በመጨረሻም የልጅ ልጃቸው ምላሽ ሰጠች! የእኔንም እውነት ህዝብ ይወቅልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 9K

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of ปีที่แล้ว +341

    ወላሂ 120ሺ ብሯን እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እንከፍላለን ፍትህ ለማማ😢😢😢😢

  • @Gelila67
    @Gelila67 ปีที่แล้ว +119

    ለእናታቺን ቤቱ ይገባታል የምትሉ የእናታችን ወገን ነን የምትሉ የእናት ፍቅር ያለቸው በለይክ አሳዩኝ please

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 ปีที่แล้ว +714

    ምንም ብትይ ሌባ አጭበርባሪ ነሽ በ120 ሺ መሬት ............... በዚህ እድሜያቸው 😭

    • @elizabethfromethiopia1476
      @elizabethfromethiopia1476 ปีที่แล้ว +41

      ሳትበላው ሳትደሰት እድሜዋ ይጠር አቃጥላኛለች

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 ปีที่แล้ว +16

      @@elizabethfromethiopia1476
      በጣም የእሳቸውን video ጠዋት ስሰማ ሳየው አልቅሼ ልሞት

    • @zewdittaddese7003
      @zewdittaddese7003 ปีที่แล้ว +14

      እር እድድሚዋን ያሳጥር ባለጌ ናት እኚ የማያክሎ ሴትህዮ ጋጎዳና መጣል ፍጣሪ ብድሮን ይስጥሽ

    • @heriakostewodros5298
      @heriakostewodros5298 ปีที่แล้ว +10

      leba

    • @elizabethfromethiopia1476
      @elizabethfromethiopia1476 ปีที่แล้ว +6

      @@zewdittaddese7003 አሜንንንንንን😘

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +85

    ፍትህ ለእማማ ቤቱ ይመለስላቸው በዚህ እድሜአቸው ጎዳና መውደቅ የለባቸውም 😢😢😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +2316

    ፍርድ ለእማማ ለአሮጊቷ ውጪ ለተጣሉት በገዛ ቤታቸው የምትሉ ወገኖች

    • @eastafricalifestyle9752
      @eastafricalifestyle9752 ปีที่แล้ว +35

      አሮጊት አይባልም እማማ ካልክ ይበቃሀል

    • @luckyismydog100
      @luckyismydog100 ปีที่แล้ว +46

      ሰው እንዴት በሕይወት እያለ ደካሞች የደከሙበት በቁም ይወረሳሉ አንቺ አታፍሬም አሳሪ ግፈኛ ዘራፌ ቀማኛ ፈጣሪንም ሰውን የማትፈሪ ደፋር አጭበርባሪ አንቺ የልጅ ልጅ ነሽ ምንም ማድረግ የሌለብሽን ሰውን አስተባብረሽ በተንኮን ጨዋታ ተጫውተሻል አንድ ነገር ግን እወቂ የስራሽን ታገኛለሽ

    • @azebkuhemy3j8
      @azebkuhemy3j8 ปีที่แล้ว +36

      አንቺ በጣም ፈጣጣ ሰው ነሽ እማማ በህይወት እያሉ እንዴት ትወርሻለሽ አታላይ አሳቸው የ ጡረታ ገንዘብ አላቸው ምንም አረዳሻቸውም ሕጎም ሌባ አንችን ማስወጣት ሲገባ አማማን ማስወጣት የለበትም ቤቱን አሳደሽላቸው ተመረቅሽ አበቃ ቤቱ የሳቸው ነው አሁን ለጊዜው አንቺ አግኝተሽዋል በትክለኛው ፍርድ ቤቱ የማማ ነው በምድሩ እንኳን ብታገኝው የሰማይ ፍርድ ይጠብቅሻል የሳቸው እንባ ፈሶ አይቀርም ልጅ አለሽ ለልጅሽ ብለሽ ቤታቸውን ተይላቸው የሰራሽበትን ይስጡሽ።

    • @nardip4999
      @nardip4999 ปีที่แล้ว +21

      @@luckyismydog100 እኔ ሳስበው ይሁሉ ጣጣ የመጣው ወንድየው ልጃቸው እቤት ከተመለሰ በኋላ ነው። ከዛ በፊት አያትየውና የልጅ-ልጅየው ተስማምተው እንደቤተሰብ በሰላም ይኖሩ ነበር። እሱ የትም ሲያውደለድል 20 አመት ያህል ቆይቶ አሁን መቶ ሰክሮ አያትየውን ደብድቦ አባሮ ሁሉ ነበር ፤ የልጅ-ልጅየው እንኳን ሰርታ ገንዘብ አምጥታ ቤቱን አሪፍ አድርጋ አሰራችው ፤ እሱ ግን ወይ አሰራ ወይ አያሰራ ሰክሮ ጎረቤት እየረበሸ ፤ እሱነው ይሁሉ ጣጣ ያመጣው ፤ ምክንያቱም ለራሱ መሬቱን መውረስ ስለሚፈልግ ፤ አሁንም እሱን ከቤት ቢያባርሩ አያትየውና የልጅ-ልጅየው እንደቤተሰብ ሆነው እደገና ተቀላቅለው በሰላም እንደሚኖሩ እርግጠኛ ነኝ።

    • @deborah9291
      @deborah9291 ปีที่แล้ว +17

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልቨ 🙏እንቻንም እናትቨም እግዚአብሔር ይጠይቃችሆል የእማማ እንባ እውጥተቨ እንደጣልቫቸው በጣም ደፍር ነቨ እውነት ካቻ ጋር የለም ቤቱን ካርታውን መልቨ

  • @Gemr1-t7s
    @Gemr1-t7s ปีที่แล้ว +891

    የእማማ እንባ ይታበስልን የምትሉ👍😰 120 ሸብሩን እንክፈልሽ እና ቤታቸውን ትልቀቅላቸው የምትሉ ኢ/ያ👍 ይች ፈጣጣ ደነዝ

    • @selam6991
      @selam6991 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ደግ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 ปีที่แล้ว +13

      ጌታ አዋጣለሁ እን መልስ ተባብረን

    • @ilenibekele4517
      @ilenibekele4517 ปีที่แล้ว

      Enawatalen temeles arogituwa bematakewu huneta newu yasferemuwat, loyeroch bitebaberu geletse yale lebenet newu

    • @ilenibekele4517
      @ilenibekele4517 ปีที่แล้ว

      Ataleshal resawa kedenabet yewuta bela atalalechi genzebem alsetechim. Arogituwa behimememe bedmey Teru hunetalay ayedelum loyeroch bireduwachewu lemama

    • @ilenibekele4517
      @ilenibekele4517 ปีที่แล้ว

      Lejachewu sekerem alsekerem mebetu newu

  • @ያልፋል-ጰ4ለ
    @ያልፋል-ጰ4ለ ปีที่แล้ว +731

    ብሩ እኛ ኢትዮጵያ ኖች አዋጥተን እንሰጥሸ ቤቱ ልቀቂላቸ ለእናታችን ጎዳና እዳይወጡ አቺ የተረገምሸ

    • @zenebechdesta1580
      @zenebechdesta1580 ปีที่แล้ว +34

      አዋጥተን እንሱጥሻለን እኚህን ሴት ቤታቸው መልሽ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ปีที่แล้ว +16

      አሰጥም ይቺ ደነዝ ነች

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 ปีที่แล้ว +16

      እቺውሽታምናትታሰታውቃለች

    • @aberashyelfaged-ig5ls
      @aberashyelfaged-ig5ls ปีที่แล้ว +14

      ማርያምን እዉነት ግን እናት ለገንዘብ ይቀ የራ ል እናቴ ለኔ ኩራት ነቺ እማ የኔ በቃ ምን ልበል ቃል የለኚም💔😭

    • @seranatube1366
      @seranatube1366 ปีที่แล้ว +2

      Cheresam eko alsetechem weshetam nat

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 ปีที่แล้ว +48

    ለፍቸበታለሁ ትላለች እንዴ ስንት አመት በስደት ለፍተው የፈረሰባቸው ስንቶች ናቸው እና የናታችን ቤት ይመለስላቸው ፍትህ ለእናታችንንን😢

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว +3

      እና ዝንብላ ነው እንዴ ቤቱን የሰራችው አሮጊቷ ከልጇጋ ከንደገና መክራነው የልጅቱ ጥፍት ከቤት ማስወጣቷ ነው ለዛውም በነገር ተቃጥላ ይሆናል

    • @yonas9945
      @yonas9945 ปีที่แล้ว

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ባለጌ የሰው ቤት ትቅማ ነው የምትይው የሷ ቤጤ ሌባ

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 ปีที่แล้ว +773

    እስከ አለች ድረስ ከኛ ጋር ትኑር አለቻቸው መን ቀድሞ እንደ ምሞት መን ያውቃል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማማ 🙏

    • @rozasisi9536
      @rozasisi9536 ปีที่แล้ว +13

      እኝን እናት ልትገላቸው ትችላለች ሴትየዋን መጠበቅ አለባቸው

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 ปีที่แล้ว +1

      Zeme ateylgm legtwa letmote techylalchy

    • @alemcake598
      @alemcake598 ปีที่แล้ว

      Betikikil

    • @lovedad7745
      @lovedad7745 ปีที่แล้ว +4

      እዚ ኮመንት ላይ ያለ ርግማን ራሱ ይገላታል

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +4

      እሄኔ እኮ መሞቻዋ ይሆናል የሰው እርግማን ጥሩ አደለም የተበዳይ ዱአ ፍራ ነው የሚለው

  • @Gemr1-t7s
    @Gemr1-t7s ปีที่แล้ว +1293

    ፍትህ ለእማማ እናት እኮ ነች ምንም ብታረግም ለህግ ትቅረብልን👍 አለምየ 😳 120 ሽብር መሬት የለም ወረኛ ደግሞ አፈን ሞልታ ታወራለች

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 ปีที่แล้ว +1

      Lezawum aletkefelem aleci eko besmam yenatanem habete behon yayatan lejoci eyalu lesa werashe mane adergat

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 ปีที่แล้ว +8

      በፍፁም የለም የምር ልጅታ ትዋሻለይ

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ ปีที่แล้ว +2

      እፊቷላይያስታዉቃል መሸቷ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 ปีที่แล้ว +15

      እንኩዋን አአ ክፍለሀገርም በዚህ ዋጋ አይገኝም

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 ปีที่แล้ว +10

      ጤፍ መስላት ነው

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 ปีที่แล้ว +424

    ምንም ስለ አጉቷ ሀጤያት ብታወራ አይገናኝም አውጥታ ከመጣሏ በላይ ክፋት ምንም የለም
    ፍትህ ለእማማ!

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j ปีที่แล้ว +8

      ትክክል 👍

    • @emebetshimekit7172
      @emebetshimekit7172 ปีที่แล้ว +2

      Ewunet nw

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +5

      አለማፈርዋ ምንም መቶ ባያያቸው ምን ይዤ ሚባል ነገር አለ በተለይ ከቤተሰብ ውተን የትሻለ ህይወት ካላገኘን አንፈልግም የተወለድንበት ሰፈር መመለስ

    • @Amharawollo
      @Amharawollo ปีที่แล้ว +3

      ሰውየው በለለበት ነውኮ ቤቱን አጭበርብራ የወሰደችው እሱን እንደመሸፈኛ ሊጠቀሙበት ነው ቤት አጭበርብራ ዘረፈችኝ ያሉት እናትየዋ ናቸው ለምን የሴትዪዋ መልስ አይሰጡም ልጅየው ያስታውቃል ኑሮ ያልተመቸው ነው ቤቱ እሚገቫውም ለሱ ነው

    • @amitibeye4242
      @amitibeye4242 ปีที่แล้ว +1

      ብዙ አወራሸ እዉነቱ ጌታ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 ปีที่แล้ว +15

    ወሸቷ በግልፅ ይታያል አፋ እየተንተባተበ ምስክር ሆነባት 😢😢😢 ኧረ ጉድ ፈጣሪን እንፍራ እናቴ እግዚአብሔር ይድረስልዎት😢😢

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 ปีที่แล้ว +173

    አካውንት በስማቸው ይከፈትና 120ሺውን አዋተን እማማን ወደቤታቸው እንመልሳቸው የእማማን ዕንባ እናብስላቸው 🙏🙏🙏🖤

    • @lylykonjo5130
      @lylykonjo5130 ปีที่แล้ว +5

      አልሰጠቻቸውም ምግብ እየሰራች ለእራስዋ ስትል ትመግባቸዋለች እንጂ አልሰጠቻቸውም ገንዘብ ልጅትዋ ሌባ ውሸታም ነች ወንድ አስገብታበት ነው እንዳትገላቸው ጨካኝ ናት በቁማቸው ቤት የአሻሻጠች እስር ቤት መግባት አለባት

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 ปีที่แล้ว +5

      ሲጀመር፣መች፣ሰጠቻቸው፣ፍትህ፣ለማሜ፣ወደደችም፣ጠላችም፣መውጣት፣አለባት

    • @princesgeorge789
      @princesgeorge789 ปีที่แล้ว

      It's a very bad idea ...I totally disagreed

    • @mariamariam3303
      @mariamariam3303 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እስማማለሁ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +215

    ይህች ልጅ ያወጣችውን ወጭና ጉልበት ታስቦ ይሰጣትና ቤቱ ለእማማ ይመለስ

    • @ATNASIABabyVideos
      @ATNASIABabyVideos ปีที่แล้ว +7

      ይረ እቺ ሼመኛ እነሱ ያሳደጉዋትስ ይቺ ባለጌ ናት የበላችሁትን መልሱ ነው የምትለው 😅😅😅

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @mahiderabate7865
      @mahiderabate7865 ปีที่แล้ว +1

      በትክክ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 ปีที่แล้ว

      ሌባ ናት ገና ወንዱ ልጂ ይካፈለኛል ብላ ነዉ አስፈርማ የወሰደችባት የድሮ ሰዉ እራብ ይሞታልጂ መሬቱን አይሸጥም

    • @BhelHee
      @BhelHee ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እንተባበራለን

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo ปีที่แล้ว +59

    10 10 ሺህ እናዋጣ 12 ሰዉ በቂ ነዉ ብርዋ ይወርወርላት ቤቱን ትልቀቅ ይቺ ባለጌ አይን አዉጣ ፈጣሪ ይይልሽ ጎረቤት እራሱ እኮ መሰከረብሽ ቅልብልብ

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን ปีที่แล้ว +4

      ቦታው ትልቅ ነው ሳስበው ያሉበት ና አሮጊተበ ያለችበት አጭበርባሪ የደም ግፊቱ መድሀኒት አሥባ የወሰደችባት ቤቱን ገዝታን አደለ ቦታ ሲሸጥ በስምምነት ነው በዛ ላይ ለልጇ ልጂ አሸጥም ይች አረመኔ ነች ኮሜት ሁሉ አላመናትም መቶ ፓርሰንት ውሸታም ነች መርጠምት አተረፈች ጎረቢቱ ይዋሻል አች ቦታ ያኸል ሸገር ላይ የማይታሰብ ነው 120ሽ አድ ሚሊየን ቢሰጧት አትቀበል ቦታነፍስ ሆኗል ለእንደዚች አይነት አሞት አስቢ ለማማ ሌላ ቤት ይገዛላቸው እደኔ እሷ ፍርዱን ፈጣሪ በሰማይ በምድር ይከፍላል ውሻነች ይች አለማፈርሽ ከጂን ከጂይክዳው ብድሩ ይድረሰው ኸመሙ እድገባው ዳግም ላይጎዳሰው

    • @ethioalove5995
      @ethioalove5995 ปีที่แล้ว

      I’m in

    • @emyefrata3202
      @emyefrata3202 ปีที่แล้ว +1

      አልሰጠኋቸውም አለች እኮ እቺ የሰይጣን ቁራጭ 😔

    • @eyerusalemashebir6540
      @eyerusalemashebir6540 ปีที่แล้ว

      Meche kefeleche 120 she birr kefelam alecheresechem eko yemegerem new senet birr endesetechachew erasu aletawekem echi baleg denez yehoneche

  • @lidyatakele585
    @lidyatakele585 ปีที่แล้ว +13

    ያጎትሽ ሀጢያት ካንች አይበልጥም ጨካኝ ነሽ 😢😢😢😢😢

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ ปีที่แล้ว +191

    ፍትህ ለ እማማ!!!!!!!! 120 ሺው ብርሽን እኛ እንከፍላለን የእማማ የአባታቸውን ውርስ መልሺላቸው እባክሽን!!!!! 🇺🇸 🌎 🇺🇲 🇺🇸 🌎 🇺🇲 🇺🇸 🌎 🇺🇲

    • @freweynihadush255
      @freweynihadush255 ปีที่แล้ว

      ❤🙏

    • @sabagautschi5363
      @sabagautschi5363 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አዋጣለሁ ።

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 ปีที่แล้ว +2

      የእትዩጵያ ሕዝብ ይመልስልሻል እንችላለን ሌባ አታላይ ውጭ አምላክ ያሩርጥሽ

    • @asimmasimasimadim3535
      @asimmasimasimadim3535 ปีที่แล้ว

      ወላሂን ልክነው እኛ እናዋጣለን ይመለሥ

    • @randaranda5604
      @randaranda5604 ปีที่แล้ว +1

      Please do it Please Please ❤

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 ปีที่แล้ว +147

    ፍትህ ለእማማ የምትሉ

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf ปีที่แล้ว +94

    ብራንድ ሰገጤ ነሽ አያት ማለት ከእናት ትበልጣልች ከምር 120ሺ እንኮን ቤት ፍየል አትገዢም ቤታቸውን ለቀሽ ውጭ እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😭

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว +2

      እውነትነው አያት ከእናት በላይ ናቸው አያቴ ምናል ኖራልኝ ያለኝንሁሉ ባርኩላት የደስታየ ምንጮች አያቶቸ እማየአላህ ይርሀምሽ አባ እድሜይስጥህ ናፉቆቴ የኔውድ አያት የእማየ ምትክ ኑርልይ አባ የደስታየምጭ ትተን አጥቸ መኖር አልችልም ሞታችንም አድላይ ያርግልን አተን አጥቸመኖርአልችልም የእማን ሀዘን ባተነው የምፆናናው አባ አላህ በሰላም ያገናኝን የኔናፉቆት😢😢😢😢😢

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว +1

      120ሽ አድበሬነው የሚገዛው አደለምቤት ሌባ ቀጣፊናት

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ነገ ላይ የወለድሻቸዉ ልጆች እንደዚህ እንደማያደርጉሽ በምን እርግጠኛ ነሽ እንኳን ተረገመን ተመርቀንም አልሆነ እግዚኦ ነጭ ዉሸት እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት እማማ 😢😢😢

    • @mulukenassefa5945
      @mulukenassefa5945 ปีที่แล้ว

      በጣም ጨካኝ አሳፋሬ እናትሽም አንችም ባለጌዎች ልጆ እያሉ ምን ቤት ነሽ ስም አጥፌ

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 ปีที่แล้ว +98

    ልጃቸው እኮ ነው እሱም ድርሻ አለው እንደውም እንቺ የልጅ ልጅ ነሽ እናትሽ ናት ድርሻ ያላት አሁን ልጃቸውን ወንጀለኛ ለማድረግ ትሞክሪያለሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @hlinaadane8065
      @hlinaadane8065 ปีที่แล้ว

      አትዋሺ መድሀንያለም የስራሽን ዪሰጥሻል አንድ አባባል አለ ሰውየው በጣም ሀብታምነው እናበትዳሩ ስኬታማየተባለሰዉ አባቱ ከሱጋራ ነውየሚኖርት እናዘበኛ አረጋቸው ምግብም ትራፊ ነው የሚሰጣቸው አናም አንድቀን ልጁንበጣም አንቀባሮ ስላሳደገው እንዲብሎጠየቀውልጄ ስታድግ ምንታደርግልኛለክ አለው ልጁም ሲያዪያደገውነገር አለና መልሱአስደንጋጪነበረ መልሱም አንተለአባትክያረከውን አለው እና አንቺም አዪዛሽ አትፍር የዚዘበንሰው ትንሽ አውርቶ ዪተዋል ግንየማዪረሳዉ ጌታ በልጆቺሽ ዪበቀልሻ

  • @Maryg05
    @Maryg05 ปีที่แล้ว +237

    ይቺ ከነናቶ አደገኛ ሌባ ናት እግዚአብሔር ይፈረድበታል አይን አውጣ ናት

    • @Seberat80
      @Seberat80 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ወላሂ አሏህ በልጆቿ ያሳያት በዚህ እድሚያቸው በገዛ ቤታቸው አከረታተቻቸው

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr ปีที่แล้ว +82

    ብድረሽን በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ነገም ያንቺ ልጆች ውጪ እደሚጥሉሽ እወቂ ፍትህ ለእናታችን መልካም ቀን።

    • @addiszemen1485
      @addiszemen1485 ปีที่แล้ว +2

      😢v⁷

    • @radiyakemal4825
      @radiyakemal4825 ปีที่แล้ว +3

      ሰው የዘራውን ያጭዳል

    • @ቅንሀበሻነኝ
      @ቅንሀበሻነኝ ปีที่แล้ว +3

      ለእዮሀ ሚዲያ ታላቅ ምስጋናና አክብሮት ይገባችኋል

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የምትገርም አይናውጣ ውሸታም ነች

    • @raheldesalegne3632
      @raheldesalegne3632 ปีที่แล้ว +1

      ሰው የዘራውን ያጭዳል በልጆችስ ታገኝዋለች

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +10

    እናት ለዘላለም ትኑር እኔን ያስቀድመኝ እማማ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ❤😢😢

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s ปีที่แล้ว +3316

    ውሸታም ናት ቤቱ ይመለስላቸው የምትሉ👍

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 ปีที่แล้ว +28

      ይመለስላቸው ቤቱ ለማማ እቺ ሌባ ውሸቱአ ያስታውቃል

    • @merygetachew3103
      @merygetachew3103 ปีที่แล้ว +5

      Weshatam nat

    • @merygetachew3103
      @merygetachew3103 ปีที่แล้ว +5

      Betu le emama

    • @tombitombi4340
      @tombitombi4340 ปีที่แล้ว +1

      wushetam nati😢

    • @Tinchi9
      @Tinchi9 ปีที่แล้ว +14

      ይመለስ ይመለስ ይመለስ

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 ปีที่แล้ว +236

    ታሰታውቃለች ደነዝ ባለጌ ነሽ ፈጣሪ ይፋርድብሽ😢😢😢 ደም እንባ የምታለቅሸበት ቀን ይሰጥሸ አይቅናሽ

  • @bizuhanhaile7863
    @bizuhanhaile7863 ปีที่แล้ว +272

    በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ልጅቷ ሀሰተኛ ነች

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 ปีที่แล้ว +2

      Eko betam tigstenya now esa zim bila tikebatralech wushetam nech 😅

    • @kidistimogos409
      @kidistimogos409 ปีที่แล้ว

      Weshetame naye teqebateraleche Ewenete aselfelefate yasazenale mamane fetari yeredachewe. lanete kalte yelgneme rejeme edemi

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว +6

      አንድ ወገን ሰምታችሁ አትፍረዱ አመዛዝኑ ወገኖቼ እባካችሁ!!!

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว

      ደም ግፊት እንዳለባቸው ተናግራለች እና ውሸታም ናት ከፍላ እንኩዋን ሳትጨርሽ አውጥታ ትጥላለች ደፋር

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 ปีที่แล้ว

      በጣም ውሽታም ናት ፊቷ ያስታውቃል እንኳን በመቶ ሀያ ሽብር ይቅርና ባሁን ሰአት በሚሊዎኖች አይገኝም ይህ ቦታ ቢሆንም እንኳ እንዴት እኝህን አሮጊት አውጥታ ትጥላለች እግዚአብሔር ይፍረድብሽሽሽሽ

  • @KwtInd-g9p
    @KwtInd-g9p ปีที่แล้ว +14

    አፈር ያብላሽ ኡፍፍፍ የፈጣሪ ቁጣ ይዉረድብሽ የተረገምሽ 😢😢😢😢😢

  • @HanagebreGebre-kx2ti
    @HanagebreGebre-kx2ti ปีที่แล้ว +319

    እግዜኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን ምንም ምንም ቢሆን እኝህ እናት እውነት አላቸው ፍትህ ፍትህ

    • @ayuzola2949
      @ayuzola2949 ปีที่แล้ว

      ምን አገባሽ ስለአጎትሽ ስላጭበረበርሽው ቤት አታወሪም ውሸታም!

  • @Nunutiii
    @Nunutiii ปีที่แล้ว +387

    120 ሺውን እኔ እሰጥሻለሁ ሴትዬዋን ከነ ቤታቸው ተያቸው ይሄ ግፍ ነው የግፍ ግፍ

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq ปีที่แล้ว +69

    ለእማማ ፍርድ የሰጣቸው የምትሉ በላይክ❤

  • @nardiyebrham8956
    @nardiyebrham8956 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር የጅሽን ይስጥሽ ፍርዱን የድንግል ልጅ ይፍረድ ጨካኝ ነሽ እመብርሃንን😢😢😢😢

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj ปีที่แล้ว +548

    አያቷ ትልቅ እውነት አላቸው ልጅቱ እየዋሸች ነው ንግግሯ አላማረኝም እውነቱን ፈጣሪ ያወጣዋል

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 ปีที่แล้ว +15

      እውነት ነው ውሸታም ናት

    • @zdfegegtatube2196
      @zdfegegtatube2196 ปีที่แล้ว +5

      Awo

    • @sara-tp5mh
      @sara-tp5mh ปีที่แล้ว +18

      ውሸት መሆኑ እሚለየው 120 ህጋውይ ቀርቶ ህገወጥ ቦታ የለም።ሰላረጁ ምንም አታመጣም ብላ ነው እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት

    • @hamilamolla3560
      @hamilamolla3560 ปีที่แล้ว +10

      ውሸታም ናት ሙጢ ናት

    • @seyfutesfay564
      @seyfutesfay564 ปีที่แล้ว +3

      Ewnt

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +98

    አለም ሰገድን የምትወዱ 👍 እኛ እናት የሌለን የእናት ሽታ ፍቅር ናፍቆናል እናት ያለው ደግሞ እንደዚህ ያዋርዳል የመጨረሻው ዘመን በመጦሪያ ጊዜያቼዉ በክረምት ሰአት 😥 ለዛውም በልጃቼው እና በልጅ ልጃቼው ይሄ ሁሉ ግፍ እና ጭካኔ አላህ የስራቼዉን ይስጣቼው

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን ปีที่แล้ว +3

      አለመታደል ያጣነው እናነባለን ያላቸው አላወቁበት የጠገበ ለተራበ መቸ ያዝን ወሬኛነች ሸፍፍ ወረኛነች

    • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
      @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +2

      @@አለልኝአባቴመድኸን በጣም እኔ ዛሬ እናቴ በህይወት ኑራልኝ እና ያለኝን ነገር ሁሉ በሰጠኋት ብየ እመኛለሁ ከስደት ወደ ሀገሬ መመለስ አስጠላኝ ያለ እማየ ሁሉም ደስስስ አይልም

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958 ปีที่แล้ว +181

    ስታስጠይ እኔ 14 ቤተሰብ እያስተዳደርኩ አያቶቼን እናት አባቴን እህት ወንድሞቼን እያስተማርኩ ሁሌ ጤና ሰተከኝ ጧሪ ያደረከኝ ጌታ ብዬ አመሰግናለው አንቺ የአንድ አያትሽን መጦር ትተሽ ከቤት ታባርያለሽ ባለጌ አሳፋሪ ነሽ

    • @mimisultan8586
      @mimisultan8586 ปีที่แล้ว +3

      እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +1

      መታደል ነው በህይወት ሳለን መልካምነት ለራስ ነው ምርጥ ነሽ በርቺልኝ❤

    • @godisalwaysgood5999
      @godisalwaysgood5999 ปีที่แล้ว +2

      እግዚሐብሔር ይባርክሽ።ይህ መመረጥም መታደልም ነው።ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እግዚአብሔር በብዙ ይክስሻል❤❤❤

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 ปีที่แล้ว

      Are betam yasazenal yasaferal yewnttt balga sate nate

    • @መቅደስ-ሰ1ቀ
      @መቅደስ-ሰ1ቀ ปีที่แล้ว +4

      እድሚያችን አለቀ ቤተሰብ በማስተዳደር ሳናገባ ሳንወልድ ።ተመስገን ብቻ ነው 🙏ከቤተሰቦቼ ቅድሚያ ያርገኝ ክፉቸውን አልስማ🙏🙏

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ጥያቄዎችህ ትክክለኛ እና ተገቢ ናቸው... ለልጅም ለልጅ ልጅም ማስተዋል ይስጣቸው እና ተረጋግተው በመልካምነት መተሳሰብ እንዲችሁ እግዚአብሄር ያግዛቸው

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620
    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620 ปีที่แล้ว +440

    እምነት ቢኖርሽ ኖሮ መቼ አውጥተሽ ትጥያቸዋለሽ እማማ አይዞችሁ በመጦራችሁ እዲህ ያለ እግልት ያሳዝናል😢

    • @nigstisara4967
      @nigstisara4967 ปีที่แล้ว +4

      Anegagerwa yascnkal zbarakl aayatsh mtweji ketone lmen afresh talsh balege

    • @rozasisi9536
      @rozasisi9536 ปีที่แล้ว +4

      እድሜዋን ያሳጥረው ይድፋሽ

    • @RukiRuki-vj7di
      @RukiRuki-vj7di ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @tinbitgetye4988
    @tinbitgetye4988 ปีที่แล้ว +49

    ይሄ ጋዜጠኛ እኔ ዝም ብይ እያወራው እሱ ቢያዳምጠኝ ደስ ይለኛል።ማነው እንደኔ ጠያቂዉን የሚወደው❤❤❤❤❤

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 ปีที่แล้ว

      Ene erasu batam henkelat yalw sew new

    • @alemhassen7261
      @alemhassen7261 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛውን ሁሌም አድናቂው ነኝ ጎበዝ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu ปีที่แล้ว +175

    እናትን ዝናብ ላይ ጥለሽ አንቺ ባማረ ቤት እሚያስተኛ ህሊና ከየት ነው ያመጣሽው

    • @mmh4991
      @mmh4991 ปีที่แล้ว +1

      Aygermem gin ?

    • @Amharawollo
      @Amharawollo ปีที่แล้ว +4

      ለዚያውም በገዛ ቤታቸው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +5

      አልገባትም እንጂ ሰላም ካጣሁ 1ዓመት ከምናምን አለች

    • @ሀዲኡሙአዩብ
      @ሀዲኡሙአዩብ ปีที่แล้ว

      ሠላም የለኝም ትላለች ማፈሪያ

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንጂ እስካሁን የአያቶ እንባ ብቻ ነበር አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ገና ሰላም ይነሳሻል💔💔💔😭😭😭

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 ปีที่แล้ว +4

    አያትየዋ ጠፍቶ ኖሮ በመጣው ልጃቸው ምክንያት ለልጅቷ የገቡትን ቃል እዲያጥፉ እና የነበረውን እውነታ ክደው ሀሳባቸውን እንዲቀይሩ እንደተደረጉ ይሰማኛል ።
    እናም ዋነኛ የችግሩ ምንጭ እና አበጣባጭ ልጁ ይመስለኛል እሱም ቡሀላ ላይ ቤቱን አሽጦ ገንዘብ ማግኜት ስለሚፈልግ።
    ዞሮ ዞሮ በሸምግልና ቢፈታ ጥሩ ነበር ልጁ ግን ቤቱን በጠቅላላ ስለሚፈልግ እንዲሁም ልጅቷ ቤቱን ደክሜ ሰርቻለሁ በሚል ምክንያት በሽምግልና የሚፈታ አይመስለኝም።
    ትክክለኛ በሆነ ፍትሀዊ ዳኝነት የህግ ፍርድ ውሳኔ ብቻ የሚፈታ ይመስለኛል።

    • @mytube2450
      @mytube2450 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

  • @zewdnesh-eo8pr
    @zewdnesh-eo8pr ปีที่แล้ว +94

    ልጂ እያለ የልጂ ልጂ ወራሽ ነኝ 😢 የስግጥና ጥግ !!!ለገዘብ ያለሽ ጥማት ያስታውቃል ይች ለማማም አደጋ ነች ከሷ መራቅ አለባቸው ንብርታቸውን መልሰሽ ጥፊ ከዚህ

    • @HaniTube2
      @HaniTube2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ በደብ አዳምጪ እሷንም 🙏

    • @አለምማሞ-ረ8ቘ
      @አለምማሞ-ረ8ቘ ปีที่แล้ว

      @@HaniTube2 ተንከሢሥ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ ปีที่แล้ว +701

    በመቶ ሃየ ሺህ ብር የቤት ባለቤት መሆን አይከብድም

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +15

      እሱንም፡አልሰጠችምኮ

    • @Huda19998
      @Huda19998 ปีที่แล้ว +3

      good question ?

    • @hamilamolla3560
      @hamilamolla3560 ปีที่แล้ว +12

      ሌባ ናት

    • @m.s.f2591
      @m.s.f2591 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😜

    • @mimihenok5576
      @mimihenok5576 ปีที่แล้ว +9

      ለዚያውም በአሁኑ ሰአት። እረ የሚትገርም ናት ቪድዮው እራሱ ማስረጃ ነው።

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv ปีที่แล้ว +80

    በእግዚአብሔር እባካቹ የህግ ባለሞያዎች ለእናታችን አለው በላቸው በሞያቹ

  • @AlmAhmed-z6n
    @AlmAhmed-z6n ปีที่แล้ว +5

    እውነትአዛውንትዋን😢እንዳሠቃየሸ አንቺን አላህ በልጆችሽ ተሰቃይ አንቺ ባለጌ ጥ።ፍራም መጦርሽ ነው ማገዝሽ ነው አውሬ ሠይጣን ነሽ ፍትህ ለእማማ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +80

    የግፍ ጥግ😢😢120 ሺ ብር በየትኛው ዘመን ላይ ነው የገዛሽው ባክሽ??? በዛ ላይ 10, 5 እያልሽ ከፍለሽ ሁሉ አልጨረሽም😢😢ምንም አልልሽም ወልደሻል በልጆችሽ ይመለስልሽ ይሄ ግፍ😢

    • @hulubanet4191
      @hulubanet4191 ปีที่แล้ว +1

      አረ እ/ር ይፈርዳል 120ሺ ብር ኮንዲሚኔየም የምትለው ከጎሯቸው ነው የሚሸጠው

  • @aynalemmengistu5255
    @aynalemmengistu5255 ปีที่แล้ว +263

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ያጭበረበችው እያትዋን ብቻ ሳይሆን ፍርድ ቤትንም ጭምር ስለሆነ በህግ መጠየቅ አለባት ይህ ለሌሎችም ማስተማሪያ መሆን አለበት እባካችሁ የህግ ባለሙያ የሆናችሁ ፍትህ ለእማማ

    • @la-saner1159
      @la-saner1159 ปีที่แล้ว +2

      Very true

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 ปีที่แล้ว +10

      አትዩ ጵያ ሕግ የለም ለዝህ ነው የተዳፈረቸው

    • @gelayeeticha-wv9ed
      @gelayeeticha-wv9ed ปีที่แล้ว +2

      Awo bir alkefelkum eyalechi New yaa rabbii

    • @workneshdebebe2105
      @workneshdebebe2105 ปีที่แล้ว +1

      በለጌ. ሌባ. ናት. ልጅቷ

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j ปีที่แล้ว +5

      አዎን እሥር ቤት ነበር መክተት

  • @Ethiopiafirst-21
    @Ethiopiafirst-21 ปีที่แล้ว +51

    እቺ እርኩስ ፊቷ ራሱ ያስታዉቃል ነገረኛ ምስጥ መሆኗን ፍትሕ ለ እማማ ቤታቸዉ ይመለስላቸዉ ፈጣሪ በልጆችሽ ይከፍልሻል ግፍ አትፈሪም😢

  • @haset9998
    @haset9998 ปีที่แล้ว +11

    ዝም ብላችሁ ተመልከቷት ዉሸቷን ነው ፍትህ ለእማማ😢😢😢

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 ปีที่แล้ว +93

    ፍትህ ፍትህ ለእማማ እባካችሁ ኢትዮጲያን ይሄን 120 ሺብር እንክፈልላቸው እናታችን ቢታቸው ይግቡ ፍትህ ለእማማ ፍትህ ለእማማ የግፍ ጥግ

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว

      አልፈልግም አለች እኮ

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 ปีที่แล้ว

      120 ሺህ ብሩን ኣልጨረስኩም ብላለች

    • @fozyaabrar3727
      @fozyaabrar3727 ปีที่แล้ว

      @@ruhmahussien7036 እና ከፍላ ላልጨረሰችው ነው እንዴ የከፈለችውን ያህል እንክፈላት ደገግ ኢትዮጲያን ምክንያቱም እማማ ብቻቸውነው የፈረሙት ሌሎች ልጆች አልፈረሙም በዚህ አይነቱ መልክ ገዝቻለሁ ማለት አይቻል

    • @iubabaahmed6643
      @iubabaahmed6643 ปีที่แล้ว

      Ena kalnorshi anchin lamen ensuns endat yanoral domo yezagashi abo hiwatshi hulu alilah yablshilsh

  • @mekdeswoldemichel9480
    @mekdeswoldemichel9480 ปีที่แล้ว +120

    120 120 120 ሺ ብር እቤት ይሸጣል ወይይይይይይይይ??????????? የፍትህ ያለ ሴትየዋን እንዳትገላቸው በህግ ጥላ ስር መጠበቅ አለባቸው::

    • @Nmoon15
      @Nmoon15 ปีที่แล้ว +5

      እሱንም እኮ ሙሉውን አልከፈለችም ማፈሪያ ነች

    • @lemlem836
      @lemlem836 ปีที่แล้ว +4

      በዚ 3 አመት ነው ኑሮ የጦዘው አለች ያጡዛትና

    • @gfg4073
      @gfg4073 ปีที่แล้ว +2

      ገጠርም አልተሽጠ አይገርምም ይቺ ሌባነች

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว +5

      የሚጠይቃትን አመልስም የተረገመች ሌባና ውሸታምናት

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +1

      ህግ፣የለምኮ፣ሀገራችን፣ላይ

  • @meskeremmideksa3195
    @meskeremmideksa3195 ปีที่แล้ว +57

    ፍትህ ለእማማ ያንቺን 120 ሺህ ብር እኛ ኢትዮጲያኖች ተባብረን እንከፍላለን እማማ በዚህ እድሜቻው ጎዳና ማውጣት ሳይሆን አስቆርበሽ ብትከባከቢያቸው በራሳቸው ፍቃድ ይሰጡሽ ነበር ነገር ግን አታለልሻቸው😢😢

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      sigmer eko enata serawen tkfelalci alcalkatime minmin bila egida ye lige lgi batun gezawe setile abat kunena😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 ปีที่แล้ว

      ልጂቱን ሲጥ አርጎ ነበር ማነቅ ይቺ ቆሻሻአ

    • @ሜቲ
      @ሜቲ ปีที่แล้ว

      እንከፍላለን ትመልስ ቤቱን

  • @Helina-uh1us
    @Helina-uh1us ปีที่แล้ว +5

    እናታችን በመጦሪያቸው ሰዓት ከገዛ ቤታቸው ጎዳናላይ አውጥታ ትጥላቸዋለች ጨካኝ በልጆችሽ አግኝው የልጅ ልጅ ምንም አያገባትም ፍትህ ለእናታችን

  • @One-lo5ve8dj8j
    @One-lo5ve8dj8j ปีที่แล้ว +60

    ገገማ በይ ቶሎ ዉልቅ በይ ከቤቱ ብሩን አዋተን እንስጣቸዉ ለእማማ 🙏🙏

  • @MeskiFiker-jf3vb
    @MeskiFiker-jf3vb ปีที่แล้ว +197

    ምን አይነት ሰው ነች አውሬ አስቆርቦ እንደ መጦር 120 ሺ ብር አያትን መለወጥ አይከብድም ?ብሯን እንመልሳለን ቤቱ ለ እማማ ይመለስ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን😢

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 ปีที่แล้ว +3

      መቼሰጠቻቸውና፣አልሰጠኋቸውም፣ነውእኮ፣የለችዎ

    • @abrehetabrehet1407
      @abrehetabrehet1407 ปีที่แล้ว

      Btekekel Ykemny Esthwlaw

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x ปีที่แล้ว

      የሚገርም ደግሞ አልሰጠሆቸውም አለች በጣም ባለጌ ናት አሳፍሪ አሳድገው እድዚህ አድርሰዋት ድጋሜ ልጂ ይዛ መጥታ ንብረት ይገባኛል 😢😢😢😢

    • @GetahunTilahun-i7h
      @GetahunTilahun-i7h ปีที่แล้ว

      ብሩንም አልሰጠቻቸውም እኮ

    • @MekashaYilma
      @MekashaYilma ปีที่แล้ว

      Awo awaten enekefelalen ketebaberen betam tinsh ber new

  • @saroncheje
    @saroncheje ปีที่แล้ว +53

    ለእማማ ጠበቃ እናቁምላቸው ውድ የአገሬ ልጆች።

  • @nuraanuraa2551
    @nuraanuraa2551 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለእናታች የህግ ያለ
    ፍትህ ወይ የት ነሸ ለጉልበተኞች ብቻ ነው?
    ደሃ ተበደለ ፍትህ ተጎደለ የሚል ሁሉ ለእማማ ድምፅ ይሁን ?

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 ปีที่แล้ว +47

    ባለጌ ነሽ በዚህ እድሜያቸው ጎዳና ላይ ትጥያለሽ ይድፋሽ መቸም ተመችቶሽ አትኖሪበትም ኢንሽአላህ ሰው ከጎዳና አንስቶ ያኖራል አንች ከገዛ ቤታቸው ታባርሪያለሽ አላህ ያዋርድሽ ወላሂ እንዴት እንዳሳዘኑኝ 😢😢😢

  • @rahilmengusto4033
    @rahilmengusto4033 ปีที่แล้ว +40

    ፍርድ የአምላክ ነው ቢሆንም እኚህ እናት የሁላችንም እናት ናቸው ቆርበው መጦር ባለባቸው ዘመን በታሪክ ከቤታቸው መውጣት የለባቸውም ፍትህ ለናታችን

    • @FygGuv
      @FygGuv ปีที่แล้ว

      በጣምም

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 ปีที่แล้ว +49

    ፈጣሪ ያደለው ቤት ሰርቶ ይሰጣል በይ ቤቱን ይመለስላቸው ለ እማማ 😢😢😢😢😢😢

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢ሌባ ላመሉ ዳቦ ያሸታል አሉ ምን አይነት ደረቅ ነሽ እናትሽ በረዳ ላይ ጥለሽ አታፍሪም ሌባ ፍትሕ ላቅመደካማዋ ቤቱ ይገባታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ ปีที่แล้ว +233

    😢በመጦሪያቸው እንዲ ሲሆኑ ያሳዝናል አይ እናቴ 😢

  • @hamameyonas4604
    @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว +312

    የትኛውንም የተሽሞነሞነ ቃል ብትናገሪ የሰራሻው ስራ የመጨረሻውን ዘመን የሚያመለክት ጭካኔ ነው። ቤቱን ተካፍላቹ ይቅርታቸውን ተቀብለሽ አብራቹ ኑሩ።።።።።

    • @siedaahmed5245
      @siedaahmed5245 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ውዴ በጣም ልክ ብለሻል

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 ปีที่แล้ว

      ​@@siedaahmed5245 በጣም ታሳፍራለች

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว +1

      Tekikel mariyamn 😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ปีที่แล้ว +198

    ፍትህ ለ እማማ በስተርጅና በመጦሪያ ጊዜያቸው ጎዳና ላይ ለተጣሉት ፍትህ ፍትህ ለእማማ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

      ለዛውም እኮ በገዛ ቤታቸው ነው አውጥታ የጣለቻቸው በዛ ላይ አጎቷን በጣም ነው የምታንቋሺሸው በናቱ ቤት የት ይሂድላት ስለመስከሩ በጣም ታወራለች ኢትዮጵያ ውስጥ ስካር ብርቅ እንደሆነ ነገር

  • @maldenchristian5857
    @maldenchristian5857 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለማማ ማፈሪያ ገዝቼ ነው ትላለች በዛላይ አንቺ የናትሽ ሀላፊነት እንጂ ያያትሽ አይደለሽም ልውረስ ብትይ እራሱ እነደ አያትሽ መልካም ፈቃድ እንጂ ምንም መብት የለሽም ደነዝ

  • @Samrawit27
    @Samrawit27 ปีที่แล้ว +61

    የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የኔ ከርታታዎች 😢😢😢ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰

    • @mssaraha6873
      @mssaraha6873 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏

    • @appapp5138
      @appapp5138 ปีที่แล้ว +1

      Amen wude

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🤲🤲🤲🤲❤️🙏❤️🙏❤️

  • @sebleguragewa88
    @sebleguragewa88 ปีที่แล้ว +64

    እየዋሸች ነው ማን ቀድሞ እንደ ሚሞት አይታወቅም ስላረጁ ብቻ ቀድሞ እሳቸው ይሞታሉ ማለት አይደለም ፍትህ ለእማማ 🙏🙏🙏

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +1

      ዝም አትያትም ሌባ ናት

  • @Janiy_official
    @Janiy_official ปีที่แล้ว +85

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ እግዚአብሔር የስራሺን ይስጥሺ በልጅሺ አግኘዉ

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 ปีที่แล้ว

      😭😭😭☝️☝️

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 ปีที่แล้ว

      Amen Ya reb! Belijocha taginyew fith le Emamma🥹

    • @muluworkashagre2483
      @muluworkashagre2483 ปีที่แล้ว

      feteh lemama botachew yemeles behegem yelej lej nat ayemleketatem.balege

    • @Janiy_official
      @Janiy_official ปีที่แล้ว

      @@muluworkashagre2483 አትገርምሺም የልጅ ልጅ ሁና

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x ปีที่แล้ว +1

    120ሺ ሃሃሃሃ ባለጌ ነሽ 😢😢😢 ወራዳ እናት አባት ጥሎሽ አሳድገውሽ ደረውሽ ድጋሜ ድቃላ ይዘሽ መጥተሽ ንብረት ይገባኛል ስትይ አታፍሪምምምምም

  • @slimshady-de5wz
    @slimshady-de5wz ปีที่แล้ว +39

    ብዙወች አዛውንቶች እንደዚች ባለች ስግብግቦች እየተቀሙ ጎዳና የሚወድቁ ወላጆች እንዳሉ ማሳያ ነው ይች ሌባ አይባረክልሽ ደግሞ ጎረቤቱቹ እየመሰከሩባት አታፋርም

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 ปีที่แล้ว +74

    አረ በማርያም እግዚአብሔር ፍር ምን ጉድ ነሽ እህቴ ነጌ ይፀፅታሻል የ120ሺ ቤት የለም ቤታቸውን መልሽ የአያት የኢትዮጵያ ህዝብ እርግማን ይደፋሻል☝️እወቅ ማርያምን አይዘገይም ☝️ እኔ እኝህ እናት እንዴት እንዳአሳዘኑኝ

  • @YetenayetYhala
    @YetenayetYhala ปีที่แล้ว +96

    አቤት ስንቱን ቀባጠርሽው የስራሽን ይስጥሽ ፍትህ ለእማማ😢

    • @egigayehutesfaye7319
      @egigayehutesfaye7319 ปีที่แล้ว +2

      በጥባጭ ነች

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 ปีที่แล้ว +2

      እየተናደድኩም ቢሆን ጨረስኩት ግን ምንም ተጨባጭ የለውም ደሞ ምስክር የተባሉት ምንም የሶ ደጋፊዎች ናቸው አልተመቹኝም ነገረ ስራቸው😭😭💔💔

    • @sunnight6406
      @sunnight6406 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @sunnight6406
      @sunnight6406 ปีที่แล้ว +1

      ፈስ ያለበት ዝሊያ አችልም አይደል የሚባለው

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 ปีที่แล้ว +6

    ባለጌ በዚ ዘመን የት ነው 120ሺ ቤትቦታ የሚሸጥ ፍትህ ለእማማ😢😢

  • @lidya4781
    @lidya4781 ปีที่แล้ว +85

    አቤቱ የሁሉ ዳኛ እውነተኛው ፈራጅ ልዑል እግዢአብሔር ሆይ እውነተኛው ፍርድህ ይፍጠን::

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +833

    በሰፈሩ ያላችሁ ወጣቶች እባካችሁ ስራ ስሩ ይችን ሙጢ ቅጥቅጥ አድርጋችሁ የእናታችንን እምባ አብሱልን ሰው መላይ አውሬዎችን
    ከምድራችን ላይ መንቀል ለነገ የማይባል ተግባር ነው ከእንደዚች አይነቷ ስግብግብ ጁንታ የሚወለደው ልጅ ነው በታሪክ አጋጣሚ ስልጣን ላይ ይወጣና ህዝብ ጨፍጫፊ አራጅ ቀማኛ ሌባ የሚሆነው

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +27

      ስራ ስሩ ?😂😂😂😂😂

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 ปีที่แล้ว +52

      በትክክል ወገቧን ቆርጣችሁ አሰወጧት ይችን ውሻ

    • @ሰላመለኪድንግል
      @ሰላመለኪድንግል ปีที่แล้ว +40

      ትክክል የዛ ሰፈር እማማን የምትወዱ ኣደራ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 ปีที่แล้ว +16

      120k yebet kiray new yemekefelew bezi gize. Anchi leba bet bezi zemen 3 million bir betach ale kale nigerugn.

    • @meaziyekidye3794
      @meaziyekidye3794 ปีที่แล้ว +22

      እንዲህ ያለ ጀግንነት ቢኖረን መች አሁን ወንበዴ ይበዛ ነበር

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +99

    ፋትህ ለእሜማ በዚህ በመጦርያ ጊዜአቸው እንደዚህ መሆናቸው በጣም ያሳዝናል 🙏🇪🇷

  • @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
    @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ ปีที่แล้ว +11

    😢ፍትህ ለእኚህ ምስኪን እናት

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 ปีที่แล้ว +111

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ያሳዝናል እግዛብሔርን አይፈራም ትውልዱ የተረገመ ነው

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      አትፍረዱ ሁለቱንም ወገን ስሙ እና አመዛዝኑ!!!

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn ปีที่แล้ว +3

      ​@@welansatesfaye5384ሰማንኮ የሁለቱን በ120 ሺ ብር ቤት የለም ማጭበርበር ነውር ነው።

  • @እናትአለምጎንደር
    @እናትአለምጎንደር ปีที่แล้ว +21

    20"ሽ እኔ አዋጣለሁ መልሽላት ደግሞ ለዚህ ጊዜ😢😢ዛሬ ታይቶ ነገ ለማይደገመው አለም☹️☹️☹️የኔ እህት እንኳን ቤት ልብስ 120ሽ ነው እባክሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሽ

  • @TilahunDagnaw
    @TilahunDagnaw ปีที่แล้ว +43

    በእውነት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የተፈጠረው ቤቱን ለቀሽ ወጭ እማ ላይ እናት ላይ አይደረግም ።በቃ 120ሺ ያልሽውን ብር አሰባስበን እንሰጥሻልን 😢 በእግዚአብሔር ምን አይነት ሰው ብላ የሆነ ጊዜ ነው እዝጓ

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 ปีที่แล้ว +1

      ልጂቱ ሌባ ነች ልጁን የፈራችሁ ስራዋን አዉቃ ነዉ በልጆቾ ይድረስ እቺን ደካማ በዚህ እድሜቸዉ አስለቀሰቻቸዉ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      ere ydfati eci gfna 120 meci kflci skime honbacewe bezi zmen 120 bati liyweme adisba gudi beza lay enen kebati liywexune newe alci lba demo bgzba newe yseraweti sitile tu gfna lba nati dema yfesese ckane yaltxyqeciwene newe mitawerawe

  • @madina7645
    @madina7645 ปีที่แล้ว +6

    አይይይ ዛሬ የምትበድሉ ሰወች ለገንዘብ ብላችሁ ገንዘብ የማያልቅ መስሏችሁ 😢😢

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 ปีที่แล้ว +54

    ሴትየዋ አልታደሉም በልጆቻቸው ከነሱም አልፎ የልጅ ለጃቸው ስታንከራትታቸው ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ይበቀላችሁ

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur ปีที่แล้ว +66

    እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢እማማ ፍትህ እንዲያገኝ እንፈልጋለን 100 ሺህ ብር አዋጥተን እንከፍላለን 😢😢😢 ባካቹ ለሳቾ ጠበቃ ያስፈልጋል እማማ በፆሎት እና እርዳታ ያስፈልጋቸዋል የኔ እናት 😢 እኔ ክርትት ልበልልሽ😢

    • @hailemikayelebekele5184
      @hailemikayelebekele5184 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ እህቴ የምንችለውን ሁሉ አድርገን ጠበቃ ቀጥረን ፍትህ እንዲያገኙ ማድረግ አለብን እውነተኛውን ፍርድ ከፈጣሪ እንጠብቃለን 😢😢ፍትህ ለእናታችን

    • @KasheedaKasheed
      @KasheedaKasheed ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህት

  • @enattube5599
    @enattube5599 ปีที่แล้ว +59

    ምን ማፈሪያ ናት ልጅቷ እልህ ላይ ናት አሁንም እግዚአብሔር ይፍረድባት😢😢😢

  • @aberudesta6731
    @aberudesta6731 ปีที่แล้ว +1

    geta yberkh tberkh

  • @hiyabsolomon81
    @hiyabsolomon81 ปีที่แล้ว +58

    ማስተዋልን ይስጥሽ ወልደሽ እይው የእናት እንባ ማየት ያማል
    ባሳደጉ በተሸከሙ ይሄ ሁለ በደል እግዚኦ ይማርሽ ሌላ ምን እላለሁ ላንቺ ቃላት የለኝም ለእማማ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ልጆቻቸው ናቸው።ወደቀልብሽ ይመልስሽ

  • @Drkalkidan79
    @Drkalkidan79 ปีที่แล้ว +15

    እኔ 200ሺ እስጥሻለው እማማን በመጦሪያቸው ጎዳና አይውጡ ቤታቸውን ተይላቸው ላንችም የመጦሪያ ግዜሽን ይባርክልሽ አይደርስ የለም የዎደፊትሽን አስቢ

  • @artisthelinayirga1333
    @artisthelinayirga1333 ปีที่แล้ว +20

    የኢትዮጵያ ህዝብ እመቤቴ ምስክሬ ናት ያወጣችውን ወጭ ተባብረን እስጣትና ቤታቸውን ለናታችን እናስመልስ በማርያም።

  • @abebanatiabebanti9006
    @abebanatiabebanti9006 ปีที่แล้ว +4

    ብሩን አዋተን እንስጥ ቤቱ ይመለስላቸው ይችን ሴት ክህደቷን ይዛ ትቅርባቸው

  • @mekdessmekdi8142
    @mekdessmekdi8142 ปีที่แล้ว +38

    እንዴ ምን አይነት ነገር ነው ግን ልጃቸው ቢሰክር ባይሰክር ቢያመው ባያመው እኮ የናቱ ንብረት በደንብ ይገባዋል ይሔ የግል ባህሪው የግሉ ነው

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s ปีที่แล้ว +5

      ልክ ነሽ ቢጠጣ ቢሰክር ቢጣላ ለራሱ ነው ከሀብቱ የሚያግደው ነገር የለም

    • @mesi2838
      @mesi2838 ปีที่แล้ว +1

      ነጠቃ ነዋ ከነ እናትዋ ጭምር ሌቦች ናቸው

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      ነውር ነው እሱ ወንጀለኛ ነው ሰካራም ነው ምን አገባት እሱ የሱ ጉዳይ ነው ለማሸማቀቅ ነው ድንጋይ እራሰ አቦ መርፍው ይጠቅጠቅብሸ የእጅሸን ታገኛለሸ እንካን እንደዚ ግፍኛ ሆነሸ አይደለም ደግ ሰርተሸ ጥሩ የማይሰማበት ዘመን ነው ሰደትን ታዉቂዋለሸ አሰተዉዪ ልክ አልሰራሸም ጥፍተኛ ነሸ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 ปีที่แล้ว +35

    ቤቱ ይመለስ ለእማም ይች ወበደ ናት ፍትህ ለእማማ ❤❤❤❤❤

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢ወሸታም. አንዴ. ብር. ሰጠቻለው. በላ. መካደዋ. ይገረማል. 💔💔💔💔💔💔💔💔💔ፈተህ. ለማማ

  • @tobia283
    @tobia283 ปีที่แล้ว +28

    እባካችሁ ጠበቆች ለፓስተር ቢንያም የቆማችሁ አንድ ሶስታችሁ እግዜር ይቁምላችሁ እግዛብሔር ይከፍላችሃል ለናታችን ቁሙላቸው እምዬ የኔናት

  • @rukiyaali4413
    @rukiyaali4413 ปีที่แล้ว +6

    ብሩን እንመልሳለን 120 ሺህ ብር አይከብድም እናዋጣለን ቤቱ ለእማማ ይመለስላቸው!!

  • @eastafricalifestyle9752
    @eastafricalifestyle9752 ปีที่แล้ว +45

    ፍትህ ለእማማ ምንም ብትይ ማንም አያምንሽም

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +45

    በስ መአብ😢 እውነት መጀመርያ እናቶቻችን አያቶቻችን እንከባከብ ውድ ኢትዮጵያዊን ለማማማ 120ሺ ብር አውጥን እንስጣት 😢

    • @saraberhanu1547
      @saraberhanu1547 ปีที่แล้ว

      Le emama betu new yemeyasflgachew betu yemleslachew

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 ปีที่แล้ว +74

    ይቺ ውሸታም ናት ታሰታውቃለች😢😢😢😢😢ፍትህ ለእናታች ፈጣሪ በልጆቿ ያሳያት ጨካኝ 😢😢😢😢

  • @almazgizaw4314
    @almazgizaw4314 ปีที่แล้ว +1

    ህግ ያለማወቅ ከጥፋትኝነት አያድንም ሁለተኛ አያትሽ ያረጁ ናቸው ሌላ የአይን እማኝ መኖር አለበት በተለይ ጎረቤቶች ባታጠፊ እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ንሰሀ ገቢ!!

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 ปีที่แล้ว +68

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአውነት ለእነዝህ ምስኪኖች ልጅ እኮ በፈለገዉ ሰአት መሄድ በፈለገዉ ሰአት መምጣት መብቱ ነዉ የእናቱ ቤት ነው መሬት አስተዳድር ያልወሰድሽዉ ውሽት ስለ አለሽ ነዉ በንብረቱ እኩል መብት አለዉ ምንም ማድረግ መብቱ ነዉ ከእሱ መለየት የለባቸዉ አንች ልትገያቸዉ ትችያለሽ አዛኝ ትመስያለሽ ኑሮዉ አሁን ነዉ የገረረ ትላለች እንዴ መቼም መቼም በዝህ ዋጋ ቦታ ተሽጦ አያዉቅም

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 ปีที่แล้ว +79

    ውሸታም ብትገዛው እንኳን አያትዋ መባረር አልነበራትም ሌባ ስለሆነች እንጂ ፍትህ ለእናታችን😢

    • @limenshbalem5794
      @limenshbalem5794 ปีที่แล้ว

      Woregna eski ewunetun lefetari entewow

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 ปีที่แล้ว +34

    ቤትሽ መቃብር ይሁን አታፍሪም እኝህ እናት አውጥተሽ ጥለሽ የት አገር ነው በመቶ ሀያ ሺ ቤት የሚሸጠው😢

  • @gebeyaabate7817
    @gebeyaabate7817 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እኔ ተረድቸሻለሁ የኔ ወንድሜ አያቴን ከጦረ በኃላ አያቴ ለወንድሜ ውረስ አወረሰችው ልጆች በህይወት እያሉ ማለት ነው ሰለዚህ ልጆችም አምነው እሱ እየኖረበት ይገኛል አዲስ ነገር አደለም ሰካራም ሰው እንደረበሸሽ ይገባኛል