//ቤተሰብን ፍለጋ//"እናትና አባቴ በተወለድኩ በሁለተኛው ቀን ነበር የጣሉኝ... አድጊያለው የት ናቹ ??" | |ቅዳሜን ከሰአት|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @abebutesfaw233
    @abebutesfaw233 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይሚየ እህቴ የሁልግዜ ጭንቀትሽን መላኩ ኡራኤል በቃ የሚልበት ቀን ያድርግልሽ እህታለም መልካም ዜና ያሰማን

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase หลายเดือนก่อน +9

    ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ፕሮግራማችሁ ስንቱን ከመከራ ከጭንቅ እያወጣችሁ ነው

  • @AberaTesfaye-lx9sw
    @AberaTesfaye-lx9sw 22 วันที่ผ่านมา

    የዘረ ጠይቅ እና ሀይሚ ታሪክ አንድይነት ነው ቅዱስ ገብሪል እ ና መዳናአለም ታሪኩን ይቀይርላቹ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሠማን ሀይምየ ሰማዕቷ ቅድሥት አርሴማ ታገናኝሽ🙏🙏🙏

  • @esuyawkalsetegn4398
    @esuyawkalsetegn4398 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይሚየ ፈጣሪ ይርዳሽ! አይዞሽ፣ ደሥታሽን ያሠማን።

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +9

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 እየወለዳችሁ ጥላችሁ የምከዱ ለናተም የዘላለም ፀፀት እደሆነ አውቃለሁ ግን ልዶቹም ተሠቃዩ አረ ተው ሤቶች ተው 😭😭😭😭😭😭 ከባድ ነው

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 หลายเดือนก่อน +4

    ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ።

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr หลายเดือนก่อน +12

    ማነው ሁሌ ቅዳሜከሰአትላይ ዘርጠይቅን አንረሳውም

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +7

    የባለፈውም የጎደር ልጅ አጀቴን ይበላዋል ዘር ጠይቅ ይችም እቀብር ተጥላ አረ ተው እናቶች አላህ ያስገኝላችሁ የሁላችሁንም ያረብ 😢😢😢😢😢 እናቶች እባካችሁ የዘላለም ፀፀት ነው ለናተም ልጆቹም ከባድ ነው የማንነት ጥያቄ

    • @nunu7353
      @nunu7353 หลายเดือนก่อน

      ጎንደር ጎጃም አካባቢ ወልዶ ቤተክርስቲያን እና ኦሮሞ በር ላይ እንደ በሃል ነው ምክንያቱም አንድ ሰው አንስቶ ያሳድልናል ብለው ስለሚያምኑ

    • @ybeser
      @ybeser หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @Hanachannel3
    @Hanachannel3 หลายเดือนก่อน +4

    እህት ቶቼ አበረታቱኝ እኔን እህታቹን 🙏🙏🙏

  • @JmilaSeid
    @JmilaSeid หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ የኔም ባለቤት አንድ ቀን ህልሙ ይፈታል

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 หลายเดือนก่อน +19

    ከወድ ስተኙ እደምታረግዙ አታቁም ሴቶች መከላከያ ተጠቀሙ ከወለዳቹ አትጣሉ በፈጣሪም ዘድ ትጠየቃላቹ ሳትጋብ አትውለዱ ማሳደግ ካልቻላሉ እኔ ብሆን አልፈልጋትም እናት ብዬ ጨካኝ

    • @NurEkram
      @NurEkram หลายเดือนก่อน

      ታዳ እግዛብሄር ዝም ብላችሁ ዝሙት ስር ነው ሚለው

    • @UmuAmariBintBaba
      @UmuAmariBintBaba หลายเดือนก่อน +2

      አ ያድርስ ያሱወን ችግር መን አ ወቀ

    • @Zeyneba-wx9sq
      @Zeyneba-wx9sq หลายเดือนก่อน +4

      በቅርብ ቤተሰብ ተደፍራስ ቢሆን???????

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f หลายเดือนก่อน +4

    ለሁላችሁም መልካም እደል

  • @ybeser
    @ybeser หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁላችሁንም መልካም እድል

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 หลายเดือนก่อน +2

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @beferduwochefo7711
    @beferduwochefo7711 หลายเดือนก่อน

    እናት ፀንሳ 9 ወር ስትሸከም ከፈጣሪዋ ጋር ቃል ኪዳን ነበራት። ማሳደግ ሲታሰብ ከአቅም በላይ በመሆኑ ልጇን ለመውለድና በሰላም ከአሳዳጊ እጅ እንድትገባ ሀላፊነት በመውሰድ መጠበቅ ከዚያም በአይን መሸኘት ። ሀይሚ ወላጅ እናትሽ ከእግዚአብሔር በታች ለዛሬው ማንነትሽ ትልቅ ድርሻ አላት። ገና እንደተፀነሽ ዛሬ ቀድሞ ሊያከትም ይችል ነበር። ድርጊቱን የኮነናችሁ ወገኖች ያንድ ወገን ዳኛ ላለመሆን ግራና ቀኙን መመርመር እኔ ብሆን ብሎ መመዘን ተገቢ ይመስለኛል። እናውግዝ እንኳ ብንልም የሀይማኖትን ሀሳብ ማዕበል ማባባስ መሆኑን ማሰብ ያስተተውሏል። በወቅቱ ጭንቅ ውስጥ የነበረች ወላጅ እየፈለገች ያለችን ልጅ ልፋት ዋጋ ማሳጣት አይሆንም? የችግራቸውን ድር እንድናውቅ እድል ቢኖረን ከዚህ የሰላ ወቀሳ ለመሸሽ ጊዜ አንወስድም። ብዞቻችሁ ለሀይሚ የተመኛችሁትን መልካም ምኞት ብናጠናክር እናት እየሰማች ስለሆነ ብርታት ሰጥቷት የምንማርበት ጥንካሬዋን በቅርብ እናያለን ብየ በጌታ ተሰፋ አደርጋለሁ። አውራ መንገድ ወይም ገበያ ወይም እንድትሞት ወንዝ ወይም ፀሀይ ላይ ልጇን አልጣለቻትም። አደራ የሰጠችው መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስ በናቱ ቃል ኪዳን ፀንታ ደሟ ሳይቆም በሌሊት አሳዳጊ ያገኝላት ዘንድ ደጅ እንደጠናች አስባለሁ። ሴት እህቶቻችን ልጆቻችን ላይ የማይደርስ መከራ የለምና እኔ ብሆን በማለት እንተዛዘንበት ዘንድ የታየ ታሪክ ነው። ፈጣሪ እንደሰው አይደለምና ከፈተና በኋላ ሁሉንም በደስታ እንዲለወጥ የመርሀግብሩ ባለቤቶች ባለሙያም ሆነ አባቶችና እናቶችን በመጋበዝ ሳይሸማቀቁ ከቤተሰባቸው ጋር እንዲገናኙ ብርታት እንዲሆኑ ቢደረግ የግል አስተያየቴ ነው።

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน

    Egziabehr Yerdachu Hulachum.

  • @KerimaEdris-s6j
    @KerimaEdris-s6j หลายเดือนก่อน +3

    የዝች ልጅና የዘር ጠይቅ ታሪክ አንድ ነው ዘር ጠይቅ ይቅርብ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 หลายเดือนก่อน

      ከ ጎንደር የማየሰሰማ ጉድ የለም

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 หลายเดือนก่อน

      ምን ሊሆን ይቀርባል? አገኘህለት??

  • @ጧፍ
    @ጧፍ หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ፕሮግራም ስንቱን ከጭንቅ ያወጣል

  • @MedinaHussen-i9r
    @MedinaHussen-i9r หลายเดือนก่อน +3

    ጎንደርና ጭልጋ ያላችሁ ወገኖቸ አስያ ለገሰ ደስታ የምትባል ሠው አያቴን አፋልጉኝ ያው አባቴንም አላውቀውም ሥሙን ሥለማላውቅ የእናቴ ሥም እረህመት ሁሴን ትባላለች በህይወት የለችም

    • @Ejigayehuabebe-yc1os
      @Ejigayehuabebe-yc1os หลายเดือนก่อน

      ፎቶ ካለህ ላክልኝ እስኪ ላግዛቹሁ

    • @MedinaHussen-i9r
      @MedinaHussen-i9r หลายเดือนก่อน

      @@Ejigayehuabebe-yc1os የቤተሰብ ፎቶ የለኝም

    • @Ejigayehuabebe-yc1os
      @Ejigayehuabebe-yc1os หลายเดือนก่อน

      @@MedinaHussen-i9r ስልክ ቁጥርህን ላክልኝ ላዋራህ

    • @Ejigayehuabebe-yc1os
      @Ejigayehuabebe-yc1os หลายเดือนก่อน

      @MedinaHussen-i9r ስልክህን ላክልኝ

    • @MedinaHussen-i9r
      @MedinaHussen-i9r หลายเดือนก่อน

      @@Ejigayehuabebe-yc1os በመጀመሪያ ሴት ነኝ ያለሁት ከአገር ውጭ ነው እና ሲም አላወጡልኝም

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ หลายเดือนก่อน

    መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @saedayeusf3237
    @saedayeusf3237 หลายเดือนก่อน

    እስኪይ ወረሂበኖወ ድጉጉሩው ያላቹሁ አያቶቼን አፈላልጉኝ

  • @بيزه
    @بيزه หลายเดือนก่อน

    እየው እኔም አለው አይደል ኡፍፍፍ እምዬን አጥቼ 😭😭😭😭😭

  • @AlemYirgu
    @AlemYirgu หลายเดือนก่อน +3

    የጥቆማ ስልክ ቁጥሮቹን መዝግበን ሳንጨርስ ለምን ቶሎ ታነሱታላችሁ

    • @LuluWelo
      @LuluWelo หลายเดือนก่อน

      በኤሤሜሥነው እኮ የሚመዘገበው እኔም እፈልጋለሁ ታገኘሽነይ

    • @dinkalemayele
      @dinkalemayele หลายเดือนก่อน

      አስቁማችሁ አትፅፉትም ሆ

    • @ekramali216
      @ekramali216 หลายเดือนก่อน

      እስክሪን ሹት አርጉት

    • @LuluWelo
      @LuluWelo หลายเดือนก่อน

      @@AlemYirgu 7696AF በዚህ ተመዝገቡ

  • @Nesanet-lt1xl
    @Nesanet-lt1xl หลายเดือนก่อน

    Beza ayezwashew e/r menem ayesanawem ayzwashew

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน

    የአላህ እንዴት ልጅ ይጣላል😢😢😢😢

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዮኒ ዛሬ ትክክል አይደለክም ጉፋኑ ነው?

  • @AbcAbc-hs1kc
    @AbcAbc-hs1kc หลายเดือนก่อน

    አረ እኔንም አፍልጉኝ አባቴን ስም መብራቱ ፍስሀ ይባላል ኤርትራዊነዉ እባካችሁ ተባበሩኝ😢😢😢😢

  • @hanna4751
    @hanna4751 หลายเดือนก่อน +3

    በሁለት ቀንሽ የጣሉሽ ዘመድ ይሆኑኛል ብለሽ ነው?

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 หลายเดือนก่อน +1

      አይገርምም፤ አሁን ትልቅ ሰው ናት ያሳዳጊዋን ቤተሰቦች ዘመድ አድርጋ መኖር አለባት።

    • @Abaynesh-mi4xs
      @Abaynesh-mi4xs หลายเดือนก่อน +2

      ይጠቅማሉ ተብሎ ሳይሆን ይሄ የማንነት ጥያቄ ነው ህመም ነው እኔ ማነኝ ብሎ ማሰብ

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน

      @@Abaynesh-mi4xs ሰው እንዴት እንደሚጨክን ይገርመኛል ያካሉን ክፋይ ሲጥል

    • @Abaynesh-mi4xs
      @Abaynesh-mi4xs หลายเดือนก่อน

      @@hanna4751 መጣሉ ልክ አይደለም ግን የጣለችውም ህሊናዋ አያርፍም መፈለጓ አይቀርም የተጣለችውም እኔ ማን ነኝ ብላ ማንነቷን መፈለጓ አይቀርም መፍረድ አይቻልም

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኔ ብሆን እንኳን ልፈልጋቸው እራሳቸው ቢመጡም አልፈልጋችሁም ብየ ነው የማባርራቸው

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭 😢😢

  • @zeritubogale4585
    @zeritubogale4585 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕

  • @MahamdKar
    @MahamdKar หลายเดือนก่อน

    ለምንስትለልጋቸዋለች ጨካኝቤተሰብነዉ

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri หลายเดือนก่อน

    እኔምአባቴንአፍልጉኝ።የወለጋተወላጂነው

  • @NetsnetShawel
    @NetsnetShawel หลายเดือนก่อน

    እኔም አባቴን አፋልጉኝ ሻውል ሞገስ ይባላል የአ.አ ነዋሪና የወለጋ ተወላጅ ነው ።

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ እህት ወንድሞቸ። ይቅርት ይህ ብሮግራም የተጨነቀውን። የሚያረጋጋ ነው
    እሥኪ እኔም አክሥቴ ጠፍታነበር። በናንተ። ብሮግራም አግንቸ እናቴን ባስደሥታት። ተራዱኝ

  • @Nesanet-lt1xl
    @Nesanet-lt1xl หลายเดือนก่อน

    Emabata mareyam eswa men yesanatal

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ፕሮግራም ለብዙወች መፍትሄ ከመስጠቱም በላይ ለሌሎች ለብዙ ዜጎቻችን አስተማሪ ነው ብየ አስባለሁ ላታሳድጉ ሀላፊነት ለመውሰድ ዝግጁ ሳትሆኑ ልጂችን ወደዚች ምድር እያመጣችሁ አታሰቃዩዋቸው ወጣቱ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ነው ።,

  • @ستارةالمطبخ
    @ستارةالمطبخ หลายเดือนก่อน

    Waqayo Asefa mamo jete bakan rafuu utale kahe Asefan abba kotii garuu hin dune jiraa maqatu wal fakate moo naf hin galee

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን የማይገባኝ ወላጆች ልጆቻቸውን መፈለግ ሲገባቸው ሊጆች የሚፈሌጉበት ወላጆችን ሊገባኝ አልቻለም።

    • @bhnma
      @bhnma หลายเดือนก่อน

      hmm በምን ሞራል ነው የጣሉትን ልጅ የሚፈልጉት

    • @mahletseda8807
      @mahletseda8807 หลายเดือนก่อน

      @bhnma ፀፀት የሚባል ነገር ስላለ ነው። የጣለው እረስቶ የተጣለው ሲፈልግ አልገባ ስላለኝ ነው።

  • @ganat12345
    @ganat12345 หลายเดือนก่อน

    ጅማ,ወታደር,ሰፈር,ያላችሁ,,አጎቴን,አፋልጉኝ,,ዘመድኩን,,ክፍለማሪያም,,ይባላል,,ወታደር,ነበር,,

  • @HannahGebre
    @HannahGebre หลายเดือนก่อน

    Bemtalu lijoch lay batsru tru new because lmyysdegu sewach and yemtalm lejoch yebazal Asebute eski

  • @HayatTofak
    @HayatTofak หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም እንዴ?

    • @hanna4751
      @hanna4751 หลายเดือนก่อน

      አለ ታይቱዋል

  • @YalemGedelu
    @YalemGedelu หลายเดือนก่อน

    enim wendemi mari gedelu argawu mibal miyawuk kale tekumugn edmiwu ke 50 amet belay new

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 หลายเดือนก่อน +3

    አንደዚህ ኣይነት አናት አያለሽ ለምንድነው ሌላ ሰው የምትፈልገው

    • @bettyskincare19
      @bettyskincare19 หลายเดือนก่อน +1

      Man edehone wedezik alem yametatin maweko tiru new wedimon abaton sataki litageba tichilalech

    • @abebutesfaw233
      @abebutesfaw233 หลายเดือนก่อน

      አሳዳጊዋ በሂወት የለችም ስለዚህ ማንነትዋን ማወቅ የለባትም

    • @Abaynesh-mi4xs
      @Abaynesh-mi4xs หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ የማንነት ጥያቄ ነው እኮ እናቴ ምን ትመስላለች እህት ወንድም አባት ይሄ ሁሉ ጥያቄ ነው ደግሞም ልክ ነው ማንነትን ማወቅ አለማወቅ ህመም ነው

    • @Fikir-sh5wj
      @Fikir-sh5wj หลายเดือนก่อน

      ዉይይይ አይታ አታምናትም ነበር የእኔናት ነፍሥሽን በገነት ያኑረዉ እትሸትየ

    • @helina3753
      @helina3753 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏🏾 ❤ የሰው ልጅ የሰው ነው ትላለች አያቴ ምንም ብታደረግላተው ይክዱሃል😏😏😏😏😏

  • @Medነኝየኡሚናፍቂ
    @Medነኝየኡሚናፍቂ หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንደትናችሁ እህቴንፈልጓለሁ ስሟ ጣይቱየሱፍ አሊትባላለችከጠፋችእቅዢምአመታትንአስቆጥርለች በ2012 ኮምበልሻከተማአይተናታልበለውንነበርእናየትአገርነውእምትኖሪውበየስጠይቃትበጧርነቱነውተፈናቅለንየመጣነውያለችንወልዳዬኑውበላአለችኝ አናየምታቃትሴትነበረችየነገርችንበአላህይኽንንመልእክትካያችሁት በየትእንደማገኛችሁንገሩማንምየለኝምከጓኔእናምየሰውደስታካስደሰታችሁበምታምንቱይዣችሁለሁ ነው

  • @gizenewadugna1369
    @gizenewadugna1369 หลายเดือนก่อน

    ሀይሚየ ፈጣሪ ይርዳሽ! አይዞሽ፣ ደሥታሽን ያሠማን።