ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፈጣሪ ይጠብቅህ እስኬው አባቴ
የፅናት ተምሳሌት እስኪዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትመኛት ሀገርክን እግዚአብሔር ያሳይህ
አስኬዉ ጀግና ነህ በርቱ ከጎናችዉ ነን ዘሜን እና ሌሎች ፋኖወች እንዲፈቱም ጥረት አድርጉ ምድረ ዉርጋጥ ተጫወተብን እኮ
ታላቁ እስክንድር 💚💛❤🥰🥰🥰🥰
እሰኬ አንተ ጀግናው እመቤቴ በሂድህበት ሁሉ ትጠብቅህ የኛኛኛኛኛኛ ጀግና👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍
ንቃ አማራው👍👍👍👍👍👍
ከጎናችሁ ነን እኛ አኢትዮጵያውያን oromoዎችnuyi siini wejinnii❤
Dingay ras
Kkkkk Egna oromomem
በእውነት አደእሰክድር አይነት ታማኝ ሰው የለም
አማራ ሆይ ንቃ ተደራጅ ታገል የህልውና አደጋ ውስጥ ነን የመኖር ወይም ያለመኖር ።
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
@@endashawtadesse8185 የምን መገንጠል ነው የሰይጣን ጆሮ ይደፈን! ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ አጥፊወች ለህግ የሚቀርቡበት ቀን ሩቅ አይደለም
የምትደራጁት የምትነቁትየምትታገሉት በዩቱዩብ!...ስራፈቶችፈሪ ቅዘናም ሁላ!
@@henokwondimu7655 ሂድ ጥፋ እኛ ፍርሀት አናውቅም ስነልቦናችን ላይ በደንብ ተሰርቶብናል።
@@selamawitgebretsadik3097 አሁን ገና አሳከኝ 🤣 ስነ ስነአይምሮአችሁ ላይ ምን ይሆን የተደረገው ባክህ? ሰገጤ
እስከደር ጀግና ነው ንቃ የታሰሩትን ፋኖወች ይፋቱልን ከዛ ኢትዮጵያ እደምፈልጋት የሰላምና የአንድነት ሀገር ትሆናለች ዘመነን ፋቱ
ስለእውነት ሲል ብዙ መሰዋትነትን ከፍሎዓል
እሰኬው ፈጣሪ ይጠብቅህ ለማራ ነፃነት በትሰራ ደስ ይለኛል በቢሄረተኝነት መቀጠል አለበት አማራው 💚💛❤👍👊👊👊
አሲኬዉ ለኢትዮጵያ መሰዋት የከፈለ ነዉ እዉነት አሸናፊ ነዉ ዘሜ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹሁ አድስ አበባ ለይ ብዙ ታሪክ የሰራ ነዉ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
አማራ አሁን ላይ አንድነቱን ማጠናከር ግድ ነው አማራ አንድ ካልሆነ ከዚህ የበለጠ ግፍ ይደርስበታል አንድ ሁኖ አገራችን ላይ የተተከለብንን ነቀርሳ ነቅሎ መጣል አለበት
አማራ አንድ መሆን የማይችልባቸው ብዙ ምክኒያቶች አሉ ጥቂቱን ከታች እነሆ1ኛ. ብሄርተኛ አማራዎች የአማራ ሙስሊምነትን አይቀበሉም ይህም ማለት አንድ ሀገር አንድ ብሄር አንድ እምነት የሚል የአጼዎችን አመለካከት በ21ኛው ዘመን ያራምዳሉ።2ኛ. በውስጣቸው የስልጣን ጥማት የሀብት ጥማት በብዛት ስለሚገኙ ለጠላት በቀላሉ ይደለላሉ።3ኛ. በፖለቲካው አለም ፍጹም ወዳጅ ፍጹም ጠላት የለም የሚለውን አባባል ለመቀበል አይችሉም በፖለቲካ የተፈጠረውን ጠላትነት ካልተበቀልኩት ሞቼ እገኛለሁ የሚሉ ናቸው ቂመኛ ደም መቃባት ያምራቸዋል ይህ በፖለቲካው አለም አይሰራም ጠላትህን የምታጠቃው ርቀህ ተገለ ሳይሆን ቀርበከው ነው ለእዚህ አሜሪካን ሁነኛ መምህር ነች እየሰጠች እየቀረበች ትገርፈሀለች ታጠቃሀለች4ኛ. ይቅር ባይነት አታቁም አያቶቻችሁ ቅድመ አያቶቻችሁ የሰሩትን ግፍ እና መከራ አሁን ላይ ላለው ትውልድ ስትሉ ይቅርታ መጠየቅ ውርደት መስሎ ይታያችኋል ነገ ከነ ጉድፍህ ስልጣን ብትይዝ እንደውም ብሶ ይገኛል ይቅርታነት ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከሀይማኖት አባት እስከ ተራው አማኝ ተበዳይን ለይታችሁ በይፋ መጠየቅ ይኖርባችኋል። ቀን ቆጥሮ አመት ቆጥሮ የተሰሩትን ግፍ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ያሉትን ከራሱ ክልል መጀመር አለበት ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የምትሆነን የጀርመን ህዝቦች ናዚ በአይሁዶች ላይ የሰራውን ግፍ ዛሬ ይቅርታ ጠይቀዋል።....ሌሎችም ብዙ አሉ ሰልጥኑ በነገስታት አስተሳሰብ ማሰብ አቁሙ።
@@abeshelemo3145 ወናፍ 🤨🤨
@@abeshelemo3145 በትክክል በአሳብህ እስማማለው ። እርስ በእርሱ የማይስማማ ህዝብና መንግስት ይጠፋል።
@@abeshelemo3145 እበት!
በዘመኔ እንደ እስክንድር አይነት ሰውውው -ትሁት ✅ፈርዓ እግዚአብሔር ✅ልበ ቆራጥ ✅የእውነት ሰው ✅ተስፋ የማይቆርጥ✅ጀግና ✅የፅናት ሰው ✅አርቆ አሳቢ ✅ከራሱ ይልቅ ለሰው የሚኖር ✅አይቸ አላውቅም ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ ።
100%
ትክክል
Thank you! 🙏
ኣማራ እና ኤርትራ ኣንድ ናቾው 🇪🇹 vs 🇪🇷 💪።
❤❤❤❤
እስክንድር ነጋ የታላቋ ጦጵያ መሪ ነው ። የምትስማሙ👊👊👍👍 🌏🌏🌍
እስክንድር ታላቁ ሰዉ፤ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ያለዉ!!
ለእርሱ ችግር ማብዝት ውጭ ምንም እይመ ጥም ዝበሌ ነዉ ።
አማራየ አንድ ሁን
ትክክል እስክድር ላገሩ የታገለ ጀግና ነዉ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
እስክድር የኔ ጀግና
የጽናት ምልክት ሰለእውነት ታጋይ የኔ ዘመን ጀግኖች እስክንድር ነጋ ዘመነ ካሴ !!!@
መሆን ያለበት ነገር ነው!!
እስኬው እንደ ማንም ቀብረር ብሎ አሜሪካን አገር ዘንጦ መኖር ይችል ነበር ። ግን ለፍትህ ለሃገር እና ለዎገን ያለው ፍቅር እዚህ አድርሶታል ። እስክንድርን ለመሆን መማርን ሳይሆን ሆኖ መፈጠርን ይጠይቃል ! ! ! በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት ይገርማል !!!
እድሜ ይስጥህ እስኬ
እስክንድር የኔጀግና
እስኬ አባታችን ጀግናዬ እምወድህ ከማከብሩህ አዳነኝ ኑርልን ክፉአይካህ🙏🙏🙏
💚💛❤ ባንድ ቀን 50 ሺ ዘመነ ካሴ ን እንጠይቃለን✊️✊️✊️ አዲስ ቻሌንጅ ነው ✊️✊️
እስኬው ጀግና
ዘመነ በቅርቡ እንደሚፈታ ተስፋ አለኝ
እኔም
ጀግኖች አማራሆች እንዃንም አላስበላችሆት እስክድርን ዘመን ቤፈና ጥሩነው
እስኬው የፅናት ተምሳሌት በምን ቃል ይገለፅ በማርያም
ከእስክንድር በላይ ለኢትዮጵያ መስዋትነት የከፈለ የለም
Yelame yemilo kali gin ?? 💚💛❤
በትክክል ✊✊✊💚💛❤️
በትክክል
Kkkkk🐿📞
ጥበበኛው እስክንድር ነጋ የአማራ አለኚታ የኢትዮጵያ መከታ ፡፡የፅናት ተምሳሌት
በጣም ጥሩ ማርያምን የአማራ ህዝብ መሪ እናእሚያነሳሳዉ ነዉ ያጣ እጅ ማንም አያሸንፈዉም አሁን እስክንድርና ዘመነ ካሴ አንድ ላይ ከሰሩ እመኑኝ ወገኔ ቀን ሊወጣለት ነዉ ህዝቡ ተረባረብ አሁን ነዉ ወደፊት መራመድ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እስክድር ክበርልኝ ጀግና ኢትዩጲያ ለእዉነት የቆምክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ጀግና አይለፍልፍም ሙያ በልብ ነውና አስክዬ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ- አማራው ተነስ መክት አጥቃ!!!
እስኬው ምን ነበረበት የአማራ መሪ ቢሆን እግዚአብሔር ሆይ አድርገው
ታላቁ እስክንድር አንተ የኢትዩጲያ ኩራት አንተ ብሩ ባለ አይምሮ ሁሌም ከጎንህ አለን
ጀግናው እስኬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ
እስክር ጀግናየ የአማራው ኩራት
እስክንድር ጀግና ነው
💪
የአማራ ችግር የአንድ እነት እጥረት ብቻ ነው አማራ አንድ ከሆነ እንኳን ለራሱ ለሀገራችን ኩራት ነው ሁሉም ያውቀዋል አንድነት ብቻ ነው የሚያስፈልገን አማራ ለአገሩ ሞች ነው
እኛምእንግዛለን
Eskinder is so brave!!!
እስኬውና ዘሜ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
ትልቅ ጥምረት ንቃ አማራዬ እስኬው ዘሜው❤🙏🙏
እስኬ ታላቁ ❤️❤️❤️
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
የእውነት ዲሞክራሲ ለማየት ለምኖር ከፈለግን እስክንድርን በመደገፍ እስከ ጠቅላይ ምኒስተር ደረጃ ማድረስ ግድ ይላል
ታላቁ እስክንድር በእውነት ስለሱ ምን አይነት ቃል ይገልፀዋል ምሁር ደግ ሰው አክባሪ ፈጣሪውን ፈሪ ስለራሱ ሳይሆን ለሰው ብሎ የሚኖር በእውነት የት ይገኛል አንተን የሚመስል ፣?
እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Wakeup Amhara!!!!!!!!
እስክንድር ጀግና የፀናት ምሳሌ የሆንክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን🙏❤🇪🇹
እስኪው የኔ ጀግና 💪💪💪
የኛ ጀግና
አማራየ ንቃ አንድሁን አስክድር ታማኝ ሰው ነው
Eskeww berta 💪
ሳህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እባካችሁ የብአዴን አመራሮች ንቁ ህዝባችሁን ጠብቁ አደራጁ በየክልልሉ የሚኖረውንም አማራ አንቁ አደራጁ አብንም ጭምር ለአማራ ያገባኛል የምትሉ ሁላ አንድ እንሁን
ኢትዬጵያን መምራት ያለባቸው ሁለቱ መሪዎች🌹
ውይ እሰክድር እደሚ ያሳዝነኝ አምላክ ያሰባትን ኢትዮጵያ ለማየት ያበቀው እዉነት
አማራ ማለት የኢትዮጵያ ምሰሶ ነው በቃ።
Dubbiin Reef Nuuf Galaa Jirtii ... Mee Jabaadhaa .... Isin Waliin Jirraa ....
Feta Daily…berta betam gobez Gazetegna neh…❤❤❤❤❤❤
በአማራ የተጎዱ ቦታዎችን ስለጎበኘ ብቻ ለአማራ አደላ ማለት አይቻልም
👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍👍
እስክንድር እንኳን ኢትዮጵያን አማራን መምራት አይችልም እመነኝ የእስክንድር አካሄድ በመጨረሻ አማራን ይበታትነዋል እንጂ ለአማራ የሚጠቅም ነገር አያመጣም።
አይ ኢትዮጵያ አንቺ ደግ እናት የ86 ቋንቋ ባለቤት መሆነሽ ልጆችሽ እርሰ በርስ እንዲ ባሉ አደረገ አንድ ቀን በዚች ሀገር ላይ የሩዋንዳ ታሪክ ይደገማል የሚገርመው እኔ ና ቤተሰቤ ከብሄርተኝነት ነጻ ነን እና ኢትዮጵያዊ በመሆናችን እናፈራለን
By z way በጣም ጥሩ መርጃ
አማራው ንቃ እስከመቸ ነው እየታረድን እየተፈናቀልን እምናልቀው
እስኬው የፆናት ምልክት ነው
ዘመነ ካሴ መፈታት አለበት እስክንድር ነጋ አገር መሪ መሆን አለበት
እስክንደር የአማራን ህዝብ አንቃ ችግሩ ገና ነው ላአማር ህዝብ
አማራው ብዙ እድሎችን እያገኘ አልተጠቀመበትም አሁን ከነቃ እስኬው ጥሩ ማርሽ ቀያሪ ነው ከተጠቀሙበት
Eska
አንተ ይጠብቀን እና ለልጅ ለማ ራብ ቻሉ ይሰውረን ኢትዮጵያ ውስጥ አማራጭ አለ ለመሆኑ ብሄሮች አሉ መንዝና mokennen amharic amharic ናችሁ አላቸው ይህም
ለሁለቱ ዘረኞች ልብ ይስጣቸው በተለይ የኦሮሞ እብዶች ምንገዳቹህን አስተካክሉ
አይበገሬዉ
በወሳኝ ሰዓት ወሳኝ ሰውበሉ ዘመነንም በነካ እጃችሁ
TORINETU YIJEMERI ,FANO TENESA
ጉድ ነው'ኮ ህ ወ ሓ ት ም ብልፅግና ተብዬዎቹ እስክንድርን ሲያዩ ለምንድን ነው ?ሽንታቸው የሚመጣው ?
ዘሜ
ዘመኔን ፈተው ካላሳዩን ትግሉ ዋጋ የለውም
እስክንድር አማራ ክልል ፖለቲካውን መቀላቀሉ እና ህዝቡን ከያዘ ከኤርትራ ጋር በጋራ በመሆን ኢትዬጵያ ላይ መነሳት ነው አላማው
በሽፍትነት ሰላም አይመሰረትም TPLF የህዝብ ድርጅት ነው ድርጅቱ ይጥፋ ብሎ መሞገት የህዝቡንም ጥፋት መመኘት ነው የእስክንድር ፍላጎት ይህንን ያንፀባርቃል
አማራየ ወጥሬ በቃን
ብዙ ሰዎች አማራን የሀገራችን ተጠያቂ ሲያደርጉ በጣም እናደድ ነበር እቃወምም ነበር።አሁን አሁን ግን የአማራ አመራር ማለት እንኳን ለኢትዮጵያ ለአማራም ያልበጀ ገዳይ ለብር ብሎ ሀገር ሻጭ ነው የአማራ አመራር ባይስማማ የኦሮሞ አመራር እንካን ሀገር መምራት ይቅርና ቀበሌ አይመሩም ነበር እነሱ ማለት የጫካው ሼኔ ናቸው እነ አብይ አህመድ, የአማራ አመራር እና የኦሮሞ አመራር።
የምታገለው ለአማራ ነው እስካላለ ድረስ ዝም ብሎ መለፍለፍ ጥሩ አይደለም፤ መጀመሪያ ቃለ መጠይቅ አድርገህ ከእራሱ መስማት አለብህ፤ ለሽቀላ አትፍጠን
በመታሰር ከሆነ ታላቅ ነው
መቼ ገብቶን ነበር አረ ይቅር በለን እስኬ
Eski sile selam sibeku enante jiloch
WODE WOSANYU TORINET GIBU
Ezaw Amhara kelel bihonem le hodachew yaderu ye mengist ketregna Amarawoch maserachew ayikerem egziabeher enesun leyito yatfalen 🙏
I swear I don't know even very well about politics but I don't know why did some people hate isikidr he is innocent persons
Zim new,moya beleb new 🫡
ድሮም አሁንም የአማራ ፖለቲከኛ ነው አታሽቃብጥ 😂😅
አማራ አንድ መሆን የማይችልባቸው ብዙ ምክኒያቶች አሉ ጥቂቱን ከታች እነሆ1ኛ. ብሄርተኛ አማራዎች የአማራ ሙስሊምነትን አይቀበሉም ይህም ማለት አንድ ሀገር አንድ ብሄር አንድ እምነት የሚል የአጼዎችን አመለካከት በ21ኛው ዘመን ያራምዳሉ።2ኛ. በውስጣቸው የስልጣን ጥማት የሀብት ጥማት በብዛት ስለሚገኙ ለጠላት በቀላሉ ይደለላሉ።3ኛ. በፖለቲካው አለም ፍጹም ወዳጅ ፍጹም ጠላት የለም የሚለውን አባባል ለመቀበል አይችሉም በፖለቲካ የተፈጠረውን ጠላትነት ከተበቀልኩ ሞቼ እገኛለሁ የሚሉ ናቸው ቂመኛ ደም መቃባት ያምራቸዋል ይህ በፖለቲካው አለም አይሰራም ጠላትህን የምታጠቃው ርቀህ ተገለ ሳይሆን ቀርበከው ነው ለእዚህ አሜሪካን ሁነኛ መምህር ነች እየሰጠች እየቀረበች ትገርፈሀለች ታጠቃሀለች4ኛ. ይቅር ባይነት አታቁም አያቶቻችሁ ቅድመ አያቶቻችሁ የሰሩትን ግፍ እና መከራ አሁን ላይ ላለው ትውልድ ስትሉ ይቅርታ መጠየቅ ውርደት መስሎ ይታያችኋል ነገ ከነ ጉድፍህ ስልጣን ብትይዝ እንደውም ብሶ ይገኛል ይቅርታነት ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከሀይማኖት አባት እስከ ተራው አማኝ ተበዳይን ለይታችሁ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርባችኋል። ቀን ቆጥሮ አመት ቆጥሮ የተሰሩትን ግፍ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ያሉትን ከራሱ ክልል መጀመር አለበት ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የምትሆነን የጀርመን ህዝቦች ናዚ በአይሁዶች ላይ የሰራውን ግፍ ዛሬ ይቅርታ ጠይቀዋል።....ሌሎችም ብዙ አሉ ሰልጥኑ በነገስታት አስተሳሰብ ማሰብ አቁሙ
Gn ehe yetsafikew likneh!???
@@nigusasmare3954 በእርግጠኛነት
ፈጣሪ ይጠብቅህ እስኬው አባቴ
የፅናት ተምሳሌት እስኪዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትመኛት ሀገርክን እግዚአብሔር ያሳይህ
አስኬዉ ጀግና ነህ በርቱ ከጎናችዉ ነን ዘሜን እና ሌሎች ፋኖወች እንዲፈቱም ጥረት አድርጉ ምድረ ዉርጋጥ ተጫወተብን እኮ
ታላቁ እስክንድር 💚💛❤🥰🥰🥰🥰
እሰኬ አንተ ጀግናው እመቤቴ በሂድህበት ሁሉ ትጠብቅህ የኛኛኛኛኛኛ ጀግና👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍
ንቃ አማራው👍👍👍👍👍👍
ከጎናችሁ ነን እኛ አኢትዮጵያውያን oromoዎች
nuyi siini wejinnii❤
Dingay ras
Kkkkk Egna oromomem
በእውነት አደእሰክድር አይነት ታማኝ ሰው የለም
አማራ ሆይ ንቃ ተደራጅ ታገል የህልውና አደጋ ውስጥ ነን የመኖር ወይም ያለመኖር ።
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
@@endashawtadesse8185 የምን መገንጠል ነው የሰይጣን ጆሮ ይደፈን! ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ አጥፊወች ለህግ የሚቀርቡበት ቀን ሩቅ አይደለም
የምትደራጁት የምትነቁትየምትታገሉት በዩቱዩብ!...ስራፈቶችፈሪ ቅዘናም ሁላ!
@@henokwondimu7655 ሂድ ጥፋ እኛ ፍርሀት አናውቅም ስነልቦናችን ላይ በደንብ ተሰርቶብናል።
@@selamawitgebretsadik3097 አሁን ገና አሳከኝ 🤣 ስነ ስነአይምሮአችሁ ላይ ምን ይሆን የተደረገው ባክህ? ሰገጤ
እስከደር ጀግና ነው ንቃ የታሰሩትን ፋኖወች ይፋቱልን ከዛ ኢትዮጵያ እደምፈልጋት የሰላምና የአንድነት ሀገር ትሆናለች ዘመነን ፋቱ
ስለእውነት ሲል ብዙ መሰዋትነትን ከፍሎዓል
እሰኬው ፈጣሪ ይጠብቅህ ለማራ ነፃነት በትሰራ ደስ ይለኛል በቢሄረተኝነት መቀጠል አለበት አማራው 💚💛❤👍👊👊👊
አሲኬዉ ለኢትዮጵያ መሰዋት የከፈለ ነዉ እዉነት አሸናፊ ነዉ ዘሜ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹሁ አድስ አበባ ለይ ብዙ ታሪክ የሰራ ነዉ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
አማራ አሁን ላይ አንድነቱን ማጠናከር ግድ ነው አማራ አንድ ካልሆነ ከዚህ የበለጠ ግፍ ይደርስበታል አንድ ሁኖ አገራችን ላይ የተተከለብንን ነቀርሳ ነቅሎ መጣል አለበት
አማራ አንድ መሆን የማይችልባቸው ብዙ ምክኒያቶች አሉ ጥቂቱን ከታች እነሆ
1ኛ. ብሄርተኛ አማራዎች የአማራ ሙስሊምነትን አይቀበሉም ይህም ማለት አንድ ሀገር አንድ ብሄር አንድ እምነት የሚል የአጼዎችን አመለካከት በ21ኛው ዘመን ያራምዳሉ።
2ኛ. በውስጣቸው የስልጣን ጥማት የሀብት ጥማት በብዛት ስለሚገኙ ለጠላት በቀላሉ ይደለላሉ።
3ኛ. በፖለቲካው አለም ፍጹም ወዳጅ ፍጹም ጠላት የለም የሚለውን አባባል ለመቀበል አይችሉም በፖለቲካ የተፈጠረውን ጠላትነት ካልተበቀልኩት ሞቼ እገኛለሁ የሚሉ ናቸው ቂመኛ ደም መቃባት ያምራቸዋል ይህ በፖለቲካው አለም አይሰራም ጠላትህን የምታጠቃው ርቀህ ተገለ ሳይሆን ቀርበከው ነው ለእዚህ አሜሪካን ሁነኛ መምህር ነች እየሰጠች እየቀረበች ትገርፈሀለች ታጠቃሀለች
4ኛ. ይቅር ባይነት አታቁም አያቶቻችሁ ቅድመ አያቶቻችሁ የሰሩትን ግፍ እና መከራ አሁን ላይ ላለው ትውልድ ስትሉ ይቅርታ መጠየቅ ውርደት መስሎ ይታያችኋል ነገ ከነ ጉድፍህ ስልጣን ብትይዝ እንደውም ብሶ ይገኛል ይቅርታነት ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከሀይማኖት አባት እስከ ተራው አማኝ ተበዳይን ለይታችሁ በይፋ መጠየቅ ይኖርባችኋል። ቀን ቆጥሮ አመት ቆጥሮ የተሰሩትን ግፍ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ያሉትን ከራሱ ክልል መጀመር አለበት ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የምትሆነን የጀርመን ህዝቦች ናዚ በአይሁዶች ላይ የሰራውን ግፍ ዛሬ ይቅርታ ጠይቀዋል።
.
.
.
.
ሌሎችም ብዙ አሉ ሰልጥኑ በነገስታት አስተሳሰብ ማሰብ አቁሙ።
@@abeshelemo3145 ወናፍ 🤨🤨
@@abeshelemo3145 በትክክል በአሳብህ እስማማለው ። እርስ በእርሱ የማይስማማ ህዝብና መንግስት ይጠፋል።
@@abeshelemo3145 እበት!
በዘመኔ እንደ እስክንድር አይነት ሰውውው -
ትሁት ✅
ፈርዓ እግዚአብሔር ✅
ልበ ቆራጥ ✅
የእውነት ሰው ✅
ተስፋ የማይቆርጥ✅
ጀግና ✅
የፅናት ሰው ✅
አርቆ አሳቢ ✅
ከራሱ ይልቅ ለሰው የሚኖር ✅
አይቸ አላውቅም ።
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ ።
100%
ትክክል
Thank you! 🙏
ኣማራ እና ኤርትራ ኣንድ ናቾው 🇪🇹 vs 🇪🇷 💪።
❤❤❤❤
እስክንድር ነጋ የታላቋ ጦጵያ መሪ ነው ። የምትስማሙ👊👊👍👍 🌏🌏🌍
እስክንድር ታላቁ ሰዉ፤ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ያለዉ!!
ለእርሱ ችግር ማብዝት ውጭ ምንም እይመ ጥም ዝበሌ ነዉ ።
አማራየ አንድ ሁን
ትክክል እስክድር ላገሩ የታገለ ጀግና ነዉ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክድር የኔ ጀግና
የጽናት ምልክት ሰለእውነት ታጋይ የኔ ዘመን ጀግኖች እስክንድር ነጋ ዘመነ ካሴ !!!@
መሆን ያለበት ነገር ነው!!
እስኬው እንደ ማንም ቀብረር ብሎ አሜሪካን አገር ዘንጦ መኖር ይችል ነበር ። ግን ለፍትህ ለሃገር እና ለዎገን ያለው ፍቅር እዚህ አድርሶታል ። እስክንድርን ለመሆን መማርን ሳይሆን ሆኖ መፈጠርን ይጠይቃል ! ! ! በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት ይገርማል !!!
እድሜ ይስጥህ እስኬ
እስክንድር የኔጀግና
እስኬ አባታችን ጀግናዬ እምወድህ ከማከብሩህ አዳነኝ ኑርልን ክፉአይካህ🙏🙏🙏
💚💛❤ ባንድ ቀን 50 ሺ ዘመነ ካሴ ን እንጠይቃለን✊️✊️✊️ አዲስ ቻሌንጅ ነው ✊️✊️
እስኬው ጀግና
ዘመነ በቅርቡ እንደሚፈታ ተስፋ አለኝ
እኔም
እኔም
ጀግኖች አማራሆች እንዃንም አላስበላችሆት እስክድርን ዘመን ቤፈና ጥሩነው
እስኬው የፅናት ተምሳሌት በምን ቃል ይገለፅ በማርያም
ከእስክንድር በላይ ለኢትዮጵያ መስዋትነት የከፈለ የለም
Yelame yemilo kali gin ?? 💚💛❤
በትክክል ✊✊✊💚💛❤️
በትክክል
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
Kkkkk🐿📞
ጥበበኛው እስክንድር ነጋ የአማራ አለኚታ የኢትዮጵያ መከታ ፡፡የፅናት ተምሳሌት
በጣም ጥሩ ማርያምን የአማራ ህዝብ መሪ እናእሚያነሳሳዉ ነዉ ያጣ እጅ ማንም አያሸንፈዉም አሁን እስክንድርና ዘመነ ካሴ አንድ ላይ ከሰሩ እመኑኝ ወገኔ ቀን ሊወጣለት ነዉ ህዝቡ ተረባረብ አሁን ነዉ ወደፊት መራመድ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክድር ክበርልኝ ጀግና ኢትዩጲያ ለእዉነት የቆምክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ጀግና አይለፍልፍም ሙያ በልብ ነውና አስክዬ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ- አማራው ተነስ መክት አጥቃ!!!
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስኬው ምን ነበረበት የአማራ መሪ ቢሆን እግዚአብሔር ሆይ አድርገው
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
ታላቁ እስክንድር አንተ የኢትዩጲያ ኩራት አንተ ብሩ ባለ አይምሮ ሁሌም ከጎንህ አለን
ጀግናው እስኬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ
እስክር ጀግናየ የአማራው ኩራት
እስክንድር ጀግና ነው
💪
የአማራ ችግር የአንድ እነት እጥረት ብቻ ነው አማራ አንድ ከሆነ እንኳን ለራሱ ለሀገራችን ኩራት ነው ሁሉም ያውቀዋል አንድነት ብቻ ነው የሚያስፈልገን አማራ ለአገሩ ሞች ነው
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እኛምእንግዛለን
Eskinder is so brave!!!
እስኬውና ዘሜ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
ትልቅ ጥምረት ንቃ አማራዬ እስኬው ዘሜው❤🙏🙏
እስኬ ታላቁ ❤️❤️❤️
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
የእውነት ዲሞክራሲ ለማየት ለምኖር ከፈለግን እስክንድርን በመደገፍ እስከ ጠቅላይ ምኒስተር ደረጃ ማድረስ ግድ ይላል
ታላቁ እስክንድር በእውነት ስለሱ ምን አይነት ቃል ይገልፀዋል ምሁር ደግ ሰው አክባሪ ፈጣሪውን ፈሪ ስለራሱ ሳይሆን ለሰው ብሎ የሚኖር በእውነት የት ይገኛል አንተን የሚመስል ፣?
እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Wakeup Amhara!!!!!!!!
እስክንድር ጀግና የፀናት ምሳሌ የሆንክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን🙏❤🇪🇹
እስኪው የኔ ጀግና 💪💪💪
የኛ ጀግና
አማራየ ንቃ አንድሁን አስክድር ታማኝ ሰው ነው
Eskeww berta 💪
ሳህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እባካችሁ የብአዴን አመራሮች ንቁ ህዝባችሁን ጠብቁ አደራጁ በየክልልሉ የሚኖረውንም አማራ አንቁ አደራጁ አብንም ጭምር ለአማራ ያገባኛል የምትሉ ሁላ አንድ እንሁን
ኢትዬጵያን መምራት ያለባቸው ሁለቱ መሪዎች🌹
ውይ እሰክድር እደሚ ያሳዝነኝ አምላክ ያሰባትን ኢትዮጵያ ለማየት ያበቀው እዉነት
አማራ ማለት የኢትዮጵያ ምሰሶ ነው በቃ።
Dubbiin Reef Nuuf Galaa Jirtii ... Mee Jabaadhaa .... Isin Waliin Jirraa ....
Feta Daily…berta betam gobez Gazetegna neh…❤❤❤❤❤❤
በአማራ የተጎዱ ቦታዎችን ስለጎበኘ ብቻ ለአማራ አደላ ማለት አይቻልም
👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍👍
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክንድር እንኳን ኢትዮጵያን አማራን መምራት አይችልም እመነኝ የእስክንድር አካሄድ በመጨረሻ አማራን ይበታትነዋል እንጂ ለአማራ የሚጠቅም ነገር አያመጣም።
አይ ኢትዮጵያ አንቺ ደግ እናት የ86 ቋንቋ ባለቤት መሆነሽ ልጆችሽ እርሰ በርስ እንዲ ባሉ አደረገ አንድ ቀን በዚች ሀገር ላይ የሩዋንዳ ታሪክ ይደገማል የሚገርመው እኔ ና ቤተሰቤ ከብሄርተኝነት ነጻ ነን እና ኢትዮጵያዊ በመሆናችን እናፈራለን
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
By z way በጣም ጥሩ መርጃ
አማራው ንቃ እስከመቸ ነው እየታረድን እየተፈናቀልን እምናልቀው
እስኬው የፆናት ምልክት ነው
ዘመነ ካሴ መፈታት አለበት እስክንድር ነጋ አገር መሪ መሆን አለበት
እስክንድር ነጋ ለአማራ ሕዝብና ለኦርቶዶክስ መስፋፋትና ጥያቄዎች የታገለ እንጂ ለኢትዮጵያዊነት የታገለ አይደለም። ለኢትዮጵያውያዊነት ከታገለም ወይ አድዋ ጦርነት ወይም የካራማራ ሶማሌ ጦርነት ላይ ዘማች ነበር ማለት ነው። ካልሆነ ግን ለጥቂቱ ክርስቲያን አማራ ብቻ ነው ለመታገል የሚሮጠው። ለኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ ጀዋር ይታገላል። ለሌላው ብሔርም ደግሞ ሌላው ይታገላል ከዛ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የጦር አውድማ ትሆናለች ። ኢትዮጵያ አገር መሆንዋ ይቀራል ማለት ነው።ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
እስክንደር የአማራን ህዝብ አንቃ ችግሩ ገና ነው ላአማር ህዝብ
ኦሮሞና ትግሬ እንገንጠል ይላል አማራ ለምን አይገነጠልሞ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ?
አማራው ብዙ እድሎችን እያገኘ አልተጠቀመበትም አሁን ከነቃ እስኬው ጥሩ ማርሽ ቀያሪ ነው ከተጠቀሙበት
Eska
አንተ ይጠብቀን እና ለልጅ ለማ ራብ ቻሉ ይሰውረን ኢትዮጵያ ውስጥ አማራጭ አለ ለመሆኑ ብሄሮች አሉ መንዝና mokennen amharic amharic ናችሁ አላቸው ይህም
ለሁለቱ ዘረኞች ልብ ይስጣቸው በተለይ የኦሮሞ እብዶች ምንገዳቹህን አስተካክሉ
አይበገሬዉ
በወሳኝ ሰዓት ወሳኝ ሰው
በሉ ዘመነንም በነካ እጃችሁ
TORINETU YIJEMERI ,FANO TENESA
ጉድ ነው'ኮ ህ ወ ሓ ት ም ብልፅግና ተብዬዎቹ እስክንድርን ሲያዩ ለምንድን ነው ?ሽንታቸው የሚመጣው ?
ዘሜ
ዘመኔን ፈተው ካላሳዩን ትግሉ ዋጋ የለውም
እስክንድር አማራ ክልል ፖለቲካውን መቀላቀሉ እና ህዝቡን ከያዘ ከኤርትራ ጋር በጋራ በመሆን ኢትዬጵያ ላይ መነሳት ነው አላማው
በሽፍትነት ሰላም አይመሰረትም TPLF የህዝብ ድርጅት ነው ድርጅቱ ይጥፋ ብሎ መሞገት የህዝቡንም ጥፋት መመኘት ነው የእስክንድር ፍላጎት ይህንን ያንፀባርቃል
አማራየ ወጥሬ በቃን
ብዙ ሰዎች አማራን የሀገራችን ተጠያቂ ሲያደርጉ በጣም እናደድ ነበር እቃወምም ነበር።
አሁን አሁን ግን የአማራ አመራር ማለት እንኳን ለኢትዮጵያ ለአማራም ያልበጀ ገዳይ ለብር ብሎ ሀገር ሻጭ ነው የአማራ አመራር ባይስማማ የኦሮሞ አመራር እንካን ሀገር መምራት ይቅርና ቀበሌ አይመሩም ነበር እነሱ ማለት የጫካው ሼኔ ናቸው እነ አብይ አህመድ, የአማራ አመራር እና የኦሮሞ አመራር።
የምታገለው ለአማራ ነው እስካላለ ድረስ ዝም ብሎ መለፍለፍ ጥሩ አይደለም፤ መጀመሪያ ቃለ መጠይቅ አድርገህ ከእራሱ መስማት አለብህ፤ ለሽቀላ አትፍጠን
በመታሰር ከሆነ ታላቅ ነው
መቼ ገብቶን ነበር አረ ይቅር በለን እስኬ
Eski sile selam sibeku enante jiloch
WODE WOSANYU TORINET GIBU
Ezaw Amhara kelel bihonem le hodachew yaderu ye mengist ketregna Amarawoch maserachew ayikerem egziabeher enesun leyito yatfalen 🙏
I swear I don't know even very well about politics but I don't know why did some people hate isikidr he is innocent persons
Zim new,moya beleb new 🫡
ድሮም አሁንም የአማራ ፖለቲከኛ ነው አታሽቃብጥ 😂😅
አማራ አንድ መሆን የማይችልባቸው ብዙ ምክኒያቶች አሉ ጥቂቱን ከታች እነሆ
1ኛ. ብሄርተኛ አማራዎች የአማራ ሙስሊምነትን አይቀበሉም ይህም ማለት አንድ ሀገር አንድ ብሄር አንድ እምነት የሚል የአጼዎችን አመለካከት በ21ኛው ዘመን ያራምዳሉ።
2ኛ. በውስጣቸው የስልጣን ጥማት የሀብት ጥማት በብዛት ስለሚገኙ ለጠላት በቀላሉ ይደለላሉ።
3ኛ. በፖለቲካው አለም ፍጹም ወዳጅ ፍጹም ጠላት የለም የሚለውን አባባል ለመቀበል አይችሉም በፖለቲካ የተፈጠረውን ጠላትነት ከተበቀልኩ ሞቼ እገኛለሁ የሚሉ ናቸው ቂመኛ ደም መቃባት ያምራቸዋል ይህ በፖለቲካው አለም አይሰራም ጠላትህን የምታጠቃው ርቀህ ተገለ ሳይሆን ቀርበከው ነው ለእዚህ አሜሪካን ሁነኛ መምህር ነች እየሰጠች እየቀረበች ትገርፈሀለች ታጠቃሀለች
4ኛ. ይቅር ባይነት አታቁም አያቶቻችሁ ቅድመ አያቶቻችሁ የሰሩትን ግፍ እና መከራ አሁን ላይ ላለው ትውልድ ስትሉ ይቅርታ መጠየቅ ውርደት መስሎ ይታያችኋል ነገ ከነ ጉድፍህ ስልጣን ብትይዝ እንደውም ብሶ ይገኛል ይቅርታነት ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከሀይማኖት አባት እስከ ተራው አማኝ ተበዳይን ለይታችሁ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርባችኋል። ቀን ቆጥሮ አመት ቆጥሮ የተሰሩትን ግፍ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ያሉትን ከራሱ ክልል መጀመር አለበት ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የምትሆነን የጀርመን ህዝቦች ናዚ በአይሁዶች ላይ የሰራውን ግፍ ዛሬ ይቅርታ ጠይቀዋል።
.
.
.
.
ሌሎችም ብዙ አሉ ሰልጥኑ በነገስታት አስተሳሰብ ማሰብ አቁሙ
Gn ehe yetsafikew likneh!???
@@nigusasmare3954 በእርግጠኛነት