ንግድ ለመጀመር ማወቅ ያሉብን 9 ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 353

  • @tinatesefesh377
    @tinatesefesh377 6 ปีที่แล้ว +63

    እኔ 4 ዕቅዶች አሉኝ 1እንጀራ ጋጋሪ ቀጥሮ ለምግብ ቤት ለሱቅ ማከፋፈል 2 በትንሹ የወንድ ፀጉር ቤት መክፈት 3 ኮንዶሚኒየም የሚሠራ ቦታ ሻይ ቤት መክፈት 4 ሞተር ገዝቶ ማከራየት ወይም መያዝ በጣም አዋጭ ነው ማይቻል የለም ከነዚ ውስጥ አንዱን እንደማሳካ እርግጠኛ ነኝ አመሠግናለሁ አሹ

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว +6

      Wow gobez bizu hasaboch alush andun kejemersh ተያይዘው ሊሰሩ የሚችሉ ነገሮች ናቸው። ሀሳብሸ ብትንትን እንዳይል ጥንቃቄ አድርጊ። ይቅናሽ።

    • @tinatesefesh377
      @tinatesefesh377 6 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ ምክርህ ደሞ አበርትቶኛል በጣም አመሠግናለሁ

    • @atsedefeleke7190
      @atsedefeleke7190 6 ปีที่แล้ว +2

      Tina mgontshun ewun yadrglshi Fetari 👍👍

    • @salamasalama3622
      @salamasalama3622 6 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @allhmdullilhallahkulihalma1134
      @allhmdullilhallahkulihalma1134 6 ปีที่แล้ว +1

      Tina Tesefesh waaaw hasbish des yilal berchi yagizish

  • @ኸይሪያአሊየወሎዋአይናፋር
    @ኸይሪያአሊየወሎዋአይናፋር 6 ปีที่แล้ว +36

    እኔ እቅድ የለኝም ሁሉም ገደል መስሎታየኝ ለማንኛውም አሏህ ካለ አግብቸ መውለድና የቤት እመቤት ከዚያም የሀይማኖት / የድን ትምህርት መማር ያድርግልሽ በሉኝ

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
    @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ለምክርህ ሁሉም አላህ እደፈቀደ ይሆናል መጀመሬ ከሰደት አውጥቶ በሀገራችን ያረጋጋን ሀያታችንን ፈጀን አልሀምዱሊላሂ ሰለሁሉም ነገር

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሽሩካ እሲ እደዚ ያሉ ልምዶችን ትምህረቱን አካፍለን ሳኡዲ ያለን ሰዎች ኢትዮጵያ ስንገባ በፍጥነት ወደስራ እድንገባ ይረዳንልና ይልመድብህ

  • @yo-iz1xy
    @yo-iz1xy 6 ปีที่แล้ว +8

    እረ እኔ ግራ ገብቶኛል በቅርቡ ሃገሬ እገባለው በቂ የሆነ ብር አልያዝኩም ግን ሂጄ ንግድ መጀመር እፈልጋለው እጭ የምን መጨናነቅ ነው ፈጣሪ ያውቃል መዳም ቤት ከመስራት ሻይ መስራት ይሻላል አናመሰግናለን ወንድም

  • @نعيمهنعيمه-ه2ن
    @نعيمهنعيمه-ه2ن 3 ปีที่แล้ว +2

    1የት መስራት ያዋጣል
    2ስለ ንግዱ ማወቅ
    3የምንወደውን ስራ መምረጥ
    4ልምድ ማገኘት
    5የቡድ ንግድ መፍጠር
    6አደጋወችን ለመቀበል መዘጋጀት
    7ያለንን ገዘብ ሁሉ ስራላይ አለማዋል
    8ስራ አለመናቅና ለራስ ዋጋ መስጠት
    9 እርዳታ መጠየቅ መረዳዳት

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን አሹካ ከትንሽ ነው ወደትልቅነት የሚቀየረው ስው ምንጊዜም እራሱን እንጂ ስውን መምስል የለበትም ዋናው ነገር በራስህ መተማመን ከዛ ለሁሉም ነገር ፈጣሪህን ማስቀደም ቴንክስ አሹካ።

  • @እሮዝፍላወር
    @እሮዝፍላወር 6 ปีที่แล้ว +10

    እኔ መቸም ምግቤት ነው አላማየ ፀዳ ያለ ምግብ ቤት እከፍታለሁ ይንሻ አላ ሙያውም እሞክረዋለሁ ለሁሉም አላህ ይጭመረበት።

  • @ሳሪየእናቷልጅ
    @ሳሪየእናቷልጅ 6 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም አሹዬ እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
    እኔስ ምን መስራት እንዳለብኝ ሳስብ እራሴ ልቤን እግሬ. ያመኛል

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 6 ปีที่แล้ว +2

      😂😂ልክ፡እደኔ

    • @mirara7545
      @mirara7545 6 ปีที่แล้ว

      ወላሂይ፣እውነትሽን፣ነው፣
      በጣም፣ነው፣ሚከብደው

    • @hayatmuhammad5549
      @hayatmuhammad5549 6 ปีที่แล้ว

      ልክ እደኔ

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 6 ปีที่แล้ว

      atasbu chilotachu ewequ ena memoker .mefthie 💪👈💞

    • @hnana2464
      @hnana2464 3 ปีที่แล้ว

      ልክ፣እደኔ

  • @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ
    @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ምክር ነው ወንድም እናመሰግናለን

  • @omferah7146
    @omferah7146 6 ปีที่แล้ว +21

    ደስ ይላል እኔ የምመኝውን ባል ይስጠኝ ባሌጋ ሱፐርማርኬት ነው የምከፍተው ኢንሻ አሏህ

    • @cxoc711
      @cxoc711 6 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @zahraloveethiopia7084
      @zahraloveethiopia7084 6 ปีที่แล้ว

      ምኝ አሳብ

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 6 ปีที่แล้ว

      😘👑 kkkkkkkk endai serqsh .

    • @omferah7146
      @omferah7146 6 ปีที่แล้ว

      Zahra Kader12345 ምን ሞኝ አሳብ ማለትሽነው??

    • @yo-iz1xy
      @yo-iz1xy 6 ปีที่แล้ว

      እረ ሸቅሎ ለባል የዘንድሮ ባል። ብር ብቻ ነው አትሞኙ

  • @ወለተገብርኤል-ጀ4ረ
    @ወለተገብርኤል-ጀ4ረ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዊይይ አሹካ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲ አይነት ምክር ያስፈልገናል ለብዙዎቻችን ጠቃሚ ስለሆነ

  • @alem6447
    @alem6447 6 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ ልክ ነህ ምክርህ ዋው ተመቸኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ስለመልካም ምክርህ 👌👌👌👌👌

  • @ጌታሆይተመስገን
    @ጌታሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ደግሞ ቡና ጠጡ እና በዛውም ፋስት ፉድ ነገር ነው ሁሌ እማስበው ችግሩ የቤት ኪራዩና ግብሩን ካቅም በላይ እየተቆለለ እንዴት እንሰራለን ።

  • @mekdimek6890
    @mekdimek6890 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው አሳቡ ስላለኝ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን አሹካ ይሄም የኔ ሀሳብ ነው ባሁኑ ጊዜ የቤት ክራይ እና ግብር ሰማይ ሆኖአል

  • @yetimorkyetimork7135
    @yetimorkyetimork7135 6 ปีที่แล้ว +5

    የዘወትር ሀሳብ የሚጭርብኝ ከስደት ስመለስ ምድነው የምሰራው የሚለው አሹካ እናመሠግናለን

  • @anyalam1441
    @anyalam1441 5 ปีที่แล้ว

    በጣም፣እናመሰግናለን፣አሥሩካ፣መጀመሪያ፣ወደአገራችን፣በሰላም፣ያሥገባን፣ከዛይታሰብበታል

  • @ትዝታሀይሉ-በ5ጨ
    @ትዝታሀይሉ-በ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግንሃለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የንግድ ፍቃድ ሰንተ ነው የሚወጣው እንዲሁም የስራ ፈቃድም ጭምር

  • @martamekonen2702
    @martamekonen2702 6 ปีที่แล้ว +8

    ተባርክ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን ፑል ቤት ቢኖረኝ በጣም ደስ ይለኛል ምንይህል ውጤት እንዳለው በትንሹ ልምዱ አለኝ ግን ወገኖች ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @minteorogul1432
      @minteorogul1432 6 ปีที่แล้ว

      Arif nw betam

    • @eneethiopianegnkuruhabesha3304
      @eneethiopianegnkuruhabesha3304 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ በርቺ እህቴ
      እኔም ልምስራ አስቤ ነበር ጥሩ ነው

    • @ትዝታሀይሉ-በ5ጨ
      @ትዝታሀይሉ-በ5ጨ 6 ปีที่แล้ว

      Marta Mekonen የኔ ናት ፑል ቤት በጣም ቲፎዞ ያስፈልገዋል

    • @martamekonen2702
      @martamekonen2702 6 ปีที่แล้ว

      @@sarahsisay3036 እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ሀይ ስባት ሺ ነበር አህን ግን ስጠይቅ ሰላሳ ሺ ነው አሉ ።ግን በጣም አዋጭ ነው ።ቲማቲም ዘይት ሽሮ ሽኩርት ወሀ ተወደደ ማለት የለም ።እሱን ብቻ በስድስት ወር አንድ ጊዜ ጨርቁን መቀየር ቤት ክራይ መክፈል በቻ ነው።ግን አክቲብ መሆን አለብሽ

    • @martamekonen2702
      @martamekonen2702 6 ปีที่แล้ว

      @@ትዝታሀይሉ-በ5ጨ ትዙዬ ልክነሽ ስሰራ ስለነበር ቡዙም አይከብደኝም ብዬ አስባለሁ ።ካስፈለገም እዛው ሻይ ቡና ችብስ ነገርም ይስራል ስው ካለሽ በጣም ይዋጣል ሆቴል ከመክፈትና ዘይቱ ሽንኩርቱ በርበሬው ጋዙ ከማለት ይሻላል ይመስለኛል

  • @በፍቅርአምናለሁ-ጠ4ዀ
    @በፍቅርአምናለሁ-ጠ4ዀ 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
    @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እግዚአብሔር ካለ ለወደፊት እቅዳችን ለመጀመር ማወቅ ጥሩነው በርታ ጥሩ ነው እናመሠግናለን

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄም የእኔ ሀሳብ ነው ብር ስላለን ዘው ብለን መስራት የለብን መግባትም አለብን በደንብ ማጥናት መማርም መስራትአለብን ያለንን ነገር ሁሉንም ቢዚነስ ማዋል የለብንም ብቻ ብዙ ነገር ማስተዋል ይኖርብናል አሽሩ ተባርክ ብዙ ጊዜ ስራውን ሳናጠናና ሳንማር ዘው ብለን እንገባልን

  • @aterefaterefuae2335
    @aterefaterefuae2335 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹ አሪፍ ምክር ነው እግዛብሄር ሰላምህን ያብዛልክ

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 6 ปีที่แล้ว +5

    ትምህርቶችህ ሁሉ ይመቹኛል እናመሰግናለን

  • @samrihabesha1040
    @samrihabesha1040 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እሹዬ እኔም አነስ ያልች ሱቅ ከፍቼ ምንም ስለ ንግድ ሳላጣራ ለውራት ያህል ስርቼ ትርፍ ሳጣበት ጥቸው መልሼ ወደ ስደት መጣሁ

  • @loveismilkbutnotderink8385
    @loveismilkbutnotderink8385 6 ปีที่แล้ว +16

    ውይ እኔስ ሲፈጥረኝም የንግድ ነገር አይሆንልኝም በጣም እፈራለው ሰው ጮክ ብሎ እንኳን ካዋራኝ እንባዬ ይመጣል ወደንግድ አለም ስትገቡ ደሞ ብዙ አይነት ሰው ነው የሚያጋጥማቹ እኔ ደሞ ያንን የመቋቋም አቅሙ የለኝም ብዬ ነው የማስበው

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 6 ปีที่แล้ว

      አላህ ብቻ በቂዬ ነው ayzon ehte enem endanchiwnegn mn serche endemnor erasu alakm ehte fetari yrdan enji

    • @loveismilkbutnotderink8385
      @loveismilkbutnotderink8385 6 ปีที่แล้ว

      @@mariammariam6511 አሚንንንንን ምን ይደረጋል ተፈጥሮ ታዳላለች

    • @salamalex5281
      @salamalex5281 6 ปีที่แล้ว

      YENE MARR AZOSHI ENEM ENDE ANCHI NEGNI

    • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
      @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 ปีที่แล้ว

      አላህ ብቻ በቂዬ ነው የመኔ ቢጤ ነሺ ማሬ አላህ ይድረስልን ሀገር ገብቸ ምን እደምሰራ ሳስብ ይጨቀኛል

    • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
      @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 ปีที่แล้ว

      አላህ ብቻ በቂዬ ነው የመኔ ቢጤ ነሺ ማሬ አላህ ይድረስልን ሀገር ገብቸ ምን እደምሰራ ሳስብ ይጨቀኛል

  • @fireselam2142
    @fireselam2142 6 ปีที่แล้ว +2

    ብጣም አሪፍ ነዉ አሼ እናመሰግናልን ስለ ጥሩ ምክርህ

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 6 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም በችሎታው መስራት ይፈልጋል ግን ትልቁ ችግር ቤት እና ግብር ተብየው ነው አስሮ የሚዝ ይሄን ስናስብ ደግሞ የስራው ፕላን ሁሉ ድፍን ይልብክና እዳማራጭ ሚወሰድ ያለ ተመልሶ ስደት ይሆናል ለምን ተመለሽ ስትል የሚቻል ነገር የለም ይላሉ

  • @EmneteKibatu
    @EmneteKibatu 6 หลายเดือนก่อน

    አሚን አመሰግናለሁ

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 6 ปีที่แล้ว +5

    አሽሩካ እናመሰግናለን እንደው ምን ላድርግህ የልቤን ነው የተናገርከው

  • @198hamdan3
    @198hamdan3 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹ በጣም ጡሩ ደስ የሚል ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 6 ปีที่แล้ว

    በውነት ተባረክ እውነትነው ስራ አይናቅም እናመሰግናለን

  • @SelamSelamSelamSelam-io4wj
    @SelamSelamSelamSelam-io4wj 5 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ምሰጠን አሪፍ ምክር ነው በቅርብ በዘመናዊ መንገድ አሪፍ ስራ አስባለው በርቺ በለኝ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ አሹካ

  • @fgfufuf3400
    @fgfufuf3400 6 ปีที่แล้ว

    enamesegn alen ashu ene bekib ken lemgbati asbe alehu kafe bkefti des ylegnal gn tikmuna gudatun alawkim

  • @feneetbadhasaa3845
    @feneetbadhasaa3845 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመግናለን አሹ የሰው ማኛ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ይመቻሉ በርታ እኛንም እያበረታታህን ነው!!!!!

  • @jamilaibrahim600
    @jamilaibrahim600 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @ልቤበእግዝእብሔርጸና
    @ልቤበእግዝእብሔርጸና 6 ปีที่แล้ว

    እመስግናለሁ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው

  • @fentaneshebabu4975
    @fentaneshebabu4975 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አሹካየ ወንድማችን ቅን ሀሳቢ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว

      Amennnnn wude.

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 6 ปีที่แล้ว +4

    የኔም ሃሳብ ነው tnxz bro😘😘

  • @sinkamelake7868
    @sinkamelake7868 6 ปีที่แล้ว +13

    ውይ አሹ የንግድ ነገር እኔም ግራ ገብቶኛል ።
    አሁን ሀገር ልገባ ነበር።እኔም ልሰራ ያሰብኩት ንግድ ነበር።

    • @እሚነኝየረሱልወዳጅአሚነኝ
      @እሚነኝየረሱልወዳጅአሚነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

      እረእኔም ግራ ገብቶኝነበር

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ። ምንድነው ግራ ያጋባሽ ?

    • @yemariyemlejiyemariyemleji9646
      @yemariyemlejiyemariyemleji9646 6 ปีที่แล้ว +1

      inem gira gebtognal baqerbu ager beti lamahedi asibalew
      Gin yesira nager betam asasibognal
      Enkilf asategni bawunet

    • @sinkamelake7868
      @sinkamelake7868 6 ปีที่แล้ว

      @@ashruka
      አሜን ወንድሜ አሹሩካ ሰላምህ ይብዛ ያንተም (የሁላችሁም የአሹሩካ ቤተሰቦች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ)
      ግራ የገባኝ ነገር ብዙ ነው ፡። የመስራት ፍላጎቱ አለኝ ነገር ግን የሚያበረታታ ከጎኔ ይኸ አለኝ የምለው ሰው ከፈጣሪዬ በስተቀር በዚህ ምድር የለኝም ። ቤተሰቦቼ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩኝ አመታትን አስቆጠርኩ 😢 እኔም በስደቱ አለም መኖር ከጀመርኩ አንድ ስድስት ሆነኝ ።በስደትም ስኖር ወንድሞቼን እየረዳሁ ነው የቆየሁ አሁን ግን የሰው ሀገር ኑሮ ሰለቸኝ 😢😢
      እናም ለመስራት ውስጤ ፍላጎት አለው ግን ደግሞ የሚያበረታታ ከጎን ሰው ከሌለ አቸጋሪ ነው ።
      ብቻ ፈጣሪ ያውቃል 😢😢

    • @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
      @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 ปีที่แล้ว

      @@sinkamelake7868 Ayizoshi mar fexari yerdashi lanchi yalewn atachiwm geta kaleshi beqi new

  • @rozaroza9574
    @rozaroza9574 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን። ግን የበለጠ ስራበት በዚህ ንግድ ጉዳይ እኔ የሱቅ ልምድ ነው ያለኝ ግን ባሁን ሰአት አይሞከርም ካፒታል ይፈልጋል። አሉኝ ስጠይቅ እስኪ ምን ያክል ቢኖረኝ ሱቅ መክፈት እችላለው

  • @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
    @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አሹሩዬ🌷🌷

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 6 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተባረክ ሃገሬ መግባት ስፈልግ ምን ይዤ እያልኩ ቀለጥኩ

  • @ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅ-ፐ8ኈ
    @ዜድየወሎሀርቡሽቅረቅ-ፐ8ኈ 6 ปีที่แล้ว +6

    እኔም በቅርብ ሀገር ልገባ ነው ግን የሚዋጣልኝ ንግድ ነው አሁን ግን ምን እዴምናግድ ግራገብቶኛል

  • @selamdiriba9923
    @selamdiriba9923 5 ปีที่แล้ว

    Selam Ashurka Ene yemserawun serra sasib hulli Negeren yamengal

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ምክር ወድማችን እናመሰግናለን

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @ዘበነአበበ
    @ዘበነአበበ 6 ปีที่แล้ว

    አሹርካዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ መስራት የምፈልገው የሀበሻ ልብስ ቡቲክ መክፈት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝና ትንሽ ነው የቀረኝ

    • @habetamtam7754
      @habetamtam7754 6 ปีที่แล้ว

      የሀበሻ ልብስ ቡቲክ ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል እህቴ
      በሚቀጥለው አመት ሀገር እገባለሁ እናም የምስራው ምንትት ብሎብኛል

  • @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ
    @ተዋሂዶለዘላለምትኑርልዩሽ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መልካም ሰው

  • @ሰኒየበተሰብናፋቅሰኔዬስደ
    @ሰኒየበተሰብናፋቅሰኔዬስደ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በቅርብ ወዴ ሀገር ልገባ ነው ግን ምን እንደምስራ ግራ ገብቾኝ ነበር Thanks ashrukaye

  • @zahraloveethiopia7084
    @zahraloveethiopia7084 6 ปีที่แล้ว +1

    በልጂነቴ ፀጉር ቤት ተምራለው ፍቅሩም ነበረኝ ግን ስደት ስለው ፍቅሩ ጠፈ ግን ሁሌም ስራ ስሰራ መዳም ሽንኩርት ድንች አለቀ ስላት ሁሌም ስለዚህ ሳስብና ሳሰላስል ምርጥ ፍራፍሬ መቸጫ ቤት ልከፍት አስቤ አገርቤት 100 ሺህ ብር ነበረኝ ግን ዘመናው ለመክፈት አላስችለኝም ዳግምወደ ስደት ተመልሻለው እስት ፀልዩልኝ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ!

  • @እናትየድግልማሪያምልጅ
    @እናትየድግልማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ጠቃሚ መርጃ ነው እናመሰግናለን አሹ

  • @ayneabebe3331
    @ayneabebe3331 6 ปีที่แล้ว

    Bexam arif Haseb new Enamasagnalen Ashukaye.

  • @yayneabebaashebir5871
    @yayneabebaashebir5871 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን።

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 ปีที่แล้ว

    ከተወሰነ አመታት ቡሀላ ሀገር እገባለሁ ግራ ገብቶኛል ምን አይነት ስራ ብሰራ ይሻላል እያልኩ እስኪ አማክሩኝ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አሹካ ምርጥ መልክትነው

  • @zaharagamal645
    @zaharagamal645 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድምእኔሥከሥደትመልየ ምንልሥራብየሣሥብእራሤን ያመኛል

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን !!

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አሽሩካ እናመሰግናለን ሃሰቤ ነው

  • @sammeramamkdjd6555
    @sammeramamkdjd6555 6 ปีที่แล้ว +3

    አሹየ በጣም እናመሰግናለን እኔ ከውጭ ስብስ እያስገባሁ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምንም መረጃ የለኝ አሁን ያለሁት ዱባይ ነው እንደት እንደት ማስገባት ወይም ፍቃድ ማውጣ ይቻላል በዚህ ዙሪያ ያለህ መረጃ አካፍለኝ አሹየ plans

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว +3

      መልካም ሀሳብ ነው ። እሺ አጠያይቄ አቀርባለው ።

    • @nanatube8976
      @nanatube8976 6 ปีที่แล้ว

      Sammera Mamkdjd የኔም ሀሳብ ነበር ግን እንዳንቺው ምንም መረጃ የለኝም

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 ปีที่แล้ว

    ልክ ነክ ወንድማችን ተንኪዩ

  • @ትንሳኤወለተመድንአበበ
    @ትንሳኤወለተመድንአበበ 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድማችን

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 5 ปีที่แล้ว

    አሹካየ ስወድህ እኮ ፈጣሪን የእውነት ነው እም ልክ ጠንክር

  • @ኢትዮጽያዊትነኝዘረኛአይደ
    @ኢትዮጽያዊትነኝዘረኛአይደ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ipadsams8858
    @ipadsams8858 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen mar balehebet Selamhe yebeza

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว

    አሽሩካዬ ምርጥ ቪዲዮ አመስግናለሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አገሬ ገብቼ ንግድ ለመስራ አስባለሁ ግን ነገሮች ይከብዳ ያው አይቀርም ለማንኛውም አመሰግናለሁ አሹሩኳ

  • @tigistalebachew8384
    @tigistalebachew8384 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሽሩካ

  • @himihimi8840
    @himihimi8840 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አሹ ሀገር ገብተን በትንሹ ስራ ለመጀመር ምን ያህል ሳቲም ቢኖረን ያሰራናል?

  • @anshaemam5492
    @anshaemam5492 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ ሀሳባችን ነበር ከሰድት መልሰ

  • @ወለተገብርኤል-ጀ4ረ
    @ወለተገብርኤል-ጀ4ረ 6 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ሃሳብ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ አመሰግናለው

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว +1

      Melkam edil gobez berchi!

    • @ወለተገብርኤል-ጀ4ረ
      @ወለተገብርኤል-ጀ4ረ 6 ปีที่แล้ว

      Ashruka አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለው አመሰግናለው

  • @kwtkwt6186
    @kwtkwt6186 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን። አሹ የወደፌት እቅደ ነው እግዚአብሔር። ቢያሳካልኝ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว

    በትክክል ምንም ቢሆን ስራ አለመናቅ ሰዉ ምን ይለኛል አለማለት ተገቢ ነዉ ድንቅ ምክር ያለንን ሁሉ ባዴ አለመጠቀም እች እኔ ጋ ደርሳብኝ ነበር ግን ተማርኩበት ከዚህ በሗላ ስጀም ትልቅ አስቤ ግን ከትንሽ ነዉ መጀመር ምፈልገዉ ዉዶቸ ምንም ነገረ በጣም ትልቅ ነገር አትጀምሩ አወዳደቅ ያከፋል ተስፋም እዳትቆርጡ በትንሹ ጀምሩ ባያዋጣችሁም ዘዴ ቀይራችሁ ትሰራላችሁ ተስፋ አቶቆርጡም ማለቴ ነዉ እሄን ሁሉ የፃፍኩት እኔ ደርሶብኝ ተመልሼ ስደት ስለገባሁ ነዉ።

  • @zinabmlasho3089
    @zinabmlasho3089 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሀል ይመችህ እኔ ፀጉር ቤት ነዉ አደርገዋለሁ አመሠግናለሁ

  • @AliAli-jn5vk
    @AliAli-jn5vk 6 ปีที่แล้ว +1

    አሽውካ በጣም inamesgnaln እንየ ይምፍልግ ንግድ ነው

  • @netsanetabate2773
    @netsanetabate2773 6 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ምክር ነው thanks

  • @Umitube
    @Umitube 6 ปีที่แล้ว

    wow betam desyilal

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 6 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnl ashuka betam aref mekr nw 👍

  • @beteiot722
    @beteiot722 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹ ቀጥልበት በጣም አሪፍ አሳብነው እኔም ሀሳቤ ንግድ ነበር ነገርግን በቂ ገዘብ እያለኝ ግራስለተጋበው እስካሁን የመዳም ሸቃላነኝ

    • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ
      @አዲቲነኝየጎንደርልጂ 6 ปีที่แล้ว

      መቶሺህ ካለሽ ይበቃሻል

    • @ahlamalktbii3238
      @ahlamalktbii3238 6 ปีที่แล้ว

      በቂ ብር ካለሽአዲስ አበባ ከኖርሽሰራተኛ ቀጥረሽደረቅ እንጀራ ለሆቴል ማስረከብ በጣም ያዋጣል እህት ።

    • @ahlamalktbii3238
      @ahlamalktbii3238 6 ปีที่แล้ว

      እንደኔ ከሆነ ግን ደግሞ አስቢበት ከመዳምጋር መኖር ያለብን በቂ ገንዘብ እስኪኖረን ነው ከዚያን በኋላ ባይ ባይ በሎመዳምን ለራስ መስራት ነው ያገሬ ልጅ።

    • @beteiot722
      @beteiot722 6 ปีที่แล้ว

      @@ahlamalktbii3238 አመሰግናለው ውዴ

    • @ahlamalktbii3238
      @ahlamalktbii3238 6 ปีที่แล้ว

      @@beteiot722 ችግር የለም እህ

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሠግናለሁ ምርጤ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹ

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወንድሜ አሹካ እናመሰግናለን ላንተም ሰላም ሁንንንን

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 6 ปีที่แล้ว

    አይ አሽሩካ እኳን ሊረዱን ቸገረን በለው እንስራበት ስጡን በለው ወስደው ዘሬ ዙሮ ልመና ሁኖብን በራሳችን ገዘብ ።ለምክርህ አመሰግናለሁ

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 2 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን

  • @yemariyemlejiyemariyemleji9646
    @yemariyemlejiyemariyemleji9646 6 ปีที่แล้ว

    Betam turu miker new wendimachin inamaseginalen berta

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 5 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹሩካ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ወድማችን

  • @wadongalienadenangieysusya5609
    @wadongalienadenangieysusya5609 6 ปีที่แล้ว +1

    Ashruka weda enamsgnaleni
    sela asbekilne faxre yale new mehonew enji ange yasbnew ena yefaqdnew lehoni ayechlme ke faxre asebi wechi yenga asbi fayed a yelahume yenga asbe fayeda binorew ani zare ke zechi madabi chikechiqi techa ewxa nabra eda an asbi behone nuro wenati ❤

    • @ashruka
      @ashruka  6 ปีที่แล้ว +1

      Awo fetari yalew new mihonew gin yaw seb yasibal fetari yifestimal mastawos tiru yimeslegnal.

    • @wadongalienadenangieysusya5609
      @wadongalienadenangieysusya5609 6 ปีที่แล้ว

      @@ashruka awo mekeri ena asebi mekafleki daselale gen sawu sela awqana aseba meqayeri nagre yalme faxre kelale ashuka weda ena msgenalne ate menime alxafkemi eko❤

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
    @ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot !

  • @መክሊትነኝየወሎልጅ
    @መክሊትነኝየወሎልጅ 6 ปีที่แล้ว

    Betami tekame mekir new betam amsegenalew wedim👍👍👍👍

  • @fiyorifafi8432
    @fiyorifafi8432 5 ปีที่แล้ว

    Thank you more

  • @arsemalij4627
    @arsemalij4627 6 ปีที่แล้ว

    ene grocery asbe neber min timekregnaleh or suk yetignaw yishal yihon please mikrihin bachiru akaflegn ameseginalew