ปีที่แล้ว

    አላማቸው እኮ ህዝብን በቋንቋህ እናገለግልሃለን በሚል ሰበብ እምነቱን እንዲተው ለማድረግ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ቢዘገይም ማንም አይቀድመውም የጃቸውን ያገኛሉ

  • @abebeazeb1429
    @abebeazeb1429 ปีที่แล้ว

    ከመንፈስ ቅዱስ በስተቀር ማንም ኃይል የለውም መንፈስ ቅዱስ የስህተት አባቶችን አሁንም ወደ እውነቱ ጥሪ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይምራልን

  • @mebrakrostom6315
    @mebrakrostom6315 ปีที่แล้ว +1

    ⛪️✝️✝️✝️😭😭😭🙏🙏🙏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    አንድ ቀን መምህር ግርማ አገልግሎት ላይ አቡነ ሳዊሮስ ነበሩ ከዛ የካህናቶች ማሰልጠኛ ይስሩሉን ብሎው ነበሩ አሁኑም እዛ ያሉ ቢጠኑ ከቤቴክርስትያን ፈንግጠህ ወዴት ውግዘቱ ቀላል አይደለም በቁምህ ኖው የሚያሳይህ እግዚአብሔር

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 ปีที่แล้ว

    የጉራጌ አላለም ስለደቡብ ምን አገባቸው እኛ በኩላዊት ሀዋሪያት በሰበሰቧት በአዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ።⛪💚💛❤
    ፖለቲካቹ እዛው😏

  • @nano2012
    @nano2012 ปีที่แล้ว

    ጠቅላይ ቤተ ክህነት ማለት ቀረጥ ሰብሳቢ ነው:: በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ ቤተ ክርስቲያኖች ምንም የሚያደርገው ነገር የለም:: ነገር ግን እነዛ ቤተክርስቲያኖች ከመህመናኑ በስለትም ሆነ በስጦታ የሚያገኙትን ገንዘብ በሙሉ ይወስዳል:: ቤተ ክህነት እጅግ በጣም ብዙ ቢሊዮን ብር ባንክ እያለው በርካታ ቤተክርስቲያኖች አሁንም ለጧፍና ለሻማ መግዣ ሳይቀር ይለምናሉ:: ሁሉም ቤተክርስቲያኖች ከመህመናኑ የሚያገኙትን ገንዘብ ለራሳቸው ማስቀረት አለባቸው::

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 ปีที่แล้ว +1

    It is all about Abiy, and I don't know what he is thinking. He should be gone. The other thing is where he got his doctorate. What is his profession? another banda.

  • @adeyabebasahle
    @adeyabebasahle ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የሰው ችግር የለበትም ብረት የያዛችሁ ሰዎች ልብ ግዙ

  • @abualu8425
    @abualu8425 ปีที่แล้ว

    ስንዴ ላከች እሬሳ ብትልክ ነበር የማይገርመኝ

    • @beautifullife4995
      @beautifullife4995 ปีที่แล้ว +1

      ግድ የለም እንጸልይ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነውና

  • @DANI-MAKTUBE
    @DANI-MAKTUBE ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክሳዊ በጥቅማጥቅም አይታለልም

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 ปีที่แล้ว

    በጥቅም ሊያስራቸው እነዚህ ሆዳሞች

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 ปีที่แล้ว +2

    Wishet tabezaleh wendime leminis negerochin tadanikaleh

  • @yeabserazinaabu5213
    @yeabserazinaabu5213 ปีที่แล้ว

    አንድ አንዶች መንግሥትን ጭራሽ በግድ ጳጳስ አዳራጉት የራሳቻውን ስታት በመንግሥት ላይ

  • @edereje1580
    @edereje1580 ปีที่แล้ว

    እንዲያው የሚገርመኝ ሰይጣን እንደዚህ በክፉ ሰድብና ምቀኝነት ነው ያሳደጋችሁ ታዲያ በየት በኩል ነው ሀይማኖታችሁ ዳሩ በሀይማኖትና በእምነት መካከል ያለውን ልዩነት አታውቁም ታሳፍራላችሁ።

  • @حسيناحمد-ذ7و5ب
    @حسيناحمد-ذ7و5ب ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ህዝብ ሆይ አብይን የምታምኑ ሰወች የዋህ ናቹሁ እሱ ማለት እኮ ዛሬ ያወራውን ነገ አይደግመውም ከእውቀት ነፃ ነው ሰለዚህ አሁን ማድረግ ያለብን አብይ ላይ መዝመት ነው አይ ጋላ ለባሪያ ቀን ሲወጣ ነው እና የቀረው ነገሩ

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ረጅም የሚያሰለች አርዕስተ ዜና። እባካችሁ አታሰልቹን።አንድ ሁለት ብቺ ይበቃል።

  • @fikirtejage8500
    @fikirtejage8500 ปีที่แล้ว

    Memlesachwe tiru new gin bayen kuragna meketatel