የአባ እንጦንስ ገዳም፤ የነበሩበት ዋሻቸውን አየሁ ተደንቄያለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @sosinatilaye2276
    @sosinatilaye2276 ปีที่แล้ว +2

    ያባ እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን የእናንተም በረከት ይድረሰን

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 7 หลายเดือนก่อน +1

    amen

  • @yeshoazewed9955
    @yeshoazewed9955 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
    @እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ ปีที่แล้ว +1

    ያባታችን በረከት ይደርብን መምህር ለደጁ ያበቃን ዘንድ በፀሎት አሰቡኝ እኔ ወለተኪዳን ነኝ❤

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 ปีที่แล้ว +8

    የአባቶቻችን በረከታቸው ለእኛም ይድረሰን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ የሆነ የአምላክን ግርም ጥበቡን የሚያሳይ የአባታችን የአባ እንጦስን የተሰጣቸውን ፀጋ የሚያሳይ በቃላት ሊገለፅ የማይችል ታላቅ ቦታ የአማካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእናቱ ከድግልማርያም ስም ጋር ይባረክ አሜን ቸሩ መዳኒዓለም ለዚክ ቅዱስ ቦታ ሁሉ አብቃን ዶክተር ሮዳስ አደራ በፀሎት አትርሳን

  • @MeaziTube
    @MeaziTube ปีที่แล้ว +5

    የአባ እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጃቸው ያብቃን ።
    እናመሠግናለን።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 ปีที่แล้ว +1

    በስም እምናውቃቸውን አባ እንጥስን ስላስጎበኘህን መምህራችን እናመሰግናለን.❤

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 ปีที่แล้ว +1

    ከ 17 ዓመት በዋላ:በ you Tube በማየቴ በጣም ደስ ብሎነኛል:የግብፅን ገዳማት: Dr ሮዳስ ረጅም እድሜና: ጤና ይስጥልን :ቸሩ መድሀኒዓለም:

  • @mekditube2927
    @mekditube2927 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የአባ እንጦስና ያአባ ጳውሊ በረከታቸው ይደርብን እናመስንናለን ቦታውን በአካል ለመርገጥ ያብቃን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ያባ እንጦንስ በረከታችው ይደርብን!!! መምህራችን እናመሰግናለን ይህንን የበረከት ቦታ ስላሳዩን!

  • @tru9125
    @tru9125 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን የአባ እንጦሰንስ በረከተ ት ይደርብን
    ቃል ህይወት ያሰጠማልን መምህራችን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የአባታችን እንጦንስ የአባታችን ጳውሊ በረከት በአይናችን ስለደረሰን እናመሰግናለን

  • @tsegawt5024
    @tsegawt5024 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለወት ያሠማልን ፀጋዉን ያዉረሥልን መምህራችን💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን የአባ እንጦንስ በረከታቸው ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 ปีที่แล้ว +9

    የአባታችን አብነ እንጦስ በረከታቸው ይደርብን ያላየነው እንድናየው በፀሎታቾ አስቦን በጣም ደስ ይላል

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳን ከረከታቸው ይደርብን ፡፡፡፡፡አሜን፫

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ይሔን ድንቅ ቦታ ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን በረከታቸው ይደርብን ምናለ የኛስ ሐገር ገዳማት መንገዳቸው እንደዚሕ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ የረገጣችሁት ምድር በሐገራችን ላይ አንድነትና ፍቅርን ያድለን ሰላም ለኢትዮጰያ 😍🙏💚💛💜

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo3150 ปีที่แล้ว

    አሜን አብነ እነጦስ እረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን በስደት ያለነው ለማየት ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว

    በእውነት በረከታችሁ ይደርብኝ 😢😢😢❤❤❤የቅዱሳኑ ታሪክ ለኛ ፅናት ይሆነናል ተመሰገንፈጣሪ፣፣መምህራችን በእውነት ለሁላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን።መታደልነው ማየትእመኛለሁ ብታደል አንድቀን😢😢እመቤቴ ብትፈቅድልኝ

  • @robelatakilt
    @robelatakilt ปีที่แล้ว

    ኣቤት መታደል ኣቤቱ ኣምላከ እንጦንስ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሆይ ፍቃድህ ከሆነ እኔንም ባርያህን ወልደ ጊዮርጊስ የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱሳት መካናት ለመሳለም ኣብቃኝ።ማርቆስ ኣባታችን እስክንድርያ እናታችን።(ኢየሱስ ክርስቶስ ወልድ ዋህድ🙏🙏🙏።)

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር እንዲት ደስ ይላል በመነገር ሳይሆን በዓይን እንደማየት መታደል የለም እንዲት ድንቅ ነዉ እኛም ከዚህ ቅዱስ ዋሻ በረከት እንድናገኝ ስላደረጉ ከልብ አናመስግናለን መምህራችን

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን የአባ እንጦሰ በረከታቸው ይደርብን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Ye Aba entos ye Aba pawli bereket redieat yideribin memihir lantem rejim edimena tena hulem

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናተይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ሰላም መጡልን የአባታችን በረከት በይደርብን በጣም ልዩአባታችንን በጠቅላላ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ!!!

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባቶቻችን በረከታቸው እረዴት በረከት ከሁላችንም ጋር አይለየን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይላክልን ወለተ ገብርኤል ከግብፅ አባቶታችን ይፍቱን🤲🤲🤲👏👏

    • @mtwezyds8620
      @mtwezyds8620 ปีที่แล้ว

      Tena yistilgn wendme erodas endemn aleh,keyikirta gar betam awezagabi neger be hayimanote lay silegetemegn erdatahin eshalew ena ebakih erdagn!? Yegetemegn neger betesenochen yatahut lige eyalew neber enam A.A metiche nw yadekut ahun lay wede tiwuled hagere sihede yebeteseboche emnet kinate yemibal enedehon tenegeregn enem yemawukew tewahidon newuna liyunetun siteyik yegetachin yewuldet ken 29,28 bicha new alugn,gin bizihi bicha yeminet liyunet yinoral biye masebu silekebedegn yetebrara melsi yemisetegn sew felekugn silehonem ante yeteleke ewuket yinorhal bemalet lasichegirh nw ebakih silenebs bileh erdagn.

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 2 หลายเดือนก่อน

    የአባ እንጦስ በረከታቸው ይደርብን እኛንም ከናንተ በረከት ያሳትፈን ይጠብቀን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 ปีที่แล้ว

    በእውነት መጋቢ በጣም /100/ጊዜ አመሰግናለሁ በአካል አብሬአችሁ የነበርኩ ነው የመሰለኝ ስትሳለሙ የእውነቴን ሰግጀ እሳለም ነበር ከሁሉም በላይ ደብረ ሲናንና የአባታችን እንጦንስ ገዳም ከአእምሮ አይጠፋም መጨረሻዎትን ያሳምርልን የምንናፍቃትን መንግስት ያውርስልን አሜን

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay1387 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን አንተን ደግም እ/አምላክ ይጠብቅልን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የአባታችን አባ እንጦንስ የአቡነመቃርስ በረከታቸው ይደርብን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። ያባ እንጦስ በረከታቸው ይደርብን።

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረክት ለኛም ይድርሰን አሜን አሜን

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላላ፡፡ ኑርልን ከዚህ በላይ ምኞትህ እንዲሳካልህ እመኛለሁ፡፡

  • @markachewbirru4705
    @markachewbirru4705 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መጋቢ ሐዲስ ዶር ሮዳስ የአባታችን የአባ እንጦንዩስ በረከታቸው ይደርብን እንዳው ያባታችን የአባ እንጦኒዩስ ቤተክርስቲያን ጎንደር ከ ፵፬ቱ ውስጥ አንዱ ነው ግን በሀገራችን ብቸኛ እንደሆነ ስምቻለው ኤርትራ ካለው ውጪ እንዲያው ስለነዚህ ቢነግሩን 🙏🙏🙏
    🙏

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾 የቅዱስ አባታችን በረከታቸዉ ሬዴታቸዉ ይደርብን ለእኛንም ልቦና ማስተዋልን ጸጋዉን ጥቡን ፍቅሩን ያብዛልን🙏🏾 በእዉነቶ ምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያዉርስልን🙏🏾 የቅዱስ የፃዴቆች አባቶቻችን እማማን ኢትዬጽያን ከመጣባት ክፎ ዘመን ያድኑን🙏🏾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏❤️

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ከአባታች ከአባ እጦስ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +2

    የፃድቁ አባታችን ምልጃ ፆሎት በረከትእረደት ከሁላችንም ጋር ይሁን!!!!

  • @MdbekuluAbrham
    @MdbekuluAbrham 9 หลายเดือนก่อน

    መጋቤሀድሰሮዳስእድሜወትያብዛልን፣በጣምእጹብነው፣የአባታችንበረከታቸውይደርብንአሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    የአባታችን፣እንጦስ፧በረከታቸው፣ይደርብን፣አሜን

  • @sabakahsay
    @sabakahsay ปีที่แล้ว

    እ/ር ያክብርልን ዶር በጣም ደስ ይላል ተመስጬ ነበር ስከታተል የነበረው ፀሎት ሁላ ያባቶችን ኣብሬያቹ ተራራውን ባልወጣውም ስፀልይ ነበርና ስለእውነት ግብፅን ያላትን የከበረ የፃድቃንና የሰማእታት ስፍራዎች ኣስገርሞኛል...ለእ/ር እሚሳነው ነገር የለምና ከወላጆቼጋር ቅዱሳን ስፍራ ነው ማየት እሚያስደስተኝና እሄን በረከትማ እኔንም እንዲደርሰኝ ፈጣሪ ይርዳኝ....ለርሶንም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ክበሩልኝ🙏🙏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 ปีที่แล้ว

    መጋቤ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፡ ቃለ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ የቅዱሳን፡ አባቶቻችን፡ በረከታቸው፡ ይደርብን፤፤ ይሁን፡ ይደረግልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ የእናንተም፡ በረከታችሁ፡ ይድረሰን፤፤ አሜን፤ ፫፤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው በእውነት በረከታቸው ይድርብን 🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +1

    አባ እንጦንሥ በረከታቸው ይደርብንቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣችን ቅዱሣን ሥለ እናታችት ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዹሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥሉ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂርሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜት

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን የአባ እጦስ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏እኛም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @mahelet21
    @mahelet21 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአባ እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን 🙏💚

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲qal hiwot yasemalin ba hunet tewahedo hunquoch hunken egzabher merexan tewahedo la zelalem tinur 🙏🙏🙏Abbatochachin bereketacho yidaribin 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tigestendeshaw9300
    @tigestendeshaw9300 9 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደርብን ፀሎቻቸው ሀገራችን ከገባችበት ችግር እንዲያላቅቃት እመኛለው

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว

    🙏💛YE ABATACHEN KIDUS ENTOSE BEREKET YEDEREBEN 💛🙏

  • @JonJonmeles
    @JonJonmeles 7 หลายเดือนก่อน

    ለመላው ህዝብ ክርስትያን የቅዱሳኑበረከታቸው ይደርብን !!!

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 7 หลายเดือนก่อน

    ❤ደስአለኝ ደስይበላችሁ ከዝበላ የውስጣችን አዋቅእግዝአብሔር ነው ።አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @finotBerhantube2242
    @finotBerhantube2242 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአባ እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @sebilemitka7521
    @sebilemitka7521 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የባ እንጦስ በርከታቸው ይደርብን የሚናፍቅ ቦታ ነው

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደረብን የአባቶቻችን 🙏🙏🙏

    • @almazalmaz2838
      @almazalmaz2838 ปีที่แล้ว

      አንድ የአባታችን ብርክት ይደርብን

  • @surafelsime3054
    @surafelsime3054 ปีที่แล้ว

    የ አባ እንጦስ የ አባ መቃርስ የ አባ ጳውሊ ረድኤት በረከት ይደርብን።
    በእውነት ለእኔ ለሃጢያተኛው ይለመኑን ።

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ያድልልን

  • @melkamasres3164
    @melkamasres3164 ปีที่แล้ว

    እዉንት እግዚአብሔር ይመስገን ብሩህ አእምሮ የስጠህ አምላክ ይመስገን

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 ปีที่แล้ว

    የአባታቸን እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @wubitdelil1215
    @wubitdelil1215 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን በረከታቸው ለእኛም ይድረሰን::

  • @amsaludires
    @amsaludires ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳኑ በረከት ለእኛም ይድረሰን!

  • @sarasaras1693
    @sarasaras1693 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @zer13567
    @zer13567 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen amen amen amen

  • @mekdistube
    @mekdistube ปีที่แล้ว

    በርከታችሁ ይድርሰን በእውነት እናመሰግናለን ሊቁ

  • @Dakotanicole-n5n
    @Dakotanicole-n5n ปีที่แล้ว

    አሜን 3
    በረከታቸው የድረሠን

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ6ሠ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ6ሠ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ለካስ ቡዙ አባቶች አሉን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @Coolacting
    @Coolacting ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋቸው ይደርብን ውእንድማችን ለምን አንተ እያልክ ታወራለህ እንኮን ቅድሳን አባቶቻችንን ይቅር እናብ አንድ የአገር ገዢን እንኮን አንቱ እያልንነው ይቅርታ አንተ ከማለት አንቱ በል እባክህን

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079  ปีที่แล้ว +1

      አንቱ በዐማርኛ ነው። በግእዝ አንቱታ የለም አንተ ነው የሚባለው

    • @haimont9075
      @haimont9075 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የአባ እንጦስ በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ደጃቸውን ለመርገጥ ይፍቀድልን

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص ปีที่แล้ว

    ያባ፡እንጦሥ፡በረከት፡ይደርብን

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 ปีที่แล้ว

    የአባ እንጦስ በረከት ይደረብን የእናንተም በርከት ይደርብ

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ይህን ቦታ ማየት በእግዚአብሄር ቸርነት የማይቻል የለም መንገድ ሲታይ በጣም ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ሀይል ይሰጣል የበረከት ቦታ ነው እዚ መድረስ

  • @mantegboshbelachew9556
    @mantegboshbelachew9556 ปีที่แล้ว

    BERKtAHEW YEDRBEN AMEN

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍😮😮😮😮😮😮

  • @-weynemariam9428
    @-weynemariam9428 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው።

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ ปีที่แล้ว

    አሜን/፫
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የቅዱስ አባ እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን
    ሰለ መልካም ሥራህ ከልብ እናመሰግናለን ።
    ሴቶች ወደ ቅዱሳን ገዳም ሲኬዱ ቀሚሰ መልበሰ
    ፀጉራችሁን መሸፈን አትርሱ

  • @shitayechekol710
    @shitayechekol710 ปีที่แล้ว

    Thank you so much D.r

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን በረከታቸው ይደርብን ግን ይእን የከበረ ቦታ ለማየት የሚሄዱ ሴቶች አለባበሳቸው ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ መልካም ነው❤❤❤❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን።

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @messelemoges4746
    @messelemoges4746 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ዋሻ በ ቅርብ ርቀት አባ ዮስጦስ (ዝምተኛው መነኩሴ) አካለ ስጋ የሚገኝበት ቅዱስ አንቶኒ (St. Anthony) የሚሰኝ ታሪካዊ ገዳም አለ። ስለ ገዳሙ እና እዛ ስላሉ ነገሮች እንዲሁ ምስሎችን እና ታሪኮችን ቢያጋሩን ደስ ይለኛል።

  • @elizabethsolomon1254
    @elizabethsolomon1254 ปีที่แล้ว

    Thank you for all of this 🙏🙏🙏

  • @masa5699
    @masa5699 ปีที่แล้ว

    Enamasaginaln barakat radietachaw ayilayin egizabaher faqidu enyanim lamahed yabiqani magabi hadis rodasi enamasaginaln

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 ปีที่แล้ว

    ይህን የበርከት ስፍራ እግዚአብሔር አሳየኝ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว

    ለበረከት ቅርብ ብሆን ካባህን ብስም ታድዬ ነበር መምህራችን እናመስግናለን

  • @birhanubirhanu3937
    @birhanubirhanu3937 ปีที่แล้ว

    መምኽር ኾይ ከልብ እወድሐለው እኔ ከምወድኽ በላይ ፈጣሪ100 እጥፍ ይውደድኽ ለዮናታን የሠጠኸው መልስ አስለቀሰኝ

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን!!!

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 ปีที่แล้ว +1

    HOW MUCH IS THE COST FOR ONE TRIP?