ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህት ግድ ካልሆነብሽ አትማይ አብዝተሽ ትምያለሽ
ስወድሽ የኔ ቆጆ
እኔም እራሱማሀላ አልወድም
ቀባጣሪ ነሽ ልበል እሥኪ ኮሜቶች የያያችቹትን ሁሉ ትክክል አትበሉ የመኖሪየ ፍቀድ የለላቸዉ ጋ የማይሆን ነዉ ጠቅላላ እንዴማወራዉ ቀላል አዴለም ብር ከለለሽ መኖሪራ ፍቃድ ከለሽ ሥትጭ ትያዧለሽ
አዎን ሳዉዲ ላይ ኢቃም ያለችዉ ሰዎች ነኛው መስራት የሚቻሉት
@@ggcc8401 ጠፍተዉ የሚሠሩ ነፃነት አለና ነዉ እዴ ይሔን ሁሉ የሚሠሩት እንዴወሬ ቀላል አዴለም ተበድረዉ የሚበሉም አሉ
እውነትሺን ነው
ተባረኪ እናመሰግናለን
የተናገርሺዉ ሁሉ አንድ የሚጣል ነገር የለዉም 👌👌👌👌👌👌
ካልጣመሽ እየመረረሽቢሆን ዋጭው😅
😂😂😂😂😂🎉@@seadaayalo1162
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ሙሉ ቪዲዮ ሳይ ስሰቅ ነበር መክፈት ብቻ ነው 😅😅😅
ጉድ ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው አሉ 😂😂
Masha Allah endaw ehite ba Allah yhunbish mashinun indat new yamegegnew please 😢🙏
ጎበዝነሽ ማሻአላሕ በርች
Masha Allah 🌷🌷🌺🌹
መሻአላ ጀዛከላ ኸይር
በጣም ትክክል ነሽ ሀሳቦቹ ፍሬ ናቸው ኢጃዛ ቤት ያሉ ልጆ ቢጠቀሙበት አሪፍ ነው እኔ እንኳን አንችን ለማበረታታት ነው በቲክቶክ ምግብ ስትሰሪ አይቼሽ የመጣሁት
ቢላህ አለክ ሀቢበቲ ማሺኑን ክየት እደሚገኚ
ህገጥየሆነውመስራትእደትእችላለን
ማሻአላህ ለምክረሸ
መሸለህእህቴ
Mekurish betam arif naw enamasaginalen wudde❤
ጥሩ ሀሳብ ጎበዝ ነሽ
ሴትዬ ድሮ ቀረ አሁን ብዙ ዱቄት የሚበላ የለም ሲያወሩ ቀላል ነው
ዝም አትያትም ሲወራ ቀላል ነው ደሞ ስታስጠላ እዴት ነው የሚያደርጋት ጂል
@@zuzu-t7p😂😂 ተይ ምክሯን ስሚ የቅናት እና የበታችነት አስወግጅ
የብናው ሀሪፍ አይድያነው
የኔ ቆጆ
ጎበዝ በርቺ እኔ ብዙ ቦታ ጠየኩ ግን አይቀበሉም
የኔ ማር አመሠግናለሁ😊
እንደ አንሶላ አትቀደጅ ቁጭ ብለሽ ሰርግ ቤት ብለሽ ያልሽው ስራ አረቦች ፕሊፔስ ነው የሚያመጡት በሸሪካ ሀበሻ አይፈልጉም ኦላይን ልብስ ሽያጭ ያልሽው ሳውዲ ላይ አብዘሀኛው ስራ ፈቶአል ብር የላቸውም ሲሰሩ ነውኮ ልብስ ሚገዙት ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው አሉ
በርቺ
Waw masha allah.mirt idea
በርችልን ሱሚ እናመሰግናለን እህት ነገር ግን የልብሷን ነገር አስተካክይ ከሌላ ሀይማኖት ተከታዮች አለባበስ አይለይም እንደዚህ እንድንለብስ አልተፈቀዴልንም አቤዝተሽ አትማይ አንች አይድያዉን አመላክተሽናል እኛ ስበቡን እናደርሳለን እርዚቅ ከአሏህ ነዉ ሰብም አድርጌአለሁ ላይክም 👍👈ጠንክሪ በነገራችን ላይ ያልሻቼዉ ሰራዎች ህገ ወጥ ሆኖ ለሚኖርና ብር ለሌለዉ ሰዉ ከባድ ነዉ ከዛዉጭ ግን ጥሩ የስራ አይነቶች ናቼዉ
Thanks!
ቢቸግር ድሮ ቀረ የሠርግ ሥራ አይገኝም እስቲ ፈልጊልን ሥራ አንቺ እንደምታወሪው አይደለም
ትክክክክ
አሪፍ ነው
Great content! Keep it up!
ወላሂ ከመ ልክ እስከ. ሀሳብ አምሳያዬን አገኘሁሽ. ሰብሀን አላህ
እረ መሀላ
@@seada9327ደምረኛ
ተጋቡውክክክክ
@@tube8054 😁😁😁😁
ህገወጥ ነኝ ወዳ ወዴኽ የምንለዉ እኮ መኖሪያ ፍቃድ ሲኖረን ነዉ
ኢቃማ ካለኝ ችግር አለው
የትነው ምግብን ምናከፋፍለው
IJARA MINDINEW
ሸርሙጠ,ቡነሽይ
ደደብ ጂል
Yena jegna berchilgn tlk derja endemdershi amnalehu
አሪፍ አሳብ ነበር ግን ይቃማ የለንም ይህን ለመስራት እዴት ይቻላል?? በተረፈ በርቺ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም መስራት የምፈልገው ነበር ግን
ማሻአላህ እኔ ኢቃማ የለኝምጂ እንሞክር ነበር
እኔ ይቃማ አለኝ ግን ሰዉ አለቃም😢
ልብስ ለመሸጥ ኢቃማ አያስፈልገኝም
@@asqw6481ደምረኛ
@@genileo8437እኔ ልብስም እየሞከርኩ ነው ዘቡን ፈሊጊ
ማማየ ኢቃማ ኑሮንም ምግቡንም የተለያዩ ስራም ሞክረን ነበር ውጤት የለውም ዝም ብላ ነው ምትቀባጥረው አሁን ላይ አረቦች በርካሽ ፒሊፔንስ ይወስዱና ለሰርጉም ለምኑም ያሰራሉ እኛን አይፈልጉም
ወውውውውሀሣብሽፀድየነበር ግን አሁላይ ሁሉም ብር የለውም ችግሩው ይሄነው🎉🎉🎉
Emu feta feta
WAW WAW
Ke hulu belaye Anchen wodedkush❤❤❤
Werega
ሞራልሽን በጣም ነው እማደንቅሽ ግን የዘይቱን መልሽልኝ ላገራችን ይሆናል ወይ
እሱቱደምሩኛእህቶቸ😢😢😢
❤❤❤🎉
ሰወዲሰ❤
Ples sete lije atafuwachem akume ehete
አሰላማሊኩምእህትቁጠርሸንአስቀምጭልኝበአላህ
በአላህ ሸቃሊት ደምሩኝ ማሮቼ ❤❤😢😢😢
ምርጥ ምክር ነው ተባረኪ ።።።ድባይ ይሆናል ሰራው ???
አዎ ይሆናል
Yemanesh feta feta
Asalamu Alaykum ehte Lawerash felgalew
እንደ አፍ አይቀና ጎዳና ይባላል አይ በይ እስኪ በሰው ቁስል መንደላቀቅ
youtube monitaiz moneshal ende malete tekefay honeshal?
ቆንጆ አይድያ አለኝ በውስጥ አናግሪኝ
ዛሬ ገና እያየሁሺ ነው ዙር ዙር ስል አገኘሁሺ እና ውደ ምክርሺ ማሻአላህ ነው በዛውም እኔም ልጠይቅሺ ካወቅሺ መልሽልኝ በኮሚንት ይቱብ አለኝ ግን ስርቸበት አላውቅም ከሶስት አመት በፊት ነው የከፈትኩትና ለራሴ ቪዶ መስራት አልወድም ግን አሁን ብቀጥልበት ችግር የለውም ወይ
የኔ ቅመም ሰወድሺኢማራት ያላችሁ ሰራ ፈልጉልኝ😢😢
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
አምር በጠበቀበት ቀለል አደረግሺዉ ቢሳካ ስቱበሰራዉነበረ ለስራነው እናየወጣነው እኔ ምግብ በአይነት በሀላዊም ዘመናዊም እቺላለሁ እም ለተወሰነግዜ አሰሪዬ እስትረሀ እየወሰደች ሺጣትጠቀምነበር አልሰራም አልኮት ጥቅም እምታገኘዉ እሳናት እኔያቺዉደመወዜናት
ቁጡርሽን እፈልገለዉ እህት አለሚ
ምግብ ስራ ያልሽው አልተመቸኝም እዚህ አገርኮ ከባድነው ክፉ ከመግስት ፍቃድ ከሌለ ያሳስራል እንኴን እኛ ኢትዩወች ሳኡዲወች በዚህ ላይ ይፈራሉ መያዝአለው እቤት ሰርቶመሸኝ ራሳችሁን ጠብቁ መስራት ብቻ ሳይሆን ይዞ የሚመጣውንም መዘዝ ማሰብግድነው
አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😂😂
Zonez❤❤
የዘይቱ ተመችቶኛል
ፈጣይር ለማክፍፈል ምን ያሰፈልጋል ብዙ ሰው ሰራ ፈቷል
እሽውደ እናመሰግናለን እኔንም ላይ አርጉኝ
ጥሩሀሳብነው ግን ሰው ያስፈልጋል የምታስተዋወቂው ስራቀላልነው ስራው
ፎሎር አለኝ በትንሹ ግን ምን ቢፅኒስ እንስራበት
megeza yelam lebs
😘😘😘
ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው
ማሽኑን የት ነው የምናገኘው
አረቦቹ በኑሮ መወደድ የተነሳ ከዉጭከምገዛ እሜቴ ብሰራ የተሻለነው እያሉ እደበፊቱ ከዉጭ መግዛት የለም ግብዣ ሲኖርባቸዉለራሱ እየደከማቸዉ ሰርተዉ እግዳቸዉን በፊትቀረ ከዉጭመግዛት
በአንድሽ ቢው ስት ይከፍላል ይቶብ በናትሽ መልሽልኝ
Wde ene Ethiopia nge lenese
As wr wb eht wendmoche ene rihana ebalalew and zendro neber yetefetenkut malefya wtet bametam gn kefye mmarbet akm yelegnm enate yedemgfit beshta alebat abate turetegna new ena welahi hulem yedereja temari negn ahun gn beteseboche kenuro alfo enen keflew miyastemrubet akm yelachewm nuroachnn enkuan memrat kebdonal ene temre doctor new mehon mfelgew leallah blachu tmrten endalakom agzugn ihenn bamchi bekul astelalfilgn ehte 🙏🙏
Allah yirdashi ehte
Alababsshin asamri etaki rabik
እህቴ እንደትነው ታድያ ሰርግ ቤት እየሂድን ብናምናምን የምናፈላው ይቃማ አለኝ ግን ሰዉ አላቅም።😢
ሪያድ ነሽ
ብዙም ሰዉ አትመኚ ያግቱሻል ስራ ብለሽ
@@behryaalደምረኛ
አው @@behryaal
ስብስክራይብ. አርኩሺ
ሰላም
ምን እንስራ ልብስ እዳንል ሁሉም ልይሸጣል እደምታወሪው ቢሆን ጥሩ ነበር
Yena konjo zeytu ale eko ethiopian
ቲክቶክ ላይ ላልሽዉ በምን ብር ገዝተዉት ነዉ ለመሸጥ የሚያሥቡት ያችሥ ከፋ ከከከከከ
እውነት ነው እኛ ህገወጥ ነን እንዴት ደሴ ይላል ግን ጦር ነው
ማሽኑ ለኢቶፒያ ይሆናል ወዴ ማለቴ ካህራባው ላገራችን ይሆናል መልሽልኝ ባላህ
ምግብ ስርትን ለናስርክብ ስንል ህጋዉይ ካልሁሽ አይቻል ብለውናል
የማሽኑ ስም ምንድነው ????❤ጀግና
እኔ በደንብ እችላለሁ ምግብ ስራ ግን ማን ይረከበኝ ጅዳ ውስጥ ካለሽ አስቀምጭልኝ ቁጥር
❤❤❤
Baredduu koo wollahi betam nw dess mitiyi hasabish demo andegna enem business masrat eyadebku nw
ኢቃማ የለለው ሰርግ መስራች ይቻላልደ
በፊት እንስራ ነበር አሁን ግን ህጋዊ የሆኑ ስራተኞች በሽሪካ ሞልተዋል ለዛውም በርካሽ ዋጋ አይደለም ገስር በየቤታቸው በ20 እሪያል ለ1 ስአት እያመጡ ነው
እኔ ሁሎንም እችላለሁ ግን እዴት ድማም ነኝ😢😢
ማሻኣላሕ በርቺ ውዴ እኔ እምፈልገው የዘይት ማሽን ነው የትነው ማገኘው ኮመንት መልሺ
Amazon lay ale
Ene wallh amat mulu bet neng yamesara tafang batam afiralew
ሳሚያ አንድነገር ላሥቸግርሽ ዩትዩብ ከፍቼ ነበር ግን ዩር ቻናል አይልም ፕሮፋይሌ ተጭኜ ሥገባ ቪው ቻናል ነው የሚለው ግራ ገባኝ እባክሽ መልሽልኝ ሥልክ እንለዋወጣለን በዋትሣብ ላወራሽ እፈልጋለሁ
@@SaadaAthibi ney be take talk
እስቲ Subscriber አድርጉት ከፍተን ነበር
ዝም ብዬ ወደድኩሽ❤❤
ቁጥርሺን አስቀምጪልኝ እነመስራት እቺላለሁ እሚረከብ ታስተዊዉቂልኛለሺ ለምሳሌ በሀላዊ መርጉግ ጂሪሺ መሳቢብ ኮሸሪ ቅጣበቅቤ መፈትፈት ዘመናዊ ሞኮሮንበሸሚል የፈጣይር በአይነት ወዘተ አሳቡሳ
እኔ 7 ወሬ
ለኩትራቶችሳ?😊
አርፈሽ ኩትራትሽ ሥሪ ከእዉቅ ነፃ ሆኑተ ሣቀባጥሩ አትመኝ እዴመታወራዉ ቀላል አዴም
ጉራ በሉ እስኪ ወዴ ቤቴ አድስ ነኝ ስራ ጠፋ ደብሮኛል😢😢😢😢
እህት ግድ ካልሆነብሽ አትማይ አብዝተሽ ትምያለሽ
ስወድሽ የኔ ቆጆ
እኔም እራሱማሀላ አልወድም
ቀባጣሪ ነሽ ልበል እሥኪ ኮሜቶች የያያችቹትን ሁሉ ትክክል አትበሉ የመኖሪየ ፍቀድ የለላቸዉ ጋ የማይሆን ነዉ ጠቅላላ እንዴማወራዉ ቀላል አዴለም ብር ከለለሽ መኖሪራ ፍቃድ ከለሽ ሥትጭ ትያዧለሽ
አዎን ሳዉዲ ላይ ኢቃም ያለችዉ ሰዎች ነኛው መስራት የሚቻሉት
@@ggcc8401 ጠፍተዉ የሚሠሩ ነፃነት አለና ነዉ እዴ ይሔን ሁሉ የሚሠሩት እንዴወሬ ቀላል አዴለም ተበድረዉ የሚበሉም አሉ
እውነትሺን ነው
ተባረኪ እናመሰግናለን
የተናገርሺዉ ሁሉ አንድ የሚጣል ነገር የለዉም 👌👌👌👌👌👌
ካልጣመሽ እየመረረሽቢሆን ዋጭው😅
😂😂😂😂😂🎉@@seadaayalo1162
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ሙሉ ቪዲዮ ሳይ ስሰቅ ነበር መክፈት ብቻ ነው 😅😅😅
ጉድ ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው አሉ 😂😂
Masha Allah endaw ehite ba Allah yhunbish mashinun indat new yamegegnew please 😢🙏
ጎበዝነሽ ማሻአላሕ በርች
Masha Allah 🌷🌷🌺🌹
መሻአላ ጀዛከላ ኸይር
በጣም ትክክል ነሽ ሀሳቦቹ ፍሬ ናቸው ኢጃዛ ቤት ያሉ ልጆ ቢጠቀሙበት አሪፍ ነው እኔ እንኳን አንችን ለማበረታታት ነው በቲክቶክ ምግብ ስትሰሪ አይቼሽ የመጣሁት
ቢላህ አለክ ሀቢበቲ ማሺኑን ክየት እደሚገኚ
ህገጥየሆነውመስራትእደትእችላለን
ማሻአላህ ለምክረሸ
መሸለህእህቴ
Mekurish betam arif naw enamasaginalen wudde❤
ጥሩ ሀሳብ ጎበዝ ነሽ
ሴትዬ ድሮ ቀረ አሁን ብዙ ዱቄት የሚበላ የለም ሲያወሩ ቀላል ነው
ዝም አትያትም ሲወራ ቀላል ነው ደሞ ስታስጠላ እዴት ነው የሚያደርጋት ጂል
@@zuzu-t7p
😂😂 ተይ ምክሯን ስሚ የቅናት እና የበታችነት አስወግጅ
የብናው ሀሪፍ አይድያነው
የኔ ቆጆ
ጎበዝ በርቺ እኔ ብዙ ቦታ ጠየኩ ግን አይቀበሉም
የኔ ማር አመሠግናለሁ😊
እንደ አንሶላ አትቀደጅ ቁጭ ብለሽ ሰርግ ቤት ብለሽ ያልሽው ስራ አረቦች ፕሊፔስ ነው የሚያመጡት በሸሪካ ሀበሻ አይፈልጉም ኦላይን ልብስ ሽያጭ ያልሽው ሳውዲ ላይ አብዘሀኛው ስራ ፈቶአል ብር የላቸውም ሲሰሩ ነውኮ ልብስ ሚገዙት ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው አሉ
በርቺ
Waw masha allah.mirt idea
በርችልን ሱሚ እናመሰግናለን እህት ነገር ግን የልብሷን ነገር አስተካክይ ከሌላ ሀይማኖት ተከታዮች አለባበስ አይለይም እንደዚህ እንድንለብስ አልተፈቀዴልንም አቤዝተሽ አትማይ አንች አይድያዉን አመላክተሽናል እኛ ስበቡን እናደርሳለን እርዚቅ ከአሏህ ነዉ ሰብም አድርጌአለሁ ላይክም 👍👈ጠንክሪ በነገራችን ላይ ያልሻቼዉ ሰራዎች ህገ ወጥ ሆኖ ለሚኖርና ብር ለሌለዉ ሰዉ ከባድ ነዉ ከዛዉጭ ግን ጥሩ የስራ አይነቶች ናቼዉ
Thanks!
ቢቸግር ድሮ ቀረ የሠርግ ሥራ አይገኝም እስቲ ፈልጊልን ሥራ አንቺ እንደምታወሪው አይደለም
ትክክክክ
አሪፍ ነው
Great content! Keep it up!
ወላሂ ከመ ልክ እስከ. ሀሳብ አምሳያዬን አገኘሁሽ. ሰብሀን አላህ
እረ መሀላ
@@seada9327ደምረኛ
ተጋቡውክክክክ
@@tube8054 😁😁😁😁
ህገወጥ ነኝ ወዳ ወዴኽ የምንለዉ እኮ መኖሪያ ፍቃድ ሲኖረን ነዉ
ኢቃማ ካለኝ ችግር አለው
የትነው ምግብን ምናከፋፍለው
IJARA MINDINEW
ሸርሙጠ,ቡነሽይ
ደደብ ጂል
Yena jegna berchilgn tlk derja endemdershi amnalehu
አሪፍ አሳብ ነበር ግን ይቃማ የለንም ይህን ለመስራት እዴት ይቻላል?? በተረፈ በርቺ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም መስራት የምፈልገው ነበር ግን
ማሻአላህ እኔ ኢቃማ የለኝምጂ እንሞክር ነበር
እኔ ይቃማ አለኝ ግን ሰዉ አለቃም😢
ልብስ ለመሸጥ ኢቃማ አያስፈልገኝም
@@asqw6481ደምረኛ
@@genileo8437እኔ ልብስም እየሞከርኩ ነው ዘቡን ፈሊጊ
ማማየ ኢቃማ ኑሮንም ምግቡንም የተለያዩ ስራም ሞክረን ነበር ውጤት የለውም ዝም ብላ ነው ምትቀባጥረው አሁን ላይ አረቦች በርካሽ ፒሊፔንስ ይወስዱና ለሰርጉም ለምኑም ያሰራሉ እኛን አይፈልጉም
ወውውውውሀሣብሽፀድየነበር ግን አሁላይ ሁሉም ብር የለውም ችግሩው ይሄነው🎉🎉🎉
Emu feta feta
WAW WAW
Ke hulu belaye Anchen wodedkush❤❤❤
Werega
ሞራልሽን በጣም ነው እማደንቅሽ ግን የዘይቱን መልሽልኝ ላገራችን ይሆናል ወይ
እሱቱደምሩኛእህቶቸ😢😢😢
❤❤❤🎉
ሰወዲሰ❤
Ples sete lije atafuwachem akume ehete
አሰላማሊኩምእህትቁጠርሸንአስቀምጭልኝበአላህ
በአላህ ሸቃሊት ደምሩኝ ማሮቼ ❤❤😢😢😢
ምርጥ ምክር ነው ተባረኪ ።።።ድባይ ይሆናል ሰራው ???
አዎ ይሆናል
Yemanesh feta feta
Asalamu Alaykum ehte
Lawerash felgalew
እንደ አፍ አይቀና ጎዳና ይባላል አይ በይ እስኪ በሰው ቁስል መንደላቀቅ
youtube monitaiz moneshal ende malete tekefay honeshal?
ቆንጆ አይድያ አለኝ በውስጥ አናግሪኝ
ዛሬ ገና እያየሁሺ ነው ዙር ዙር ስል አገኘሁሺ እና ውደ ምክርሺ ማሻአላህ ነው በዛውም እኔም ልጠይቅሺ ካወቅሺ መልሽልኝ በኮሚንት ይቱብ አለኝ ግን ስርቸበት አላውቅም ከሶስት አመት በፊት ነው የከፈትኩትና ለራሴ ቪዶ መስራት አልወድም ግን አሁን ብቀጥልበት ችግር የለውም ወይ
የኔ ቅመም ሰወድሺ
ኢማራት ያላችሁ ሰራ ፈልጉልኝ😢😢