ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጎደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅርብ😢😢😢😢😢
no part two . if you want him I give you his number
ትግርኛው ትርጉም ስተት አለው የተወለድኩት አሰብ ነው የእናቱነው ወሎ
👍🏻👍🏻👍🏻
እናተዬ የጎንደሬው ልጅ የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምድ ደረሰ የኔ እንስፍስፍ 😢እናትዋ አንቺየ ከቶ ምን አስጨከነሽ እኛም ምጥ ላይ ነን አሳርፊን ።
የጥላሁን ጉዳይስ
በጣም ያ ልጅ ሆዴን ነው የሚወዘውዘው
የሆላዱ ልጅ ዛሬም የለም ተው ግን Ebs
የጎደሩልጂ ድጋሚ ይቅረብን ኢቢኤስ ድምጣችንንስሙን እኔ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ሁሌ ነው ምጠብቀው😢
እፋ ምን ይሰማሉ 😢
እNatu mechi tegegnech zim bilachu atawiru keyet yamitu
አወ ድጋሜ ይቅትብ
ልጁ ዉሸቱን ነዉ ያሳደጉት ቤተሰቦቹ ወላጆቹ ናቸዉ ብለዋል ስለተጣላቸዉ ብቻ ነዉ ብለዋል
መናነዉ ያለዊ@@ጅሩሚዲያ
የጎንደሩ ልጅ ድጋሚ ይቅረብልን ❤ እና ይሆላዱ ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ
የጉደሩ ልጅ እናቱ ማንእደምትባል ሥሟን አጣለችበት አከባቤ የጠረጠሩ ሠወች ይነገረው አጣሩለት
አጆካ ወዲ ኤረይ እናትህን አላህ ያገናኝክ❤
እናትየው የወሎ ተወላጅ እንጅ አሰብ ተወለደች ኣላለም፡ ትግረኛው ባይተረጐም ትክክል ይሆን ነበር መልእክቱ ምክንያቱ ተርጓሚው ሰሕተት ነው የሚተረጉመው
ሰላም ለሁላቹም የ ካሊድ ትርጉም ተሳስተዋል እናቱ የተወለደች ወሎ ነው እሱም የተወለደው ዓሰብ ነው
ተርጓሚዉ ተሳስተዋል ልጁ ያለዉ አሰብ ነዉ የተወለድኩት እናቴም አሰብ ተወለደች ግን ወሎ ነዉ ሀገሯ ነዉ ያለዉ ለሌላ ጊዜ ትግርኛ በደንብ ሚተረጉም ሰዉ ቢደረግ በትርጉም ስህተት ታሪኩ እንዳይዛባ ለሚሰማዉ ሰዉ እንዳይሳሳቱ ነዉ አስቡበት ትርጉም በሽበሺ ሆነ ነገሩ
የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅርብ አሁን ዳታ ስለተከፈተ ብዙ ሰው ሊያየው ይችላል እና ድጋሜ አቅርብት በማሪያም
አንዋር ብዙ ያልገለጸዉ ሀሳብ አለ ደግሞ የመቅረብ እድል ይመቻችለት በተረፈ ለሁላችሁም መልካም እድል
የመጨረሻ በትግርኛ የተነገረው እሱ ነው ዓሰም የተወለደ የናቱ ትውልድ ወሎ ነው ያለው ተገልብጦ ነው የተተረጎመው
የካሉድ አስተርጓሚ ትክክል አይደልም ኢቢኤሶች ካሉድ እንዳለባልሳሳት እንደነገሩኝ ከሆነ የናቴ ስም ዘቢባ መሀመድ ተገኘ የወሎ ልጅ ናት እኔ ደግሞ አሰብ ነው የተወለድኩት እናም የአንድ አመት ልጅ እያለው ብሎ ሳይጨርስ ወደ ተሳሳተ ትርጉም ግባችሁና አረፋቹት😅😅😅 እናቴ የተወለቹ አሰብ እኔን ደግሞ የወለደችኝ ደሴ ነው በፍፁም አላለላም። አስተካክሉ ወይም እኛን ቅጠሩን ሰው አያውቅም ብላችሁ ግራ አታጋቡት
ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም 😢የታል የጥላሁን እና የእማማ ውጤት
እኔም እየፈለኩ ነበር አላገኙሁም ዛሬ
ተርጓሚው ልክ ያልሆነ መልእክት ነው ያስተላለፈው። እናቱ ወሎዬ ስትሆን ፡ ልጁ የተወለደው ኣሰብ ነው። ይህ በቪድዮ ከሰማነው ነው። ካልሰማነው ቀሪ ንግግር ደግሞ ምን ያህል ኣወዛግቦ እንደተረጎመ እግዚኣብሄ ይወቅ።
@@ወጊድይሁዳ በጣም የተዛባነው
በናታቹ ተባበሩኅ ኣባቴን ፍለጋ ሞገስ ፀጋይ ኣባይ ይባላል
ቆይ ግን የጎንደሩ የጎንደሩ ምትሉት... የሌሎች ቤተሰቦች መገናኘት አያሳስባቹም... በቃ ዘረኞች ሆነን ቀረን ማለት ነው... ሲቀጥል ደግሞ እናቱ ካልተገኘች እነዚ ሰዎች እናት አይሆኑ ከየት ዓምጡ ነው ምትሏቸው
ይህ ዘረኝነት አይደለም አሁን በከፊል ዳታ ስለተለቀቀ እንደገና ቢቀርብ ተስፋ ይኖራል በማለት ነው
ይሔ ዘረኝነት አይደለም ግን እሡ ብቻውን ነው እናት አባት የለውም እና ዳታ ሥለተለቀቀ ተሥፋ ቢገኝ ብለን ነው ለሠው ማሠብ ሠው መሖን በቂ ነው
አይ አዳነች,የሕዝብ እንባ ምን ላይይጥልሽ ይሆን😢
አንየአላህያገናኝህከአባትህጋ😢😢😢
ካሊድ ትግርኛ ትርጉም ስህተት ነዉ ዓሰብ ተወለድኩ ነው ያለው አማርኛ ግን ውሎ ተወለደ ነዉ
ልጁኮ ያለው እናቴ የወሎ ተወላጅ ናት እኔ የተወለድኩት ዓሰብ ነው። በአንድ ዓመቴ እናቴ...እያለ ይቀጥላል። ተርጓሚው ተሳስቷል።
You’re right he said his mother from Wali and he born in Asab , wrong translation
👌👌👌👌
,ዘር ጠይቅ እደገና ይቅረብ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤እባካቺሁ አሑን በከፊሉም ዳታ ተለቆል
ትርጉም ትክክል አይደለም እናቱ ወሎ ነው የተወለደች አሰብ ኤርትራ የተወለደው ልጅ ነው .
ልጁ ያለዉ እናቴ አባት ወሎ ነዉ ሀገሩ እናቱ አሰብ ነዉ የተወለደችው ልጁም አሰብ ነዉ የተወለድኩት ነዉ ያለዉ
@@elsayohannes7767 እናቱ የተወለደችው ወሎ ነው ልጅ የተወለደው ኤርትራ አሰብ ነው አስመራ ወስዳ ለአጎቴ ሰጠች ኝ ነው የሚለው ስለዚህ ትርጉም ይስተካከል እሺ
Ajoka kaled hawey hade mealtey mes adeka ketrkeb eka good luck Never Give up 😢😢😢
በፈጠራችሁ ዘር ጠይቅ ይቅረብ ግማሽ ዳታ ተለቋል
ሰላም ቤተሰብ የካልድ information የተሳሳተ ነዉ ኡሱ ያለ አኔ ኣሰብ ነው የተወለድኩት እናቴ ደሞ ወሎየ ናት ነው ያለው እባካቹ ተባበሩት 🙏🙏🙏
አው ደሴነው የተወለደችው
@@foziyasied እየጠበኩሽ ነይ እማ
አስኪ የ ebc,ቁጡር የምታውቁ ላኩለኝ በታሳ ለምፋለግ ነው አባካችሁ
ካልድ እዚ ፅሑፍ እንተድአ ርእኽዮ መልሰለይ አዴኻ መጀመርያ ክርስቲያን ድያ ነይራ ምስ ናተይ ተመሳሳሊ ህይወት አለካ እኖሓጎኻ መን ትብሃል ዘርኢ ኻልአዩ ድያ አነ አብ ትግራይ እየ ራያ ቀደም ወሎ ይብሃል ነይሩ እዩ መስለን ዝብሃል ቦታ ደቂ ዓባይ ሓፍቱ ንአቦይ ዓሰም ከምዝነብራ አድኤን ብህወት ከምዘየላ ሓንቲኣ ጋል ወዲ ከምዝወለደትን ሃይማኖታ ናብ እስልምና ከምዝቀየረትን ሰምዐ ነይረ ቅድሚ ቁሩብ ዓመታት እዉን ናብ ምሕረት ኻልአዩ ደዊላ ጋል ዘርኢ እየ ከምዝበለታን ሓብራትና ነይራ ነገር ግን ምሕረት ዕቤት ስለ ዝነበራ እቲ አድራሻ አይሃበትናን ግን ተመስገን ናይ ጋል ሓፍተይ ደሃይ ረኽበ እላትና ነይራ ምስቲ እርጋን ግን እታ ቁፅሪ አይሃበትናን ድሕርኡ አቃነየትን ዓርፋ ኣነ ኣቦይ ብስም ሓፍቱ ዘርኢ እሉ ስም አዉፅእለይ አብ ስዑዲ እየ ዝነብር ግን ዓዲ ምስ አተኩ አብ ebs ክእልሸ እየ ዝምነ በይዛካ እዚ ታሪኽ ዝመሳሰል እንተ ኮይኑ መልሰለይ ብማርያም
ኢቢሲ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው ስልክ አታነሱም
እረ ውጤቱ የት ገባ የሆላድ ልጅ እና የዘር ጠይቅ እናት እባክሽ እራሪለት አጨክኒ እስኪ ደግሞ ይቅረብ እስኪ
አሰም ያላቹ ተባበሩኝ አክስቴ ዘርኢ ካልአዩ ትባላለች በህይወት የለችም አሰም ግን ልጃ እንዳለች ሰምቼ ነበር አንዳ አለች አንዴ ወደ ምህረት ካልአዩ ደዉላ ነበር ግን ወድያዉኑ አረፈች አድራሻዉ ሳትሰጠን እኔ የወንድምዋ ልጅ ነኝ ዘርኢ ብሎ ስም አወጣልኝ ታላቁ ነች ትዉልዳችን ራያ አዘዎ ነዉ(ሞኾኒ )
የተገናኙ ቤተሰብ የለም አስደበራችሁኝ😊
የካሊድ ቤተሰብ ደሴ ናቸው ያክስቴ ልጅናት አውቃታለሁ
Am khaled send me your namber
Eshii slame please contact adergegna sel ካሊድ
እኔ ያለሁት ሳኡዲነው ደሴ ነግሬቸዎለሁ
@@foziyasied እሺ number ስጪን እዛ ያለው ሰው ከቻልሺ
አሽ
ስላም ጤና ይስጥልኝ የኤቢስ ሰራተኞችና አቅራቤወች በድርጅቱ ስም በጣም እናመሰግናለን የጠፋ ቤተሰብ የምታገናኙ ፈጣሪ ይባርካችሁ ቀላል ነገረ አይድለም እናንተ ከቤተሰብ ቤተሰብ ጋረ ሴገናኙ እኔ በንባ ነው ማሳልፈው የደስታ እንባ ነው ለምን ብትሉኝ እኔም ወንድሜ እንደ ኤትዮጶያ አቆጣጠረ 1979አ,ም በውትድርና እንደወጣ አልተመለም ።
እግዚአብሔር ያገናኛቸው ለሁላችሁ
Beteseb lemefeleg endet new mimezegebew?
እረ የትርጉም ስተት አለው ይስተካከል
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤❤❤
ዘርጠይቅ ድጋሜ ይቅረብ የጎንደሩ ልጅ
Uuuffff
ምን ሆናችሁ ነው የሆላንዱ ልጅና የእኝህ ምስኪን እናት ውጤት ምነው ጸጥ አላቹ ሰልፍ እንውጣ እንዴ ????? የኝህ ምስኪን እናት የዘመናት እንባቸው ታብሶ ማየት የቀን ለቀን ጉጉቴ ሆኖል ቅዴሜ በደረሰ ቁጥር ስጓጓ ዝምታቹ እባካቹ 😢😢😢
1:53
የጎደሩልጂ 😢😢😢😢ምን ደረሰቤት ፈረሳዉ አልቆመምደ አዳነቺ የስደተኞቺን ቤት አታፍርሺ አናትሺ ይፍረስና
አንተ ጅል የሴተኛ አድሃሪ ልጅ ይህ ኮሜንት የት ቦታ መሰጠት እንዳለበት እወቅ ሴት ያሳደገችው የትም እንቡር እንቡር ነው የሚለው ይሄንን እወቅ
@@temsgenkeneny8291አህያ ምናባህ ትሆን
Medenew metekabateriew kemeshe new enda yemetashew😂😂
እኔም ወላጅ እናቴን እፈልጋለሁ በ1977 ነበር ከአ.አ ወደ ጊንጪ/አምቦ አካባቢ ለማደጎ የሰጠችኝ።
He said I born in Assad, not his mom interpreter doesn’t know tigryna,
መልካም እድል ለሁላችሁ❤
እረ፣ከሆላንድ፣የመጣው፣ዲኤን፣ኤን፣የሰጠው፣የት፣ገባ፣እረ፣ንገሩን
ፈጣሪ ይርዳችሁ
ዛሬ በተሰብ መገናኘት የለም ??
እኔም እየፈለኩ ነበር የለም
ሱስ ሆኖብናል 😂
በጣም የጠፋኝ ቤተሰብ የለም ግን ለምንደሁ ደስ ይለኛል ቡና ሱስ😂😂😂😂
@@sofiyamohammed2184 በጣም ስንቴ ስልኬን እንከፈትኩ ብታይ
Ye olandu liji zarem yelem😢😢😢
ትግትኛ ትርግሙ ስተት ነው
የጉንደሩ ልጅ ካውጭ የመጣው ዲንኤ ለምን ተዳፍኖ ቀረ የኒ የችን እናት ያየ ልቡ አይጨክንም
የጎንደሩ. ልጅ. ነገር.
አንድ እምትቆጨኘ ልጅ አለች አስቴር ትባላላች ድሮ የጅማ ልጅ ናት የደርግ ባለስልጣን ልጅ ሆና አግብታ አንዲት ልጅ ወልዳለች ዳኜ ይባላል ባልዋ የአስቴር እናትዋ አራት ኪሎ አካበቢ ትኖር እንደነበረ አስታውሳለሁ የት ደርሳ ይሆን አያልኩ ሁሌ አስባታለሁ ውበት ፀባይ ትህትና ያላት ሴት አስቱዬ የኔ ፀባየ ሰናይ አንድ ቀን እንገናኘ ይሆናል
በስንት ዓመተ ምህረት ነው
@@tinatinalove-m4g ጅማ የነበረችው ነው አመተምህረቱን ባላስታውስም ደርግ እያለ ነው ግን አረ 1981 ይመስለኛል ከዛ በኃላ ግን ወደ ዝዋይ ወይ ሻሸመኔ አካባቢ ከባልዋ ጋር ትኖር እንደነበር ሰምቻለሁ ታውቋታላችሁ ከይቅርታ ጋር
እባካችሁ የጎንደሩን ልጅ አቅርቡል please 🙏
you think drama . ask his number and contact him
ኧረ ምን ጉድ ነው የዲኤኔው ምን ደረሰ ???
በፈጠራቹህ ሀርር እምትኖሩ በተላይ ዳቦቤት ያላቹህ ደመላሽ ፈንታ ወይም ገበየሁ እሚባል ልጅ እምታውቁ 😢😢
❤ wanchi❤❤❤
ይህ ቤተሰብ ህፃን እንዳይቅርብ አታርጉ ተው
ኢቢስ ተመልካቾች እኔንም አፋልጉኝ ባንቺአይሞሉ ይመር ይርገድ ይመር ወርቅዬ ይመር የምትባል እህት ያላቸው የወርቅዬ ይመር ልጅ ፈላጊ ነኝ የሚያቀው
ትግርኛ የተናገረው ትርጉም ስተት አለው ትግርኛውን ሙሉ ልቀቁት
ይሄ መንግሰት ጭንቅላቱ ይፍረሰ ሰንቱን ሰው ጉድ ሰሩት በፊት እንደ መንግሰት ሲመጣ ከአሁን በኃላ ፈረሳ የለም እያለ ሲበጠረቅ ነበር የአሁኑ ፈረሳ አይጣል ነው
የዛሬው ፈላጊዎች ዕድለኞች ናቸው ወንጪ ተገኙ ebs ግን አልገለፃችሁም
እናት የት ወልዳ ባታው ውሎ እኔን የተወ ለድካት ዓሰሜ ነው ያላቸው እናት ወሎ ነው ያለው ትርጉም???
አሰብ ነው
ቤት ፈረሰ ሲል ምነዉ ቶሎ ቆረጣችሁት?
እረ ሰልክ አሱልኝ ebsዎች
ትርጉም ስተት አለ
ሕረ፡ኢቢኤስበሀላ፡ከሆላን፡የመጣው፡ልጅ፡ከምን፡ደረሰ፡
Tergum tesastwal
egzabher yerdachw 😢
እኔም አባቴን ለማፈላለግ ብደውል አታነሱም ፕሊሰ ከቻላቹ ሰልክ አሱ
የጎፋ ልጆች አፋልጉ ልኝስም ታርኩ ይፍሩ የሚስቱ ስም ፀሀይ የምታዉቁ ተባበሩኚ🙏🙏🙏
መች አመተምረት ነው ጎፉ ዬገባው
ግልፅ አይደለም ሰጥአርጌ አባቷ ነው ወይስ ምኗ ነው? የኔ አያት ፈረነሳይ ለጋሲዮን ላይ ሰጥአርጋቸው ነው
ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም?
ለምን ሰልክ አታነሱምሰebsዎች
era yeholandu lije endet hone
ተውግንድኤውንልቀቁልንእህ
translate of kalad's words are not correct . He born in assb Red sea & his mather born in wolo . So correct it. Thank you
Lememezigeb endet new
Zara yetegnanu batesboch yelum eda
ያልገባኝ ነገር DNA DNA የምትሉት እስኪ ተረጋጉ የወሬ ጥማት እስኪ ድኤንኤውን አውቃቹ ምን ልታመጡ ነው ኧረ አሁንስ ጠናባችሁ ደሞ ከጥላሁን በፊት የሆነልጅ ከ አክስቱ ጋር ድኤንኤ የሰጠ አለ ርእሱ እደውም ራሷን ደብቃ የኖረችው አልማዝ የሚል የነሱም አልመጣም እና ዝም በሉ እኝኝ አትበሉ
Wey gud sew cherso zeregna honowal tu yegonderu yegonderu belew lemotu new 😂😂😂😂😂
ቤተሰብ አልተገኙም መንሊሰራ ይቀርባል አይደከማችሁምግን በየ ሳምንቱመጠየቅ
Plz contact adergegna
Kelal ene erasu merereg yehan comenet mayet keyet temeta ebs yeweledat enatun 😂😂😂
እነሱ ምን ያድርጉ የተገኘ ተገኘ ሌላው ማፈላለጉ ይቀጥላል
ይገርማል ebs ምንያድርግ ነተገኘን ማገናኘት ነው የጎደሩየጎደሩ እያሉ በየሳምቱ ጥየቃ ሖይይይይይይይይ ሰዊለቋል የምር😂😂😂😂
😊😊
Yewant Ebc mekarb mtchelu sewch edlgnch nachu ena ednat ekan manegn medengn yemilun alkem
Ye holand tilahuni witet ebs tewu gin
Era yaa gudefachaw lij DAN min daresa
Woy asterguami enie amaregna tenagari negn gin tigrigna semalew cahalid yalew enatie wolo enie aseb new yetewoledkut new yalew😅😅😅
Astergamiw tesastoal senator yeteweledchiw wello new
Eree uuuuu ye telahun DNA yetal uuuuuuuuu
እኔም መመዝገብ እፈልጋለሁ ፅፌላቸው ዝም አሉኝ
መመዝግብ እፈልግ ኣልው ኣባቴ ፍለጋ ሞገስ ፀጋይ ኣባይ ይባላል ድሮ ኣክሱም የውለደኅ ልጅ ነኝ
የጎደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅርብ😢😢😢😢😢
no part two . if you want him I give you his number
ትግርኛው ትርጉም ስተት አለው የተወለድኩት አሰብ ነው የእናቱነው ወሎ
👍🏻👍🏻👍🏻
እናተዬ የጎንደሬው ልጅ የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምድ ደረሰ የኔ እንስፍስፍ 😢
እናትዋ አንቺየ ከቶ ምን አስጨከነሽ እኛም ምጥ ላይ ነን አሳርፊን ።
የጥላሁን ጉዳይስ
በጣም ያ ልጅ ሆዴን ነው የሚወዘውዘው
የሆላዱ ልጅ ዛሬም የለም ተው ግን Ebs
የጎደሩልጂ ድጋሚ ይቅረብን ኢቢኤስ ድምጣችንንስሙን እኔ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ሁሌ ነው ምጠብቀው😢
እፋ ምን ይሰማሉ 😢
እNatu mechi tegegnech zim bilachu atawiru keyet yamitu
አወ ድጋሜ ይቅትብ
ልጁ ዉሸቱን ነዉ ያሳደጉት ቤተሰቦቹ ወላጆቹ ናቸዉ ብለዋል ስለተጣላቸዉ ብቻ ነዉ ብለዋል
መናነዉ ያለዊ@@ጅሩሚዲያ
የጎንደሩ ልጅ ድጋሚ ይቅረብልን ❤ እና ይሆላዱ ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ
የጉደሩ ልጅ እናቱ ማንእደምትባል ሥሟን አጣለችበት አከባቤ የጠረጠሩ ሠወች ይነገረው አጣሩለት
አጆካ ወዲ ኤረይ እናትህን አላህ ያገናኝክ❤
እናትየው የወሎ ተወላጅ እንጅ አሰብ ተወለደች ኣላለም፡ ትግረኛው ባይተረጐም ትክክል ይሆን ነበር መልእክቱ ምክንያቱ ተርጓሚው ሰሕተት ነው የሚተረጉመው
ሰላም ለሁላቹም የ ካሊድ ትርጉም ተሳስተዋል እናቱ የተወለደች ወሎ ነው እሱም የተወለደው ዓሰብ ነው
ተርጓሚዉ ተሳስተዋል ልጁ ያለዉ አሰብ ነዉ የተወለድኩት እናቴም አሰብ ተወለደች ግን ወሎ ነዉ ሀገሯ ነዉ ያለዉ ለሌላ ጊዜ ትግርኛ በደንብ ሚተረጉም ሰዉ ቢደረግ በትርጉም ስህተት ታሪኩ እንዳይዛባ ለሚሰማዉ ሰዉ እንዳይሳሳቱ ነዉ አስቡበት ትርጉም በሽበሺ ሆነ ነገሩ
የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅርብ አሁን ዳታ ስለተከፈተ ብዙ ሰው ሊያየው ይችላል እና ድጋሜ አቅርብት በማሪያም
አንዋር ብዙ ያልገለጸዉ ሀሳብ አለ ደግሞ የመቅረብ እድል ይመቻችለት በተረፈ ለሁላችሁም መልካም እድል
የመጨረሻ በትግርኛ የተነገረው እሱ ነው ዓሰም የተወለደ የናቱ ትውልድ ወሎ ነው ያለው ተገልብጦ ነው የተተረጎመው
የካሉድ አስተርጓሚ ትክክል አይደልም ኢቢኤሶች
ካሉድ እንዳለ
ባልሳሳት እንደነገሩኝ ከሆነ የናቴ ስም ዘቢባ መሀመድ ተገኘ የወሎ ልጅ ናት እኔ ደግሞ አሰብ ነው የተወለድኩት እናም የአንድ አመት ልጅ እያለው ብሎ ሳይጨርስ ወደ ተሳሳተ ትርጉም ግባችሁና አረፋቹት😅😅😅 እናቴ የተወለቹ አሰብ እኔን ደግሞ የወለደችኝ ደሴ ነው በፍፁም አላለላም። አስተካክሉ ወይም እኛን ቅጠሩን ሰው አያውቅም ብላችሁ ግራ አታጋቡት
ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም 😢የታል የጥላሁን እና የእማማ ውጤት
እኔም እየፈለኩ ነበር አላገኙሁም ዛሬ
ተርጓሚው ልክ ያልሆነ መልእክት ነው ያስተላለፈው። እናቱ ወሎዬ ስትሆን ፡ ልጁ የተወለደው ኣሰብ ነው። ይህ በቪድዮ ከሰማነው ነው። ካልሰማነው ቀሪ ንግግር ደግሞ ምን ያህል ኣወዛግቦ እንደተረጎመ እግዚኣብሄ ይወቅ።
@@ወጊድይሁዳ በጣም የተዛባነው
በናታቹ ተባበሩኅ ኣባቴን ፍለጋ ሞገስ ፀጋይ ኣባይ ይባላል
ቆይ ግን የጎንደሩ የጎንደሩ ምትሉት... የሌሎች ቤተሰቦች መገናኘት አያሳስባቹም... በቃ ዘረኞች ሆነን ቀረን ማለት ነው... ሲቀጥል ደግሞ እናቱ ካልተገኘች እነዚ ሰዎች እናት አይሆኑ ከየት ዓምጡ ነው ምትሏቸው
ይህ ዘረኝነት አይደለም
አሁን በከፊል ዳታ ስለተለቀቀ እንደገና ቢቀርብ ተስፋ ይኖራል በማለት ነው
ይሔ ዘረኝነት አይደለም ግን እሡ ብቻውን ነው እናት አባት የለውም እና ዳታ ሥለተለቀቀ ተሥፋ ቢገኝ ብለን ነው ለሠው ማሠብ ሠው መሖን በቂ ነው
አይ አዳነች,የሕዝብ እንባ ምን ላይይጥልሽ ይሆን😢
አንየአላህያገናኝህከአባትህጋ😢😢😢
ካሊድ ትግርኛ ትርጉም ስህተት ነዉ ዓሰብ ተወለድኩ ነው ያለው አማርኛ ግን ውሎ ተወለደ ነዉ
ልጁኮ ያለው እናቴ የወሎ ተወላጅ ናት እኔ የተወለድኩት ዓሰብ ነው። በአንድ ዓመቴ እናቴ...እያለ ይቀጥላል። ተርጓሚው ተሳስቷል።
You’re right he said his mother from Wali and he born in Asab , wrong translation
👌👌👌👌
,ዘር ጠይቅ እደገና ይቅረብ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤እባካቺሁ አሑን በከፊሉም ዳታ ተለቆል
ትርጉም ትክክል አይደለም እናቱ ወሎ ነው የተወለደች አሰብ ኤርትራ የተወለደው ልጅ ነው .
ልጁ ያለዉ እናቴ አባት ወሎ ነዉ ሀገሩ እናቱ አሰብ ነዉ የተወለደችው ልጁም አሰብ ነዉ የተወለድኩት ነዉ ያለዉ
@@elsayohannes7767 እናቱ የተወለደችው ወሎ ነው ልጅ የተወለደው ኤርትራ አሰብ ነው አስመራ ወስዳ ለአጎቴ ሰጠች ኝ ነው የሚለው ስለዚህ ትርጉም ይስተካከል እሺ
Ajoka kaled hawey hade mealtey mes adeka ketrkeb eka good luck Never Give up 😢😢😢
በፈጠራችሁ ዘር ጠይቅ ይቅረብ ግማሽ ዳታ ተለቋል
ሰላም ቤተሰብ የካልድ information የተሳሳተ ነዉ ኡሱ ያለ አኔ ኣሰብ ነው የተወለድኩት እናቴ ደሞ ወሎየ ናት ነው ያለው እባካቹ ተባበሩት 🙏🙏🙏
አው ደሴነው የተወለደችው
@@foziyasied እየጠበኩሽ ነይ እማ
አስኪ የ ebc,ቁጡር የምታውቁ ላኩለኝ በታሳ ለምፋለግ ነው አባካችሁ
ካልድ እዚ ፅሑፍ እንተድአ ርእኽዮ መልሰለይ አዴኻ መጀመርያ ክርስቲያን ድያ ነይራ ምስ ናተይ ተመሳሳሊ ህይወት አለካ እኖሓጎኻ መን ትብሃል ዘርኢ ኻልአዩ ድያ አነ አብ ትግራይ እየ ራያ ቀደም ወሎ ይብሃል ነይሩ እዩ መስለን ዝብሃል ቦታ ደቂ ዓባይ ሓፍቱ ንአቦይ ዓሰም ከምዝነብራ አድኤን ብህወት ከምዘየላ ሓንቲኣ ጋል ወዲ ከምዝወለደትን ሃይማኖታ ናብ እስልምና ከምዝቀየረትን ሰምዐ ነይረ ቅድሚ ቁሩብ ዓመታት እዉን ናብ ምሕረት ኻልአዩ ደዊላ ጋል ዘርኢ እየ ከምዝበለታን ሓብራትና ነይራ ነገር ግን ምሕረት ዕቤት ስለ ዝነበራ እቲ አድራሻ አይሃበትናን ግን ተመስገን ናይ ጋል ሓፍተይ ደሃይ ረኽበ እላትና ነይራ ምስቲ እርጋን ግን እታ ቁፅሪ አይሃበትናን ድሕርኡ አቃነየትን ዓርፋ ኣነ ኣቦይ ብስም ሓፍቱ ዘርኢ እሉ ስም አዉፅእለይ አብ ስዑዲ እየ ዝነብር ግን ዓዲ ምስ አተኩ አብ ebs ክእልሸ እየ ዝምነ በይዛካ እዚ ታሪኽ ዝመሳሰል እንተ ኮይኑ መልሰለይ ብማርያም
ኢቢሲ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው ስልክ አታነሱም
እረ ውጤቱ የት ገባ የሆላድ ልጅ እና የዘር ጠይቅ እናት እባክሽ እራሪለት አጨክኒ እስኪ ደግሞ ይቅረብ እስኪ
አሰም ያላቹ ተባበሩኝ አክስቴ ዘርኢ ካልአዩ ትባላለች በህይወት የለችም አሰም ግን ልጃ እንዳለች ሰምቼ ነበር አንዳ አለች አንዴ ወደ ምህረት ካልአዩ ደዉላ ነበር ግን ወድያዉኑ አረፈች አድራሻዉ ሳትሰጠን እኔ የወንድምዋ ልጅ ነኝ ዘርኢ ብሎ ስም አወጣልኝ ታላቁ ነች ትዉልዳችን ራያ አዘዎ ነዉ(ሞኾኒ )
የተገናኙ ቤተሰብ የለም አስደበራችሁኝ😊
የካሊድ ቤተሰብ ደሴ ናቸው ያክስቴ ልጅናት አውቃታለሁ
Am khaled send me your namber
Eshii slame please contact adergegna sel ካሊድ
እኔ ያለሁት ሳኡዲነው
ደሴ ነግሬቸዎለሁ
@@foziyasied እሺ number ስጪን እዛ ያለው ሰው ከቻልሺ
አሽ
ስላም ጤና ይስጥልኝ የኤቢስ ሰራተኞችና አቅራቤወች በድርጅቱ ስም በጣም እናመሰግናለን የጠፋ ቤተሰብ የምታገናኙ ፈጣሪ ይባርካችሁ ቀላል ነገረ አይድለም እናንተ ከቤተሰብ ቤተሰብ ጋረ ሴገናኙ እኔ በንባ ነው ማሳልፈው የደስታ እንባ ነው ለምን ብትሉኝ እኔም ወንድሜ እንደ ኤትዮጶያ አቆጣጠረ 1979አ,ም በውትድርና እንደወጣ አልተመለም ።
እግዚአብሔር ያገናኛቸው ለሁላችሁ
Beteseb lemefeleg endet new mimezegebew?
እረ የትርጉም ስተት አለው ይስተካከል
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤❤❤
ዘርጠይቅ ድጋሜ ይቅረብ የጎንደሩ ልጅ
Uuuffff
ምን ሆናችሁ ነው የሆላንዱ ልጅና የእኝህ ምስኪን እናት ውጤት ምነው ጸጥ አላቹ ሰልፍ እንውጣ እንዴ ????? የኝህ ምስኪን እናት የዘመናት እንባቸው ታብሶ ማየት የቀን ለቀን ጉጉቴ ሆኖል ቅዴሜ በደረሰ ቁጥር ስጓጓ ዝምታቹ እባካቹ 😢😢😢
1:53
የጎደሩልጂ 😢😢😢😢ምን ደረሰ
ቤት ፈረሳዉ አልቆመምደ አዳነቺ የስደተኞቺን ቤት አታፍርሺ አናትሺ ይፍረስና
አንተ ጅል የሴተኛ አድሃሪ ልጅ ይህ ኮሜንት የት ቦታ መሰጠት እንዳለበት እወቅ ሴት ያሳደገችው የትም እንቡር እንቡር ነው የሚለው ይሄንን እወቅ
@@temsgenkeneny8291አህያ ምናባህ ትሆን
Medenew metekabateriew kemeshe new enda yemetashew😂😂
እኔም ወላጅ እናቴን እፈልጋለሁ በ1977 ነበር ከአ.አ ወደ ጊንጪ/አምቦ አካባቢ ለማደጎ የሰጠችኝ።
He said I born in Assad, not his mom interpreter doesn’t know tigryna,
መልካም እድል ለሁላችሁ❤
እረ፣ከሆላንድ፣የመጣው፣ዲኤን፣ኤን፣የሰጠው፣የት፣ገባ፣እረ፣ንገሩን
ፈጣሪ ይርዳችሁ
ዛሬ በተሰብ መገናኘት የለም ??
እኔም እየፈለኩ ነበር የለም
ሱስ ሆኖብናል 😂
በጣም የጠፋኝ ቤተሰብ የለም ግን ለምንደሁ ደስ ይለኛል ቡና ሱስ😂😂😂😂
@@sofiyamohammed2184 በጣም ስንቴ ስልኬን እንከፈትኩ ብታይ
Ye olandu liji zarem yelem😢😢😢
ትግትኛ ትርግሙ ስተት ነው
የጉንደሩ ልጅ ካውጭ የመጣው ዲንኤ ለምን ተዳፍኖ ቀረ የኒ የችን እናት ያየ ልቡ አይጨክንም
የጎንደሩ. ልጅ. ነገር.
አንድ እምትቆጨኘ ልጅ አለች አስቴር ትባላላች ድሮ የጅማ ልጅ ናት የደርግ ባለስልጣን ልጅ ሆና አግብታ አንዲት ልጅ ወልዳለች ዳኜ ይባላል ባልዋ የአስቴር እናትዋ አራት ኪሎ አካበቢ ትኖር እንደነበረ አስታውሳለሁ የት ደርሳ ይሆን አያልኩ ሁሌ አስባታለሁ ውበት ፀባይ ትህትና ያላት ሴት አስቱዬ የኔ ፀባየ ሰናይ አንድ ቀን እንገናኘ ይሆናል
በስንት ዓመተ ምህረት ነው
@@tinatinalove-m4g ጅማ የነበረችው ነው አመተምህረቱን ባላስታውስም ደርግ እያለ ነው ግን አረ 1981 ይመስለኛል ከዛ በኃላ ግን ወደ ዝዋይ ወይ ሻሸመኔ አካባቢ ከባልዋ ጋር ትኖር እንደነበር ሰምቻለሁ ታውቋታላችሁ ከይቅርታ ጋር
እባካችሁ የጎንደሩን ልጅ አቅርቡል please 🙏
you think drama . ask his number and contact him
ኧረ ምን ጉድ ነው የዲኤኔው ምን ደረሰ ???
በፈጠራቹህ ሀርር እምትኖሩ በተላይ ዳቦቤት ያላቹህ ደመላሽ ፈንታ ወይም ገበየሁ እሚባል ልጅ እምታውቁ 😢😢
❤ wanchi❤❤❤
ይህ ቤተሰብ ህፃን እንዳይቅርብ አታርጉ ተው
ኢቢስ ተመልካቾች እኔንም አፋልጉኝ ባንቺአይሞሉ ይመር ይርገድ ይመር ወርቅዬ ይመር የምትባል እህት ያላቸው የወርቅዬ ይመር ልጅ ፈላጊ ነኝ የሚያቀው
ትግርኛ የተናገረው ትርጉም ስተት አለው ትግርኛውን ሙሉ ልቀቁት
ይሄ መንግሰት ጭንቅላቱ ይፍረሰ ሰንቱን ሰው ጉድ ሰሩት በፊት እንደ መንግሰት ሲመጣ ከአሁን በኃላ ፈረሳ የለም እያለ ሲበጠረቅ ነበር የአሁኑ ፈረሳ አይጣል ነው
የዛሬው ፈላጊዎች ዕድለኞች ናቸው ወንጪ ተገኙ ebs ግን አልገለፃችሁም
እናት የት ወልዳ ባታው ውሎ እኔን የተወ ለድካት ዓሰሜ ነው ያላቸው እናት ወሎ ነው ያለው ትርጉም???
አሰብ ነው
ቤት ፈረሰ ሲል ምነዉ ቶሎ ቆረጣችሁት?
እረ ሰልክ አሱልኝ ebsዎች
ትርጉም ስተት አለ
ሕረ፡ኢቢኤስበሀላ፡ከሆላን፡የመጣው፡ልጅ፡ከምን፡ደረሰ፡
Tergum tesastwal
egzabher yerdachw 😢
እኔም አባቴን ለማፈላለግ ብደውል አታነሱም ፕሊሰ ከቻላቹ ሰልክ አሱ
የጎፋ ልጆች አፋልጉ ልኝ
ስም ታርኩ ይፍሩ የሚስቱ ስም ፀሀይ የምታዉቁ ተባበሩኚ🙏🙏🙏